🛑ፓስተር ሄኖክ ስንገሌ እንዳልክ ቤት ተገኘ |yeshua tube|faithline|ኤል ቃል|ENDALK ZENEBE|HENOK SINGELE|ተናገር እውነቱን

  Рет қаралды 18,629

YESHUA TUBE

YESHUA TUBE

19 күн бұрын

🛑ፓስተር ሄኖክ ስንገሌ እንዳልክ ቤት ተገኘ #mezmur #መዝሙር #mezmureproterstant #faithline #ኤልቃልtube

Пікірлер: 127
@rahwasisay3306
@rahwasisay3306 16 күн бұрын
እዳልክይ ይሄን እድንሰማ ምክንያት ስለሆንከን ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንወዳችሆለን
@mesfingudissa6471
@mesfingudissa6471 17 күн бұрын
እውነተኛ ወንጌል ይኼ ነው ኢየሱስን ከነመስቀሉ ሰማን ጌታ ይባርክህ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ ! መስቀል አልባ ስብከት አገሩን በሞላበት ሕይወት ያለውን የእግዚአብሔርን ቃል መገብከን
@hannaasresahegn884
@hannaasresahegn884 17 күн бұрын
አስገራሚ ስብከት።።እንዲህ ነዉ እንጅ እኛ ወንጌላዊያን እንደዚህ አይነት አገልግሎት ነዉ የምንፈልገዉ
@woinewoine5413
@woinewoine5413 17 күн бұрын
ፓስተር ሔኖክ እንወደዋለን እናከብረዋለን ተባረክ❤👏
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 13 күн бұрын
Wow እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተባረኩ ወንድሞቻችን ቅዱሳን በሙሉ ተባረኩ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜንንን 🙏🙏🙏🥰🥰
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 17 күн бұрын
ዮሐንስ 14:17፤ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።❤
@user-fq9qh9ej3o
@user-fq9qh9ej3o 17 күн бұрын
ጌታ ይባርክ ሄኒዬ እኔ በእንባ ነው የሰማው😢😢
@thionlema7724
@thionlema7724 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤የሚገርም መረዳት ነው ፀጋ ይብዛልክ በልቤ ያለውን ነው የገለፅከው ወንድሜ ተባረክ
@SamuelTessema-yu6sq
@SamuelTessema-yu6sq 17 күн бұрын
ዋው.......ለሁሉም...ጊዜ........አለው..ለኢየሱስ ..የማይማረክ...የለም!!!
@abebechkumsa
@abebechkumsa 10 күн бұрын
እንዳልክ ትክክለኛ ቦታ ላዬ ነህ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤
@azebelias8697
@azebelias8697 17 күн бұрын
ፓስተር ሄኒ ስንወድህ እኮ ተባረክልኝ እንዳልክ ደሞ እንካን ጌታ ረዳህ ሲደመር የማያስፍልገው ቦታ መጣህ እየሱስ ብቻ
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 4 күн бұрын
ፓስተር አና እና እንዳልክ ተባረኩ
@user-gz6sd5oz7r
@user-gz6sd5oz7r 17 күн бұрын
ሰወዳችሁ ዘመናቸው ይባረክ ፓሰተር ሄኖክ በጣም የምወደው የእግዚአብሔር ሰው ነው ❤❤❤ እንዳሌክ በርታ የእነ ወንድም ጌታ ሞገሰ ይሁንልህ❤❤❤
@user-jj6kt9zv5c
@user-jj6kt9zv5c 16 күн бұрын
ዘመን ሁሉ ይባረክ
@denekealembo840
@denekealembo840 17 күн бұрын
እዳልክ ፖስተር ኤኖክ ትክክለኛ መልዕክት ነው ያስተላለፈው🎉❤
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 17 күн бұрын
ሄኒ የተባረክ የእግዝአብሔር ሰው በጣም እውድሃለሁ:: ተባረክ::
@cr-mr5th
@cr-mr5th 17 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክል በጣም መልካም ስው ነህ አይወስድብህ ዲስ ወንጌላዊት ቤቴክርስትያን አግኝቼህ ነበር በጣም የተወደድክ ስው ሆኔህ ዘመንህ ይለቅ:
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ተከናውኑ በኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ሁልጊዜ በጸሎት አስባለሁ ጌታ እየሱስ ይባረክ
@yeshua_tube
@yeshua_tube 17 күн бұрын
🥰🥰🥰
@RuthEmmanuel-mt7fl
@RuthEmmanuel-mt7fl 17 күн бұрын
ፀጋ የበዛለት ወንድም ሄኖክ ሲንገሌ እያሳቀ እውነትን የሚመሰክር እንዳልክ በርታ❤❤❤
@user-sy1jb7sy7c
@user-sy1jb7sy7c 14 күн бұрын
❤❤❤ፓሰተአር ኤኒ በጣም እንወደአለን ፀጋ የበዛ ጌታ አበዘቶ የባረከከ አሜን
@user-jg7xc4tc6g
@user-jg7xc4tc6g 17 күн бұрын
ፖስተር በጠዋት ስሰማህ ጠገብኩ
@MerwenKeleta
@MerwenKeleta 17 күн бұрын
Tebarek paster heni tikikilegna ena wekitawi mikir
@hannaasresahegn884
@hannaasresahegn884 17 күн бұрын
ኢየሱስ እንወድሀለን❤❤❤ መረገምን በመስቀል ላይ ደርሰህ ፈፀምከዉ።።አመሰግንሀለሁ
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 17 күн бұрын
ፖስተር ሔኖክ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ
@mekiyasdamesameku1845
@mekiyasdamesameku1845 17 күн бұрын
ሄኒ ጌታ እየሱስ ይባራክክ....እንዳልክ ተባረክ❤❤❤😊
@netsanetabera-g7e
@netsanetabera-g7e 16 күн бұрын
ይገርማል ከቃል በላይ ነው የሚገርም መለኮታዊ መገለጥ ነው ያገኘኝ ዘመንክ ይባረክ
@abebechkumsa
@abebechkumsa 10 күн бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ተባረክ ትክክል እንበረታለን ብሩክ ነህ ፖስተር ሔኖክብርርርርርክ በል
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 17 күн бұрын
ፓስተር ሄኖክ ሲንገሌ በጣም እወድሃለሁ
@mimimesfin3883
@mimimesfin3883 11 күн бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏
@YesakYilma
@YesakYilma 14 күн бұрын
ዋው ዋው ዋዋ ዋው ዋው ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉አቤት yeindalkye ስለ አንተ ጌታ ይመስገን!!!♥️♥️♥️🌹🌹🌹♥️♥️
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 17 күн бұрын
እንዳልክ ኢየሱስን ምትወድ ከሆንክ እራስህድ ደብቅ ጌታን አሳይ ሁሌ እራስህን አታሳየን😮
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 17 күн бұрын
ወንድሜ ምን እያሳየ ይመሰለሀል ከዚህ የበለጠ እንዲያ ያለ ትምህርት እንድንሰማ ያደረገው እሱ አደል ምንአለ ሰለራሱ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 17 күн бұрын
እዉነት ነዉ እኔን ታነቅ ታነቅ ይለኛል እየመጡ የተፋሉ ሰዉ ካልፈለጋቾ ዞር አይሉም አይን አዉጣናቾ
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 17 күн бұрын
ፓስተር ሄንዬ እኔ ትንሽ ልጅ ሆኜ አተደሞ በጣም ቀጭን ሆነህ. በተለይ ትዝካለክ እርዋዳ ሙሉ ወጌል ኮፍራስ አዘጋጅታ. ላገልግል ብለሃቸው አነሱ ደሞ ሙሉ ነው ብለው የመጨረሻው ቀን ማታ. ነብይ ተምራት. ነበር ሚያገለግለው. ግን ከሄደበት ቦታ መቶ ለማገልገል ነበር የሄደው. አይሮፕላን አቶ ቀርቶ ቀረ ሲባል አተን ጠርተው. ውህደት አገልግለሃል አስታውሳለው ጌታ. በሚገርም. ሁኔታ. ነበር በመካከችን ሚገርም ነገር አድርጓል.
