No video

ሰዉን አትመኑ! የለፋሁበትን የመኪና ፈጠራ ዋጋ አሳጡኝ ሚስጥሩን ይፋ አደርጌዋለሁ 2024

  Рет қаралды 90,249

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

Күн бұрын

#seifuonebs #donkeytube#ebs

Пікірлер: 741
@12rs578
@12rs578 Ай бұрын
አንድ ቀን አንዲት ወፍ ወደ ንብ ሄዳ...ንብን እንዲ እየደክምሽ የምሰሪውን ማር ሰዎች እየሰረቁ ይወስዱብሻል ትላታለች። ንብ መልሳ አይ ይውሰዱት ተያቸው ...እነሱ የወሰዱት ማሩን እንጂ ... የምሰራበትን ጥበብ አይደለም ብላ መለሰችላት ይባላል ። እና ምን ለማለት ነው መስራት በመቻልኽ ደስ ይበልኽ ነገ የተሻለ መስራት ትችላለኽ በእልኽ ተነስተኽ የተሻለ ሰርተኽ አሳያቸው። እነሱ ከመጀመሪያውኑ ተሸናፊ መሆናቸውን ስለሚያውቁት ነው የሰወን ክሬዲት የወሰዱት። እና በርታ ብሮ!
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Amseginalhu
@beshaharegaw2943
@beshaharegaw2943 Ай бұрын
ማስረጃህን ይዘህ ተዘጋጅ ትክክለኛ ፍርድ ታገኛለህ
@melkamugetawey844
@melkamugetawey844 Ай бұрын
Saladenkih alalfim lemisalew grum new tnx,,tibebu ante ga new ayzon
@Work-belachewe
@Work-belachewe Ай бұрын
አይዞህ ከዚህ የበለጠ ትሰራለህ ደሞ ዋናዉ ያለዉ አንተጋር ነዉ
@jagamaroba
@jagamaroba Ай бұрын
አይዞህ የፈጠረው ስራ (መኪናዋ) አንተ እጅ ስለ አለች ምን ልያሳዩ ነው? ምናልባት ምላስ ብቻ አጠገባቸው ቀርቷል። የፈጠራው ሥራው ግን አንተ ዘንድ አለ። የተሸወዱት እነሱ ናቸው።
@ethiopiancarbodypaintingge8270
@ethiopiancarbodypaintingge8270 Ай бұрын
ሀይ ሰላም እኔ ሳሚ አዉቶ ጋራዥ እባላለዉ ቦሌ እገኛለዉ ይሄን ስራ የዛሬ 4 አመት በፊት ለመስራት ጀምሬ በነገሮች አለመመቻቸት አቁሜዉ ነበር አሁን በሙሉ አቅም ቡጋቲን ለመስራት በመዘጋጀት ላይ ስለሆንን መልካም ፈቃድክ ከሆነ አብረን መስራት እንችላለን ከኔ ጋር ሙሉ አሰራሩን የየቀኑን ስራ በቲክቶክም በዩቲዩብም አብረን እየለቅን መስራት እንችላለን
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
We will try
@SolomonAssefa-wc9jf
@SolomonAssefa-wc9jf Ай бұрын
Antem letkedaw nw😂
@HassenMohammed-kt1ee
@HassenMohammed-kt1ee Ай бұрын
አብሽር ወንድሜ
@zegeyem9722
@zegeyem9722 Ай бұрын
ይህን መኪና መጀመሪያ ያቀረብት እናም እኔም ያየሁት ገበያ ሚዲያ በሚባል ስለገበያ በሚያስተዋውቁ አንድ ሴት ባቀረበችው ዝግጅት ላይ እዚህ የምትለው የገራዥ ባለሙያ ነው እኔነኝ የሰራሁት ሲል የሰማሁት እናምዲቴል ስለአሰራሩ ብዙ ማውራት አልቻለም ነበር እንደኔ የሰውን ክሬዲት መውሰዱ አስፈላጊ አይመስለኝም ገና ምን ተያዘ እና ነው አሁንም እሱን ያቀረበው ሚድያ አንተንም ፊትለፊት ማቅረብ ያለበት ሐላፊነት ይመስለኛል ለማንኛውም እውቀትህ አንተጭንቅላት ውስጥ ነው ያለው በርታ ።
@fadumoshakahmed1394
@fadumoshakahmed1394 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ወደኋላ ያስቀረን ምቀኝነት ነው ። ወንድም በርታ ታሪክ ይቀየራል
@abcabc1705
@abcabc1705 Ай бұрын
የኔ አባት አንተ ጀግና ነህ ትሰራዋለህ ሢቀጥል ሠወች ክፉ ቢሆኑም አንተ ግን ሁሌም ቅን ልብ ይኑርህ
@melber7957
@melber7957 Ай бұрын
Not le kefuwoch no
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
@@abcabc1705 ትክልል የሚሠራ ምንም አይሆንም
@TutuEshetu
@TutuEshetu Ай бұрын
ችሎታህ ግን የሚገርም ነው በዚህ አጋጣሚ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ይሆናል ለምትጠጣው ውሃ እንኳን ትልቅ ጥንቃቂ አካባቢህ የምታቃቸውን ሁሉ አትመን አሁንም እውቀትህን ማንም ሊዘርፍህ አይችሉም በርታ ወንድሜ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@YohannesAssefa-wg4fd
@YohannesAssefa-wg4fd Ай бұрын
ጀግና ነህ ዋጋህን ከሰው አትጠብቅ ከፈጣሪህ ይሁን ራስህን ጠብቅ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም አግኝቼህ የእግርህን ጫማ ብጠርግልህ ደስ ይለኛል ምርጥ ኢትዮጵያዋ በርታ ወንድማችን
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Eshi
@DRDADDISU
@DRDADDISU Ай бұрын
ሰውን አትመኑ! ስለደረሰብህ ስብራት ከሚያዝኑ ነኝ፣ ሰነፍ ሰርቶ ያሳይ ዘንድ አልታደለምና እንዲያውም ጭንቅላቱ ለሥራ አልተመረጠምና ተንኮል ተንኮሉ ላይ ሲተባበርና ሲተጋ ይውላል። ይህን አንድ ክፋታቸውን ይዘህ ብዙ አትጓተት። በዚያው ሁለተኛ ተንኮል አያጣቸውምና ከፈጠራ ሥራህ ጋር ርቀትህን ተጠንቅቀህ ጠብቅ! አይዞኝ ፈጣሪ በሰጠህ ትጋት የተሻለ ታገኛለህ። @
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አሜን እሽ
@AlazarGetu-cb8wp
@AlazarGetu-cb8wp Ай бұрын
ሀይ ወንድሜ እኔ ከአንዴም ሶስቴ ተሸውጃለው የዛውም የፈጣራ ፍቃድ ሰጪዎቹም ጭምር ግን እቃውን ወሰዱ ወይም ፈጠራዬን ወሰዱ እንጂ እውቀቴን አልወሰዱትም ይበልጥ ልምከርህ አንተ በይበልጥ አሻሽለህ ሰርተህ ብለጣቸው እነሱ መሃይም ስለሆኑ ደግመው አይሰሩትም መልካም ቀን
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@EliasGossaye
@EliasGossaye Ай бұрын
እስቲ ፈጠራው የሚገባው ለእሱ ነው የምትሉ?
@seidahmed9240
@seidahmed9240 Ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ ወንድሜ ተረጋጋ አትናደድ ራስህን ተቆጣጠርና ፀጥ ብለህ ወደስራህ ግባ
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr Ай бұрын
ወንድም ከሀበሻ ጋር መስራት ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ብዙ ችግር ገጥሞኝ ነበር. ከ1 አመት በላይ የተሰራ መተግበሪያ ተሰርቋል። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በዚያች የተረገመች ሀገር አይደለሁም። በርቱ ከአንዳንድ ሰዎች ጋር እገናኝሃለሁ ተስፋ አትቁረጥ
@tesfayzeru8025
@tesfayzeru8025 Ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ አትዘን የእ/ር ቃል ሲናገር ላለው ይጨመርለታል አንተ እውቀትህን ሳትሰስት እያካፈልክ ስላለህ የበለጠ ፈጠራ ይሰጥሃል ማንም አይቀድምህም የሮጠው ሁሉ አንደኛ አይወጣምና በርታ ቅንነትህ አትጣል
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሽ
@YordiAlem-uf4es
@YordiAlem-uf4es Ай бұрын
ወንድሜ ሀብትሽ አይዞህ ያንተን እውቀት ማንም ሊወስድ አይችልም የሚገርመው እኮ አሁን ደግመህ ስራው ቢባል አይሰራውም ምክንያቱም የራሱ እውቀት ስላልሆነ ስለዚህ ተወው ልፋትህ ቢያሳዝንም ምን ይደረጋል አንተ ደሞ በጣም ቅን ልጅ ነህ እኔ ያወኩህ ስለ ፋይበር ግላስ ስልጠና በሰጠኸን ጊዜ ነው እናም ደውዬም ሳናግርህ በጣም በእህትነት በትህትና ነው ያናገርከኝ አይዞህ መልካም ሰው ምንም አይሆንም ለግዜው ያሸነፉ ቢመስላቸውም አይሳካላቸቸውም
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Ameseginalhu
@sisaysolomon9749
@sisaysolomon9749 6 күн бұрын
ወንድሜ ጀግና ነህ ለአገር ኩራት ነህ። ሙያህ በእጅህ ስለሆነ አይዞህ በርታ እውነት ይወጣል ክሰስና አዋርዳቸው
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 Ай бұрын
ለሰው ሞት አነሰው ትክክል አባባል ነው የራሱን ያልሆነ የሰው የሚመኝ ስግብግብ ግለሰቦች የበዙበት ሰዎች ይህ ከትልቅ ሌብነት ተለይቶ አይታይም በቂ መረጃ ካለህ ወደ ሕግ መግባት ትችላለህ እራስህን ጠብቅ ሀቅ አንተጋር ካለህ ታሸንፋለህ በርታ ወንድሜ አይዞ ።
@meb153
@meb153 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሚ ይሄ በትክክልም የፈጠራ ስራ ነው።ለቀጣይ ተመሳሳይ ስራ እራስክን ካሁን ጀምረህ እራስህን አዘጋጅ።ሌላው ያሉህን ማስረጃ ከኢኖቬሽን መስሪያ ቤት ጋር በሚገባ ተነጋገሩ።በጣም አጭር በሆነ ግዜ ውስጥ በዚሁ ሰራ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። ቢያንስ የልምዱ ባለቤት አንተ ነህና አትፀፀት ግን ከዚህ ስራ እራስን ታገለልክ ያኔ ነው ያንተ ውድቀት ።ስለ አሰራሩ በትምህርትና በስልጠና መስጠት ከቻልክም እንዲሁ ተቋማት ን መናገር ትችላለህ።ነገሩን ከፈነዳኸው ካልቀረ በህግ መከታተል የተሻለ ነው። ስራውን አፍጥነው ብሬ በእልህማ ካልሰራህ አውርተህ አይወጣልህም።
@Ethlopla
@Ethlopla Ай бұрын
የፈጠራ ስራክ በመወሰዱ አዝናለው ግን ኬሚካል ምናምን የምትለው ግን እራስክን መጠበቅ ነበረብክ ሌላ ፈጠራ መስራት የምትችለው ጤና ስትሆን ነው ራስክን ጠብቀክ ስራ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Eshi ameseginalhu
@endrisabdu4772
@endrisabdu4772 Ай бұрын
ወንድሜ ኬሚካሉ ከምታስበው በላይ ነው በጣም ጡዘቱን ባለሙያ ነው የሚያቀው
@TeddyFarm
@TeddyFarm Ай бұрын
እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት ። ዛሬ መስሎት የኔ ነው ብሎ የዋሸ የሰረቀ ነገ ስለማይደግመው ዝናው በሌብነት በአጭበርባሪነት ይወቀሳል ይሸማቀቅማልም።
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ኢንሻ አላህ ።
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
ይወፎና የንቧ ታሪክ ነው ያንተ ታሪክ አይዞህ ሁል ግዜ እግዛብሄር ከተገፉት ጋር ስለሆነ እውነት አርነት ስለሚወጣ ያለጥርጥር አሽናፊው አንተ ነህ እራስህን ጠብቅ ጤናህን ጠብቅ ካሀዲዋች በህይወትም ላይ ስለሚመጡ ደግሜ የምመክርህ እራስን ስትበላም ስትጠጣም ተጠንቀቅ ከግዛብሄር ቤት ሳትርቅ በፀሎት በድንግል ማርያም ምልጃ ወደፊት ከዚህ በላይ ስርተህ እንድትገኝ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ::አትናደድ አትናደድ !!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yosefephrem2082
@yosefephrem2082 Ай бұрын
ድንቅ ሰው ነህ አንተ ግን የትልቅ ካንፓኒ ባለቤት መሆንህ አይቀርም ። ወንድሜ ሀዘንህን እና ንዴትህን እጋራሀለው እጅህ ግን ወርቅ ነው።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@amanGebreegzabher
@amanGebreegzabher 27 күн бұрын
አኔ መካኒክ ነኝ የጋራዝን ድካም አቀዋለው ፋብርም ቲኒሽ ጊዜ ስርቻለው ኬሚካሉ ደም መጣጭ እደሆነ አቃለው ግን ውድሜ ብርታ ሰትገፍ አንድ እርምጃ ወደፊት እየተጠጋህ ነው እነሱ ወደሓላ ያስቀሩህ ቢመስላቸወ አንተ ከፊት ትሆናለህ እና በፉጠራ ስራ መሳተፍ እና ሌላም ልምድ መለዋወጥ እፈልጋለው በምድነው እማገኝህ
@user-ox2hf5lk6y
@user-ox2hf5lk6y Ай бұрын
ሃብትሽ ከመነሻው ሥለሆነ የተታለልከው አትናደድ ትልቅ ድርጅት ከተመሠረተ በሇላ ቢሆን ኖሮ ይበልጥ ያናድድ ነበር እነሱን አታስታውሳቸው ።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሽ
@user-mv4xc5qn2c
@user-mv4xc5qn2c Ай бұрын
ዋናው ዲዛይን ያረገው አና ሃሳቡን ያመጣው ነው ባለቤት ሊሆን የሚችለው.. ከዛ ባለፈ ለሰሩት ሰዎች ክፍያ ከፍሎ ካሰራ የራሱ ነው ካልከፈለ ደሞ የጋራ የሚሆን ይመስለኛል አንደ ሃሳብ 👍
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አትበሳጭ እግዚአብሔር ያውቃል። I don't care they stole my idea, I care that they don't have any of their own - Nikola Tesla
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd Ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ልቀቀው ሁሉም ያየዋል
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd Ай бұрын
ወንድሜ ዋናው ጉዳይ ይሔ አይደለም በቂ ማስረጃዎች ካለህ በሕግ ማሣገድ ትችላለህ እንደዚህ አይነቶች ብዙ የጭንቅላት እውቀት ሰራቂ ሌቦች ስላሉ.
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd Ай бұрын
ቶሎ በሕግ አሣግድ ተጠርተው ስራቸው ይታገዳል ገና ለዕውቅና ፕሮሰስ ላይ ስለሚሆኑ ሠጪው አካል ጋ ሔደህ አቤት በል.
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Ай бұрын
እሚገርመው ይሄን ሥራ ሌላ አገር ያሉ ልጆች ሲሰሩ አይቻለሁ። አንተ እዚህ መሥራትህን አደንቃለሁ። በጣም ጎበዝ። መኪናዋን ካወቅሃት ሰማያዊና ጥቁር የተሰራች እጅግ ዘመናዊ መኪና። በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ተመልካች ያለው ቪድዮ። በጣም ገርመኸኛል። እባክህ አድራሻህን ንገረኝ።
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Ай бұрын
በተጨማሪ እነዚህ አጭበርባሪወችን በታዋቂ ሰወች ይዘህ ከሰህ ይቅርታ አስጠይቀህ የድካምህን ማግኘት ይገባሃል። እንደዚህ ዓይነት ሌቦች ለደህንነትህ ራሱ ጥሩ አይሆኑም።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሸ አመሰግናለሁ
@EfilataWolde
@EfilataWolde Ай бұрын
ወንድሜ አትናደድ አንተ ጀግና ነኽ እውነት ኮርቼብሃለው ፈጣሪ ይጠብቅእ በቀጣይ ካሁኑ ትምርት ወስደህ አስገራሚ የሆነ የራስህ ፈጠራ ስራ እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ ወንድሞች እና እኽቶች እስኪ እሚገባዉን like እና sher ጀባ እንበለው።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@abiakalu3950
@abiakalu3950 Ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ የልፋትህ ዋጋ አይቀርም በሕግ መብትህን አስከብር ጎበዝ ጠበቃ ያዝ በፈጠራ መብት አስመዝግብ፣አብረኸው መስራትህን በማስረጃ አቅርበህ የሰራህበትን ዋጋ ገንዘብ አስከፍለው መኪናውን በሕግ አሳግደው ስልክህን ላክልኝ እናማክርሀለን በርታ
@abiakalu3950
@abiakalu3950 Ай бұрын
Thanks Beret
@emranalkadir
@emranalkadir Ай бұрын
ለ ፈጠራህ እርግጠኛ ስትሆን I ፈጠራህን በህግ መጠበቅ 2 የሰራ (የፈጠራ ) ክፍፍላቹሁን መጥቀስ 3 በስራ ሂደት ላይ በኢንተርቪ የታገዘ በደረስክበት ሂደት የቪድዮ ማስረጃ መያዝ 4 ለመተማመኛ የወረቀት ፊርማ በሁለታቹሁም የስራ አይነት ተጠቅሶ መፈራረም በተረፈ በጋራ ለሚሰሩ የፈጠራ ስራ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሸ አመሰግናለሁ
@zerubabelabebe8038
@zerubabelabebe8038 Ай бұрын
የፓተንት ህግ አለን በፓተንት ቀድመህ ማስመዝገብና ሌሎች ካላንተፈቃድ መስራት እንዳይችሉ ማድረግ ትችላለህ። ስሜታዊ መሆኑን ተውና ህግ ተጠቀም።
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi Ай бұрын
አይ የእኛ ሰዉ በል ልብህንና አእምሮክንም እንስረቅ እንዳይሉ ግን ሰዉን አትመን የፈጠራ ስራክ ላይ የአንተን ስም ፃፍበት መለያ አድርግ የጋራ አትስራ❤
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
ሲጀመር አንተ ጀግና ነህ ለምን ሙያ አለህ ሌላ ቀን አደስ ነገር ትፈጥራለህ እነሡ ናቸው የሚጎዱት በሠው ሙያ የእኔ ነው ብለው የመጡ አብሺር እኔ ጀግና ነኝ ነገ እለወጣለሁ በሙያየ በል ሙያ ያለው ሠው የትም ቢሄድ አይወረቅም ለምን አሜሪካ አትመጣም በሙያህ ሞክር ወደ ውጭ ይቅርታ የእኔ ሀሣብ ነው ሀገር ላይ ከሆንክ አሁን አይዟህ ወንድሜ ጥሩ ሠው ሁልግዜ ይጎዳል ነገ በፈጣሪ ታገኘዋለህ አላህ ይረዳህ አንተ ብትጎዳ ነገ ታገኘዋለህ አብሺር ከይቅርታ ጋር ሌላ ቀን ሠሜታዊ ሁነህ አትምጣ ተረጋግተህ አቅረብ አላህ እውነተኛውን ያውጣልህ አይ እች አለም ለእውነተኛ አትሆንም ይዘገያል እንጂ እውነት ተደብቃ አትቀረም
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@madesign21
@madesign21 Ай бұрын
እውቀት ያለው ሰው እውቀት አይሰረቅምና :: እውቀትህን ተጠቅመህ መስራት ትችላለህ :: እነርሱ ካልሰሩት አሁንም መስራት አይችሉም ስለዚህ እውነትህን ከሆነ እውቀትህን ተጠቅመህ መስራት ትችላለህ.. ነገርየው እውነት ከሆነ ያማልግን በርታ ጀግና ነህ ❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@DeyaYouTubechannel-ee2dq
@DeyaYouTubechannel-ee2dq Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ከጎንህ ነን ምናግዝህ ነገር ካለ ንገረን​@@habfilmproduction
@retadinka1346
@retadinka1346 Ай бұрын
እስኪ መጀርያ ከመፈረጅ በሰከነ መንገድ የሁለቱንም ሀሳብ መስማት ያለብን ይመስለኛል ሲቀጥል እነዚህ ሁለት ወጣቶች ተስማምተው ቢሰሩ እነሱም ሀገርም ተጠቃሚ ሲቀጥልም ሌሎች የቢዝነስ ሰዎችም ተጠቃሚ ማድረግ ይችላሉ አለመስማማት እንደግለሰብም እንደሀገርም ብዙ እያስከፈለን ነው
@Rainbow-jk6ok
@Rainbow-jk6ok Ай бұрын
I am automotive engineer,You are amazing man,you should get your credit.
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@user-zg7ks4xv6y
@user-zg7ks4xv6y Ай бұрын
ወድሜ አይዞህ ህይወት ይቀጥላል አሁንም የረፈዴብህ ነገር የለም መስራት ትችላለህ እሽ ጉበዝ ባለሞያ ነህ 👍👍👍👏👏🙏🙏
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@BereketMengawDemle
@BereketMengawDemle Ай бұрын
I want to really appreciate your strength, you are real hero! I really admire you , Thank you !
@yasinsule7295
@yasinsule7295 Ай бұрын
እንደ መጀመሪያ ስራህ አድርገህ ውሰደው ከዚህ በተሻለ የመስራት አቅሙ አለህ ለሌቦች እጅህን እንዳትሰጥ በርታልን።ካንተ ብዙ የተማሩ ወጣቴች አሉ አንዱ እኔ ነኝ ወንድሜ።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi Ай бұрын
አሰራሩን በመፅሀፍ መልክ ሰጥተሀቸዉ ከሆነ አሸንፈዉሀል ግን ምንም ነገር ከሌላቸዉ ደግመዉ መስራት አይችሉም❤ አብሽር ሰዉ ከእባብ የከፋ ነዉ❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ምን ማለት ነው ለሌሎችም እነግራቸዋለን እንዴት እንደሠራሁት ምን ማለት ነው? ይልቅ ዝምብለህ እንዳትተዋቸው በዛ ላይ እኔ ባለቤት ነኝ እያልክ እንዴት ዝም ብለኽ ትለቃቸዋለህ?
