"ውስጤ የሚለኝ አባቴ በህይወት እንዳለ ነው"...አባቴ የት ነህ? //ቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 73,831

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 62
@Enkutatash77
@Enkutatash77 2 жыл бұрын
አሜሪካ የሚኖሩ ሰዎች ልባቸው በጣም ደንዳና ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
አሜሪካ ከሆነ ይደርሰዋል አሁኑኑ አለው ይበሏት አባባ
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ለማግኘት ቀላል ነው ከሱዳን የመጡት ማህበር ስላላቸው አንድ ካየ ያገናኙኌል
@user-be2pc3qt9g
@user-be2pc3qt9g 2 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም ከልብ እወዳችቹሃለሁ ዮኒ እና ነፂ ስንቱን የጠፋ ዘመድ አገናኛችሁ ሰላምየ አይዞሽ ታገኛለሽ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹሁ
@meletsega6255
@meletsega6255 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ebs በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ የብዙ ሰዎች እምባ እያበሳሽሁ ስለሆነ በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በየቅዳሜው እናነባለን አይናችንን moisturizer እናደርጋለን ማለት ነው።
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አላህ የገነኝሽ እህቴ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሰው በህይወት ካለ ይገናኛል ።
@abudhabi2364
@abudhabi2364 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረደሽ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
ሳምንት የደስታ ለቅሶ አለን
@genettecere8937
@genettecere8937 2 жыл бұрын
የባት ማጣት ከባድ ነው እኔም አባቴን አይኑን አይቸ ብሞትም አይቆጨኝም እውነት. ነው ያላባት ማደግ ከባድ ነው
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹ
@yordanosteshome2689
@yordanosteshome2689 Жыл бұрын
ወይ የኔ ቆጆ አልተገናኘሽም አይዞሽ የሠፈሬልጅ እኔም ታሪካችሁን አቃለሁ አይዞሽ ታገኝዋለሽ
@elhamyehibaenat6886
@elhamyehibaenat6886 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
@belayewntu5702
@belayewntu5702 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እህቴ
@jhonejobe2224
@jhonejobe2224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ማሚዬ ሰላምዬ አይዞሽ ትገናኛላችሁ
@mulu3740
@mulu3740 2 жыл бұрын
አባቴ የት ነህ መተሀራ አካባቢ ነው የሚኑረው ሰም አለሙ ጋሻው
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
ሙሉ መረጀውን ለ ebs ብትልጊ ልየገነኟቹ ይችለሉ አለህ ከለ እና በቪዲዮ ብትልኪለቸው በይ ነኝ እህቴ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Enkutatash77
@Enkutatash77 2 жыл бұрын
በጣም በተለይ ለሴት ልጅ የኔ ቆንጆ ስሜትሽን እረዳለሁ እኔም አልፊበታለሁ😔
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢🤲🏿
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ፈጣሪይ ያገናኛቹሁ በርቱው
@user-xy9fo8wq1j
@user-xy9fo8wq1j 2 жыл бұрын
አላህያገናኝችሁ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 жыл бұрын
ባለ ሳምንት ኢንሻአላህ
@-zedye
@-zedye 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ
@user-zv6rh1rd8s
@user-zv6rh1rd8s Жыл бұрын
አሏህ ያስገኝልሽ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም እወዳቹሃለሁ የኔ ጥያቄ በኢኮናሚ ምክንያት ልጆቻቸውን ለህፃናት ማሳደጊያ ይሰጡና ልጆቻቸው ወደ ተለያዩ ሃገራት ይሄዳሉ ከዛም ልጄን ብለው ይጠይቃሉ ይህ አጠያየቅ ሂሳብ ፍልጋ ነው ወይስ አይደለም?
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳችሁ😥😥😥😥
@asnakechwerkuabebe9995
@asnakechwerkuabebe9995 Жыл бұрын
የማንነት ጥያቄ እኔምጋር አለ ስሜትሽን እረዳዋለሁ ጌታ ይርዳሽ እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ አስለቀሱኝ።።
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ሰወዳቹ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ወገኖቸ አይዟችሁ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you grandfather is right
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
His good father
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Жыл бұрын
Yamenshiw Egzabher kabatish gar yagenagnish.
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Жыл бұрын
Egzabher yahenagnachehu.
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 2 жыл бұрын
Ayzosh yemtal
@shaheeda5071
@shaheeda5071 2 жыл бұрын
💪💪
@lovefamili354
@lovefamili354 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ደስታ የሚያውቅ ካለ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፣ይሪዳቹ🙏🙏
@phonehouse3626
@phonehouse3626 2 жыл бұрын
fetari yagenagnachihu
@Freselemon348
@Freselemon348 2 жыл бұрын
Please prepare napkin for the client Otherwise abs the perfect Chanel god bless you thegeya and yonasay hway skornatat ❤️❤️❤️💕💕💕💕
@Tube-rw4mu
@Tube-rw4mu 2 жыл бұрын
እኒያ እናት እንዴት ሆነዉ ይሆን አሳብ ይዞኛል
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 жыл бұрын
😢😢💖💖💖💖💖
@kevindurant6824
@kevindurant6824 2 жыл бұрын
Le mindinaw napkins matzegaju gine???
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@almazebitew8259
@almazebitew8259 2 жыл бұрын
ሀይሌ አበራ የአያቱን ስም ንገሩኝ
@samizerihun1389
@samizerihun1389 2 жыл бұрын
yeayatun sim alkm migermsh poto rasu yelgm Yamlak neger aytawekm biye new bicha Unhcr be kartum adrgo wed Amerka hede yihen akalehu bakshin mitakiw merja kale btnegrign
@tigsttecane7331
@tigsttecane7331 2 жыл бұрын
አረይቡየ ሥአባካችሁ እኔም እናቴ ጠፍታለች ብታገናኙደሥይለኛል በምንመንገድእናንተ ጋርመድረሥአንድደርሥ ቡትነግሩኝደሥይለኝነበረ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
01በለወ በሜያሰቀምጡት ቁጥር ደወየ እማ እመብርሀን ትርዳሽ እናትማ ክባደ ነወ
@almazebitew8259
@almazebitew8259 2 жыл бұрын
ሀይሌ አበራ አባቱ የት ነበር የሚኖረዉ
@samizerihun1389
@samizerihun1389 2 жыл бұрын
Adigrat yemibal heger new
@samizerihun1389
@samizerihun1389 2 жыл бұрын
kezih chink gelaglugn ebakachu
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 Жыл бұрын
ግን ያባቱ ስም ትክክል ነወይ? ሀይሌ አበራ ማለትም አባቴ አደራ ጓደኝየ 4ወር ቅሪት እያለች ነው የተለያየነው ቤተሰቤን ፈልጋ ከመጣች አደራ ብሏል ብለውን ነበር ግን ያባቱስም ተለየብን ስራው ምን ነበር
@Aze331
@Aze331 2 жыл бұрын
Tute meyazia ataderegim national tv lay setekerebi?? EBS enanetem halafinet alebachu lebesachew... chamachew... tsegurachew check adereguwachew tv lay kemakerebachu befit..napkin setuwachew
@elias9819
@elias9819 2 жыл бұрын
Weregna yalbelaken atekek fere hasabun atadametem
@Aze331
@Aze331 2 жыл бұрын
@@elias9819 Gematam man Abateh Anten/anchin tenagere?? Aseteyayet yemesetet mebet alegn ..Enante habeshoch leza new huala kere yehonachut you guys soooooo stupid dummy
@kirubeljoseph3920
@kirubeljoseph3920 2 жыл бұрын
Hay Yonas what's going on? Are you drank or what they are telling you the story very clearly but your attention is not there 😳
@Heaven4589
@Heaven4589 2 жыл бұрын
You rude !!! He is great person. You have no moral to judge him.
@tktk2709
@tktk2709 2 жыл бұрын
Excuse me 🙄🙄
@kirubeljoseph3920
@kirubeljoseph3920 2 жыл бұрын
@@tktk2709I think you deserve it because you went very far from your destination sorry!! you got to stay back to your territories that's why 🖕
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,4 МЛН
ክፍል 2 ዶ/ር አቢይ በፓርላማ!  መደበጥ ያለበት!
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 585
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2 МЛН
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,3 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,7 МЛН
ЖЕСТЬ В КОНЦЕ. ПЛАКАЛ ВЕСЬ САМОЛЕТ
0:20
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,2 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 116 МЛН