No video

አስገራሚ ትምህርት Part 4 | ወንድም ዳዊት ፋሲል ስላስተማረው አዲስ ቋንቋ | ለቲክቶክ ቡድን የተሰጠ መልስ

  Рет қаралды 59,989

Sol Bekele

Sol Bekele

Жыл бұрын

አስገራሚ ትምህርት Part 4 | ወንድም ዳዊት ፋሲል |
ለቲክቶክ ቡድን የተሰጠ መልስ
#Sol_Bekele
/ @solbekele3915 sub_confirmation=1

Пікірлер: 576
@lifechangingsermons3481
@lifechangingsermons3481 Жыл бұрын
ዳዊት ፋሲል በመንፈሳዊ ነገር ማቹርድ ለሆኑ ሰዎች እና ቃሉን የሚያነቡ ሰዎች በቀላሉ የሚረዱት የማስተማር ፀጋን ጌታ ያበዛለት ሰው ነው ።
@biniyammulugeta7952
@biniyammulugeta7952 5 ай бұрын
Very true
@Elias-pm6ld
@Elias-pm6ld 9 ай бұрын
ሳልጨነቅ የሚገባኝ ትምህርት ቢኖር የዴቭዬ ትምህርት ነው❤❤ እሱ ባይኖር ህዝቡን በግራ መጋባት ይጨርሱት ነቀር!!! ነገር ግን እግዚአብሔር እሱን አስነሳልን። ❤ ህይወትን የሚቀይሩ ትምህርቶች ናቸው ትምህርቶቹ!!! ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ❤❤
@Ahlam-qx1ll
@Ahlam-qx1ll 8 ай бұрын
በጣም አጋቦተውን ነበር አስመለጠን
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 Жыл бұрын
እኔ እንደ ዳዊት አይነት ወንጌል ሁሉም ቢሰብኩ ይህ ሁሉ ስህተት ባልተገኘ እላላሁ
@HappyMarathon-fk4ic
@HappyMarathon-fk4ic 5 ай бұрын
በትክክል ።
@helenhelu4841
@helenhelu4841 Жыл бұрын
ዳዊት ፋሲል መቃውም በጣም እብደት ይመስለኛል ይህ ሰው በጣም ጥርት አድርጎ የሚያስተም የመንፈስ ቅዱስ መረዳት የበዛለት የብዙዎችን የሀሰት አስተምሮ ያጋለጠ የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት መረዳት እንዳለብን በጥንቃቄ የሚያስተምር የማይሸቅጥ ሰው ነው ብዬ የማምነው ዘመኑ ይባረክ እኔ ግን አንድ ነገር ይገርመኛል መቼ ነው ግን ቤተክርስቲያን እውነተኞችን የምታቅፈውና በመጸለይ በመወያየት በመመካከር እርስ በርስ በመቀባበል ከምድራችን እርግማን ተሰብሮ ከንትርክ ከጭቅጭቅ ወጥተን የጌታ ቃል እንደሚለው የጠቢቢ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው እንደሚል ጠቢባን የምንሆነው እባካችሁ በመቀባበል የምድር እረፍት መሆን ይሁንልን እየተነካከስን ከመጠፋፋት እግዚአብሔር ያድነን ወደልባችን ይመልሰን በመጨረሻም የምንነቅፈውን ማወቅ ይሁን ሰከን ብለህ የወንድም ዳዊት ፋሲልን ትምህርት ስማው ብዬ እመክርሃለሁ ባልሳሳት ስምህ ኤርሚያስ ነው መሰለኝ🙏
@MaranataTv
@MaranataTv Жыл бұрын
ኤርሚ ተሳስተሀል ዳዊት ፋሲል ምርጥ አስተማሪ ነው ! ትልቅ አገልጋይ በመዋረድ ትልቅ መሆን አይቻልም ! በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነው ዴቭ
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Absolutely right!😊
@selammarkos8142
@selammarkos8142 Жыл бұрын
አረ ዳዊት ትምህርቱ አይጠገብም እኮ ብታዳምጠዉ መሽቶ ይነጋብሃል አያመቻምችም እቅጭ እቅጯን እዉይ ስለእሱ እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይባረክ ይቀደስ
@timketujebo1977
@timketujebo1977 Жыл бұрын
ዳዊት ፋሲል በጸጋ ስጦታ ያምናል 100%
@UserTM.6690
@UserTM.6690 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Ahlam-qx1ll
@Ahlam-qx1ll 8 ай бұрын
ያምናል ግን አያምንም ይሉካል
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
ዴቭን አለማስመት አለመተደል ነው!😂 ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ
@alemtsehaytaddesse5325
@alemtsehaytaddesse5325 10 ай бұрын
እንደ ዳዊት ያለ አስተማሪ ይብዛልን ጌታ ይባርከው
