🔴የአቡነ ሩፋኤል ድብቅ ሴራ❗️ ለቤ/ክ ማሰርያ የተሰበሰበው 19 ሚሊየን ብር የት ገባ❓May 20, 2024

  Рет қаралды 7,013

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Ай бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 59
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
እነዚህ ናቸው ቀኖና ዶግማ ያፈረሱ ስለነዚህ ጠንክረህ ብትሰራ መልካም ነው በተቀደሰው ቦታ ላይ እርኩሰት ሲነግስ አንባቢው ያስተውል ያለው በነዚህ ላይ ነው በደንብ መስራት ያለብህ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
ስለ እውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አሜን
@sosinayoni
@sosinayoni Ай бұрын
መነሻቸው ዋቄ ስለሆነ እምነት በልባቸው የለም
@user-mp3mn2tp4k
@user-mp3mn2tp4k Ай бұрын
Egeziabeher yebarekeh!
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 Ай бұрын
ወድማችን እድሚና ይስጥህ እንደዝህ ያለዉን ታርክ ማቅርብህ በጣምእናመስግናለ::
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አሜን😍
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h Ай бұрын
በሳል ሀሳብ ያለህ ነህ በርታ!
@tafesuassefa4253
@tafesuassefa4253 Ай бұрын
ምን ይባላል እግዚአብሔር ይወርድባቸዋል ።
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
የእውነት የሀገራችንን የእኛ የሰዎች ነገር የሚሰማው ያሳዝናል እግዚአብሔር የስራችንን ይስጠን
@azeb2686
@azeb2686 Ай бұрын
✝️💚💛❤️አንበሳው ወንድማችን ብራቮ!!! አሪፍ ቆራጥ ኮስታራ በአቋምህ የፀናህ ወንድ ኦርቶዶክሳዊ/ኢትዮጵያዊ ነህ!!!! በርታልን አቦ✝️💚💛❤️✝️
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ውድ ፀጋዬ ክፍሉ ሰላም ላንተ ይሁን ። በጣም ጠቃሚ መልዕክት አለኝ። እዚኽ ላይ በምንም ሁኔታ ልነግርኽ አልችልም። አንተ ግን ጥረት አድርገህ አግኘኝ ። የካሊፎርኒያ ነዋሪ ነኝ። ስሜም ከላይ እንደተፃፈው መቅደስ እባላለሁ። እግዚአብሔር ያሳካልን።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
በቴሌግራም (tsegayekiflu) ብለሽ ፈልጊኝ ታገኚኛለሽ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን
@etelfa
@etelfa Ай бұрын
🙏🙏🙏
@mutemute9914
@mutemute9914 Ай бұрын
ትርጉሙ ሙሉ ለሙሉ ትክክል ነው። ይቺ ቤተክርስቲያን የያየዘችው ጉድ ይገርማል😢😢😢😢
@etelfa
@etelfa Ай бұрын
😊😊😊❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
ያሳዝናልበጣምምእመኑለምድነውየሚያጨበጭቡትምኑምሳይገባቸውእግዚአብሄርይድረስልንጌታሆይማረንይቅርበለኝ
@maheletmahu9268
@maheletmahu9268 Ай бұрын
betekekel nw yetoragemw er men guda metaben uuuuuuuuuuuuuuuu😭😭😭
@user-uf6tp5gd1p
@user-uf6tp5gd1p Ай бұрын
በሚገባ ተተጉሟል በወድማችን።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አመሰግናለሁኝ
@kidustube7539
@kidustube7539 Ай бұрын
ይች ቀን ታልፋለች ፅዋ ትሞላች አዎ እግዚአብሔር ይፍርዳል
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
እግዚአብሄርአይዘነይምእውነትነው
@solking9797
@solking9797 Ай бұрын
እርሶ እያወቁ መጠየቆ ይገርማል
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Ай бұрын
አይ አሩፋኤል ሰም ብቻ ቢገባው ይኼ ገንዘብ ከየት የሚመጣ መሰለው ከኛ ከኦርቶዶክሳዊያን ነው ከእናቱ ከአባቱ አይደለም ወይም ከአብይ አህመድ አይደለም ተወደደም ተጠላም ቤተክርሰቲያንን እያመሱ ስልጣን የኛ ነው ብለው ባልተፈቀደላቸው ቦታ በቤተክህነቱ የበላይ ቢሆኑ እኛ የተዋህዶ ልጆች ገንዘባችንን ከመሰጠት እናቆማለን የንሰሐ አባቶቻችንን በግል መርዳት በእኛው ገንዘብ ነው የጠገቡት ያጠገብናቸውም እኛው ነን የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ከሐይማኖታችን ሊያወጡን ነው ንቁቁቁቁቁቁቁቁቁ አንድ እንሁን በተናጠል አንለቅ እናመሰግናለን ወንማችን መረጃው ተገቢ ነው በቤቱ ተሰግሰገው ለገዛ ከርሳቸው እያዳከሙን ነው
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 Ай бұрын
የኃይማኖት ወይስ የጽንፈኛ ፖለቲከኛ ዲስኩር? የሰላም ወይስ የነውጥ ትምህርት? ያሳዝናል፡፡
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 Ай бұрын
ለምን ይጦሀሉ ሳስተምሩ እርፎን ሉምናረግ ስትጮሁ ጆሮ ያማል እርፎኑ የሚጠቅመው በትክክል ለማደመጥ ይጠቅማል ሊላድምፆ አይረብሽም ::
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
አይ እምዬ ኢትዮጵያ በፊት ለፊት እኛ ኬኛ የሚሉት የአንድ ሰሞን ጉድ ሆኖ ያልፋል አቡነ ሉቃስ ከየትም ወደየትም ቄሱ ሞቱ የቆሎ ተማሪ ሜቱ ያሉት አባት ወንጀለኛ ወደት አለህ እግዚአብሔር በኔ ደካማነት እኔ ባጠፋሁት እናት ህፃን አያልቅሱ አይሙቱ እባክህ ዝምታህ በዛ
@wondimhuntedla8027
@wondimhuntedla8027 Ай бұрын
berta
@abebechleta
@abebechleta Ай бұрын
Ante ahun orthodox neh betam yasazinal . enda horthodox lemn equl atimelakatm ?
@bishawzergaw4400
@bishawzergaw4400 Ай бұрын
በጣም አሳፋሪ ሰውዬ።እግዚኦ መውረድ።ዘር ይህን ያህል ሲወደድ። ጌታ ሆይ መጨረሻቸውን አሳየን።
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
ይቅርታ ግን ጳጳስ ሳይሞት በምርጫ ይሆናል እንዴ ስለማላውቅ ነው ለመልሱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አይደረግም ፓትሪያርክ ሲመት ነው ምርጫ የሚካሄደው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-pj9vb2ym4j
@user-pj9vb2ym4j Ай бұрын
አሳፋሪአንሰማዎትም
@solking9797
@solking9797 Ай бұрын
ምንም ጋዜጠኛ አያስፈልግም የቤተክርስትያን ሌቦችን ለማወጣት ግን ፍቃደኛ አይደላችሁም ቄስ በላይ በቂ ነው
@solking9797
@solking9797 Ай бұрын
እናተም አትረቡም መቼ እንደምትነቁ አይገባኝም ለበረከት እያላችሁ ለጅቦች ለጅቦች መስጠታችሁ ይገርማል
@meskeremmengistu6649
@meskeremmengistu6649 Ай бұрын
እሄ ስውዬ ደንበኛ ካድሬ ለቤተ ክህነቱ ሳይሆን ለቤተመንግሥቱ ነው የሚመጥኑት ! ማፍሪያ ካባውን አውልቁት አያምርቦትም !!!!
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr Ай бұрын
አንተ ሰንት ፈጣር አባት አለህ??እግ/ር ቀናተኛ አምላክ ነው። ለፈጣሪነቱ አማካር አያሰፈልገውም ።
@EmebetTilahun-es7gi
@EmebetTilahun-es7gi Ай бұрын
አቶ ጉድ ኒውስ በሌብነት የተጨመላለከው አንተ ነህ እንዴ የበላ ያብላላ
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 Ай бұрын
20:27 ቆቡን ያደረጉት ሰው አቅጣጫቸው ወዴት እያመራ ነው? ነገ ደግሞ የጠቅላይ ሚንስትሩ አማራ ስለሆነች ኦሮሞን ሚስት ያለው ነው አራት ኪሎ መቀመጥ የሚችል፣ እኛ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስር የሰደደ እምነት ባለመሆኑ እምነታችን በአረና በኢሬቻ ስለሆነ ሁላችንም ወደ ትክክለኛው የአያት የቅማንቶቻችንን ሐይማኖት መከተል ስለሚገባ እኔም ቆቤን አወልቃለሁ እናንተም በአንድ ድምጽ የገዳ ስርአትን በኔ ሰይማችሁ የአባ ገዳዎች የበላይ ጠባቂ እንደሆንኩኝ ትቀበሉኛላችሁ ከዚያ ደግሞ መንግሥት ገልብጦ ገዥ ይሆናል አረፉት!!!
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
አህያውን ትቶ ዳውላውን ሆነ ያንተ ነገር በነዚህ ላይ ነው ግዜህን በደንብ መጠቀም ያለብህ እንደ አንድ ቀና የቤተክርስትያን ልጅ ካየኽው ማለቴ ነው
@eyob9654
@eyob9654 Ай бұрын
ምን ማለት ነዉ? በአሁን ሰዓት ዋናዎቹ የቤተክርስቲያን ጠላቶችና ስጋቶች ከመናፍቆች በከፋ መልኩ አንደኛዉ እና ዋነኛው የቤተክህነት መዳከም ነዉ እሱ ደሞ ብዙ ችግሮችን ወለደ፣ ለምሳሌ እንደነዚህ ያሉ ካድሬ የ ሃይማኖት አባቶችን ወለደ፣ ምንደኛና ሙስና በሊታ አባቶችን አፈራ፣ አጭበርባሪና የ አጋንንት ነጋዴ አጥማቂያንን፣ ዘይት ቸርቻሪዎች እና መቁጠሪያ ቸብቻቢዎችን እንደ ጉድ በየቦታዉ አንዲፈሉ አደረገ። ሌላዉ ደሞ ኢትዮጵያ የአለም ብረሀን እሚባለዉም እምነት አንዱ ነዉ። እነዚህ በሙሉ ቤተክርስቲያንን ሊያፈርሷት፣ ምእመናንን በስጋም በነብስም ገድለዉ ቤተክርስቲያንን በቁሟ እየቀበሯት ነዉ።
@user-qi6kv7qh2z
@user-qi6kv7qh2z Ай бұрын
አቤት የአማልክቶችህ ብዛት
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 Ай бұрын
በቤተ ክርስቲያን በአል ላይ በታቦተ ሕጉ ፊት ግደሉ እያሉ ያስተማሩትን አቡነ ሉቃስ እያንቆለጳጰስህ በምን ሞራልህ ነው አቡነ ሩፋኤልን ጥቁር ቀለም የምትቀባው። ለመሆኑ አቡነ ሉቃስ ከሲአትል ስቴት ለምን እንደተሸኙ ታውቃለህ? ብታውቅማ አፍህን አትከፍትም ነበር። ድንቄም ጋዜጠኛ!!!
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ንገረኝ ወይ ደግሞ ቪዲዮውን ላክልኝ በቴሌግራም
@sosinayoni
@sosinayoni Ай бұрын
ጋላ ያው ጋላ ነው መሰረታችሁ ዋቄ ጣኦት የበታች ስለ ሆናችሁ ወደመጣችሁበት ብትሄድ ምንኛ ግልግል ነው
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
ቅንጭብጫቢ ወሬህን ጀመርክ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አንተም ሰማከው ☺
@Goodnews2415
@Goodnews2415 Ай бұрын
አጭበርባሪ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን የሚለውን እንኳን በትክክል አላልከውም ማለት እኮ የግድ ጠበቅብህም ነበር አንተ ግን ተጨመላለክበት
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ተከታዮቼ ያውቁታል ምን እያልኩኝ እንደሆነ
@user-to3yv5ll4j
@user-to3yv5ll4j Ай бұрын
እኛ ምን ለማለት እንደፈለገ አውቀነዋል ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን በማለት ተከታዩን መልስ ለእኛ እየተወ ነው ሰላምታ ያቀረበው እና ስህተት ለመፈለግ ባንቸኩል መልካም ነው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-oz5dv5pd5e
@user-oz5dv5pd5e Ай бұрын
Endat new yemayitebekibet bemigeba yibel engine demo betikikil new yalew memeles kalifelek ante atimels sory sex aleyehum
@sosinayoni
@sosinayoni Ай бұрын
ከብት ምን አገባሽ ዋቄ
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 522 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН