በእውቀቱ ምን ነካው ❌

  Рет қаралды 9,958

 Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

8 күн бұрын

Пікірлер: 169
@Yayeshe
@Yayeshe 7 күн бұрын
በእዉቀቱ ስዩም ከመንፈሣዊ እዉቀት የፀዳ ለሆዱ ብቻ የሚኖር ሠዉን አሥቆ እሡ ቤቱ ሢገባ የሚያለቅሥ ሠዉነዉ ልቦና ይሥጠዉ በዚም ግጠም አሉ
@mahelit
@mahelit 6 күн бұрын
@@Yayeshe ክክክክክክ
@rahelsime6257
@rahelsime6257 7 күн бұрын
ይሄ እኮ ኤቲስት ሳይሆን ሴጣን አምላኪ ነው: በረከት ገበሬዋ "ሉሲፈር አባቴ" ብላ አንብባ ፖስት ያደረገችው ግጥም የሱ ነው። ልቦና ይስጠው
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 7 күн бұрын
ምን እንደማሲያዝን አዳራሽ ሙሉ በሽተኛ ቁጭ ብሎ መሳቁ ልቦና ይስጣቹ
@user-bm8cy1km3l
@user-bm8cy1km3l 6 күн бұрын
እኔ ምገርመኝ የሱ ሳይሆን የህዝቡ ሳቅ ነው የሱስ ተዎዎ መምህርየ ለሆዱ ብቻ ነው የምኖረው እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን😢😢😢
@KidusAbreham-nj1fu
@KidusAbreham-nj1fu 6 күн бұрын
እኔ ደሞ ከዚህ ድንዙዝ መምህር ይልቅ የናንተ ድንዝዝና ይገርመኛል
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 6 күн бұрын
መምህር የሚጠላ ሰይጣን ብቻነው ​@@KidusAbreham-nj1fu
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 7 күн бұрын
ልብና ይስጥህ ግን አድቀን ተይዘህ ይቅርታ ጠይቀህ ባደባባይ ትፈውሳለህ ያሳየናል አማኑይል አባታችንን እግር ስር ውድቀህ ያሳያኝ አሜን
@LovelyBonsaiTree-tv3wx
@LovelyBonsaiTree-tv3wx 7 күн бұрын
አሜን ልቦና ይስጠው
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 7 күн бұрын
አሜን በቅርቡ እናየዋለን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 7 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከእሱ የሚስቀው ሰው ነው የሚያሳዝነኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 6 күн бұрын
ይገርማል እውነት ሰው ዝምብሎ ይስቃል
@Meysaw12
@Meysaw12 6 күн бұрын
በእውቀቱ :ማለት:የሴጣን ፈረስ ነው, ታዳሚው ሽፍላ ነው
@BereketWandimagne
@BereketWandimagne 7 күн бұрын
ለሁላችንም አስተዋይ ልቡና ይስጠን የተቀለደው በኛ የቀለደው የኛው የምንስቀውም እኛው😢
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 7 күн бұрын
መምህር እሳቸውን እኮ አይደለም የናቀው እራሱን ማንነቱን ነው ያሳየው የናቀውም እብደቱን በሚገባ እያወጀ ነው እኮ ከሱ ጋር አብረው ያሉት እራሱ እብድታቸውን ነው ያሳዩት እንደ ከብት ከማንም ጋር መነዳት ማግጠጥ ማስተዋል ያጣ ማህበረሰብ በዚህ ደረጃ ነው የወረድነው ማንም የሚጨምርብንን እየተቀበልን መነዳት ብቻ በጣም ነው ሚያሳዝነው በእውነቱ ማስተዋላችንን በማጣታችን ነገ እግራቸው ስር እንደ ውሻ እያለከለከ ሲጮህ መጠበቅ ነው
@finally7664
@finally7664 6 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ ወንድም።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ ይፈውስክ ትልቅ የማይከበርበት ትልቁ ትንሽ የሆነበት ይሳቅልኝ እንጂ ምንም አወራለው የሚል
@hhhvj
@hhhvj 7 күн бұрын
ህዝቤ የሚያስቅና የሚያስለቅስ ቀልድ መለየት አቅቶናል😢
@yrgg1047
@yrgg1047 7 күн бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 memehir tesfaye egzbiher tsegawun yabazalh 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 6 күн бұрын
ክብራቸው በነውራቸው ሆዳቸው አላካቸው ናቸው እዛ ያሉት ሁሉ አንድ እንኳን እንዴት በእምነቴ በአባቶቼ ትቀልዳለህ የሚል የለም ያሳዝናል ዝም ብለው ይገለፍጣሉ በውቀቱ ስዩም ስም ወዲህ ግብር ወድያ
@blahblah5125
@blahblah5125 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥሕ ለአባታችን ጸጋ መንፈስ ቅዱስን አብዝቶ ያድልልን
@hapashisara5897
@hapashisara5897 6 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦና አድለን😥 እኔ የገረመኝ ከእሱ የበለጠ የሚስቁት ምኑ አስቋቸው ነው ..
@Mekde.2126
@Mekde.2126 5 күн бұрын
እውንት ነው መምህራችን በጣም ነው የምያሳዝን ሰንት ይሚቀለድበት ነገር እያለ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 күн бұрын
እኔ ሚገርመኝ ከሱ ብልግና የሰው ሳቅ በጣም ያሳዝናል ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል የተባለው ይሔ ነው😢😢😢 ልቦና ይስጠን አንተን ብሎ በእውቀቱ እውቀት ይሳክና ታሳዝናለክ
@tigisit2534
@tigisit2534 7 күн бұрын
የሚሰሙት እራሱ ይስቃሉ ማገናዘብ አይችሉም
@yop2523
@yop2523 7 күн бұрын
ጭንቅላታቸው ተደፍኖ
@mahelit
@mahelit 7 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ የህዝቡ መጃጃል😢
@user-sf6np5ft4l
@user-sf6np5ft4l 2 күн бұрын
ህዝቡ እኮ ባዶ ሆኖአል ፣ 😢
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 7 күн бұрын
የህዝቡ መሳቅ ማጨብጨብ አይገርምም ሲያላግጥ
@SamrawituSet
@SamrawituSet 5 күн бұрын
በርግጥ የተዋህዶ አባቶች መንፈሳዊ ወታደር ናቸው በፀሎት ሁሉን ያንቀጠቅጣሉ የክርስቶስ ፍቅር ታጥቀው ፀሎት ቤት ገብተው ለምድራዊ ሰው አይደውሉም በፀሎት እግዚአብሔር ጋ ቢናጋገሩ እንጂ አንተ በውቀቱ የተረዳሀቸው በዚህ መልኩ የግልበጥ መሆኑ ልቦናህ ወደ ሰይጣን እንደ ተቀየረ ያሳያል ከዛሬ ጀምሮ ይሄን አፀያፊ የውሸት ቅብጥርጥርህን አቁም ካላቆም ግን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፍ ይቅጣህ ድዳያርግህ ሰምተሀል🎉
@Alemnsh857
@Alemnsh857 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ከሱደሞ የህዝቡ መሣቅ 😢😢😢
@genettesfasion9786
@genettesfasion9786 6 күн бұрын
Yes you are right we need to protect our religious thank you Memeher.
@user-zx3wx2yx8q
@user-zx3wx2yx8q 7 күн бұрын
ትክክል ነህ መምህር
@hana.6956
@hana.6956 6 күн бұрын
ስለ ማን እንደሚናገር አልገባኝም ነገር ግን የሰይጣን አወጣጡ እውነትም ያስቃል። የሚሆነውን ወይም እየሆነ ያለውን እኮ ነው። ነገ ምን ይሆናል እውነትን እናእግዚአብሔርን ከያዘ ምንም አይሆንም ሲጀመር ሰይጣን የሚወጣው በጌታ በኢየሱስ ስም ነው።እነ ጳውሎስ እንዳደረጉት እኔ በውቀቱን ደግፊ አይደለም ነገር ግን ብዙ አጭበርባሪዎች ስለ አሉ ነው።
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 7 күн бұрын
እኔ በእሱ አላዘንኩም ተይዞ ነው በክፉው የሚስቁት ነው ያሳዘኑኝ
@Znu345
@Znu345 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@Only1God889
@Only1God889 6 күн бұрын
እውነት ነው ዓምሮ ህመምተኛ ግርማ አንከርት ጃኒ እየገረፍ እየጨፈጨፈ ጫንቃቼውን ልጣው ነው የፍጅት ሚሰኪኑን ወጣት በሀሸሸ ወይም በዚህ አለም ሂወት ከብዳቼው ጤና ያጡ እየገረፈ ብር ሚሰብሰብ ድሩየዎች ናቼው እኒህ አጥሚቂ ነይ ባዮች
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 7 күн бұрын
አረ መምህርዬ ጋኒኤሉ እሱላይ ሆኖ እኮ ነው እደዚ ሚናገረው በዛላይ የህዝቡ ነው የገረመኝ እዴ አንድ እንኳን የሚያስተውል የለም እግዛቤሔር አምላክ ልብ ይስጠው
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 6 күн бұрын
🎚በሥላሴ ስም🎚 በሚገርም ሁኔታ ከሚስቁ ሰዎች መሐል አንድ ሰው ብቻ በትዝብት በዙሪያው ያሉትን ሰዎች ሲመለከት ይታያል☝️እግዚአብሔር ይማረን🤲አሜን🤲
@mahlasa7731
@mahlasa7731 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🤲🤲
@mosesbell8169
@mosesbell8169 5 күн бұрын
በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ። ተስፍሽ አንተ ብቻ ወደፊት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በ አሁን ጊዜ ከበደው ይልቅ ሊያብድ የተዘጋጀው በቊጥር በልጧል ሁሌም በእምነት ፣ በተስፋ ፣ በፍቅር እንኑር ይቆየን ።
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um 6 күн бұрын
እኔ የሚያናድደኝ የህዝቡ መሳቅ ምን ይሉታል ምንም አያስቅም እረ ለእሱም ልቦና ይስጠው😢
@dani.1921
@dani.1921 6 күн бұрын
ማስተዋላቸው በመንፈሱ የተያዘ ነው
@konjitHabtemichael
@konjitHabtemichael 7 күн бұрын
Legenzeb belo new ine yegeremgn admachch bemastewal adantu
@samymulu7110
@samymulu7110 2 күн бұрын
በእውቀቱ እኮ በእግዚያብሄርም በሰይጣንም መኖር አያምንም::
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ "ሉሲፈር አባቴ" ብሎ የጻፈ ባዶ ጭንቅላት እኮ ነው አዳራሽ ውስጥ የሞሉትም የሱ ቢጤዎች ናቸው
@user-rk1dk6sm9m
@user-rk1dk6sm9m 4 күн бұрын
ልቦና ይስጠን የዳቢሎስ መጫዎቻ ሆነናል
@user-qq5iz3qz5h
@user-qq5iz3qz5h 7 күн бұрын
እግዚሀብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ
@user-jk4zl7sz9q
@user-jk4zl7sz9q 2 күн бұрын
እጅግ የምፀየፈው ሰው! ፀያፍ ሳቂታዎች!
@FikremariamMelaku-py5sb
@FikremariamMelaku-py5sb 7 күн бұрын
"the future of an illusion " የሚል መፅሀፍ ካነበብኩ ቡሀላ ከሀይማኖት ጋር ተቆራርጨ ቀረሁ ብሎ ከአሜን ባሻገር ከሚለው መፅሀፉ ላይ ፅፏል
@meryhanne2
@meryhanne2 7 күн бұрын
አይድፍረታችን ዬት እንደሚያደርሰን። ከዚህ ሁላ አንድ ሰው መኖሩም ተስፋ ነው።
@meryhanne2
@meryhanne2 7 күн бұрын
አሜን መምህራችን።
@mimiasemu777
@mimiasemu777 2 күн бұрын
ምነው ልትተበት ብበት ነው 😂😂😂😂😂
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg 7 күн бұрын
😢 Egzabher lebona yestachee
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 7 күн бұрын
አዬየዋሁህዝም ጉድነውኮ
@user-gs7me3zu8u
@user-gs7me3zu8u 7 күн бұрын
Memhre kegonachu nen
@tesfayebocho4350
@tesfayebocho4350 7 күн бұрын
በራሡላይ አጋንትን እያከማቸነዉ ልቦና ይስጠዉ
@seblewongel2847
@seblewongel2847 5 күн бұрын
እሱስ ለይቶለት ነው።ተቀምጠው የሚገለፍጡት ማፈሪያዎች ናቸው።
@user-sf6np5ft4l
@user-sf6np5ft4l 2 күн бұрын
ህዝቡ ሲያሳዝን ፡በሚያስቆጣው ይስቃል ሲሰደብ ያጨበጭባል 😢
@Belex2123
@Belex2123 2 күн бұрын
ይህ ትልቅ አላዋቂነት ነው።
@tigistwolde3953
@tigistwolde3953 6 күн бұрын
በማይመጣዉ መጣብን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን,ግራ የጀባቸዉ ሳቂዎቹ
@enatasrate576
@enatasrate576 7 күн бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን!!!
@aseratbrehane5127
@aseratbrehane5127 7 күн бұрын
ልቡሰ ስጋ አጋንንት እግዚአብሔር ይገስፅ
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 7 күн бұрын
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 6 күн бұрын
ጥበብ ትጣራለች ማስተዋልም ድምፅዋን ክፍ አድርጋ ትጮሃለች ይላል ታላቁ መፅሃፍ ምናለ ጥበብን ብትፈልጓት ገንዘብ ከፍላችሁ ነገ ልጆቻችሁን እንገት የሚያስደፋ ቦታ ከመዋል በነፃ የቃሉ ወተት የሚፈስበት ጋር ትሄዱ ዘንድ ጋበዝኳችሁ።
@user-qj9qu9iw9z
@user-qj9qu9iw9z Күн бұрын
አይ በእውቀቱ የአጋንንት ነው እውቀት ከመንፈንሳዊ እውቀትነፃ ግን አትፍረዱበት ብቻውን አይደለም መምህር አንድቀን ቁጥሩን ባለማስታወሴ ይቅርታ ሰዎች ብዙእድሜያቸውን መንፈሱ ጋርዶባቸው በደመነፍስ ኖረው መንፈሱ ሲጋለጥ ግን እውቀታቸውም ማንነታቸውም ከ0እንደሚጀምር ያስተማርከውን ትምህርት ነው ያስታወሰኝ መድሃኒአለም ከታሰረበት እስራት ነፃ እንዲያወጣው ምኞቴነው አብረውየሳቁትደሞ ቆይተው ነው ሚያስተውሉት ጥፋት መሆኑን የሆነአዚምነው መንፈሱ እንዳናስተውል ሚያደርግ ለሁሉም ይቅርይበለን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን
@muluabate4574
@muluabate4574 6 күн бұрын
በጣም ተጨማለቀ ሲሳቅለት ጊዜ ባለጌ ውስጡ ያለው ሰይጣን ነው ምለፈልፈው
@yeshihaile
@yeshihaile 7 күн бұрын
Amen be ewunet lebona yesten sayigeban kemesak yadinen
@ua21s24
@ua21s24 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አነብናብውም ገልፋጩም
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Күн бұрын
ልክ እኮ ነው። በሌላ ቢሆን የተቀለደው እንደ እናንተ ተቺ አልነበረም።
@liamickael5242
@liamickael5242 6 күн бұрын
Ulgize yemigermegn btlyaye botalay yetazbkut. sayegebachew.machebcheb,elelll,malet. msak Amen.malet men yemilit new erh lbona yeseten ftari
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 6 күн бұрын
ስለ አባታችን እንደሚያወራ ወዲያው ነበር የገባኝ ያቺ ልጅ እያለ የወሰዳት ትሆን እንዴ አልኩኝ
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 6 күн бұрын
እሄን ቪዲዮ እደለቀቀ ኮሜንት ሰጥቼበት ነበረ በእምነታችን ቀልድህን አቁም በተክልዬ ቀልደህ የደረሰብህን እረሳህ ወይ እረፍ አትንካን ብዬ ነበረ መምህርም ከደረሰህ ጥሩ ነው
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 6 күн бұрын
😢😢አዬዬዬ አለች ሚጣ በእውቀቱ ስዩም የሰው መሳይ ጋንኤልነው።
@genetmekonnin4165
@genetmekonnin4165 7 күн бұрын
እኔ ግን የሚገርመኘ የሠው መገልፈጥ በማያሰቀው ነገር ኹላ ነው የሚያገጡት ሲያሰጠሉ
@user-kz6sb9hy4u
@user-kz6sb9hy4u Күн бұрын
Afihin ziga kotetam.
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 6 күн бұрын
እሚገርመኝ እሚጋበዙት ክርስቲያን ለምን ይሄዳሉ እሱ አደኛውን ተይዞል😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 күн бұрын
ልቦና ይስጠው ደግሞ የህዝቡ ሳይገባው የሚስቀው ነገር
@Hassf12e
@Hassf12e 6 күн бұрын
Ayiii yebowalwu jeraf enda hone alwekem
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 күн бұрын
የሚያናድደው የሚስቀው ህዝብ እሱስ ለሆዱ ስላደረ ለገንዘብ ብሎ ነው 😢😢😢😢
@dalaklatai6551
@dalaklatai6551 7 күн бұрын
በውቀቱ ወይም እኮ ሉሲፈር አባቴ ብሎ የገጠመ ነው ድሮ ነው የለየየለት
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 2 күн бұрын
በእውቀቱ የማሳቅ እውቀቱ ፣ እየመነመነ ስለመጣ ፣ አይን ያወጣ የብልግና ቋንቋን መጠቀምንና ፣ በሃይማኖትና በአባቶች ላይ በመቀለድ ፣ መተዳደር ከጀመረ ሰንብቷል።
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድልን
@AsmeretHile
@AsmeretHile 6 күн бұрын
Atesit nw bezu geze besu geze almatifate nw enem semichwalw manen endalem gebetogile lebona yesitelin
@anleygeremew4287
@anleygeremew4287 3 күн бұрын
አለውቀቱ ስዩም ነው😂😂😂
@HhxHjx
@HhxHjx 6 күн бұрын
ለአላዋቅነትም የምያጨበጭብ ህዝብ ልብ የሌለዉ ማጨብጨብ ብቻ እግዚአብሔር ይገስፅለት
@merongetachaw268
@merongetachaw268 7 күн бұрын
እኔ ግን ጥያቄዬ ከመምህር ግርማ በፊት ሰይጠን አይወጣም ነበር ወይስ እውቅና አነበረውም
@walteamanuale324
@walteamanuale324 6 күн бұрын
አላግጥ ያላግጥብካል አባቴ ስለ ሉሲፈር ምስጋና ጽፈህ የለ እንዴ ምን ያስገርማል
@tsehaiyilma-gt7pp
@tsehaiyilma-gt7pp 6 күн бұрын
አምላክ ከጠፋህበት ይመልስህ በውቀቱ በውነት እብደሃል ወይንም ስክረሃል ይቅር ይበልህ
@AdanGola-h3x
@AdanGola-h3x 7 күн бұрын
ሠላም ለመምህሬ አችንም አረጀሁ በአድርጎቴ ማሸነፌን ማረጋገጥ ለምንም ለማንም ሐይለቃልም አላለውም አላልከውም ነገር ግን ለስሜት ሚዛን ካለ ቢኖር እርግጡ በአንድ ሚዛን ላይ ነን ለኔ ከአንተ 100/ይገባኛል ባሰለጠንከኝ መርከብ መቅዘፍን መሞከሬን ላቅርብ ከተማሪህ ምናልባት የሰነፍ ተማሪ መጀመሪያ ነውና ልጀምር በመጀመሪያ ፊልዱ ህልሙነው ታስተውላለህ ገብቶሀል ከሁሉ በፊት ላሄን ተስጦ መልካም አስረድቶ ባሩር ሳቅና መልካም ከአሽቃብጦ ማንነት የፀዳ ምግባረ እኔነኝና በምክር ወደቤቱ መመለስን እንዴት ታየዋለህ ሌሎትን አንብቤአለሁ በመጠኑ ❤
@waaq9703
@waaq9703 6 күн бұрын
በእውቀቱ ስዩም እኮ ኢአማኝ ነው ምንም የሚያምነው እምነት እንደሌለው እኮ ብዙ ጊዜ ተናግሯል።
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v 6 күн бұрын
😢😢😢😢😢🤔🤔🤔
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 7 күн бұрын
😭😭😭
@user-rk3ll9eq3e
@user-rk3ll9eq3e 6 күн бұрын
Don’t worry everyone His going to pay big price The matter of time
@barhan1968
@barhan1968 6 күн бұрын
Don't forget he said that, he doesn't follow any religion.
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 6 күн бұрын
Sew gin bemisakewna mayesakbetn leyeto biak mnale aye idiaw yedfachihum bibalu yeskal yegna hzb yasaznal yabatachin bereketachiew yederbgn
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 күн бұрын
አይ ቀልድ በማይቀለድ ቀለደ የሚስቁትም ከሱ ያልተሻሉ ናቸው
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 7 күн бұрын
Yasazenal
@evgeniakaptimer7223
@evgeniakaptimer7223 6 күн бұрын
Egazar lebona yestew ketenagariwe ! Yadamachu yegeremal Gene hezbo mene nekawe ? Gata meherton yesten
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 7 күн бұрын
Ahun ehe qald new😢😢😢
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 6 күн бұрын
ይሄ እኮ ሌጌዎን የሰፈረበት እኮ ነው ወዶ አይደለም የሰፈረበት ነው እንዲህ የሚያደርገው
@user-ni2hb6rk6l
@user-ni2hb6rk6l 3 күн бұрын
ሉሲፈር አባቴ ብሎ ከገጠመ ሰው ምን እንጠብቃለን !
@truthseeker8331
@truthseeker8331 7 күн бұрын
ስርአት ያጣ ትዉልድ 🥺
@salomes.tasful7835
@salomes.tasful7835 6 күн бұрын
Wey bilgna 😮😮😮
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Күн бұрын
ይሔ ሰገጤ ውርጋጥ ለምድነው ዝም የሚባለው ግን
@mulugeta7505
@mulugeta7505 6 күн бұрын
በእውቀቱ ወጥ እረገጥክ ።አለመታደልህ ስራህ ያሥጠይቅሐል...ትገረፋለህ መ/ምሣሌ ለቀልደኞች ለጀርባቸው በተር ቸዘጋጅቶል
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 6 күн бұрын
ከአንባቢው የሚስቀው የሚገርመኝ ህዝቡ ግን የሚያስቅና የማያስቅ ነገር መለየት አቅቶታል ወይስ ምኑአስቆት ይሁን ግራገባኝ ።
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 6 күн бұрын
ያዝዝናል😢
@Merbrute-wx6bi
@Merbrute-wx6bi 7 күн бұрын
Lebona🎉yestaw teyzoyehonale🎉🎉 Andekaneyenakale teyetole
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 күн бұрын
አግዚአብሔር ልብ ይስጥህ በአዉቀቱ ስዬም አንዲህ አንዳሾፍከ ወደ መቃብር አንዳትወርድ ሰዉን በዚህ ፕሮግራም ሰዉን አጥምድ ቀልድ ታሳዝናለህ ባባቶች ላይ መቀለድ ቅጣትህን ከእግዚአብሔር ታገኛለህ ሳይመሽ ወደ አራስህ ወደ ልቦናህ ብትመለስ አግዚአብሔር ልብ ይስጥህ
@nadiy387
@nadiy387 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 10 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
ይህን ተመልከቱ ⭕
6:34
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 7 М.
በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅
2:28
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 7 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31