ሰበር - በአዲስ አበባ አሳዛኝ ዜና ተሰማ | ለኢትዮጵያውያን ቪዛ ታገደ | የሱማሊላንድና የኢትዮጵያ ነገር

  Рет қаралды 120,614

Abel Birhanu

Abel Birhanu

23 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 83
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 21 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ይቅር በለን 😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 21 күн бұрын
አሜን
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 21 күн бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም እባክህን እንደኛ ክፍት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ኢትዮጵያን አስባት ለሞቱት ነፍስ ይማር😢😢😢
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 21 күн бұрын
አሜን! ቤት ሊያስተዋዉቅ ደግም እንኳን ደስ አለዎት ይለናል::
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 21 күн бұрын
@@user-mc2ml1vi5n ምን ያድርግ ብለሽ ነው እሱም እንጀራ ሆኖበት ነው ይሄ ቤት ልክ እንደ ሳሙና ማስታወቂያ ሆነ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 21 күн бұрын
በምህረትህ በቸርነትህ በይቅርታህ አስባት ደጉ ጌታ የሰማይ የምድሩ ባለቤት አንተ ነህ አባቴ
@user-xk7gf6rb3p
@user-xk7gf6rb3p 21 күн бұрын
በሰላም ያሳደረንን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 21 күн бұрын
እግዚአብሔር የሰዉ ልጆች ሀጥያታቸዉ ከመብዛቱ የተነሳ ሰዉ በመፍጠሩ ተፀ ፅቶ አርባ ቀን እና አርባ ለ ሊት ሀይለኛ ዘናብ በመጣል አጥፍቷቷል እግዚአብሔር ስለኖህ መርከብ የሚያቅ ካለ አጥብቃቹሁ ፀልዩ የእግዚአብሔርን ቁጣ አስቡ ሀጥያታችን በዝቷል
@selinamax4108
@selinamax4108 21 күн бұрын
እግዚአብሄር አይሳሳትም ምንም የአየር መዛባት አይደለም አጥአታችን ነው እራሳችንን ከዲያብሎስ ግዛት እናውጣ ፈጣሪ ሲቀጣን ነው እንመለስ አሁንም አረፈደም እንጸልይ ከዳንኪራ ዘፍን ጭፈራ ወተን ለእግዚአብሄር እንስገድ
@BT-om1zl
@BT-om1zl 21 күн бұрын
❤🙏🏿
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 21 күн бұрын
ልክ ነሽ ዉዴ ምልክ እያሳየን ነዉ ፊቱን እድንፈልግ ይፈልጋል እግዚአብሔር በንስሀ ፊቱን እድንፈልግ ይፈልጋል አዎ ከእቅል መንቃት አለብን ዉዴ ሰዉን ማስተዋል ይስጠዉ
@SenayitSibhat
@SenayitSibhat 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤, No P see ​@@BT-om1zl
@user-vm5df6wt9z
@user-vm5df6wt9z 20 күн бұрын
ጌታችን ሆይ ማረን ሁሉም በወንጀላችን የመጣ ነው
@goodnews2392
@goodnews2392 21 күн бұрын
ህዝቡ በኑሮ ውድነትና በቤት ኪራይ ማሻቀብ ልብ ብሎ ማስጠንቀቂያዎችን ማዳመጥ ካቆመ ቆይቷል።
@kamilali91
@kamilali91 21 күн бұрын
ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያን አላህ ይጠብቃቹ
@tirfefulas2123
@tirfefulas2123 15 күн бұрын
ነፍስ ይማርልን አይ የኞ ችግር ማለቂያ የለውም ኡፍፍፍፍ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 21 күн бұрын
ጌታ ሆይ እባክህን ምህረትህ ን አድርግልን 🙏🙏🙏
@neimasani5818
@neimasani5818 21 күн бұрын
ያአላህ ኸይር ኸይሩን አሰማን
@roserose-mh3ok
@roserose-mh3ok 21 күн бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@Aze-os8kf
@Aze-os8kf 21 күн бұрын
ያው የዘመኑ መጨረሻ😢
@ephremberatu2158
@ephremberatu2158 21 күн бұрын
አቤሎ እንኳን ደስ አላቹሁ ሥትል በነፃ ተጀመር እንዴ በዬ አልደንግጥም
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 20 күн бұрын
እግዚአብሔር። ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 21 күн бұрын
Good morning
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 21 күн бұрын
Egzabher yetebeken Geta hoy betam yaskefal yasazenal yaslekesal
@habtamamare3057
@habtamamare3057 21 күн бұрын
Selam bataseb Milkam kan ❤❤❤
@bibe26483
@bibe26483 21 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ
@umumedinatube7097
@umumedinatube7097 21 күн бұрын
ሰላም ለሃገራችን
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 21 күн бұрын
ኢትዮጵያ ን የነካ ..
@uaex2464
@uaex2464 11 күн бұрын
የለዉም በረካ
@wubitji3349
@wubitji3349 21 күн бұрын
ምዕራባውያን ለኢትዮጵያ አይነገርም በለው ነዉ እንዲህ የሚቀባጠሩት
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 21 күн бұрын
ያአላህበእዝነትህእየንያረብ😢
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 21 күн бұрын
ዱባይ በጠለውዝናብ የሰውልጅአለሞትም ነገር ግን ኢትዮኖች የማይባልነገር እየተናገሩውነበር ግን በፈጣረሲራ እስይ ሲሊውነበር እዚቻምድርላይ ያለሰው ምንእንደምገጠመንአናውቅም የምንገረውነገር ሊነጠነቅቅይገባል
@unkn5033
@unkn5033 21 күн бұрын
እነሱ እሰይ ስላሉ ምንም አያመጡም
@jimihune9650
@jimihune9650 21 күн бұрын
​@@unkn5033ዋኝ ዱባይ ላይ
@jimihune9650
@jimihune9650 21 күн бұрын
እሰይ እንኳን ተጥለቀለቁ.
@Aze-os8kf
@Aze-os8kf 21 күн бұрын
ቤታችንን አፍርሰው ጎዳና አወጡን እስኪ ደሞ ሰላም ይስጡን😢ምን አይነት የተረገመ ሰው ነው ግን ይህ ሰው😢😢
@saltanmm7797
@saltanmm7797 21 күн бұрын
ሠላም አቤሎ ❤
@ameehailu
@ameehailu 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አቤሎ የፊታችን ሐሙስ የሚዘንብ ዝናብ እየተፈራ ነው ዱባይ ላይ
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 21 күн бұрын
Egzabhier Amlak ymaren
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 21 күн бұрын
ፀልይ
@teshomewedajo4538
@teshomewedajo4538 21 күн бұрын
ኦርቶዶክስና የአዲስ አበባ መስተዳድር አብረው ለመስራት መግባባት ላይ ደረሰዋል እና በአንተ ቻናል እንደዚ አይነቱ ሠላማዊ የሆኑ ጉዳዬች አይዘገቡም ማለት ነው
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 21 күн бұрын
ቱርክ ሶማሌ ገብታ ባለችበት ሁኔታ ስምምነቱን መተግበር ሌላ ችግር በአገራችን ላይ ይፈጥራል የአሰብን ጉዳይ መቀጠል እንጂ ከሱማሌ ጋር ያውም ስመጥሩን የአየር መንገዳችንን መያዣ አድርጎ ይሄ ጉዳይ ከቻይና ጋር ያጋጨናል ቤታች ያለውን ችግር ላይ ሌላ ትኩሳት መፍጠር ይሆናል
@WeldemekAl
@WeldemekAl 18 күн бұрын
ገና እሳት ይዘንባል የፈርኦን ከተማናት ይህዝቦችን ደም የሚያፋስስው ዘንዶው እዛስላለ😢
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 21 күн бұрын
ይሄ ሰዉየ ሳያስጨርሰን አይወርድም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን ጉድ ነዉ
@arabia1239
@arabia1239 19 күн бұрын
يرب
@lamlamrouasom3990
@lamlamrouasom3990 21 күн бұрын
🙏😮🙏😮🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-rx1tx2lp5g
@user-rx1tx2lp5g 21 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@etafraw9993
@etafraw9993 21 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲😭😭
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 21 күн бұрын
😭😭😭😭
@mamimami1739
@mamimami1739 21 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetshibeshi6946
@genetshibeshi6946 20 күн бұрын
Wgenochi geta yshalenale alem wde malekiyawa dersalechi wde igzabher inmelesi echi mider setalifi zelalemawn hiywt indanata
@user-kl8gw8km9b
@user-kl8gw8km9b 21 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@werkneshgetanehwerknesh5389
@werkneshgetanehwerknesh5389 21 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢mache naw gin ke Ethiopia mot miqomew ya ken nafekegn
@tsehaykebede7942
@tsehaykebede7942 21 күн бұрын
ሰለንስር
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 21 күн бұрын
Bebat mastwekya jorachnen atdonkuru
@birhanuwoldegebriel2766
@birhanuwoldegebriel2766 21 күн бұрын
Weregna
@rhinocerostour5280
@rhinocerostour5280 21 күн бұрын
DMC 😢
@yeneneheanebessie1589
@yeneneheanebessie1589 21 күн бұрын
Betame yezegeye Zena nw metakerbew
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 21 күн бұрын
ብር፡የለንም
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 21 күн бұрын
Enkuan dess yalewot beleh megemru .Keasazagnu wora gara aitaresem woi?