@yonasestifanos8118
@yonasestifanos8118 Ай бұрын
ሌላ የሚዲያ አካላት ለምሳሌ እነ እሸቱ መለሰ ይህንን በግልፅ ሁለታችሁንም ጠርቶ ማነጋገር አለበት እውነቱ ይወጣል
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 Ай бұрын
የፈጠራ ባለሙያ ነኝ ካለ መስራት ካልቻለ መክሰሩ አይቀርም አንተ ሙያህ በእጅህ ነው ስለዚህ ሌላ ሞዴሎችን ስራ ካሁን በሀላ በጋራ አትስራ በፈጠራ ላይ በተመለከተ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ሰዉዬ መረጃ ፎቶ ሳያሳይ ምን ሳያሳይ በምንድነዉ የምናምነዉ አንተ እንዳልከዉ ፈጠራዉን መሰረቅ አይችሉም ሰለዚህ ምን አሳሰበዉ ሊገባኝ አልቻለም
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሺ
@Rainbow-jk6ok
@Rainbow-jk6ok Ай бұрын
When you do this kind of work,Always you should have paper agreement?
@genetmekuria2538
@genetmekuria2538 Ай бұрын
የአበሻ ነገር ይሄ ነው ስናስጠላ!! የማያልፍልን ለዚህ ነው ለማንኛውም አንተ በርታ አይዞህ ::
@TsgayeHabte-kw8jl
@TsgayeHabte-kw8jl Ай бұрын
አብሽር ወንድሜ ተመልሶ መለመኑ አይቀርም ሞያ በጅ ነው በውነት አንተ ጀግና ነእ
@talianchanda7503
@talianchanda7503 Ай бұрын
አንተ ደስ ይበልህ ፈጠራህ ወይም ሙያህ አንተ ጋ ስለአለ ከዝህ የበለጠ የሚሠራበት ዕድሜና ጤና ይስጠህ አይሰማህ ቅለቱ ለራሱ ነዉ ለእግዚአብሔር ስጥ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@kemawbogale9123
@kemawbogale9123 Ай бұрын
ወንድሜ አንተ ጎበዝ ነህ ባገኝህ ደስ ይለኛል
@TutuEshetu
@TutuEshetu Ай бұрын
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ህዝብን የሚያስለቅሱ ግን ነገ ያፍሩበታል እውቀቱን ስላለታደሉት
@zematube8985
@zematube8985 Ай бұрын
እባካችሁ ሰይፉ ላይ እናስቀርበው
@demozkidanie
@demozkidanie Ай бұрын
ወድሜ አንተ ትደግመዋለህ እርሱ አይደግሙውም እመነኝ እርሱ ጤነኛ አይደለም ኡሁንም በዙሪዬው ያሉሰዎችንም ገና ይበላቸዋል እውነቱንም ያወጣሉ እኔ ዩምመኝልህ የጤና እድሜ ነው ሌብነትም በሽታ ነው እርሱን እርሳው እኔ የአንተን ቅንነትህን በአንተ ብዙዎች ይምንለወጥበትን አስተምረህናል ብዙዎችም ይማራሉ ገና ንስሃ አባትህን አግኝና እረፍት ውሰድ
@AbrshTeshe
@AbrshTeshe Ай бұрын
ልጁ እኔ ነኝ ሲል ካያቹሁት በጣም ይሳቀቅ ነበር.. በርታ እውነትን ይዘህ
@16aronsharon
@16aronsharon Ай бұрын
ሐቅ እንዳለህ ከሁኔታህ ለመረዳት ጊዜ አሎሰደብኝም ዉድቀትና ክህደት የብዙ የፈጠራ ሰዎች አጋጣሚና አንደኛዉ የቀጣይ ስራ መነሻ እርምጃ ነዉ አይዞህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Amseginalhu
@user-kg3ki5ni9t
@user-kg3ki5ni9t Ай бұрын
እንየማ ልጁን ሳየው እሱ የሰራው አይመስልም ነበር ያልኩት
@ራዩማስራሕትፋይበርግላስ
@ራዩማስራሕትፋይበርግላስ Ай бұрын
ወንድሜ ገና ታስገርመናለህ...ኣረመኔዎቹ ፈጣርይ ይፍረድባቸዉ ኣንተ ግን ያሰብክበትን ቡሩክ ሃሳብ ምኞትህ ያሳካልህ እኛ ሁሌም ከጎንህ ነን እንተማመንብሃለን፡፡
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
አይዞህ እውነት ትወጣለች
@user-ih5xr6ox5v
@user-ih5xr6ox5v Ай бұрын
በነገራችን ላይ ከዚ ህዝብጋ እንዴት ነው የሚኖረው ግን
@abdela6307
@abdela6307 24 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ ልዩ ነህ በተሻለ ስራ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ በርታልን
@sibaweledegiorgs9026
@sibaweledegiorgs9026 Ай бұрын
ሀብታሙ የዚህ መኪና ቦድ ት/ትቤ (ማሰልጠኛ )ክፈት በዚህ ታሸንፋል
@user-hj6mf5dk4t
@user-hj6mf5dk4t Ай бұрын
የምትችሉ እራዱት እግዚአብሔር ይዳህ እራስህን ጠብቅ
@yengazoom
@yengazoom Ай бұрын
ወንድሜ ጠንካራ ነህ አሁንም ጠንክር ግን እራስህን ጠብቅ አይታወቅም ምን ሊያስብና ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ አይታወቅም ስለዚ ጠንክር መረጃ መስጠትህን እንዳታቆም!!!!
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Ай бұрын
ጤናህን ጠብቅ። ካንሠር ያመጣል። አትና ደ ድ። እኔም በሰለጠነው ሀገር በብዙ ጥንቃ ቄ ነው የምሰራው። በርታ ጤናህን ግን ጠብቅ የሌሎችንም ጤና ጠብቅ።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሸ
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 Ай бұрын
አይዞህ የፈጠራ ስራው አይምሮህ ውስጥ ስላለ በማንኛውም ሰአት የበለጠ መስራት ትችላለህ በቀል እና ቂም ለእግዚአብሔር ትተህ አይምሮህን ንጹሕ አርገህ በበለጠ ተመለስ ምክንያቱም ፈጠራ የሚሰራው ውስጣዊ ሰላም ና ስጦታ ነው
@tedamy1698
@tedamy1698 29 күн бұрын
ከዚህ በኋላ ምንም ሊያደርጉ አይችሉም፣ የብዙዎች የሥራ ጀማሪዎች ትልቁ ስህተት ያለመፈራረም/ በመተማመን ሥራ መጀመር ነው
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 Ай бұрын
ወንድሜ አንድ ነገር ልምከርህ ፈጠራዉ ያንተ ስለሆነ ሌላ መፍጠር ትችላለህ ባለሀብቶችን ብታነጋግር ከዚህ የተሻለ ሠርተህ ብቃትህን ማስመስከር ትችላለህ ተስፋ ከቆረጥክ ትሸነፋለህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c Ай бұрын
ወድሜ አይዞህ ሁለታችሁ ስታወሩ የነበረ ፈጣሪ ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው ነገሮች በመወያየት ለመፍታት ሞክሩ አለማችን የብልጣብልጥ እና የቀማኖች ከሆነች ቆየች ፈጠራው አይደለም ለናንተ ለሁለት ሰዎች ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል ይፈጥራል ለመግስትም ብዙ ጥቅም አለሁ እዳገርም ይጠቅማል ስለዚህ በማስተዋል ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ በመሀል የገቡት ሰዎች ለጥቅም እጂ ለሞያው ፍቅር የላቸውም ቢኖራቸውም አይሰሩትም ነገ እሱንም ከመክዳት አይመለሱም
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
እውነት ነው ።
@user-yy9zi7lb7k
@user-yy9zi7lb7k Ай бұрын
ወዳጄ አንተ ምንም አይነት ነገር ቢገኝምህ ሰዎችን በሀሳብም ሆነ በአቅም ሰዎችን መርዳት ነው ፈጣሪ ላንተ የሰጠህ ፀጋ አሁንም ተከድተህ ላንታ ብቻ ሳይሆን ለሰዎችም ትምርት አየሰጠህ ነው ፈጣሪ ደሞ የስራህን ይሰጥሀም እውነታውን ደሞ ይፍ ማድሰግህ እና ሰዎች ስላንተ እዲረዱህ ማድረግህ ነጥብ ያሰጥለል ምክንያቱም ምድራዊ ህግ አለ አይዞህ ከጎንህ ነን በርታ
@7300ma
@7300ma Ай бұрын
1እርምጃ ላይ አትቁም እሩጥ እሩጥ
@Akk1856
@Akk1856 Ай бұрын
መኪናዋን እንዳየኋት በጣም ነው የተማመንኩባት ከፋብሪካ የወጣች ነው ምትመስለው እና አንተ ይህን ያህል አቅም ካለህ ሌላ ሌላም መስራት ትችላለህ ይሄንን ነገር እውነታውን ብታጋልጥ ደስ ይለኛል እኔም ፈጠራ የምወድ ሰው ነኝ እውነተኛ የፈጠራ ሰው በየትኛውም ሁኔታ የሰውን ፈጠራ አይመኝም ግን አንዳድ ደደብ ሰዎች በሰው ፈጠራ ለመክበር የሚሮጡ አሉ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን አለም ላይ እስኪ ኒኮላ ቴስላን እንመልከተው ስለ ቢዝነስ ሳይሆን ስለ ፈጠራው ብቻ ስለሚያስብ የሱን ፈጠራ ብዙዎች ሰርቀውበታል ራዲዮን,ኤክሰሬን የፈጠረው እሱ ነው የሬዲዮ ፈጣሪ ማርኮኒ ይበላል ከ ኤን ቢሲ የግሩም ተበጀ ዶክመንተሪ ላይ እንደተከታተልኩት እና ብዙም አትዘን እውነታውን ግን ከነ ሙሉ ማስረጃው ማጋለጥ መብትህ ብቻ ሳይሆን ግዴታህም ጭምር ነው እራስህን ጠብቀህ በሌላ በተሻለ ስራ እንድትመጣ እመኛለው
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ እሺ
@etopiasester8373
@etopiasester8373 Ай бұрын
አይዞኝ ወንድሜ ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሆንካል እግዛብሄር ያያል የኛ ሰው ከባድ ነው
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Ай бұрын
አይዞህ በርታ መኪናዋን ከጅምሩ ስትሰራት የሚያሳይ ፎቶ አለ ምናልባት ቪድዮም ይኖራሃል ስለዚህ አትቃጠል አንተ የሰራሃውን እሱ ሊደግመው አይችልም ስለዚ ሞራልህን ጠብቅ እኔ ንግግሩም ላይ አላማረኝም ነበር ልጁ እውነት የት እንዳለች እራስዋም ትናገራለችና።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Amseginalhu
@saleigzerseifu4610
@saleigzerseifu4610 Ай бұрын
የመኪናውን ቦዲ ደግመህ ለመስራት የሚያስችልህ ሞልዱ አንተ ጋር እስካለ ድረስ ምን ተሸወድኩ ያሰኛል ! በስራ ላይ መቃቃር የአበሾች ባህሪያችን ነው ደግመው አነሱ መስራት ቢችሉና ታዋቂ ወይም successful ቢሆኑ እንኳ የአንተ የልፋት ውጤት በመሆኑ ልትደሰት ይገባል ። አብዛኛውን ጊዜ የመጀመሪያ ስራ ከስተመር ይጠራ እንደሆን እንጂ ሌላ ብዙም የሚደነቅ ነገር የለውም ፣ እርግጥ ነው ሞልዱን ለማግኘት በጭቃ ተጨማልቀሀል አይንህንም በኬሚካል እያቃጠለህ ብዙ ጉልበት አፍስሰህበታል፣ አንደኛ ትምህርት ነው ፣ሁለተኛ ስራውን አንተ ደግመህ በተሻለ ጥራት ፤ ከበፊቱ ባነሰ ልፋትና ድካም መስራት ትችላለህ! ለሌላ የፈጠራ ስራም እንደ መነሻ ይሆንሀል ። ወንድሜ ፤በፈጠራ ስራ ውስጥ መዘራረፍ ያለ ነው የናትህ ልጅ አይምርህም! በጠራራ ፀሀይ ሰው አርደው ቪትስ ይዘው የሚሄዱ ባሉበት አገር ይሄን ያህል ፣የልጅ እናቱን እንደጠለፋበት መብሰልሰልና ትኩረት መስጠት አይገባም !❤
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc Ай бұрын
ፓተንት ራይት የለህም ብሮ? ከሌለህ ማስመዝገብ ነበረብህ።ለሌላ ጊዜ ጥንቃቄ አድርግደ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሽ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
How can he patent a Ferrari when it's already been done. As a matter of fact Ferrari shout sue his werègna axx.poor copied for that matter
@yonasgetahun3324
@yonasgetahun3324 Ай бұрын
ጀግናው አንተነህ እሽ ....ምክንያቱም በየትኛውም ስአት የሄንን መኪና መስራት ስለምትችል እና እውቀቱ አንተጋር ሰለሆነ....ላሽ በላቸው
@GenetGenet-vi4it
@GenetGenet-vi4it Ай бұрын
በቀጣይ ከቻልክ ብቻህን ስራ ከሰው ጋር የሚሰራ ስራ ግን በህግ ውል ተፈራርመህ ስራ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Eshi
@endikka3819
@endikka3819 Ай бұрын
አይዞህ ወንድም ...ሴይፉ ሾው ላይ ግን ነገሩን ይፋ ብታደርገው ጥሩ ነው
@user-uk5ei2sm5l
@user-uk5ei2sm5l Ай бұрын
እኔ 2 መኖሪያ ቤቴን ተክጀ እግዚአብሔር እንደገና ዕድል ሰጥቶኝ 180ሺ መክፈል አቅቶኝ በ2500 ደመወዝ 7 ሰው አስተዳድራለሁ በየወሩ 180 ሺ ከፍሎ ለመጨረስ 2000 ብር እየከፈልኩ አዕምሮዬ ግን ነፃ ነው ማንንም አልተበቀልኩም!!!!
@DawitAdemasu
@DawitAdemasu Ай бұрын
ሀብትሽ መቼም ቢሆን አሸናፊ ነህ የተወሠደው የፈጠርከውን እንጂ ጭንቅላትህን አይደለም ፈታ በል በህግ ጠይቃቸው እንዳትለቅ
@user-uk5ei2sm5l
@user-uk5ei2sm5l Ай бұрын
አንተ እውቀት አለህ እኔ በመሐይምነት ባዶዬን ቁጭ ብያለሁ በማርያም እርሳው በንዴት እንደምትናገር አውቃለሁ በእግዚአብሔር ተወው!!!
@ethiopiancarbodypaintingge8270
@ethiopiancarbodypaintingge8270 Ай бұрын
ወንዴሜ እመቤቴን እመነኝ እኔ እክስካለዉ መጀመሪያ መተክ ገራጄን ላስጎብኝክ በከተማችን ምርጥ ቅብ የሚቀባበት ጋራዥ ነዉ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
0943078091
@TewfikHussen-ut2cj
@TewfikHussen-ut2cj Ай бұрын
ጀግና ነህ እና ኢትዮጵያን ሚቀኝነት ሆደችን ለይ ሞቷል አንድ ነገር ፈጠራ አንደችን ከሰራን እንገደላለን ወይም መተት ይሰራብነል አብሽር አንተ ወንድሜ አድናቆቴን ላንተ ነዉ።👍👍👍👍👍
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h Ай бұрын
ለዚህ ነውኮ ጣሊያን ለእኛ ሰው ረዳት አድርጎ ቀጥሮ በጭራሽ ሞያውን እንዲለምድ የማያደርገው እውቅና ሳይሰጠው ገልብጦ ሜይዲን ከበደ በቀለ ስለሚል😮
@1birryoutube
@1birryoutube 8 күн бұрын
እንዲህ ነው ኢ/ያ አሁን በጋራ ስሩና ተስማምታቹ እውቅናውም የጋራ አድርጉት በፍቅር ለሁላቹ ይበቃል ።
@MawekAbiyot
@MawekAbiyot Ай бұрын
በቃ ሀገራችን ትልቁ ችግሯ ይሄ ነዉ ጥሩ አእምሮ ያለዉ ሰዉ ሲወጣ ማበረታታት የተሻለ እንዲሰራ የቤተሰብ ያካባቢዉ ብሎም የሀገሩን ስም እንዲያስጠራ ከጎኑ መሆን ይመስል እርሱን ጠልፎ መጣል ። በዚህ ብቻ ሳይሆን በብዙ ቦታዎች ይሰማል
@ShemsedinOmer-ze8rd
@ShemsedinOmer-ze8rd Ай бұрын
,ወንድሜ አብሽሩ አላህ ጤናህን ይስጥህ ጎበዝና ቅን ሰዉ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Amen
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Ай бұрын
ኧረ ተዉ የሀገራችን ሌቦች ሁሉንም ሰርቃችሁ ቀምታችሁ ምናለ የራሳችሁን ፈጠራ ብታስተዋዉቁ 😢አይዞህ ወድም አተ ጀግናነህ
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed Ай бұрын
አብሽር ወንድሜ ምርጥ ባለሙያ ነህ ከዚህየበለጠ መሥራት ትችላለህ ሠዉን ማመን ቀብሮነዉ አብሽር
@pinamine9755
@pinamine9755 Ай бұрын
ድጋሚ ስራው ብሮ
@asnakutube6310
@asnakutube6310 Ай бұрын
አወ ምቀኛ ነቸዉ ተዋቸዉ የስራቸዉን ያገዩታል ክሰሳቸዉ
@abge5258
@abge5258 Ай бұрын
እይዞ ጀግና ጂንየስ ማይድ ያለህ ነህ ይህ ሸቃጭ በሰው ላይ መሰላል ሰርተው ወይም አንዱ ጥለው ማለፍ የሚፍልጉት ብዙ አሉ ይህ ሰዎች ይሁን መንግስት ሰዎች ይዋረዳሉ አይቀርም ይህ ስራቸው ነው ወደ ሀላ ጉዞ የቀጠልነው የሚሰሩ የስንተ ፈጠራ ባለቤቶች በሀገራቸው መስራት ትተው እውቀታቸው ይዘው ወደ ውጭ ይወጣል እውነት ዬትም አትሄድም ነገ እጅህ ይገባል አትጠራጠር ውሸተኞች እና ቀማኞ ይወድቃሉ አንተ ይዘው ቢሰሩ ከናንተ አልፎ ለሀገር ትተርፍ ነበር አንም በርታ መላው ኢትዮጵያን ከጎንህ ነን በርታ ሞራልህ የበለጠ ከፍ አርገው አጭበርባሬና ውሸት ለግዜው ነው የተጠቀሙ ሚመስላቸው አንተ ነገ ትቶከሳለህ በርታ ውድ ጁንየስ ማይንድ ወንድማችን
@seblebirhane3681
@seblebirhane3681 Ай бұрын
በጣም ቅን ልቦና ነው ያለክ ወንድሜ ፈጣሪ መልስ አለው አይዞክ🙏
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@user-vq8iy6yt7v
@user-vq8iy6yt7v Ай бұрын
አድናቅ ነኘ!!! እንደዚህ አይነት ሌብነት ነው ሀገራችንን እያመሰ ያለው። እርግጠኛ ነኘ ከዚህ በላይ የተሻሌ ሥራ እንደሚትሠራ ሙሉ ተስፋ አለኝ።
@temaledtube8302
@temaledtube8302 Ай бұрын
ለትንሽ ያልታመነ ለትልቅ አይታጭም። እንኳን ካሁኑ ማንነታቸው ተጋለጠልህ ወደፊት ከዚህ የበለጠ ይጎዱህ ነበር። ጥሩ መማሪያ ነው በርታ እራስህን ጠብቅ እዚህ አለም ላይ እውቀትና እውነት ያስገድላል።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 Ай бұрын
ትክክል ነኝ እውነቸኛ የሚል እዬሐ ሚዲያ ላይ ቅረቡና ፊት ለፊት ተነጋገሩ ማንን እንመን
@user-lv8zi2gf7o
@user-lv8zi2gf7o Ай бұрын
አንተ ድንቅ ነህ አንተ ጀግና ነህ -----_-____------_---
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@adualex
@adualex Ай бұрын
ሀብቴ ጀግና የስራ ሰው እንዴት እንደሰራሀው መረጃ እና ማስረጃ ስለ አለህ አትፍራ ። በህግ አግባብ መፍታት አለብህ ። የቀጠርከው ባለሞያ ፣ የፈጠራ ጥበብህን ፥ መንካት አይችልም
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 Ай бұрын
እስቲ ... በእውነት እውነት በል 🙏🤞 ካልሆነ ወንድሜ እባክህ እሱም ወንድምህ ነው 👍🤞 ወደ ሚዲያ መቸኮልህ !❗️ ❓ በፍቅር እለምንሃለሁ በግል አውሩ ። ሁለታችሁም ኢትዮጵያዊ ናችሁ የምትጠራው ኢትዮጵያ ናት ። አመሠግናለሁ
@zoolfamohammed5930
@zoolfamohammed5930 Ай бұрын
ተጠንቀቅ. አንዳይገሉህ ሁሉምተኮለኛነው❤ሰውን አትመን
@wesenyel
@wesenyel Ай бұрын
መረጃውን የተሞላ አርገውና ለፍርድ ይመቻል ። ካአዲወች የበዙበት ጊዜ ነው።
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 69 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 201 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 49 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
ቅንጡ መኪና- ከስራ ፈጣሪው
6:46
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 108 М.
ለኔ ብላ ተሰደደች | KASS | ወቸው GOOD
3:00:10
ወቸው GOOD
Рет қаралды 93 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 69 МЛН