አንዴ አይቻቸው ብሞት ! መንትያ የልጅ ልጆቻቸውን ለ ጉዲፈቻ የሠጡት አባባ ደጉ !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 153,939

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 519
@Birtukan21
@Birtukan21 2 жыл бұрын
የድምፃቸው ቅላፄ ሀዘን የሞልስበት ድምፅ ነው አባባ ምንም የማይሳነው ልዑል #እግዚአብሔር ታሪኮትን ይቀርሎት በሰላም ያገናኛችሁ።
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
በትክክል
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
አይ አለመታደል በማረፋዎት ስዓት እኔ ልንከራተትሎት 🥺አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ያስቦት
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 2 жыл бұрын
Amen
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 жыл бұрын
በጣም ሴትዩ ለምን ፈጣሪ አፈራም ነው ጥቅም አለ ሀበሻ ጥቅመኛ ስለሆነ የተረገች ሰው በች ብታገናኛቸው ምን አለ
@afirahel12
@afirahel12 2 жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ ሲያሳዝኑ በናትሽ በውጪ ያሉ ወገኖቻችን በረዷቸው አንጀቴ በሉኝ አላቅ
@zelalembililign1990
@zelalembililign1990 2 жыл бұрын
እኔ እምኖረው እስራኤል አገር ነው
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 2 жыл бұрын
በረፈታቸው ሳአት ያሳዝናል በጣም 😢
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
የኔ አባት ኡፍ ሲዊዘርላንድ በሪሊን የሚገኙ ወዳጀቼን እሰኪ ለአባታችን እንርዳቸው!!!
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
እሚያምኑበት የሚተማምኑበት እግዚአብሔር ይርዳዎት ። ''ጠንካራ እግዚአብሔር ነው ሰው ደካማ ነው አሉ።'' ❤😇👌
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
እይ ድህነት ይሄ ሁሉ መንከራተት ደሀ በመሆናችን ነው 😭😭😭 እግዚአብሔር ለመገናኘት ያብቃችሁ እባቴ 🙏🏾
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም ንቁ የሁኑ አባት ናቸው ሳላደንቅዎ አላልፍም እግዚአብሔር ይርዳዎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
የኔ።አባት።።በሰላም።ያገናኘውት።ውድ።አባታችን።መተባበር።የምችሉ።ወገኖች።ተባበሯቸው።ውገኖች
@medimedia8719
@medimedia8719 2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኞት የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኘዎት ክቡር አባታችን
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 2 жыл бұрын
ጠንካራ ነዎት አባባ ፈጣሪ ይርዳዎት የልጅ ልጆትን ስላም ያገናኜዎት
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 жыл бұрын
ልብ ንፁሁ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጦት የእኔ ደግ አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ እንደው ልጄችን አግኘተው በተደስቱ የእኔ ሙስኪን ጀግና አባት ዘራችውን የሚፈልጉ ምርጥ አባት
@user-bv2rj8ol5o
@user-bv2rj8ol5o 2 жыл бұрын
እኔን አባቴ ሆዴን በሉኝ ኡፍፍፍ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳዎት አባታችን አስቴር የምትባለዋ መከሰስ አለባት ምነው አባት የለሽም ለምድነው እነኚህ ትልቅ ሰው የምታጉላላቸው አድራሻ ምደብቀው
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 2 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ ለቴክኖሎጂ በዚህ ዘመን የጠፋ የሚገኝበት ዘመን ነውና አላህ ያገናኛችሁ በአካል ሚድያዎች ይብዙልን ተባዙልን በርቱ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ወይዘሮ አስቴር ምነው እኝን አባት ለምንድነው የምታጉላላቸው አቤት የሰው ክፋት ወይዘሮ አስቴር በህግ መጠየቅ አለባት መረጃውን ማውጣት አላባት
@hiruth9501
@hiruth9501 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ሰው ነው እሚያማርራት ልጆች ስትሰጥ ተንገብግባ ነው እምታገኘው ጥቅም አላት መሰለኝ በሁአላ ግን በቃሏ አትገኝም መጥፎ ሴት ናት ።
@user-mk3dh1oz6u
@user-mk3dh1oz6u 2 жыл бұрын
በትክክል
@afirahel12
@afirahel12 2 жыл бұрын
የኔ አባት እኔን እኔ አፈር ልብላ ሲያሳዝኑ የድግል ማርያም ልጅ ይርዳዎት
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 жыл бұрын
አብሽር አባቴ እኔን አላህ ያግናኛቹ ያረብ መልካሙን ያሰማን ኢንሻ አላህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የዋህነታቸውን አይቶ እግዚአብሔር ይርዳቸው አባባ ደጉ እድሜ ከጤና ይስጥዎት የዋህነታቸው ግልፅነታቸው ደስ ይላል ። 👏👏👏
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭የስው.ልጅ.ፈተና.አይልቅም.አባቴ.አላህ.ይርዳዎት
@yammikaelzeleke7404
@yammikaelzeleke7404 2 жыл бұрын
እይህን አባት መርዳት ነው እባካችሁ
@emuandu1636
@emuandu1636 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት አባቴ😓😓😓👏👏👏
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 жыл бұрын
መሴ የአዘነ ለተከዘ ላለቀሰ ፈዉሰ አድረጉ ጌታ ፈጥሮሻል ተባርኬልኝ አሀቴ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
የኔ አባት እንዴት አንጀት እንደሚበሉ የናትነት አንጀ ነዉ ያላቸዉ የኔ አባት አምላክ ይርዳዎት እነዚህ ላኪዎች እና ላኪ አገናኞች ሁሉም በቃ እርኩሶች ናቸዉ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
የኔ ከርታታ አባት ሴያሳዝኑ አላህ በቅርቡ በስላም ያገናኛችሁ አስቴር ተብየዎ ጭራቅ ብታገናኛችው ምንሽ ይነካል ስልጣን ኮፍያ ነው ይወርዳል ነገ ለልጆችሽ ባይሆን በልጅ ልጆችሽ ይደርሳል ብታገናኛችው ምን ነበረበት አላህ እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጠወት የኔ ሚስኪን አባት በቅርቡ የደስታ ፈገግታወትን አላህ ያሳየን ያረብ
@etiomgou4349
@etiomgou4349 2 жыл бұрын
የኔ አባት ጥሩ ሃያት ናቹ አላህ በሠላም ያገናኛቹ የኔ ጅግና
@bertukangezae2981
@bertukangezae2981 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርደዎት ኣባባ
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
ምን አይነት ልበሰፊ ናቸው በስምአም አምላከቅዱሳን ይርዳቸው ልጆቹ ጸበል ይጠመቁ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር የደሃን እንባ አባሽ አድርጎሻልና ዘርሽ ይባረክ! 🙏🙏🙏 ኒውዝላንድ ይሆን አውስትራሊያ ከሆነ ወደ ኒውዝላንድም ሊሆን ይችላል ። እግዚአብሔር አይናቸውን ያሳይዎት አባቴ! 🤲🤲🤲
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
የኔ አባቴ ደሞ አርበኛ ይመስላሉ አግዚአብሔር ይርዳውት አባቴ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
መሲዬ ወይዘሬ አስቴሪ በህግ ይጠይቆ ክአንገገርችው. እሳችው ያውቃሉ ግን ኢትዮጵያ ለምን ስው በስጋ ላይ ይቀሉዳሉ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ደግ አባት እግዚአብሔር ያገናኞት መስዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ😘😘😘😘😘😘
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ምርጥ አባት ናቸው 💕
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
አስቴር ፍሰሀ ነጋዴ ነች!! እግዚአብሔር የእጇን ይስጣት.
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
እናት የሆኑ አባት ናቸው በእውነት የኔ ናት እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ኣየ ኣቦ ኣየ ኣቦ ተዕርፉሉ ግዜስ መከራ ድካምን ኣየ ኣቦ 😢🙇‍♀️🙏🏽💐🇪🇷
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 жыл бұрын
😭😍🙏
@sinasina1100
@sinasina1100 Жыл бұрын
Amen yenee konjo
@user-xn9nr7qk9y
@user-xn9nr7qk9y 2 жыл бұрын
አይዞዎት አባታችን በሰላም ያገናኝዎት ምናለ አባቴ በህይወት ኖሮልኝ ቢፈልገኝ ምናለ ልጄ ቢለኝ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ከልጆቹጋር ያገናኛችው
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት እናት አልፈልግም ያለችውን አባት ፈላጊ ሆኑ እመቤቴ ሀሳቦትን ያሳካሎት
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዋት አባቴ 💔💔💔
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት ሚያሳዝኑ አባት
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ እንዚህ ልጆች የሚልኩ ድርጅቶች ምን ያህል ጭካኔ ነው ለፈላጊ ቤተስቦች ፎቶ ብቻ እየስጡ እድራሻ እትጠይቁም የሚሉት በተለይ እናት የሆኑት ጭክኔው በጣም ነው እባክሽ መሲየ አነጋግሪያቸው ልጆቹንም ቤተስቡንም ነው እየጎዱት ያሉት ::
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉ ምስኪን የኔ አባት ሴትዮዋ እምቢ ከለች በህግ መጠየቅ አለበት ምንአይነት ጨካኝ ነት በዚህ ዕድሜያቸው ተንከረትተቸወለች ወይ ድህነት
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ የህዝብ አሌንታ የህዝብ እናት የሚያነቡትን እንባ ጠራጊ የተራቡትን አጉራሸ የታመሙትን አሳካሚ የተጠፍፉትን አፈላላጊ ወዘተ አንች እርህርሁ ሰላምሸ ይብዛልሸ እህት መሠረት በዙ አባት አይዞዎት እግዜአብሄር ያለው ይበልጣል ከልጅ ልጆችዎ ጋር ለመገናኘት ያብቃዎት አሜን እኔም እህቴ በ1995ዓ ም ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቃም ሰሟ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ከግንባሯ ውቅራት አላት ከግራ አፍንጫዋ በተታች ጥቁር ቁብ ያለ አላት እኔ ወንድሟ ነኝ ዋሱ ብርሃኑ
@user-of9sg6kp8c
@user-of9sg6kp8c 2 жыл бұрын
ווסה ברון በ ቪዲዮ ቢተላለፍ በጣም ጥሩ ነው
@yezlemtesfa1407
@yezlemtesfa1407 2 жыл бұрын
አባቴ ጌታ ቸር ነው ይረደዋታል በቅርብ ቀን ይሰማሉ መስዬ የኔ ውድ ጌታ ይባርክሽ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
አሁንስ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያዊያን መከራ መስማት እየከበደኝ ነው!! አምላኬ ሆይ ድህነትችንን አበዛከው እንዲ ድህነት ባይኖር የማንም መጫወቻ አንሆንም ነበር. ይች ህፃን በልጅነቷ ሀገሯንም አትለቅም ነበር!!!
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 2 жыл бұрын
የኔ አባት ምርጥ አባት ነዎት እግዚአብሄር ያገናኞት
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
አፍ የኔ አባት እንዴት ያዛዝናሉ እግዚአብሔር ሁሉንም በሰላም ያገናኞት
@zenebeisac4778
@zenebeisac4778 2 жыл бұрын
አቤት በእውነት ከተማአር ይበልጣአሎ በጣአም የምወደዱ የተከበሩ ኖት እግዚያአቤር የልቦትን ያአሳአካአሎት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደስታዎትን ሙሉ ያድርግልዎ አባባ እረጅም እድሜ ከነሙሉጤንነት ይስጥዎ አይዞት ሽምግልናዎን በዘይት ያለምልምልዎ
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 2 жыл бұрын
አላህ. ያገናኚህ. አባቴዋ.
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ቅን ሰው ኖት እግዚአብሔር ይርዳዎት የኤጀሲው ባለቤትንም እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራውና ያሉበትን አገር ለማሳወቅ ያብቃቸው
@marymessele3423
@marymessele3423 2 жыл бұрын
እፍ የኔ አባት ፈጣሪ ይርዳዎት አቤት የሰው ልጅ ክፋት ምናለበት አድራሻቸውን ብትሰጣቸው
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
መሲዬ አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከአላህ ታገኚያለሽ እንደምንም ብለሽ በገንዘብም በችግራቸው የሚረዳቸውን ሰው ፈለጊላቸው ለአንቺም ለሚረዷቸው ሰዎች በምድርም በሰማይም ያፀድቃቹሃል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
አባባ ደጉ አይዞት አትዬ አሰቴር ልብ ይሰጦት መሲ አንቁ አኮ ነሸ አድሜ ከጤና ጋር .....ዋቄ ፍታዎች በጣም ጠግበዋል ማብርጃዉን ይላክላቸዉ !!!!
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 2 жыл бұрын
Enes temelsew eza temelsew hedew sinoru endayrebshiachew enji siyasaznu 😥
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
@@marakiyesema9751 በጣም የኔ አህት አርህራሄ የሌላቸዉ ሰዉ በላዎች ናቸዉ አባባ ደጉ አንደሰማቸዉ ምሥኪን ናቸዉ ፍጣሪ ይጠብቃቸዉ 😔
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳውት 🙏ምን አይነት ጠካራ ሩህሩህ ፍቅር የሆኑ አባት ነዎት💔💔💔ልጆቹ ተገኝተው ደስተኛ ሁነሁ ለማየት ያብቃን ረጂም ዕድሜ ይስጠዎት😍🙏
@adg9112
@adg9112 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኘወት አባቴ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ለአባታችን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
እህታለም ደግ ሰው ነሽ ሥራሽ ሁሉ ቅንነት ደግነት የተሞላበት ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ አንጀት ይበላሉ እኔ ግን አባባ ደጉን ሳያቸው አለቀስኩ ሕይወታቸው ሙሉ የተመሰቃቀለ በፈተና የተሞላ ነውና "ዘጻመወ በዓለም ያሐዩ ለዙሉፉ" በዓለም የተንከራተተ በመጨረሻ በእግዚአብሔር ዘንድ ያሸንፋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል በምድር እንዲዚህ ባለ ቤተሰብ እንደተንካራተቱ አይቀሩም በላይኛው ቤት ያዘጋጀላቸው ሰማያዊ ሀብት አለና የሚቀርባቸው ሰው ይንገርልኝ እድሜያቸው እየገፋ ነው ጤናቸውም ጥሩ ላይ አይደሉምና ከንስሐ አባት ጋር ይነጋገሩ ሥጋ ወደሙ ይቀበሉ ይቁረቡ የሁለት ሀገር ድሃ እንዳይሆኑ በሉልኝ
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ለእርሶም ጤናና ስላሙን ያብዛልን !
@abemtina7672
@abemtina7672 2 жыл бұрын
መሲዬ በእኝህ ሰውዬ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያሳዝናሉ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 2 жыл бұрын
የኔ አባት ንግግራቸው እራሱ ሲማርክ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ኡፍ ምስጊን የኔ አባት ፈጣሪ ይርዳዎት
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጄ ልበልሽ😭😭😭😭😭😭😭 አየ አባት😭😭😭😭 አየ ልጆች አየ የልጅ ልጆች😭😭😭 ይህ ሁሉ መበተን በደስታ ተቀይሮ ያሳያችሁ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና😔😔😔😔❤️
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@mebratl.abraha5022 በቅንነት እነደማመር
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
አበባ ደጉ ደስ የሚሉ አባት አባቴን ቁርጥ 😔 አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን።
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
ውነትም ደግ ሰው ነሁ አባታችን እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥሁ አይዞሁ ጠካራ አባት ነሁ መሻአላህ
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d 2 жыл бұрын
እህህህህ የኔ አባት አላህ ያስገኛቸው ያርብ ደስታችሁን ያሳየኝ በቅርቡ
@user-ms4hr1oq3d
@user-ms4hr1oq3d 2 жыл бұрын
አይዞወት አባባ እግዛቤሔሪ ይረዳወት
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
ኡፍ በጣም የሚያሳዝኑ አባት ናቸው እግዚአብሔር ይርዳዎት እስቲ።
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
የኔ አባት ኡፍፍ የኔ የዋህ አንጀቴን ነው የበሉኝ ፈጣሪ ያገናኛቹ
@emusenafe627
@emusenafe627 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚያብሔር ይርዳሆት እናት ያልፈለገችን እርሶ መፈለጉት በጣም ጥሩ ሰው ኖት
@misraali9676
@misraali9676 2 жыл бұрын
may Allah bless you your program is very helpful for lots people 👍
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
አባቴ በጣም አሳዘኑኝ እግዚአብሔር የልፋትዎን የድካሞን ይቁጠርሎዎት የኔ ቅን አባት😢😢😢 ለአይን ያብቃዎት እድሜና ጤና ይስጥዎ ግን እናቲቱ ለምን ለባልዋ ደበቀችው። አሁን በሚዲያ ሲያያቼውሳ ደሞ ልጅን የመሰለ ሲሳይ ስጦታ ለምን ይደበቃል ልቦና ይስጣት መንቶች ልጆቿ ወርቅ ናቼው እንዴት አትናፉቃቼውም
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
ድንቅ አባት ናቸው በንግግራቸው ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል ምንኛ መታደል ነው አባባዬ ልጅውት ይገኛሉ
@tsedale2014
@tsedale2014 2 жыл бұрын
እናት ተብዬዋ በጣም ትገርማለች የአባቷን ያክል ለልጆቿ አልተጨነቀችም ይሄ እኮ ከትዳሯ በፊት የሆነ ነገር ነው ለባለቤቷ በግልፅ መናገር ነበርባት በጣም ይገርማል
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳወት አባቴ
@melattaye9607
@melattaye9607 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ አባት ♥️
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳጸት አባባ👏
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
አይ ዞን የኔ አባት 😭💔
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን መስዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሲያሳዝኑ የኔ አባት ፈጣሪ ያገናኛቸው
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ያስደስቶት
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
የኔ አባት እኛ ሀበሻ ስንባል ክፋታችን ነው ቁልቁል የሚነዳን አላህ የስራዋን ይስጣት አላህ ያገናኛቹ ያረብ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 жыл бұрын
አባቴ እግዚያብሄር ይርዳዎት አይዞዎት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sadiast4337
@sadiast4337 2 жыл бұрын
ምስኪን የኔ አባት አላህ ይድረስሎት ልጃቹም አላህ ያገናቱ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
መስዬ የኔ መልካም አስቴርን በስልክ ስለልጆቹ ጠይቂያት አንቺ እርጃቸው ያሳዝናሉ የዋህ አባት
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
እህህህህህ አፈር ልብላልህ እንደው ምን ይሻለኛል 💔💔💔💔💔 በዚህ እድሜያቸው እንደዚህ መንከራተት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝዎት።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ጎበዝ አባት ኖት ፈጣሪ ይርዳዎት ብዙ ችግር አሳልፈዋል ያለእናት አሳድገው ለዚህ ደርሰዋል ያሰቡትን ያሳካሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ
@mimibh7495
@mimibh7495 2 жыл бұрын
እግዚቤሔር ይርዳውት አባቴ ፈጣሪ እድሜ ና ጣና ይስጡት
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
እግዚያብሄርያገናኞትአባቴስላምለሀገራችን
@rigattekle5245
@rigattekle5245 2 жыл бұрын
ኣሜን አግዛብሄር ጠንካራ ነው አና ያሉትን የአምነት ቃል ሰምቶ ይረዳዎታል
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት አይዞውት እግዛብሄር ያገናኝው በጣም ነው የጋጋነው እስክትገናኙ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳወት አባታችን በአይነስጋ ያገናኛችሑ እናት ተብየዋ ግን ለወንድ ብላ የአብራኮቿን ክፋይ ትቀይራለች ልብ ይስጣት
@fuzyaadem7656
@fuzyaadem7656 2 жыл бұрын
ያሳዝናሎ
@user-bo5pt1ot2t
@user-bo5pt1ot2t 2 жыл бұрын
ደግና አባት እረዥም እድሜ ከጤና ይስጣቹ ፈጣሪ አባዬ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኘውት በጣም ደግ ሰው ነወት እድሜና ጤናወትን አብዝቶ ይስጠወ
@danydaniy5230
@danydaniy5230 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሆት አባታችን
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶዎት ከልጆችዎ ጋር ያገናኝዎት
@nejatn2704
@nejatn2704 2 жыл бұрын
አባቴን ፈጣሪ መልካም ነገርን ያስማዎት
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Chru Egziabeher Ygnagot Ejeg Yasazenalu
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍ ፈጣሪ ይርዳዎት አባቴ
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,3 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН