🔴ስንዱ (እህተ ማርያም) ሌላኛዋ የቤተ ክርስቲያን ሕማም ሆናለች❗️ የጃማይካ ኦርቶዶኮስ ስራዓታቸው ምንድን ነው❓

  Рет қаралды 3,025

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Ай бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 53
@TigistGulilat-fm9vu
@TigistGulilat-fm9vu Ай бұрын
የቅናት መንፈስ ከባድ ነው ንግስተ ንግስታትእህተ ማርያም ዘኢትዮጵያ ሽ አመት ይንገሱልን❤
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Ehte esti liteykshe manew yanegsat orthdox nesh ehte kelibe new mityksh
@TamratTame-tv8ik
@TamratTame-tv8ik Ай бұрын
ስማቸውን በማጥፋት ከእግዚአብሔር መለየት አትችሉም ... እግዚአብሔር አምላክ ልብንና ኩላሊት ይመረምራል ... ለሀገር ለወገን የቆሙ ቀና እናት ናቸዉ ...
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
ወንድሜ ፐሮግራምህን በቅርብ ግዜ ነው መከታተል የጀመርኩ ለለቤተክርስቲያን ያለህ ቀናሂነት ደስ ይለኛል በርታ እኔ በግሌ ስለመናፍስት ሴራ ንቁበት ብለው እያስተማሩ ያሉ መምህራን እምነቴን እንዳውቅ ረድተውኛል ሁላችሁም በርቱልን አትነቃቀፉ እኛ የሚጠቅመንን እናውቃለን❤❤
@kalkidanmamo9456
@kalkidanmamo9456 Ай бұрын
በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት መልካም የሰራና እውነት ያለው ሰው ሁሌ እንደተጠላና እንደተሰደበ ነው ለነገሩ ወላዲተ አምላክ ብላለች በልጇ በንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም በኩል እንደዚህ ዘመን ትውልድ እግዚአብሔርን ያሳዘነ ትውልድ የለም። እውነት ነው ለነገሩ ሀዋርያትና ነብያት የእግዚአብሔር የሆኑ ሁሉ አለም መች ተቀበለቻቸው እንደተገፉ አልነበር? አሁንስ ምን ይደንቃል ክርስቶስ እንኳን በምክራብ ሆኖ ሲያስተምር ከቤተመቅደስ እየገፈተሩ አውጥተው ገደል ሊከቱት ነበር ግን ጊዜው አልደረሰምና መለኮታዊ ሀይሉ ገሰፃቸውና ትተውት ሔዱ አሁንም አፋችሁ እንዳመጣላችሁ በሀጥያትና በክፋት የተሞላ አይምሮና ልባችሁ እንዳዘዛችሁ ተናገሩ እግዚአብሔር የሚመልስበት ቀን ግን አለ ወይ ነገ ታለቅሳለህ ወይ በሲኦል ትማገድበታለህ ግን አታፍሩም ያፈጠጠ ውሸት ስታወሩ የምትሰሙና የምትቀበሉስ ትንሽ አታፍሩም? እውነቱን ባናውቅ ይገርመን ነበር የወላዲተ አምላክ የቁርጥ ቀን ልጅ አክብሬህ አስከብሬህ ልሙት ብለው የተነሱትን እናት ማናችሁም አትጥሏቸውም ይኼን እነግራችኋለሁ አሁን ደግሞ የሐዋርያት ፆም ላይ ስለሆንን የአባታችን ቃል እንደሚለን የጠሏችሁን ውደዱ ነውና እፀልይላችኋለሁ ልቦና ስጣቸው እያልኩ ንጉሱ ከተቀበለ ባታውቁት ነው እንጂ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ን ስትሰድቡ በዛውም የላካቸው እግዚአብሔርን የላከቻቸው ወላዲተ አምላክን እንዳላችሁ እወቁ ለነገሩ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ማንነታችሁን ስለሳታችሁና ስለረሳችሁ የእግዚአብሔርን መንገድ ረስታችኋል እግዚአብሔር በወደደው ሁሉ ይመጣል መርምሮ መቀበል የኛ ፋንታ ነው አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ን መቀበል ግዴታህ ነው ወደድክም ጠላህም
@michaelestifanoshabte
@michaelestifanoshabte Ай бұрын
በጣም ቅናተኞች ናችሁ ሰው ሲለምን ነው ደስ የሚላችሁ የቃኤል ልጆች ጥሩ ነገር ሲሰራ ደስ የማይላችሁ ትውልድ ፡ ሃይማኖት እንዳላችሁ እናንተ ብቻ የምትጸድቁ የሚመስላቹ የደብተራና የጠንቃይ ልጆች፡ በጥላቻ የተካናቹ ፡
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Yesindu teketaye neh meslegne yefelgchewn malmlek felgchwen mesrat tichlalch neger gen betekristyanen shifan arga yesewne nebse megdatu new yegna cheger gebothale bye tesfa areglew
@user-zy3dq6dm8c
@user-zy3dq6dm8c Ай бұрын
ንግስተ ነገስትን እህተ ማሪያምን ተዋቸው ስራቸውን ይስሩበት መልካም ነገር ነው የሚያደርጉት አትቅኑ ደግፉዋቸው እንጂ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Ehte manew yanegsat orthodox nesh
@user-py1cc1uo2r
@user-py1cc1uo2r Ай бұрын
​@@misrakmisu2750መን ነው ያነገሳት ነው ያሉ??? የቀደሙ ማን ነው ያነገሳቸው??? እንግድያዉስ ንግስናቸው ከላይ ከሰማይ ነው,,,ክርስትያን ከሆኑ ደማ ተንበርክኮ ይጠይቁ ፈጣራችን
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
​@@misrakmisu2750 ሐያሉ እግዚአብሔር ነው ያነገሳ(ቸ)ው።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
​Tadiya yebftochuma emingusut bebetkirstyan new kalawkshe yihe new melsu yisewan manenet lemawek betam kelal new aymero alegne enadanchi manem aytalilgnem bebtekirstyan sem menfkenan new eyakhedch yalchew niseha gebtchu wede betekristan temlsu lenbsachu asebubet ​@@user-py1cc1uo2r
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
​​@@Eyob797mech new bakh 😅😅😅 bande hager west huluet mengst yelem Egziabher emiyanegsew bebtekristyan bekule enji bet west aydelem azenklachu mech raschun orthodox nen blachu atasebuem addis haymanot new lenbseh asebebet
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በቤቱ ያኑርልኝ ያክብርልኝ አሜን አሜን አሜን
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube Ай бұрын
በዓለ ሐምሳ እስኪያልቅ ይልመድብህ ወንድሜ በደስታ ነበር አብሬህ ስል የነበረው በግቢያህ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ❤
@yaredyilma9812
@yaredyilma9812 Ай бұрын
ምን ማለት እንደፈለክ ለራስህ ግልጽ የሆነልህ አይመስለኝም። የሰውን ስራ ማጠልሸት ካልሆነ በቀር ይህን መስራት የነበረባቸው የነ አቡነ ሳሙኤል ነው ስትል እሳቸው ሰርተው አሳዩህ ቢያንስ ማድነቅ ሲገባህ ያልሆነ መናገር ያስገምትሃል። አንዳንዴ ዝም ማለት አይነቅዝም።ወንድሜ በተቻለ መጠን ሰው ገላ ላልከው አትፍረድ ይፈረድብሃል ራስህን ጠይቀው???? ጳውሎስ ምን ይላል መሰለህ "ሰው ባየው በሰማው ማመስገንም መንቀፍም ይችላል " ይላል አንተ አላወራም ለመባል ካልሆነ ያላየኸውን አታውራ።
@Shishay1.
@Shishay1. Ай бұрын
በርታልን ወንድሜ እግዚኣብሔር ያበርታህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አሜን
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
@32:39 ሰው ወደ ው(ጪ) ሲሰደድ ሲ(ጨ)ፍሩ የሚያድሩት በዓሜሪካ ፊልም የተ(ሽ)ወዱ የዋሀን ና(ቸ)ው። ሆሊውድ የተባለው የዓሜሪካ የፊልም ዒንደስትሪ የዲያብሎስ ሀገር የሆነ(ች)ውን ዓሜሪካን መንግሥተ ሠማይ ዓስመስሎ ስለሚያሳያት በዓለም ህዝብ (ጭ)ንቅላት ላይ ክፍት(ኛ) ቅ(ዥ)ት ፈጥሯል።
@Brana359
@Brana359 Ай бұрын
ርትዕት በፍጹም በኦርቶዶክስ ሊተካ አይችልም! እኔ የምነግርህ ህዝብን ለማሳሳት በሀሰት በተነሳችሁ ቁጥር እግዚአብሔር ፍርዱን ያምጣ!!
@Godoliyas-27
@Godoliyas-27 Ай бұрын
"አመንዝራ እና ጠማማ ትውልድ ምልክትን ይሻል ::"እንዳለ ጌታ ስለዚህ እስካሁን ለአባቶች ያልተገለጠው ለዝህች ተኩላ መናፍቅ ተገለጠ?? ጀማነሽ ስንዱ... አይነታቸው የቀየሩ መናፍቃን ናቸው!
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Manew yanegsat lemhonu orthodox neh
@TAM-iq9kj
@TAM-iq9kj Ай бұрын
I hope and pray that ppl don't fall for her garbage talk!!! She is money hungry davel follower but no one is saying anything to stop her😢 Same
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Ай бұрын
የምንግዜም አድማጭክ ነክ ክበርልን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@user-ec8jl7qk9o
@user-ec8jl7qk9o Ай бұрын
ምን ያክል ድንቁርና እንዳለብ የሚያስረዳን ያንተን ኘሮራም አለማዳመጥ ነው በርታልኝ ወንድሜ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ኧ?
@azmeragere7947
@azmeragere7947 Ай бұрын
ቅናተኛ ነህ ሰርተህ መብላት ተላመድ የንግስተ ነገስታት እንዲገባህ ከፈለክ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
​@@azmeragere7947 manew yanegseat lemehonew orthodox neh yasaznale betekirstiyanen endekadek ewkwe
@Negash1011
@Negash1011 Ай бұрын
ለቤተ ክርስቲያን ተቋርቋሪ መስለህ የቤተ ክርስቲያን ተቃዋሚ መሆንህን ነው የገለጽክልን ምክንያቱም ንግሥተ ነገሥታት ምን መጥፎ ነገር ተናገሩ? አየ ውስጥ ሌላ ነው ማለት ነው ።
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ለራስህ ኣትዳን እምቢ ካልክ ሌላ ምስክን ኣታወዛግበው
@eyerusalemhaile9582
@eyerusalemhaile9582 Ай бұрын
በቀዳሚ ርትዕት ማለት ኦርቶዶክስ ማለት አይደለም ፡፡ ግን አንተ እንዳልከው ነው ብለህ ካመንክ ታዲያ ርትዕትን ለምን አልተቀበልካትም ለምን ንቀህ አቃለልካት? እንዳልከውም እኛ የርትዕት ተዋህዶ ውሉድ እንጂ ኦርቶዶክ አይደለንም አጸንኦት ለመስጠት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ምን ማለት ነው?
@user-nr7jz9gt5u
@user-nr7jz9gt5u Ай бұрын
የቃሉን ባለቤት ብትጠይቅ አይሻልም እውነቱን ለማወቅ። ለምን ርትዕትን ከዚቃ ከማይመጥናት ቃል ጋር አንድ ለማረግ የቆማችሁት።
@eyerusalemhaile9582
@eyerusalemhaile9582 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu ስሙን ያወጡትንና ቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ የለጠፋባትን ከሀዲዎች ጠይቃቸው እኛ ብንነግር መቼ ታምንና
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ኣዎ ኦርቶዶክስ ኣደለንም ኣንሆንም መቸም
@zegeyenasir6856
@zegeyenasir6856 Ай бұрын
አይ ሀሠት ሠለ(ቸ)ን የተነገረው መልዕክት አሥቀምጠህ በደረ(ጃ) መልሥ ሥጥ አለበለዚያ ትርጉም የለውም ወሬ ነው የሚሆነው። የቱጋር ነው ኦርቶዶክሥ የሚል ሥያሜ ለቅድስት ቤተክርስቲያን የተሠጠው መረ(ጃ) ካለ አምጣ መክሠሥ ትርጉም የለውም።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ጉባኤ ኒቂያን ትቀበላለኽ?
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
@8:00 በርትዕት ዕና በግሪኩ ቃል "ዖርቶዶክስ" መሀል በጣም ትልቅ ልዩነት ነው ያለው። አንተ ዕንዳልከው "የቃል ጨዋታ" ዓይደለም።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እስኪ ልዩነቱን አስረዳኝ
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
​@@Tsegayekifluርትዕት የረታ ፍትህ ያለበት ትክክል(ኛ) እውነት(ኛ) ነው። ታላቋ ቅድሥት ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ርትዕት ተዋህዶ ናት። "ዖርቶዶክስ" የሚለው የግሪክ ቃል ግን ካቶሊክ የምትባለው የጣሊያን ቸርች ዕንኳን በንቀት የምታየው እግዚአብሔር "ካቶሊክን" ዕንደመሰረታት ካዛ "ዖርቶዶክስ" ተገንጥሎ ዕንደወጣ የምታስብበት ነው። የራሳ(ች)ን የግዕዝ ታላቅ ቃል ርትዕት ተዋህዶ ስላለን በሀለስላሴ ዘመን በዕንግሊዝ ዕና በዐሜሪካ ሴራ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ ከተዋህዶ ፊት የተደነቀረውን የግሪክ/የባዕድ ቃል ወደ መጣበት መመለስ ዓለብን።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
Orthodox ምን ማለት ነው ማን ምን አደረገ አላልኩህም ትርጉሙን ንገረኝ
@user-mikias12
@user-mikias12 Ай бұрын
ስንዱ የምትባል የቤተ ክርስቲያን የጎን ውጋት እግዚኣብሄር ይንቀልልን
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
@33:29 ምዕራቡ ክርስቲያን ዓይደለም ክርስቲያን ሆኖም ዓያውቅም። ሊቀ መልአኩ ቅዱሥ ሚካኤል ቀጥቅጦ ከነ(ጭ)ፍራው የጣለው ከዚህ ዓለም ገ(ዢ) ከዲያብሎስ ጋር ነው ዘር ማንዘራ(ቸ)ው ተሳስሮ የኖረው።
@tatatamirie272
@tatatamirie272 Ай бұрын
የሀሰት መረጃ በማቅረብ እንጀራ ትበላለህን?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
የትኛው ነው የሐሰት መረጃ?
@demenatsega5111
@demenatsega5111 Ай бұрын
አንተሠውዬ ለዩቲውብ ሣንቲም መሠብሠቢያ ብለህ የበሬ ወለደ ወሬህን አቁም ሠርተህ ተለወጥ በውሸት ወሬ ስም በማጥፋት ትቀሠፋለህ እንጂ አትከብርም ምን ያድርጉህ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ በእናትና ልጁ እርዳታ ገና ብዙ እናያለን አዎ ርትዕት ተዋህዶ ሐይማኖታችን የጥንት የጠዋቶ ስትሆን ዘመኑም በቁጥር 364 በቅዱስ ወንጌሉ የተቀመጠውን ተቀበል አይ ካልክ አትለፍልፍ ጊዜው ሲደርስ ትቀበላለህ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
🙄🙃🙄🙃🙄🙃
@kidustube7539
@kidustube7539 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ (ይጥሽ)
@Godoliyas-27
@Godoliyas-27 Ай бұрын
አዲስ ሃይማኖት በዚህ ይገለጣል የሚል የለም.. አንተ /አንቺ ክርስቶስን ሳይሆን ሴትዮዋን መከተል /አገልጋይ መሆን ትቺላላቺሁ ::እኛ ግን ለሆዳቺን ብለን ቅድስት ሃይማኖታችን አንተውም, ይቺን መናፍቅ የበግ ለምድ የለበሰች እንጠንቀቃት!
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Ай бұрын
ክክክክክ እህተ ዳቢሎስ ነዉ ምትባለዉ ወሬ እራሳቹ እህተ ምናምንቴ እያላቹ የምትከተሉ እራሳቹ እዳትቀሰፉ ንስሀ ግቡ ሰዉ አትከተሉ ክርስቶስን ተከተሉ ማስተዋሉን ይስጣቹ😢😢😢😢
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Egziabher yigtseh ante sew haymanot anidt nat esuwam orthodox tewahedo nat beygizew yemiker yemishashale haymanot yelenm ende menafkan
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
የፓሰተር ቢኒያም እና የ እህተ ማርያም (ስንዱ) ፍጥጫ
18:57
ባራኪ ሜዲያ / Baraki Media
Рет қаралды 1,3 М.
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27