የኔስ ጉድ ለማን ይወራል? || ከ-HIV ታማሚ ባለቤቴ ጋር ያለኮንዶም ግንኙነት የፈፀምኩበት ምክንያት | Ethiopia

  Рет қаралды 33,500

Sami Studio

Sami Studio

11 ай бұрын

My love story.#Ethiopia #የሰላም_ገበታ #Sami_Studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
The reason why I had realition without a condom with my HIV-infected husband.
የኔስ ጉድ ለማን ይወራል?
ባለቤቴ የ HIV ህመምተኛ መሆኑን እያወኩኝ ያለኮንዶም ግንኙነት የፈፀምኩበት ምክንያት
እዉን ከኔ የበለጠ የተሰቃየ አለ ወይ?
የሰላም ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 155
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 11 ай бұрын
ባለቤቴ የ HIV ህመምተኛ መሆኑን እያወኩኝ ያለኮንዶም ግንኙነት የፈፀምኩበት ምክንያት እዉን ከኔ የበለጠ የተሰቃየ አለ ወይ? የሰላም ገበታ
@HiwotTamerat-tj3jl
@HiwotTamerat-tj3jl 11 ай бұрын
እንደዚህ እየተባባልኩ አንድ ስአት አላሳልፍም።ለምኜ ብኖር ይሻለኛል የምትኖረው አንዴ ነዉ ቤተሰብ ባይኖር ከቤት ቢያስወጣሽ ምልትሆን ነው ሰራተኛ ክብር አለው
@ephremkato5741
@ephremkato5741 11 ай бұрын
እንዳልክ ክ10 አመት በላይ በዚህ ስራ ላይ እንደቆየ ስትናገር የስማሁኝ መስለኝ ከዚህ ቀደም ምናልባት ካልተሳሳትኩኝ። ግን መቼ ነው አንተ እንግዳን የምትስማው ለጋበዝከው እንግዳ እንዲያወራ ዕድል መስጠት አለብክ ስው እኮ የሚማረው ካንተ ሳይሆን እንግዳው ከሚያካፍለው የህይቀት ተሞክሮ ነው።ደግሞ ይህንን ምርጥ ፕሮግራም ባንተ ምክያት እንዳይጠላ እስካለሁኝ።በሳል ስው እንደሆንክ ምንም ጥርጥር የለውም።ግን አታሶራም እባክክክ ለስው ዕድል ስጥ
@babydoll3635
@babydoll3635 11 ай бұрын
እንዳልክ ከልቡ አዛኝ ነው አውርቶ ብቻ አይደለም የሚቀረው ጉዳዮን እስከ መጨረሻ በቁርጠኝነት የሚያደርግ ቅን ወጣት ነው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
10 ዓመት የሜበልጥሽ እኮ አንቶ አይባልም
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 11 ай бұрын
ሴትየዋ ታሪኳን በደንብ ሳታወራ በረጅም ጥያቄ ሰአቱን ጨረሳችሁት !!!ለምን ከ አለምሰገድ አትማሩም?
@tegestejade2671
@tegestejade2671 11 ай бұрын
EWNTE BELHALE💔
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
7እኔ ምን አዉቄ 🤭☹️
@girma589
@girma589 11 ай бұрын
ከባድ የወሬ ሱስ አለባቸው እኔማ live ለደቂቃም አልሰማቸውም አስጠሊታ ናቸው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
ምንም አይስማም በስማም
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 11 ай бұрын
እንዳልክ እባክህ ሰዉ ያዉራበት አስጨርስ
@kedist1978
@kedist1978 11 ай бұрын
ወንዱ ጋዜጠኛ ምን ያንቀዠቀዠዋል ? ተረጋጋ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 11 ай бұрын
🤔🤣👍
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
😂😂😂😢😢
@mahiasalfew3524
@mahiasalfew3524 11 ай бұрын
በጣም ከባድ ታሪክ ነው ሴትየዋ ግን ፈጣሪ ፅናቱን ሰጧታል በስመአብ
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 11 ай бұрын
የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ግን ሁል ጊዜ ስሰማህ ምንም ሀሳብ አታስጨርስም ለምን የተመልካችን አስተያየት አታይም ዝም ብለህ ቪድዮ ብቻ መልቀቅ ነው እዴ ሥራ እኔ የረጅም አመት ተከታያችሁ ነኚ ግን ምንም ልዩነት የለህም ለምን ??
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 11 ай бұрын
ከዚህ በላይ ምን ያዳምጥ ታሪኩ ግን ሰምተሻል/ሀል ኮመንት የፃፍከው/ሽው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
የምትናገረውን አታውቀም
@hassenseid2229
@hassenseid2229 11 ай бұрын
የሄ ሰው ማውራት እንጂ ማዳመጥ አይችልም ወሬ ሲወድ በጣም ነው የሚያስጠላኝ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 11 ай бұрын
😂
@z.d7914
@z.d7914 4 ай бұрын
እረ እኔማ ተቃጠልኩ እኔነኝ ባለታሪክ አለ እኮ የወድ ወርኛ😂😂😂😂😂
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 11 ай бұрын
ጎሽ ዶክተሩ የሰውልጅ ሰርቄልስጥሽ አለኝ አልሽ????????????????? እንዲህ አይነትም ወንጀል እንደሚሰራ ማመን ለማይፈልጉ መልካም ግንዛቤ ይሆናቸዋል ።
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 11 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል እናት አምጣ ወልዳ ደስታዋን ሳታጣጥም ሰርቆ ሊሰጥ ይህ ሌባ ከፈለገች እሷ በጉድ ፈቻ አምጥታ ማሳደግ ትችላለች እኮ ማን ሊደስት ማን ሊለቅስ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 11 ай бұрын
ያላት አይመስለኝም ።አንድልጅ ላላት እንዲ ካሉማ ላልወለድ ምን ሊሉ ነው።።ባሏን እራሱ እሳቸውና እሱ እያለች ነው ትናገር የነበረው አልተረጋጋችም ወይ እያጋነነች ነው የሚመስለኝ
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 10 ай бұрын
በፍፁም አይላትም ለልጅ ያላትን ጉጉት ለማስረዳት የሄደችበት እርቀት መሰለኝ
@kuralove2988
@kuralove2988 11 ай бұрын
እሺ አሁን ምን አድርጉ ነው የምትለን?
@abebakebede2354
@abebakebede2354 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሁላችንም በየእምነታችን ፀሎት እናድርግ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Wez123
@Wez123 3 ай бұрын
አንተ ራስህ ለምንድን ነው ባልደረባህን ምታስጨንቃት, ለምንድን ነው እድል ሰጥተሃት መልሰህ ምትቀሜት ወይ ለምን እንድታወራ or studio እንድትገባ ፈቀድ? ስራውን እንድትለምድ? እሷ ስትጠይቅ(ስታወራ) ትደርባታለህ . አልተሳሳተችም ግን አንዳንዴም ብትሳሳት ብትፈቅድ ባይ ነኝ. በተረፈ በጣም ማከብርህ ስራህን የምትወድ የሌሎች ጠበቃ የሆንክ ምትሆን መልኬም ሰው ነህ በጣም የምር በጣም ነው ምናመሰግንህ ተባረክ
@user-mz3dw3yv4c
@user-mz3dw3yv4c 11 ай бұрын
እንዳልክ አንተ 18 አመት ይገርምሀል እኔ 25 አመት ያለፍቅር ኑሪለሁ አሁንም እየኖርኩ ነው
@yeneMB
@yeneMB 11 ай бұрын
Teye agebito na sayagebu yeleyayal😂😂
@mistersayed6624
@mistersayed6624 11 ай бұрын
እናንተ እኮ በወሬ ሰአቱን ጨረሳቹት ሁኡኡ
@bonnie4all580
@bonnie4all580 11 ай бұрын
የእድሜ ማራዘምያውን መጠቀም የጀመረ ሰው ቫይረሱን ማስተላለፍ አይችልም! እኔም ይህንን ያወቅኩት የህክምና ተማሪ በመሆኔ ሳይሆን ዴንማርክ ሄጄ ሆስፒታል ውስጥ በመስራቴ ነው! ሁሌም የሚገርመኝ ለምን ይህ መረጃ ቢያንስ ህክምና ለተማርን ሰው ግልፅ እንዳልነበር ነው
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 11 ай бұрын
እንዲህ የድንቁርና መልእክትሽን እያስተላለፍሽ ይሄን በቫይረስ ያለቀ ትውልድ ላይ ሌላ መከራ አትግፊ። የቫይረሱ የማስተላለፍ አቅም መውረዱ (viral load drop) በደንብ ካለተረጋገጠ አይተላለፍም። ነገር ግን ሁሉም መድሀኒት የወሰደ አይደለም። መረጋገጥ ያስፈልጋል። ለምሳሌ ሳይንሱም የሚለው ወደ 6 ወር ገደማ መድሀኒቱን ሳያቋርጥ የወሰዱ አብዛኛው ሰዎች ማስተላለፍ አይችሉም። አብዛኛዎቹ በሽተኞች የሚለው ይሰመርበት። ትንንሽ የሰማሻትን መረጃ ሙሉ መሆኑን ሳታረጋገጪ እባክሽ አታባዢ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 11 ай бұрын
​@@lily-qz4mmእኔ እማቀዉ ኤቼ አይቪ ካለበት እንደሚያስተላልፍ ነዉ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 11 ай бұрын
በስም አብ በጣም ከባድ ህይወት ነዉ እግዚአብሔር ለልጅሽ ያኑርሽ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 11 ай бұрын
ዶክተሩ ምን አለ እያለቀሰ ልጅ ሰርቀን እንስጥሽ????
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
እንደ በጣም ወንጀል ነው ወልደው ከተኙት ላይ ሰርቀው ነው የሜሰጧት እንደ ዘላብዳ ካልሆነ ግን ትልቅ ወንጀል ነው ያላትን ደ/ ር መከስስ አለበት
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 11 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 11 ай бұрын
ልክ ነዉ ዘላብዳ ነው። ማንም ዶክተር እሰርቃለሁ አይልም
@tititigist1484
@tititigist1484 11 ай бұрын
ዘላብዳ ነው አይላትም ያንዱን ሰርቆ ላንዱ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 ай бұрын
ቀባጣሪ ሴት ነሽ ጥቅም እኮ ነው ያስገባሽ ሲቀጥል ጤነኛ እኮ አይደለችም ሲላት አንተ ሲላት አንቱ ትላለች ሆሆሆሆ አሁን ከዚች ምን እንማራለን መላውን ያውርድልሽ እማማ መፋታትም ትችያለሽ ዝም ብለሽ ጥዝዝዝዝዝዝዝ ብዝዝዝዝዝዝዝዝ
@Ethioselamy
@Ethioselamy 11 ай бұрын
Endalek, you are the best journalist and rahel you are learning a lot from him.keep up!!!this kind of journalist. All ethiopian we need.endalke keep up!! make them to talk what they feel inside out otherwise they not gone talk about it!good job 💯 👌
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 4 ай бұрын
እንዳቺ የምትኖር እናት አለች እስቲል እስካሁን ድረስ ልዩነታቹ ባለቤትሽ በሽታቸው ብቻ ናብቻ ነው አሉ ብዙ እናቶች ግን ልጅሽ ውስጧ በጣም ታሟል ካንቺ ይልቅ ልጅሽ መታከም ያስፈልጋታል
@hiwotbelachew2349
@hiwotbelachew2349 11 ай бұрын
አንዳልክዬ የኔ ጥሩ ሰው አትንቀልቀል
@Wez123
@Wez123 3 ай бұрын
😂😂❤
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 11 ай бұрын
ቆይ የሰውየውን ሂወት ለመታደግ እሷ ተጠቂ ከሆነች ለምን አይለያዩም
@z.d7914
@z.d7914 4 ай бұрын
እሱ እኮነው ታማሚ እሷ አይደለችም
@mattewe492
@mattewe492 11 ай бұрын
እንዳልክ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ እንደሆንክ እረዳለሁ በመሀል እየገባህ ባለታሪኮቹን የምታቋርጣቸው ኣድማጮች ታሪኩን በደንብ እንዲረዱ በማሰብ እንደሆነ እረዳለሁ በውጪም ብዙ የተጎዱ ማህረሰቦች ላይ እንደምትሰራ ኣቃለሁ ትንሽ ደግሞ ባለታሪኮቹ እንዲያወሩ እድል ብሰጣቸው ታሪኩን እያቋረጣችሁ በጥያቄ ስታዋክቧቸው እንደኣድማጭ ታሪኩን ጨርሶ ለመስማት ይሰለቻል
@martaayenew8733
@martaayenew8733 11 ай бұрын
መኖር አደለም ለሴኮንድ ማውራት ይዘገንነኝል
@riyanafiseh868
@riyanafiseh868 11 ай бұрын
እኔ ይሄ ጋዜጠኛ ከሆነ መስማት እየፈለኩ እተወዋለሁ ደም ሲያፈላ 🙄
@bereketwolde1129
@bereketwolde1129 11 ай бұрын
enem demen new miyafelaw
@umuhumra4244
@umuhumra4244 11 ай бұрын
Betam yanadidal enem mesimat eyefelekugn yidebiregnal
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 11 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ መፋታት ጥሩ ነው
@8konjo791
@8konjo791 11 ай бұрын
በጣም የምገርም ነዉ ግን ኤኔም ኑረዋለሁኝ እደዝህ ያለዉን ህይወት
@esubdikayeleq3760
@esubdikayeleq3760 11 ай бұрын
አዎን አለ ያንቺ አይነት ሂወት አለ
@maratalosow1741
@maratalosow1741 11 ай бұрын
የአርቅ ማእድ እልም ሰግድ ቢመራው ነው እምያምር ።
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 11 ай бұрын
Welcome endalek❤
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
ከ30 ወደ 60 ገቡ አቤት መቀደድ
@user-bv3jk7st9k
@user-bv3jk7st9k 11 ай бұрын
😂😂
@Koko-dz7pd
@Koko-dz7pd 11 ай бұрын
እኔ የገረመኝ 90 በላይ ኪሎ መብለጧ ነው ሌላው ያለ ነገር ነው
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 11 ай бұрын
Edale congratulations ❤
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 11 ай бұрын
ፈጣሪ ያግዘን
@beana3912
@beana3912 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ተንቀዠቀዠ ኧረ አስጨርስ🤔ያንተ አንድ አንድ ጥያቄ ትእግስቴን ስላስጨረሰኝ ሳልጨርስ ለማቛረጥ ተገደድኩ🤔በተቻለህ መጠን የተረጋጋ ጋዜጠኛ ለመሆን ሞክር
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 11 ай бұрын
time የሚባል ነገር አለ 😳አየር ላይ ስለሆኑ ሊሆን ይችላል ኣ?
@ninaaman4586
@ninaaman4586 11 ай бұрын
@@kidistarsema6361yihe seat aydelem sus nw yewere sus nw alasema alun eko kenesu baletarikua tishalalech!!!!!
@babydoll3635
@babydoll3635 11 ай бұрын
የእንዳልክ አይነት ሩሩ ልብ ቢኖረን ኖሮ ምነኛ በታደልን ነበር
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 10 ай бұрын
ይችህ ሴት የዋ ጤነኛ አደለችም ወይስ ትረካ ነዉ ምታቀርቡ
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 11 ай бұрын
ኮሜንት እምፅፍ ሰዎች ግን ምን ነካችሁ ከዚህ በላይ ምን ያርጉአታዳምጡም እምትሉት ጥያቄም አይጠይቁ ሴትየዋ እራሷ ጠይቃ እራስዋ ትመልስ እነሱ ዝም ይበሉ አያውሩ 😅😅
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 11 ай бұрын
አንቺ የምቺይው አይደለም እናት ፈጣሪ ከጎንሽ ስለሆነ እንጅ :: የእኔ ጥያቄ አሁን አንድ ቀን አስገድደው ቢደፍሩሽ በሺተኛ ትሆኛለሽ ከዛ በኃላ ፈጣሪ ን ልታማረሪ ነው ዎይ?? ይህ ትምህረት አይደለም የጠበቀ ሽ ን ፈጣሪ ግደለ ኝ እንደማለት ነው ከእሳት ጋር የምትኖሪው ለምን ተለያይተሽ ሰርተሽ ኑሪ አሁንም እየሰራሽ ነው የምትኖሪ ስለዚህ ሞትን ከመለመን ልጅሽ ትልቅ ሁናለች የራስሺን ኑሪ እላለሁ :: ሠላም የሌለበት ከተለያዩ ሴቶች የሚሄድ አንቺን የማያከብር የማይረዳሽ ጋር ተጣብቀሽ አንድ ቀን ጉድ እንዳይሰራሽ ባይ ነ ኝ ብዙዎች የበቀል ስሜት ይሰማችዋል ምኑ ሽም ልይዝሽ ነው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
የደሞ ኦ ከሆነች ኤች አይቨ አይዝም ይባላል ለዛ ይሆን ነፃ የሆነችው
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 11 ай бұрын
እንደዛ የሚባል ነገር የለም።
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 እና እንደት ነፃ ሆነች አንዳንድ ሰዎች እንደዛ ስለሜሉ ነው
@hannatessema238
@hannatessema238 11 ай бұрын
ምነው ፈተሽ አትገላገይም እንዴ የምን መንደድ ነው ሺ አመት አይኖር
@ritatadsse675
@ritatadsse675 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው አወኩ አወኩ አበዛህ እስቲ ተረጋጋ
@z.d7914
@z.d7914 4 ай бұрын
😂😂😂😂 ሴታሴት
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 11 ай бұрын
አንችስ ድፍት ያርግሽ የሴት አሰዳቢ። ሰርተሽ አትኖሪም? ወይስ ሽሜሽ ብቻ ነው የወንድ እቃ ያለው ሚመስልሽ? 🙈ክክክ በዚህ ደረጃ ራሱን የሚንቅ ሰሴት መኖሩ በጣም ያናድዳል
@almazteshle6224
@almazteshle6224 4 ай бұрын
ሀቅም ሳይኖርሽ መውለድ ታስቢለሽ ስልክየለም ትያለሽ የዛሬ ስንት አመት ነው ስልክ የለለው?
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ
@z.d7914
@z.d7914 4 ай бұрын
አረ እሄን ሰውየ አሚነግረው አረ ባለ ታሪኮች እዴት ያውሩ
@hanam3589
@hanam3589 11 ай бұрын
Lord have mercy
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 4 ай бұрын
ልጅቷ ግን ደስተኛ ነች እናት ይሄ ነገር ምንም አላሳሰባትም ግድ ይልሻል ማሰብ እረ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ለማውራት ነገሮችን ለመግለፅ ችግር የለባቸውም እያጣፈጡ እንዲህ ቀልጠፍ ብለው በ Nervous(ስሜታዊ) ሁነው ያወራሉ።ግን እረጋ ፈራ ተባ ብለው ከሚያወሩ ሰዎች የሚለያቸው በስሜራዊነት ስህተት ወሬ ያወራሉ ከይቅርታ ጋር ለንግግሬ ምርቅን ብለው የሚያወሩ አሉ ።ለምሳሌ በ 10 አመት ከበለጠሽ እሱን ስታገቢው 32 አመቱ ነበር ግን "እሳቸው ፣እሳቸው ፣እሳቸው" ኦህህህህህ ይገርማል መከባበር ከሚለው ከወሰድነው ይሁን በአንድ አመት የሚበልጠንንም ማክበር አለብን አንች ግን አዛውንት ያገባሽ አስመሰልሽው። ሌላው ትልቁ ስህተት "ዶክተሩ አለቀሰ በቃ ልጅ ሰርቀን እንሰጥሻለን አሉኝ " ይህ መዘባረቅ ይባላል ምንም ለማይወልዱትም አልተለቀሰም እና ይህ ውሳኔ አይነሳም ሆ ምን ሁነሽ ነው🤔🙆 ቤትሽ የተውሽው አስቤዛ ሁሉ ስታጭ ሴቶች ይመጣሉ ስትባይ ምንም አላልሽም ሆ ! የደም አይነቶች አሉ O+ እንደዛ ሁነሽ ነው ተመስገን በይ እኔ የማእቃቸውም ነበሩ መካን ናቸው ሰውየው አለበት እሱአ የለባትም እረጅም አመት ኖሩ እሱ ሞተ ። ግን ሳዳምጥሽ ምንም እንደባል ሳታያቸው ከንግግርሽ ጥላቻ ካለሽ እንዳልሽው "መረገጥ" በዚህ ሁኔታ እንዴት እንደታገሽ ገረመኝ ።ወይም ንብረታችሁ እንዳይባክን ፈርተሽ ይሆን ምን አሉኝ አለሽ "ልጆች እንዳሉህ አወቅሁ ስለው እስከአረዳሁአቸው ድረስ ምን አስጨነቀሽ አሉኝ " ብለሻል ምናልባት ለዚህ ይሆን ? ግን ይህ ሁሉ መስዋእትነት ለጤንነትሽም ለልጅሽም አስቢ 👏👏 እራሁ ፣እንስልክ ፣ሳሚ 👏👏👏👍👍👍
@afomiya348
@afomiya348 11 ай бұрын
ሴትየዋ የተናገረችውን ብቻ ሰምቶ ምንም ማለት አይቻልም ሰውዬውም ትልቅ ነገር እንዳለው ይሰማኛል
@ninaaman4586
@ninaaman4586 11 ай бұрын
Ene yalgebagn echi rahu yemtibalewuna edalk mindinew gingnunetachu yesira aymesilm
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ምን ማለት ነው እንደዚህ መናዱድና መንቀልቅል ጋዜጠኝነት ለማንም ሳይድ ሳይደረግ ነው መቅረብ ያለበት ሴትየዋን አዋከባችሁአት ይገርማል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
እንዳልክ ይሄን መንቀዢቀዢ ቀንስ ለምን የስው አስተያየት አትስማም እርዳ😔😏
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw 11 ай бұрын
አተ እዳልክ ቢያስ ኮሜት እያየክ ሁሌ የባለጉዳይ ስሜት አታስጨርስም ስሜትክ ይቋረጥ አተስ
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y 11 ай бұрын
ልጅሽ ትልቅ ሆናለች ከዚህ በሆላ ለልጄ የሚለው አይሰራም ማምሻም እድሜ ነው ነፆነትሽን አጣጥሜው ዋጋ ለማይገባው ዋጋ መክፈል ያማል በቃ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 11 ай бұрын
ይህ የሚዘገንን ጉዱ ልጁ ተብሎ ካለኮንዶም መጠቀም ምን ይባላል ልጁ ሲወለዱ በሽታዉ ይተላለፋል ይህንን አታዉቅም
@lulaembaye8517
@lulaembaye8517 11 ай бұрын
Better stay safe you & your douter this not life
@radiyar5587
@radiyar5587 11 ай бұрын
ምን ብትቀምስ ነው እንዲህ የምታወራው አዳማጭ ለመሆን ሞክር ሆ ያቺን ሜርኩሪ የምትባለዋን ልጅ እራሷን😮
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
እረ አንች ባለጌ የዶክተር ስም አታጥፌ ልጅ ሰርቀን እንሰጥሻለን ብለውኝ ነበር ትያለሽ እንደ
@fatma6629
@fatma6629 11 ай бұрын
😂
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 11 ай бұрын
ይህ ቃዥቃዣ አያስወራም ባለታሪኩን አስወራ እስኪ ድንጋይ ራስ
@memegreimi9226
@memegreimi9226 11 ай бұрын
ቁጥር አቅም ሴትየዋ
@saleamelaktesfay106
@saleamelaktesfay106 11 ай бұрын
ነእረ ባክሽ አወራሁ ብለሽ ነው ፈልገሽ ነው ዘወር በይ
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
እሳቸዉ ክክክክክ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 11 ай бұрын
ዉይ ጋዜጠኛ እንዴት ይረዳ መቼም አይሻሻልም ወይኮመንት አያይም
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 4 ай бұрын
ልጅሽ ደስተኛ አይደለችም እስቢ
@user-mk8uj6qp6q
@user-mk8uj6qp6q 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 11 ай бұрын
አንድ ልጅ ካለሽ በቂ ሳይሆን ቀርቶ ነው HIV እያለበት አብረሽ የምተኝው ይሄ ታሪክ እውነት ለመሆኑ ያጠራጥረኛል እስዋም HIV ይኖርባታል ብዬ አምናለሁ እስቲ ወስዳችሁ አስመርምርዋት እውነቱን ለማረጋገጥ
@user-wk3tx9mn8j
@user-wk3tx9mn8j 11 ай бұрын
Bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gondertrading178
@gondertrading178 11 ай бұрын
Leyu set nesh .......egzibher yibarkesh
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 11 ай бұрын
ጅል ጅላንፎ ስለሆነች ነው እንደዚ አይነት ሰው ማበረታታት አያስፈልግም
@Batl.14
@Batl.14 10 ай бұрын
ውይ ጋዜጠኛው ወይ አንተ ታሪኩን ጠይቅና አውራን እንስማህ ወይ ታውራ እንስማ ቅልብልብ
@mezgebegashaw7531
@mezgebegashaw7531 11 ай бұрын
በመቃብር ውስጥ እንደመኖር ይቆጠራል።ቢፋቱስ????እባካችሁ አፋቷቸው።
@ritatadsse675
@ritatadsse675 11 ай бұрын
ሴትዮዋ ጽድት አርጋ ታሪኳን እያወራች ነበር ጋዜጠኛው ልታስወራት አልቻልክም
@bereketwolde1129
@bereketwolde1129 11 ай бұрын
let her to talk
@abiykebede5339
@abiykebede5339 10 ай бұрын
aromatic lay nat
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
አቤት ወሬዎ ችላቸሆታል ይበልጡ ድራማ ይመስላል
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጀግና ጠንካራ ሚስት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ግን ሁለተኛ ልጅ እንኳንም ፈጣሪ በኤአይቢ ተይዛ ብትወለድ ለፈተና ለስቃይ ልትዳርግያት ነበር ለራስሽ ፍላጎት ብለሽ ልጅ ወልደሽ ለስቃይ መዳረግ ምን ይሉታል እንኳንም አልጸነሽ እንደገና ለቦጎ ነው ተመስጌን በይ እንዷን ልጅሽ እግዚአብሄር ይባርክልሽ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 11 ай бұрын
የሚወለደው ልጅኮ የናቱን ጡት እስካልጠባ ድረስ ነጻ ነው። እስካሁን ይህንን ሳታውቂ ?
@Ethiopia904
@Ethiopia904 11 ай бұрын
ባለ ታሪክ እናንተ ነው የምትመሰሉት ጊዜ ሰጧት እሷን እናዳምጥ
@tedrosbeyene7752
@tedrosbeyene7752 11 ай бұрын
I like your program, however Endalk..your question is so annoying and repetitive. It will be good if workout on that. Cheers!!
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 11 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ እዲት ደሚን እደሚያፈላው የውሪጥማቱ አይጣል ነው ምናለ ለባለታሪኮቹ እድል ብሰጥ ደግሞ ሀሳብ አትደጋግም ዉይ ሳልሰማው ውጣሁ
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 11 ай бұрын
Hello there, I love this program. I want to thank my sister for taking the first step and thank you for sharing your story!! What a strong woman you are. You are an inspiration for all the women in the world. As a single mom, I understand why you are sacrificing. This is part of life. You can just move on. Your child will know why you did what you did. Could you tell her the truth? She needs to know how her mother's life is. I understand you think you are helping her by staying, but you need to understand she needs to know the truth. That way, she can stand up for herself. As a child, you have protected her. As a young woman, she needs to defend herself. She needs to understand wrong from right. As a mother, you are her first teacher. Please, you have done the hardest so far. You can just walk away. Show her what you can do as a strong woman. Your merge has been broken for a long time. You can just move on. May God help you.💙💙💙💙
@SebleWengel-um9gy
@SebleWengel-um9gy 11 ай бұрын
Gazetegna endalk betam metfo sew kebad cheger bebeteseb getmon miredan meslo tarikachen semto keza bendewel enkuan ayanesam demo be hasab neber endetaberetan yefelegnew ante endemetelew teru sew aydelehem kefu neh endewum
@hirutnegash6903
@hirutnegash6903 11 ай бұрын
ስንት አመት ልዩነት አላቸው?
@hiwotbelachew2349
@hiwotbelachew2349 11 ай бұрын
ምን ጉድ ነሽ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 11 ай бұрын
ታሪክ ነው። ህልም ነው። ብጽዕና ነው። ይህች ሴት ወደዚህ ዓለም ከመጡት ሴቶችጋር ስትታይ የመጀመርያና የመጨረሻ ጀግናና ቅድስት እናት ናት። ለኢትዮጵያ እናቶች ኣርኣያ ናት። የሴቶች ጉዳይ ላሳለፈችው ታላቅ መስዋእትነት " የጀግና እናት " ልዩ ሽልማት መሸለም ኣለባት። ኣንተ ታታሪና ታማኝ ጋዜጠኛ ኣደራ ኣለብህ ለባለውለታዋ ቅድስት እናት ባለውለታ ሁንላት። ኣደራ በምድር በሰማይ። ሁለመናዋ ልብ የሚነካ ብቻ ሳይሆን የተቆራረጠ ኣንጀትን የሚጸግን ጭምር ነው። እባክህን ሞራላዊ ሽልማት ኣዘጋጅላት። ለዚች የቅድስት ድንግል ማርያም ኣምሳያ በውጣችው የእናቶች እናት ኣንድነገር እንድናደርግላት። በበኩሌ. ኣስተማሪ ህይወቷንና ሞራልዋን ለመጠበቅ $100 ልሰጥ ፍቃደኛ ነኝ።ብቻ ኣስተባብርልን።
@zabibaali9470
@zabibaali9470 11 ай бұрын
Yih jegnnet aydelem..lenefsm lesgam ayhonm.
@ninaaman4586
@ninaaman4586 11 ай бұрын
Benatachu and lay atakribu sitastelu mergagat madamet achilum ende min aynet gatsetegna nachu
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
ወርቅ ገዝተዉ ነዉ የሸወዱሽ
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 11 ай бұрын
አክስቴ ቤዛ አላበዛውም አለች ሚጡዩ አኔ ምን አውቄ በጥያቄ አጠደፋቻት😂😂
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 11 ай бұрын
በስመአብ አረ ሴትየዎ አነጋገራቸው ያስጨናንቃል😮
@nesruredi8091
@nesruredi8091 11 ай бұрын
Yenant riyaka ystelal tarikun adamti pls wera atabzu madamet limrdu
@nahomberuksesay1042
@nahomberuksesay1042 11 ай бұрын
በጣም ለዛዛ ጋዜጠኛ ነክ ለምን ለምን ማለት ያንተን እስማርት እነት አያመለክትም ምክንያቱም ታሪካቸውን ሊነግሩክ የሚመጡት ናቸው እስማርቶች
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 11 ай бұрын
ጤነኛ ሆነሽ አንድ ልጅሽን ብታሳድጊ ባይ ነኝ
@merafgetu1457
@merafgetu1457 11 ай бұрын
ale ehet
@user-bv3jk7st9k
@user-bv3jk7st9k 11 ай бұрын
1 sw betlayeye tarik setew yakerbalu
@yodittekelu2218
@yodittekelu2218 11 ай бұрын
Teyky tbzalhe bezone sate ante nhe ymtawerawe
@lemlemtasew3254
@lemlemtasew3254 11 ай бұрын
Lelej yemikefel meswat kelal aydelm Yenorebet new emiyakew
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 11 ай бұрын
እኝ ልጅ ሰርቀን እንስጥሸ?????
@yusrahabraham6397
@yusrahabraham6397 8 ай бұрын
Ante enedet meteyek enedalebeh memar alebeh
@Ethiopia890
@Ethiopia890 10 ай бұрын
Antu telalch Mendenhall new meta
@elsa3589
@elsa3589 10 ай бұрын
ምን ሆነህ ነው ግን በጣም ወሬ የምትወደው ፣ እንዴት ነው ከሚስትህ ጋር የምትኖረው ፣ የወንድ ወሬኛ ፣ ከአለምሰገድ ተማሩ እስኪ
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 7 ай бұрын
Wanaw lij mawldssah new
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 11 ай бұрын
My sister your folt is kids or life which one you choose you make your self deficilt you lucky but you can be always lucky
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 130 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 9 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,1 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 439 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 16 МЛН