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክክ ፓስተር ዳዊት ትክክለኛ አስተማሪ ነው ለኔ ።
@LunahirutZe
@LunahirutZe 8 күн бұрын
ፓስተር አይደለም ወንድድድማችን ዳዊት፣ ጎበዙ ጥንቅቅ ያለና የውስጥ ዓይኖቻችንን ክፍፍት አድርጎ እንድናይበት የሚያደርግ፣ ከድንግዝግዝና ከድንብርብር ወይንም ዛፍን አየሁ እንዳንል እውነታውን የሚያሳየን ወንድም። ሌላ ፓ/ዳዊት አለ የዋዋዋህና ፣ የሰውን የማያንቋሽሽ የራሱን መረዳት ያለ ፉክክርና ክፋት የሚናገር፣ በመድረኩ ላይ ምቀኝነትና የጥላቻ በስህተት የማይናገር የሰው እድገት ደስስስስ የሚለው እራሱም ደስ የሚል።
@meazakidane72
@meazakidane72 11 ай бұрын
ዳዊት ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው
@fantu1365
@fantu1365 10 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል የሚያስተምራው የወንጌልን እውነት ነው ሰይጫምር ሰይቀንስ እኔ በጣም ነው ምወደው በጣም ተጣቀም ነኝ ትምህርቶቹን ሁሌም እከተተለላሁ የቃሉን እውነት ሰይደብቅ ያስታምራል ❤
@fikrteaddisu9979
@fikrteaddisu9979 4 ай бұрын
የሴቲቱ ዘር የሚለው ትምህርት በጣም በሚገርም መገለጥ ነው የሚያስተምር ተከታታይ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርከው
@user-lk5oo1zm2g
@user-lk5oo1zm2g Жыл бұрын
እኔም አልቀበልህም ኤርሚ አሁን በጣም ተሳስተሀል ዳዊት እውነትን እውነት የሚል አገልጋይ ነው
@AlmazBekele-ue2ib
@AlmazBekele-ue2ib Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ የዚህን ሰውዬ ትምህርት ተከታተልና ማለትም የዳዊት ፋሲልን ማለቴ ነው ወደ እግዚያብሒር ቅረብ ለድፍረት ንግግርህ ንስሀ ግባ ሁል ጊዜ ሰው ላይ በክፉ አንደበት ስትሳደብ ነው የማውቅህ ጌታ ምህረት ያድርግልህ
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol, Amen, well said comment!! I don't even know this guy's in his normal mind!😢
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 4 ай бұрын
ከእዉነት የራቀ ነው የእግዚአብሔ ሰው ነው
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 8 ай бұрын
ወንድም ዳዊት በርታ ትምህርትህ ለብዙዎች የጠቀመ ነው:: በዴቪማ አትመጣብንም :: እውነተኛ ወንጌላዊ የእግዚአብሔር ሰው ነው ::
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 11 ай бұрын
ዳዊት ፋስልን የሚያክል የቃሉ እውቀት ያለው ስው በኢትዩጵያ ምድር የለም፣አይናችንን የገለጸልን ወንድማችን ነው እሱን መቃወም በጣም ያስደነግጣል።
@taffeseberhanu3931
@taffeseberhanu3931 11 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል በፀጋ ሥጦታ አያምንም ብሎ መናገር ስለ ፀጋ ሥጦታዎች የማያውቁ/የማያምኑ/ በወንጌል ላይ ወንጀል የሚሠሩ ዘራፍዎች እና ሌቦች ንግግር ነው። ዳዊት ንጹሕ የወንጌል ጀግና ነው እኔ ህያው ምስክር ነኝ!!!!
@habtamubeyene9469
@habtamubeyene9469 11 ай бұрын
brother Dave ❤❤❤❤ you are really anointed, praise God for him
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
ብዙዎችን ተከታትያለው...Dave is the best surgeon ....ኤሪሚያስ አትቸኩል
@ethio-code6509
@ethio-code6509 9 ай бұрын
ኮመንተሮችን ሳይ ተመቸኝ! ዴቭ ምርጥ አስተማሪ ነው!
@gracemaker4824
@gracemaker4824 11 ай бұрын
ወድሜ አትቸኩል ጠጋ ብለክ አዳምጥ ።እሱ ምርጥ የመፀሀፍ ቅዱስ አስተማሪ ነዉ። ብዙዎች ረገሙት ግን አገልግሎቱ በዛ። የዻውሎስ ትምርት ለዼጥሮስ ቢገብድም ግን ከጌታ ነው። we love you Dave be strong. May the lord cover you with his blood.
@ghmajk23
@ghmajk23 Жыл бұрын
ዳዊትን ጌታ ይባርከው
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 Жыл бұрын
Dawit Fassil is true man of God.
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 Жыл бұрын
ኤርሚ ዳዊትን በደንብ የሰማኸው አይመስለኝም ንጹ ወንጌል ነው የሚያስተምረው ደግሞ ሲገባ በጌታ አሑንም ጸጋውን ያብዛለት
@timketujebo1977
@timketujebo1977 Жыл бұрын
ወ/ዊ ኤርሚያስ ቁጭ ብለህ ዳዊት ፋሲልን ተማር ጥሩ አስተማሪ ነው
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Please!!
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
አዎን ኤርምዬ ከዳዊት ፋሲል መማር ይቀረሃልና በርትተህ እንደእኔ ቁጭ ብለህ ከእርሱ ተማር።
@GDM82879
@GDM82879 Жыл бұрын
We would be lucky if we had many teachers like Dave! Wett batregtu tiru new! Ende Dawit memhir kale amta esti!
@amanuelgaminghouse3279
@amanuelgaminghouse3279 11 ай бұрын
ዳዊት በቀጣይ የምድሪቷን የተሳሳተ የትምህርት እና የህይወት ልምምድ የሚያቀና ለዛ ያለው ወንድም ነው። ኤርሚ back to the scriptures.
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
ዳዊት ፋሲልን መቃወም በፍጹም ትክክል አይዶለም።የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያለበት ሰው እውነተኛውን መንፈስ መረዳት ይችላል።
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Who are you to tell us, Fassil Dawit is a false teacher?? That's absolutely dead wrong!! 😕 😢 your perception is just for you, not for someone else, Sr.😢
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
ይህንን ያለዉን ሰው ስሙን አላዉቅም፣ በወንጌላዊ ኤርምያስ አበበ(ተናገር እዉነቱን )ሚዲያ የሚያገለግል ሰው ነው። በፍጹም ዳዊት ፋሲል እዉነተኛ ሰው ነው እንጂ ስህተት የለበትም።
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 Жыл бұрын
በገንዘባቸው፡ ሰለ መጣባቸው፡ ዳዊት፡ እመኑኝ፡ አላለም፡ መጽሐዩ ቅዱስ ወደ፡ አሉ፡ ጥቅሶች፡ ስለ ገራ ጠ ነው። ትንቢይት አይህ ለም፡ አላለም፡ እንዳ : እነ፡ ጳውሎስ፡ ስለጣን : ያላቸው፡ ሐያርያት የሉም፡ነው፡ ያለው፡ ያም፡ ትክክል ፡ ነጻ መዳን፡ ማለት፡ምን፡ ማለት፡ እንደ ሆነ፡ በደንብ ፡ ሳያስተምሩ፡ 10 ፐርሰንት የሞት ለዋን፡ ብቻ፡ እየሱ በኩ፡ ስለብ በሩ ነው እ/ር፡ የጠራቸውን፡ ራሷቸውን፡ ከጠሩ : መለየት : የሚያለችል፡ የእር፡፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይረዳናል።
@yigerm
@yigerm 11 ай бұрын
Dawit Fasil is a professional lair. Are you asking people who they are when brothers and sisters are exposing his unbiblical view? Yourself open your Bible and study it, and you will find out he is a false teacher.
@shmemkn7775
@shmemkn7775 10 ай бұрын
In. The. 6😂 do the old
@lemlemwoldehana19
@lemlemwoldehana19 Жыл бұрын
❤Every Christian Should be know three things about Lovely Brother Dawit Fassil. 1.100% he accept Spiritual gift(ፀጋ ስጦታዎች ) 2.He teaches as Spiritual gifts are not given for persons(servants )but for church that persons should be Utilize properly not for business. 3.Others churches hate him due to he teaches Asirat(አስራት)not give Salvation for Christian.But salvation only by believe in Jesus.
@meskeremdaniel5318
@meskeremdaniel5318 Жыл бұрын
Dawit Fasil is a man of God❤
@tekalegnlodiso1447
@tekalegnlodiso1447 8 ай бұрын
ዳዊትን ሂስ ማድረግ ይከብዳችኋል ወደጄ !! እሱ የእግዚአብሔር ቃል የበራለት ስለ እውነት የሚሠራ ማስመሰል መሸቀጥ የሌለበት ድንቅ አስተማሪ ነው ። ከዳዊት ተማሩ እላለሁ ❤
@AlexAwash-fr3lq
@AlexAwash-fr3lq 4 ай бұрын
ቆይ ዴቭን የመሰለ አስተማሪ ያልሰማሁኝ ማንን እንደሰማ ነዉ አትስሙት የምትለው በእውነት ይቅር ይበልህ ባይሆን ጠጋ ብለህ ተማር ትጠቀምበታለህ
@kassahunshumi2632
@kassahunshumi2632 Жыл бұрын
No one has ever preached like dave in the whole history of gospel preaching, at least in Ethiopia
@Lisanwork66
@Lisanwork66 11 ай бұрын
ወይ ጉድ የመጨረሻ የተሳሳትከዉ ኤርሚ አሁን ነዉ ዳዊትን የመቃወም አቅም ከየት አመጣህ እዉነት አትወድም ማለት ነዉ ወይስ ቀናህበት ይህ በእዉነት ቅናት ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ
@hallelujah9090
@hallelujah9090 Жыл бұрын
Dawit davye geta ybarek. geta tsegawn yabzalh. jimma menoren yemwedew be dawit tmhrt new
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 11 ай бұрын
እንደ ዳዊት ፋስል ያስተማረ አስተማር በህይወቴ አይቼም ሰምቸም አላቅም። rip ለ አሽቃባቾች። መጀመሪያ እስት እንድ ትምህርት እንኳ ስሙና ፍረሱ። እሱ ምንም ብትሉት አይሞቀው አይበርደው ጸጋና ሰላም ምህርትም ለወንድማችን ዳዊት ፋስል። we love u
@beletepetroskurubo704
@beletepetroskurubo704 9 ай бұрын
Judge everything according to Bible, now we shall not support or ignore men, but their teaching based on Bible. The thing should be this; does Jeremiah speaks biblically or not? Does Dawit fasil speaks biblically or not? I tried to listen to some teachings of Dawit and I didn't get wrong things yet. May be I am still trying to find where is the false in his teaching biblically! But....... I suggest ppl not to judge Book by its coverpage, i.e by the floating information about ppl. Personally , I am not 100% sure to say that Dawit is false or correct because I didn't follow his all teachings. But still now I didn't find any fault in his biblical teachings, even I liked it too. But this doesn't necessarily mean he is perfect. I never accept those Who cry without justification n evidence!!!!!
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 8 ай бұрын
እውነት እውነት የሚሆነው ብዙሐን ስለተስማሙ አይደለም ቃለ እግዚአብሔር ስላለ ነው።ዳዊት በርታ
@hailelove1
@hailelove1 11 ай бұрын
ለምሳሴ ስለሴቲታ ልጅ እንደሱ የሚያስረትምር አንድም ሰው የለም።ጀግና ነው በጣም ጎበዝ ጀግና ነው።እንዳንቱ ደረቅ ትምርት መሆን አለበት?።እሱ የሚያስተምረው ትምርት መፅሃፍ መሆን የሚችል ነው።እና አትቅኑ ብትችሉ አግዙት ካልሆነ ግን ለቀቅ አድርጉት
@BekiGetachew-gq8lx
@BekiGetachew-gq8lx 6 күн бұрын
#ዴቭ ትክክለኛ ወንጌል ነዉ የምሰብከው በርሱ ትምህርት በጣም ተጠቅሜያለሁ ጌታ ፀጋዉን ያብዛለት!!! Daveyyee we love u!!!!
@user-ht1pe2ub3z
@user-ht1pe2ub3z 9 ай бұрын
ብዙ ዳዊትንና ብዙ ጥላሁንን ያብዛልን
@AyalewWele
@AyalewWele 4 ай бұрын
ዴባ የተባረከ የሚባርክ መምህር
@user-lt7bs2vk9t
@user-lt7bs2vk9t 2 ай бұрын
ወንጌልን በደንብ እንድረዳ ያረገኝ አስተማሪ ነው ይባረክ
@mintibelew5547
@mintibelew5547 10 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ጥሩ አሰተማሪ እንደሆነ እገነዘባለሁ
@birhanekahessay7742
@birhanekahessay7742 4 ай бұрын
ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ
@user-zm4qp3bd8j
@user-zm4qp3bd8j Жыл бұрын
ከዳዊት ይልቅ ኤርምያስን ብጠነቀቅ ይቀለኛል ለኔ ኤርሚያስ ሰውን ከመዝለፍ ውጭ ምን የጠነከረ ቃል ተናግሮ ያውቃል ዘለፋ ብቻ ነው ዘለፋ ደግሞ ወንዝ አያሻግርም
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol, that's absolutely right!!
@MelakZoe-eq1ty
@MelakZoe-eq1ty 10 ай бұрын
የእዉነት አስተማሪ ዳዊት ፋስል።
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 10 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል በትክክል ያስተምራል።
@terefezewde4533
@terefezewde4533 11 ай бұрын
ኤርምያስ አርፈህ ሰከን ብለህ ከዳዊት እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር ዳዊት በመንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታ ርግጥ አድርጎ የሚያስተምር ድንቅ አስተማሪ ነው ።
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 9 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል እውነትን ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው❤❤❤❤❤
@burkakebede7277
@burkakebede7277 6 ай бұрын
ስለ ዳዊት ፋስል ጌታ ኢየሱስ ይመስገን!ወንድማችን ደቭ ወደ ኢየሱስ፡ወደ ጌታ ቃል ይበልጥ እንድንቀርብ ምክንያት ሆኖልናል።ኤርም ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ያብዛልህ!
@medanitmihretu4925
@medanitmihretu4925 Ай бұрын
ዳዊት ጌታ ለዚህ ዘመን የሰጠን አገልጋይ ❤❤
@user-jm9ck1xe7v
@user-jm9ck1xe7v 8 ай бұрын
ዳዊት ፈሲል ሰዎች የፈለገ ነገር ብሉ አት ስማቹው በጣም እንዎድሀለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gash6326
@gash6326 11 ай бұрын
እባክህን ወንጌል ስበክ። እግዚአብሔር የሠጠን አገልጋዮች የሚመዘኑት በቃሉ እንጂ በሰው አይደለም። ዳዊት ቃሉን አስተማሪ ነው።
@user-fo3cc6lq6c
@user-fo3cc6lq6c Жыл бұрын
እውነትና እውነትን ነው የተናገርከው ወንድሜ በዚሁ ቀጥልበት ይልቅ ከጭፍን ተቃውሞ ንስሐ ቢገቡና ወደ ትክክለኛው መንገድ ቢመጡ ይሻላቸዋል
@tilahunkassa846
@tilahunkassa846 Жыл бұрын
ደዊትን ቀለል እሰማዋለሁ! አይደለም እሱ ሌሎችንም እንሰማ የለ!! እሰማዋለሁ ለሌሎችም አሰማለሁ!
@user-gm2xv5wl9d
@user-gm2xv5wl9d 9 ай бұрын
ዳዊት በጣም የሚወዴው ሰው ጌታ ይባርክህ ወሬኞች ተችወች መንፍሳችሁ ይመታ
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq 9 ай бұрын
በወንድም ዳዊት የቀረበዉን ስለ "ልሳን" ትክክለኛ አስተምህሮ ሰምቶ ብዙዎቹ ከሚቀበጣጥሩት ቅብጥርጥር አለመዉጣት /ኤርሚንም ያጠቃልላል/ ደ.... ካልሆነ ምን ይባላል...በአስተምህሮ በልጦ ስለተገኘ ....ተንጫጫ ዳዊትን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ !! ቅናተኞች ይልቅስ ቀን ሳለ ተመለሱ መማር ያስመልጣል ለኤርሚና ለመሠሎቹ ይድረስልኝ....
@zelalemzeman4005
@zelalemzeman4005 Жыл бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 13 1፤ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ። 1. Tongues of Men 2. Tongues of Angel
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 4 ай бұрын
ስለዚህ የመላእክት ቋንቋቸው ከሆነ ደግሞ በጉባኤ መሀል ሲነገር መተርጎም አለበት ማለት ነው። ነው ወይስ የመተርጎሙ ቀርቶ የመናገር ስጦታው ብቻ ነው የቀጠለው? ስርአትስ የለውም? አሁን ያለው ሁኔታ ሁካታ እና ጩኸት ነው የሚመስለው።
@sosinagezuugezuu787
@sosinagezuugezuu787 Жыл бұрын
Betam new mewedow sew new dawit bersu temarit betam tatekimalew egzabehar stage yebazelat ahunam ❤
@daribeefa2176
@daribeefa2176 Жыл бұрын
የማተዉቁዉትን አትዘርቁ ደዊት ፋስል እዉነት የገባው ሰው ነው
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
True & if you don't like him, that's ok, but don't tell others not to listen to Fassil Dawit!! If you think so? People shouldn't listen to you too!
@tsitsi8947
@tsitsi8947 4 ай бұрын
ዳዊት እማ ምርጥ አስተማሪ፥ በዚህ ዘመን መንገድ የሚያቀና ምርጥ የወንጌል አገልጋይ። ዳዊትን ከመፈረጅህ በፊት ከቲክቶክ መንደር ወጣ ብለህ አንድ 10 ሙሉ ትምህርቶቹን አድምጠህ ከዛ ማውራት ይሻላል።
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 4 ай бұрын
በዚህ ዘመን አትስሙ የሚል ተቃውሞ አሰይራም"ሁሉን መርምር መልካም የሆነውን ተቀበል "
@mekonnenmoki
@mekonnenmoki Жыл бұрын
ይቅርታ እንደ ዳዊት ፋሲል እውነተኛ አስተማሪ ከመቶ አምስት ፐርሰንት ካለ ክብሩ ለጌታ ይሁን
@nanabana3043
@nanabana3043 Жыл бұрын
በትክክል
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Amen & Amen!🙏 🙌
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 9 ай бұрын
ዴቭዬን እግዝያብሔር ነው ለእኛ ግራ ለተጋባነውና መሄጃ ለጠፋን የጂማ ልጆች ያስነሳልን፡፡ እናመሰግናለን ወንድሜ
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 Жыл бұрын
ዳዊት ሰይጣን ምላስ የለውም የሰው ምላስ ነው የሚዋሰው ያለው ትዝ አለኝ እባክሕ ወንድሜ ምላስሕን ለወንድሞችሕ መገፍተሪያ ለሰይጣን አታውሰው ለተከተልከው ጌታ እንጂ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын
ዳዊት ፍሲል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሜያሰተምረዉ ምነዉ ያዋለድነዉ አኝ አላችዉ አዉነት ነው ጡጡጡጡ ያለዉሎ ከመንፈስ ቅዱስ ነው አንዴ
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ኤርሚ የዳዊትን ያክል ትውልድ ላይ ሸክምዐኖሮክ አልሰራክ በእውነት ትምህርቱን አዳምጥ አንተም ትጠቀምበታለክ
@sasehamesso9315
@sasehamesso9315 Жыл бұрын
እኔ የዳዊት ከተማ ሰው ወይም ተከታይ አይደለሁም ቃሉ በትክክል የምለውን የምያስተምር ሰው እደግፈለሁ ኤርምያስ ይቅርታ ምንድነው ዳዊትን አደገኛ የሚያስብለው? ምንድነው አብያተክርስቲያናት ያወገዙት?ይልቅ አስተማሬ እንጅ የሀሰት ትንብት መቼ ተናገሬ ለግል ሀብት ለመሰብሰብ መቼ አስተማሬ? ይሁን አንተ ከኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ስትሞግት ሰምተናል አንተንም በተሰጠህ ፀጋ እንወዳሀለን አገልግሉትህንም እናከብራለን ስትናገር አንዳንድ ስህተት እንኳን ብትናገር ከወንድምነታችን የተነሳ በትህትና ለማቅናት እንሞክራለን።ይሁንና አንቴ ወንድምህ ብሳሳት ለማቅናት ብትሞክር የምሻል ይመስለናል። የዳነውንም ያልዳነውንም በአንድነት መኮነን ጥሩ ነው? ፩ ኛ በአላማኞች ዘንድ አያስታዝብህም? #ስለዚህ ወደ አእምሮህ ተመለስ መቃወም ያለብህንና የለለብህን ለይ ።እንደው በጣም ሰምቸሀለሁ ጥሩ አወያይ ነህ እንጅ የዳዊትን ያክል የቃሉ እውቀት ያለህ አይመስለኝም ።ብኖርህ ኖሮ አፍህን ስትከፍት ይታወቃልና። ይልቅ ግዜ ውሰድ መተቼት ብቻ ሳይሆን በተሰጠህ ፀጋ ለማስተማር ትጋ እንጅ ስልክ የያዘ ሁላ ጎበዝ ለመባል -------- ህፃንነት ይቅር----------
@EkramKedir-th2ix
@EkramKedir-th2ix 3 ай бұрын
ወንድም ዳዊት ፋሲል እግዚአብሔር ጸጋውን መገለጡን ያበዛለት እያበዛለትም የሚቀጥል ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@genet1009
@genet1009 11 ай бұрын
ዴቭን መተቸት አይከብድም ? ከቃሉ ሲወጣ አልገጠመኝም በጉጉት የምሰማው መምህር ነው ዳርቻው ይስፍ❤ ሁሉም በራሱ ጉዳይ ያተኩር
@AbrehamArega-qn1sx
@AbrehamArega-qn1sx 14 күн бұрын
Dev betam yemwedw ye geta sew nw edme Ena Tena yistew❤
@akelilehakin9509
@akelilehakin9509 11 ай бұрын
እኔ ግን ወንጌልን በግልፅ እና በሚገባ መልኩ የሚያስተምር ሰው ነው።ቀላል እሰማዋለሁ የሚለው ቃል ተመቸኝ
@BenjiBek
@BenjiBek 2 ай бұрын
ይሄ ትርጉሙ የማይታወቅ ተመሳሳይ ቋንቋ ራሃ ዱና ማስጋና ሪዳ ዲዲዲዲ እያሉ የሚጮሁት ይሄን ስብከት መስማት አይፈልጉም 😂
@natnaelmekonnen394
@natnaelmekonnen394 11 ай бұрын
አትልፋ ! ዴቭ ይለያል ስልህ ። እያንዳንድህን ቁጭ አድርጎ በጥብጦ ያጠጣሀል።
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 6 ай бұрын
ለማንኛውም ዳውት ፋሲል በጣም ልዩ አስተማሪ ነው
@user-yf8dg6vj8c
@user-yf8dg6vj8c 11 ай бұрын
ዳዊት ፋሲልን የመናገርም ሆነ የመተቸት አቅም የላችሁም ብትችሉ ሁላችሁም ቁጭ ብላችሁ የጌታን ቃልን ተማሩ እናንተ እራሳችሁን ነው የምትሰብኩት ስለዚ ቃሉን ተማሩ ጌታ ይርዳቹ
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 8 ай бұрын
ወንድም ዳዊት ፋሲል ማለት በዚህ ዘመን በዘመኑ ልክና ትክክል ተገልጦ አሁን ያሉትን ወንጌላውያንም ሆነ ሚኒስቲሪዎችን በፅድውና በእውነት እየኮነነ ማንነታቸውና የቆሙበትን በትክክል እያሳየ ነው። እኔ ግን ደል ለነሳ ይላልና ድል እንዲነሳ እፀልይለታለው። እስካሁን ትክክል ነው።
@KidistMekibib
@KidistMekibib Сағат бұрын
ኤርሚ ንሰሀ ገባ አተ የሱን ያክል እሮቦን ያክል እዉቀት የለክም ዳዊት ፋሲል ምርጥ አሰተማሪ ነው
@zewdieasale8906
@zewdieasale8906 4 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል በቃል መረዳት ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ያልታደሉትን የማስተማር/የማስረዳት ጸጋ እግዝያብሔር አትረፍርፎ የሰጠዉ የዘመናችን ልዩ የወንጌል መምህር ነዉ።እሱን ለመቃወም የመናገር ችሎታ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት የመረዳት ችሎታን/ፀጋን መላበስ ይጠይቃል።
@abrhamgebre7485
@abrhamgebre7485 10 ай бұрын
እረ ወንድም እንደዳዊት ቃሉ የተገለጸላቸው እስተማሪዎች በጣም ጥቂት ናቸው በሀገራችን ። በደንብ ብትሰማው ትወደዋለህ እመነኝ ። ስሜታዊ አትሁን ።
@MasiTube-ed8ml
@MasiTube-ed8ml 3 ай бұрын
ምርጥ ስው ዳዊት ፋሲል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰
@fikrteaddisu9979
@fikrteaddisu9979 4 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ዳዊት ፋሲል የሴቲቱ ዘር የሚለው ትምህርት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እንደሱ ያሉ ይብዙልን
@bkk28200
@bkk28200 6 ай бұрын
🤝🏼አንድ ነገር ላይ ልዩነት ተፈጠረ ማለት..👍🏽 ዳዊት እንደውም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አገልጋዮች ልተማመንበት የምችለው ብቸኛው ነው
@user-eb5zf1kg1c
@user-eb5zf1kg1c 11 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም
@ananias-
@ananias- 6 ай бұрын
God bless Dawit Fassil more and more !!! The Truth has haters always but no darkness will hold light 💡
@richa1186
@richa1186 Жыл бұрын
አቤት የፋሲል ዳዊትን ትምህርቱን እንዴት እንደምወደው ይልቅ እነኤርሚያስን መስማት ያቃተኝ ንቀታችሁ ትችታችሁ ውግዘታችሁ ብዛት የምታደርጉትን አልወደውም
@gorgealex4424
@gorgealex4424 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ቃሉን እንደ እርሱ የሚያስተምር የለም
@setotatube5138
@setotatube5138 11 ай бұрын
ትምህርቱን በደንብ አዳምጥ
@skipermaletta5137
@skipermaletta5137 4 ай бұрын
የቃሉን እውነት እደቃሉ በአግባቡ በህብረት ከማየት ከመማር ይልቅ ልማዳችን በልጦብን በልማድ ያሳደጉንን አገልጋዮች ከመቃወም ይልቅ ዳዊት ፋሲልን ወርቅ የሆነ የነጠረን አገልጋይ መቃወም አግባብ መስሎ አይታየኝም ቃሉ ስለሚደግፈው
@papi7356
@papi7356 Жыл бұрын