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 20 күн бұрын
የኬንያው ፕሬዘዳንትስ ይውረድ?
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 20 күн бұрын
የሠቀለው ያውርደው እንጅ እኛማ ምንጥልቅ አድርጎን አንተው ተው እንጅ ሠቃዩም አውራጁም አላሁ ብቻ ነው
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 21 күн бұрын
አንዳንድ ኮሜቶች ትገርማላችሁ እራሳችሁን እደፅድቅ እየቆጠራችሁ በዱባይ ለደረሰባቸዉ ጎርፋ እሰይ የእጃቸዉን አገኙ ስትሉ ነበር ይሄዉ አድስ አበባ ገባላችሁ ለመሆኑ ኢትዮጲያ ዉስጥ ያልተሰራ ግፋና በደል ያልተሰራበት ወንጀል አለ የሰዉልጅ እደከብት የሚታረድባት ይህን ካድሬ መንግስት ያሳልን
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 21 күн бұрын
አብይ፡እየዘረፈን፡ብር፡ጠፈ
@user-ux9cf2hd3k
@user-ux9cf2hd3k 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ገና እሄ መንግስት ገና ያስጨርሰናል ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ አስከሬን አስሮ ቁጣ ነው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 21 күн бұрын
higi enkefe minbase yrgise esu😡👊
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 21 күн бұрын
Menem be meta manen wedachu tekalachu gud ekenew esu men yederge ye machsrscha zeman saw erasu yebala kezan beka mesabab new larasesh teru hung
@genetshibeshi6946
@genetshibeshi6946 20 күн бұрын
Wy gud gena sew kebela bewala meniged inseralen egzabher yrdan .
@saraadene6920
@saraadene6920 20 күн бұрын
Please 🙏 stop advertising crap real estate in Ethiopia while PP administration is playing with innocent lives. I won't take it for free leave alone, buy shit.
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 21 күн бұрын
ጠ/ም አበይ ይወረድ የምትለው አንተ የሠቀልከዉ የገብስ በቅል መሠለህ ወይ? የሕዝብ ተመራጭ የአገር መሪ ነው ።
@user-hi3jy7fi9y
@user-hi3jy7fi9y 21 күн бұрын
እደው እችየዋ ካብይ የተሰቀለው ብቅሉ አያገለግልምናነው አብይን ደጋፊ እብድጅ ጤነኛ አይመስለኝም እኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@semiraaadem332
@semiraaadem332 21 күн бұрын
በትክክል ተባሩረኪ አቦ​@@user-hi3jy7fi9y
@selam6991
@selam6991 21 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍እውነት ነው አብይ ደግሞ ይወረዳል ህዝብ እኮ ነው የሾመው እዚያም አይደረስም የድሀ እንባ አለበት በቅርቡ እግዚአብሔር ይፈርድታል
@user-kc7su1cv7p
@user-kc7su1cv7p 21 күн бұрын
ህዝብ ማለት በኣንድ ብሄር የሚወስን ኣይደለም ኣትመኩሩ ኣታስቡት ኣይሳካም ። አብይ ኣይወርድም ።
@selam6991
@selam6991 21 күн бұрын
@@user-kc7su1cv7p አብይ በቅርብ ይሞታል ሁሉም ሰው እንደሚሞተው
He Threw A Banana Peel At A Child🍌🙈😿
00:27
Giggle Jiggle
Рет қаралды 16 МЛН
Зомби Апокалипсис  часть 1 🤯#shorts
00:29
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
Stupid man 👨😂
00:20
Nadir Show
Рет қаралды 29 МЛН
Папа, дай ДЕНЕГ  (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,1 МЛН