@user-hu2ov8le3g
@user-hu2ov8le3g 14 күн бұрын
ተባረኩ God blessing
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏
@marthaayela2787
@marthaayela2787 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🙏ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@sebletube6489
@sebletube6489 15 күн бұрын
እንዳልክዬ ክርስቶስን የማቅ በሱየሚታመን ፍቅር ነው ያስተማረን መቆየቱ ዋጋ የለውም ምክናቱም እዲሱም የቆየውም በሱፊት እንድ ነው
@MisanchiChufamo
@MisanchiChufamo 15 күн бұрын
ጌታ ይባረከችሁ ፓስተርና እንዴለ 🥰
@johnteklu1637
@johnteklu1637 17 күн бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ
@hannaasresahegn884
@hannaasresahegn884 17 күн бұрын
ተባረክ ሄኒ
@YesakYilma
@YesakYilma 14 күн бұрын
Pr simgele yetebarek sewu neh zemenih yibarek
@user-jj6kt9zv5c
@user-jj6kt9zv5c 16 күн бұрын
አሜንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jj6kt9zv5c
@user-jj6kt9zv5c 16 күн бұрын
አሜንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉
@siterserkalem6354
@siterserkalem6354 17 күн бұрын
Tebarki wendma endalki geta yebarkhe zemnhe yebareki 😊
@romanalemawu564
@romanalemawu564 16 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረካችሁ🙏🙌👏🔥✅📖
@weinitushibeshi7321
@weinitushibeshi7321 17 күн бұрын
Pastor Henok important message the right time ⏲️ stay blessed too 🙏
@alemayhuasegde
@alemayhuasegde 8 күн бұрын
ተባረኩ❤❤❤
@YesakYilma
@YesakYilma 14 күн бұрын
አሜንንን 🎉🎉
@hibratradai8446
@hibratradai8446 17 күн бұрын
God bless you my beloved brothers in Christ❤❤❤
@almazsahle8612
@almazsahle8612 17 күн бұрын
Geta zemnhene yebarke pastor henoke bless you both 🙏🙏❤❤🥰🥰🥰
@rahelmelles3296
@rahelmelles3296 17 күн бұрын
Pasterye tebarek geta bante eyetenagergn new tsegaw yabzaleh ❤
@YesakYilma
@YesakYilma 14 күн бұрын
Hallelujah hallelujah 🎉🎉🎉🎉🎉
@PeterGorge-tu7ov
@PeterGorge-tu7ov 16 күн бұрын
AMEN JESUS IS LOED JESUS IS LOVE ❤ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME paster and anedalek bereta
@SelamAmlak-b9f
@SelamAmlak-b9f 16 күн бұрын
God bless you pastor
@LifeSoul5G
@LifeSoul5G 17 күн бұрын
ድንቅ መገለጥ! ጌታ ይባርካቹሁ።
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 16 күн бұрын
Paster tebareku zemenachu yibarek segaw yebezalachu
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 15 күн бұрын
#እንዲህ_አይነት_አገልግሎት_ይብዛልን_ፓስተር_ስንገሌ_(ሔኖክ)_እና_እንዳልክ_እንወዳችኋለን ።
@praisejesus9480
@praisejesus9480 17 күн бұрын
Hi brother you are completely washed from your sin nothing left nothing left the moment you accepted him as your lord and Saver ❤
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 14 күн бұрын
Zemenke yebarek paster henok.yemigerm kale akafelken .endale ante enkean geta redah yabezaleh.
@fairywolde3737
@fairywolde3737 14 күн бұрын
What a truth!!! u have said it well. No matter what we know the word when u preach it different. Paster heni. We love you.
@user-iw2mz3wk1c
@user-iw2mz3wk1c 11 күн бұрын
Thank you so much this is the good news we all want to hear I love this preacher the beauty of Jesus Christ Shown on him I also love the KZfaqr has a very open mind and heart to learn and serve the lord God bless you both
@user-uz9hz6bd2t
@user-uz9hz6bd2t 17 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰ተበርክ
@almazgeberendrias5557
@almazgeberendrias5557 17 күн бұрын
Pastor zemenh ybarek ❤❤
@cresc8089
@cresc8089 15 күн бұрын
Ameeen ameeen tebarak paster henok ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@siterserkalem6354
@siterserkalem6354 17 күн бұрын
Amen tebarki 😊
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 11 күн бұрын
Heni zemnih yilemilm birtu ye geta wud lij!! Endalik geta eysus yibarkh Berta ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ns9ep1ek1j
@user-ns9ep1ek1j 16 күн бұрын
በርታ ተባረኩ ❤❤❤
@MeregeSilla
@MeregeSilla 17 күн бұрын
Pastor geta yibarikh melikitu yene new
@yeshua_tube
@yeshua_tube 17 күн бұрын
tebarek
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 17 күн бұрын
ፓስተርየ ተባረክ ልክ ነህ😊
@asterfish9921
@asterfish9921 17 күн бұрын
Ewnet geta ybarkachu
@asterfish9921
@asterfish9921 17 күн бұрын
Amennn Amennn!
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 17 күн бұрын
ተባሰኩ የጌታ አገልጋዮች ፓስተር ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@siterserkalem6354
@siterserkalem6354 17 күн бұрын
Tebareku p hani get yebarkhe
@hermib6845
@hermib6845 17 күн бұрын
We love you pastorye ❤
@SintayehuAbriham
@SintayehuAbriham 14 күн бұрын
Tabaraku
@rozinafisehaye1196
@rozinafisehaye1196 17 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-qt3jz3bx9f
@user-qt3jz3bx9f 17 күн бұрын
Endalkye enkuan geta eredah enkuan lezih ewnet bekah tsely hulgzem getan bcha eye
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኩ
@user-yw1lc4sv5b
@user-yw1lc4sv5b 17 күн бұрын
Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-mk8hc9om8q
@user-mk8hc9om8q 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ❤❤ ተባረኩጌታ. ፀጋውን ያቡዞላችሁሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele ameeeeeeeeen ❤❤❤ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤ameeeeeeeeen ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከሰራኤል. ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yegiletesfaye9343
@yegiletesfaye9343 13 күн бұрын
🎉🎉🙏🙏👋👋
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 17 күн бұрын
I am glad to see you guys talking about Christ freely because religion specially orthodox are big bandages religion is a killer. Thank you Jesus 🙌
@Mimimimi-zk6vt
@Mimimimi-zk6vt 15 күн бұрын
❤❤
@user-ny8zu5ov6r
@user-ny8zu5ov6r 17 күн бұрын
Geta Yebarkachu Plaster Hanok Singela Temotalatchu Belhe Yesbkew Betam Yasgermegal Tebark
@Zaromash-ds2yv
@Zaromash-ds2yv 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yegiletesfaye9343
@yegiletesfaye9343 13 күн бұрын
🎉❤🎉 Benjamin
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 17 күн бұрын
ፓስተር ሲንገሌ ገና ዛሬ በዚህ መልኩ አየሁት።
@user-jj6kt9zv5c
@user-jj6kt9zv5c 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 17 күн бұрын
ፓስተር ሲንገሌ የመጀመሪያ ሰንበት ቅዳሜ ነዉ ባልከዉ ላይ ጥያቄ ፈጠረብኝ ዘፍጥረት 1:31 ላይ እግዚአብሔር ሰዉን በስድስተኛ ቀን እንደፈጠረ ይናገራል። ዘፍጥረት 2:2 ደግሞ ስራዉን በሰባተኛ ቀን ፈፅሞ በሰባተኛዉም ቀን ከሰራዉ ስራ ሁሉ እንዳረፈ ይናገራል። ቆይ ትልቁ ሰንበት ቅዳሜ ከሆነ ኢየሱስ ከሞት የተነሳዉ ቅዳሜ ነዉ ማለት ነዉ?
@rahwasisay3306
@rahwasisay3306 16 күн бұрын
አምላ መዳኒቴ ይባርክህ
@mariammariam6200
@mariammariam6200 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamiaSohmor
@SamiaSohmor 17 күн бұрын
Wowwwww🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YesakYilma
@YesakYilma 14 күн бұрын
Waw madenzezha!!
@YesakYilma
@YesakYilma 14 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@denekealembo840
@denekealembo840 17 күн бұрын
እዳልክ እዬ ያንተ ሶሻልሚዲያነው🎉❤
@workietakele1947
@workietakele1947 17 күн бұрын
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 17 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tt2ms2le7u
@user-tt2ms2le7u 16 күн бұрын
DINK NEW TEBAREK
@abrihamgethun5784
@abrihamgethun5784 17 күн бұрын
wwooo
@destadesta5130
@destadesta5130 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН