የዛሬዉ ጉድ ባይወራ ይሻላል! | ሚስቴ ያደረገችኝ እንዲህ ነው ተብሎ ለሰዉ የሚወራ አይደለም | የእርቅ ማእድ።

  Рет қаралды 68,538

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

#የእርቅ_ማእድ #አስታራቂ #የሰላም_ገበታWelcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 287
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 2 жыл бұрын
👉 ሚስቴ ያደረገችኝ እንዲህ ነው ተብሎ ለሰዉ የሚወራ አይደለም! ምን ብዬ ነዉ ገመናዋን ለሰዉ የምናገረዉ? ✅ ከ20 ዓመት በላይ በትዳር ቆይተናል። 3 ልጆችንም አፍርተናል። ሆኖም ያደረገችኝ እንዲህ ነው ተብሎ ለሰዉ የሚነገር አይደለም! 👉 ከአረብ ሀገር በመጣች ሴት ህጋዊ ባሌን ተቀማሁ የእርቅ ማእድ kzfaq.info/get/bejne/ZsmafrqCuLrPhIU.html
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
የሰውየውን ትእግስት ልደነቅ ይገባል የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ በዝህ አጋጣሜ እሴቶች ሆነ ወዶች ትዳር ስንይዝ ጎደኛ የምታደርጎቸው ሰወች ለዩ እደናተ ባለትዳር የሆኑትን ጎደኛ አድርጉ ምክሬ ነው 👈
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 2 жыл бұрын
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 2 жыл бұрын
እእእእእእእ
@elisaworku9320
@elisaworku9320 2 жыл бұрын
፣።
@liletiaberihaliletiaberiha5730
@liletiaberihaliletiaberiha5730 2 жыл бұрын
Í9 I
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ እኛ ሴቶች እኮ ከወለድንና በትዳር እንኳንስ 22 ዓመት ተኑሮ ቀርቶ 2ልጆቾን ከወለድን ከ10 ዓመት በላይ በትዳር ከኖርን የምናስበው ለልጆቻችንና ለትዳራችን እንጂ ወደ ሌላ ሰው ማሰብ ቀርቶ ከባሎቻችን ጋር ወሲብ ለመፈፀም እንኳን ያን ያህል ጉጉ አይደለንም በዚህ ጉዳይ ብዙ ጊዜ እንዲያውም ወንዶች ናቸው ችግር የሚፈጥሩት ግን ይህቺ ምን አይነት ሴት እንደሆነች አስገርማኛለች ያውም በዚህ እድሜ በ20ዎች ያሉ ልጆች እንኳን ትዳራቸውን በስርዓት ይመራሉ ይህቺ በጣም ማፈሪያ ነች ይህ መንፈስነውና እ/ር ይማራት አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር ይክስሀል እሷ ግን ዋጋ ትከፍላለች ።
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 9 ай бұрын
እውነት ነው ብዙጊዜይ ሴት ስትወልድ እድሜይ እየጨመረሲኬድ ለባል ያለ ፍላጎት እኮን ይቀንሳል ግን አንዳንድ ሰውች ደሞ አሉ ጌታ ፈውሱን ይላክላቸው ግን በመሀል የሚጉዱ ልጆችና ተገፊው አካል ጉዳት ያሳዝናል አይጣል ነው
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም ታጋሽ ነው አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ እህቶቼ ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጠን ወገኖቼ ቀን በቀን እንጂ ሰው በሰው አይተካምና ከዚህ ድርጊታችን እንቆጠብ እላለሁ
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ይገርማል
@user-kg8ul5kq2v
@user-kg8ul5kq2v 2 жыл бұрын
ላያስችል አይሰጥም!! በጣም የምትገርም ሰው ነክ። እግዚአብሔር ስለሚወድህ በሁሉም ነገር ያበረታሃል። ያንተ አይነት ሰው አለ ብዬ ለማመን ተቸገርኩ!!
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ አባትየው ለልጆቹ ያለውቦታ ድንቅ አባት የልብህን መሻት ይስጥ ፈጣሪ እናት መሆን አልችልም አባት እንጂ አንተ ግን ከናት በላይ ነህ
@romanfirew2621
@romanfirew2621 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ትእግስቱን ይስጥህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
አለማችንን በብዙ የጎዳው የስጋ ምኞትን መቆጣጠር አለመቻል ። የዝሙት አሰራር ።ይህም እግዚአብሔር የረዳው ሰው ይህ ትልቅ ወጥመድ ማምለጥ ይችላል ።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጣት እንቁ አባት ስው የዘራውን ያጭዳል የአባት እግዚአብሔር ዕድሜዎት ያርዘመው
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 жыл бұрын
አቤት ትእግስትህ አቤት እርጋታህ እግዚአብሔር በልጆችህ ይካስህ ወንድሜ ትእግስት መራር ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው እይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🏽
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
የሰውን ታሪክ ስንሰማ ለአንዱ መወገን ሳይሆን እራሳችንን በሁለቱም ሰዎች ጫማ ውስጥ ቆመን ነው። እኔ በአንተ ቦታ ሆኜ ሳየው በጣም ከባድ ከ20አመት በላይ የትዳር ባለቤት ስትማግጥ ማየት የእውነት ልብ ይሰብራል። ለልጆችህ ያለህ ፍቅር እና ክብር በጣም ደስ ይላል። በእሷም ቦታ ሆኜ ሳየው ደግሞ የብዙ ሰዎች ትዳር መፍረስ ምክንኛት ግብረስጋ ስንኙነት ላይ አለመጣጣም ነው። ምግብ ብቻ ብትሰጣት ስጋ ለባሽ እስከሆነች ድረስ የወሲብ ፍላጎት አለ። አንተ ደግሞ ይሄንን አላሟላህላት ጊዜህን በአጠቃላይ ለስራና ለገንዘብ ነው ጊዜህን የሰጠኸው። ምክር ብቻ እኮ ከምንም ነገር አይመልስም የምትፈልገውን ሳታደርግላት ብትምልልህ አትሄድም ማለት አይደለም። አንተም ይሄንን ችግሯን ተነጋግራቹበት ሁለታቹ መፍታት አለባቹ እኔ ስለ ግብረስጋ ግንኙነት ለሰው አይነገርም እየተባለ ነው ሰው በትዳሩ የማይፀናው። ልቅነት እንጂ በልኩ ስለግብረስጋ ግንኙነት ማውራት በትዳር ውስጥ ተገቢ ነው።
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 2 жыл бұрын
Tru eyeta bezu sewoch gar yalew amelekaket genzeb kesetu tru bet west kanoru lela meyasfelig aymeslachew Set degmo ke kus yelik hasabuan mekafel geze mesetat sew nw metfeligew esu sra sra eyale seruaruat betu gin eyeferese nw tewat weto mata gebto kezeya bewala tikit saysetat setegna esuwa atredawm esu lenurom berot kalasredat geze kalsetat chger nw becha
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
የወስላቶች መፈክር😿
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
ኸረ የወሲብ መንፈስ ነው የሱም ትግስት ለከት የለውም ። ወሲብ ብቻ እኮ ትዳር አይሆንም ይቺ አርባ አመት ካለፈ ሴት ከቀነዘረባት ህመም እንጂ ጤና አይደለም ሶስት ልጆች እስክትወልድ ምን ስትሰራ ነበር ለልጆቿ የማታስብ ደነዝ ናት
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
@@fikirtv5509 ነገርማ ከመንፈስ ጋር አታያይዢው ሲቀጥል ደግሞ የእሷ ቦታላይ ሆነሽ እስካላየሽው ድረስአት ፍረጂ የሰማነው ታሪክ ከአንድ በኩል ብቻ ነው። ትዳር ውስጥ እኮ እርስ በርስ አትከላከሉ ይላል። ሲቀጥል ወሲብ የሌለው ትዳር ታዲያ ምኑን ትዳር ሆነ እንደ ሚስት ሳይሆን ይሄ ሰውዬ የሚንከባከባት እንደ አባት ነው። አባት እኮ ለልጁ ማድረግ ያለበትንና የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ የማድረግ ግዴታ አለበት ሁሉንም ያሟላል እንጂ ወሲብ አያደርግም ባል እኮ ከአባት የሚለየው ወሲብ ስለሚያደርግ ነው። ወሲብ የትዳር መሰረት ላይሆን ይችላል ግን ግዴታ ያስፈልጋል።ከበላሽ ከጠጣሽ እራስሽን ከጠበቅሽ ወሲብ ያስፈልግሻል ይሄ ውስጥሽ ያለው ሆርሞኖች ናቸው ጓደኞችም አለ በትዳራቸው በወሲብ ህይወታቸው ደስተኛ የሆኑ እኛ ሴቶች ደግሞ ስንገናኝ ብዙ ጊዜ እናወራለን እውነቱ ይሄ ነው እሱ ትክክል አድርጓል ጥፍተኛ ናት ብለሽ ለመፍረድ አትሩጪ የሷም ቦታ ሆነሽ ስሜቷን ለመረዳ ሞክሪ
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
@@yonasyonas3249 እውነቱ ሲነገርሽ መፈክር ከመሰለሽ ምንም ማድረግ አልችልም እኔ እራሲን በሁለቱም ቦታ ላይ አድርጌ ስላየውት እንጂ ስለምወሰልት አይደለም ወንድሜ
@asnakechabeeje5793
@asnakechabeeje5793 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚያብሄ ከዚህ የበለጠ ትግስት ጨምሮ ይስጥህ የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ አለ
@ALiALi-vd3rs
@ALiALi-vd3rs 2 жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ለካስ የሴትም አረመኔ አለ በጣም ጠንካራ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ልጆችህን ያሳድግልህ ለሷም ልቦና ይስጣት 😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰
@warkwark6096
@warkwark6096 2 жыл бұрын
እቺንማ መረጃ ይዘህ ማዋረድ ነበር እንደ ፀጋ!!! ፈጣሪ ይገብቅህ ከስስተት መንገድ ሰይጣን ነዉ የሚጫዉትባት!!!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ስነ ህይወት አሜን እግዚአብሔር ያሳድግሽ እውይይይይ ስታምር እንዴት አደገች ሳሚ & ሐና እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ👏
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ሁሉ ነገር ግልብጥብጥ ብሎአል ድሮ ወንዶች የወለዱትን ልጆች ሴቷ ላይ ጥለው ሲኮበልሉ ሴቷም ያለ አባት ስለ ልጆቿ ስትንከራተት ስትለፋ ነው የሚታወቀው ዘንድሮ በሴቱ ባሰ አረ ""በፀጋ ተልከሰከሰች! ይብቃ አምላኬ የተባረከ ስብእና ያብዛልን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀን።
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
ከአንዱ በኩል ሰምተን እንደዚህ ማለት አንችልም ብዙ ድንቅ እናቶች አሉ ለልጆቻቸው የሚኖሩ የሷንስ ችግር ማን ይረዳት ዝም ካለ ሰው ጀርባ ትልቅ ታሪክ አለ ወ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
@@adishiwetyednglmariyamlj2654 ባል ይህን ስህተት እንደሚሰራማ ከላይ ፃፍኩ ግን ዘመኑ ሰለጠነ እኔስ ከሱ አላንስም ብለው ሴቶቹም ከደገሙት በመሀል ልጆች ሊጎዱ ነው ወይ ባይወልዱ ይሻል ነበር ለሚወለዱ ልጆች ሀላፊነት መውሰድ አለብን የኛን ህይወት አመሳቅለን ለትውልድ መትረፍ የለብንም ለማለት ነው እንጂ መፍረድ አይደለም።
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
@@sebelleteferaminas9875 ልክ ነሽ ልጆች ይጎዳሉ በዚህ ማሀል በትዳር ውስጥ በመወያየትና በመነጋገር የማያምኑ ከሆነ ደግሞ የበለጠ ችግሩን ያሰፍዋል። በትዳር ውስጥ ስለ ወሲብ በልኩ መነጋገር አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለው እሱም እንደ ሚስቱ ሳይሆን እንደ ልጁቹ ነው እየተንከባከባት ያለው ይሄ ደግሞ ትክክል አይደለም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
😀😀😀..
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
@@adishiwetyednglmariyamlj2654 ኪኪ ምርጥ የትዳር አማካሪ ነሽ ሰውየው ኮመንት ካነበበ ሊስተካከል ይችላል ግን እኮ እሱም አምኖአል ስራው አድካሚ ስለሆነ ከሶስት ልጅ በኃላ አርፋ ብትቀመጥስ ብሎ በስሜቷ መፍረድ ጥፋተኛ ነው ለማንኛውም ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለው።
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም አስተዋይ ሰው ነህ አንተ ሽልማትህን ከመድሀኒአለም ታገኛለህ እራስህን አትጉዳ : እሷ ዋጋዋን ትቀበላለች
@addisneguss5568
@addisneguss5568 2 жыл бұрын
I have to say wow to your children You are a good father 👨
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
የኔ አባት እንዴት ያሳዝናል ያመሰገንከው መድሐኒያለም ቤትክን ህይወትክን ያስተካክልልክ
@shahsetube3327
@shahsetube3327 2 жыл бұрын
ደግ አረገች እናተ ወዶች ብቻ ነው እዴ የምታረጎት እሰይ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
አይዞህ እሷ ትፈርበት እንጂ አንተ መች ተርመጠመጥክ አንተ ጀግና ወንድ ነህ እግዚአብሔር ይባርልህ
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 2 жыл бұрын
ማጋነን አያስፈልግም 22 አመት ደስተኛ አልነበረችም ይሆናል !! እንደ ገረድ እንደኖረች ቤተሰቦቿ የት እንዳለች ሳያውቁ አስሮ ይዟት በዚያ ላይ ምንም ትሪት አያደርጋት ! አበሳጭቶ አብሳጭቶ መጨረሻ እግር አወጣች ደግ አደረገች ! የኢትዮጵያ ወንዶች ትምህርት ያስፈልጋቸዋል!! ሴት ልጅ ሚስትህ ናት እንጂ እናትህ ወይም ያንተ ቤት አፅጂ ምግብ አቅራቢ ወይም ገረድህ እይደለችም ደስታ ትፈልጋለች እኔ እልፈርድባትም
@user-zw6tq9dc3d
@user-zw6tq9dc3d 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ሰው ነህ ትንሽ ጠብቅ ከጅህ ትወድቃለች አድቀን ትግሰተኛ ሁን ሀብት እካፈላለሁ ብትል የልጆች ማሳደግያ መጠየቅ አለብህ እሶግን ከልጆች ሆነ ካተ ሳትሆን ጎዳናላይነው የምታገኛት ታገሰ አምላክ ካተጋረ ይሁን።!
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞክ ልጆችክን በርታና አሳድግ በዋላ ትፀፀታለት እግዚያብሔር ከሚጠላው ሁላ ዝሙትን ነው
@user-ue1tv5vl1j
@user-ue1tv5vl1j 2 жыл бұрын
ምን አልባት እሷምብትጠየቅ ከዚህየበለጠ ስቃይ አይታይሆናል ወድልጅ አይታመንም
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
ምንም ቢሆን የሌላ ወንድ ጭን ውስጥ መደበቅ የለባትም
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
ትክክል
@keepright5232
@keepright5232 2 жыл бұрын
@@asterberhe6061 be polticawem be fikerem hul gez besew lay teferjalesh. Anchien manew feraj yaderegesh?
@astermalede5336
@astermalede5336 2 жыл бұрын
ወንድሜ ቤት ማሞላት እና የሚስትህን ስሜት መረዳት ይለያያል ፍቅር መስጠትእና ጊዜ መስጠት ነበረብህ ይህ ከሁሉም ይበልጣል
@mekdihd368
@mekdihd368 2 жыл бұрын
Ere tey enji esuas esun meredat new yalebat lila wend ga mehed wey gud endet new negerochin yemtredut besmab esua memaget kefelegech minem biyaderglat atmelesm
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
22 amete mulu krelde new edayyy kaltemecate eko 1 ametem atekemetem neber😢
@molladesalegn4730
@molladesalegn4730 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ እና ከባድ ነገር ነው እጅግ እደንቅሃለሁ ባለጉዳዩን ትግሥትህን አደንቃለሁ እግዚ ዓብሔር ወደልቦናዋ ይመልሳት ለወንድ ልጅ ቀይ መሥመሩ በሚሥቱ እና በርሥቱ ይባላል ከርሥቱ በላይ ግን በሚሥቱ አቤቱ ጌታሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና አያድርሥ እደት እደምወጣው በኔ ቢሆን ብዬ ሳሥብ ከባድ ነው
@selam7747
@selam7747 2 жыл бұрын
አይ እንተው በገዛጅህ ስድ የሰደድካት ይችን ባለጌ ምንም አታደርግልህም አንተን የመሰለ የእግዚአብሄር ሰው በጣም ያሳዝናል ምርጥ አባት ❤️❤️❤️
@Elsabet-ip5my
@Elsabet-ip5my 3 ай бұрын
እራስህን ጠብቅ ለልጆችህ ስትል እግዛቤር ልቦና ይስጣትሰይጣን ሊዋጋ ህ ነው ፀልይ እግዛቤር ካንተጋር ይሁን
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 2 жыл бұрын
እግዚኦ! ከባለ ጉዳዩ ጋዜጠኛው ባሰ አጋነነው
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
ለልጆቾ ፍቅር እንደምትሰጥ ለሚስትህም ፍቅር መስጠት ነበረብህ ይቅርታህ አድርግልኝ ለማንኛውም ፈጣሪ ያስማማቹ
@m.g5367
@m.g5367 2 жыл бұрын
Tekekel mist geze teflgalche
@tigisttola990
@tigisttola990 2 жыл бұрын
እንኳን ለመኔር ለመስማትም ያማል ፅናቱን እግዝአብሆር ይስጥክ
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 2 жыл бұрын
አተ ለልጆችክ ጥሩ ታሪክ ተውላቸው እሷ ግን ነገ ልጇቿ ታሪኳን ሲሰሙ በጣም ይጠሏታል ነገ የምትሔድበትም ወንድ ምን ያህል እንደሚታዘባት ብታቅ ጥሩ ነበር አይዞክ እግዚአብሔር ካተና ከልጆችክ ጋ ይሁን እሷንም ማስተዋልን ይስጣት
@sarasara-td5oq
@sarasara-td5oq 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ባልስጠኝ ሌላ ምን እላለሁ እች ከፀጋ የባስችናት
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
የፀጋ ውሸት ነው
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ይገርማል ደግ ሴት ስትገኝ ደግሞ ወንዱ በተቃራኒው ነው። ምንም ሳታጠፋ ሊያጠፋት የሚደርስ ይገጥማል። ግጣምን እንዴት ማወቅ ይቻላል? ቴዲ - አምላኬ ስጠኝ በልኬ ያለ ወዶ አይደለም ልመናውም ተፈጸመለት።
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሰዉ ወጥ አይደል አይቀመስ እንግዲህ
@kok2416
@kok2416 2 жыл бұрын
በጣም የምገርም ነው ይከብዳል እንተ ግን እግዚአብሔር ትግስቱን ሰጥቶሀል እና አሁንም ካንተጋ ይሁን
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
ትግስቱን እጥፍ ድርብ ያድርግልህ በጣም ታጋሽ ነህ 😪
@yeshimebetworku9792
@yeshimebetworku9792 2 жыл бұрын
እሷ ብትጠዬቅ ብዙ ነገር ቆስላ ይሆናል የኛን ሃገር ወንዶች ማመን በጣም ከባድ ነው ጨካኛች ስለሆናችሁ
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 жыл бұрын
የስም መመሳሰል ካልሆነ የሺመቤት ወርቁ እንተዋወቃለን መሰለኝ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Zeme belshe wende stebeye senete fekere yehonu baloche alune esa yelegochane neberete sheta letamesakelalachewe felga newe echie eko baleyewe dekeme tero yaferawene neberete esa leela wende letesete newe ya yeshenekorte wende kiterane ashurate newe balegie newe nekaqe newe lelawe lefeto tero legochune yelewetale lelajawa terba tetemeta tefataleche balane legochane atakebereme balegie sex kefelgeche tenegagera kebala ga atefetame endezie melekame sewe newe echie ekula magerate mechie nèche ya yeyazachewe wende ayehonateme neberetane asheto ketefe aregate yetefale legochame betesebochame yetefatale tendo legelate yechelale echie kenezerame kenezerame seteme kenezerame wende aleeeeeee
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Betam
@simachewyalew2736
@simachewyalew2736 2 жыл бұрын
ewenet newe negere gene llije sibale.....
@shahsetube3327
@shahsetube3327 2 жыл бұрын
ትክክል ነው የወዶቹ ጉድ አይወራም
@ethio7053
@ethio7053 2 жыл бұрын
እኔ ለወንድ ጠብታ ታህል ሀዘኔታ የለኝም ሁላቹም ያው ናቹ ሚስትህ ላይ የሞተው ስሜትህ መገላይ ወይ ፌስ ቡክ ላይ ለምታየው ዳሌ ይነሳል እናተ እዲናቹ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ዝም አትይዉም ይሄኔ እኮ ስራ ቦታ ከአንዷ ጋር ስሜቱን ጨርሶ እየመጣ ነዉ እንጂ እሱስ እንዴት አይፈልግም ነበር እዚህ መቶ ይቅለሰለሳል
@danieltaffera5183
@danieltaffera5183 2 жыл бұрын
በደሳለኝና በመሰለኝ መፍረድ ጥሩ ነው ? ሴቱ ሁሉ ጨዋ ናቹ ያለሸ ማነው ?
@papaelseifu255
@papaelseifu255 2 жыл бұрын
ገደል ከመግባትሽ በፊት ንሰሐ ግቢ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
@@danieltaffera5183 እና ካልተንከባከባት ምን ታድርግ እዚህ መቶ ከሚያለቅስ እሷን እዛዉ አቅፎ ቢስም ኖሮ ይሄሁሉ ባልተፈጠረ ነበር
@user-fo3rg4gt6k
@user-fo3rg4gt6k 2 жыл бұрын
No እንደሱ አትበይ ምክናቱም ብዙ ወንዶች በዚ ተጠቂ ናቸው ባሌ እንደወጣ ሳላቂ ነው ምጨርሰዉ እያሉ ያማሉ ዉይ አትፍረዱ
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
ኮሜንት ለመስጠት ይከብዳል አንዳንዱ ቤት ወንዱ ሲሰኛ አንዳንዱ ቤት ሴቷ እውነት ለመናገር በሴት ደግሞ በጣም ያስጠላል ።አንተ ግን ጠንካራ ወንድ ነህ ለልጆችህ እናትም አባትም ነህና ጥንካሬህን አደንቀዋለው ጠዋትና ማታ ፀሎት አድርግ ጀግና አባት ።ለልጆችህ መኖር አለብህ ፈጣሪ አሁንም ጥንካሬውን ይስጥህ ወንድሜ።
@melatkl7275
@melatkl7275 2 жыл бұрын
የፈጣሪያለህ ባለትዳሮች ልብ ግዙ ምን ነካችሁ ይሄ ዘመን መልካም ነገር እየሰማን አይደለም ወይ ጉድ ጆሮዬ ፈረደብህ መልካም ነገር መስማት የለም ቀውስግዜነው እግዚአብሔር ያበርታህ
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed 2 жыл бұрын
አቤት ትግስት አሁንም መድሀኒያለም ትግስቱን ጨምሮ ይስጥህ
@user-if1vp3rw7k
@user-if1vp3rw7k 2 жыл бұрын
አይ ወንድ ምናችሁም አያሳዝን ሁላችሁም አንድ ናችሁ እሷ ደሞ ብትጠየቅ ስንት የተሸከመችው ጉድ አለ
@addisabebayehu6963
@addisabebayehu6963 2 жыл бұрын
Tikekek nesh
@kasahunalebl1879
@kasahunalebl1879 Жыл бұрын
Ya
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
እረ ሁሉ አንድ አደለም
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 2 жыл бұрын
ስይጣን ልያዋሪዳት ፈልጎ ነው እግዚአብሔር ይድረስላት እግዚአብሔርን ፀልይላት ትግስቱን ይስጥ
@mokonenbrhane8992
@mokonenbrhane8992 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን የማታውቀው በሽታ አላመጣችልህ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ሴቶች አንዳዱ ለሥሜቱ ሞች ነው እኔ ባሌን ህይወቴ ነው ለምሣሌ sex ላይ ደካማ ቢሆን አላሰጨንቀውም ዎናው መደማመጣችን መግባባታችን ነው እግዛአብሔር ፍቃዱ ቢሆን አንድ ልጅ ቢኖረን ደሠ ይለኛል ልጅ ፈጣሪ ቢሠጠኝ ጤነኛ ባሌን መልኩ ቢመሰልልኝ ወልጄ አይቼ ብሞት አይቆጨኝም
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ታጋሽ ባል
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 2 жыл бұрын
ያማል አዳድ ሤቶች ትዳር አያያዝ አችሉበትም መልካም ትዳር ይሠጣችሑችሑና አያያዝ ግንን የለም ምናለ ለኛ ትዳር ፈላጊውቹ ቢሠጠን እውነት ልጅች ከተፈጠረ በውሐላ ለምን3ልጅች ሸም ነው ባለታርኩ በጣም ነው ያሥለቀሥከኝ❤እባሕን እግዚአብሔር ይጥረግልሕ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
አይይይይ መስሏት ነዉ ትዳሯን ልጆቿን በትና ወደሱ ስትሄድ አሜን ብሎ የሚቀበል ወንድ ለስሜቱ እና ለጥቅሙ ካልሆነ በስተቀር በፍፁም ለትዳር የሚፈልግ ወንድ የለም በስሜት ጉዳይ ደሞ ከሆነ በስሜት መጣጣም ብቻ ትዳር ሊመስርት አይችልም ብዙ ትዳርን ሊያቆዮ የሚችሉ ነገሮች አሉ ወንድሜ ምን አለች በለኝ ያ ከትዳሯ ከልጆቿ አብልጣ የሮጠችለት ሂወት ነገ የምፈልግሽ እዚህ ድርስ ነበር እኔ እንዳንቺ አይነቱን አግብቼ አልኖርም ብሉ ሲላት ወይ እንደለመደዉ ሌላ ቦታ ሄዶ ከሌላ ጋር ሲማግጥ የዛኔ እንደዚህ ነበር እንዴ ብላ ስነቃ ካንተ በላይ ተጎጅ እና እየተስቃየች የምትኖር እሷ ነች እየዘገይም በቅርቡ ለማየት ያብቃህ
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
የባሰ አታምጣ ምን ጉድ ነች ሰዉዬዉ ግን የሚደነቀ አባት ነዉ
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 2 жыл бұрын
አንተ በጣም ጠንካራ ነህ ልጆችህ እናትም አባትም ሆነሃል ልጆችዋ መጥፎ ታሪክ አወረሰቼቸው ለማንኛው አሰኪ ቀርባ ችግርዋ ምን እንደሆነ እንሰማት
@ameleworkdesta7861
@ameleworkdesta7861 2 жыл бұрын
ግን ግን ሚስትይው ያለ ምንም መነሻ አንዲህ አታደርገውም ያንድ ፓርት ብቻ እየስማን ውይ ጉድ ባንል
@workabekele5370
@workabekele5370 2 жыл бұрын
እኔ የምለዉ ....you may not give her time attention . she is your wife .she is not your made. አንዳንዴ ለመፍረድ ይከብዳል...she have 3 kids from you... 1- did you give her time??!! 2-did you show her love ?give her love??? 3-did you taking care of your kids i mean did you give them time? 4 did you thank her what she did at home.. cooking, taking care of kids, cleaning ? 5 what was the last gift you gave her?.... Think all that
@user-zp4jc2bl8w
@user-zp4jc2bl8w 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በዚህ ዘመን ማንሰማው ነገረ የለም ስማ እበት ትል ይወልዳል ማሳደግ ነው ስለዚህ ትዳር ለአንድ ሰው እይደለም ትዳር ለሁለት ነው ስለዚህ ልቡአ ደጅ ካደረ መመለስ አትችልም መሰላም መለያየት ጥሩ ነው እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ከላይህ ላይ እየሄደች አትረባም ላንተ እግዛብሄር አሰቀምጦልሀል አይዞህ ወደሜ
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ግን ከ22 አመትና ከሶስት ልጆች በኋላ ወሲብ አያስፈልግም ስለ ወሲብ አያስፈልግም ብሎ ነው የሚያስበው ልጁ በተደጋጋሚ ልጆቼ ልጆቼ ይላል ደጋግሞ እሷም እኮ ልጆቿ ናቸው ለዛውም 9ወር በሆዷ ተሸክማ አምጣ የወለደቻቸው እራስህን አትቆልል የአባትነትህን ግዴታ ነው የተወጣኸው ምን እንደውለታና ጥሩ ሰው እንደሆንክ አድርገህ ትቆጥራለህ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
አንቺ ነሽ ባለቁ.......ው 🙈🤣
@user-tj7qw8sj3c
@user-tj7qw8sj3c 2 жыл бұрын
ኣዎ ኣያስፈልግም ቁርባን ነው ምያስፈልገው እዛ እድሜ ላይ
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
@@user-tj7qw8sj3c አረ ተው ወዳጄ ቁርባን እኮ ከተጋባህበት ቀን ጀምሮ የምትቀበለው ነገር ነው ለፀሎት ካልሆነ በቀር እርስ በራሳቹ አትከላከሉ ይላል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
ላንተ እንጀራ መጋገርህ ብርቅ አይደለም እናንተ ብዙ ነገሮች ናችሁ እሷንም መሰመት አለባችሁ
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 Жыл бұрын
ቆሻሻ እንጀራ መጋገር ላንቺ ብርቅ ካላሆነ በየመንደሩ እየዞሩ መበዳት ነው ብርቅ የሚሆንሽ ትላም ሸርሙጣ
@yusuffethudin4487
@yusuffethudin4487 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነው ጎንህ ያለው ምን እንደምል አላቅም
@alemgebra6041
@alemgebra6041 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ ይነካል እመነኝ ግን በጤናዋ አይደለም የአብዘሀኝወቻችን ቤት የፈረሰው ለልጆች ስል ነገ ይመለሳል /ትመለሳለች እያለን ነው ለነሱም ልቦና ይስጣቸው እኛም ፅናቱን ይስጠን
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
ለ ሁለት ደቂቃ ችክችክችክችክ አርገው ለሚጨርስዋት ሴክስ ሌላ ወንድ ፈልጎ ልጆችን መበተን ትዳርን ያህል ነገር መፍታት ከባድ ነው ልብ ይስጥሽ ጤነኛ አትመስለኝም ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል !
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 2 жыл бұрын
እላሳመነኝም ሰውየው በአሉባልታ ብቻ ሳይሆን የተረጋገጠ ማስረጀ የለም ሌላው ለሳ ጊዜ አለመስጠትትህ በራሱ ያንተ ጥፋት ነው አንተ ራስህን ቅዱስ ተበዳይ አርገህ ቀርበሀል እንዳልመታት ፈርታ ማለት እንደምትመታት እንደነበር ማሳያ ነው ሌላው በሴክስ ስለደከምኩ ብለህ አንጀት ከምትበላ እኔም በውጭ እማግጥ ስለነበር ለሳ ጊዜ አልነበረኝም በል የሆነ ምክንያት ይኖራታል
@workeago426
@workeago426 2 жыл бұрын
እግዚእብህሔር ልቦና ይስጣትእሱግን በጥም ትግስትን ያደለው ንው ጌታ ይባርከው ልጅቹን ያሳድግለት
@tigistamare128
@tigistamare128 2 жыл бұрын
ብዙውን ጊዜ ጌታን ለምፈሩ ወንዶችም ሴቶችም ተቃራን ነገር ይሆናል ብቻ እግዚአብሔር ጠልቃ ይግባ።
@sameman536
@sameman536 2 жыл бұрын
ቆመህ መሄድህ በፈጣሪ ሃይል ነው !!! ውስጥህን ምን ያህል እንደተጎዳ ግልፅ ነው ፈጣሪ ይርዳህ !!! እቅርታ 22 አመትም እየሄደች የኖረች ትሆናለች ከቻልክ ልጆችህን DNN አስመርምር ??
@besenbetdhers6829
@besenbetdhers6829 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ ይህ የምትሄድበት ሰው እርግጠኛ ሆኘ 100% ልንገራችሁ ጠቅላ ብትሄድ አይቀበላትም ለምን ብትሉት የማኖር አቅም የለውም ዱርየ ፈዳላይ ስለሆነ አሁን ከሳ የሚጠብቀው አለው ቤቱን እና መኪናዋን ተካፍለሽ አምጭልኝ እያለ ነው ተገር ግን ይህ ጉዳይ በግልፅ እያደረገች ያለችውን በ80 ላይ ጨዋታ የህግ አካል የሆነ ሰው ማስረጃ ይዘህ ከሱጋር እንደተኛች ያዛት ከዚያም ሀብት የመጠየቅ መብት እንደሌላት ያኔ አበቃ ካወቀ ደግሞ አይደውልላትም ።
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 2 жыл бұрын
አይዞህ እዉነት ያሳዝናን
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
,እግዚአብሔር ይገስፅሽ እረ በስመአብ ወንድም አይዞህ እመ ብርሃን ከጎንህ ትሁን😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪አሳዛነኝ እፍ😪😪😪
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ዉድ የኢስላም ኡማዎች በድአ በዚክር በኢባዳ በርቱ
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Betamm yasazinal wellahi Allah yitebikih🙏
@samisamiel7811
@samisamiel7811 12 күн бұрын
ግን አንዳንዴ ሴት ከወለደች ስሜት የሌለን ስለሚመስላችሁ ስለማትረዱን ምን እናድርግ ሳንወድ በግድ ለልጆቻችን ሰራተኛ ሁነን እንኖራለን
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
አግብቶ መፍታት ምን ነፃነት አለው እግዚአብሔር ቢያድል የመጀመሪያም የመጨረሻም አንድ ቢሆን ነው ጥሩ የምን ገላ ማገለባበጥነው
@rahelmulugeta9164
@rahelmulugeta9164 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል ቤተሰብህ አይበተንም ።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
ጨዋ ሰው ነው ባልየው ትዳር ስትይዝ የገባችውን ቃል እንዴት ትረሳለች ልጆችዋንም ነው የምታሳፍረው ያሳዝናል ጊዜያዊ ስሜትን የመረጠች ሴት ያሳፍራል ይሄንን ቤት አፍርሳ እና በትና ሌላወንድስ እንዴት ያምናታል አይዞህ እንደወንድ ይከብዳል በርታ ለልጆችህ ስትል ተዋት
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 2 жыл бұрын
አረ ምንድነው ሴቶችዪ ፀጋ ተልከሰከሰች ካደች በዛ😂😂😂
@user-jg1td5rq5p
@user-jg1td5rq5p 2 жыл бұрын
💔egzbhr Labona yisxan
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 2 жыл бұрын
እኔ እንደተረዳውት ከሆነ የኢኮኖሚ ቀውስም( የኑሮ ውድነት) እንዱ ምክንያት ነው ለቤተሰቡ ገቢ በጣም ይጨናነቃል እና ለሊላ ነገር ላይ ወደሆላ ነው።
@kukutilove
@kukutilove 2 жыл бұрын
fart
@fifinegash3816
@fifinegash3816 2 жыл бұрын
Tilkik sew beh Igzabher amlak mebaweni kentohal tebarek💞💞💞
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ወንድሜ ገጠመኝ ስማ የዝሙት መንፈስ ገብቾባት ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ቀሲስ ሄኖክ አባ ግርማ ይቱብ ስማ ስሞ ፅፈህ ስገድ ሱባኤ ግባ አባት አይዞህ እመቤቴ ትርዳቹ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤታችሁ ይግባ ከባድ ነገር ነው ።እኔ የሰውየው ጥርጣሬ ይመስለኛል ምንም ያየው ነገር የለም ብቻዋን ቢሆንስ የተከራየች ?። ግን 20 አመት ቀላል አይደለም ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን በውይይት እና በንግግር የሚፈታ ነው። መካሪ ሽማግሌ ሳያስፈልግ ይፈታ ነበርኮ ልጅ እና ቤትን ጥሎ ሀገር ቤት ድረስ መጥፋት ምክንያቱ ይህ ብቻ ሁኖ ነው ? ደግሞ ምን አሉ "ስደውልላት እንዳትመጣ እኔ ብቻየን ሁኝ ላስብበት ልረጋጋ አለች" መቼም ጥፋተኛ የሆነች ሚስት ይህን አትልም ይህን ቃል የሚናገር የተበደለ ልቡ የተሰበረ ሰው ነው። ሚስት ብትቀርብ መልካም ነው ። ዘመኑ እየሰለጠነ አስተሳሰባችንም እየተቀየረ ይመስላል አንዳንድ ነገሮችን ስናይ ምነው ታድያ ውይይት ጠፋ ? ሴትዬዋ በእውነት በድፍረት እንዲህ በባሉአ ከሄደች ጤነኛ አይደለችም ዝሙት በትዳር ሐጥያትም ነው ግን አንድ ቀን ይቆጫታል ያኛው ሰውም ገንዘብ ስትካፈል ዘርፎአት ለመሄድ ፈልጎ ነው እንጂ በጭራሽ አያገባትም ነገ ይቆጫታል ።የጤናዋ አይደለም ፀሎት አድርጉበት እሱአም አንተም ፀልዬ ። በጣም ትእግስተኛ ሰው ነህ እንዲህ ነው ሰው ማለት እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏 አለም ሰገድ &አብዲ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏👍👍 አብዲ አትጥፋ
@alemteka3149
@alemteka3149 2 жыл бұрын
ስንት ጥሩ ሴቶች አሉ። ሌላ ሚስት ማግባት አለብህ ። ብትታረቁ እንኳን በጣም የሚቀፍ ኑሮ የቂም ትዳር የሻከረ ኑሮ ነው የሚሆንብህ ።ልጆችህ እንደሆን አድገዋል ። ሌላ ሚስት አግባ ፈጣሪ ይክስሀል።ይቺ ሴት በቃ ቆሽሻለች አትፀዳም አንተ ከዚህ ሁሉ በህዋላ በፍፁም ልትወዳት አትችልም ።ጊዜህን አታጥፋ ።
@estifanosyirdaw3043
@estifanosyirdaw3043 2 жыл бұрын
GOD help you & Bless
@elsabetbogale6397
@elsabetbogale6397 2 жыл бұрын
ሰውዬ ራስህን በጣም ጻድቅ እያደረክ ነው ፡ እናንተ ደግሞ የሷንም ሀሳብ መስማት አለባችሁ ።
@simachewyalew2736
@simachewyalew2736 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ በአንች ለመፍረድ አልፈልግም አንችን ለመውቀስ እኔ ማን ነኝ ነገር ግን የሰራሽውን ስራ ደጋግመሽ አስቢና ወቅታዊ ወሲብ ፍላጎት አታሎሽ ከሆነ አንድ የማውቀው ታሪክ አለና ወደ ልብሽ ተመለሽ ነግር ግን ከአንች ደስታ የልጆችሽ ደስታ ይበልጣልን ወደ ልብሽ ተመለሽ አሁን የወሰደሽ ሰው መቀለጃ እንዳያደርግሽ አስቢበት አንድ እውነት ያዥ የሰራሽው ስራ ለህሌናሽ ሰለም ከሰጠሽ ተበድለሻል ማለት ነው ሰላም ካልሰጠሸ ግን በዳይ ነሽ ማለት ነው ማንም በዳይ ከሰው ቢደበቅ ከህሌናና ከፈጣሪ መደበቅ አይቻልም ወንድሜ ደግሞ የረዳሕን አምላክ አመስግን ስንት ነገር አለ ዝቅ ማለት ከፋ ያደርጋል
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 2 жыл бұрын
ሙዚቃው ይረብሻል አላስፈላጊ ነው
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ኸረ ሴቱ አብዶአል እንዴት እንዴት ነው ነገሩ ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን ማሰብ ለተሳናቸው እሕቶቻችን።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 жыл бұрын
እግዝዮ ትግስትህ ግን እምነት ቦታ ፀበል ትጠመቅ ይሄ ትልቅ ቤት የሚያፋርስ እርኩስ መንፈስ ተጠናውቶታል ከሶስት ልጅ በኅላ ምን ልትፋጥር ነው
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
ወንዶች እኮ ችግራቸው አብረው እያሉ ሚስታቸውን የጎደላቸውን ወይም ሚፈልጉትን አይጠይቁም ግን መጨረሻ ትዳሩ ሲፈርስ ነው ሚቆጩት : ብቻ እግዚአብሔር ያግዝህ : ፀልይ ሰይጣን ነው መሀላቹ የገባው አይዞህ ሚስትህንም ደሞ ችግሯን ብንሰማው ጥሩ ነበር አንድ ወገን ብቻ ሰምተን ያለአግባብ ሀዘን ውስጥ ከምንገባ
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 2 жыл бұрын
ወንዶች እኮ እንጀራ ከጋገሩ የሞቱ የተጎዱ ነው የሚመስላቸው እኔ ሴትዮዋ መታ በደሏን ትናገር መጀመሪያ ጋዜጤኛው ግን እብሮእያራገበ ያባብሳል ይሄ ሰውዬልጆቹን አሳደገ እንጂ ምን ሆነ ላይደላ ይችላል ግን ግዴታው ነው
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 2 жыл бұрын
👍🏽
@tamrattaye7848
@tamrattaye7848 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለግዜው ትንሽ ይከብድህ ይሆናል እንጂ ያልፋል እንዳውም በጣም እድለኛ ነህ ልጆችህን ጥላልህ ሄዳለች እሷ ያለችበት አለም በአሁን ሰአት አንተንም ልጆችንም አያሳስባትም ግዜ ስጣት ከእንቅልፏዋ ስትነቃ እንዴ ምንድን ነው ያረኩት ብላ ስታስብ አንተ ደግሞ በተራህ ተረጋግተህ እሷን ባደረገችው ነገር ውስጥህ ወደ ንቀት ይቀየራል ምን አለ በለኝ ዝም ብለህ በምንም የማይቀተሩ የማይክዱህን ልጆችህ ላይ ፉከስ አድርግ አትበጅህም ለፍትሆት ብላ ልጆቿን ጥላ የሄደች ሴት ።
@adanechmelka813
@adanechmelka813 2 жыл бұрын
እኔ ስውየውን ኣላመንኩትም የስዋንም ስምታቹ ብትፈርዱ ኣይሻልም
@cherinetyohannes1105
@cherinetyohannes1105 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ምን ቢሆን ነው ምታምኝ የያስጠረጥር ነገር አለ አንቺም ፈት ነሽ ማለት ነው
@chaliekassaw7716
@chaliekassaw7716 2 жыл бұрын
ኡኡ ጸጋ ካደች ተልከሰከሰች ቸሩ፣መላኩ ውጡ ቤተ ተደፈረ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ጸበል ዉሰደዷት !
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ወንድ ልጅ እንዲህ ቅስሙ ሲስበር ያሳዝናል ጌታ ይርዳህ ብዙ ጨካኞች እንዲህ ያለ ወንድ ያሳዝናል
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
ወይ ትግሰቱን ሰጠኝ አለች አያቴ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነን
@cherinetyohannes1105
@cherinetyohannes1105 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ያማል አንተ እቺን ጋኔን እርሳት ከአሁን በሃላ መልአክ ሆና ብትመጣም አትሆንም የሄደችውም ቦታ እሳት ነው የምሆናት እቺህ በጭንቅላትዋ ሳይሆን በቅጧዋ ነው የምታስበው አንተ ለኑሮህ ደፋ ቀና የምትል በህግም ሆነ በፈጣርም ንብረትህን የመካፈል መብት እኮ የላትም ትዳርዋን በገዛ ፈቃድዋ ነው የፈታችው መጥታም ሰላም አትሰጥህም ልጆችህ ፈቃደኛ ከሆኑ ሳማኒያ ቅደድና ሌላ ምስት አግባ ምስትህ በዝሙት ሚክንያት መፍታት በፈጣሪም በሕግም ትደገፋለህ እችንማ ቤንዚን አርከፍክፎ ነበር ማቃጠል እርቅ ብሎ ነገር አይሰራም እንድህ ዓይነት ነገር አይሰራም !!!!
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
የግልጽነት ችግር ነው። በገልጽ የሴክስ ህይወት እንዴት እንዴት ይሻሻላል ብሎ መመከር ነበረበት። የሴክስ ህይወትህ ካልተሻሻለ በሰላም መለያየት ነው። በጣም አትዘን ይሄ የተለመደ ቀላል ነው። ልጆቹም እናት ትሞታለች እንኮን መሄድ ቻሉት ። አንተም የሴክስ ህይወትህ ከሷ ጋር ባይጣጣምም ሌላ ሰው ጋር ሊሰማማ ይችላል። ሌላ ሰው ጋር ሞክር። እርገጠኛ ነኝ ሌላ ሴት ጋር ጥሩ የሴክስ እና የትዳር ህይወት ማሳለፍ ትችላለህ። እመነኝ እርሳት ። ይሄ በጣም የተለመደ ነው በጣም አታካብደው። ለልጆቹ ሁላታቸሁም ኑሩላቸው። የናንተ አብሮ መኖር አለመኖር ሁለተኛ ደረጃ ነው።
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 2 жыл бұрын
ሙዚቃው ይረብሻል ቢቀርስ
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 2 жыл бұрын
እየዋሽነው ምክንያቱም እቤት ውስጥ ሲገባ ካላዋራት ገብቶ ከተኛ እሱ ነው መጀመርያ ሌላሴት ያለው በአደባባይ እየተናገረ የሚስቴን ገበና አላወጣም ማለት ምንማለት ነው እሱን ጠንካራ ነህ ማለት ምንማለት ነው መጀመርያ ሚስትየውን ማናገር አይሻልም?
@user-ue1tv5vl1j
@user-ue1tv5vl1j 2 жыл бұрын
አይዋ እሷም ከዚህየበለጠ ቆስላይሆናል
@user-ue1tv5vl1j
@user-ue1tv5vl1j 2 жыл бұрын
@@biruksherif1838 የፀጋባልነዉ ያለ
@addisabebayehu6963
@addisabebayehu6963 2 жыл бұрын
Yanten gud man ayew..
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
በጣም ለልጆቻቸው ብለው አንገታቸውን ደፍተው የሚኖሩ ትዳራቸውን የፈቱ ስዎች አሉ ሌላውን አብሮ መፈረጅ ይከብዳል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አሜን የኔ ማር
@daruminu8709
@daruminu8709 2 жыл бұрын
ይገርማል ታድለህ
@user-vt2uf2op3w
@user-vt2uf2op3w 2 жыл бұрын
ወይ ዘንደሮ ስንቱን ሰማነው ሰውየውን አድንቄ አለሁ። እኔም እንደዚህ አይነት ታሪክ አለኝ አንድ ቀን አወራው ይሆናል
@hannamamo3830
@hannamamo3830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 628 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - Сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 26 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 56 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,1 МЛН