ዳዊት ምናልባት ከጥቂቶቹ ከተረፈቱ ሰባክያን መሀከል ነዉ። ትምህርቱ የነጠረ ነዉ። የማያመቻምች የወንጌል አርበኛ ነዉ።
@aregadengiya3802
@aregadengiya3802 Жыл бұрын
በጣም ወረድክ ::ቃሉን አጥና:: ተረት ተርት ማዉራት አቁም:: የቃሉን እዉነትን መርምር::
@saraasgedom-e7q
@saraasgedom-e7q 13 күн бұрын
ፓስተር ዳዊት ፋሲል ማለት በጣም በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው
@martamarta5206
@martamarta5206 Жыл бұрын
Amen davye
@ashenafitadesse1536
@ashenafitadesse1536 4 ай бұрын
ኤርሚዬ ተባረክልኝ
@simretmg9263
@simretmg9263 Жыл бұрын
መቼም አንተላይ ያለ ትምክህት እንደው ምን ይሻልሐል እራስህን የት ላይ ነው የቆለልከው ኤርሜያስ የምትባል እንኳን ልሰማህ የሰማሁባቸው ቀናቶች እንኳን ይቆጩኛል አንተነህ ደሞ ከአንተ ቤት የምታስወጣን ይህን ትምክትህን ሰምቶ የሜከትልህ ካለም እደነቃለሁ 😊
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol, me too!
@user-xg6pe3bw2u
@user-xg6pe3bw2u 5 ай бұрын
መጀመሪያ አማኝ መሆን አለብህ ወንጌልን የሚያስተምር የማትweዱት ለምን እንደ ሆነ ነዉ የማይገባኝ ክርክራችሁ ወንድም ዳዊትን ከመጥላት የመነጨ ነዉ እንጅ ወንጌል ምን ይላል የምለዉ አታወሩም ስለዝ ማስተዋሉን ይሰጠን
@menen16
@menen16 11 ай бұрын
አንተ እራስክ ምን አይነት ሰው ነህ እውነት እውነት አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ለአንደበትህ ጠባቂ አበጅለት
@liyaaddishayle5594
@liyaaddishayle5594 3 ай бұрын
ዴቭ የምወደው አስተማሪ
@alishaamra7756
@alishaamra7756 5 ай бұрын
ዴቭማ የኢትዮጵያ ወንጌል አስተማሪዎች ቁንጮ ነው ! ቀላል እሰማዋለሁ እንዴ!!! እነ ኤርሚያስ ጋር ገብቼ አንድ ሰአት ሙሉ የሌሎችን ነቀፋና ስድብ ከምሰማ እሱ ጋር ገብቼ ሃያ ደቂቃም ቢሆን ለሕይወት የሚሆን ቃል ብማር ይሻለኛል !!
@aregahegn-
@aregahegn- 2 ай бұрын
ኤሬ ተመቸኝ ።ዴቭ እኮ እግዝአብሔር ከምጠቀምባቸው አገልጋዮች አንዱ ነው ከመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ የማይወጣ አገልጋይ ነው። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛለት።
@timketujebo1977
@timketujebo1977 Жыл бұрын
ወ/ዊ ኤርምያስ ስገባው ዳዊት ፋሲልን ይቅርታ ይጠይቃል ይህ ደግሞ አይቀርም መንፈስ ቅዱስ ይረዳዋል ጊዜ ከሰጠ ብዬ አስባለሁ
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Wow! That's all our hope too, dear?
@ThomasBiru-lo2eu
@ThomasBiru-lo2eu 11 ай бұрын
I also love Dawit
ነብይ ማራናታ ለዳዊት ፋሲል 24 April 2024
1:19:08
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 112 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 37 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН
ስለ ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን የሚባለው እውነት ነውን? Ethiopian Gospel singer Dagi
17:56
Christian Lijoch ክርስትያን ልጆች
Рет қаралды 41 М.
ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቅኝ የመድረክ ድርጊት | funny pastor dawit molalgn perching
14:34
ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
30:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 47 М.
መልከጼዴቅ በዳዊት ፋሲል/Melchizedek Dawit Fassil
11:27
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 43 М.