ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020

  Рет қаралды 466,239

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 685
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 жыл бұрын
ከ አጥፍቶ ጠፊ ፍቅረኛ ከሸረኛ ጓደኛ ፈጣሪ ይሰውረን💔
@user-th2vb8iy7i
@user-th2vb8iy7i 3 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም መልካሙን ያሰማን ወጥቶ ከምቅርት ይጠብቀን
@user-sk3he2yg4u
@user-sk3he2yg4u 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzfaq.info/get/bejne/ieChhbyinJvGY4E.html
@user-dq4we8tk6p
@user-dq4we8tk6p 3 жыл бұрын
አሜን
@ruthandmoses3341
@ruthandmoses3341 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzfaq.info/get/bejne/i8p4nbJmsKrWho0.html kzfaq.info/get/bejne/pr2DjbyGtKjGp58.html
@badrbadr4795
@badrbadr4795 3 жыл бұрын
አሜን
@maybema8864
@maybema8864 3 жыл бұрын
ሰላም ሁልችም በጣም ሚመስጥ ፊልም ነበር ነገር ግን አጨራረሱ ሰስፔንስ ነው ቢያንስ መገናኘታቸው ተውት ግን እሱን የፃፈውን ደብዳቤ መነበብ ነበረበት ቅስሜን ሰበረ እንደኔ ባጨራረሱ የተናደደ አይቶ ላይክ
@ethioplus21
@ethioplus21 3 жыл бұрын
betam ketechale wedeniem gora belu
@ermiasamare2717
@ermiasamare2717 3 жыл бұрын
Ere betame new menadedewu
@venishbedju8424
@venishbedju8424 3 жыл бұрын
ኧረ እኔ እራሱ መጨረሻው በጣም ነው ያናደደኝ ፈጣሪ ከምቀኛ ጓደኛ ይሰውረን በስመአብ
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 3 жыл бұрын
Yene konjo mechereshawu eko betam new myamrewu mkinatum debdabewum taytol anch alayeshm yhonal enji ena demo lyasayun yefelegu befkr alem wust metesaseb metemamen ena metages ale mechokel mlut new slezi filmu betam mrt new astelalekum des ylal enate
@nabngebatwerwe1487
@nabngebatwerwe1487 3 жыл бұрын
😔😔😨😰😰
@yoseambaye6291
@yoseambaye6291 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምርት ነው የምንማረውን እባካቹ የምናምነውን ሰው ማንም ይሁን ማንም በደምብ ማንነቱን እንወቅ ምርጥ ፊልም ነው በእውነቱ ፍቅረኛማማቾ የሚማሩበት ነው ተምረንበታል ተዋኒያኖቻችን ማርጥ ናቹ
@user-dz9pb7vs2d
@user-dz9pb7vs2d 3 жыл бұрын
አጨራርሱ በጣም ያማል ግን ልክ አይደለም ጓደኛ መስሉ ጠላት ከሆነ ጓደኛ ፈጣሪ ይሰውራችሁ
@leylahabeshawit3407
@leylahabeshawit3407 3 жыл бұрын
ቅን እንጂ ቅናት የሌለበትን የሚያስማማጂ የሚያጣላ የሌለበትን ፍቅር ፈጣሬ ይስጠን😢💔ሲቀጥል ናርዶስ ሀኪም እደገባች ባቢም አልምተም በገመድ ራሱን ሰቀለ ያየው የለም ደብዳቤዉን ያነበበ የለም ጓደኛዉን ወጋው ሁሉን ነገር አቡሽና ናርዲ ማወቅ ነበረባቸው ከፎቅ የጣለዉን ልጂ አቡሽ ማስታመም ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ኤጭ ምድነው ሁሌ ፊልም ጀምሮ መተው✊🙄
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላም እግዚአብሔር ፊቱን ወደኛ እዲመልስ ልክ እደዱሮችን እንድንሆን እደኔ የናፈቀው ማነው
@ethioplus21
@ethioplus21 3 жыл бұрын
enie nafognal
@user-it1se5hf4u
@user-it1se5hf4u 3 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም መልካሙን ያሰማን ኢትዮጵያን ጠብቅሊን 💚💛❤️ ኑ ቤተሠብ ይሁኑ 💚🧡❤️
@eyobwasie5505
@eyobwasie5505 3 жыл бұрын
Hahaha ልክ ነሽ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
የባቢ ፍቅረኞ ሁኖ እምትተውነው ልጅ ስወዳት
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 жыл бұрын
በሰዉፍቅር መግባት በጣምያማል
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል። ************************* በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@user-is4bn1hi1z
@user-is4bn1hi1z 3 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ፊልም በቤተክርስቲያን ካላላገጣችሁ ፊልም የሰራችሁ አይመስላችሁም አጂብ እስኪ ሙስሊሞቹን ተመልከቷቸው ለእምነታቸው ምን አይነት ክብር እንዳላቸው
@s8186
@s8186 3 жыл бұрын
@kidesat yamarym lij Ethiopian ክክክክክ ምን ታቂያለሽ እስኪ እንድ ሙስሊም በሀራም ትፀንስና ኡስታዝ ጋር ብትሄድ አላህ ፈሪ ውደሱም ተመለሽ ነበር የሚልዋት የናንተ ግን ክክክክ ለነገሩ እናንተ ምንም የምትከለከሉት ነገር የለው ሀሉም ለናንተ የተፈቀደ ነው ። ይህን እምነት ብላችሁ ጭራሽ ታወራላችሁ ክክክክክ
@dagusia9420
@dagusia9420 3 жыл бұрын
@kidesat yamarym lij Ethiopian አንች ጣኦት አምላኪ የኛ ነቢ በናተ በሸተተ አፍ አይጠረውም ሙስሊም ጥርት ያለ ነው ዝርክክርክ አትሁኑ ሙስሊም ሰውነትሽን ሸፍኝ አትገላለጭ ብሎ የሚአስተምረው እስልምና መሰለኝ እርቃናሞች
@fewzantube4665
@fewzantube4665 3 жыл бұрын
@kidesat yamarym lij Ethiopian ዝም በይ የሆንሽ ሰገጤ ስለሙስሊሞች ምን ታውቂያለሽ
@yu7789
@yu7789 3 жыл бұрын
@@s8186 ቱ ደግሞ እናንተም ሰዉ ሆናችሁ የሚሉሽንበሰማሽ ገበያባልወጣሽ አለ ያገሬ ሰዉ ከናተም ወዲያ ዝፍቆች ኤጭ
@s8186
@s8186 3 жыл бұрын
@@yu7789 ሂሊናሽካ እንደተሳሳትሽ እየነገረሽ ነው በነገርሽ ላይ መጀመርያ ከሽንት ቤት ስትውጡ ታጠቡ አትግማሙ ግሞች
@gediwontagese6246
@gediwontagese6246 3 жыл бұрын
አብሮ እየኖረ ከምያስማስል ሰው ፈጠር ይሰወራን😢😢
@firokebede6239
@firokebede6239 3 жыл бұрын
Ameeenn3 🙏😭😭
@user-hv4gr8lh1h
@user-hv4gr8lh1h 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@user-rh3ru2rs9r
@user-rh3ru2rs9r 3 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiin 💔💔💔💔💔💔😢😢😢
@bawabp6765
@bawabp6765 3 жыл бұрын
አሜን 🥺
@gjfi1706
@gjfi1706 3 жыл бұрын
አላህ ታማኝ ጓደኛ ለሁላችንም ይስጠን አሚንንንን
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzfaq.info/get/bejne/ieChhbyinJvGY4E.html
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 жыл бұрын
ከጓደኛ መጥፎ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የሀበሻ ጠላቱ እራሱ ሀበሻ ነው 😭 ፍቅረ የታደለ እንጂ የታገለ አያገኝውም
@meronlove5800
@meronlove5800 3 жыл бұрын
ዋውውው እውነት ነው
@Win-ut9gf
@Win-ut9gf 3 жыл бұрын
aw ewnt nwww uffff😣😣😣😣
@user-zj1rt2nf5s
@user-zj1rt2nf5s 3 жыл бұрын
ቤተክር ስቲ ያኑን የፊልም መስሯ አደረ ጉት ቤቱ የዉነት ፈጣሪ ንእምን ለምንበትነው እጂማስ መሰ ያ አይደለም
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አቡይ መጣህ በዚህ አድናቄህ ነኝ 👍 ፍቅረ ያሸነፍል ምግዜም 👍 እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን 😍 🤲🤲🤲
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzfaq.info/get/bejne/ieChhbyinJvGY4E.html
@birtukankebedebirtukankebe404
@birtukankebedebirtukankebe404 3 жыл бұрын
ለቤተ ለቤተክርስቲያን ክብር ስጡ መቀለጃ አይደለም የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ
@tiktokvideo2166
@tiktokvideo2166 2 жыл бұрын
#ስወድህ ፊልሙ አላለቀም በጣም ብዙ በእንጥልጥል የቀሩ ሀሳቦች አሉት ለክፍል ሁለት ሰፊ መነሻ ሀሳቦችን ትቷል
@tinatina37
@tinatina37 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን። ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጵያዬን አንተ አስባት አሜን አሜን።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አቤት ላይክ ለማኙ 😎 እሰኪ ሰለፈልሙ ኮምቱ👍
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
ከምር ላይክና ሰብስክራይብ የሚሉት ብዛታቸዉ
@user-vk8gr2qf4q
@user-vk8gr2qf4q 3 жыл бұрын
ከእንደዚህ ዓይነት ጎዳኛ ፋጣር ይጠብቀን ግን ፍቅር ይቅር ይላል ከልን እርሱም በይበቀላው ጥሩ ነበር፣
@user-in8kx2fv6t
@user-in8kx2fv6t 3 жыл бұрын
አባ ፀንሻለሁ ቆይ ይባባል እራስ ወዳድ ነሽ መጀመርያ አባ እግዚአብሔርን በድያለሁ ብለሽ የሰራሽውን ሀፅያት ነበር መናገር ያለብሽ ቄስ ሆኖም የሰራው እዴት ነው የተፀነሰው በሀፅያት ከሆነ ፈጣራን መበደሏን ነግረው ቅኖና ሰጽተው ማስተማር ነበረባቸው።። ከተሳሳትሁ አርሙኝ ስብስክራይብ ብታረጉኝም አልጠላም
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 жыл бұрын
እረ ተዉ የቤተ ክርስቲያን ስርአት ይከበር አባቶችን ስትመስሉ ትክክለኛ እነሱን ለምን አታረጉም?
@mayayara9069
@mayayara9069 3 жыл бұрын
Liki bilshali👍👍👍👍
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
Betkekel
@mayayara9069
@mayayara9069 3 жыл бұрын
@@mitiktube7214 aqeshalwe libeli Ena mert ngni
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
@@mayayara9069 yet yena konjo
@mayayara9069
@mayayara9069 3 жыл бұрын
@@mitiktube7214 Ena ywnije 7kapi liji ngni
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ቅናት ብዙ ነገራችንን ያበላሻል በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን !!!!
@KINGMJ_15th
@KINGMJ_15th 3 жыл бұрын
Wow abu be film slayehush des blognal like gchugn esti aradawoch corona tefto yemngenagn yargen
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 3 жыл бұрын
ልተኛ ነው ነገ ይሾፋል ደህናደሩ የሀገሬ ልጆች
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 3 жыл бұрын
እሺአደራእነድታይው
@temuasefa4459
@temuasefa4459 3 жыл бұрын
Ateyiw betam tsetsetegn enem selayehut
@sebleseble5930
@sebleseble5930 3 жыл бұрын
ስሙ ክህነትና ሙልክስና መጫዎቻ አደለም አትፖሱቱ
@user-ew4lr2dr9h
@user-ew4lr2dr9h 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ምንም አይል ነፀብራቆች ይመቻች 🇪🇹💚💛❤️
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
Great movie!
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 3 жыл бұрын
በውሸት ወሬ እናት ልጅ አባት በአንድ ቀን ተቀጠፈ አስተማሪ ፊልም ነው ከወረኛ ጉዋደኛ እራሳቹን ጠብቁ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzfaq.info/get/bejne/ieChhbyinJvGY4E.html
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 3 жыл бұрын
ሀይማኖት እና ቤተክርስቲያን መቀለጃ አይደለም ምድረ ይሁዳ ደራሲና ዳይሬክተር እድሜያችሁ ይጠር👿👿👿
@user-nw5du5mb4o
@user-nw5du5mb4o 3 жыл бұрын
😄😄
@gy8086
@gy8086 3 жыл бұрын
Gin memarya new!! Silzh beyastemrbet minme aydelme!
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
ተቆጣጣሪ አጡ እነዚህ መረኔ
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 3 жыл бұрын
@@kegetahun3445 እኮ ደራሲና ዳይሬክተር እምነት የላቸውው በእነሱ ምክንያት ነው የእምነት ቦታ እየተቃጠለያለው
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 3 жыл бұрын
@@gy8086 ምኑ ያስተምራል አሁን የእምነት ቦታ በድፍረት መግባቱ የሀይማኖት አባት ሁኖ የሚሰራው እኮ ተራ ተዋናይነው በድፍረት መስቀል መያዝ ልብስ መልበስ ስለእምነቱ በቂ እውቀት የለው አርቲስቶች ጠቅላላ የእምነታቸውን ስሙን እንጅ ምንነቱን አያውቁትም
@linalina5554
@linalina5554 3 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ወንዶችም ሴቶችም ከዚ መማር አለባችሁ
@E-MediaTube
@E-MediaTube 3 жыл бұрын
nice keep up guys!
@afratauae5886
@afratauae5886 3 жыл бұрын
እናንተ ግን አይደብራቹም እንዴ ቤተ ክርስቲያን እኮ የማንም መቀለጃ አይደለችም ስነ ስርአት ቢኖራቹ ጥሩ ነው
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ድሮም ወዳጅ መስሎ ነው ሰውን ሚገለው ነገሮችን በችኮላ መወሰን የለብንም አሪፍ ትምህርት አለው በርቱ ኮሜንት እንደሆን ቅስም የሚሠብር ነው ይቀጥላል መሠለኝ
@siyoummaereg2674
@siyoummaereg2674 3 жыл бұрын
Betam Arif film new film begebaw derasina azegaj yetesera berta
@dagimtekle3067
@dagimtekle3067 2 жыл бұрын
I love the song man I love it
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
መጨረሻው የማያምር የፍቅር ታሪክ ቢገናኙ ምርጥ ነበር
@solomontsegay1879
@solomontsegay1879 3 жыл бұрын
መጨረሻው ኣሪፍ ነው ኣንዳንዴ እነደዚ ነው
@maranatatube6951
@maranatatube6951 3 жыл бұрын
Please subscribe my channel 🙏🙏🙏💖💖
@jonitech1460
@jonitech1460 3 жыл бұрын
Betam arif new bertu kezi belaym lemesrat taru
@aserminasie1183
@aserminasie1183 3 жыл бұрын
betam betamm des mile film nw tarikum yasazenal des yelal tnks yewedesachehut like gechut
@linalina5554
@linalina5554 3 жыл бұрын
ተገላገሉት ሁለቱም ሞተው እንደዚህ አይነት ፍቅር ግን ደስ አይልም እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ከሚኖረኝ ባይኖረኝ ይሻለኛል
@badrbadr4795
@badrbadr4795 3 жыл бұрын
ይህ ፊልም ለኔ ነው የተስራው መስለኝ እኔም እንደ አሳልፊያለው እውነት ነው አለ በትምህርት ቤት ውስጥ
@user-hp6uq4is9f
@user-hp6uq4is9f 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠበቀን
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
አይነፋም ተዋንያኖቹም ሙትት ያሉ አንድ ፖፒ ብቻ ነው የተጫወተው ተዘፍዝፌ ማምሸቴ ቆጨኝ ኤጭ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzfaq.info/get/bejne/ieChhbyinJvGY4E.html
@haregmekbib3878
@haregmekbib3878 3 жыл бұрын
የማጀቢሙዚቃው ተመችቶኝል ስሞንየምታቁ ጠቁሙኝ ወለታከፍይነኝ
@firokebede6239
@firokebede6239 3 жыл бұрын
wow Good Movie wudddd 👍👍👍♥️♥️♥️
@hayu15
@hayu15 3 жыл бұрын
አማርኛ ፊልም ሁሉ አጨራረሱ የማያምር ተከታታይ ድራማ ይመስል
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ማመሩ ቀርቶ ተመሳሳይ ባልሆነ ሁሉም አደአይነት ሀሳብ
@user-wh8zv9qv9t
@user-wh8zv9qv9t 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ጥሩነው በርቱ በአሁን ጊዜ ጋደኛዬ የምንለው ነው የምንወደውን ሰው እንጣ የማረገን አስተማሪነው ግን መጨረሻው አያምርም እርግጠኛነኝ ክፍል ሁለት ይኖረዋል ጥሩነው ጋደኛቼ ከዚ መምርነው 😍😍
@wbineshbarhani1749
@wbineshbarhani1749 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍከደዚህአይነትሰዎችፈጣሪየ ይሰውረንአሜን
@samriethiopian1264
@samriethiopian1264 3 жыл бұрын
Migerim tarike ayew zar woww 🥰🥰🥰😘
@addissheger9460
@addissheger9460 2 жыл бұрын
ሙዚቃውን ተጋበዝኩኝ አመሰግናለሁ
@ekrambahrain2542
@ekrambahrain2542 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ነው በጣም
@KhanBhai-br6dh
@KhanBhai-br6dh 3 жыл бұрын
Ajemameru betam Arif new gen acheraresu ayinefam 😔
@girmakebede5054
@girmakebede5054 3 жыл бұрын
all about The twenty one centure friendship .so painfull .
@selamyeshwnedm1381
@selamyeshwnedm1381 3 жыл бұрын
ብእግዛብሐረ ሰም መንፈሳዊ ፍለም ሰረልን
@tadessetiegist5793
@tadessetiegist5793 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፌልም ነው በጣም ወድጄዋለው
@ajebahajebah9923
@ajebahajebah9923 3 жыл бұрын
አረ ሙዚቃዉ አጀቴን በለኝ💔💔
@siyoumkroch6209
@siyoumkroch6209 3 жыл бұрын
wonderful move
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 3 жыл бұрын
ምነው አርቲስቶቻችን ሁላ ሰብስክራይብ ለማኝ ሆኑ እ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 3 жыл бұрын
ትክክል 👍 አስጠሉን
@salemzerihun7319
@salemzerihun7319 3 жыл бұрын
ende youtube account yalew yegna arthist hone yelela ye wuchi arthist subscribe argugn yilal. demo yihe metfo ngr nw ltyi nw? ere tewu ke libs lay kir lilkem atibelu
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ብሞት አላደርጋቸው እራስ ወዳድ ናቸው አርቲስት
@user-ut1pn8rq4k
@user-ut1pn8rq4k 3 жыл бұрын
እና አትከፍይበት ምን ችግር አለው
@meskitamru8553
@meskitamru8553 3 жыл бұрын
ከከከከክ
@z-aethiopica-tube
@z-aethiopica-tube 3 жыл бұрын
18:39 ላይ ያለው ዶ/ር ተብዬ ምንድን ነው ከረባቱ? ተውናችው ሞታችዋል! የተመልካች አይን ለእናንተ ኳስ እና ሜዳ ነው። ደግሞ ሁሌ ዝሙት ፣ ሴት ልጅ ገላዋን ስታረክስ የሴትነት ክብሯን የሚያቆሽሽ ካራክተር ሳታስገቡ ፊልም መስራት አትችሉም?? በዛ ላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን እና የካህናት አገልግሎት የእናንተ መቀለጃ ማላገጫ አይደሉም። እረ የኢትዮጵያ ፊልም ፀሐፊዎች አስተውሉ አደብ ግዙ!!
@EthioVines
@EthioVines 3 жыл бұрын
ለህገራችን ሰላም፣ ለህዝባችን ጤና ይስጥልን፤ ዉድ የህገሬ ልጆች እስኪ ቻናሌን ሾፍ አርጉት እና ከተመቻቹ ሰብስክራይቧን ጀባ በሉኝ፤ ሰላማቹ ይብዛ
@zewditube9689
@zewditube9689 3 жыл бұрын
ቤታሰብ እንሁን እህት
@user-ls7jt6tp8q
@user-ls7jt6tp8q 3 жыл бұрын
ለሁሉም ትምህርት ነዉ በዚህ እንማር😢😢😢
@user-vr2re5lt9e
@user-vr2re5lt9e 3 жыл бұрын
ሱራፊል ስላለበት ነው ያየሁት እንጅ ፊልሙ አይነፍም
@fatima5774
@fatima5774 3 жыл бұрын
በስደትም ሆን በሀገር የምትግኙ ሰላማችሁ ይብዛ ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን መጨረሻው ላይ ስደርስ ግራ ተጋባሁ አጨራረሱ የሚቀጥል ይመስላል የዛፋኙአን ስም ንገሩኝ እሲ ይምታውቁአት ካላችሁ
@hibretwoldeab4206
@hibretwoldeab4206 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናይስጣቹ
@habibahabiba9318
@habibahabiba9318 3 жыл бұрын
Iwenet tikoyalech inji atmotim silazi iqirta bibabalu arif neber
@lijfikirtube4955
@lijfikirtube4955 3 жыл бұрын
Majebiya musikawe betame new dese ymilawe
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 3 жыл бұрын
Wow abha betame yemewdote aktr wow sewdeke
@endrisfentaw2530
@endrisfentaw2530 3 жыл бұрын
Betam Yemiyastela film new 100
@hamagember
@hamagember 5 ай бұрын
I love this song
@zedfeyesa3434
@zedfeyesa3434 3 жыл бұрын
Fesamau zeberekrk yal new medenu edea
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያስተምራል
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 3 жыл бұрын
Wow arif film
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 3 жыл бұрын
ነገ አየዋለሁ ሰአቱ ሔዷል ደህና እደሩ።ሰላምና ጤና ፍቅርና መቻቻል ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ያድለን።
@wisdomakele9140
@wisdomakele9140 3 жыл бұрын
Bochraka, yihem film teblo new?
@ezeadinnoor1780
@ezeadinnoor1780 3 жыл бұрын
Huh!! If you involve "Idiots" in your life some surprises may end up in suicides. "Greed and power brings out the worst in people"
@simeongirma3561
@simeongirma3561 3 жыл бұрын
ደስ ሚል ፊልም ነው በፍቅር ውስጥ መተማመን ያለው ትልቅነት በፍቅር ውስጥ መተማመን አስፈላጊነቱ ምን ያክል እንደሆነ ትልቅ ትምህርት ያለው ፊልም ነው ግን ቢያንስ መጨረሻው ሁለቱም ምድር ትተው ወደ ገነት ሳይሆን አንዳቸው ተርፈው መጨረሻቸው በሞት ባይሆን መልካም ነበር ግን በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ነው
@etsubdinkbirhanie2427
@etsubdinkbirhanie2427 2 жыл бұрын
Majbya musicawun lekekuln
@eminatbalda8744
@eminatbalda8744 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም አሪፍ ነው
@user-ev4tc5zq7j
@user-ev4tc5zq7j 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከክፉ ጎደኛ ጠብቀኝ
@user-ip3cl6ik9l
@user-ip3cl6ik9l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 3 жыл бұрын
አሜን
@ufo1162
@ufo1162 Жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው👍 ነገር ግን ከፊልሙ በላይ የፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል🥰
@adoniado1371
@adoniado1371 3 жыл бұрын
ene mikochegn bezi film yatefahut gize nw ahhhhhhhh
@asteryoutube2584
@asteryoutube2584 3 жыл бұрын
mechershawu ayamrim
@emuteshagre5903
@emuteshagre5903 3 жыл бұрын
Ufff betmie new ymiysazenwe 😭😭
@Fcgcchb
@Fcgcchb 8 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ከንደዝ አይነት ሰው ይሰውረን 🙏ግን በጣም ኣንጠይጣይ ነው ኣጨራረሱ 😥
