አባቴ በኔ ላይ ቺት አደረገ || ከአባቴ ጋር ፍቅረኛሞች ነበርን ||

  Рет қаралды 24,225

Sami Studio

Sami Studio

3 ай бұрын

My father cheated on me. አባቴ በኔ ላይ ቺት አደረገ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
አባቴ በኔ ላይ ቺት አደረገብኝ። ከሌላ ሴት ጋር ሳገኘዉ በቅናት ተቃጠልኩ።
አባትና ልጅ አንመስልም እንደ ፍቅረኛሞች ነበርን።
እናቴን ሳያት እፀፀት ነበር! ምን ብዬስ ለእናቴ ልንገራት?
ገላዬን እስከምጠላዉ ድረስ በራሴ አፈርኩኝ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 234
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 3 ай бұрын
አባቴ በኔ ላይ ቺት አደረገብኝ። ከሌላ ሴት ጋር ሳገኘዉ በቅናት ተቃጠልኩ። አባትና ልጅ አንመስልም እንደ ፍቅረኛሞች ነበርን። እናቴን ሳያት እፀፀት ነበር! ምን ብዬስ ለእናቴ ልንገራት? ገላዬን እስከምጠላዉ ድረስ በራሴ አፈርኩኝ።
@bestebeste5137
@bestebeste5137 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ur2hk9hf3l
@user-ur2hk9hf3l 21 күн бұрын
Amshiir homaa hin yadiini kotuu qashtii nama qalii baayyee jaalaaliin qalbii na fudhatee jirtaa qashtii 🥰🥰🥰🥰❣️💕❣️👍❤️♥️🙏
@himikef9272
@himikef9272 3 ай бұрын
እንዲህ አይነት ታሪክ ልጆች ያያሉ ይሰማሉ እናም ልክ አይደለም ይልቁንም የስነልቡና ምክር ታግኝ
@marysam9193
@marysam9193 3 ай бұрын
ኡፋፋፋፋ እንዳልከየ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ዉስጥ ትልቅ ቦታ አለህ እባክህ ሁለተኛ እንደዚህ የቆሸሸ እና የረከሰ ሰዉ አታምጣብን ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ!!!
@Amen2216
@Amen2216 3 ай бұрын
በ ትክክል!!!!😔
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 3 ай бұрын
Ere ahuonese asetelou ena senete amete seketatelchwe nbere bekdemena zare gene aseteluonee weredeoubene ywerede sera teshe
@Amen2216
@Amen2216 3 ай бұрын
@@meseretseifu3810 👍👍👍👍
@user-np9zh8qt8z
@user-np9zh8qt8z 3 ай бұрын
በሰው ዘንድ የረከሰው እግዚአብሔር በንስሀ የነፃዋል ተፀፅታ መሰለኝ ራሷን ሚዲያ ላይ የወጣችው ነገ እኛ ምን እንደሚደርስብን አናውቅምና ሰው ላይ ለመፍረድ ማን ስልጣን ሰጠን ? የሁላችንም ሀጥያትና በደል በቸርነቱ ተሸፍኖ እንጂ 😢😢😢ያሳዝናል
@ZemzemNesredin
@ZemzemNesredin 2 ай бұрын
የሰዉን አይምሮ እያበላሸ ነዉ እንዲ አይነት ታሪክ ለምሳሌ ሁለት ሴተና አንድ ወንድ ልጅ አሉኝ የሴት ልጆቼ ነገር በጣም ያስፈራኛል
@naimarayali7977
@naimarayali7977 3 ай бұрын
ወለሂ አላህ ብቻ እንደ ስው አይደለም እንደ እኛ ወንጀልማ ብሆን እስከ ዛሬ ጠፍተን ነበር
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ሰዉ ነኝ ሁሉ ሃጢያትኔ ሰርተዋል ስለሚል የሚወድሸ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ ይወድሻል ደግሞ ነጻ ያወጣሻል ወደ እግዚአብሔር በንሰሃ ተመለሽ እግዚአብሔር ምህረቱ አላለቀም
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 3 ай бұрын
ይህንን ማቅረብ አልነበረባችም ያሳፍራል እግዚአብሔር ይማያውቁ ሰዎች እግዚኦ
@FikireFikire-po8zt
@FikireFikire-po8zt 3 ай бұрын
er betam ያስፈራል እግዚኦ
@user-if1vp3rw7k
@user-if1vp3rw7k 3 ай бұрын
እኔ አልሰማሁትም እግዚያብሔርን መስማት ነዉ ያቃተኝ በጣም እርካሽና ቁሻሻ ታሪክ ነዉ ከቻላችሁ አጥፍት
@bestebeste5137
@bestebeste5137 Ай бұрын
እንደ ምን ማለት ነዉ ሰዉ ይማርበታል 😢😢😢😢
@elsa3589
@elsa3589 3 ай бұрын
ይሄንን ታሪክ ከብዙ አመት በፊት በሬዲዯ አዳምጬዋለሁ መቼም ዘመኑ ከፍተል እርኩስ ዘመን ፣ ሰይጣን ነው የሚጫወትብሽ አባትየዉ ዋናው ጋኔን ነው ።
@yohannesdesalegn7947
@yohannesdesalegn7947 3 ай бұрын
ልጅቷ ትክክል እንደሆነች ነው የምታስበው ስነልቦና ያስፈልጋታል ሰውየውም ለፍርድ መቅረብ አለበት ካልሆነ ግን ምንም አያስተምርም ትውሉዱን ማበላሸት ነው media ማቅረብ
@hayuborana5747
@hayuborana5747 3 ай бұрын
ይሄ ለሚድያ አይመጥንም እዳልክ ምን ሆነህ ነው ያሳዝናል 😢
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l 3 ай бұрын
Eko kossa lemendenew midia lai miwetaw
@babydoll3635
@babydoll3635 3 ай бұрын
ያልተወራ እነጂ የማይደረግ ነገር የለም በዚሕ ምድር ላይ
@genetteferi5379
@genetteferi5379 3 ай бұрын
ንስሀ ግቢ የሀጢያቶች ሁሉ ሀጢያት ነውና ንሰሀ ግብተሽ ፀበል ሂጂ
@girmatsegaye1898
@girmatsegaye1898 3 ай бұрын
እመቤት በጣም ትዋሺአለሸ....በአምሰት በሰድሰት አመትሽ እንደዚህ ያለ ስሜት ሊኖርሸ አይችልም በጣም ትዋሺአለሸ ወሸታም ነሸ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሸ
@Amen2216
@Amen2216 3 ай бұрын
በጣም... የሚያስታውቅ ውሸት.... ሰታስጠላ ቅልብልብ
@umureyantube6859
@umureyantube6859 3 ай бұрын
ያረቢ ቢስትርህ 😢😢😢😢 በአላህ እዝነት ነዉ ያለነዉ የኛማ ወንጀል ሽታ ቢኖርዉ ሰዉ ባልቀረበን ነበር ግን ይጨንቃል ያረብ
@ethioaddis1906
@ethioaddis1906 3 ай бұрын
ይሄ ምን ተብሎ ሚዲያ ላይ ይወጣል ምክርም አስተያየትም በግል ብትሰጧት እንዳልክ እሷ ሳትሆን አንተ ራስህ ብትደበቅ ይሻልህ ነበር ☹️ በአጠቃላይ ለሚዲያ አይመጥንም ማፈሪያ ሁላ ከልጅቷ ይልቅ አቅራቢዉ ምን ነካዉ ይሄ አያስተምር አያንፅ ምን ተብሎ ለተመልካች ለሰሚ ይቀርባል ሚዲያ ተገኝ ተብሎ የናንተን ቆሻሻ ሰዉ ላይ አትጫኑብን ።
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
አረ በጣም ይከብዳል ትዉልዱን ምንእያስተማራችሁ ነዉ በግል ብትረዷት ይሻልነበረ
@mmmm-yt7nt
@mmmm-yt7nt 3 ай бұрын
Yewnet newur new
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 2 ай бұрын
ይሂ ሰው ለገንዘብ ብሎ የማያሰማን ጉድ የለም ክፉ
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 3 ай бұрын
እንዳልክ ይሄኮ ወንጀል ነው አባትየው የፈፀመው እንዴት ዝም ትላለህ ??? አሁንስ ሌላ ታዳጊ ልጆችን እያበላሸ ቢሆንስ አባትየው ላይስ ምን ስራ ለመስራት አስበሀል እንዳልክ ???? ያማል ለመስማትም ይቀፋል እህቴ ንስሀ ግቢ እግዚአብሔር መቼም ይቅር ማይለው ነገር የለም ልብሽን በእውነት ከፍተሽ ንስሀ ግቢ ያማል ዝም ብለሽ ከተቀመትሽ
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
ትክክል ሰውዬው pedophile ነው ሌሎች ልጆችንም ያበላሻል
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 3 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አድነኝ ዘመኑ የከፋ የቆሸሸ ሰይጣን በሙላት የሚሰራበት ጎበዝ የ እግዚአብሔር ምህረት ይድረስልን ቀራንዮ መስቀል የፈሰሰዉ ስለኛ ሃጢያት የሆነዉ ከነ ሃጢያታችን የወደደን ይቅር ይበለን ማንንም እንዳናምን ሆንን እኮ እግዚአብሔር ይድረስልን እግዚኦ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
ይህ እኮ በጣም አሳፋር ወንጀል ነዉ:: ደግሞ ነዉር የጠፋቨት ዘመን :: ይህን ማስማት በእዉነት በጣም ይቀፋል :: እግዚአብሔር የተረሳበት ክፍ ጊዜ ሳታፍት ሳትሸማቀቅ አፏን ሞልታ እንደዚህ ዓይነቱን ኃጢያት በአደባባይ ማዉራት ምን ይሉታል? እግዝኦ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 ай бұрын
እንዳልክ ስለእግዚአብሔር ብለህ ሰሞኑን እኔ እርእሱን እያየሁ ሁሉ ማዳመጥ ትቻለሁ ጭራሽ አልከፍተውም ።ምነው ሌላ ታሪኮች የቀሩ እስኪመስል ይህን አይነት ብቻ የምታቀርብ? ትልቅ የስነልቦና ችግር እየፈጠራችሁብን እንደሆነ ልታውቅልን ይገባል። የለም አይፈፀምም ማለቴኮ አይደለም ግን ለምን በብዛት ይህን ማቅረብ ፈለግህ ካሁን በፊትም አቅርበሀል ግን ከስንት አንድ እንጂ እንዲህ በተከታታይ ሀይምሮአችን እንዴት ይቻል? ብዙ ተመልካች ይኖራል ግን ተመልካች መብዛትን ብቻ አትዬ ሌሎች ታሪኮችም ፣የትዳር ህይወቶችም ብዙ አስተምረውናል። በዚህ እድሜሽ ይህ ተሰማሽ አልተሰማሽ እያልን መከራከሩ እዚህ በኮመንት እራሱ ያማል ።እሱአ መጣ ተነፈሰች እኛ ታመምን አስመለሰኝ እራስ ምታት ምግብ ማስጠላት ድብልቅልቅ ያለ መረበሽ እየተሰማኝ ነው። እህቴ አንች ያኔ አባትሽ መሆኑን አልተረዳሽም ይመስለኛል ።እንጂ እንዴት ነው በዚህ ልክ ምንም ያተሰማሽ (ያልተፀፀትሽ) ጭራሽ ቅናት!! እናትሽ እንዴት አታስተውልም ? ምናልባት ስጨርሰው ይህ ይመለስልኝ ይሆናል ለመጨረስ እሞክራለሁ። ግን ሰውየው በፍጥነት ለህግ መቅረብ አለበት ሌሎች ህፃናትን ይደፍራል።አንች ላይ ባደረገውም ይከሰሳል ። ንስሐ ግቢ፣ፀበል ተጠመቂ ይህ የተሰማሽ ሁሉ ከሰውኛ ሳይሆን የሠይጣን ስራ ነው 😢😢
@saramarkon5451
@saramarkon5451 3 ай бұрын
እስከዛሬ የእርቅ መዓድ ለ14 ዓመታት ተከታትያለሁ የዛሬው ግን በጣም የጨነቀኝ የከበደኝ ታሪክ አልገጠመኝም ብዙ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ያልናቸው ታሪኮች እኮ ነበሩ የዛሬው ግን ከአቅሜ በላይ ነው 💔
@userphone9487
@userphone9487 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪክ ምን እንድንማርበት ነው ሚዲያላይ ማቅረባቹሁ ያሳዝናል😢
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 3 ай бұрын
ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይሄ ደግሞ የሚዘገንን ነገር ንርው እባክሽ ወደ ራስሽ ተመለሺ ኢየሱስ መፍትሄ ነው።ደግሞ ይወድሻል።
@meseretchernet
@meseretchernet 3 ай бұрын
የምታቀርቡትን ነገር ብታስቡበት ጥሩ ነው የሚገርም ታሪክ ብለህ ማቅረብህ ይገርማል
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
የሚዘገንን ቢባል ይሻላል
@talarace5084
@talarace5084 2 ай бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ደና ነገር የሠሩ ይመስል social media ላይ መምጠጥ ምንድነው ?
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 3 ай бұрын
እንዳልክ አንተ ነክ ተማሪ እያለው ከድሮ ጀምሮ በሬድዮ እሰማክ ነበር አድናቂ ነኝ በጣም ነው ምወድክ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥ
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉንም እርሽው አባትሽ ይፈር ሰው ልጅ ወልዶ መልካም ትክክል የሆነን ነገር ያስተምራል የአንች አባት ግን ያስተማረሽ ነውር ሊያሳፍር የሚችል ነገር ነው ።ዋናው ነገር ወደፊት መልካሙን ማወቅሽ ነው ደግሞ ተመርመሪ እና እራስሽን እወቂ ጎበዝ ልጅ ነሽ ነገሽ ብሩህ ነው ለብዙዎች ትጠቅሚያለሽ አንች ጥፋት የለብሽም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
@saragudeta1355
@saragudeta1355 3 ай бұрын
አይዞሽ ፀፀት ተቀባይ ምህረተስፊ አይዞሽ እንኮንም አልወለድሽ የዘላለምሽ ይሆን ነበር ትልቁ ነገር ስህተትን ማውቅሽ ነው አይዞሽ ለሌሉችም ትምርት ይሆናል
@BlinGashiye
@BlinGashiye 7 күн бұрын
ፀፀት እንኳን የለባትም😂😂😂 አቤቱ በምህረት አስበንጂ እኛማ ተጨመላልቀናል😢
@user-up2eu9do2o
@user-up2eu9do2o 3 ай бұрын
በስማም ጌታዬ ልጄን አደራ ፈራጅ አታርገኝ
@AsneMekonnen-xd4cd
@AsneMekonnen-xd4cd 20 күн бұрын
ወይ እንዳልክ እውነት የምልህ እንዲህ አይነት ታሪክ በጣም ያስጠላል ይህን ታሪክ ብዙ ሰው ይመለከተዋልና ምን ያስተምራልና በጣም ያስጠላል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 ай бұрын
እውነት ነው ዘላለም ዘገየ ያልታይ እንጂ ያልተደርገ ነገር የለም አለ
@senigi530
@senigi530 3 ай бұрын
ውይ እንዳልክ ምን ሆናችሁ ነው ይሄን ምታሰሙን ለሚድያ አይመጥንም
@cellone8915
@cellone8915 3 ай бұрын
አሁን ምን ተማርን ምን እንዲሰማን ጸልገ ነዉ ባለጌ ናት
@rrebka3396
@rrebka3396 3 ай бұрын
ምንም አስተያየት የለኝም ለዚህ ጉድ
@user-ji1cj8js5f
@user-ji1cj8js5f 3 ай бұрын
ግም የገማሺ ለማወራት እንኳን ያሳፍራል ይህ ሚዲያ ወጥተሺ ታወሬለሺ እዴ ገብሮ ሶደም 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d 3 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል እግዚኦ ቀፈፈኝ
@helulove8941
@helulove8941 3 ай бұрын
እና እኛ ከዚ ምን እንማር ???
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm Ай бұрын
እንዳንተ አይነት ባለጌወችና ልጅቷ ተይዛችሁ መከሰስ አለባችሁ ሁለታችሁም ለቪውና ለክሊክ ብላችሁ ይህ ሁሉ ብልግና እባካችሁ ምእመናን ይህን ልጅ ጠቁሙና አስይዙት
@user-jk9yt8mm7e
@user-jk9yt8mm7e 3 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወደዉ የምታቀርበዉን ታሪክ ድምፅህ ሲመች❤❤
@merr219
@merr219 3 ай бұрын
እመቤቴ ትድፋሽሽ 😢😢😢
@dagnachewdargaze2321
@dagnachewdargaze2321 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
ልጁ ቷ የስነልብና ችግር አለቢት። ሰውየው ባላጌ መንፈስ የተጠናወተው ነው። ህጉ እራሱ ይህን ስለሚቃወም መከሰስና ፍርዱን ማግኘት አለበት።😡😡💔💔💔💔😭😭
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ 😢😢😢😢 መስማት ቀፈፈኝ ማሀረኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-np9zh8qt8z
@user-np9zh8qt8z 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ንስሀ መግባት ፆም ፀሎትሽን ፀበል መጠመቅን እንዳትተይ ለሰው ስድብና እርግማን ጆሮሽን እንዳትሰጪ የድንግል ማርያም ልጅ ነፃ ያወጣሻል እመብርሃን ከአንቺጋ ትሁን በርቺ በሀይማኖትሽ ጠንክሪ❤
@tigistmengist319
@tigistmengist319 3 ай бұрын
እኔ ለዝህ ምንም ቃል የለኝም ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🙏
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 3 ай бұрын
እቺ ባለጌ ደግሞ ደህና ነገር እንዳደረገ ሰው ታወራለች
@user-yf5xx1qm2q
@user-yf5xx1qm2q 3 ай бұрын
በሰምሀም እግዞ ማህርነ ክርስቶስ ይቅር በለን
@Bio650
@Bio650 3 ай бұрын
እንዴት ነው ፈጣሪ ይቅር የሚለን?ሰዶምና ገሞራ ከዚህ ያንሳል እንጂ አይበልጥም
@fasikatadesse7991
@fasikatadesse7991 2 ай бұрын
እግዚሆ ማህረነ ክርሰቶሰ እረ አንቺ ምን ልበልሸ ፈጣሪ ሆይ ለይተክ ምታ 😭😭😭💔💔💔💔
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
በዚህምክንያትነው አላህ የተቆጣው ሀሥቢየላህወኒእመልወኪል መኖራችን ምንሊጠቅም ከእንሠሣምአልተሻልን ሰውከወለደው ጋር ጉድ ነው ለዚህነውኢሥላም ዝሙትየሰራሠው ተቀጥቅጦእንዲገደል የደነገገው ዝሙትን እንደቀላል ሊታይአይገባም አደገኛበሽታ አላህአይፈትነን ሌሎችንበፈተነበት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 ай бұрын
ቆይ ነገሩ ግለሰቦችን እንጂ ከሀይማኖት ጋር ምን አገናኘው እህቴ? የኔ የቅድስት ተዋህዶ እምነትም አይፈቅድም ሌሎችም እንዲሁ። ግን በየቤቱ ብዙ ዘግናኝ ሰዎች አሉ።በሁሉም ሀይማኖት። ስለዚህ አስተያየታችን በግለሰቦች ላይ ብቻ ይሁን 👏👏👏💚
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
አሁን ክርስቲያን ይህ ይፈቅዳል አለች ወይ አላለችም. በኢስላም ያለው ትምህርት ነገረች ​@@user-tz1hf4dl4j
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Ай бұрын
Haymanot gar atehejie. Yekerta yemanem netsuh saw yelem. Anchie endemetasebew kehone bezu muslimoch be heywot aynorum neber. Wond ke wond set ke set tegabetew yemenorut anchie netsuh yemeteyew naw. Tefat yadergewuen becha wuekeshie. Ke haymanot wuechie
@bickim5224
@bickim5224 3 ай бұрын
I love Endalke ,he is so talented and professional
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei 3 ай бұрын
እንዳልክ ምንድን ነዉ ያቀረብከው 😠😠😠😠😡😡
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 3 ай бұрын
Gud naw auzubillah tuuuuu demo eko ataferim tadya endet allah yetareken
@getentgermew2722
@getentgermew2722 2 ай бұрын
እኔ ያሰገኛል ለአቀመ ማስተዋል ልጆች ይህንን አይነት ታሪክ ቢሰሙ ምን ሊፈጠርባቸው ይችለል
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 3 ай бұрын
እንደው በፈጠራችሁ አሁን ይሄ ታሪክ ምን ያስተምራል? ነውርን ብልግናንከባህልመውጣትን ብቻ ይቅርታ እንዳልክ በተደጋጋሚ እያቀረብካቸው ያሉ ነገሮች ከአንተ የማልጠብቃቸው ነገሮች ናቸው እንዴ ሁሉ ነገር እኮ በአደባባይ አይወራም በውስጥ የስነልቦና ድጋፍ ማድረግ ትችሉ ነበርኮ በቃ ኃይማኖት ባህል ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በዚህ መጠን ጠፋ?በጣም ያሳዝናል ቢያንስ አንተም አባት ነህ ልጆችህ ዛሬ ባያዩት ነገ ያዪታል በእርግጠኝነት እንደዚህ አይነት ዘግናኝ ነገር የሌሎች ኢትዮጵያውያንን ልጆች ብቻ አይደለም የሚጎዳው ያንተም ልጆች አባታቸውን በአባትነት ለመቅረብ ይቸገራሉ ትውልዱ በጥርጣሬ እንዲያድግ እየፈረድክበት እንደሆነ እወቅ በዚህ ልክ አልጠበኩህም እውቀትና ስልጣኔ እንዲህ ከሆነ እድሜልክ ደንቆሮ ሆኜ ልቅር እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ከዚህ በኋላ አይደለም ይሄንን ሚዲያ የሬዲዮ ፕሮግራምህን ላልሰማ ምያለሁ subscribe በማድረጌ ተፀፅቻለሁ አንተም ለካ ለዩቱዩብ ሳንቲም መለቃቀም ብለህ ነው በዚህ መጠን የወረድከው😢😢😢
@yonatanyemer4466
@yonatanyemer4466 3 ай бұрын
ምን ለማስተላለፍ ፈልገህ ነው በተደጋጋሚ ቀፋፊ ታሪክ የምታቀርበው??
@amentezera5259
@amentezera5259 2 ай бұрын
እንዴት ግን ድንገት ፈርሃ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊነት ስነ ምግባር ስብህናችንን ከእኛ ጠፋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪዬ እባክህ በቃቹሁ በለን ማረን 😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱 እግዞ እግዞ
@zenebech-yk5hj
@zenebech-yk5hj 3 ай бұрын
ያልታይ እንጂ ያልተደርገ ነገር የለም አለ
@user-kh8ig6iv7i
@user-kh8ig6iv7i 3 ай бұрын
ኧረ አንዳልክ ይህ ከሀይማኖት ከባህል አንጻር አሳፉሪ ነው። ከዚህ ምን ይማራል ትውልድ ባይቀርብ መልካም ነበር የልጅቶ ንግግር ውሰጡ ጸጸት የለውም በጣም ይዘገንናል ወዴት እየሄድን ነው በጌታ?
@mekdesmengistu1852
@mekdesmengistu1852 3 ай бұрын
አረ እዳልክ ተው እኛ ኢትዮጵያውያንነን እንደዚ አይነት ፕሮግራም በውስጥ ነው መጨረስ የነበረብክ እሺ ከዚ ምን እንማር 😢😢😢 አሁን አሁን ያንተን ፕሮግራም ማመን እያካተኝ ነው 😒😒😒
@limujimma
@limujimma 3 ай бұрын
Ende ayinet tarik atakribu min yibalal ahun Ehe yasferal wellahi lemesmatim Awuzbillah😢😢
@user-ow5xy6mx7t
@user-ow5xy6mx7t 2 ай бұрын
ቆይ ምን እየሰራቹ ነዉ ትዉሉዱን ምን እያስተማራቹ ነዉ ኧረ ተዉ ይህ አጢያትን ለሰዉ ማለማመድ ነዉ አለኮ ብለዉ እንዲደፋፈሩ እየገፋፋቹ ነዉ ይህ በፍፁም ነዉር ነዉ እዛዉ በዉስጥ ብጨርሱት እግዚሆ ማህረነ ክርስቶስ ያልጠፋነዉ ባንተ ቸርነት ነዉ 😭😭😭😭
@Abshice
@Abshice 2 ай бұрын
በህግ አምላክ ለመጩ ነውልደ እዘኑ መን ነካህ አባት ልጆቹን እንዳይወደ ይሆናል ልምምደ እያረክ ነው ? ያባቱን ገላ የገለጠ ይገደል የላል ሀይማኖት
@EtanaDega
@EtanaDega 26 күн бұрын
በጣም ያስጠላል ሁለተኛ አታቅርብ በናት የወረደ ነገር
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 ай бұрын
መጨረሻሽ አያምርም አንቺ ተፀፅተሽ ሳይሆን አባትሽን ከሌላ ሴት ጋር ስላየሽው እንጂ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እባካቹ ዩቱበሮች ህብረተሰብን ና ትውልድን የማያንፅና የማይጠቅም ነገር ባታቀርቡ ጥሩ ነው
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 3 ай бұрын
ኤጭጭጭ የዚህ አይነት ታሪክ እውነትም ይሁን የውሸት ምነው ባታቀርቡ። የዚህ አይነት ዘግናኝ ነገር መስማት በተለመደ ቁጥር፥ ነውር መሆኑ ቀርቶ በየቤቱ የተለመደ እንዳይሆን ብላችሁ አትሰጉም እንዴ? it is extremely unpleasant!!!
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 3 ай бұрын
የሄን ጨረሼ ማየት አልፀልግም አዉዚብላሂ
@momona7637
@momona7637 3 ай бұрын
There are so many fathers doing This kind of stuff. I pray that God's mercy is upon you.
@hirutayele5246
@hirutayele5246 2 ай бұрын
,ልጅቷ የትክክለኝነት ስሜት የተሰማት የሚገርም ነው የሚቀፍ ታሪኩ ቢጠፋ ጥሩ ነኝ ባይ ነኝ ምንም አስተማሪ አይደለም
@Prp-he3b
@Prp-he3b 2 ай бұрын
እደዚህ አይነት ነገር መቅርብ የለበትም ነዉር ነዉ በእዉነት መረገም ነዉ
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz 8 күн бұрын
ይቅርታ እቺ ልጅ ደስተኛ ነች እኮ እንዴት በዚ ኮንፊደን ይገርማል በጣም ምንም አልተፀፀተችም ይዚ አይነት ነገር የሰው ልጅ አይማርበትም የምታቀርበውን ነገር እንዴት መምረጥ ያቅትካል እቺ እራሷን የቻለች ሲጣን ናት ከምር እራሷን ካወቀች በሆላ እንኳን የተፀፀተች በምላሷ ብቻ ነው እንጂ ከልቧ አይደለም
@tigetad5649
@tigetad5649 3 ай бұрын
ህብረተሰቡን የሚያስተምር ታሪክ ነው መቅረብ ያለበት ይሄ መቅረብ የለበትም ከዚህ ህዝብ ምን ይማር ? እረ ነውር እንወቅ ባለሚዲዎችም ከማቅረባችሁ በፊት አዳምጡ!!!
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 23 күн бұрын
Wow ere tenese eferi 😢😢 neseha gebi
@mefmg2262
@mefmg2262 3 ай бұрын
እናተ አላቹሁ አይደል እህተ እና ወንድም ምት ጋቡ ንገሩኝ ባይ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ 🤲😭 አምላኬ ቸሩመድሀኒቴ ከዚህ ምስቅልቅል አድነኝ 😭🤲 አረምንአይነት ጉድነው ???
@mengistutadessetesema3861
@mengistutadessetesema3861 2 ай бұрын
ይህን ቆሻሻ ታሪክ ባታቀርበዉ ይሻል ነበር እንዲህ አይነት እንስሳ አባት የማለዉን ክብር ሊጠራበት አይገባዉም ለልጂቷ እግዚአብሔር አይምሮዋን ይፈዉስላት የምታሳዝን ናት ልጂነቷ በአባቷ እንዲህ በመሆኒ።
@naymasaid1746
@naymasaid1746 2 ай бұрын
እንዳልክ ግን ለምንድነዉ ብዙ ቦታላይ ከእንደዚህ አይነት ስራ የምትሰራዉ
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 3 ай бұрын
እኔምልህ እባክህን ይሄ ነገር እውነት ነው ፈጣሪ ሆይ
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Ай бұрын
Egzeooo men yeteregeme gezie ena generation laye deresen?? 😭😭😭 le rasachen enalekese. Yehe Tarik mendenaw yemeyasetemeren? Yemecheresha gezie mederesuen yaşayal enjie? Lord have mercy on us! 🙏 tariku sesema betam yamal. 😔😔
@fitsumgebremichal
@fitsumgebremichal 3 ай бұрын
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ 😢😢
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 2 ай бұрын
እግዝወ።ማህረነክርስቶስ።ወይኔ።ዲያብሎስ።እኮ።በቃ።ራሳችን።ሰውሮ።ተጫወተብን።ወይኔ።
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 3 ай бұрын
አይ ጆሮ አይሰማዉ ነለ ጉድ እኮ ነዉ እገሌ የአዲስ መሐረነ ክርስቶስ
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l 3 ай бұрын
Betam eko new migeremew awerarewa erasu normal aderga new metengerew cerash gebed yeseace yemesel ekekam newrgna anchi betemochi yesalal beket
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 3 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን እየመረጥህ ምታ አምላኬ
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 2 ай бұрын
እንዲህ ያለ ፕሮግራም ትውልድን አያንጽም ምኑ ነው አስተማሪ ይሂ ፕሮግራም
@safiaabdiwali9422
@safiaabdiwali9422 3 ай бұрын
Auzubillah er guddddd betam asafary tark nw
@gubydalrof1
@gubydalrof1 3 ай бұрын
Why didn't you ask more about her family structure? Was she an only child if not how did her siblings feel or feel when she was getting all of her father's attention? This sound a bit stretched
@jesusking3536
@jesusking3536 3 ай бұрын
Mskin Erkus menfes new yetechawetebachu abatu yqer ybel
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ ያስጠላል የቅናት ስሜት አይደብርሽም
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 3 ай бұрын
እረባካችሁ፣እእረባካችሁ፣ከመጥፎ፣ስራችንን፣እንቆጠብ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል፣።
@motidag2591
@motidag2591 3 ай бұрын
እጊዞኦ አግዚአብሔር ሆይ ማሃረን 🙏🙏አደራ
@mmmm-yt7nt
@mmmm-yt7nt 3 ай бұрын
Endalk yewunet lik aydelem
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 3 ай бұрын
Hooooo 😢😢😢😢😢😢
@MeseretGirma-qp2pg
@MeseretGirma-qp2pg 3 ай бұрын
እንዳልክ ተው ተው እይታን ለመሳብ አንተም እንደ ሌሎች ለሚዲያ የማይመጥን ወሬ ይቅርብህ። ይህ ወሬ የእውነት ከሆነ ንስሃ ነው የሚያስፈልገው።
@rrebka3396
@rrebka3396 3 ай бұрын
በኮቪድ ዘመን ስንቱ አባት ነው ልጁን ሲከሸክሽ ዩተያዘው ምን ይህ የመጀመሪያ አይደለም በኢትዩጵያ ውስጥ
@ganettafesse3089
@ganettafesse3089 3 ай бұрын
Endalke selam endzhe ayent balge mekereb yelatem megdele new
@kongettekele5767
@kongettekele5767 3 ай бұрын
እኔ እኮከዚህ ምን ያስተምራል እባካችሁ ምን ማቅረብ እንዳለባችሁ መጀመርያ አጥኑት ይህ ነውር ነው በእኛ ባህል።
@abdulazizahmed7763
@abdulazizahmed7763 3 ай бұрын
የዚህ አይነት ባዶ መመጻደቅ እኮ መሰለኝ ለእንደዚህ አይነት የማህበረሰብ ህመምን ዝቅጠት ውስጥ የተዘፈቅነው ! አለማወቅህ እንጂ ስንት ከአእምሮ ሸክም በላይ ድርጊቶች ሲፈጸሙበት የኖረ ፒፕል ነው !
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Ай бұрын
አቢት እግዞሆ ጆሮ አይሰማው የለ።
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m 6 күн бұрын
😢😢😢
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 3 ай бұрын
እንዴ በእውነት ውሽት ምክንያተቱም ምንም ስሜት ለኖር አይችልም ነምታወራ እድሜ
@user-lp2hu5yx1h
@user-lp2hu5yx1h 2 ай бұрын
ትውልዱን ምን ያስተምራል ብላችሁ ነው ምታቀርቡት
@hanakebede282
@hanakebede282 3 ай бұрын
እግዚኦ ማሕረነ ክርሥቶሥ ማረን ማረን ማረን ደጉን ዘመን አምጣልን 💔💔💔💔
@tigetadess6832
@tigetadess6832 2 ай бұрын
እደሜሽ ይጠር. ስታወሬ አታፍሬም. እግዜው😢😢😢😢😢
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 71 МЛН
Ямахау
3:14
Ұланғасыр Қами - Topic
Рет қаралды 224 М.
Kalifarniya- UAQYT (feat Qarakesek)
2:55
Kalifarniya
Рет қаралды 930 М.