እሳት በሰውነቴ || ደማስቆ አስደናቂ ምስክርነት|| Damascus Amazing Testimony

  Рет қаралды 28,083

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

2 жыл бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.org/faith-clinic-...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.org/faith-clinic-...

Пікірлер: 70
@teshgemechis7253
@teshgemechis7253 Ай бұрын
ለትሁታን ጸጋን የሚሰጥ ጌታ ይባረክ
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 10 күн бұрын
ለዘለአለም ተባረክ ድነትህን ፈፅም እለት ከእለት
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
እየሱሰ ብቻ ያሳርፋል ዋው መንፈሰ ቅዱሰ የተባረከ ይሁን
@masymasy1223
@masymasy1223 Жыл бұрын
እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ ጌታ እየሱሰ አሜን❤
@bettybreaep
@bettybreaep 10 ай бұрын
ለምስክርነት ትቀርባለህ በርታ ኢየሱስ አለ!!!
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ሰጣን መቸም ክሰ ነው ሚያቀርበው እግዝአብሄር ይገሰጸው እየሱሰ ብቻ ይፈታል ነጻ ያወጣል ክብሩ ለመንፈሰ ቅዱሰ ይሁን ሀይዞህ ወንድሜ የዘልአለም አምላክ ህይወትህን ይውረሰህ የክርሰቶሰ ደም ትውልደን ወጣቶችን ነጻ ያውጣው ክፍ መንፈሰ በእየሱሰም እንደሻማ ይቅለጠው
@edendegefu2820
@edendegefu2820 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ድንቅምስክርነት ነው ለብዙዎች ወደጌታ ቤት የመምጣት ምክንያት እግዚአብሔር ይድርግህ
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለአንተ ። የትውልድ መዳኛ ያድርግህ ። ፀጋ በጥፋ ይጨምርልህ።
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ
@etaferahushewene8133
@etaferahushewene8133 2 жыл бұрын
በአንተ ሕይወት ይህን ድንቅ ሥራ የሰራ ጌታ ይባረክ። ፀጋ ይብዛልህ!
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁንለት በጣም ደስስስስ ብሎኛል ወንድሜ ተባረክ እወድሃለሁ
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ክብር የገባዉ በሚያሳፍረዉ ነገር ለሌላዉ መዳኛ ይሆናል ተባረክ እግዚአብሔር አቅም ስለሆነ አሁንም መንፈስ ቅዲስ ያግዝህ ።
@monaali9356
@monaali9356 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ልጄ ፀጋው ይብዛልህ ።
@fikerkuma786
@fikerkuma786 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@a.t5359
@a.t5359 2 жыл бұрын
ሃለሉያ አየሱስ ያደናል ከበር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረክ ወንደሜ ለበዙዎች ለበርከት ሁን 🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 2 жыл бұрын
ጌታ ዪለውጣል
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 2 жыл бұрын
በጣም የሚያጓጓ የህይወት ምስክርነት ነው ። እንኳንም ከዛ ከነፍሰ ገዳዮ አውሬ ጌታ ኢየሱስ ታደገህ። ወጣት ነህ በአንተ እድሜ ያሉትን አንተም በተራህ ታደጋቸው ፣ ተናጥቀህ ከአታላዮ አውሬ "እውነት እውነት ውሸት እላችኋለሁ" እያለ መንገድ ከሚያስተው አስመልጣቸው! የተቀበልከው ህይወት ቀላል አይደለም። እስከ መጨረሻው በቤቱ ተተክለህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብዙ አፍራ! "በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።" መዝ 92:13 "ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል። በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።" መዝ 92:12-13
@evangelineroberts5000
@evangelineroberts5000 2 жыл бұрын
Wow, such an amazing testimony. You're blessed brother!!!
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 6 ай бұрын
የረዳህ ያገዘህ ያዳነህጌታ የተባረከ ይሁን በርታ የህወት ጉዞ አላለቀም
@bettybreaep
@bettybreaep 10 ай бұрын
Woooooowwwww Jesus is 👑👑👑👑❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 2 жыл бұрын
AMEN I NEED this FIRE of Almighty GOD HOLY SPIRIT to deliver me from the POWER of sin, from the lusts FLESH, EYES, EMOTIONS and from the WORLDLINESS of the WORLD by the POWER of the HOLY SPIRIT in CHRIST JESUS in JESUS NAME AMEN JESUS is LORD AMEN
@rahelberhe762
@rahelberhe762 2 жыл бұрын
Amazing testimony and preaching God bless you. Berta👏❤👏
@ana8712
@ana8712 6 ай бұрын
eyesus denke newe. eyesus geta newe yadenal yemesgen
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 2 жыл бұрын
ክቢረ ሆሎ እግዚአበሐረ ይሆን አሜን አሜን አሜን
@getutolla4312
@getutolla4312 6 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 2 жыл бұрын
Wonderful testimony! May the Lord continue to bless you!!!
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 Жыл бұрын
ጌታን በትክክል ለማወቅ የምትፈልጉ የዚህን ሠው ምስክርነት ደጋግማችሁ ስሙ፣ጌታ ፊት ፀልዩ፣ክብሩን ያያችሁበት ዕለት ጀምሮ ሌላ ነገር ለእናተ ተራ ይሆንና ክርስቶስን ብቻ እየናፈቃችሁ ትኖራላችሁ፣እንደርሱ በዚያ ሐይማኖት ውስጥ አላገለገልኩም ግን የግል ሩጫዬ ላይ እያለው ጌታ ፈልጎ ባገኜኝ ጊዜ ብዙ ሣልቆይ ልክ እንደ ትዜ በፀሎት ሥፍራ ከተገለጠልኝ የጌታ ክብር የተነሳ እያመለኩት እየናፈቀኝ በመኖር ላይ ኔኝ፣ጌታን አውቀህ መከተል ዓለምን ንቀህ በዓለም ከመነቀፍ በቀር ምንም የምደርስብህ የለም፣ደስታህና ተስፋህ ፍፁም ይሆናል።
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 6 ай бұрын
አሜን
@bayushdagne2094
@bayushdagne2094 Жыл бұрын
wow😇😇 aman i was also your witness for your change.i was really amazed to see you in this changed life. God bless you.🙏🙏🙏
@tigist8585
@tigist8585 2 жыл бұрын
Amen Amen! Hallelujah!!! Amazing testimony, may God bless you and protect you!
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 2 жыл бұрын
Stay blessed ምትረት ለወደደ ውንም ለሮጠ አይደልም ከእግዚአብሔር ነው እንጂ
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 2 жыл бұрын
እዪሱስ ጌታነው
@jo9533
@jo9533 2 жыл бұрын
በትክክል ነው የተረዳው መንፈሳዊውን አለም ።
@YididyaKefelegn-xt4sq
@YididyaKefelegn-xt4sq Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንካን ደረሰልህ
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ጌታ ረዳህ እንደ እየሱስ ያለ የሰውን ልጅ ከቀምበር ነፃ የሚያደርግ መንፈስ የለም
@Brekenesh
@Brekenesh Жыл бұрын
Amen Amen amen amen 😭
@helentekeste6811
@helentekeste6811 2 жыл бұрын
Wow amazing testimony I so happy for you praise the Lord thank you Jesus 🙏❤ Jesus is Lord God bless your brother 👍❤🙏
@azeeketsela514
@azeeketsela514 2 жыл бұрын
that is great testimony! Hallelujah!!
@yourfavoritetiktokers4112
@yourfavoritetiktokers4112 Жыл бұрын
"Asarefognal" Wow Yasarefenal fully
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 жыл бұрын
Jesus loves you ❤💖
@msanker6768
@msanker6768 2 жыл бұрын
Sele hulu geta yebajrek christena megelte new haimanote aydelem!! Endezhe mekeyer kegeta gar behelewnaw bemgegnete wesete menore megnote new!!
@haileeyesushabte6880
@haileeyesushabte6880 Жыл бұрын
Eyesus eko telek nw❤
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 жыл бұрын
Glory to our God we serve. Amazing testimony. God bless you all
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙
@malimali1337
@malimali1337 2 жыл бұрын
Tebarek zemenih b Geta bet yilek. Eyesus lehulachinim Moto new yadanen, simu yibarek.
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 2 жыл бұрын
Wowwwww Amazing Amazing Testimony May God Bless YoU More and more and more
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
May God bless you ❤️🙏
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
Beautiful testimony, God bless you! 🙏🏽💕
@mintsnotworku3131
@mintsnotworku3131 Жыл бұрын
Gata yibarkek
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 10 күн бұрын
እሱ ይችላል
@tsigetemesgen2522
@tsigetemesgen2522 2 жыл бұрын
Amazing testimony! God bless you more Amanuel.
@feveneyasu4950
@feveneyasu4950 2 жыл бұрын
Amen amen amen praise to the Almighty God .
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 2 жыл бұрын
Wawww amzing testimony geta yibrke
@genetkalata9710
@genetkalata9710 2 жыл бұрын
Amen Hleluya
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤
@yowhanskidane4889
@yowhanskidane4889 2 жыл бұрын
gita ybarek
@meskelebergene1465
@meskelebergene1465 2 жыл бұрын
Amenm
@yabsenefse3515
@yabsenefse3515 2 жыл бұрын
Tebarkkkk
@abebeyilma8471
@abebeyilma8471 Жыл бұрын
Kibir le Egzabher yihun. !!!!
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 2 жыл бұрын
Hale luyaaaaaa ye abate manfasi arfobihali yastawukali zamani yebaraki
@alyahardubai4610
@alyahardubai4610 2 жыл бұрын
Tebarek bebebetu tetekileh kir
@hiruttesfazgie7836
@hiruttesfazgie7836 2 жыл бұрын
Tebarek
@mesilendi4496
@mesilendi4496 2 жыл бұрын
Amen🙏
@user-jn7ll6de5t
@user-jn7ll6de5t Жыл бұрын
Dess yemi meskernt nw geta yebark
@genetkalata9710
@genetkalata9710 2 жыл бұрын
Geta yesus Tsegawen yechmerleh
@yeshiderwaro7363
@yeshiderwaro7363 2 жыл бұрын
AMEN.AMEN.🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👌❤❤❤✊✊✊💔🙋‍♀️🙋‍♀️👍💕💕🙌🤝❤💛💚💚
@adanchabera1338
@adanchabera1338 12 күн бұрын
እና ኦርቶ ስለሆንኩ አልድንም ማለት ነው??????
@changkuothpalriang1026
@changkuothpalriang1026 2 жыл бұрын
😁😁😁🎇🎆😘😘😗
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 2 жыл бұрын
Wonderful testimony! May the Lord continue to bless you!!!
ሊያልፍዎ የማይገባ አስገራሚ ምስክርነት
42:38
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 46 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
ሰሚራ ከእስልምና ወድ ክርስትና ለምን መጣች? ምስክርነት
1:18:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 38 М.
ጥያቄ፡ 32፡ እስራኤል ከግንዱ ተለይተው ስለምን ተሰበሩ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
24:52
ውሃ የጠማው ሲጠጣ እንደሚረካው ረክቻለሁ፡፡  Wonderful Testimony
15:15
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 12 М.
😱Lion Baby Fall Down In Green Water | Let See 🦁| Lion Shorts
0:26
Hassan Bro😘
Рет қаралды 21 МЛН
POV inside out 2 - 18
0:21
BOT CARTOON
Рет қаралды 12 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
ตาบอดมักหลอย
0:25
หำน้อยซอยจุ๊ Channel
Рет қаралды 15 МЛН