አስተውሎት፤ በኤፌሶን ምዕራፍ 1 እና 2 ላይ የተደረገ የጥልቀት ውይይት ። ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሮቤል። Deeper Reflection - Ephesians 1 & 2

  Рет қаралды 71,678

Equip Media

Equip Media

2 жыл бұрын

በህይወት ብርሃን ቤ/ክ ዘወትር ዓርብ ሲተላለፍ በነበረው የኤፌሶን መእክት ትምህርት ላይ በመመርኮዝ በኤፌሶን መዕራፍ አንድ እና ሁለት ላይ ከጉባኤ ጋር የተደረገ የጥልቀት ውይይት።

Пікірлер: 148
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ትላላችሁ እኛም እንዴት ተባርከናል እናንተን ማግኝታችን ምንም ቃላት የለኝም ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ 🙏❤️👏👏👏
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ማሙሻዬ አለም ሳይፈጠር ታሰብን የሚለውን ያስረዳህበት መረዳት ዋው ብያለሁ ዘር ይባረክ :: ድሮም እወድሃለሁ ይበልጥ ባሰብኝ አቦ ዘመናችሁ ይለምልም ሁላችሁም ::
@yodetendres3355
@yodetendres3355 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ከእግዚአብሄር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ አስቀድሞ የመረጠን አምላካችንና አባታችን ስሙ ይባረክ
@sebleaklilu284
@sebleaklilu284 2 жыл бұрын
በእናንተ በሚያልፈው የጌታ ጸጋ በጣም ተባርኬያለሁ 😇 ተባረኩልኝ 🙏💜
@sebleaklilu284
@sebleaklilu284 2 жыл бұрын
ይኼንን የክለሳ ውይይት ለሁለተኛ ጊዜ እያየሁት አንድ ነገር ተመኘሁ በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ከተከታታይ ትምህር በኋላ ምነው እንዲህ አይነት የውይይት የማስተዋል ጊዜ ቢኖር 🤔
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሄር ይዚህ አይነቱን አስተምሮት በዚህ ዘዘመንና ለሚመጣውም ትውልድ ያብዛልን የበሰለና የተረጋጋ የማይጎረብጥ የማያደናግር ጤናማ መንፈሳዊ የሕይወት ምግብ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ በቤታችን በሩቅ ስፍራ ሆነን እንክዋን ጌታ በያልንበት ይመግበናል ተባረክ ጌታሆይ 🙏🏼❤️❤️❤️ እልልልልልልልል አሜን!
@user-jb8pe7ny8w
@user-jb8pe7ny8w 6 ай бұрын
ተባረኩ እንዲህ አይነት ት/ት ይብዛልን።
@eteruhabteyes9764
@eteruhabteyes9764 Жыл бұрын
❤ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ሰለናተ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👌👏🏻👏🏻👏🏻🇪🇹
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
ታዳለን እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንለት ተባረኩ. አሜን
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
Yetbarku wendmoch ትምህርቱን ውይይቱን ቀጥሉ ብዙ ህዝብ ይከታተላል ተባረኩ የአባቶቼ ልጆች#
@eyasuwubishet9082
@eyasuwubishet9082 2 жыл бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልን::
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
አሜንን ! እጅግ ከጌታ የሆነ እውቀታዊ ትምህርት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ !! ወገኖቼ ፀጋው ይብዛላችሁ ! ረጅምንም እድሜ ተመኘሁላችሁ ፡፡
@ashujajura
@ashujajura 2 жыл бұрын
የፀጋው ባለቤት ይባረክ! እግዚአብሔርን ስለናንተ ዘወትር አመሰግናለሁ! ተባረኩ!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የባረካችሁ ይባረክ ተወዳጅ ወንድሞች ስለእናንተ ጌታችን ይባረክ ይብዛላችሁ
@zekariasbekele6345
@zekariasbekele6345 2 жыл бұрын
ብዙ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በተለይ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳን በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ያድጉና ቃሉን ያስተውሉ ዘንድ ይህ ልማድ ቢሆን መልካም ነዉ እላለው ለምን ህይወታችን በቃሉ ከተገነባ ምንም በፀጋ ብንድንም በተሰጠን ጽድቅ መኖር ያስችለናል እወዳችሗለው ተባርካችሗል በርቱ ፓ/ር ዘካሪያስ በቀለ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ፀጋ ይብዛላቹ
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 2 жыл бұрын
የማይጠገብ የአምላካችን የእግዚአብሔር ቃል! ተባረኩ! We love you! Thank you 🙏🏻
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow Жыл бұрын
May God continue to bless you all my blessed brothers!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 жыл бұрын
Sewedh eko Dr. Mamush yanten Temhertoch ena ye lily tilahun mezmur Orthodox Eyalhu neber yemsemawo Tebareklgne
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 жыл бұрын
ጌታን በታማኝነትና በቅንነት ስለምታገለግሉ እርሱ አብዝቶ ይባርካችሁ!!
@amya.9535
@amya.9535 2 жыл бұрын
Dr ማሙሻ, ሁላችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!! ቃሉን በእግዚአብሔር ፅጋ እያስተማራችሁን ስለሆነ!!! GBU abundantly 💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️
@adubadane7602
@adubadane7602 Жыл бұрын
Tebaeeku doctor aberish we love 🥰🥰🙏🙏🥰🥰
@aderajewabebe120
@aderajewabebe120 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰዎችን ቅኖች አድርጎ እንደ ሠራቸው፥ እነሆ፥ ይህን ብቻ አገኘሁ፤ እነርሱ ግን ብዙ ብልሃትን ፈለጉ።
@user-ei7rr5cl4d
@user-ei7rr5cl4d 2 күн бұрын
❤❤❤
@asnakechteferra2231
@asnakechteferra2231 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ።
@shumeyetessema819
@shumeyetessema819 2 жыл бұрын
It is indeed a wonderful experience to have reflections on what you have already taught in the last couple of weeks, and having such a question and answer session that helps to deepen our understanding of the topic under discussion. I find the points raised in this discussion also very insightful. I wish this wonderful experience would be mimicked by other local churches as well. The usual practice of monolog type of preaching alone, I presume, doesn't help in making disciples that could stand firm in their faith in Christ our Lord. God bless you all. God bless you all. Glory to God!!
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ማሙሻዬ አለም ሳይፈጠር ታሰብን የሚለውን ያስረዳህበት መረዳት ዋው ብያለሁ ዘር ይባረክ :: ድሮም እወድሃለሁ ይበልጥ ባሰብኝ አቦ ዘመናችሁ ይለምልም ሁላችሁም ::
@yonastadeleberga4914
@yonastadeleberga4914 2 жыл бұрын
ተባረኩ ብዙ
@paulosawej1662
@paulosawej1662 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ
@fatemaethiopian5400
@fatemaethiopian5400 8 ай бұрын
Abatoche Geta eyesus abizito yibarikachu yabizilachuuu
@ttsug9216
@ttsug9216 2 жыл бұрын
I have no words how I am blessed & changed with your teachings (Ephesians 1&2) glory to God GOD BLESS YOU ALL!!!!!
@eteruhabteyes9764
@eteruhabteyes9764 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
በብዙ ተባረኩ።
@MamoAssefa-fo3lt
@MamoAssefa-fo3lt Ай бұрын
I love this converstions
@selamwengilnew6213
@selamwengilnew6213 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@abelo6917
@abelo6917 2 жыл бұрын
የጌታ መንፈስ shock ሲያደርገኝ ታወቀኝ። ጸጋው ይብዛላችሁ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እናንተን ለቤት ክርስትያን የሰጠ
@aderajewabebe120
@aderajewabebe120 2 жыл бұрын
እግ/ር ይባርካችሁ ደስ የሚል ውይይት ነው! በብዙ ባርካችሁኛል!
@genetlodamo1063
@genetlodamo1063 2 жыл бұрын
Dr ማሙሻ ጌታ ይባርክህ 🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አሜን ማስተዋል ይሁንልን
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
Thank You and God Bless You pastors
@betelhemasefa8762
@betelhemasefa8762 2 жыл бұрын
It’s all said very well thank you. May God bless you
@elias2414
@elias2414 2 жыл бұрын
እኛም ስለ እናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን:: ብርክ በሉ!
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 10 ай бұрын
ተባረኩ
@me8840
@me8840 Жыл бұрын
I like the way Abraham sneaks in smiles in acknowledgment whenever Mamusha speaks insightful thoughts. Have been passing on these videos. Glad I opened and watched it now. I’m going to be binge watching all.
@hannaafework7503
@hannaafework7503 2 жыл бұрын
God bless you Brother's 🙏 ❤
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 жыл бұрын
Tebareku!🙏🙏🙏
@AyeAye-xh8xz
@AyeAye-xh8xz 2 жыл бұрын
What a wonderful discussion was. "My people are destroyed for lack of knowledge". If we don't know word of God properly, we don't have wisdom to apply it. Specifically this time in Ethiopian church really needs this kind of teaching. My people are confused!!!! God bless u all!!!
@fikremariamamare543
@fikremariamamare543 Жыл бұрын
we are hear online to attend to hear the voice GOD . GOD bless you
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 жыл бұрын
I like your sense of humor ማሙሻ ❤️
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ጨምርልን የጎደለን እርሱ ነው!!!
@debritumoshago4972
@debritumoshago4972 2 жыл бұрын
God bless brothers! they are gift of us.
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 2 жыл бұрын
ውድ የአባቴ ልጆች ጌታ ይባርካቹህ ወደብ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 2 жыл бұрын
ውዶ የአባቴ ልጆች ጌታ ይባርካቹህ ወደብ
@kassahunbeashawered5631
@kassahunbeashawered5631 2 жыл бұрын
ተባርኬበታለሁ ተባረኩ አሜን
@bettybelay9574
@bettybelay9574 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረኩልኝ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው
@awalomkahsay7133
@awalomkahsay7133 2 жыл бұрын
THANK YOU SO MUCH FOR THE TEACHING. THAT'S WE NEED GOD BLESS YOU MORE GUYS. REALY I LEARNED A LOT. STAY BLESSED AND SAFE ALL.
@HenonHmichael
@HenonHmichael 10 ай бұрын
blessings!!!🎉🎉🎉
@berekettesfahuney8733
@berekettesfahuney8733 2 жыл бұрын
AMEN GOD BLESS YOU MORE ALL. AMEN AMEN
@asedeabtemicael5967
@asedeabtemicael5967 2 жыл бұрын
Amen Amen
@cookieuae9082
@cookieuae9082 2 жыл бұрын
ተባረኩ!!!!
@abushararso8040
@abushararso8040 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ተባርኬያለሁ
@youtubepray9412
@youtubepray9412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@zinashkebede5958
@zinashkebede5958 2 жыл бұрын
I am blessed with your teachings. Thank you!! Could you pls use only Amharic since most of your followers don't understand English words.
@asratbaysa4244
@asratbaysa4244 2 жыл бұрын
አሜን
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Ewnet betam yemetegeremu ye wenegel arebegna nachehu agelegelotachehu yebarek
@geza1179
@geza1179 2 жыл бұрын
ምዕራፍ 16 የለም እንዴ የኤፌሶን ትምህርት እይተከታተልከ ነበር
@bituu3637
@bituu3637 2 жыл бұрын
Wowww እማራለሁ እንኳን መጣችሁልን የዮሀንስ መልእክትንም ያቋርጣችሁትን ብትጀምሩት
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 жыл бұрын
Tebareku
@kidisthabtemikael
@kidisthabtemikael 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@zematube8985
@zematube8985 2 жыл бұрын
Bless you guys
@tigistadele9227
@tigistadele9227 2 жыл бұрын
Tabreku
@romansroad.
@romansroad. 2 жыл бұрын
Stay blessed 🙏
@heavenendessa5745
@heavenendessa5745 Жыл бұрын
🙏
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 2 жыл бұрын
Yes waw aba mastwal
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ወንድሞች
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Geta yebarkachehu
@gezishgezish1018
@gezishgezish1018 2 жыл бұрын
Good sound system . It good Dr Mamusha to use this sound trend. So that we can hear clearly. God bless you and your family
@heavenendessa5745
@heavenendessa5745 Жыл бұрын
Stay blessed brothers
@jonasemanual1412
@jonasemanual1412 2 жыл бұрын
God Pless U
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 2 жыл бұрын
Geta eyesus yibarikachu xegegawin yabizalchu.
