እስክንድርን ያስደነገጠችው ታላቋ ሕንደኬና ጥበቧ

  Рет қаралды 38,496

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

የኢትዮጵያ ሴት ሕንደኬዎች የነበራቸው ኃያልነትና ጥበብ

Пікірлер: 217
@asratmamo
@asratmamo 2 жыл бұрын
ለአንተ አውቀቱን የሠጠ የአባቶቻችን አምለክ ከብር ምስጋና ይግባው::
@user-bo3kv3wc6b
@user-bo3kv3wc6b 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 😍 ለምን የኢትዮጵያ ከተሞች እና ጒዳናወች በኢትዮጵያውያን ጀግኖች እና ነገስታት አይጠሩም🤔? ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚 💛 ❤️ 💪🏿🤘🏿
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚያስጠና በመሆኑ እጅግ ልንኮራበት ይገባል እፍሜና ጤንነት ይስጥልን
@alemeshetgebremariam4935
@alemeshetgebremariam4935 2 жыл бұрын
እንዴት በጣም ደስ ይላል ታሪክን ማወቅ ኢትዮጵያ ሀገራችን ረቂቅ እኮ ናት ።እግዚአብሔር ይስጥልን በጸጋ ላይ ጸጋውን ያድልልን መምህራችን እና ወንድማችን ሮዳስዬ።ልዑል እግዚአብሔር እንደ ቀድሞው ዘመን ሀገራችንን በከፍታ የሚጠብቁ እንደ ንግሥት ቅንደቄ ያሉትን መልካሙን ሰው ያስነሳላት።
@dead8251
@dead8251 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ውቀትን ጨምሮ ይግለጥልህ እናመሰግናለን።
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ስለ ኢትዮጵያዊነት ማንነት ኘሮግራሙ እጅግ ደስ የሚል አቀራረብ ነበር በእውነት ቀደም የነበሩ እናቶቻችን መመስገን ይገባቸዋል አሁን ላለችው ኢትዮጵያ መሠረት ናቸው። በእውነት ቃል ሕይወት ይስማልኝ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ጥበብን ይጨምርልህ አእምሮህ ይባርክህ መምህር እመብርሃን ጥለ ከለላ ትሁንህ። ቅዱስ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስበን ይጎብኘን ይታረቀን። ሰላም በፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ይህንን እወቅት ለሰጠህ እኛንም እንድትአሳውቀን ላደረገ አምላካችም ክብር ይገባዋል መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ጤናህን ይስጥህ እውቀትህንም ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ እኛም የምንከታተለውን ልቦናና አእምሮ ይስጠን !!!!!!!!!♥ መልካም ምሽት ይሁንል♥
@kidistandye7421
@kidistandye7421 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር።💚💛❤
@christianeshale6621
@christianeshale6621 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግንዎታለሁ ትልቅ የእውቀት ስጦታዎ:: ለኢትዮጵያውያን ሴቶች ከፍተኛነት ምንም ጥርጥር የለኝም ነገርግን በሴቶች ላይ ያለው ተጽእኖ መዋጋት ይጠበቅብናል ✍️
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።
@user-rz4qu6ri5o
@user-rz4qu6ri5o 2 жыл бұрын
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ እድሜ ይስጥህ መምህራችን 🙏🙏🙏
@alemayehuayalew3757
@alemayehuayalew3757 2 жыл бұрын
ዶ/ር አንተን መሰሎችህን ይብዛልን
@DR-io9qq
@DR-io9qq 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶር ሮደስ የምንኮራብህ መምህር ነክ ተባረክልን።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
እንቁ ወንድማችን አንኳን ደህና መጣህ ተዋህዶ መሆኔ የኳራኛል ለአንተ አውቀቱን የሠጠ የአባቶቻችን አምለክ ከብር ምስጋና ይግባው ለአኛም የምናዳምጥበት ልቦና ይስጠን
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር! ምክሩንም አደራውንም ተቀብለናል! እግዚአብሔር የፈቀደልን ይህች ጥላ እድሜያችን ሳታልፍ እንበረታለን:: ውድ እህቶቼ! ሁላችንም በተሠማራንበት በጎ የህይወት መንገድ ንግሥቶች ነን! ልባምነትን ገንዘብ እናድርግ!
@zeewegd905
@zeewegd905 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጣይ ድንቅ የሰሩ ሴቶችንም እንደምታቀርብልን ተስፋ አለኝ ። ሀገራችንን አክብረው አስከብረው ኖሩ እኛ ደሞ ስጋዋን በልተን በአጥንት አስቀረናት አፍ ቢኖራት ምን ትለን ነበር ኢትይጵያ
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 2 жыл бұрын
እንደ ቤተክርስቲያን አባትነትክ መምህሬ እንደ ስጋ ልጄ ብል የማላፍርብክ የኢትዮጵያ ምርጥ ተመራማሪ የሆንከው እንቁ ሰላም ላንተ ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ካንተ ብዙ መማር ይቻላል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ዋውውውውው መታደል በእውነት አንተ ድቅ ሰው ነክ እውቀትህን የምታካፍል ጀግና ወድም ነክ እግዛብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልክ
@ufeelme4897
@ufeelme4897 2 жыл бұрын
እንዴት ይገርማል "ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ለካ አባባል አይደልም " መምህር በርታልን በዚህ ሰዓት ይሄ ትምህርት ነው ሚያስፈልገን አንድነታችንን ለማጠናከር..
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም🙏🏼 ሁሉም የብዕር ሽፍታ ነው ልል ይዳዳኝና አንተን እንዲሁም አንዳንዶችን ስመለከት ኧረ ተመስገን እማማ ኢትዮጵያዬ ተሳዳቢ ብቻ አይደለም ያጠራቀመች እላለሁ ተመስገን አንብበው ለኛ ለሚተርፉን ወገኖች🙏🏼🙏🏼❤
@MarEmanuel
@MarEmanuel 2 жыл бұрын
we are what we are the undeafted Ethiopian ppl የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚያስጠና በመሆኑ እጅግ ልንኮራበት ይገባል እፍሜና ጤንነት ይስጥልን
@amanieltomas1229
@amanieltomas1229 2 жыл бұрын
መ ር እሄን ታሪክ ቤተክርስቲያን ውስጥ በአውደምሕረት ላይ ቢሰጥ በጣም ጥሩ ነበር እንዲህ አይነቱ ታሪክ ምእመኑ መማር አለበት።
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልን መምህር በጣም ድንቅ የሆነ አቀራረብ ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞዋ ክብር ይመልስልን!!!
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ኢትዮጵያን በአንድና በቀና ያኑርልን።
@mimireta8531
@mimireta8531 2 жыл бұрын
የኛ መምህር ስለ ኢትዮጵያ ስለነገርከን እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር። እግዚአብሔር እኮ ታሪክ ሠሪ ተመራማሪ ነገሥታትን የሰጠን ባለ ታሪክ ሕዝብ ነን ወደ ቀደመ ከፊታችን ለመመለስ ንጹህ ኅሊናን ይስጠን።
@semumerkebu404
@semumerkebu404 2 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ! ! !