@johnesafato4129
@johnesafato4129 3 жыл бұрын
Macheresha yasitalali yalayachihuti ati iyu
@milonmilon4107
@milonmilon4107 3 жыл бұрын
BETAM ARif fulm new bewnet betam new yaslekseg 😢😢😢😢 አዳድ ጎድኛ በጣም ቀናተኛ አለ
@user-qp6mz6ke9w
@user-qp6mz6ke9w 3 жыл бұрын
በስማም ስንቶቻችን ነን ስንቱን ሰው የገደልነው
@user-re5cj3ry6w
@user-re5cj3ry6w Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ አንደኛ ነዉ ቁጥር ዉለቱን እንጠብቃልን ይለያል የእዉነት
@mhitayemaryam2636
@mhitayemaryam2636 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
በጥራቆች መጨረሻው ማማር ነበረበት የልጁ መታነቅ ምን ይሉታል ከዚህ ፊልም የተማርኩት ቢኖር ጎደኛን ማመን እንደማይቻል ብቻ ነው ሌላው አይጥምም መጨረሻው የማያምር ፊልም አይመቸኝም
@dimtustar1469
@dimtustar1469 3 жыл бұрын
Mecereshaw des alalegnim Allah ke metfew gowadigna yitebikachew
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 3 жыл бұрын
አሁን ከዚህ ምን ተማርን እሳ እዳዩ የቤተ ክርስቴያን ልጂ አባ ያሏትን ለምን አልሰማችም እሱስ ታቆ ሞቶ እሳን አላዳናት የህንዲ ፌልም ቤሆን ልትጠጣስትል ያዲናታል
@wudsewgetachew588
@wudsewgetachew588 3 жыл бұрын
Yhe film ewnetegna tarik nw
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
በፊትም ላይ ቤተ ክርስቲያን ይገባል ሀገር አንድ ነገር ስትሆን ፊሃቸውን ወደ ቤተ ክርስቲያን ያዞራሉ የሚቃጠለው የኛ የኦርቶዶክስ እምነት ቤተ ክርስቲያን ካህኑ በመሰዊያው ፊት የሚታረደው የኛው ቤት ክርስቲያን በማህተብ ምክንያት የ 9ኝ ወር ነፍሰጡር በልጆቹዋ በባሉዋ ፊት እንደ በግ የምትታረድበት የእኛ ናት ቄሱ ሰገረ ብሎ ፎቶሾፔ ሰርተው ህዝቡን የሚያውኩ ብቻ ብዙ ነገር አለና ይሁን እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ ለበጎ ያድርግልን ፊልሙ ምንም አይልም ጥሩ ነው። የቄሱ ምክር ተመቸኝ ፈዘኑም። በስሜት ቸኩሉ ነገሮችን ከማበላሸት ተረጋግቶ ማሰብ ይሻላል። መጨረሻው አያምርም ልጁ መሞቱ አልነበረበትም የልጅቱንም መጨረሻ አላየንም እውነቱን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት
@dagimtilahun576
@dagimtilahun576 3 жыл бұрын
Terfeh bihon noro betam inaded nabare
@kidstkassaw8330
@kidstkassaw8330 3 жыл бұрын
ሙዚቃው ዋው ነው ፊልሙ መጨረሻው ያስጠላል
ለፍቅር ብዬ - Ethiopian Movie Lefeker Beye 2020 Full Length Ethiopian Film Lefikir Biye 2020
1:30:46
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 605 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 15 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 100 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
በእውቀቱ ምን ነካው ❌
9:12
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 8 М.
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 782 М.
ወዶ ገዳይ - Ethiopian Movie Wedo Geday 2020 Full Length Ethiopian Film Wedo Geday 2020
1:34:27
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 737 М.
Fikir Ke America - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:21
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 223 М.
እንደ ፋራ -  Ethiopian Movie Ende Fara - 2019 ሙሉፊልም
1:31:06
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 8 МЛН
Это что за ?
0:27
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,5 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 3,7 МЛН
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 14 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 2,1 МЛН