@tarikhailemariam3843
@tarikhailemariam3843 2 жыл бұрын
My beloved brothers,thank you so much for your time and dedication,i have learned a lot from you guys.May God Bless you abundantly,much love.
@sadasirja3273
@sadasirja3273 2 жыл бұрын
Shloma
@aynihmivhale2336
@aynihmivhale2336 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn
@geza1179
@geza1179 2 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርካችሁ
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 2 жыл бұрын
Yetwededachu🥰🥰
@dawittefferi6266
@dawittefferi6266 2 жыл бұрын
የሁለታችሁን ውይይት እወደዋለሁ
@fredalemu1646
@fredalemu1646 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 14 28፤ እኔ እሄዳለሁ ወደ እናንተም እመጣለሁ እንዳልኋችሁ ሰማችሁ። የምትወዱኝስ ብትሆኑ ከእኔ አብ ይበልጣልና ወደ አብ በመሄዴ ደስ ባላችሁ ነበር።
@damakesh5196
@damakesh5196 2 жыл бұрын
Www.tabaraku❤❤❤❤❤❤❤
@habtemariamaskale1830
@habtemariamaskale1830 2 жыл бұрын
ወንድም ማሙሸት አገልግሎታችሁን ይባርክ ዓለም ሳይፈጠር በፊት ሲል እግዝአብሔር ቀደም ብሎ physically ሳንመጣ በፊት (አለም ሳይፈጠር) ሰዎች ሁሉ ነቀፋ የሌለብን ሆነን እንድንፈጠር አስቦ ፈጠረንና እኛ ግን ልጆች ሆነን እያለ ያንን አበላሽን ልጅ አንሆንም ብለን አንታዘዝ በማለታችን በደለኞች ሆንን እግዚአብሔር ግን ሌላ እድል ሰጠንና adopt አደረገን ልጅም ሆንን ብዬ ነው የተረዳሁት ልክ ነኝ ወይ
@geza1179
@geza1179 2 жыл бұрын
Wagu
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 жыл бұрын
I am blessed by the word of God. Please shall we pray for those who use the name of God for their own glory, for false prophets above all for those innocent people who follow them thinking they are in truth?
@jesusislord7569
@jesusislord7569 2 жыл бұрын
ትንቢተ ኤርምያስ 32 27፤ እነሆ፥ እኔ የሥጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ነኝ፤ በውኑ እኔን የሚያቅተኝ ነገር አለን? ልክ ላልሆን እችላለሁ አንድ ሰባኪ ሲያስተምር እግዚአብሔር ለክርስቶስ ስጋ አምላክ ነው ብሎ ሲያስተምር ሰምቼአለሁ
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 2 жыл бұрын
Yetwededachu wendemoch🥰
@droneber2024
@droneber2024 2 жыл бұрын
እጅንም በኪስ አድርጎ በእግዚአብሔር መድረክም መቆም ሳይሆን መንጎራደድ ትክክል እንዳልሆነ ማስተዋል ጥሩ ነው
@mimicho1923
@mimicho1923 2 жыл бұрын
Yegeeta mirxoochi tebaareku tsegaa yibzaalaachu uffffff
@tekalignalemayehu4277
@tekalignalemayehu4277 2 жыл бұрын
ሥለ ጥናቱ ጌታ ይባርካችዉ ይህንን ቅዱስ ቃሉን አስተዉለን በሕይወታችን ፊሬ እንዲያፈራ ለማድረግ መያዝ ያለብኝ ደግሞም እንዳላስተዉል እንቅፋት የምሆንብንን ይህን ደግሞ ማስወገድ የምንችልባቸዉ መንገዶች ብታሳዉቁን ? ተባረኩ
@canon2829
@canon2829 2 жыл бұрын
Birukan nachehu
@user-gn5fn7vq1h
@user-gn5fn7vq1h 8 ай бұрын
ለምልማችሃል
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
አንድ ቤተሠብ እንድንሆን አረጋን ጌታ ሆይ በተረዳነው ልክ እንድንኖርህ እንዳን
@fredalemu1646
@fredalemu1646 2 жыл бұрын
"ስላሴ" የሚል ቃል የለም አትጨም የሌለን ነገር
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
አስተምሮው አለ ።።።።
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
የእግዚአብሔርን ክብር ማየት
1:26:17
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 63 М.
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 8 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,6 МЛН