Ethiopia: በእርቅ ማእድ ይሄ ለመስማት በጣም የሚከብድ ጉድ ነዉ። [ከአእምሮ በላይ የሆነ የዓመቱ አነጋጋሪ] የፍቅር ታሪክ።

  Рет қаралды 90,063

Sami Studio

Sami Studio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #የእርቅማእድ #SamiStudio
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 236
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ደሀና ገበያ አይገናኝም አለ ያገሬ ሰው ።እንዲ የሚወድሽን ጥለሽ እድሜ ልክሽን ታለቅሻለሽ።
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
መቼም አይወጣላትም የእግር እሳት ይሆንባታል
@jackgebre9675
@jackgebre9675 3 жыл бұрын
00
@Etu2312
@Etu2312 3 жыл бұрын
የእውነት ከባድ ህይወትን አሳልፈኃል ግን ደግሞ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራነትህ አስመሰከርህ "ወልደን ልጅ ኖሮን አልጋ ላይ ሆኜ ጥላኝስ ብትሄድ ኖሮ" ያልከው ንግግርህ ሁሉን ነገር ለበጎ እግዚአብሔር እንደሚያደርገው ስለገባህ የነገው ህይወት በብሩህ ተስፋ እንድትቀጥል ስለረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተለየችህ መቼም የማይጠቅመንን እርሱ አይሰጠንም የሚጠቅምህን ይስጥህ ወንድሜ !!!
@jesusislord1569
@jesusislord1569 3 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር አይደለም ህይወትህን ለማበላሸት ሰይጣን የላካት ሰው ናት ከምር :: አስደግማብህም ይሆናል 😢😢 እግዚአብሔር ነፃ ነው ያወጣህ እንደውም እኛ ሰዎች አንፈልግም ወይም አይገባንም እንጂ እግዚአብሔር ከምን ሊጠብቀን ፈልጎ እንደሚለያየን አናውቅም ስለዚህ ይሄ ልጅ ህይወቱ በጣም አስተማሪ ነው:: እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድሜ :: ከንግዲህ ሴት ማመንህን እንዳታቆም ሁሉም አንድ ስላልሆኑ :: በርታ በርታ 🌺
@addfgasdfg2196
@addfgasdfg2196 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፋጣሪ ያታሻለህ እድል የመቻችልህ እናትህ እግር ለይ ወድቀህ ይቅታ ጣይቃት
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
አቤቱ ክፋታችን እስዋ ሰይጣን እንጂ ሰው አይደለችም እግዚአብሔር ይፍረድባት። ብዙዎቻችን በትምህርት ምክንያት በዘመድ ቤት የደረሰብንን በደል ቤት ይቁጠረው። እግዚእ ብሄር ይመስገን የጠነከርነው ችለነው ለጥሩ ደረጃ የደረስን ብዙ ነን። የሚገርመው ግን ቁስል ምን ጊዜ አይረሣም። ቤተክርስቲያን መሄድ መዝሙርን መስማት ግን በጣም መንፈስን ያረጋጋል።
@etaneshtesfaye424
@etaneshtesfaye424 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነህ !አሁንም ቀሪውን ግዜህን እግዛብሄር ይርዳህ!!!!!
@ioananica9995
@ioananica9995 3 жыл бұрын
ልጅቷ የጥቅም ሰው ናት አፈር ቢይ አቦ አይዞህ ወንድሜ
@rahmetasefa5026
@rahmetasefa5026 3 жыл бұрын
ሣህ መጨረሻ ላይ የተናገረው ነገር በጣም አስተማሪ ነው እስዋ ግን መጨረሻዋ ሸረተቴ ነው ሚሆንባት
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 3 жыл бұрын
እኔ የምመክር አንድ ሲዘጋ አንድ በር ክፍት ነዉ እና አንተ ከውሰጥ አውጣት ፀልይ በቃ እኔ እደተ አፍቅሬ ድንግሊን የሠጠውት ሰው ያካባቢ ሰው ነው ለዛው እና ሁሉ ለበጉ ነው እና ጭራሸ በሰርግ አገባ አያምም እና በህይወት አንድ በር ሲዘጋ አንዱ ክፍት ነዉ እልሃለው አሁን ያያ አልፎ ይህው እግሊዝ ነኝ ወልጂ ሁሉም አለፈ እልሃለው ብዙ አሳልፋለው
@user-ec6tu2iq6d
@user-ec6tu2iq6d 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳቺዉ ነኝ😢
@ten5136
@ten5136 3 жыл бұрын
ይገራማል ይሄ የኔ ተቃራኒ ነው የኔ ፍቅርኛ ደሞ ለአራት አመት የለፋሁበት ፍቅር እናቱ ስትሞት እኔ ከሳሌላ ህወት የለኝም በምል ተለየኝ ገና ልቤ አልዳነም በዚ ምክንያት የወንድም አፍቃሪ አለ ለካ እ
@user-vw4vl7ue5q
@user-vw4vl7ue5q 3 жыл бұрын
ሰልኩን ሰጡን የአቅማችንን እናበርታው
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 3 жыл бұрын
ያፈቀረና ያበደ አንድ ነው ግን እናትን የሚተካ ምንም የለም
@hanaali1232
@hanaali1232 3 жыл бұрын
Ewuent new ena abata enaten ergf adergachew azenebeg ahuen kensu ej lay wodek 1 lej woljalehu lehulem neger e/r yemsgen Ahuen sedet neg
@mekedesheruye8469
@mekedesheruye8469 3 жыл бұрын
ታሪኩ አንድ ሙሉ ፊልም ይወጣዋል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ!
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 3 жыл бұрын
@Hawa tube እኔ የለኝም ግን አረኩ አሁኑኑ
@mesetetteberre7061
@mesetetteberre7061 3 жыл бұрын
ወድሜ ታሪክህን እያለቀስኩነው የሰማሁት፡በጣም ያሳዝናል አይዞህ ጠንካራ ሁን ያልተፈተነ አያልፍም ፡ህይወት መሪ አደለም አጠመዝዘውም ፡እግዛብሔር እርግጠኛ ነኝ ይክስሀል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ይበልጥ የአክስህ ቤት ስቃይ አክስት አጎት ሁለተኛ እናት እና አባት ናቸው ግን አንዳንዶች ክፉዎች ናቸው ።መልካሙ ፍቅርን በገንዘብ መግዛት አይቻልም አሁን ላይ ሀብታም አግኝታ ከሆነ የእውነት ደስታ አይኖራትም አንተ ሀብታም ሁነህ አብራህ ብትኖርም ደስታ አትሰጥህም ። ገና የመጀመሪያ ፍቅረኛህ ስለሆነም ይሆናል ጠንከር በል እናመሰግናለን ሣሚ እና አለምሰገድ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ወይ ፍቅር አይን የለዉ ጥርስ የለዉ ልብ አቁሳይ ነዉ ግን ምንም ባፈቅር ከናቴ አላበልጠዉም። ጠክር
@mattewe492
@mattewe492 3 жыл бұрын
እኔን ግን የሳዘነኝ የልጅነት ህይወቱ ነው። በልጅነቱ ፍቅር ስላላየ ነው ከማትሆንሴት ጋር የእብደት ፍቅር ውስጥ ሊገባ የቻለው። አሁንም ግን ጊዜ አለህ ፀልይና ከእግዚአብሔር ለአንተ የሆነችውን ታገኛለህ።
@jerryyeraguel4848
@jerryyeraguel4848 2 жыл бұрын
ተተተተተተ
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
ሳልነግርህ የማላልፈው ከእናቴ ማንንም አላስበልጥም በሰአቱ እሷ ጓደኞቿም አባቷ ቤተሰቦቿ ነበሩ እናትህ ግን አንተ ብቻ ነበርክ የምደርስላቸው ያን ስልህ እናትህን አትወድም ማለቴ አይደለም!! እንኳንም ልብ ገዛህ ህይወት ይቀጥላል ዳግመኛ ስህተት እንዳትሰራ በማስተዋል መንገድህን ተራመድ!!!
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 2 жыл бұрын
እረ ምነው እግዚአብሔርን መፍራት አቁሙ የተባለ ይመስል ስው እንዲህ ክፉ የሆንነው አይዞህ ጠንካራ ሁን
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 3 жыл бұрын
she will pay back God bless you brother 🙏
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ታሪክህ አይዞህ ወድም ሁሉም. ለበጎ ነው በርታ በል ሂወት ይቀጥላል
@fshamsshams9336
@fshamsshams9336 3 жыл бұрын
ወንድሜ እይዞኝ አንተ በአክስቴ ደረሠብኝ እምትለው በደል እኔ በወላጅ እናቴ ደርሶብኛል ግን ደስ ሚለው ሁሉም ለበጎ ሆነልኝ በደል መቁጠር አቁሜ በዳይን ለመርዳት በቃው ምን ለማለት ፈልጌ ነው መገፋት ጥሩ ነው ያጠነክራል
@wenyberta3982
@wenyberta3982 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@yeshewerkbelay9652
@yeshewerkbelay9652 3 жыл бұрын
ወዮ ችግር ነው
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
አንዳንዱ እናትኮ መጥፎ ነው። አይዞሽ እህት
@etsegenetsisay218
@etsegenetsisay218 3 жыл бұрын
😢😢😢
@jhgjhghgnvvgcgc3404
@jhgjhghgnvvgcgc3404 3 жыл бұрын
Did you check if she is your real mother? Get a DNA test
@ritaelku1291
@ritaelku1291 2 жыл бұрын
ወድሜ ፍቅር ከባድ ነው በፍቅር መለያየት ማለት የሞት ሽረት የድሜ ልክ ቁስል በተለይ ለፍቅር ተብሎ በተሰብን አስከፍቶ ራስህን ጎድቶ መጨረሻው መለያየት ከሆነ ከባድ ነው የቀመሰ ያቀዋል ያማል ግን ደሞ ጠክረህ ቤተሰብህን ራስህን መቀየር አለብህ ምንም ህመሙ ቢኖርም ነገ ተስፋ አለህ ማን ያውቃል ትካስ ይሆናል ያማል እጅግ በጣም የድሜልክ ቁስል ጠባሳ ነው ፍቅር ግን ደሞ መጠከር መበርታት አለብህ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
አይ እኛ ሴቶች ሚወደደን ትተን ጥቅም ፍለጋ ልቦና ይስጠን ብቻ ጠቃራ ሰዉ ነህ አይዞህ አይ የሰዉ ጭካኔ እኮ ይገርመኛል አክስትዬዋም ልቦና ይስጣት ሚበድሉ አክስቶች አሉ
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 3 жыл бұрын
ወንድሜ ህይወት ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት አንተ ያሳለፈከው ህይወት ፍቅር ተርበህ ስላደክ ያገኘኸው ፍቅር ዘላቂ መስሎህ እስከመጨረሻው ስለወደድካት ነው አሁን በጣም የተጎዳኸውና ልትረሳት ያልቻልከው እኔ ስሚስለኝ እግዚአብሔር ፍቅርን ብታገኝስ ምን ያህል ታማኝ እንደሆንክ ሊፈትንህ እሷን የላከልክ ይመስለኛል እንጂ ይህቺ ሴት የአንተ ናት ብሎ መርጦ የሰጠህ አይመስለኝም ስለዚህ ይሄን አስበህ መጥፎ አመለካከትህንና ህይወትህን ወደ መጥፎ ከመክተት ተቆጥበህ እሷን እስከ መጨረሻው እረስተሀት የወደፊቱ ህይወትህን እንዲያሳምርልህ እግዚአብሔር በቅንነት ጠይቀው ፈጣሪ ከሞት አትርፎህ እድሉን ዳግም ሰጥቶሀልና ተጠቀምበት እሷን እያሰብክ እራስህን ከጎዳህ እግዚአብሔር ዳግም እድሉን እደማይሰጥህ እውቅ እርግጥ የወደዱትን መርሳት በጣም ከባድ ነው ግን ህይወት ትቀጥላለችና በደንብ አስብበት ማዘን ማልቀስ መቆጨት መማረር ያለባት እሷ ነች ምክንያቱም እንደ አንተ ያለ እውነተኛ አፍቃሪ በማጣቷ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
እራስ ወዳድ ጨካኝ ርካሽ ሴት ነች ብር ብላ ነው የተወችው ባጠቃላይ እንደስዋ አይነት ሰው ርካሽ ነው
@bezitube122
@bezitube122 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታርክን ይቃይራል ምንም አለልም ልላ ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ቤተሰብ በቅንነት አድርጉኝ
@hadas8339
@hadas8339 3 жыл бұрын
000
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ውይ ይገርማል ልባና ይሰጣት ተዎት ይቼዬ ለማናንም አትሆነም መጥፎ እግዜያብሄር የሰራሸን ይሰጥሸ ግን እግዜያብሄር ይጠይቅሻል ህዊቱን አበላሸቼው ግን ለአምላክ ምን ይሰነዎል አምላክ አትርፎሀን የበለጠውን የባረከው ይሰጥካል ፀልዬ አይዛክ
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 3 жыл бұрын
እኔም በእንጀራናት ተፈትኜ ነው ያደኩት ።ሁሉም አለፈ።
@cell9765
@cell9765 3 жыл бұрын
መፈርድ ለፈራጁ ቀላል ነዉ አፋቃሪ በመሆንህ እድለኛነህ ፋቅር ፈጣሪ ነዉ ግን ማነን እደምናፈቅር ማወቅ የእራሰ ሀላፊነትነዉ አምላክ የፈቀደዉ በአንተ ላይ አልፏል ከልጂነት እሰከ ፋቅር ህይወትህ ደረሰ ግን ተመሰገን ፈጣሪ ሰላልክ የእዉነት ተደሰቸብክአለዉ ምንያህል ብርቱ ሰዉ እደሆንክ ያሳያል ትናትን ሳይሆን ዛሬላይ የነገዋን አደረ ቀን ተመልከት ፈጣሪ ይርዳህ ጠንካራ ና መልካም መሆንህን ቀጥልበት ።።።።
@mussietesfay2469
@mussietesfay2469 2 жыл бұрын
ወንድሜ ህይወትህ ተስተካክሎ ጥሩ ደስ የምል ግዜ እያሳለፍክ ነው ብየ ኣምናለው!!! ኣለምየ ኣባባልህ ተመችቶኛል "ወንዶች በልባችን ነው ምናለቀስው"
@user-tt6kg4nk3w
@user-tt6kg4nk3w 3 жыл бұрын
ቆይ ታገኛታለሽ ጠብቂ የትም አይገኝም በአሑኑ ሠአት ቆይ ጠብቂ አንተ ግን ጥሩ ቦታ ደርሠሐል ከርቅ ማድ እራሥክን ጠብቅ😭😭😭
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Жыл бұрын
ያንን ያክስት ቤትህን እንግልት ረስተህ ለሴት መገዛትህ ያሳዝናል እራስህን ዞር ብለህ ተመልከት አሁንም አልመሸም
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ልጁ ያደገበት ሂደት በጣም ከባድ ነው በየቤቱ ስንት ዓይነት ክፉ ሰው አለ የአክስቱ ክፋት ይገርማል አይዞህ ወንድሜ ይመስለኛል ከልክ ያለፈ ፍቅር ስትሰጣት መሸከም አቅቷት እና ማስመሰል ከብዷት የተለየች እሷጋ ፍቅር ያለ አይመስለኚም ሴት ልጅ ስታፈቀር አይደለም ያባትን ሐሳብ የፈጣሪንም ትዕዛዝ ምትሰማ አይመስለኝም ፍቅሯ የውሸት ስለነበር ጥቅም ላይ የተመሰረተ ነው
@joesaadsimongo818
@joesaadsimongo818 3 жыл бұрын
በትክክል አማዬ ለፍቅር ሳይሆን ለጥቅም ነው የቀረበቹት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
ወንድ ልጅ እንዲህ ሲበደል በጣም ያሳዝናል ምን አይነት የተረገመች አክስት ናት ኡፍፍፍ ህመም ነው ይህ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 3 жыл бұрын
አባቷን ምክንያት ያደረገች ከአንተ ለመገላገል ነው አክስትህን ከምትጠላት በላይ ይችን ሸርሙጣህን ጥላት በደንደሱ አራጅህ ነች እርሳት ታሪክ ሁናለች ወላድ በድባብ ትህድ ሞልቷል ብዙ ከእሷ የበለጡ ቆንጆወች ከፊት ለፊትህ ይጠብቁሀል አይዞህ
@tgtg7852
@tgtg7852 2 жыл бұрын
እኔ ይቅርታና ልጅነትእ እጅግ በጣም ያሣዝናል ከናትእ እሷን ማሥበለጥእ በጣም ሥእተት ነው በወቅቱ እናትእን አተእ ቢሆን ኖሮ ልብእ እንደተሠበረ ማንነትእን አተእ በፀፀት ትሞት ነበር አየእ ልታጣእ አትፈልግም ግን ከቤተሠቦቿ አታሥበልጥእሞ እባካቹ እናት በፍፁም ልትወዳደር የማትችል ጭራሽ በውድድር ሚዛን መቅረብ የለባትም የዘላለም ዋጋ ታሥከፍላለች አይደለም ሤት እና ወንድ ልጅም ይተካል ለእናቶቻችን የምንሠጠው ዋጋ ከምንም ነገር ጋ ልናወዳድረው መታሠብም የለበትም
@saraanbesso4146
@saraanbesso4146 3 жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገርክ ያንን ሁሉ ህይወት መከራ አሳልፈክ እንዴት ማስተዋል አቃተክ? ሌላው ጉዋደኞቹዋ ምንም ሊጠየቁ ሊከሰሱ አይገባም ለምን አንድ የዪኒቨርስቲ ተማሪ እኮ ሙሉ ሰው ነው እሱዋ አትውድክም ስለዚ የሰራከውን ስህተት ተምረክበት ቤተሰብክን ክሰክ እራስክን አስተካክል ውንድ ሁን አትጃጃል ሴት ውጪ ካየች መቼም አትሆንክም
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 3 жыл бұрын
ተባረኪ ኧረ ወደዛ ይሄ አያሳዝነኝም ሆሆሆ
@helenmaru6567
@helenmaru6567 3 жыл бұрын
“Atfred yferedbhal new kalu”
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 3 жыл бұрын
ህሊናዉ እየተጎዳ ስላደገ። እድሜልኩን ለሚወስደዉ ዉሳኔ ተፅእኖ ይኖርበታል። የአምሮ ህክምና ያስፈልገዋል። ptsd ሁሉ አለበት እኮ በህልሙ ሁሉ ታስፈራዋለች አክስቱ።
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞህ አክስትህ በጣምክፉ ናት ይገርማል ልጅትዋ የጥቅም ሰው ናት ወንድም ከልብህ አውጣት ሴት ካፈቀረች በፍፁም ወደሌላ ወንድ አትኤድም
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
በሠዉ ትዳር ላይ እሚገቡ ወንዶች ሤቶች ይድፋቹ አቦ🤨🤨🤨አይዞሽ ሰዉ ከሚቁኑበት ፍቀር ይልቅ ፈጣሪው የሚፈራ ወንድ ይሠጠን አምላክ
@haregeendale2805
@haregeendale2805 3 жыл бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልስ አለው ቢዘገይም እና እራስህን እንዳትጥልእኔን ግን የሳዘነኝ የልጅነት ህይወቱ ነው😥😥😥😥😥
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው የወንድማችን እ ግዚአብሔርን የምትፈራ የትዳር አጋር ይሰጥሀል ወን ድማችን በጣም ጠንከራ ሰው ነህ በርታ ጸሎት አድርጊ ሁሉም አልፋል
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
እኔም እናቴን አስም ያማት ነበርና እኔ ነበርኩ ከቤት ያለሁት ሁሉም ወጥተዋል መድሀኒት የምሰጣት የማስታማት እና ነበርኩ ግን የሆነ ቀን የምወደዉ ልጅለሊት ደዉሎ በር ላይ ነኝ ካላገኘዉሽ ሲለኝ እናቴን ትቻት ወጣሁ በጣም እየሳለች መድሀኒቱን የሚሰጣት አጥታ😢ጧት ስመጣ በሩ እንደተዘጋ ነበር እና የደነገጥኩት ድንጋጤ😥😥ግን ይቅርታ አደረገችልኝ እናቴንም ተሻለልኝ🙏😘😘
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
የልጁ ህይወት ያዛዝና ያስተላለፈው መልክት ደግሞ በጠም አስተማሪ ነው
@jesusislord1569
@jesusislord1569 3 жыл бұрын
ቁጥሩን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር :: በቻልነው እናበረታታዋለን
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል አይዞህ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው ለአተ አላላትም ፈጣሪ ሔዋንሕይሠጥሐል
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው በፈጣሪ ወንድሜ አይዞክ አላህን አትፈትነኝ አይባልም እኔም እንዳተው አይነት ሰው ነኝ አፍቃሪ ስትሆን የሚመድልህ ሰወች ወዳተ ይመጣሉ
@user-vi2jh2nf9k
@user-vi2jh2nf9k 3 жыл бұрын
አይዞህ እንደገና ማፍቀር እንደገና መውደድ አለ፣ የተወደድክ አፍቃሪ መሆን ትችላለህ ማስተዋል ያለብህ ማፍቀር ምላሽ ይጠይቃል እንዳልከው የወደድከው ሁሉ የግድ እንዲወድህ መጠበቅ የለብህም ይቺ ሴት አባቷ ያሏትን እንጂ ላንተ ፍቅር ቅድሚያ አለመስጠቷ ቀይ መብራት ነበር፣ ስለዚህ መጀመሪያ ራስህን ውደድና ተለወጥ እንደራስህ የምትወዳት እንደራሷ የምትወድህ ትመጣለች፣
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 3 жыл бұрын
ዛሪ ተመሥገን ወዶች ተበድዬ ሢሉሠማሁ እሠይ እናተ አሥመሣይ
@rebunirebuni72
@rebunirebuni72 3 жыл бұрын
የመጨረሻው ምልክት ልቤን አረሰረሴበጣም ትክክል ነው ላፈቀርነው ሰው መሰዋዕነት ገደብ ይኑረን ለፈቀረን ሰው ዴሞ ሀላፊነት ዋው
@fyhhuuhhui6467
@fyhhuuhhui6467 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቤተሰቦች እኔ ከልጅነት ጀመረ በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ነው ያለበት ጥሩ አይደሉም እባካችሁ በፀሎት አስብኝ 😭😭😭😭😭
@sintetube8886
@sintetube8886 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፋል
@frehiwotkefle3089
@frehiwotkefle3089 3 жыл бұрын
መድሀኒዓለም የተሳካ ሒወት ይስጥሽ ሂወትሽን ያስተካልልሽ አንቺም እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቂ በርቺ
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ
@sofitubee3285
@sofitubee3285 3 жыл бұрын
@@sintetube8886 endemer
@joudmasri8899
@joudmasri8899 2 жыл бұрын
/ ~ . .
@senilove1590
@senilove1590 3 жыл бұрын
ስልኩን አስቀምጣቹልን የአቅማችንን ብናግዘዉ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
ሲጀመር በአባትዋ ስበብ አረገች እንጂ እሱዋ የጥቅም ስው ናት ተሳሳትክ የአክስትህ በደል በዛሬላይ ጠንካራ አርጎ ያቆምህ ነበር ያው አንተ እውር ያለ ፍቅር ውስጥ ነው የገባሀው ከመጀመሪያውም ጀምሮ ግን ተስፉ አትቁረጥ በርታ አምላክ ይርዳህ
@user-nt6fu6tn4b
@user-nt6fu6tn4b 3 жыл бұрын
ያማል😭😭😭😭😭
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነህ ወንድሜ ለመልካም ነው ለአንተ የተሸለ አለ ተሰፋ አትቆረጥ አዲሰ ቀን አለ እኔ ሴት ነኝ ግን አትሆንም የጥቅም ሰው ናት ፍቅር የላትም ለአንተ ተነሳ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ይመሰገን አዲሰ ቀን አለ አይዞህ በርታልን
@samritube645
@samritube645 3 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ አበረታቱኝ መልካም ማድረግ ለራስ ነዉና
@Tube-kr6yo
@Tube-kr6yo 3 жыл бұрын
እንዴት ከናትህ ታስበልጣለህ ድሮም ወንድልጅ ከይሲ እንክዋንም አጣሃት ፍቅር ከፈጣሪ ይጀምራል ከዛም ከቤተሰብ ሌላው ትርፍ ነው የሆንክ ከብት
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ የምታቀርቡት ታሪክ ልብ ይነካል ያዛዝናል ለዛሬው ባለ ታሪክ ግን በእውነት ለማዘን ያላደረኩት ጥረት የለም ይቅርታ አልቻልኩም እንዴዴዴ...ያንን ሁሉ ድህነት መከራ አሳልፎ ተምሮ ሰው የሆነ ሰው እንዲህ በድሎት በደስታ እንዳደገ ሰው በህይወቱ ሲቀልድ መስማት ያሳፍራል በእውነት ያሳፍራል እንደ አስተዳደጉ እንደ ሁኔታው ሚስት መፈለግ የነበረበት በ50 አመቱ ነበር ያም ልጅ ለመውለድ ብቻ አራት ነጥብ::
@yordanoshaileab1613
@yordanoshaileab1613 3 жыл бұрын
Ke fkr hiwetih belay astedadegih new yasazenegn ena aizoh wendmie kelal new enkuan lij mnamn kesua alweldk enji gena new kahun behala new huwetih ezgabhier kante ga yihun zemenih yibarek
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 жыл бұрын
ወዲማቺን ።አይዞህ ።ለበጎነዉ።እግዚአብሔር ።ቀን።አለዉ።።እመብርሃን ።ትርዳክ።እዉነት ።እዉነት እዉነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 3 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ፍቅረኛህ እሪካሸሴትናት ለብርብላነው የተወችህ የስራዋን ይስጣት ደግሞ አክስት ተብየህ አረመኔ ሴትናት እናናም አተብቻ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ በጣም እምትወድህ እምሳሳልክ ሚስት ይሰጥሀል
@user-zk3oi7pb2f
@user-zk3oi7pb2f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ግን ጠንካራ ሁን ቀጣይ ጥሩና የተመቻቼ ህይዎት እደምትኖር ርግጠኛ ነኝ ይገጥምሀልም እዲገጥምህም እመኝልሀለሁኝ።
@user-ps9vm1rm2i
@user-ps9vm1rm2i 3 жыл бұрын
መጨረሻዋ አያምርም እዉነት አይዞክ ወድሜ
@meab7556
@meab7556 3 жыл бұрын
ግን ሰው ናት?
@user-yc3gs5uk9i
@user-yc3gs5uk9i 3 жыл бұрын
እረ አትመሰለኝም!
@fkutdfradf214
@fkutdfradf214 3 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ያግዝህ
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 3 жыл бұрын
ወንድሜ እውነት አንደኛ ነህ ይህን ሁሉ ሀይል የሰጠህ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ህይወትህ እንደ ጻድቁ ትዕግስተኛ እዮብ ይቀየራል በበለጠ በረከት እግዚአብሔር ይባርክሀል አምናለው ወንድሜ ሁሉም የስረውን የሚከፍል አምላክ አለ አይዞህ
@ethiopiasimeon4899
@ethiopiasimeon4899 2 жыл бұрын
0
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የትልቅ ትልቅ ነው
@Dallol253
@Dallol253 3 жыл бұрын
በቃ ደሀ ነህ ነገረችህ እኮ ትቀልዳለህ እናትህን በሷ ቀየርክ ፍቅር በክሬዲት አልሰራልህም ያዉም በእናትህ ልጅነትህ ግን ያሳዝናል
@nfaisajamall441
@nfaisajamall441 3 жыл бұрын
ያአለህ ዎለህ ልቤ ደማ አይዞህ
@marnamery8073
@marnamery8073 3 жыл бұрын
ውይ አለም ሰገድ ደግሞ ለምን በልባችሁ ታለቅሳላችሁ ስቅስቅ ብላችሁ አልቅሱ እንጂ እንዲወጣላችሁ ለምን እኛ ብቻ እናልቅስ እስቲ በማልቀስ እንኳን አግዙን 😂😂😂
@user-zt1go9lk9l
@user-zt1go9lk9l 3 жыл бұрын
Betam geremognle egn new yemiyaselkisun 👌👌👌👌👌
@marnamery8073
@marnamery8073 3 жыл бұрын
@@user-zt1go9lk9l እስቲ ወንዶቹም ይቅመሱት ለምን እኛ ሴቶች ብቻ እናልቅስ የሴት ልጅ ህመም ያመኛል !!!!!!
@hiwotbeyana3228
@hiwotbeyana3228 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሁን
@user-tt6kg4nk3w
@user-tt6kg4nk3w 3 жыл бұрын
እድገትሕ ያሣዝናል ፍቅር ነዉ አዉቃለሁ ያሣዝናል😭😭😭
@yoditt1425
@yoditt1425 3 жыл бұрын
Ayizon Bro Tenkara hun yeteshale sew honeh asayachew💪ያክስትህ ነገር ልብ ይሰብራል💔
@sofiyalem9623
@sofiyalem9623 3 жыл бұрын
አይዛክ ወደም እግዚአብሔር ተሰፋ አይቆርጥም የበለጠ ይሰጥሃል
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u 3 жыл бұрын
ወላሂ ብዙ ታርክ አዳምጫለሁ ግን እንደዚህ ታሪክ ልቤነው የነካው ምን አይነት ነት ግን እንደህ እየወደደት ጥቅም ፍለጋየሄደችው ወይ እኛ ሴቶች ስወዱን እዳ ሲበድሉን እዳ ለማንኛውም ወንድም በርታ እሶን እርሳት መገፋት ጡሩኑው ነገ ተሶየተሻለ እምትወድህ ታገኛለሁ አይዞህ በርታ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 жыл бұрын
ወንድሜዋ አይዞህ አይዞህ የአክስትህ ክፋት ግን እርኩስ ነቺ
@emihubizizu6079
@emihubizizu6079 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ የአክስቱ ጭካኔ አሰለቀሰኝ ወላሂ
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 3 жыл бұрын
ለአንዳንድ ሰዎች የምትችለውን ያህል ብትሆንም በቂ አይደለም:: Never been enough. ፈውስ ግዜ ይፈጃል የራሱ ሂደትም አለው:: ሰው በተለያያ ዘዴ ህመሙን ለመርሳት ይሞክራል:: እኔ ልፈርድብህ አልፈልግም:: ጠንክርና እራስህን ለውጥ
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንካን አተርፈክ የኔዬ ወድም አዬሄ ሴቶቼ ምን ይሻለናል ግን ወድማቸን በርታልን የሚያሳዝን ይገርማል አይዛክ በርታ
@mariamk5980
@mariamk5980 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል። ጠንካራ ሁን ህይወትን በአንድ አቅጣጫ ሳይሆን በተለያየ መንገድ እንሞክር እላለው
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 3 жыл бұрын
በጣም የሚወደኝን ፍቅረኛዬን በሌላ ሰው ቀይሬው የሄድኩት ከ10አመት በፊት ነበር።የአንደኛ አመት ተማሪዎች እያለን ነበር ፍቅር የጀመርነው እጅግ የሚያስቀና ፍቅር ነበረን ግን ምን ያረጋል ትልቁን ጥፋት አጠፋ። እሱ ተማሪ ስለነበር እሱን ትቼ የሚያቀናጣኝን የገንዘብ ሀብታም የአዕምሮ ደሀ ተከተልኩ።ብለመን ብመከር ማንንም እንቢ አልኩ።ንፁሁ ፍቅረኛዬ ለጥቂት ቀናት ከክፍል ቀርቶ በጓደኞቻችን ምክር ትምህርቱን ቀጠለ ።ተመርቀን እስክንወጣ መመለሴን ተስፋ ያረግ ነበር እኔ ግን ልቤ ታውሮ ነበር።ከተመረቅን በኋላ ሁለተኛው ፍቅረኛዬ እኔ ለመጀመሪያው ፍቅረኛዬ ያልኩትን ያልኩትን አባባል ተናግሮኝ መልሴን እንኳን ሳይጠብቅ ጥሎኝ ኔደ ይኸው ዛሬ የመጀመሪያው ፍቅረኛዬ ጥዬው የኔድኩት ፣ ብዙ ዋጋ ያስከፈልኩት ሰው ትዳር መስርቶ ወልዳ ለመሳም በቅቶል።አንቺስ ?ለምትሉኝ የጄን አግኝቻለ።ቆንጆ ነኝ፣ በስራዬ ስኬታማ ነኝ በወር የብዙ ሺ ብር ደሞዝቸኛ ነኝ ግን የራሴ የምለው ህይወት የለኝም የተመኘሁትን ገንዘብ ባገኝም እንደሱ ያለ አፍቃሪ ግን አላየሁም ።
@uaesofiuae4065
@uaesofiuae4065 3 жыл бұрын
በቃ ለመልካም ነው
@tingirttube2589
@tingirttube2589 3 жыл бұрын
ayzone mara kalfew xefatshe tamarbte
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 2 жыл бұрын
አክስቶች ስታሳድጉ በሞቴ አስተውሉ የምታሳድጉት ልጅ ነገ የት እንደሚደርስ አታውቁም
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሴት የምትባል ደግሞ በመልኳ ትመካለች ፈላጊዋም ብዙነው ወደስህተት ትገባለች ሁሉም አይደሉም ግን እና መመካት በፈጣሪ ነው
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
ሰላም ለዜህ ቤት
@user-gx6cu5le6x
@user-gx6cu5le6x 3 жыл бұрын
Tarkih betam asaznognal gn tifategna neh le inatih maskedem.naberebih inat digami atwaledim set beye hedkibet tagegnale ye inatih gif nw ine ke inate maninm alaskedimim fkr gadel yigba sifalig ayzogn
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 3 жыл бұрын
Inem lewondi lij yalegni amalakakat betam ye worede new
@bilalhasanyoutubez9538
@bilalhasanyoutubez9538 3 жыл бұрын
እንዳመመር
@rebunirebuni72
@rebunirebuni72 3 жыл бұрын
ምኑዋ የተረጌመች ናት በርታ ኡኡኡኡ
@betimame2312
@betimame2312 2 жыл бұрын
ተዉ እናቶች በልጆ ቻችሁ ላይ እን ዲደርስ የማት ፈልጉ ትን ነገረ በሌላ ልጆች ላይ አታድርጉ የሚያድግ ልጅ አይጥላህ
@user-nd5vh6pp3d
@user-nd5vh6pp3d 3 жыл бұрын
ይጨልማል ይነጋል
@user-mq7kz9tq1b
@user-mq7kz9tq1b 3 жыл бұрын
እንድህም ያለ ወንድ አለ እየተላለፍን ነው
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው አክስት ተብየዋ እንዴ ሰው አይደለምችም እንዴ አይዞህ ጠንካራ ሁን ያማያልፋ ችግር የለም ከጠነከርን
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 3 жыл бұрын
አብዛኛው የከተማ ሰው እኮ እንደዛ ነው ልክ የቤት ሰራተኞችን እንዴት ነው የሚያመናጭቁት ካገራችን የከተማ ሃብታም እኮ የአረብ አገረ አሰሪዎች 100% ይበልጣሉ !!!!!
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
@@ruhamaethiopian6219 በጣም ያሳዝናል ሰው በስጋው እንዴት ይጨክናል እውነትሽን ነው የማያቀን ሀረብ ይሻላል
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
የእኔም አክስት እንደዚች ናት ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ዛሬ እኔ ከሰለጠነ አገር ነኝ እሷ እበት ተ ትጠርጋለች ። የሰው ልጅ መድረሻው አይታወቅም
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
@@selamtube3774 አይዞን እህቴ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል አንዳንዴ መግፋት ይሻላል ከመበደል
@titiabebe4310
@titiabebe4310 8 ай бұрын
ብድሩ ይቆያታል አንተ ግን ዛሬ አዲስ ቀን ነዉ፣፣፣፣
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
የእርቅ ማዕድ ትምህርት ቤቴ ነው ያልሰማነውና ያልተማርኩበት ነገር የለም አክስትህ ግን አክስት ሳትሆን የጠላት ማደርያ ናት ይኽኛው ታርክ ግን ከባድ ነው ያማል የነበርክባት ሴትዬ ግን ከስስታሞቹ አረቦች በምንም አትለይም በገጠርም እንዲህ የከፍ ነገር አለ የምትበድለው ቢጠፍ በምበላ በምግብ እንዴት ሰውን ይበድላል
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ የሰው ልጅ ጭካኔ አክስትየዋ እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ኡፍፍ
@manalebeshesheta9737
@manalebeshesheta9737 3 жыл бұрын
Egzabhare yestashu Ewentem yerk made betam astemarena Sehitete weste kemegbatashin befet kome belene maseb Endalben Le Future life Betam Bewestu kume Neger temherte Sehe bemhonu Relay Relay I don't have any words to say that,
@HeM104
@HeM104 3 жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ ነው
@kareemannm7863
@kareemannm7863 3 жыл бұрын
አይዛህ ወንድሜ ስልኩን አስቀምጡሉን ይቻለዉን እንርደዉ በሀሳብም በገንዘብም
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 жыл бұрын
እኔም። ነክቻት አላቀረም ብሎ ክዶኛል ጎደኛየ ልቤ ተሰባብሮ ይሄው አለሁ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 жыл бұрын
መልካሙ እልም ትበል እስዋ የቁሳቁስ ሰው ናት ላንተ ፍቅር የላትም ይች ውሸታም የእጅዋን ታገኛለች አንተ እንደስምህ መልካም ነህ መልካምዋን ይስጥህ ምነው ባወኩህ እንዳንተ አይነት ለማግኘት ስንት ለፋሁ እስካሁን ታማኝ ሰው አላገኘሁም እግዚአብሔር አያገናኝም ለምን?አላውቅም።
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 3 жыл бұрын
ኧሯሯሯው ፍቅር እንደዚህ ያደርጋል እዴ
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች (ክፍል  ሦስት )1961የታተመ
53:04
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 69
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 628 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 896 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 9 МЛН