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስየሚል ታሪክ ነው ተባረክ እናመሰግናለን
@webitatnafu4958
@webitatnafu4958 2 жыл бұрын
መምህር ሆይ አንዳንዴ የ ታላላቅ ነገስታት ታሪኮችን ብትነግረን ባይ ነኝ ፤ የ ኋላው ከሌለ የፊተኛው አይኖርም
@martaabay8278
@martaabay8278 2 жыл бұрын
የጥቁር ሴቶች ኩራት በጣም መሳጭ ታሪክ ነው እናመሰግናለን መምህር💚💛❤
@eteneshaugereau3246
@eteneshaugereau3246 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር።
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ተማርኩ፡፡ አስገራሚ ታሪክ ነው። አመሰግናለሁ
@mimiayele8337
@mimiayele8337 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር በጥበብ ያረስርስህ
@gunatube12
@gunatube12 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ታሪክን ማወቅ እናመሰግናለን መምህር
@mekdesgidyelew4370
@mekdesgidyelew4370 Жыл бұрын
ኑርልን ወንድሜ ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤንነት ይስጥልን💚💛❤
@martaweldegabriel4314
@martaweldegabriel4314 2 жыл бұрын
መምህር በጣም እግዚአብሔር ያክብርልን። እጅግ በጣም ደስ የሚል የታሪክ ትምህርት ነበር። ሁሌም በጉግት ከምጠብቀው አንዱ የሆነው እንዲህ ያለ የትምህርት ፕሮግራሞትን ነው። ሁሌም አዲስ ታሪክን እንዲሁም እውቀትን እያስጨበጡን ነው። የሚያሳዝነው ግን በሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲህ አይነቶችን የታሪክ እና ጂዮግራፊ ትምህርት በየትምህርትቤቱ አለመኖሩ ነው። በውጭ ሀገራት ልጆች ከህጻንነታቸው ጀምሮ በተውኔት እንዲሁም በታሪክ እና የጂኦግራፊ ትምህርት በስነስርአት ተቀርጾ ይማሩታል ይፈተኑታልም። የትምህርት ሚኒስትር በአጽንዖት ሊመለከቱት እንዲሁም በተግባር ላይ ሊያውሉት የሚገባ ጉዳይ ነው። አእምሮ ያለውን ንቃተ ህሊና ያለውን የኢትዮጵያዊ ትውልድ መፈጠር ያለበት ይመስልኛል። ለሚቀጥለው የኢትዮጵያ ተሪክ ትምህርቶትን እይጠበኩ ነው አመሰግናለው።
@deresetefera2401
@deresetefera2401 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ነዉ መምህር ረጅም እድሜ ይስጥህ በእዉነት በጣም አመሰግናለሁ 👏👏👏🙏🙏🙏 🤔🤔🤔
@fitunreditgiorgis4184
@fitunreditgiorgis4184 2 жыл бұрын
ተባረክ ውድ መምህራችን
@antenehnigussie3197
@antenehnigussie3197 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም አስተማሪ ታሪክ ነው ዶክተር ሮዳስ የትውልድን ስነልቦና ክብር ና ሞራል የሚገነባ ነው። እግዛብሄር ያበርታክ የአንተን ተተኪ ለማፍራት ስራበት ለሀገር እንደምሰሶ ነውና።
@senaitetesfaye8019
@senaitetesfaye8019 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በእውነት ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@gihontana9546
@gihontana9546 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ የተሰጣት ፀጋ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው ስለ እማማ ኢትዮጵያ ሳስብ ሁሉም ነገር ከዓዕምሮየ በላይ ይሆንብኛል። ኢትዮጵያን ብዙ ስም እንዳላት ይነገራል ለምሳሌ አቢሲንያ ይህ ግን ከምን አንፃር ነው?
@surafelatalel3806
@surafelatalel3806 2 жыл бұрын
መምህር ወደፊት ላሰብኩት የኢትዮጵያ ጥንታዊ፣መካከለኛው እና ዘመናዊውን ታሪክ በፊልም መልኩ ለመስራት ላሰብኩት ሀሳብ ጥሩ ግበአት ነው የሰጠኸኝ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@mullerasfaw7598
@mullerasfaw7598 2 жыл бұрын
የፊልም ባለሞያ ነህ?
@asdgghjk6748
@asdgghjk6748 2 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልህ እግዛብሔር መምህር
@fikremariamobsa
@fikremariamobsa 2 жыл бұрын
U are so kind u change my life and way of thinking respect you
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i 2 жыл бұрын
ሠላም መምህር እናመሰግናለን ከዚህ ላይ ግን ሕንደኬ እኛ ነገ ስሟን እናገናለን ወጣቶች ታሪካችንን ማወቅ አለብን
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል።
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርምና ልናውቀው የሚገባ ታሪክ ነው እናመስግናለን ለመመርመር እንሞክራለን
@helenmulugeta95
@helenmulugeta95 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ መስማት በጣም ደስ ይላል ::
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ I am So existed
@yeneneshayele6987
@yeneneshayele6987 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህራች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤ መፅሐፉኑ በፎቶ ብታስቀምጥል ጥሩ ነው ።
@selinalakew7049
@selinalakew7049 2 жыл бұрын
,ነጮች ሴት ልጆቻቸውን አሁን ድረስ candace ብለው ይሰየማሉ,ግን ደም ታሪኩን የሚያውቁ አይመስለኝም,እንኳን እነሱ እኔ ገና አሁን ነው ያወቅኩት,እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ
@SalamSalam-gw1qb
@SalamSalam-gw1qb 2 жыл бұрын
መምህር እና መሰግናለን
@muluambaw2391
@muluambaw2391 2 жыл бұрын
ወንድማለም፡ሰላምህ፡ይብዛ፡ጀግናችን፡፡
@DfFyy-sl3md
@DfFyy-sl3md 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በጣም ደሰ ይላል ማሰተዋሉ ያድለን
@rahilarahila5350
@rahilarahila5350 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር እመለከታለሁ ለልጆቼም እነግርለሁ ብርቱ ነኝ የበለጠ እበረታለሁ
@jerryeyu8596
@jerryeyu8596 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የነገርከን እናመሰግናለን....
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀይላችንን አድስ🙏
@sweetfetan7979
@sweetfetan7979 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@kidistandye7421
@kidistandye7421 2 жыл бұрын
መምህር ከጀርባህ ያለው ምስል ያምራል።👍👍👍
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
መዳንያለም የሰጠክን ጥበብ ያብዛልክ መምህር
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በቸርነቱ አሁንም ለሀገራችን ጀግኖችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾
@bezuayhugetahune6200
@bezuayhugetahune6200 11 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔርእድሜና ቴና ይስትልን
@frezerify
@frezerify 2 жыл бұрын
Amazing story as usual. Thank you Dr. RODAS
@brukbruk6003
@brukbruk6003 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መ/ር
@tamerutame5081
@tamerutame5081 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን
@untitled2834
@untitled2834 2 жыл бұрын
Walcome back thanks so much God bless you and all family
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህሬ💯✅
@senaitfenta8116
@senaitfenta8116 Жыл бұрын
እውቀት የማይጠገብ የሚጣፍጥ የአዕምሮ ምግብ ነው ይህን ድንቅ ታሪክ ስላካፈሉን ክብረት ይስጥልን!
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
👍SHE WAS VERY COURAGEOUS 👍🙏🙏 MORE BLESSINGS TO ALL ETHIOPIAN WOMEN'S 🙏
@shenicedavis1350
@shenicedavis1350 2 жыл бұрын
Indeed! Women were empowered then....🙏
@abebegebrewold9392
@abebegebrewold9392 2 жыл бұрын
ካሶፒያ,አንድሮሜዳ,ሳባ,እነ ኢተያ እያልን እስከ ቅርብ የነበሩት እነ ጣይቱ ድረስ ያሉት ሴት የኢትዮጵያ ንግስቶቻችን ታላቅ እና ብልህ ናቸው ጀግንነታቸውም እንዳይረሳ።ለቀጣይ ትውልድ ግን የኛ የታሪክ ት/ም ላይ ማካተት እና ማስተማር ማሳወቅ ግድ ይለናል።ሮዲ እናመሰግናለን ኑርልን ተባረክልን
@natnaeldebebe1541
@natnaeldebebe1541 2 жыл бұрын
betam des yilal memhir kalehiwotin yasemalin
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እናመሰግናለን🙏 ግዜ ካለ መምህር ትንሽ ነገር ቡትለን ስለ Tanga underwater volcano ??????
@bezuayhugetahune6200
@bezuayhugetahune6200 11 ай бұрын
በታም የሚገርም ታሪክ ነው ልብን ይሞላል ዋው ያንን ጊዜ ያምጣልን
@whatwillbewillbe1099
@whatwillbewillbe1099 2 жыл бұрын
please write the books on the description box. በተለይ ስለ ንግስት ምንትዋብ ብዙ ማወቅ አለብን። በኢትዪጵያ ታሪክ በጣም ትልቅ አሻራ ጥላለች
@mekonnenmengistu7332
@mekonnenmengistu7332 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሴባህ to have you for Ethiopia!
@abebew364
@abebew364 2 жыл бұрын
Thank you ❤️❤️❤️
@sarabezouna252
@sarabezouna252 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጠልን እናመሰግናለን💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-uu5io8pq5u
@user-uu5io8pq5u 4 ай бұрын
እንደዚሕ አይነት ታሪክ እወዳለሑ የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ይሑን
@user-vp5em2mu9e
@user-vp5em2mu9e 8 ай бұрын
ተባረክ መምህራችን
@birhanushiferaw4662
@birhanushiferaw4662 2 жыл бұрын
The most precious Megabe Hadis doctor Rodas!!!
@tsehaymoges2799
@tsehaymoges2799 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እሽ እንሆናለን
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 2 ай бұрын
Thanks Dr.
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ!የኛ መምህር።
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ptZpZ8mAxLqUc30.html
@ethiopia1903
@ethiopia1903 2 жыл бұрын
ካነበብኳቸው ንግስት ካሶፕያና እና ልጇ ሁሌም በልቤ አሉ..
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እዴትኖት በጣም እናመሰግናለን መምህር ጸጋውን በረከቶን ያድልልን ልዕል እግዚአብሔር በጣም እናመሰግናለን
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 жыл бұрын
መምህር ግን ተቋርጧል ሳጨርስ
@selamdesta8514
@selamdesta8514 2 жыл бұрын
God bless you D.r
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 2 жыл бұрын
I was waiting the truth history .Thanks.
@bettymektew7000
@bettymektew7000 2 жыл бұрын
thank you memhir
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 2 жыл бұрын
መምህር፡ ሮዳስ🙏🙏🙏🙏🙏.....
@dawitdebebe2708
@dawitdebebe2708 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እናመሰግናለን
@MH25
@MH25 2 жыл бұрын
Thank you for amazing history that I never have heard of. My mind is blowing away the whole time you are talking ! Can you please share the link where we can find the book? I share my he video with all my friends.
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 2 жыл бұрын
awosome video! 'Kandake' is a title for many mother queens not a name of ONE qeen. some of the famous kandakes are Amani shaketo, Amani renas, and Amani tore👌🤜 you can see there are images of these queens inscribed in stone by our anscestors currently in Sudan. it would be nice to learn more about qeen eleni of hadiya? i head she was very influencial in medival ethipia
@sifenikasaye1259
@sifenikasaye1259 2 жыл бұрын
Dr endet enamesgeneh lemetakaflen ewket 🙏🏾
@matisaeb2141
@matisaeb2141 2 жыл бұрын
Enamesegnalen Memhir............beedmie,,,bewuket ,,,,,,,betiena,,,,,,yabertah
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
አንድ የውጭ ሰው፡ ኢትዮጵያውያንን በስራ ምክንያት ስመላለስ አየሗችሁ፡ በየቦታው የላቀ ዐዕምሮና ያስደመሙኝ ሰዎች አገኛለሁ ፡ ግራ የገባኝ ግን ሐገራችሁ ለምን አላደገችም ሲል ጠይቆኛል፡ የአንተን ዕውቀት ሳይ ይኸ ሰው ትዝ ይለኛል፡ ጥያቄውም ይመላለስብኛል፡ ፈጣሪ ፈቃዱ ሆኖ ሐገሬ በልጆቿ ዕውቀት የምትጠቀምበት ጊዜ እንዲሆን፡እጸልያለሁ፡፡
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ዉዴ መምህራች ዶክተር አዲስ ሮዳስ በ መጀመሪያ በጣም ነው ማደንቀዎት ማክብሮት ሲወሩ ስሰማዋ ት ከ አፈወት ማር ጠብ ነው ሚል ሚ መስልኝ በ ተለይን ሰለ እመቤታች ሲሰብኩ በ ልዩ ተመስጦ ነው ምስማዋት .አግዚአብሔር አምላክ ጎዶሎየን ሞልቶ ልጅ ቢሰጠኝ አንዳ እርሶ የተባረከ. በሁሉም ነገር አዋቂ ሙህር ልጅ እንድሰጠኝ ፅሎቴ ነው. የኔ ቅድም አያት የሴት ሀርበኝ ምናየሁ መንገሻ ትባላለች. ባሌ አግብታ ቀጥ ብህ ሂድ እንቢ አደፋሃለሁ ነው ምንትል. በጅጃም ካኩራ ና ስልቤት አቦ ቤተክርስትያ . አንዲሁም መሰረተ ልማቶች ያቀናች ነበርች እኔ ስዎለድ የክብር ልሻኑ ሽልማት ሰታኝ ነው የሞተች ሰሜ እርሱ አንዳትቀዩሩት በላ ምርጥ ዘር ብላኝ ነው ያርፈች ው እኔ ግን ቀይሬ ሊሊ ተባለኩ በሕፃነቴ ነው የሞተች ግን ታርኩ ስሰማ በጣም ደስ ይለኝል. ግን እንደ እሱ ጀግና አለመሆኔ በጣም አፍራለሁ በራሴ ግን ተስፋ አለቆረጥም በ አግዚአብሔር አንድ ቀን ሰው ሁኘ አለም አስደምም ይሆናል እማ አምላክ ትርዳኝለች.
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d 2 жыл бұрын
ህንደኬ እኮ" Alexander The Great " የተባለውን ያንበረከከች ናት። አሜሪካውያን ፈጠራ የተቀላቀለበት ታሪካቸውን ሁሉም አምነው ተቀብለው አንድ ዓይነት ታሪክ ሲያወሩ አላፈሩም፤ እኛ ግን እውነተኛ የሆነ ድንቅ ታሪክ እያለን እንኳን ለሌላው መናገር ራሳችን አናውቀውም። አሁን ንግሥተ ሳባ ወደ ኢየሩሳሌም በምትሄድበት ወቅት ofc በዛ ጊዜ plane አልነበረም፣ ሰላማዊት ከመሆኗ የተነሳ እጅ መንሻ ለነገሥታቱ ይዛ ነበር የምትሄደው ብቻ ፈጣሪ እንደነዚ ያሉ ብልህ መሪዎችን አያሳጣን። መምህር እንዲህ ያሉ ታሪኮችንም ለእኛ ስለሚያቀርቡ እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት።
@user-vo9ud5nv4k
@user-vo9ud5nv4k 2 жыл бұрын
በእወነት መምህራችን ጨምሮ ጨማምሮ ጥበብን ያድለልኝ በእዲሜ በጥና ይጥብቅልን አሜን እምወዳቹ ስበስክራይብ አድረጉልኝ እምወዳቹ
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
奧特羅羅 Ultraman
Рет қаралды 4,7 МЛН
የሙሴ በትር የት? የሚያበራውና የሚሠውረው ዕጽ
23:39
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 51 М.
የፊደል [ሀ] እና የእሑድ ኮድ ሲፈታ [ፀሐይ]
28:36
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 27 М.
ቅዱስ ሚካኤል መዳፍ ላይ የተቀረጸው ስንጠራው ኃይል የሚያደርገው ስም
55:55
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 158 М.
በራሪው መንኮራኩር በኢትዮጵያ፤ በራሪው የሰሎሞን ምንጣፍ ምስጢር
59:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 91 М.
Ускоряем ваш TV🚀
0:44
ARTEM_CHIBA
Рет қаралды 778 М.
Google Pixel 9/Pro/Fold Impressions: They've Finally Done It?
13:25
Marques Brownlee
Рет қаралды 4,8 МЛН
Nokia 3310 top
0:20
YT 𝒯𝒾𝓂𝓉𝒾𝓀
Рет қаралды 4,9 МЛН
Yanlışlıkla Telefonumu Parçaladım!😱
0:18
Safak Novruz
Рет қаралды 7 МЛН
when foldable cellphones follow the trend#shorts
0:11
amazing populer
Рет қаралды 9 МЛН