🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ስለ በጋሻው እውነቱን ዘረገፈው

  Рет қаралды 100,636

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ስለ በጋሻው እውነቱን ዘረገፈው
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 417
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Жыл бұрын
እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ወንድማችን ተባረክ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Жыл бұрын
በጋሻው መቀየሩን አሁን ገና ነው ያመንኩት ደግሞ በጣም ምወደው ሰው ነበር አሁንም አልጠላውም እግዛብሄር ወደቤቱ እንዲመልሰው እፀልያለሁ
@zerfuzemba4611
@zerfuzemba4611 Жыл бұрын
በጋሻው የእግዚአብሔር ክብር ተገልጦለት እውነተኛውን አምላክ በእውነት ወደሚያመልክበት ደርሷልና እርሱ ወዳለበት ያድርስህ!!!
@AbdiAbere-ri2ov
@AbdiAbere-ri2ov Жыл бұрын
በጋሸው ወደ ብርሃን እንደወጠ አንተም እንደዘው
@user-ij9kc9wy7m
@user-ij9kc9wy7m Жыл бұрын
አይመልሰው
@helinasam3216
@helinasam3216 Жыл бұрын
አረጋዊ እድሜና ጤና ይስጥህ። አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ ታደለች። በርታ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ወንድማችን በጋሻው ደሳለኝ ጌታ ይባርካው የወንጌል አርበኛ።
@focusontruth2184
@focusontruth2184 Жыл бұрын
😶‍🌫️😶‍🌫️😶‍🌫️😶‍🌫️😶‍🌫️
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 Жыл бұрын
እንፀልይ ማንፍራጅ አደረገን። ወንድሙን ያጣጣለ፣ ያዋረድም ምን ይላል የጌታ ቃል? ምነው ወንጌሉን ለማስተማርና ለመስማት እንዲ ብትተጉ ዋጋችሁም ምንኛ መልካም ይሆን ነበር በእግዚአብሔር ፊት። እንመለስ የጠፋ ያለውን ልጆቻችሁን ተመልከቱ የት ናቸው? ይህማ ሰልችቶናል። ጌታ እግዚአብሔር ይድረስልን
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 Жыл бұрын
መምህርቻችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠበቃችን ❤❤❤🙏🙏🙏
@eyoelyshak
@eyoelyshak Жыл бұрын
🎉❤
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረነ ከመ ናምልኮ ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግዚእትነ ወመድሀኒትነ ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ሀይልነ ወጸወንነ
@serguttekuamework7164
@serguttekuamework7164 Жыл бұрын
በርታ አይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ኡሉን ህችላለው በርታ
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Жыл бұрын
ክብርልን ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
@edenabraraw
@edenabraraw Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እመብርሃን ትጠብቅህ እግዚያብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
@aklile_tube
@aklile_tube Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እድሜህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w Жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤😢
@liyumolash4319
@liyumolash4319 Жыл бұрын
~""😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞A
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Жыл бұрын
እኔም በልጅነት አምሮዬ ከፊት ቁጭ ብዬ የሰማሁትን እስካሁን ይቆጨኝአል እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይስፋ ከቤቴ አልወጣሁም ድንግል ማርያም ወላዲት አምላክ ክብፘ ይስፋ
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
@seaseas3400
@seaseas3400 Жыл бұрын
እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀን ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiweten yasemalen yene wude memehiroche Abatachin wedemachen egzabehir edemena tena yesetachewu ❤❤❤❤❤❤❤yabe egzabehir yetebekek
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
ልቦና ቲዮብ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እውነት አሁን መምህር በጋሻው የተባረረው በዚህ ምክንያት ነው በአሁን ሰዓት እኮ ማርያም ለማኝ ነበረች እየሱስ በልመና እንጀራ ነው ያደገው ብለው የሚያስተምሩ አሉ የጎሊያድን ቦርተሌ ሚካኤል ነው ከፍ ያደረገው ብለው የሚያስተምሩ አሉ ለምን እነሱ አልተባረሩም የእየሱስን ስም እስካልጠሩ ድረስ ችግር የለባችሁም የእየሱስን ስም መጥራት ሲጀምሩ የዛኔ ይባረራሉ የዛኔ ይጠላሉ።
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 Жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሠግናለን ቃለሂወት ያሠማልን
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደና ቆየክ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤በርታ
@tameakl1487
@tameakl1487 Жыл бұрын
Bertaleq wendma beamla sem yemnegduten kahdeyan Master agltelen thanks I like this Chanel keep doing what you doing we really appreciate ❤❤❤❤
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
የመምሬ ደረስ ልጅ ጎበዝ ወንድማችን ተባረክ😊
@Tekulaw
@Tekulaw Жыл бұрын
Tebarek wenedemachin pastor biniyam shitaye🙏🏻
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 Жыл бұрын
God Bless You Amen
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጦሩ እና ጋሻው አንተኑ ይወጋሐል እንጂ ቅድስት ቤተክርስቲያንን እንዳታስበው የኛ ዘረጦ ጎልያድ ጦርና ጋሻ ለጎልያድም አልበጀው በቅዱስ ዳዊት ድንጋይ ወድቋል አሁን አበዛኸው በጣም አንተ ከሐዲ የአስቆሮቱ ይሁዳ እጣህ እሱ ነው ቆይ ታያለሕ ። ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታ ጥሩ ነው የምትለቃቸው ትምሕርቶች ❤
@meazagobezayehu9967
@meazagobezayehu9967 Жыл бұрын
መቼ ይሆን እራሳችንን የምናየው ለማሞገስም ለመንቀፍ እውቀት ያስፈልጋል እውነት ስለማይደበቅ እውነት እራሱ ሲገለጥ እንዳናፍር ሳይረፍድብን እግዚአብሔር ያንቃን
@babys7570
@babys7570 Жыл бұрын
አውነቱን ማሳወቅ አና ማሳወቅ ችግሩ አይታየኝም ዘመኑን ዋጁ ተብሎ የለ አናስተውል ጎበዝ
@tsega9038
@tsega9038 Жыл бұрын
ገድላ ገድል ገደል ነው መጨረሻው መፅሀፍ ቅዱስ በቂ ነው ድርጅት አያድንም ተዋህዶ ተረት ላይ ነው ያለው ወንጌል በቂ ነው
@SANGETSAN-ub1zv
@SANGETSAN-ub1zv Жыл бұрын
ስላም ለሚገባው ይሁን ፣ እኔ ያልገባኝ ወንድም ቢንያም በተለያየ መድርክ የወንድም በጋሻውን ዝግጅትና የቀሩበውን የወንጌል ስራ አጥብቀህ ስትቃወም ስማሁ የተላለፈውንም የወንጌል መልእክት ስማሁ ፣ ልየግል ችግር ከሌለብህ በስተቀር ለመቃወም ያበቃህ ምክንያት አልባ ነው ያሳዝናል፣
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚 💛 ❤️ 🤝 🙌 🙏🏻
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
እኔም በጉጉት ነው የምጠብቅህ የኔ ወንድም❤❤
@Its.what.its4
@Its.what.its4 Жыл бұрын
ወንድሜ የመግቢያ መዝሙሮቹን ምንላይ ነው እምታገኘው ብትነግረኝ ስለምወዳቸው ነው
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃል ይህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@degeneshsheway8628
@degeneshsheway8628 Жыл бұрын
አባታችን በእውነት የኛ የስደተኞችን ስቃይና መከራ ተረድተውልናል ቃለህይወት ያሰማልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ሀገረቤት ያላችሁ ደክመው የሚረዷችሁን በስደት ያሉ ቤተሰቦቻችሁን አስቡ ቢያንስ በሚልኩት ገንዘብ በሀገረቤት የስራዘርፍ አበጅታችሁላቸው ዳግም ለስደት እንዳይዳረጉ እርዷቸው
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Жыл бұрын
በጋሻው ትህትናው ዝቅ ማለቱ ደስ ሲል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
እዛው በአዳራሽሽ ስገጅለታ
@user-zk8be7ll2z
@user-zk8be7ll2z Жыл бұрын
በርታ ሰውን የሚያነቃቁ ነገሮች ነው የምትለቀው
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ ፈጣሬዬ ምህረትህ አይለየን
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
መምህር መስፍን እውነት ብለሃል:: ኢትዮጵያ የአመንዝሮች መናኽሪያ ሆናለች :: ያልጠፋነው በቅዱሳን ፀሎት ነው::
@AdisAlem-pb7gh
@AdisAlem-pb7gh Жыл бұрын
Orthodox yeamenzroch menageria honalech Bemil yistekakel memoirs kekonenachew ke9o% belay yemihonut kir lemilkit beangetachew yaseru nachew.
@grummulatu8614
@grummulatu8614 Жыл бұрын
"እሳቸውም ጎበዝ ናቸው እጃቸውን ሰጡት " ሳቅ ቀጥሎም፣ "ግንባሩን ሳሙት" ባይል ጥሩ ነበር
@FikreArewase-bq1du
@FikreArewase-bq1du Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን
@tsehayhailemariam7106
@tsehayhailemariam7106 Жыл бұрын
ሽታየ የምትባል እግዚአብሔር ምህረት ያበዛልህ ንሰሐ እንድትገባ ነው እንጅ በበላህበት 👄አፍህ እንደ ፈለክ ስት ፀዳዳ እግዚአብሔር ተባብሮህ መስሎህ ነው ሰነፍ
@yeshiteshome9713
@yeshiteshome9713 Жыл бұрын
ወድሜ ወድሙን የሚከስ የተረገመ ይሁን ይላል የእግዚአብሄር ንሰሀ ግባ ለሚያሳድዱአችሁ ፀልዩላቸው ተብሎ ተፅፋል
@elizabethteshome384
@elizabethteshome384 Жыл бұрын
Beka ke pastor Binyam lelam sew ayasfeligim le Enat Betekirisityan meketana ewnetun tenagari.Berasachew sew gudachew yiwetalachewal.Tebarek pastorye
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Kale hiwotn yesemaln wendemachn💚❤️💛🙏🏼
@user-bs8mh6em4x
@user-bs8mh6em4x Жыл бұрын
ቃል ሕይወት የስመዐልና አመቤቴ ትባርካ ዮኣብ ሓውና
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
Tebarek
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ቃልሖን ያሠማልን ወንድማችን ክበሩልን ተዋሕዶዎች
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ያብሰራ
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 Жыл бұрын
It is avery good .....program ...God bless you😊
@MesganaMesefin-ik6rv
@MesganaMesefin-ik6rv Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን!!
@efaabera7602
@efaabera7602 Жыл бұрын
እውነተኛውን እምነት ስላገኘ ነው ተባረክ
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ወንድማችን የድንግል ልጅ ያበርታህ። ጥያቄ ነበረኝ፦ እባክህ መግቢያ ላይ የተጠከምከው ዘማሪ ቀድተኸው ነው ወይስ እንዲሁ አለው? ስሙስ ማን ይባላል? ሲዲ አለው?
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Жыл бұрын
ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ
@fasikaabera5344
@fasikaabera5344 Жыл бұрын
እ/ሄር ይማርህ በሉት ይህ በገንዘብ የተገዛ ሰይጣን ያልተገዛ ሰይጣን እንዲህ አያደርግም ባስተር ቢኒያም እድሜና ጤና ይስጥህ "ለእውነት የኖረ" ""ይድናል
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ♥️⛪♥️⛪♥️⛪♥️⛪♥️🕯️🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲🤲💔🖤
@user-gv7yh6vw2f
@user-gv7yh6vw2f Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ
@fikirassefa
@fikirassefa Жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ሰላም ያብስራ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን
@cherekabirhanu3320
@cherekabirhanu3320 Жыл бұрын
የጌታ ምህረት ያግኝህ!
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጶማችንን በሰላም ያስጨርሰን በጣም ነው ትምህርቱን የምሰማው
@helensamson1676
@helensamson1676 Жыл бұрын
sansibew liyalkibn nw eko
@HenokTadesse-kl8cm
@HenokTadesse-kl8cm Жыл бұрын
በጋሻው ወንጌልን ሰብኳል ወደፊትም ይሰብካል ጠላት እፈለገበት ሄዶ መደፋት ይችላል ነገር ግን በጋሻውን የሚያስቆም ምንም ሐይል የለም አይኖርምም
@Erena67
@Erena67 Жыл бұрын
በርታ የኔ ልጅ
@meserettefera-mp1fr
@meserettefera-mp1fr Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ትክክለኛውን በመናገርህ እ/ግ እድሜህን ያርዝመው
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Жыл бұрын
እድሜውን ያርዝምለት ከጤና ጋር ፓ ቢንያም
@bettymeret2449
@bettymeret2449 Жыл бұрын
Goliad dioklitianos ,eluminaty 666 neh begash
@tigisttigist1342
@tigisttigist1342 Жыл бұрын
kale hiwet yasemalin🙏🙏🙏
@mulukenyshiwas2843
@mulukenyshiwas2843 Жыл бұрын
ሰለምነውወድሜ ሀሌም ኑርልን
@tilaneshalebachew1027
@tilaneshalebachew1027 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@hiyat4386
@hiyat4386 11 ай бұрын
የኔ አባት አቤት የሰውን ችግር መረዳት ያቆይልን
@user-uk5mu1fw8i
@user-uk5mu1fw8i Жыл бұрын
ክርስተን ስለአደረገኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@santiyabah4709
@santiyabah4709 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@wendmagegnfrendes2163
@wendmagegnfrendes2163 Жыл бұрын
ሰርቶ የማይበላ ሰው የእግዛብሔር እዳ አለበት❤❤❤
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
ኢይፈቅድ ኢይሴሰይ ኢይትቀነይ ሊሰራ የማይወድ አይብላ እንጂ የማይሰራ አይብላ አላለም እንዲህ ካለ ህፃናት፣ሽማግሌው፣ድውያን አይብሉ ሊልነውን?ቅዱስ ጳውሎስ ምን ያህል የቃል አጠቃቀሙ ምን ይረቅ ምን ይደንቅ
@wendmagegnfrendes2163
@wendmagegnfrendes2163 Жыл бұрын
@@habtamuabebe9745 ይሄ እኮ ቀላል ነው እንዴት ህፃናት ፣ድውያን፣አረጋውያን እንዲህ ይባላሉ ብለን እንጠብቃለንስ? መስራት እየቻለ ጉልበቱ አቅሙ እያለው ለማይሰራው እንጂ ምንም ቢሆን ሊሰራ እየፈለገ ግን ያጣውን እንኳን አትፈርድበትም እኮ
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
@@wendmagegnfrendes2163 እኔ የገረመኝ የጳውሎስ የቃላት አመራረጡ ነው
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын
እውነት ነው እሺ ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ አሜን አሜን አሜን
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@dirshu600
@dirshu600 Жыл бұрын
Awu Eyesus Geta new!!! Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@FikreArewase-bq1du
@FikreArewase-bq1du Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቼ
@ayanoteyika1392
@ayanoteyika1392 Жыл бұрын
Some one in orthodox told me that Holly "kurban" is only for kids and elderly. I thought that was all the teaching of orthodox. Now l knew it was not. That is true. If you want be spiritually connected with God, every one who has matured enough should have to get "Holly Kurban"
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k Жыл бұрын
Its for all
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
1ኛጢሞ 5፥8፤ነገር፡ግን፥ለርሱ፡ስለኾኑት፡ይልቁንም፡ስለ፡ቤተ፡ሰዎቹ፡የማያስብ፡ማንም፡ቢኾን፥ሃይማኖትን፡የካደ፡ ከማያምንም፡ሰው፡ይልቅ፡የሚከፋ፡ነው።
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
Thanksthanksthankslikedyou
@henokgashu2112
@henokgashu2112 Жыл бұрын
ደስ ይላል፡፡
@hiwe569
@hiwe569 Жыл бұрын
እውነቱን ነው ዛሬ ላይ ቢሳሳትም በዛው ልክ ቤተክርስቲያኗን አገልግሏል ስተቱን ብቻ ለምን እናያለን እባካችሁ ድንጋይ መወራወር ይብቃን ይቅርታ ጠይቆ ንሰሃ ገብቶ ወደ ሚወዳት እናት ቤተክርስቲያን ቢመለስ ትልቅ ምኞቴ ነው 🙏 ተባሮ አይባልም ተወግዞ እንጂ
@QualityEducationForU
@QualityEducationForU Жыл бұрын
ቤተክርስቲያኗን አገልግሏልና ምንም እንዳላጠፋ ይቆጠርለት እያልሽ/ክ ነው ወንድሜ/እህቴ?? ስለዚህ ሳጥናኤል የመላዕክት አለቃ በነበረ ሰዓት ስለዋለው ውለታ መመስገን አለበት ማለት ነው? እነ አርዮስ ንስጥሮስ ፖፕ ሊዮን እና የመሳሰሉት ሳይክዱ በፊት ለቤተክርስቲያን ስለዋሉት ውለታ መወደስ እና መመስገን አለባቸው ማለት ነው? ምን ማለት ነው??
@emwedishyemaryamlji5282
@emwedishyemaryamlji5282 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን 🙏
@sebl4615
@sebl4615 Жыл бұрын
ያብስራ አብ እና መንፈስ ቅዱስ አካል የላቸውም ወልድ ብቻ እንጅ ስብከት ላይ የሰማሁት ነው እባክህ አጣራው እስቲ
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 Жыл бұрын
ሚስጥር ስላሴ በለሽ ሰርች አድርጌና አዳምጭዉ
@amantube9629
@amantube9629 Жыл бұрын
kale hiwet yasemalen❤❤❤❤
@sarakebede6319
@sarakebede6319 Жыл бұрын
እግኦ ፈጣሪ ቢኒያም ሽታዬ የምትባል ሰው ከነበርክበት ከአጋንት እስራት ገና አልተፈታህም ሰዎችን እየተከከታተልክ ልክ እንደእባብ ትነድፋለህ አሁን አንተ ስለ እየሱስ የሚሰብኩትን የምታውርዳቸው ማነኝ ብለህ ነው በጣም. ታሳዝናለህ መፅሐፍ ቅዱሱ እንደሚለው ከጥልቁ አንዱ የስድብ ስሞች ከተፃፉባቸው አንዱ ነህ እየሱስ መሐሪ ነውና ለሱ እተወዋለሁ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Жыл бұрын
paster Benyim ewunat agaltkbatk Ewunatune hyezahe tegwaz Egzabher yebaerklne
@hanabelay8701
@hanabelay8701 Жыл бұрын
Memhirochachen fetari edeme ena tena yestachehu wondme tebark
@user-mg6gx4yg4f
@user-mg6gx4yg4f Жыл бұрын
ወንድሜ እየሱስ ብቻውን ሲጠራ ለምን ይከፋሀል?
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ አይናቹን ይክፈት
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 Жыл бұрын
Kemeknat lemin wede geta atmetum aye wendim Biniyam yikir yibelih lelochu enkuwan like filega new.
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Жыл бұрын
ያብስራዬ እንደምን አደርክልኝ የተዋህዶ እንቁ
@user-uk5mu1fw8i
@user-uk5mu1fw8i Жыл бұрын
ወንድሜ በርተልን
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 Жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን ወንድሜ እናመስግናለን በርታልን በቤቱ በቃሉ ያፅናልን ከቤቱ የራቁትን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ወደ ቤቱ ይመልስልን
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын
❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይሥጥሕ ሲሉም ሠምቼ አላቅም በአተ ቤት አየሑት እኔ ፊልም የሚሠራ መሥሎኘ ጉድ አሳወከኘ የምዬ ተዋምዶ ልጅ አመሠግናለሑ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
በትክክል አለ እህህህህህህህህህ
@oneloveethiopian
@oneloveethiopian Жыл бұрын
🙏👏👏👏👏
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Paster biniyam tebarek abet begashae indeh home😳😳
@kokebiabebe4610
@kokebiabebe4610 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥክ እውንትን መናገር መታደል ነው ጋሽ ቢንያም እናመሠግናለን
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@wegayehuyimenu6818
@wegayehuyimenu6818 Жыл бұрын
ወንድም በጋሻው እድሜ ይጨምርልሕ ኑርልን የክርስቶስ አምባሳደር ነሕ አንተ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
አኬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርካቹ አንተና ወንድሞችህ መናፍቃንን TikTok ላይ ትንፋሽ ያሳጠራቹ ምርጥ የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ
@zerfuzemba4611
@zerfuzemba4611 Жыл бұрын
መስሎሃል!
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 Жыл бұрын
አው እውነት ከበር ጌታ ክርስቶስ ለጦጵያዊ ሀሰተኛውን ክርስቶስ አትሰብከውም ተቀደስ ተለይ ክርስቶስን ለመምሰል ትጋ
🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
50:23
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 18 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,7 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
🛑  የፓስተር ዮናታን ውርደት ቀጥሏል
31:56
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 163 М.
🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ አፈረጠው በቃ ተገላገላችሁ
37:44
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 101 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН