ሰኔ 2 እና 3-ገድል ወተኣምር ዘአቡነ ዜና ማርቆስ፤ ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ

  Рет қаралды 1,098

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

2 ай бұрын

ሰኔ 2 እና 3-ገድል ወተኣምር ዘአቡነ ዜና ማርቆስ፤ ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ

Пікірлер: 15
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ! እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ገብረ ስላሴ እኳን ደህና መጣህ🌷🌷 አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲ኢትዮጵያን ሀገራችንን በቅዱሳን ጸሎት ይማርልን!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏✝️
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 2 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውን ቃል በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን የቅዱስ ኤልሳዕ የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ የአቡነ ቀውስጦስ የአቡነ ዜና ማርቆስ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
@tigisttaye9803
@tigisttaye9803 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰሜልን መምህራችን
@_Kidusmikal12.
@_Kidusmikal12. 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቅዱሳኑ በረከት ረደኤት ይክፈለን በቃልኪዳናቸው ይጠብቀን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 2 ай бұрын
አሜን፫ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የቅዱሳን በረከት ዕረደት ይደርብን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 2 ай бұрын
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ ! እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያድልልን የቅዱሳን አበው ረድኤት በረከት ይደርብን ቃል ኪዳናቸው አይለየን !አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በምሕረቱ ይማረን 🤲🕯✝️
@leda2857
@leda2857 2 ай бұрын
እግዚአብሔር.ይመስገን.እንኳን.አደረሳችሁ
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና የልቦናህን ጥያቄ ጭምር ያድልልን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የቸርነቱ ስራ ይስራልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን እንካን አደረሳችሁ አሜን አሜን ቅድም ቃለህወይት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ላ ይ ክክክክክክክክ ሼርርርርርርርር
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነቱ የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት አይለየን እናመሰግናለን
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ባለችበት ፈጣሪ ይጠብቃት ከቤተሰቦቿ ጋር በሰላም ያገናኛት😢🙏
ግንቦት 28 እና 29-ገድለ አቡነ አፍጼ፣ አባ ጉባ፣ አባ መዝራዕተ ክርስቶስ እና ቅድስት ዜና ማርያም
1:38:45
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.
የብርሐን እናት-የነጻነት እስረኞች(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው)
27:48
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 11 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
ሰኔ 16 እና 17-በዓለ ጰራቅሊጦስ እና እጅግ አስገራሚው ገድለ አቡነ ገሪማ
1:35:38
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,4 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
የልቦና ህመም ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር  | ባሕረ ጥበባት
36:16
Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ
Рет қаралды 31 М.
ሰኔ 24 እና 25-ሐዋርያው ቅዱስ ይሁዳ እና አቡነ ሙሴ ጸሊም (ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋር)
1:24:03
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,1 М.
ነሐሴ 1-ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዮልያና እና ገድለ ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት
1:20:26
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,1 М.
ግንቦት 21-የእመቤታችን መገለጥ (በደብረ ምጥማቅ እና በኤርትራ ደብረ ሲና) እና ሌሎች አስደናቂ የነገሥታት ታሪኮች
1:15:39
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН