🔴ሰበር መረጃ 🚩የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ ውሳኔ ላይ ተደረሰ❗️ | የዘመድኩን አዲስ መረጃ | ነጋሽ እውነታውን ተናገረ

  Рет қаралды 6,594

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Ай бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 22
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Ай бұрын
በእውነት አንተንም ነጋሽንም ዘመዴንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@ELYASGELAW
@ELYASGELAW Ай бұрын
የዘመናችን አባቶች የብልጽግና ቀኝ እጆች
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Ай бұрын
💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@abenezerzenebe8744
@abenezerzenebe8744 Ай бұрын
U are preferable over the others
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Ай бұрын
አዎ ወንድሜ ሀሳብህ ገብቶናል ነጋሽም ትክክል ነዉ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤
@user-bn4ev3lj1s
@user-bn4ev3lj1s Ай бұрын
በጣም ግዜሚፈልግና ሊታሠብበት የሚገባ ጉዳይ ዝማሪ ነበጣም ብዙ ዝማሬዋች አሉ
@tersite858
@tersite858 Ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ እኔም ደንቆኝ ነበር እንዴት ወጣ የሚለው!!!
@user-gw6bh6qc1w
@user-gw6bh6qc1w Ай бұрын
mereja ale gin be birr indeteshomu,hule sinageru sisemam melkam new yeminagerut.lerasachin bangefachew wedezeregninetu
@user-gw6bh6qc1w
@user-gw6bh6qc1w Ай бұрын
silezimarew style lik neh
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h Ай бұрын
በትክክል:: ነጋሽ በትክክል ገልጾታል::
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h Ай бұрын
ምን ማለት ነው ወንድማችን ጳጳሱ ዶ/ር አቡነ ጴጥሮሰን ደጋግመህ አንተ እያልክ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ እያልክ ስታወራ ነበር በስህተት ነው ብየም ነበር ግን ለምን? ስህተት ከሆነ ይታረም::
@yaredmekonnen2286
@yaredmekonnen2286 Ай бұрын
ቤትህ ቢቃጠል ከሰይጣን ውኃ አትቀበል። የማንም ካድሬ እና ሌባ መስማት የምትፈልገውን ስለተናገረ እንደ ጥሩ ማቅረብ ድንቁርና ነው።
@user-mv6if1th7o
@user-mv6if1th7o Ай бұрын
ይደፈርሳል ለውሃ ነዉ. ይደፈርሳል ይጠራል ብለን የጀመርነው ጦርነት ነዉ አልጠራም ብሎን ፍዳችን የምናየው
@mimisami7086
@mimisami7086 Ай бұрын
ነጋሽ ብትክክል
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 Ай бұрын
አቡነ ገብርኤል የተባለው ሰውይ የሱንቱን ደም እንዲፈስ ያረገ ነው። እሱ ብሎ ወቃሽ። መጀመርያ በእጁ ላይ ያለውን ደም ይታጠብ።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Tekekle enem eko germognal netshu oromo teblo bezer kota teshumo siywedusuet germgne ewnetgna abat bihone noro sijemer bezer ayshomem neber negash emiyawrane ayawekem
@user-ix1nb3vt3r
@user-ix1nb3vt3r Ай бұрын
ያደፍርስህ አያጥራህ
@workuassefa6481
@workuassefa6481 Ай бұрын
ጭራሽ ቤተክርስቲያን መንግሰትን ትለምን ሞት ነው ለቤተክርስቲያን እፈሩ የዘንድሮው ጳጳሳት።
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Ай бұрын
አየ አቡነ ገብርኤል ወይ ይቀየሩ ወይም ስማቸውን ይቀይሩ ገብርኤል ብሎ ሳጥናኤል መሆን እግዚአብሔር አይጣል ነው በጵጵስና ሥም ይህ ሁሉ ሳይጣናዊ ሥራና ሴራ ስንትዘመን ለመኖር ይሆን? ወንድሜ ቀጥልበት በማስረጃ ስለምታቀርብ ይበል ብያለሁመምህር ዘመድኩንም ወንድማችን ነጋሽም እጅግ በሚገርም ሁኔታ ይህን በአንድ ሴት ላለመወን ቆብ አድርጎ እንደፈለገ የሚፏንን ዓለማዊ አጭበርባሪ ሰው እራቁቱን ነው ያስቀሩት እነዚህን የውሸት ጳጳሳት ሥራቸውን ስታይ አቢይ እኮ ነው የሚቀድሰው ማለት ይቻላል
@hailulema5055
@hailulema5055 Ай бұрын
አቶ ዘመድኩን ለምን ትሣደባለህ ።ለቤተክርቲያን ክብር ሥትል መናገር የፈለከውን ሥርአት ባለው አካሄድ ብትናገር ብታቀርብ ግድ ይልሀል።
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube Ай бұрын
አትፍረዱበት ዘመደ ንግግሩ ሁሉ ቀጣ የሚመስልበት ሰው ነው
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu Ай бұрын
ወሬ ብቻ ባዶ ቤት
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 107 МЛН
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 141 М.
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 19 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН