አሳዛኝ ክስተት| ወርቅ ላበደረ ጠጠር| የግፍ እና በደል ጥግ| ትግራይ ክልልን የገነባው ሰራዊት ለምን ከጀርባ ተወጋ? @betehabesha

  Рет қаралды 17,007

Bete Habesha

Bete Habesha

Ай бұрын

Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹
In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenges and emerged stronger each time.
📜 Historical Overview:
Ancient Roots: Learn about the origins of Ethiopia's military tradition, dating back to ancient times and the powerful kingdoms that ruled the region.
Adwa and Beyond: Discover the significance of the Battle of Adwa in 1896, where Ethiopian forces triumphed over Italian invaders, marking a historic victory for African resistance against colonialism.
20th Century Conflicts: Understand the ENDF's role in World War II, the struggle against the Derg regime, and the transition to a modern defense force in the late 20th century.
🌍 Modern Era:
Peacekeeping Missions: Explore the ENDF's contributions to peacekeeping missions across Africa, including operations in Sudan, South Sudan, and Somalia.
Internal Challenges: Examine the internal conflicts and challenges the ENDF has faced, including the recent Tigray conflict, and how the force is working towards stability and unity within Ethiopia.
Reforms and Modernization: Learn about the ongoing efforts to modernize and reform the ENDF, ensuring it remains a robust and capable force in the 21st century.
🔍 In-Depth Analysis:
Leadership and Structure: An overview of the ENDF's leadership, organizational structure, and key units.
Training and Development: Insights into the training programs and international collaborations that enhance the ENDF's capabilities.
Future Prospects: A look at the future challenges and opportunities for the ENDF as it continues to play a vital role in Ethiopia's security and regional stability.
Join us as we honor the bravery, resilience, and dedication of the Ethiopian National Defense Force. Don't forget to like, comment, and subscribe for more historical and contemporary insights from around the world!
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
👉 / @betehabeshaofficial
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9
#EthiopianNationalDefenseForce #ENDF #Ethiopia #MilitaryHistory #Africa #Peacekeeping #TigrayConflict #Modernization #Resilience #Strength

Пікірлер: 61
@binzayd5862
@binzayd5862 Ай бұрын
እኔ ይህን ታሪክ በጣም ወድጄው እየሰማውት ነውና ለአቅራቢው ክብር ይስጥልኝ!!!!
@djaferissie1150
@djaferissie1150 Ай бұрын
It's unbelievable
@rahlbrhune3055
@rahlbrhune3055 Ай бұрын
አቦ ምርጥ ነህ የአንተ አይነቱን ያብዛልን
@berheabai7594
@berheabai7594 Ай бұрын
A matter of time one day the Ethiopian people will understand who built the country and who destroyed the country.
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 18 күн бұрын
TPLF is not the only enemy of Ethiopia,but also the enemy of humanity! We salute the people of Eritrea and its leaders for saving Ethiopia from TPLF gangs. The TPLF gangs that committed this atrocities must be held accountable!
@djaferissie1150
@djaferissie1150 Ай бұрын
Wooooow
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 Ай бұрын
የሲዖል ወኪሎችንና የሞት መልዕክተኞችን ነው የምትለን?
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie Ай бұрын
ታሪክ እንዲህ ለትውልድ ፍንትው ብሎ ሲቀመጥ እንዴት ደስ ይላል በጣም ነው እምናመስግን ደፋሮች ናቸው መቸም ቀና ብለው አይህዱ የስይጣን ጭፍሮች ወንበሮ ላይ እየተቀመጡ ስንቱን ዜጋ ጨረሱት አስጨረሱት ካሃዲዎች ያ የኢትዮጵያ አጥር የመክላክያ ስራዊት በዘረኞች ነቅዞ ያን ሁሉ በደል አንረሳውም ::
@authenticethiopian5364
@authenticethiopian5364 Ай бұрын
ምርጥ እይታ ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ትረካ ግን የ ትግራይ ኢሊት ተብየ የዘር አስተሳሰብ ህዘቡ ተጭኗል
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 Ай бұрын
ከወያኔ ሰይጣን ይሻላል!
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul Ай бұрын
Thank you Sir,the story teaches us how to handle the future and knowing and taking care of our enemy's
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
ብልፅግና ለሰራዊቱ ክብር እንደሌለው በተግባር አሳይቶናል በግፍ ለታረደው ለተዋረደው ሰራዊት የፈሰሰው ደሙ ሳይደረቅ አይኑ ሳይፈስ ብልፅግና ከወያኔ ጋር የጫጉላ ሽርሽር ላይ መሆኑን እያየ ያህዝብ ምን ይታዘባል ወታደር ለመሆን የሚፈልግስ ይኖር ል
@zinabudessie7000
@zinabudessie7000 Ай бұрын
ጨካኝ ናቸዉ ወጉት
@solomonayele849
@solomonayele849 Ай бұрын
የአህያ ውለታው እርግጫ ነው.
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE Ай бұрын
😂😂
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
የትግሬ ተንኮል ማለቂያ የለውም
@beletubogale8166
@beletubogale8166 Ай бұрын
Ye semay amlak firdun yist.
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Thanks for your efforts reading this interesting and heartfelt heartbreaking titile about the eager ànd beyond that the naive Amara people got a name 'aedug' they were doormats,this much helping their enemies forgetting themselves was and is truly beyond expected. The Tigray leaders are wild thirsty for power by killing and creating war still their hobbies,never ever they will get rest from thinking war and lotting craving for peace is a joke for them?! May The Almighty God shorten their existence from the sights of Amara Ethiopian citizens who are good Samaritan and who have Fear of God, doing wht pleased their God! That's why they got a name Aedug?! May God see the Amara, Ethiopian citizens with His Mercy and Grace 🙏❤️. Victory to Fanos and all the Ethiopian citizens!? Thanks 👍
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
እንዲህ ግሩም ሚፃፈው የዚህ ወንጀል ዋንኛዎቹን ለለቀቀው ቢሆን እንዴት ደስ ባለኝ ።የራሱን ሐገር ወታደር እንዴት እንደባእድ ይጨፈጨፈል ከዚህ በላይ ቴሮሪዝም አይቼም ሰምቼም አላውቅ ያሁሉ ሕዝብ ዘምቶ አድኖ ካሉበት አመጣን አብይ ግሙ አህያ አሊ ለቀቃቸው ልክ ምንም እንዳላደረጉ ያኔ ነው የተዋረድነው ሁላችን የዛች አገርን ፓስፓርት ለያዝን በሙሉ።
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Ай бұрын
የይግሬ ወታደር ነው የነበር የተባለው በተግባር ነዋ የምንረዳው. በሌላ ባታም የትግሬሆቴል ዘበኛ እኮነው ይልቁን ይህን ሁሉ ከፆሀፊው በላይ. አቅራቢውም. ይባረኩ ይልቁ. ።
@andayaman4097
@andayaman4097 Ай бұрын
ኤርትራኖች ኢትዮጵያኖች ሁነተኛ የትግራይ ካሃዲ ሉቡ በተግባር ማወቃቹህ ደስ ብሎናል። ኤርትራኖች ለማጥፋት ነዉ ኣብራቹህ በጦር መሳርያ ታጭቃቹህ የኤርትራ ድንበር የመጣቹህ። የኤርትራኖች ደም ሱስ ኣለባቹህያ።
@hannaredda3061
@hannaredda3061 Ай бұрын
Balanced report, thats all we asked for, and thats what we got here. Thanks🙏🏻🇪🇹
@berheabai7594
@berheabai7594 Ай бұрын
Instead of accusation TPLF you better work for peace and harmony to the people of Ethiopia and Tigray people for development, to help each other, to build the country, to grow together in economy, militarily, education and science.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
ታሪክፀሐፊወች ብዙ ሊሰሩበት የሚገባ የእልቂት የገዘፈ የጭካኔ የተንኮል ጥግ ነው
@Endrismg9dt
@Endrismg9dt Ай бұрын
ትግሬኮ ፍትህ አዉይ አይዴሉም ጨካኞች ነቸዉ
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Ай бұрын
እውነት ነው ግን ማን ይሆን ወርቅ የሰጠ ማን ነበር ጠጠር የመለስ? መጨረሻው ምን ይሆን ?? ኤርትራ ከ ኢትዮጵያ ሳይገነጠል በልጂነቴ የ 9 አመት እድሜ ሆነ ነው ከ ኢትዮጵያ የወጣሁት በወቅቱ ምንም አልገባኝም ግን ቤተሰቦቸን በዛ ጦርነት አጣሇቸው እኔም ከሀገሬ ከቤተሰቤ ተለየሁ ወደ ስደት አለም ግን እኔ የሚገርመኝ በጦርነት እሰከ መቸ ነው በደም እየተነከርን ምንገፋው ምንስ አተረፍን ?? እኔ በበኩሌ እንከን ለ ኢትዮጵያ ለሀበሻ ለሰው ዘር በሙሉ አልመኝም እኔ ያሳለፍኩትን 😢💔💔💔
@meselabreha-bk8ob
@meselabreha-bk8ob Ай бұрын
watch how the narative drive him is talking lie after cracy battle or ratha zemecha or more of derge regime making hazitate increadble what he want may not get chanse drew his iliteracy made him geivance due to failer to flow as we knew
@peacewins3281
@peacewins3281 Ай бұрын
ለናንተ ይግረማችሁ እንጂ ለኛ ኤርትራውያን ኣይገርመንም ! "ቁልቋል ጥቅም ቢኖረው ለዓጋመ/ትግራዋይ ሕሊና ይሰጠው ነበር" "ትግራዋይን ኣትመን ቸሩም ጭምር" "ትግራዋይን አትመን ቸሩም ጭምር" እያሉ ቅድመ ኣያቶቻችን ያሳደጉን በተግባርም በጃንሆይና በደርግ ጊዜ የበሉበትን ቤት ጠቁመው ሲያሳስሩና ሲያስገድሉ,የነበሩ ባንድ ጭቃ እንደተሰሩ ክሕደት ባህላዊ ጨዋታቸው የሆኑ ፍጡራን ናቸው😢😢😢
@kingjo7100
@kingjo7100 24 күн бұрын
@@peacewins3281 ኣታ ዓስታክ መሃይም ድቃላ ነቲ ተቀቢሉ ናብ ደስ ዝበለካ ዓዲ ዝሰደደካን ሂወትካ ዝቀየረልካንስ እዙ እዩ መልስኻ ከሓዲ ካባካን ወዲ ከማካን ንላዕሊ ከሓዲ ካበይ ክመፅእ??? ነቲ ብጥሜትን ጭቆናን ልብካ ዘጥፈኣልካን መሃይም ጌሩ ዘሳቀየካን ትሕለቅን ድርባይ ሑሱር ኢካ ንስካ😎
@yosephtegene7167
@yosephtegene7167 Ай бұрын
ምንም ማውቅ አያስፈልግም... አቅፎ ያጎረስውን አማራ የወጋና እየወጋ ያለ አራዊት ናቸው!! አሁን ሲታይ ትግሬዎቹ ያረጉት ጥሩ ስራ ነው::
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! That is why the Ethiopian people Trust, Trust the Eritrean Generals more than the Ethiopian generals, because actions are lauder than words!!! Unity is the source of Strengths!!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td Ай бұрын
ለትውልድ። ለ ልጅልጅ። የሚተላለፍ። ያለበት። የክሕደት። ታሪክ። ነው። ይሔ። ሸር ላይክ። ኮፕሌንግ። እየተደረገ ለታሪክ። ይቀመጣል። ይሔ። ታሪክ
@andayaman4097
@andayaman4097 Ай бұрын
የሄ የፈጸመዉ ደብረጽዮን ነዉ ጠይቀዉ ለዛ ማሃይም።
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa Ай бұрын
ለካስ ይህም አለ በጣም ልብ ይነካል የሠራዊት ውለታ ያሣዝናል በ1983ም የደርግ ሠራዊት ተብለው የኢትዮጵያ ሠራዊት በግፍ በሜዳ ላይ ተበተኑ ተበተኑ የሰሜን ጦርም በወያኔ የትግራይ ተወላጆች አገር ጠባቂ ሆኖ ከጀርባ በጥቅምት 24 2013 ተወጋ በጥንት ጊዜም በአድዋ በ1889 ከኢጣሊያ ፋሽስት ጋር ተዋግቶ ድል አድርጎ ወደመሐል አገር ሲመለስ መንገድ ዘግተው ከተራራ ላይ በድንጋይ በናዳ እየፈጃቸው መሣሪያ ይነጥቁ ነበር ይባላል በዚህ ዘመን ጥቂት የሕወሓት ወያኔ ስብስቦች አሣፋሪ ድርጊት ያሣዝናል ያሣፍራል በታሪክ አይረሣም በጥቂቱም የእጃቸውን አግኝተዋል
@kingjo7100
@kingjo7100 24 күн бұрын
@@mulugeetafromsa አንተ ደሞ ከየት የመጣህ መሃይም ነህ ባክህ ጭራሽ ብለህ ብለህ ራሱ የትግራይ ህዝብ የተዋጋዉን የአድዋ ጦርነት መንጠቅና ህዝቡን ጥላሸት መቀባት አማረህ??? መሃይም ሁነህ ነዉ እንጂ የትግራይ ህዝብ ከጣልያን ከአድዋ በፊት አራት ጊዜ ተዋግቶ አራት ጊዜ ደምስሶታል...ከዛበፊትም ከቱርክ...ከግብፅ...ከሱዳን ና ከአልክሳንደር ዘጊሬት ተዋግቶ የደመሰሳቸዉ ሊደፍሩት ለመጡት የማይመለስ ሙሉ ጀግና ና መሃሪ የዋህና ሩህሩህ የሆነ ህዝብ ነዉ....ለዚህም ነዉ የክደህታቹ ክህደት ከ TPLF ካ ያላቹ ቂም ለመወጣት በዛ ምስኪን ህዝብ የኤርትራ...የሶማል.ወታደሮች..የአረብ ኤምሬትድሮን...የኢራን ድሮኖች...የቱርክ ድሮኖች...የቻይና ድሮኖችና የመላ ሀገሪቱ ሚልሻዉ አይቀር ፖሊሱ ተመላሽ ወታደር ጨምሮ ሰብስባቹ ልጨፈጭፉት መጣቹ ደምስሶ አሳይታቹዋል ምድረ ከሓዲ ሁላ😎
@berheabai7594
@berheabai7594 Ай бұрын
When are you going to stop telling false lies to the people of Ethiopia? Shame on you
@kingjo7100
@kingjo7100 Ай бұрын
እናንተ ከሓዲዎች መንግስታቹ ኮ ደጋግሞ ተናግረዋል ምርጫ ከተካየደ ዉግያ አስነሳሉ እያለ ደጋግሞ በTv ቀርቦ ተናግረዋል...ደሞ ያሁሉ ጨፍጫፍ አድርሳቹ አሁንም ማዉራታቹ🤔
@yohannesghebreindrias5301
@yohannesghebreindrias5301 25 күн бұрын
ወያነ ቶሮሪስት ነው
@berheabai7594
@berheabai7594 Ай бұрын
We are no listening your lies anymore
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 21 күн бұрын
Shame on you Tegray people 🤮🤮🤮👎
@gueshgeber-mariam1211
@gueshgeber-mariam1211 Ай бұрын
Ante worrada, Derty.
@berheabai7594
@berheabai7594 Ай бұрын
The Tigray people built the whole country Ethiopia. They have been working for the equality of all citizens of Ethiopia. Every State was governed theirs own state, speak their own language and recognized as Ethiopians. Why you blame TPLF?
@BahreNeGash
@BahreNeGash 27 күн бұрын
Did you forget that the TPLF waged 50 years of ethnic war against all Ethiopians to breakdown Ethiopia into conflicting ethnic islands for TIGRAY APARTHIED to conquer Ethiopia? Why do you think Ethiopians hate the TPLF?
@solomongebremikael1265
@solomongebremikael1265 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሽንታም
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 21 күн бұрын
KULKUALAM Tegray you will pay for that 🤮🤮🤮🤮🤮👎
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Ай бұрын
"የሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ ......" ይኸ የበሬ ወለደ እንቶ ፈነቶአችሁን አሁንም አላቆማችሁም?
@peacewins3281
@peacewins3281 Ай бұрын
ኣይትእመን ትግራዋይ ዋላ እቲ ሕያዋይ ! ትግራዋይ ኣድርሮ እምበር ኣይተሕድሮ ! ትግራዋይ ዝኣመነን ማይ ዝሓቖነን !.........ሓደ እዮም.የሕዝን ክሕደት ባህላዊ ጸወታኻ ይኸውን ድዩ ወደይ ???
@dinsirwaqo
@dinsirwaqo Ай бұрын
መቼ ነው እናንተ እውነታውን እውነት የምትሉት?
@endex777
@endex777 Ай бұрын
yezerawen yachedew hizbu new yehew zarem besekoka yenoral gena keflew alcheresum ke serawitu gar yeker mebabal yegebawal
@berheteklehaimanot9489
@berheteklehaimanot9489 Ай бұрын
ኣንተ ወሸላ የወሸላ ልጅ
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 21 күн бұрын
KULKUALAM you will pay for that terest me 🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 Ай бұрын
ቱልቱላ የሸርሙጣ ልጆች ናችሁ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 13 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 13 МЛН