መስዋእትነት ያስከፈለዉ ፍቅር | እሷ ወደ እስልምና እሱ ወደ ክርስትና እምነታቸዉን የተቀያየሩለት ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 26,642

Sami Studio

Sami Studio

4 ай бұрын

A love story sacrifice for love. ለፍቅር የተከፈለዉ መስዋእትነት። #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ነጠላዋ በሙሉ በእምባዋ በስብሶ የነገረችን ታሪክ።
ለ15 አመታት መስዋእትነት ያስከፈለዉ የፍቅር ታሪክ። ተፈላጊዉ ሰዉ በስልክ ከሰጣት ምላሽ ጋር።
የሰላም ገበታ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251921333331 ወይም +251983454445 ወይም +251911380544 መደወል ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 192
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 4 ай бұрын
ለ15 አመታት አሳዛኝ መስዋእትነት የተከፈለለት ፍቅር። እሷ ወደ እስልምና እሱ ወደ ክርስትና እምነታቸዉን የተቀያየሩለት የፍቅር ታሪክ። ተፈላጊዉ ሰዉ በስልክ ከሰጣት ምላሽ ጋር። የተከበራችሁ አድማጮች ፕሮግራሙ እየተላለፈ እንዳልክ በህመም ላይ ስለነበር አንዳንድ ቦታዎች ላይ የሚረብሽ ድምፅ ከሰማችሁ አስቀድመን ይቅርታ እንጠይቃለን። መልካም ጊዜ!
@redwave4776
@redwave4776 4 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው😊
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
ጌታ ይማረው 🤲🤲😢
@rutafruh6588
@rutafruh6588 4 ай бұрын
እረ ወረኛ ነው 😄😄😄🎉
@selamselam7047
@selamselam7047 4 ай бұрын
​@@rasayifat5726ስራነው
@hssana8939
@hssana8939 4 ай бұрын
እንዳልክ ጌታ ይማርህ የእኔ እሩሩ ዝም በል የምትሉ የስራውን ምንነት የማታቁ
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 4 ай бұрын
ሲጀመር ጌታዉን የካደ አንቺን አይክደኝም ብለሽ ማሰቡ በራሱ የዋህነት ነው
@user-mf1kt2qm3d
@user-mf1kt2qm3d 4 ай бұрын
እዳልክ ግን ለምድነዉ ማታሶራት አረ በናት የሷን እንስማ የንተን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
እንዳልክየ ተባርክ የእውነት የስው ህመም የሚገባህ ስው ነህ ወንድም
@Alemgebrie-ft6ji
@Alemgebrie-ft6ji 4 ай бұрын
ለማነኛውም እህቶች እራሳችሁን ጠብቁ ባል ሰታገቡ የራሳችሁ ገቢ ሊኖራችሁ ይገባል ወንድ ልጂ ሁል ጊዜ የሱ ጥገኛ አትሁኑ ታሪክሸ ግን አሳዘነኝ አይዙሸ ሁሉም ያልፍል
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
ይቅርታ ግን እናንተ ለምንድነው እንደ አለምሰገድ ለባለታርኩ ህመሙን እንድያወራ ተራ የማትሰጡኝ?😢😢😢😢😢
@lovetube9672
@lovetube9672 4 ай бұрын
ይሄ ፍረስ ፊት ትግስቴን አስ ጨረሰግኝኮ 😂
@z.d7914
@z.d7914 4 ай бұрын
አረ እሄማ እሱ ሆነ እኮ ባለታሪኩ አቤት ምላስ የወድ ምላሳም
@z.d7914
@z.d7914 4 ай бұрын
​@@lovetube9672እኔም ተቃጠልኩ ማሀል እየገባ ሲበለበል 😂😂😂😂 ኡፍፍፍ መቃጠል
@FikireTube12
@FikireTube12 4 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ከተገፋ ጋር ይቆማል ነገ ትልቅ ቦታ ደርስሽ እንካን ለእራስሽ ለሌላም ት ተርፊያለሽ ልጁም ክፋት ያለው አይመስልም ከንግግሩ ግን አንድ በቤተስቡ በኩል የሆነበት ነገር አለ እንዲ ልጆቹንም አንቺንም ጥሎ እንዲጠፋ ሲያወራም ብላል እጨናነቃለሁ ውስጡ ም የተረጋጋ መንፈስ ም የለውም ለዚ ሁሉ ህይወት ምስቅልቅል የልጁ ቤተስብ ናቸው ዋንኛው እግዚአብሔርም ያያል ይፈርዳል
@HayahHayah-sp3vz
@HayahHayah-sp3vz 4 ай бұрын
ታሪኩ ቢያሳዝንም😢 ግን ሴት ልጅ ስራ መስራት የራሷ ገቢ መኖር አለባት
@BogalchAshebir
@BogalchAshebir 4 ай бұрын
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 4 ай бұрын
ልጆችን ለማን ትታ?
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
​@@tigistmamo7604መጀመሪያም አትሰራም እኮ ቤት ነው ምውለው አለች አረ ስራ ስሩ😂😂😂
@user-Weynua
@user-Weynua 4 ай бұрын
በጣም የማምንበት ሀሳብ።ከማግባቷ በፊት የሆነ ሞያ ሊኖራትን የራሷ ገቢ ሊኖራት ይገባል የወንድ እጅ እየጠበቀኝ የሱ ባሪያ መሆን የለባትም እነሱም ይሄንን አዉቀዉ ነዉ የሚጨማለቁት😡😡
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 4 ай бұрын
እንዳልክ ምንአጠፋ እራሱን ሆኖነው የሚስራው ሌላ ስው መሆን ዎይምመምሰል ከባድ ነው
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 4 ай бұрын
ወይ አንተ አውራው ታሪኳን በጣም እየሰለቸህን ነው ማዳመጥ ልናቆም ነው ባንተ ምክንያት ዝም በል በፈጠረህ
@zulfazulfa1969
@zulfazulfa1969 4 ай бұрын
😂😂😂😂betekikl
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 4 ай бұрын
ፍርርጥ አርጎ ስለ መጠየቅ ነው አይሰው
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 2 ай бұрын
😂😂😅
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 ай бұрын
በጣም ያማል ግልፅ ነው የባል ቤተሰብ ነቀርሳ ናቸው የሚባለው እደነዚህ አይነቶች ክፉዎችን ነው ከሷ ጋር እዳይቀጥል አስኑክተውት እጂ እንዲህ ሃይማኖትን ያክል ዋጋ ከፍሎ አይለያትም ነበር የልጆቹን እናት እግዚአብሔር ይማርህ ፀበልህን አታቋርጥ ጉልቻ ብቀያየር ወጥ አያጣፍጥም የኔ ምኞት ሳገባ የባሌ እናት እና አባት ያሉትን ስጠኝ ነበር የምለው አሁን ግን ሀሳቤን ቀይሬአለሁ
@Tigesst
@Tigesst 4 ай бұрын
👍👍👍
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
እናትና አባት ይሸላሉ ከእህቶቺና ከወንድሞቹ
@zehara53o
@zehara53o 4 ай бұрын
ግን እሱ በመጀመሪያ ሙስሊም ከሆነ ከዘሯ ምን ጉዳይ አለው እስልምና እምነትን ማለት በእምነቷ ጠንካራ ናት ወይ ወይም በእምነቱ ጠካራ ነወይ እንጅ የሚጠየቅ ዘርን አይጠይቅም ምክነያቱም ዘረኝነትን የሚፀዬፍ እምነት ስለሆነ ዘረኝነት ጥብ ነች ነው የተባልነው
@user-Weynua
@user-Weynua 4 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ሕይወትሽን ይቀይርልሽ ልጆችሽን በክብርና በሞገስ ያሳድግልሽ በርቺ ጠንክሪ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 ай бұрын
እንዳልክ አላህ ያሽርህ 🥰
@toyiba7644
@toyiba7644 4 ай бұрын
😂እደት
@engdawork212
@engdawork212 4 ай бұрын
ይህ ልጅ ከቤተስቦቹ እርስዋንም ልጆችን እንዲጠላ ተደርጎበታል። እቤት ከእርስዋ ጋር ስሆን ይጨንቀኛል እረበሻለሁ አል። ልጆቹንም ሲያይ እንዲሁ ተመሳሳይ ነገር ነው ያለው። ስለዚህ መፍትሄው ወደፀሎት ቤት መውሰድ ነው።።።
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው ቤተሰቦቹ እስዋንም ቢተውኮ ወደነሱ አይመለስም እና ለምን ብለው ያደርጉበታል
@Helen22222
@Helen22222 4 ай бұрын
እንዳልክ ግን ለእንግዳ የማዉራት አድል አይሰጥም እሱ ነዉ የሚያወራው ልክ እንደ አለም ሰገድ እንዲያወሩ እድል ስጣቸው አዳማጭ ሁን
@Selam-ok8ul
@Selam-ok8ul 4 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ አንድ ቀን ባለታርክ ሆኖ ይቅረብና ታርኩ ያውራ ሰዎቹን እኮ እድል አይሰጣቸውም።ሲጀመር እስኪጨረስ እርሱ ብቻ ነው የሚያወራው።
@haymitakele1340
@haymitakele1340 4 ай бұрын
You're so hilarious 😂
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 4 ай бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው በጋራ የወለደውን ልጅ እናቲቱ ላይ ጥሎ የራሱን ህይወት አመቻችቶ የሚኖረው አይ ወንድ
@AAa-qr1ny
@AAa-qr1ny 4 ай бұрын
እኔበጣም ያናደደኝ እናትየው ነች የልጆን ልጆችውጡብላ ማሥወጣትአልነበረባትም እደዚህአይነት እናት 😢😢😢😢😢
@tsigemenale892
@tsigemenale892 4 ай бұрын
አስር ብትወዱ ለሰዉ አትኑሩ መጨረሻዉ አያምርም ሴቶች መስራት አለባቹ ነገ በጤናም በአንዳን ችግር የገቢ ምንጭ ሊቆምም ይችላልና ሴቶች ስሩ ስሩ ። 💃💐🥰
@truetrust8216
@truetrust8216 3 ай бұрын
ይህ በጣም ባለጌ ጨካኝ ሠው ነው ??እግዚአብሄር ይፍረድቡህ በልጆቹ እንደፈረድክ!
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
አላህ መጨረሻችሁ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ ስቀጥል ፍቅር አልወጣላትም ምክንያት ወንድ ይሁን ሴትም አንዴ ሌላ መንገድ ከጀምሩ ምንም ብታረጉ ከዝሙት ስሜት ብቻ ነው ስፈልጉ ሚመጡት ሥለዚህ ተመልሳችሁ እራሳችሁ አትጉድ ተው
@user-qr7yi4gi2o
@user-qr7yi4gi2o 4 ай бұрын
ለሴት ብለህ የፈጠረኸን ጌታህን እደት ትክዳለህ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 4 ай бұрын
ውይ የሴት ልጅ ፈተና ስታሳዝን እግዚአብሔር ይሰውረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nuhamin
@nuhamin 4 ай бұрын
እኔ አንቺን ብሆን ቤተሰቦቼ ጋር ሄጄ ልጆቼን እነሱ ጋር አድርጌ እዛው አካባቢ ሆኘ ሥራ እየሰራሁ ልጆቼን አሳድግ ነበር::እድለኛ ነሽ እንደውም ቤተሰብ አለሽ::
@user-si1dp9yn3c
@user-si1dp9yn3c 4 ай бұрын
እንዳል ክ ለልጅቷ ጌዜ ስጣት እንጅ ብዙ ታወራለህ
@BogalchAshebir
@BogalchAshebir 4 ай бұрын
🤣🤣🤣
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
ተራ አይሰጡም እኮ😢😢😢😂😂😂
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 4 ай бұрын
መች ይሰማል ስንት አስተያየት እየተሰጠው
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 4 ай бұрын
😂lord have mercy 😂
@hameedamaster7530
@hameedamaster7530 4 ай бұрын
እንዴት ብሽቅ እንድሚያደርገኝ ደግሞ አስተያየት አይቀበለም
@buzunashdadhi4143
@buzunashdadhi4143 4 ай бұрын
Endalk ka alem aseged temir engida endet mademat enda alebik ka belatarikoch ante neh mitewera gize sitacho ademtacho😮😮
@user-vd6zb4gn5o
@user-vd6zb4gn5o 2 ай бұрын
የኢ ት ዮ ጵያ ወዶቺ ተማ ፍቀረ ቢቀረስ
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 4 ай бұрын
ድሮስ ስላም ልታገኝ ነበርደ 😂
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 4 ай бұрын
ውይ የኔ እናት ስታሳዝን አፈር ያብላህ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ሴት መቀያየር ጥቅሙ ምንድነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
ቤተሰቡም ሀቅ አላቸው በተለይ በሀይማኖት ቀይረአለው ብሎ መዋሽት አንድ ትልቅ ማስመስል ህመም ነው ይህ ደግሞ እነሱ ትልቅ ጥፋት ነው ሚሰማቸው አስመስሎሽ ከምትኖር በሀይማኖት ሞት ይሻል ነበር ምመርጠው
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 4 ай бұрын
እንዳልክ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው አዛኝ ሩሩህ የራሱ የህነ ምርጥ ብቃት ችሌታ ያለው ማንንም መሆን መምስል አይጠበቅበትም በቃ ይሄ እሱ ነው ዘመንህ ይባረክ
@selamehaile1283
@selamehaile1283 4 ай бұрын
Eshe anchen bilo asetyat seche kkk 😂😂😂😂
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 4 ай бұрын
@@selamehaile1283 መብቴ እኮ ነው የፈለኩትን የተሰማኝን መስጠት ገልቱ
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p 4 ай бұрын
ጥሩ ወንዶች ባሉበት እንደዚህ አይነት ወንድ ወንዶችን ያስድባል አቦ ሰላምህ ይጥፍ በብዙ ችግር የወለዳቸውን ልጆች ጥሎ ሌላ ልጂምሆነ ሚስት መፈለጉ እራስ ወዳድነው
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 4 ай бұрын
እንዲህ የተዋደዱ ትቶዋት የሄደው ቤተሰቦቹ ስለ ማይወዷት በመተት ለይቷዋቸዋል አንቺም በደንብ በፀበል በርቺ
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 4 ай бұрын
ኧረ አንዳንድ ወንዶች ግን የስራቹን ይስጣቹ ግፍ አትፈሩም😢😢😢
@makekonjo1253
@makekonjo1253 4 ай бұрын
ባለጌ ነው እግዚያብሔር የሰራክን ይሰጥክ ባለጌ ነው
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 4 ай бұрын
እዬ ኡባት ተብየው ላተ ወላኢ አይቅና አይሳካል ያስብከው እስኪ ያሁሉ ሆናልክ 2 ልጆችክስ ብታሳድግስ ወድ ሌላ ሴት የገባከው የዚች እባ ጭቀት የለቀቀብክ እስይይይ
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 2 ай бұрын
ወይይይይ ኧረከአላምሠገድ ተማር ዝምታ uffff ተጋሀኝኝ
@S0CCER_editz1289
@S0CCER_editz1289 3 ай бұрын
ስልኳን እባክህ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 4 ай бұрын
እዳልክ ግን የጭቅጭቅ መንፈስ አለብህ አንተን እንስማ ወይስ እሶን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 4 ай бұрын
አይ ወንዶች የሴትልጅ እባ የት የደርሳችሁ ይሆን ፈጣሪ ይርዳሸ እህቴ
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 4 ай бұрын
ትግስቴ አለቀ ኢድት ቢደረግ ከሶ ያንተ ንግግር ይበልጣል 😅
@tegenekebede2149
@tegenekebede2149 4 ай бұрын
እንዳልክ ታውራ አንተ አትቸኩል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 4 ай бұрын
እያገዛትነው ፍርጥርጥ አርጎ ነው የሚሠራው እኔ በጣምነው።የሚመቸኝ🎉🎉
@Kdijaahmdi
@Kdijaahmdi 2 ай бұрын
ማንንእናዳምጥአትፍጠን
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 4 ай бұрын
እንዳልክ ስራው ነው እሷ ንዴት ላይ ትሆናለች ለ ህዝብም ግልጽ የሆነ ያልተጓደለ መስማት ስላለበት ልክ ነው ።
@bettyethiopia7688
@bettyethiopia7688 4 ай бұрын
ቼር ያዉለን, ሳምቼ እምልሳለው 👍
@frefre2238
@frefre2238 3 ай бұрын
Weeeey gazetenaw lefffflafiii
@sebletube7412
@sebletube7412 4 ай бұрын
የኔ ማር ያገሪ ልጂ😮
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 4 ай бұрын
አይቅናህ አንተ ኮርማ የስራህን ይስጥህ አስለቀስካት😢😢😢😢
@itsmydam7046
@itsmydam7046 3 ай бұрын
ዉይ ግን ምጉድ ነሕ ለዴቂቃ ዝም ማለት አትችልም ፕሊሥ ማድመጥ ተለማመድ🙄🙄
@user-xq1mh8hv6h
@user-xq1mh8hv6h 4 ай бұрын
ወዶቺ ግን አረመኔናቺሁ እፍፍ😢😢😢😢
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 ай бұрын
የሰማዩ አምላክ ይፍረደብክ ባል ተብዩ?🤔🤨🙄
@youtbe2805
@youtbe2805 4 ай бұрын
እሷ ታውራበት ጋዜጠኛው አትቅለብለቦ አለም ሰገድ በጣም ተረጋግቶ ነው የሚሰማው
@purplestars029
@purplestars029 4 ай бұрын
It's hard for ever family 😢😢
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 4 ай бұрын
ዘረኞች ግን የሚጾሙት የሚሰግድት ለእጋንንት ነው የሚመስለኝ መጨርልሳቸው አያምርም እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቹ የሆነ መተት አርጉውበታል ያለምንም እቤት ስሩ ቦታ ልስጣችሁ አይሉትም ነበር ለዛውም ሐይማኖት ቀይሮ ልጅ ሲያድግ ይመጣል ብለው ሴት ልጆች እያላቸው ነፍሰጡር ያባረሩ እንዴት ደስተኛ ሆኑ ያረጉት ነገር ስላለ ነው ያሳዝናል የሰይጣን ሴራ ።
@Alemgebrie-ft6ji
@Alemgebrie-ft6ji 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን በሰላም ነው ሁል ጊዜ እኔ ላውራ ነው የምትለው ምን አለ ብታዳምጥ የምታቀርበው ታሪክ አሪፍ ቢሆንም መሰማት አልቻልነም ወይ ችግር አለች አያቴ
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 4 ай бұрын
ይሄ አጋንት ነው እንጅ ሰው አይደለም ቤተሰቦቹም ከሱ የባሱ ናቸው ሰው የዘራውን ያጭዳን የጅህን ታገኛለህ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
መጀመሪያ ግሩም ሚልኝ ሀይማኖት ቦታ ብንሰጣው የትሻለ ነው አንብብን መረዳት ከዛ በሃላ የሁለቱን ሀይማኖት ማጥናት ከጠኑ በሃላ መሽንፍ የምሽላው እውነታ ያለው ሀይማኖት
@rabyasayadomar6001
@rabyasayadomar6001 4 ай бұрын
የተወዛገበ ታሪክ
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 2 ай бұрын
እኔግን የሚመቸኝ ከጋዜጠኛ አለምሰገድ ብቻነዉ ካፍ ካፍ የሚነጥቅ ጋዜጠኛ ደስ አይልም ተጠያቂዉም ሀሳቡ ይበታተናን
@z.d7914
@z.d7914 4 ай бұрын
እሷናቶ ወይስ እሱነው የሚያወራው አረ ምላስ
@romanali361
@romanali361 4 ай бұрын
Oh please give her time
@user-Weynua
@user-Weynua 4 ай бұрын
ወንዶችዬ እንኳንም ቀድሜ ሰማሁ በገዛ ፈቃዴማ ሕይወቴን አላበላሽም ምነዉ ሸዋ😂😂😅
@Lubaba-bp2it
@Lubaba-bp2it 4 ай бұрын
ሲጀመር ሀይማኖት ለወድ አይቀየርም
@hadermadad9790
@hadermadad9790 4 ай бұрын
ትዳራቸው ሰላም ይጣው ለዛ ነው
@purplestars029
@purplestars029 4 ай бұрын
This is not only about Muslim what you need to know or understand, even her friends was saying you shouldn't eat with them because he was Muslim right?
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 4 ай бұрын
nonsense comment
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 2 ай бұрын
ጠያቂው ግን ትቅለበለባለክ
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 4 ай бұрын
እንዳልክ መቼ ነው እሚቀየረው ውይ
@rabyasayadomar6001
@rabyasayadomar6001 4 ай бұрын
ኸረ ወደዛ
@purplestars029
@purplestars029 4 ай бұрын
They don't feel anything, because,she or he did not change because cares about the religion only about the guy or gril?
@asseb5268
@asseb5268 4 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ..በእስልምና ህግ ወንዱ ክርስቲያን ሴት ማግባት ይፈቀዳል። ነገርግን ቤተሰቦቹ አማራ ለምን ታገባለህ የሚሉት የነሱን ትንሽ ማንነታቸውን ይገልፃል ትንሾች😂 የአማራ ማንነት ባለታሪክ ትልቅነት ነው ክብር ለአማራ ህዝብ🙏 ቁልቋላም ጁንታ አጋሜ 😂 አንቺ ደሞ ደግ አደረገሽ😡
@zehara53o
@zehara53o 4 ай бұрын
ኧረ አይፈቀድም አቤት ውሸት አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚል አይሰራም በእስልምና ምንድነው መዋሸት 😏
@HayahHayah-sp3vz
@HayahHayah-sp3vz 4 ай бұрын
​@@zehara53oተይዉ ያዉራ እያገዛቸዉ እኮነዉ እሱ ካላወራ እንግዶች ማዉራት አይችሉምኮ እሱኮነዉ እንዲያወሩ እሚያደርግ
@zehara53o
@zehara53o 4 ай бұрын
@@HayahHayah-sp3vz እኔ ስለጋዜጠኛው መች አልኩ ኮሜት የፃፈውን ውሸታም ነው መልስ የሰጠሁት እኔ ሙስሊም ነኝ ብሎ ወንዱ ክርስቲያን ሴት ማግባት ይፈቀዳል ይላል ውሸታም ሙስሊም እስካልሆነች ድረስ አይፈቀድም ለምን ይዋሻል
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 ай бұрын
​@@zehara53omen albatem deto yefekede nebern mekenyatum yehenati zemedoche muslim alugen seteyeke lemen beyi lemesali wendu mushera muslim kehone sitwa teselemalche enam yegabalu endezawem wendu chersteyan kehone sitewa chersteyan tehonena behegu meseret yegabalu malete new yehi neger ETHIOPIA BECHA SAYHONE AREB AGERM ALE LEMESALI YEHENI YEBALBEITY AGOTE MUSELIM WEDO ZEMEDOCHUM ZEMEDOCHWAM BITEKERSETEYAN METETEW DEL BALE SERGE TEGABETEWAL YEHI BITESEB SELONE ENJI RAKE YALUM SEWCHE SERGACHEW LAY TEGEGECHALWEGEN
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 4 ай бұрын
ቢፈቀድም ብዙ መስፈሬቶች አሉት ባሁን ግዜ መስፈርቱን ምታሞላ ሴት አትኖርም።
@ramla-tk1or
@ramla-tk1or 4 ай бұрын
አይ ወንድ እንደዚህ አይነቱን ወንድ እንቱኑን ነበር መቁረጥ
@purplestars029
@purplestars029 4 ай бұрын
Did you guys think it's easy to change religion around? What about the Allha,GOD,
@user-gb1yf1ch1l
@user-gb1yf1ch1l 4 ай бұрын
Endalk betam taweralh !!!!!!
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l 4 ай бұрын
Awo yemer betam new milefelefew siyasetela
@hanna50lomitube
@hanna50lomitube 2 ай бұрын
Alelm Seged ga tkreb ymtlu be like asawkugn
@getanehbuli7265
@getanehbuli7265 4 ай бұрын
ይህ አረመኔ ህግ ፊት መቅረብ ግድ ይላል.
@almazyilma1007
@almazyilma1007 4 ай бұрын
እንዳልክ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ግን ኢንተርቪው ሰታደርግ አንድን ጥያቄ ተጠያቄዎቹ አንዲያወሩ ጌዜ ሰጣችው የትኛውን መሰማት እንዳለበት አድማጪን ይቸግረዋል
@user-so6tq1we3d
@user-so6tq1we3d 4 ай бұрын
Edmahi hulu chelema yhun aygalhi yrabhi hiywethin hulubemekera asalf;;
@Koko-dz7pd
@Koko-dz7pd 4 ай бұрын
በህይወቴ አስቸጋሪና አሰቃቂ ግዜ ያሳለፍኩት አክስቴጋር ነው በዚች ምድር እደ አክስት መጥፎ ሰው የለም ብየ እስከማስብ ድርስ
@hanna50lomitube
@hanna50lomitube 2 ай бұрын
Gazetengaw alaswera selat akarche wetaw
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 4 ай бұрын
በመተት ነው የለያዩአቸው ስለዚህ ልጆችሽን ይዘሽ ወደጸበል ሂጂ ከአማችሽ ራቂ
@martiwold174
@martiwold174 4 ай бұрын
Sad History Egzihabher yerdachu, liju gen wedo ayedlem betsbochu ejachew alebet abizto we'd Egzihabher yelemen
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 4 ай бұрын
ልጁን ለመጠየቅ የሚለመን ገገማ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 3 ай бұрын
እስኪ አድምጥ ቀድመህ አታውራ እሷ ታውራ
@user-sd5lr5mv2u
@user-sd5lr5mv2u 4 ай бұрын
እንዳልክ እንግዶችህን አትረዳቸውም ለምን ታፋጥጣቸዋለህ? እነሱ የነበሩበትን ሁኔታ አትረዳቸውም! ለምን ለምን ለምን ትላቸዋለህ
@berhanewoldg8322
@berhanewoldg8322 4 ай бұрын
በድቡሽት ላይ የተሠራ ቤት እንደሚባለው ሁሉ ፍቅር ብለው ሢጀምሩት ነው መሠረታዊው የችግሩ መንሥኤ
@user-zh8sb4xq4l
@user-zh8sb4xq4l 4 ай бұрын
Ayzosh hete yalfal😢
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 4 ай бұрын
አተን እና ዳምጥ ወለ ባለታሪኮን
@frefre2238
@frefre2238 3 ай бұрын
Leflafi wend😮
@yeshimaruffe4985
@yeshimaruffe4985 4 ай бұрын
Romedan coming Allah will brings you back in your burth with when's your best chance don't worry about anything about else
@berhanealemu3476
@berhanealemu3476 4 ай бұрын
Don’t ask to much questions give her enough time
@wariyofufa3432
@wariyofufa3432 3 ай бұрын
Adamci aydelhm
@tegestayele1900
@tegestayele1900 4 ай бұрын
ይቅርታ እንዳልክ የመስማት አፒታይት ትዘጋለህ አዳምጥ ለሚያወራ ሰዉ እድል ስጥ ::በጣም በወሬ መሀል ጥልቅ ጥልቅ አትበል ::ምን እንድታወራልህ እንደፈለክ እራሱ አልገባኝም::ከአለምሰገድ ጥቂት ተማር
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 4 ай бұрын
Yena enate ewnte tasznlche tewodwelche kebde nwe
@peacelove5040
@peacelove5040 4 ай бұрын
ብልግና እና ክህደት ነው ሌላ የምለው የለኝም
@tessmt1799
@tessmt1799 4 ай бұрын
አሁን ሳስበው ብቻን መኖር ይሻላል
@Zemnye
@Zemnye 4 ай бұрын
Uuuuuuuiu endalk ere Lightwa tawera ke Almsegd temar anten endamt eswan hulgze
@misrasiraj685
@misrasiraj685 4 ай бұрын
እንዳልክ ትውድን የጋብቻን መስረፍት ማስተማር ግድ ይላል መሰረቱ ያልተሰራ ትዳር መጨረሻው ይሄው ነው የሚሆነው።
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 4 ай бұрын
ማንኛውም ሰው ለሴትም ሆነ ለወንድ ተብሎ ሀይማኖት አይቀየርም አምነንበት ካልሆነ በስተቀር አለበለዚያ መጨረሻው ውርደት ነው እንደት ለሰው ተብሎ ሰው ያመነበትን እምነት ይቀይራል አኡዙ ቢላህ
@user-yy2vu6ep6n
@user-yy2vu6ep6n 4 ай бұрын
ከጂምሩ እርእሱ አስጠላኝ አላዳምጠውም ለሀይማኖት ሲባል ፍቅረኛ ይቀየራል እንጂ ለፍቅር ሀይማኖት አይቀየርም
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 124 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 10 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,2 МЛН