እንዲህ አይነት አስደንጋጭ ጉድ ሰምቼ አላዉቅም! ከካናዳ ስደት ስመለስ በገዛ እናቴ ያልጠበኩት ጉድ ደረሰብኝ በእርቅ ማእድ Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 86,863

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

#SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
@Sami Studio Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 431
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
በጣም ብልህ ልጅ መሆንሽን በንግግርሽ ታስታውቂያለሽ . እናትሽና እህትሽ ግን በጣም ባለጌዋች ናቸው እግዚአብሔርን የማይፈሩ . የሰው ንብረት የትም አያደርሳቸውም . እግዚአብሔር የስራቸውን ይሰጣቸዋል . አይዞሽ አንቺ ምንም አትወኝም እንኮንም ጥሩ ሀገር ሆንሽ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
ጥቂት እናቶቸ አትበሉ በጣም ብዙ እናቶቸ አሉ ኢትዬጰያ ውሰጥ በልጆቻቸው ህይወት እቃቃ የሚጨወቱ ቤቱ ይቁጥርው
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የነጠቁትን ለመብላት ምን ዋስትና አላቸው መኖራችን በአምላክእጁ ነው
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
Egiziabihar Tenachinini yisitishi
@mulumebirku8128
@mulumebirku8128 2 жыл бұрын
.sea1@
@ethiopia9108
@ethiopia9108 2 жыл бұрын
አለምሰገድ ግን ዛሬ አልተመቸኝም : እኛ ኢትዮጵያውያን ደግ ንን ምናምን ትላለህ ስላልተነካህ ነው አንተ: አሁን እንደውም እንደሀገራችን ተንኮል እና ምቀኝነት የሞላበት ሀገር አለ እንዴ ? ስንቱ በቤተሰቡ ተከዳ : እና ሴትየዋን ለምንድነው አፍአፏን ምትላት ???: ነገሩ እኮ በጣም ያማል ያውም በእናት መከዳት😭😭 አይዞሽ እህቴ አይዞሽ የተሰበረውን ልብሽን እግዚአብሔር ይጠግናል : ለክፉዎችም እንደስራቸው ይሰጣቸዋል
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ኡሱ ነው የገረመኝ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@mylordandi7673
@mylordandi7673 2 жыл бұрын
ስንት ያልተነገረ ጉድ እያለ ፣ አኛ ኢትዮጵያዊያን ደጎች ነን እያሉ ሲያስመስሉ የበለጠ ያማል። እንደ እኛማ ክፉ ሕዝብ የለም። ሆድ ይፍጀው ። ሚዲያ ቢወራ ጥቅም የለውም እንጂ።!!!
@user-et2fm7hm1f
@user-et2fm7hm1f 2 жыл бұрын
ከእርቅ ማእድ እንደ አለምሰገድና ምንተስኖት ስነስርዓት ያለው የእንግዶችን ሀሳብ እሚያስጨርስ ጋዜጠኛ የትም የለም ለምን እንዳልክ ቢሆን ምን ልትይ ነው
@ethiopia9108
@ethiopia9108 2 жыл бұрын
@@user-et2fm7hm1f @ አስተካክለሽ አንብቢ መጀመሪያ: ዛሬ ነው ያልኩት ያ ማለት ሁሌ እንዲህ አልነበርክም ዛሬ ግን ምን ሆነህ ነው ነው ያልኩት የሰው ልጅ ሁሌ ትክክል ሊሆን አይችልም
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
እናትሽ ድቃላም ብትልሽ ብዙ አያስከፋሽ መጀመርያም ስትፈትርሽ አሁንም ስትክድሽ እሱዋ ናት የቀለለችበት የምትዋረድበት
@user-jq3hc6ul2f
@user-jq3hc6ul2f 2 жыл бұрын
በገንዘብ ጉዳይ እናትም ሌላ ሰው ትሆናለች። ደርሶብኝ አይቸዋለሁ!!😥 ያለንበት ዘመን ከእግዚአብሔር ፍቅር ይልቅ ለገንዘብ ፍቅር የወደቅንበት ዘመን ነው።
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሰው ለሁለት ጌታ መገዛት አይችልም ብሎ ገንዘብንም ጌታ ይለዋል ያ ማለት በገንዘብ ፍቅር ያበዱ ያመልኩታል ሁሉ ለዚ ነው ገንዘብ መጠቀሚያ እንጂ ጌታ አይደለም ማለት ያለብን እኛ እራሳችን መሆን አለብን
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 2 жыл бұрын
2 Timothy 3:1- 5 this everyting read
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
ትክክክል
@mimisha3676
@mimisha3676 2 жыл бұрын
