"ስንት አለን? " ሹክ ልበላችሁ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 87,090

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 94
@yeshakgebru1360
@yeshakgebru1360 3 жыл бұрын
ዛሬ ኢትዬጵያ ውስጥ ያለውን ትልቅ ችግር ቁልጭ አርገሽ ነው ያወጣሽው፣ እናመሰግናለን አለም ብርሃኑ። በተለይ ብታክ ነጋዴዋቹ በጣም ነው ይሚያማሩት፣ ከስተመርን የሚያስተናግዱበት መንገድ በጣም ይቀራቸዋል።
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ምርጥ መልዕክት ያለው ድራማ ነው እናመሰግናለን
@marthagebremichael3545
@marthagebremichael3545 3 жыл бұрын
በትክክል አለምዬ ሁል ጊዜ ጥሩ መልእክት ትሰጣለህ አመሰግናለሁ።
@eyerusalemteka3493
@eyerusalemteka3493 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው በተሰማራበት የስራ መስክ ስራውን አክብሮ መስራት አለበት ሹክ ልበላቹሁ እጅግ አስተማሪ ድራማ ነው ለተዋኒያኖቹ ትልቅ ክብር አለን እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@nejuhabishawit1693
@nejuhabishawit1693 3 жыл бұрын
እምነትን ሀገርን ቤተሰብን እና ስራችንን ካልወደድን ዋጋም የለን መቼም አያልፍልንም ጥሩ ትምርት ነው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ አለምዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ እውነትም ስንት አለን ሁሌም የምታቀርቢው ምርጥ ትምህርት አዘል ነው እናመሰግናለን አንድ ሰው በማንኛውም የስራ መስክ ላይ ሲሰማራ ከምንም በላይ ትእትና አስፈላጊ ነው ለነገሩ ዘድሮ ትእትና የሰው ስም ሆኖ ቀርቷል
@letseat-4422
@letseat-4422 3 жыл бұрын
ዛሬ ያነሳሽው ርዕስ አብዛኛዎቻችን ማስተካከል ያለብን ችግራችን ነው። በርቺ 👌👌👌👌
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
እውነት ነው የትም ሀገር ይሁን አንድ ቦታ ሲኬድ አለባበስን ነው የሚያዩት ከግር ጥፍር እስከራስ ፀጉር ያሳዝናል
@shetaaderawe9973
@shetaaderawe9973 3 жыл бұрын
በማንኛውም የሥራ መሥክ ትህትና አሥፈላጊ ነው እኔ በስራዬ ቀልድ አላቅም
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
እኔ ፀጉር ቤት ስራ በጣም ነው ምወደው ስራ እስከሆነ ድርስ ቅቤ ይቀቡ ቅባት ይቀቡ ስራ ስራ ነው ስራ ስናስብ ሁሉን በትግስት መስራት አለብን
@mloveyou7466
@mloveyou7466 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ውስጤ ነው።
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 3 жыл бұрын
እኔም
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
Good job😍😍🇪🇹
@azizaednris4105
@azizaednris4105 3 жыл бұрын
ትክክል 💞
@danegebru3420
@danegebru3420 2 жыл бұрын
It's reality tnxs metiye
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 3 жыл бұрын
ሰውን ባለባበስ መገመት ያስጠላኛል
@atsedemihrete1346
@atsedemihrete1346 3 жыл бұрын
@Mule & Mage tengnia nachew gn
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ልክ ነው ብዙዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰውን የሚለኩት በአለባበስ ነው
@markonet4122
@markonet4122 3 жыл бұрын
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 10 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜
@yohannesbelayneh9990
@yohannesbelayneh9990 3 жыл бұрын
Betam Arif eyta 🙏🙏
@ougiou4118
@ougiou4118 2 жыл бұрын
ትክክል👌👌👌👍
@sdet966
@sdet966 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ማስተማሬ ነው ብርቺ ባርቺየ
@bitaniumted2500
@bitaniumted2500 3 жыл бұрын
This s absolutely true
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
ስወድሽ አሪፍ ፕሮግራምኮነው👌
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ሹክ በይን ምርጤ
@user-vg7vz9ri3w
@user-vg7vz9ri3w 3 жыл бұрын
አለም ብርሃኑ ምርጥ ልጅ ሳላደንቅሽ አላልፍም በየሳምንቱ የሰዉን ሁሉ ጓዳ እያንኳኳሽ የምታቀርቢዉ ፕሮግራም እጅጉን አስተማሪ መርጥ ስራ በርቺ
@piccolinamiquerido8128
@piccolinamiquerido8128 3 жыл бұрын
wow teru eyeta new berchi gobez 🥰🥰🥰
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 2 жыл бұрын
WEL come Nice
@anshlim1233
@anshlim1233 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ethiopiahagare2610
@ethiopiahagare2610 3 жыл бұрын
ዛሬ እንደገና በሥራዬ ዙሪያ እራሴን ያየሁበት ሆኖ አግኝቻለሁ!!!
@nurakedir6918
@nurakedir6918 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇹
@user-jc8fm9jk7p
@user-jc8fm9jk7p 3 жыл бұрын
ማንኛም ቦታ ትኒሽ ስለ ስራው ስልጠና ቢኖረው ለሁሉም ጡሩ ነው
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
Lovely😍😍🥰
@mahilove5428
@mahilove5428 3 жыл бұрын
❤️❤️
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 3 жыл бұрын
❤❤👌
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 2 жыл бұрын
Baxam xuruu timertinew matiye 🥰🥰🥰🥰🥰
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 3 жыл бұрын
መቲዬ የፕሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ በጣም እወደዋለሁ ጎበዝ ነሽ የኢትየጰያ ሰው ጃጅ የሚያደርግሽ በአለባበስ ነው ሌላው አለም የትልቅ ካምፓኒ ባለቤት በየሰፈሩ አይዘንጥም አብዛኛው ጂንሰ ወይም ካኪ ለብሶ ይንቀሳቀሰል ልብሱን የተ መልበስ እንዳለበት ያውቃል ድሮ አዳራሽ ጫማ ለንገዛ ስንሄድ መጀመሪያ ከግርሽ ይጀምራል ማየት ሀገራችን መች ይሆን ደንበኞቻቸውን በአግባብ ማስተናገድ የሚጀምሩት ፡
@enukaye6592
@enukaye6592 2 жыл бұрын
Ayiii Ethiopia
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@melate1677
@melate1677 3 жыл бұрын
ዓለምዬ 😍😍
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ethofriendship3973
@ethofriendship3973 3 жыл бұрын
እንደው ስወድሽ መትየ
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
የዘመኑ ሰው እንዲህ ነው የሚያርጋቸ አይችልም እንጂ ሰው ጋር ባልኖርደስ ይለኝ ነበር
@user-uj2xi9ij2u
@user-uj2xi9ij2u 2 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ድራማ ነው እውነት😘
@sifanmalaku7260
@sifanmalaku7260 3 жыл бұрын
😍😍😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አለምዬ ሹክ በይ እኔም እሰማለሁ
@hayathussen4559
@hayathussen4559 2 жыл бұрын
ለሚገባው ሰው ብዙ መልዕክት አለው
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ድምጿ እንዴት እንደሚመቸኝ በፈጣሪ❤❤👌
@zabibas1786
@zabibas1786 2 жыл бұрын
እውነት ነው ::
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሻጭ በጣም አሉ
@molomolo5250
@molomolo5250 3 жыл бұрын
ስወድሽየኔእህት
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 3 жыл бұрын
Weyeyyy Adisss Abeba kelay new sew ymeyaute
@buzeyetedy925
@buzeyetedy925 3 жыл бұрын
የኔ፡ቆንጆ፡ስወድሽ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስንት አይነት ሰው አለ አስተናጋጅ በተለይ ጉደኛ ናት ግን እንዲህ አይነት ሰው አለ
@user-nf7yk9ic2u
@user-nf7yk9ic2u 3 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ግን እውነቱን እኮ ነው ምትናገሪው
@endaleaniyo1322
@endaleaniyo1322 3 жыл бұрын
Baxam yetamarkut malikit new
@muleabera1907
@muleabera1907 3 жыл бұрын
Siwedat yichin lij
@belyneshduko9153
@belyneshduko9153 3 жыл бұрын
wow.ye.zaru.lene.nu
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 3 жыл бұрын
የስራ ቦታን ከግል ኑሮ ጋር ሲያገናኙት ያለዉ ችግር !!
@mimiquinncall6530
@mimiquinncall6530 3 жыл бұрын
Agerachil lay eko ehe yetelemede new gn sra yelem blen enamariralen
@tupe5270
@tupe5270 2 жыл бұрын
ውይ የእኛ ሀገር ስራ ቀልድ እኮ ናው
@belyneshduko9153
@belyneshduko9153 3 жыл бұрын
ziqi.biye.lisira.amesegenalu
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 3 жыл бұрын
Migarm temert enamesegehaln
@tigestzewde4703
@tigestzewde4703 3 жыл бұрын
Matiye idawadishalan
@anshaa5057
@anshaa5057 2 жыл бұрын
የኛ ቤት ገመና
@asnaasna4215
@asnaasna4215 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ እምወዳቹ ከልቤ ነዉ የሆነ ጊዜን አስታወሰኝ ለሰርግ በሌለኝ ገንዘብ ጫማ ልገዛ ኤደን አለባበሴን አይተው ማን ያስተናግደኝ አኡን ሳየው እባዬ መጣ ሰውነትሽን ሳይሆን አለባበስሽን አይተው ጠብ እርግፍ ሲሉ ይመኛል አይ ጊዜ
@alhamdulillahalekulihall3292
@alhamdulillahalekulihall3292 3 жыл бұрын
ክክክ
@tsednyabelehu2790
@tsednyabelehu2790 3 жыл бұрын
Customer service and information desk in Ethiopia is very funny The people's who are doing this have no clue They are very unprofessional and this work needs profession
@tees1045
@tees1045 3 жыл бұрын
Ethiopia wst mesetengedo bezu yekerwal
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
አለብ ብርሃኑ ስወድሽ እኮ
@holibark7704
@holibark7704 2 жыл бұрын
የሚገርምሽ ነገር ጡት ማሲያዚያ ልገዛ አንድ ቤት ገባሁ እና የኔ ምርጫ ጥቁር ነበር ባጋጣሚ ጥቁር የላትም መሰለኝ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው ነጩም እኮ ይታጠባል እና ገና አልሰለጠንም ወገኖቼ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 3 жыл бұрын
ኧረ ምኑን ሹክክክክክክ አልሽን ልክ ልካችንን ነገርሽን እንጂ
@kuamekuku9767
@kuamekuku9767 2 жыл бұрын
😂
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 жыл бұрын
ebs 1M190 ሺ ሰብ አለው ግን ላይክ አያደርጉትም ሌሽ
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
ደሜን ነዉ ያፈሉት 2 ,አሰተናጋጆቹ ጉድ እኮ ነዉ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 жыл бұрын
ትህትናለስውልጅብቻሳይሆንለእንሰሳምይጠቅማልየትኛውምቦታፀባይወሳኝነው
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Sew lemesirat kemenesatu befit min mesirat ena wedew mesiratachewen maregaget alebachew
@yakingvlog4406
@yakingvlog4406 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን..
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!!
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 3 жыл бұрын
She need trying respect castmr she is not good
@dsadsa383
@dsadsa383 3 жыл бұрын
አስፋዉ መሸሻ ሌሽ አማግድባትም
@elyanat7190
@elyanat7190 3 жыл бұрын
አስፋው መሸሻ በጣም ታስጠላለክ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ቅናት ነዉ
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 3 жыл бұрын
ካሥጠላሽ(ህ) አለማዬት ነው
@seaditube7451
@seaditube7451 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው አክብሪ ነውር ነው
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
@@seaditube7451 Tkikle
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
@@Lolo-cx1mg Tkikle
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 100 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 27 МЛН
Когда покупки идут не по плану🤯
0:32
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
0:51
兔子警官
Рет қаралды 29 МЛН