አውነት ነዉ በእኔም ደርሷል
@mollalign
@mollalign 2 жыл бұрын
ደግን ልጅ እናቶ አትወዳትምመጨረሻው ምንም ይሁን ምን እንዲህ አይነት ነገር ከውስጥ አለመውጣቱና የህይወት ዘመንሽን ሁሉ ከውስጥ አለመውጣቱ ነው መንፈሳዊ ስጋዊ ህይወትሽን ይፈትነዋል ከውስጤ ወቶል ስትይ ድንገት ደሞ ውስጥሽን ሲያብሰከስከው ታገኝዋለሽ ዘመንሽን ሁሉ ይፈትንሻል ካጣሽው ሀብት ይልቅ ሰው እንደሌለሽ ከምን ተፈጠርኩ ለሚለው መልስ ሳታገኝለት ዘመንሽን ያስገፍሻል ሆኖም አረረም መረረም እራስሽን የምታፅናኝው አንቺና አንቺ ብቻ ነሽ ለራስሽ ማፅናኛ ቃላት በውስጥሽ ፍጠሪ ከመፅሀፍ ቅዱስ የሚያበረታሽንና የራስሽን ታሪክ ፈልጊ የያእቆብን እናት እርብቃን አስቢ ለያቆብ በማድላቶ የልጆን ኤሳውን ፀጋ ማስነጠቆን ያቆብ ግን በማታለሉ ባመነው ሁሉ ሲታለልና ዋጋ ሲያስከፍለው መኖሩን ባመኑት መከዳት የመጀመርያም የመጨረሻም አለመሆንሽን አስቢ አዳምና ህይዋን አምላክ እንጂ እናትና አባት አልነበራቸውም እመኝኝ አምላክ በልጆችሽ በትዳርሽ ይክስሻል
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል እይታና ምክር
@melatkl7275
@melatkl7275 2 жыл бұрын
በጣም ከባድነው መከዳት ምን አይነት ጉድነው በፈጣሪ እኛ ከሀገር ውጭ የምንኖረው ጥሩ አስተሳሰብ አለን ሀገር ያሉት ደግሞ ለጉድ ናቸው እኔ አይቸዋለሁ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
የገንዝብ ፍቅር ፈጣሪንም ያስክዳል አደለም ልጅን ይገርማሉ በጣም አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ዋናው ነገር የምትኖሪው የተሻለ ሀገር ስለሆነ አይክፋሽ ፡ ለከሀዲዋ እናትሽ አዘንኩላቸው
@saronweba7354
@saronweba7354 2 жыл бұрын
የፈለገ ውጭ አገር ብትኖርስ አቌን ምንም ሊነካባት አይገባም.
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 2 жыл бұрын
@@saronweba7354 ትክክል
@user-zm1wq1wg5y
@user-zm1wq1wg5y 2 жыл бұрын
እናቴ አይዞሸ ማንም አይኖርበት ለጊዜው በሰውነት ሲታሰብ ያናዳል ግንሁሉም አይኖርበት የኩንትራት ቤታችን ነው እናትሸ ትልቅ ጥፊት አጥፋታለቸ ልቦና ይሰጣቾው የእኔ የዋህ አይዞሸ ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጨደው
@saramekonen6760
@saramekonen6760 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የድካምሽን ዋጋ ይፍረድልሽ እህቴ እንዲህም አይነት ጨካኝ አልጠግብ ባይ ቤተሰብ አለ እግዚኦ!!!
@tkiysamye3383
@tkiysamye3383 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለንስሀ እድሜ ሲሰጣቸው መጠቀም ነበረባቸው ሴትዮዋ አልጋ ላይ ሆኖ መጨነቃቸው የጤና አይመስለኝም እህቴ የሚበልጠው እውነት ካንች ጋር አለ ልጆችሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 2 жыл бұрын
የራሴ ታሪክ የኔ ቢብስም ፈጣሪ ሊረዳው ያሰበውን ማንም አይጎዳውም በሚገርም ሁኔታ አሸናፊ ነው የሆንኩት
@arbaminchtube7601
@arbaminchtube7601 2 жыл бұрын
እረ እኔም ፈተና ውስጥ ነኝ በውነት ፈጣሪ ይርዳኝ ለዛውም አረብ አገር ለፍቼ ባገኘሁት ገንዘብ
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 2 жыл бұрын
@@arbaminchtube7601 አላህ ይርዳሽ ግን ምን ደረሠብሽ
@ferahiwotbegat1437
@ferahiwotbegat1437 2 жыл бұрын
Gobz lije amelk yerdel ketgoedu gon new uelgzm fetry
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
@@zakiazekiya8524 Kewere mitekugh
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ማር !!አላህ ጨማምሮ /በስኬት ላይ ስኬትን ይስጥሽ !! ሐመልማል አባተ ጨርሰዋለች 👉መገፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦታ👈 ነው ነገሩ !!የኔንማ ጆሮ አይ ስማ !! አልሀምዱሊላህ ማለት ነው !!
@kalikdan2240
@kalikdan2240 2 жыл бұрын
እህቴ እግዜአብሔር ይፍረድልሽ🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
በጣም ያማል በእናት መከዳት ? በጣም ጠንካራ ነሽ የእውነት
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረሰን ከእናት በላይ ማነን እንመን በጣም ከባድ ነዉ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ልግረራቹ እናትም እኮ ታዳላለች እኔም በትንሹ የእስዋን አይነት ታሪክ አለኝ ግን አሁን እስዋ ስትሞት ወንድሞች ወይም እህቶአች ጋ ፍቅር የለም መጠያየቅ የለም ግን አባቴን አላውቀውም ሌሎቹ ደሞ ያንድ አባት ናቸው እና እኔን በቃ ብሬን እንጂ እኔን አይፈልጉኝም ሳትልኪ ይዘጉሻል ስትልኪ ደሞ የዛን ለት ያወሩሻል ከዛ ደሞ ይዘጉሻል እኔንም ነካካችኝ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 2 жыл бұрын
@@merryyosef9727 የእኔ ማር አይዞሸ የማያዳላ እግዛቤር አለሸ አትዘኘ ቡቻ በእግዛቤር ታመኘ ሰዉ ይጥላል እግዛቤር ያነሳል በአሁኑ ሰአት ሰዉ ለገዘቡ እጂ ለሰዉ ፋቅር የለዉም በርች ጠንካራ ሁኘ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ልጆች ስለሰጠሽ ደስ ብሎኛል 🙏🙏በልጆችሽና ባለሽ ነገር እግዚአብሔር እያመሰገንሽ መከዳቱን ለከሀዲዎች ተይላቼው ከእግዚአብሔር ዋጋቼውን ያገኛሉ የምትኖሪውም የተሻለ ሀገር ላይ ስለሆነ ሰርተሽ ታፈሪዋለሽ ይብላኝላቼው ለእነሱ በተለይ እህትሽ💔💔😩 😩 እናትሽ በእንጀራ አባትሽና በእህትሽ ጫና ተደርጎባቼው ይመስለኛል😭💔 ለዚህ ጥለነው ለምንሄድ አለም መንሰፍስፍ😭 እረጎበዝ ሞትን እየዘነጋነው ነው‼️
@hanamengesha844
@hanamengesha844 2 жыл бұрын
አይዞሽ አህቴ አላህ ከተበዳዬቾ ጋር ነው የሰው ሀቅ የትምአያደርሰም
@mentwabgebru9088
@mentwabgebru9088 2 жыл бұрын
አንዴ በሐና ወንድምስሻ የቀረበ የትግእስት ታሪክ የሚል አዳምጨ ነበር ወንድምና እናት ይህን የመሰለ ድርጊት ፈጽመው መጨረሻቸው ምን እንደሆኑ እናንተም ብታዳምጡት...እህቴ በደግነትሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ። እድሜና ጤና ኖሮሽ ሁሉንም ታይዋለሽ።
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
ካናዳም ሆነ አሜሪካ እራስን አሸንፎ ኢትዮጵያ ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው::
@ethipianjaantube8900
@ethipianjaantube8900 2 жыл бұрын
ይቻላል
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
ልብ የሚሰብር የሚያስተምር ታሪክ! ቅዱስ ቃሉ እንድሚነግረን በመጨረሻው ዘመን ፍቅር ትቀዘቅዛለች! ውንድም በውንድሙ ላይ ይነሳል የሚለው እየተፈፀመ እያየን ነው! ጌታ ሊመጣ በድጅ ነው! እግዚአብሔር ይርዳን በር ዛይዘጋብንንስሃ ሳንገባ ድንገት እንዳይመጣብን!🥲
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
እህቴዋ አልሀምዱሊላህ እንካንም ወለድሽ ልጆችሽን አላህ በሰላም በጤና ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 2 жыл бұрын
በወለደ አባት ወይም እናት መከዳት በጣም ያስዝናል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
በመሰረቱ ውክልና ስትሰጡ ውሰን ማድረግ ይቻላልል❗️❗️❗️ ማስተዳደር መብት ሰጥታቹ መሸጥ መለወጥ ስም ማዘዋወር አይቻልም ብላቹ ማሰሪያ ማፆፍ ትችላላችሁ ❗️❗️ መጀመሩን የምታፅፎትን ውክልና አንብቡ መፍትሄ እሱ ነው❗️❗️
@mronedegu8177
@mronedegu8177 2 жыл бұрын
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ትክክል
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ላቺም ፈጣሪ አለ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ያለፈ አለፈ እንዳልሽው ነው ሰላም አይሰጣቸውም ሁሌም ፈጣሪ ከጎንሽ እንዳለ እወቂ እሱ ይርዳሽ
@appilefuj7052
@appilefuj7052 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 ከእናት እና ከእህት በላይ ማን ይታመናል እኔም በቤተሰቤ 8 አመት የሰራሁበት ተከድቼአለው አይዞሽ እህቴ አንቺ ብቻ እንኳን አልጎዳሻቸው በእግዚአብሔር ታገኚዋለሽ
@meseretbizuwork8085
@meseretbizuwork8085 2 жыл бұрын
Uffffff indet yamal geta melkam nawu
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 жыл бұрын
Ayy ye ethiopia hizb jib honewal ferdun medhanialem yestachew
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 жыл бұрын
እናት አሁን እናትነኝ ብለው ያወራሉ ንብረት እንዴት ከልጃቸው በለጠ ንብረት አፈር ይብሉ ስው ባህድ ከዳኝ ሲሉ ይሰማል እንጅ እናት!!!! ምንአይነት ጉደኛቤተሰብ ናቸው የእግዝያብሔር እጅ በፍጥነት ይደርስባቸዋል እመኝኝ በእዝህ ግዜ እግዝያብሔር ቅርብ ነው። እሱ ከእጃቸው በአፋጣኝ ታሪክ ስርቶ ይመልስልሻል እንዳትተይ ንብረትሽን እነዝህ ከአጅ ሌቦች የልጄቸውን ንብረት የካድ ከሌላማ ምን ያድርጉ!
@tigisthailu2678
@tigisthailu2678 2 жыл бұрын
እህቴ በዚች አለም ስንኖር ብዙ ጉድ አለ ለእነሱም አምላክ ልቦና ይስጣቸው 😭😭😭😭😭
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 2 жыл бұрын
በውጭው አለም የምንገኝ ሰዎች ይብዛም ይነስ ሀገር ቤት ባሉ የቤተሰብ አባላት ተከድተናል ተታለናል። ከልጅ፣ከእህት፣ከወንድም ፍቅር ገንዘብና ጥቅማ ጥቅምን ማስበለጥ በብዙ Diaspora ላይ የሚደረግ ክህደት ነው።ሀገራችን የማንመለስና ሰው ሀገር እስከወድያኛው እንደወጣን የምንቀር ይመስላቸዋል።
@fathumaahmad2830
@fathumaahmad2830 2 жыл бұрын
Lik nesh hod yifjew
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ትክክል።
@martamarta5206
@martamarta5206 2 жыл бұрын
No contact, forever with them will pay the price. You heard me No contact::
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 жыл бұрын
አንቺ. ግን እራስሽን ጠብቂ. በከፍ ጊዜ እዳይገሉሽ. አገርቻን. ህግ. የለም የእናት. ጨካኝ በጣም. ያስፈራል በእዚህ. እድሜ ክፍት መስራት subAnAllah
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስደንጋጭ ነው ዘመኑ ልክ አይደለም ያሳዝናል
@salhebsi6877
@salhebsi6877 2 жыл бұрын
እኔም አባቴ ክዶኛል የደረሰበት ያውቀዋል አረብ ሃገር በስደት ተቃጥየ የሰራሁበትን ገንዘብ በአማና እሱጋ ባስቀማጥ ሸመጠጠኝ ይሁን አልሃምዱሊላህ ጤነኛ ስለሆንኩ አገኘዋለሁ ሰርቼ ግን በቤተሰብ እንደመከዳት ሚያም ነገር የለም ባዳማ ባዳ ነው
@user-jy3hq5my9v
@user-jy3hq5my9v 2 жыл бұрын
እህቴ ግዴለሽም ስገጅ መንፈሱ ሌሆን ስለሜችል ስገጅ የፆለት አዘጋጅተስ ሁሉንም ለክርስቶ ስጭው ባጭር ጊዜ መልስ ታገኛለሽ እራሳቸው ነው መተው ነይ ውሰጅ የሜሉሽ እመኝኝ እህቴ በተረፍ አይዞሽ ላብሽ የትም አይሂድም
@mohammedhassen9285
@mohammedhassen9285 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይፈርዳል እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ እናት አለ ለማለት ይከብዳል ፈጣሪ በልጅ ባርኮሻል በልጅ ይክስሻል ተጥሎ ለሚኬድ ሀብት ልጆችሽ ናቸው ዘመዶችሽ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
😭😭😭ቤተሰብ ከባድ ነዉ ወላጆች ለታናናሾች ያደላሉ መጥፎ ነዉ ግን አይዞሽ በፍጹም እንዳትተያቸዉ ተቀበያቸዉ
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
የከዷትን ሰዎች የማትተዋቸው እስኪገሏት ነው?
@meb8522
@meb8522 2 жыл бұрын
@@Hanna_W You're right!
@studio1920
@studio1920 2 жыл бұрын
Betam yadalalu betam yadelalu ejeg betam betam😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠኝ ልጅትዋ ከመጀመሪያ ለዛችኛዋ ሲያወርሱ መንቃት ነበረባት የ24አመት ወጣት ብዙ ታገናዝባለች ኸረ አገራችን ስንት ጉድ አለ ለጆሮም ይቀፋል ልብ አልባ ሰው አለ ያስብላል አይይይይ💔
@semhararaya6893
@semhararaya6893 2 жыл бұрын
ምን አይነት ብርቱ ሴት ነሽ ጠንካራ እግዛብሔ ልጆችሽን እግዛብሔ በሞገስ ያሰደግልሽ አንቺን የሚክሱ ይሁንልሽ ካንቺ ብዙ ጠንካራ ጐንሽን መሆንን እንማራለው
@romantilahun2258
@romantilahun2258 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ እናትም አባትም ወንድምም እህትም ያው ናቸው በብዙዎቻችን የደረሰ ጉድ ነው። ላያስችል አይሰጥም!!!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
ብዙ ተማርኩብሽ ውጭ የምንኖር ግን አድርገን እንዳላደርግን እንካከዳለን ለምን ይሆን እግዚአብሔር እንደአንች ያለ አስተዋይ ያድርገን 💚💛🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 2 жыл бұрын
ከገንዘብ በላይ ቤየሰብ ማጣት ከባዲነው አይዞሽ አላህ ያግዝሽ
@geteambaw7655
@geteambaw7655 2 жыл бұрын
ሁፍ ያማል በጣም ልብ ይሰብራል እግዚያብሔር ያፅናሽ እህቴ
@mimiabebe1012
@mimiabebe1012 2 жыл бұрын
I know this voice from Haramaya University ,,,amazing to hear your voice after so many years unexpectedly M .It is heartbreaking to be betrayed like this . Leave it to God dear , I remember u as a very strong girl from our univ days . Good luck .
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
እሕቴ ከእናት በላይ ምንም የለም የእናትሽ ነገር የጤና አይደለም መጥፎ መንፈስ ነው ፀበል ያስፈልጋቸዋል እናትሽ አይይይ!የጤና አይደለም።
@kalikdan2240
@kalikdan2240 2 жыл бұрын
ግዜው ተበላሽቱል እናትሽንም ለንስሀ ሞት ያብቃቸው ለእህትሽም ልቦና ይስጣት🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@um3178
@um3178 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አይዞሽ እህት እዱኒያ ፈተና ናት ግን አላህ የተሻለውን ሂወት ይስጥሽ
@metages2400
@metages2400 2 жыл бұрын
ቀላል ቤተሰብ ይክዳሉ ሌቦች እያስከፈልናቸው እንጂ ይበላሉ ከልጃው እድገት የራሳቸውን ነው የሚያስቀድሙት
@atninawabi6541
@atninawabi6541 2 жыл бұрын
በጣም እናት ታደላለች እዳውም አባት የዝናል በልምድ እናት አዛኝ ናት ይባላል እንጂ ጨከኖ የማይጨክን አባት ነው፡፡
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
አለምዬ ለባለታሪኮቹ ሰአታቸውን በደንብ እንድጠቀሙበት ስለምታደርግ ባጣም ነው የማመሰግንህ
@gentegente3000
@gentegente3000 2 жыл бұрын
በትክክል
@cardijezzy1699
@cardijezzy1699 2 жыл бұрын
Endalk aydelm Alemsegd New
@gentegente3000
@gentegente3000 2 жыл бұрын
@@cardijezzy1699 ነው እንደ
@cardijezzy1699
@cardijezzy1699 2 жыл бұрын
@@gentegente3000 Awo Wede
@gentegente3000
@gentegente3000 2 жыл бұрын
@@cardijezzy1699 እሽ ተበራኪ የኔ ማርርር እኔ በድምፅ ብቻ ነው የማውቀው
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 2 жыл бұрын
በተጨማሪ ከቤተሰቦችዋ መካከል ፈቀፋደኛ ከሆኑ ጋብዛችሁ በዚያ በኩል የሚያቀርቡትን ምክንያት ወይም የእምነተ ክህደት ቃላቸውን ብታሰሙን የበለጠ የተሻለ ይሆናል ምናልባትም ሊፀፀቱ ይችሉ ይሆናል ፡ ፡
@gentegente3000
@gentegente3000 2 жыл бұрын
በትክክል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
በኛ ገንዘብ ነው የተሠረው ነዋ የሚሉት።
@haworoblay9327
@haworoblay9327 2 жыл бұрын
I am so sorry for what happened to you. Big hugs
@kidstababe7111
@kidstababe7111 2 жыл бұрын
ቤት ይቁጠረዉ ስት ክፉ እናት አለ
@almazyigeltu888
@almazyigeltu888 2 жыл бұрын
እናት ያልታመነች ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት እንመን በቤት ውክልና ዙርያ ማለት ነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Be Genzeb Guday manem aytameneme Kesem Behone
@sameri424
@sameri424 2 жыл бұрын
አንዳድ እናቶች ባለጌ ናቸው አቦ ወደዛ ይዟት ይሂድ
@helenh6930
@helenh6930 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ይሄ ጥያቂው ምንድንነው የሚለው ብዙ መጥፎ ቤትስቦች ሆዳሞች ስልፍሾች አሉ
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 2 жыл бұрын
እኔ የልጅቷን ጥንካሬ አድንቄዋለሁ ይህ ችግር በሁሉም ቤት አለ ግን ያንች ለዬት ያደረገው እናት መደመርዋ ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ምላሹን ይሰጣል አይዞሽ ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ከመጠንከር ሌላ ምን ታድርግ? ራሷን ለንብረት አትገድለ?
@arbaminchtube7601
@arbaminchtube7601 2 жыл бұрын
ቁስሌን ነው የነካሽኝ በእውነት በሰው አገር ሊያሳብዱኝ ነው
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
አይዞሸ እማ
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 2 жыл бұрын
Ayzosh enem ende anchi new
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 жыл бұрын
አሳፋሪ ቤተሰብ ናቸው አንቼ ተባረኪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ወየው ለእናትሽ ነብሳቸወ በገሃነም ላቃጠሉት ደጎሞም መቁረብ ነብሳቸው ሳይወጣ ንሰሃ ይግቡ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ እናት የሆነች እህት አለችኝ ሙሉ ውክልና ሰጥቻት ከራሷ ጨምራ ታስቀምጣለች እህቴ የኔ ውድ አንች ትለያለሽ የናቴ ምትክ ልጆችሽ ይባረኩልሽ ደግነትሽ ወደር የለውም የልጅ ልጅ ቁመሽ ዳሬ የኔ እመቤት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እህትና እናትሽ ፈጣሪ ይፍረድባቸው
@user-wb7ph5mq4u
@user-wb7ph5mq4u 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ሰዉ ይማራል እግዚአብሔር ከተበዳዮች ነዉ
@urael225
@urael225 2 жыл бұрын
Ayzosh my sister Don't leave your own property Don't give up you have to keep up with legal action. In the mean time the sake of your children be calm and hamble
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
ሁሌም እከታትላለሁ የዚች እህት ትእግስት ብዙ አስተምሮኛል አይዞሽ ፈጣሪ የበለጠውን ይሰጥሻል በልጆችሽ ትካሻለሽ
@tewabetchtesfa7377
@tewabetchtesfa7377 2 жыл бұрын
አንዳንድ እናቶች ክፍዎች ናቸው ሁሉም ጥሩ ሊባል አይቻልም ብዙ ፈጣሪን የካዱ አሉ እናት ላደለው እንጂ ሁሌም ጥሩ ናቸው ሊባል አይችልም ምንም አትሆኝም እህቴ የፈጣሪን በትርን ይችሉት ይሆን ?
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሆሆሆሆሆሆ🙄😭😭😭😭😭 ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው ምንሰማው? አረ አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ አስበን የሰው ልጅ ስጋ ለበስ አጋንንት ሆነ? ሰይጣንን በግፍ 😢እንበልጠዋለን 😢 ሰይጣን በእድሜ ብቻ ነው ሚበልጠን 😢 ሰይጣን ራሱ ከዕኛ እየተማረ ነው ብቻ በዛኛው ወገን ማወቅ ባንችልም ይሄን ታሪክ ለመስማትም ከባድ ነው እግዚኦ 😭አምላክ ልቦና ይስጠን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
ይሄ ምን ይባላል እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ እህቴ የካድሽንም ጌታ ልቦና ይስጣቸው
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 2 жыл бұрын
እግዛብሔር መቼስ ደግ ነው ማስረሻ ሰጥቶሻል ይቅር ብለሻቸው ከዝህም የበለጠ በረከትሽን ተቀበይ አይዞሽ
@Holylove260
@Holylove260 2 жыл бұрын
እናት መቃብራቸው የተቆፈረ በእግዚአብሔርፊት ምን ሊመልሱ ይሆን እህት ይሄ እርም ዋጋ ያስከፍላል ልጅን ያስቀብራል ካንሰርን ወደ ቤተሰብ ያመጣል ኧረ ብዙ የከፉ ነገሮችን ያመጣልና አሁንም አልመሸም ንፁህ ድህነት ከህሊና ነፃነት ጋር ይበልጣል " ክፉው ከክፋቱ ቢመለስ እኔ እምረዋለሁ “ እግዚአብሔር ነው ያለው እባካችሁ ላማትበሉት ትውልዳችሁን አታስበሉ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
እኔምለው ኮሚቶች የታዘብኩት ነገር ምድነው ሰውየውን በምሀል አትግባ አቆረጥካት ምናምን የምትሉት ከዚህ የበለጠ እደት ታውራ እሱ የገባው እኮን ከሁለቴ ወይስ 3 ብቻ አታካብዱ ከምር ሰፊ ጊዜ ነው ተሚሰጡት እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚመጡት ሲቀጥል ልክ ነው ብዙ አሰናቶች አሉ ደግ የዋሆች እድሜና ጤና ለናቶቻችን
@almazabreham2776
@almazabreham2776 2 жыл бұрын
እረ የፈለገ ጫና ቢኖር እናት ለዛውም ቤተሰባን የምትረዳ ይቅር ይበላቸው
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ያረብ.ምን.ታሰማናለክ.በጣም.ያማል.እህት.በጣም.ጠንክራነሽ😥😥😥😥😥😭😭😭😭
@fantaneshayele6461
@fantaneshayele6461 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ጌታ ልጆችሽን ይባርክልሽ ለእነሱ ግን በህይወት ዘመናቸው የማይመልሱት ፀፀት ውስጥ ይኖራሉ ደግሞም መጨረሻቸው አያምርም አንች ግን ጌታንዐጠብቂ እሱ ይፈርዳል
@user-uj2xi9ij2u
@user-uj2xi9ij2u 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ የኔ ታሪክ መጨረሻው እንዲህ እንዳይሆን እፈራለሁ እናቴን እወዳታለሁ ግን አላሳደገችኝም አባቴ በህይወት የለም እጠራጠራለሁ ወንድሜ እዚህ አለሁበት ሀገር ነው አሁን ስራ የለውም ግን ቤቱ የኔ ነው ይላል ቤቱ ግን የኔ ነው😭😭😭
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 2 жыл бұрын
አላስወራ አልካት እስኪ ትጨርስ ጥንቃቄህ በዛ
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
እኔ ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም ግን አንቺ መጠርጠር የነበረብሽ ለወለዳቸው ልጆች ከሃዲነቱን እየሰማሽ አድገሽ እንዴት አትጠረጥሬም ብቻ ሰውዬው ከሃዲ ነው የእነዛ ሁለት ልጆቹም እናት እንባ ይጠብቀዋል!እህት ተብየዋ የአባቷ ብጤ ከሃዲ አሜሪካን አምጥተሻት ሰርታ መስራት የምትችለውን ቤት የእናቷን ልጅ መካዷ ታሳፍራለች የተረገሙ ናቸው አይዞሽ እህቴ የዘላለም ቤትሽን ማንም አይንጠቅሽ ደሞ ለዚህ እድሜ
@nardicafeentertainment688
@nardicafeentertainment688 2 жыл бұрын
I'm really sorry you going through this. You are a brave woman and are blessed. I wish you can find a way to resolve the issues with your monthet, at the end of the day she did gave birth to you. Its sad what she did but find away to pass this and talk to her while you still have a chance. I understand how hard your worked for your house and you do have the right to ask back the legal way. Best lucks.
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ፈጣሪን ብቻ ነዉ የማምነዉ ጥሩናቸዉ ይታመናሉ ብየ ባመንካቸዉ ተከድቸ አለሁ
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 2 жыл бұрын
እህቴ፡ምርኮን፡መላሽ፡እግዛብሔር፡ነው፡ይህ፡የደረሠው፡በአንች፡ብቻ፡አይደለም፡ቤት፡ይቁጠረው።
@sewsenberhe9020
@sewsenberhe9020 2 жыл бұрын
ቢትችል ቤተሰቦችን ቢታቀርቢልን በአዲ ወገን ስሆን ለመፈረዲ ይከቢዳል እናመሠግናለን
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
አይ ጊዜ ስንቱን ያሰማናል ያሳየናል አይዞሽ እህቴ በርች እግዚያብሔርን ብቻ እንመን አበቃ ።
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የቤተስብ ቁስል መቼም አይለቅም እኮ ባእድ ይሻላል እህቴ የበቀል አምላክ ይበቀለልሽ ሌላ ምንም አልልም እኔም ያንች ታርክ ያለኛ ስው ነኛ ይኪው የአይሞሮ ቁስለኛ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እራስሽን ጠብቄ ቢያንስ ለልጄችሽ ስትይ ያማል ቅኔው ።
@makdabekele3563
@makdabekele3563 2 жыл бұрын
እኔ እንደው ማወቅ የምፈልገው እናትና እህት በተመሳሳይ ቀርበው የሚሰጡትን መልስ ለማወቅ ነው ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ግንካንድ ወገን ብቻ መስማት በቂ አይደለም
@gentegente3000
@gentegente3000 2 жыл бұрын
በትክክል
@keepright5232
@keepright5232 2 жыл бұрын
Awesome! I share your comment. I had earlier commented similar views. I don’t want to speculate based on her narratives but something fishy around here.
@ethipianjaantube8900
@ethipianjaantube8900 2 жыл бұрын
@@keepright5232 ከሀዲማ.ሲክድ.ትሰማለክ.ተማር/ሪ ነዉ
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 жыл бұрын
i live in canada too be strong u are strong u hove alot of family my sister life is chalenge never give up u have fomily kids so be taker
@lodingshowe2083
@lodingshowe2083 2 жыл бұрын
ጥፍት ሙሉ ውክልና መስጠቷ ነው
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል አይዞሽ ዋናው ነገር ጤና
@geeplatinum
@geeplatinum 2 жыл бұрын
መጨረሻውን መስማት ነው የምፈልገው:: ሀጥያት ነው ሰው ክፉ ነው :: በዚህን ጊዜ ከዘመድ ባእድ ይሻላል:: የገዛ ቅርብ ዘመድህ መካድ ያማል። ሁሉም ቤት ችግር አለ
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
እንግዲህ የቆረቡ ባልና ሚስት እንዲህ ከከድ ሌላእማ አይደንቅም አይዞሽ እህቴ ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር ይፈርድልሻል ጉዋደኛየም በአባት በናትዋ ተክዳለች የደም እንባ እያነባች ነው እኔ ምን እንድነካቸው አይገባኝም ጤና ማጣት ስግብግብነት ሺ አመት ይኖሩ ይመስል እንዲህ መሆን ያሳዝናል
@lamaralotaibi2892
@lamaralotaibi2892 2 жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ላብሽን ይፈልግልሽ
@martitade4450
@martitade4450 Жыл бұрын
እውነት ፈጣሪ የሥራቸውን ይስጣቸው!እናትሽም ክፉ ሴት ናት!
@azebeshetu41
@azebeshetu41 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔ የምመከርሸ ቢኖር በአልህ አለ የተባለው ጠበቃ ቀጥረሸ ቤቱን አስመልሰሽ አይናቸው እያዪ ሸጠሸ ለደሃ እርጅበት አሳዛኝ ታሪክ ነው 🖤😭😭😭ብረታቱን ይስጥሽ 🙏🏻❤️😴ለሚከዳ እግዚአብሔር ይክደው ሊላ ምንም ይባላል 🤲🙏🏻
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 2 жыл бұрын
እናትሽ እኮ የካዱሽ መጀመሪያ አንች አትወርሽም ሲሉሽ ነው መጠንቀቅ ነበረብሽ
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 2 жыл бұрын
ትክክል
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Minem behone Ye Enatwa yegebatale be hige
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 2 жыл бұрын
አረ ሰዎች ምን እየሆንን ነው የሰው ገንዘብ የሰው ነው ይዞን ነው የሚጠፋው ጭራሽ የገዛ ልጃቸውን ገንዘብ እጅግ በጣም ያሳዝናል እህትየ እንኳንም የተሻለ ሀገር ላይ ሆንሽ አሉ አይደል ከአረብ ሀገር ሲመለሱ ንብረታቸው ተክዶ ጎዳና የሚወጡ እነሱን ግን አላህ ልቦና ይስጣቸው ቤተሰብ ካልታመነ ማን ይታመናል 😭😭😭
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 2 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ በጣም አዝናለውኝ እኔም ተከድቼ ለፈጣሪ ሰጥቼ ቂጭብያለውኝ በማድያት ተቃጥዬ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
በእናት መከዳት ልብ ይሰብራል
@tinadagne8580
@tinadagne8580 2 жыл бұрын
Except God I don't believe anyone but for God's ur helper
@biruktsegaye6351
@biruktsegaye6351 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን !!
@biniamgjormai
@biniamgjormai 2 жыл бұрын
Very interesting story
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ኡፍፍፍ ዝም ይሻላል እንደው እህቴ አምላክ ይርዳሽ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እህቴ ያማል ይደንቃል አንቺ ግን በጣም ይገርማል እህቴ ያማል በርቺ ጎበዝ ነሺ ጌታ ታማኝ ነው በርቺ ሁሉ ቤት ያለ ነው በርቺ ጎበዝ
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 9 ай бұрын
እዚህ ላይ ሰው ያልተረዳው ነገር መተት የሚባለው ነገር በዚህ ዘመን በጣም እየተስፋፋ ነው ለእናትሽ ባሏ ማለት የእንጀራ አባትሽ መተት ሊያደርግባት ይችላል ልጇን እንድትጠላና እሱን ብቻ እንድትመስል ሊያደርጋት ይችላል አንቺ በጣም ለህይወትሽም ተጠንቀቂ እኔ አንቺን ብሆን ልጆቼንም አልክም ምን እንደሚያደርጓቸው ምን አውቃለሁ አንቺ በፀሎት በርቺ ስለሆነም ጥንካሬሽ በጣም አደንቃለሁ ግን አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ ቢቻልሽ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ለ3 ቀን ጥሬ እየበላሽ ስልክ አጥፍተሽ ሱባኤ ብትይዢ እግዚአብሔር አንድ ነገር ምልክት ያሳይሻል
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 54 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 24 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 725 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 174 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 155 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,1 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 97 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 42 МЛН