Seifu on EBS: አርቲስት እንዬ ታከለ እና ባለቤቷ | Eniye Takele Part 2

  Рет қаралды 274,243

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

9 жыл бұрын

አርቲስት እንዬ ታከለ እና ባለቤቷ ጋር በሰይፉ ፋንታሁን ሾው ያደረጉት ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 156
@fasilyemane4749
@fasilyemane4749 5 жыл бұрын
ትህትናዋ ስርአቷ በጣም የምታምር እውነትም የሀገራችን ልዩ ቅርስ ገነባለቤቷ እድሜና ጤና ይስጣት ደስ ብሎናል ሰይፉ አንተንም እናመሰግናለን
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 8 жыл бұрын
በጣም የምንወዳት ነች እንየ ቆንጆ የባህል አምባሳንደራችን
@abbazegerdim7039
@abbazegerdim7039 5 жыл бұрын
Astekachin enji kebaledamachin gar zerachinin merezza!!
@user-nn4cb7ho7k
@user-nn4cb7ho7k 6 жыл бұрын
ዉይ ወዶጛላ መለስሽን በሜንጌ ግዜ አቤት ስወዲሽ ያንቺይ ክስክስታ አፍሽን ከፍተሽ ስታወዛዎጂዉ ልቤ ስተት ብለሽ የሚትገቢይ የነበረ በግዜዉ ስላየሁሽ ደስብሎኛል እንየ
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
ዛሬ ግን ፍዝዝ ብለሽብኛል ማር እንዬ በሰላም ነው? ሁሉን ነገር እሱ ያውራ የምትይው ለትዳር አጋርሽ ትልቅ ክብር ቢኖርሽ ነውና ፈጣሪ እድሜ ዘመንሽንይባርከው ኮመንቶችፕሊስ አትንጫጩ እንደ አንድ ሃበሻ አስቡ
@alemitu8622
@alemitu8622 4 жыл бұрын
@@selamawitchanie5830 @ምነው እህቴ? ደህና ነሺ??
@ss.k317
@ss.k317 4 жыл бұрын
እንየ በጣም ነው የምውዳት ማለት የኢ/ያ እናቶችን በሷ ውሥጥ አይቻለሁ እሥኪ እንየን ያላችሁ እንያችሁ ላይክ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
ውይ አንዬ የኔም ልጆቼ እንዬ ነው የሚሉኝ ደሥሥ ሢል
@samueladal3847
@samueladal3847 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚእብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 5 жыл бұрын
አንችም በጣም ጎበዝ ነሽ እንየ ብዙ ስአት የሚሽፍን ያለ የለም ወጣቱን ማስተማር ነው.
@oneluv4736
@oneluv4736 9 жыл бұрын
What a great show.she still got it.i wish you all the best
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
እንዬ ቆጆ😍😍😍
@kibruargaw3407
@kibruargaw3407 5 жыл бұрын
እንየ ውድ የኢትዮጵያልጅ
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 жыл бұрын
ሁሌም የማትሰለቺ ድንቅ ነሽ
@gategar9265
@gategar9265 3 жыл бұрын
ትሕትነዋ ሥነሥረአቷ ደሥ ይላል በጣም ዬምወድሸ አንዳንዶ አርቴሥቶች ይበጻደቃሉ
@meronwolde6520
@meronwolde6520 4 жыл бұрын
Thanks so much Enya and your family!!!!!!!!!!!!!!
@zecariasmulatu3923
@zecariasmulatu3923 4 жыл бұрын
ለኢትዮጲያ ሴቶች ሁሉ ምሳሌ የምትሆኚ እንዬ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጂ እንወድሻለን እ/ር እድሜና ጠና ይስጥሽ !።
@user-tw6ye5ww4z
@user-tw6ye5ww4z 7 жыл бұрын
ዋው እንየ መአርይ
@haymih1975
@haymih1975 3 жыл бұрын
በጣምደስይላል እግዚአብሔር መልካምሰውችንያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@user-sw6ev7hi3g
@user-sw6ev7hi3g 5 жыл бұрын
አማራ ጠበበተሸ ነወሐ የምንለዉ ወደን አይደሐም ተመልከቷት ለባላ ያላትን ክብር።
@amharaahyagondergonderyeah5946
@amharaahyagondergonderyeah5946 5 жыл бұрын
Kk be Tigray behal new Konjo yemthnu. Ye Gonder Ye Gojam Ye Wello Ye shwa Ende aynet behal yelm. Gonder yembalw sewoch gen. Kk. Gen arif New
@Ghp7657
@Ghp7657 4 жыл бұрын
@@amharaahyagondergonderyeah5946 ለ ትግሬ ብቻ ማን ሰጠው???
@znetitef9996
@znetitef9996 8 жыл бұрын
She is beautiful inside and out!
@jaynata7301
@jaynata7301 7 жыл бұрын
zneti Tef Yes She Is
@abebatadessee775
@abebatadessee775 4 жыл бұрын
Waw congratulations 💚💚💚👍👍👍❤️❤️❤️
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
እንዬእንካን፡ደሕናመጣሽ፡፡ቆይ፡የምትሳደቡሰዎች፡ባለጌዎችናቹ፡እውነት፡እነሱተዋደው፡ለተጋቡት፡እናተ፡የምንቤትናቹ፡ልቦናይስጣቹ፡
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 7 жыл бұрын
👏👏👏👏👏💖💎
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጥበቃችሁ
@user-oe6br1ct8x
@user-oe6br1ct8x 2 жыл бұрын
ትክክል
@tomasmuller1731
@tomasmuller1731 3 жыл бұрын
Ye wenze lij enuye #😍
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 5 жыл бұрын
Just it is pretext
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌
@eyerusmekonn3119
@eyerusmekonn3119 5 жыл бұрын
እንዬ ምርጥ የአማራ ፈርጥ ውድድድድ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
እንዬ ምርጥ የእማራ ፈርጥ ውድድድድ
@destadesta8369
@destadesta8369 6 жыл бұрын
ትክክክክክክል
@elsanegusu5606
@elsanegusu5606 5 жыл бұрын
Yen anbsoch bertu hultachehum lebahal ena lehager yalachehu fiker yemdnk now nurulen😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
💚💛❤💪💪💪💪💪
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 жыл бұрын
ጣይቱን ነውእምትመስይ ያማራዋእቁ
@mekhonetay
@mekhonetay 5 жыл бұрын
Luna Etopiya ጎንደር ትወለድ እንጂ ትግሬ ነች ደሞ ጣይቱን አትመስልም ለነገሩ ግዜው የኛና ኬኛ ነው
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 жыл бұрын
@@mekhonetay fuck u degmo eswanim mewsed felgachu
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 4 жыл бұрын
@@mekhonetay ኪኪኪኪኪኪ ወይ ጉድ እረ ሌላስ የምትለው የለህም ጎንደርም ሆነች ትግሬ ከፈለክም ኬኛ በል እስዋ በሰውነትዋ ሰው ናት ጎንደርም ትግራይም ሁሉም ሀገርዋ ነው አንዲት ኢትዮጲያዊት ናት የጭቅጭቅ የነገር ያለህ የሚለውን ነገርህን ይዘህ ከመጣህበት ደህና ተመለስ ።
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
@@mekhonetay ዘረኛ ቅማላሞች
@banchutilahun8740
@banchutilahun8740 5 жыл бұрын
Yenay web sewdsh mary ergem edmay temghu
@sarahmagdy6043
@sarahmagdy6043 5 жыл бұрын
የኔ ውብ ደርባባ ልእልት💖💖💖💖💋💋
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
enye enyyee eniye
@genetalemu6327
@genetalemu6327 2 жыл бұрын
ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኛል መኖርሽ
@tewabechgonderwa4130
@tewabechgonderwa4130 5 жыл бұрын
Yena knojo wedddddddddddd naw yemaregsh
@badarvenom2809
@badarvenom2809 4 жыл бұрын
ኮሜንት፡አንዲት፡ኢቶጵያን፡እናሥብ፡አትዱ፡አንዳችን፡እናክብር
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 5 жыл бұрын
እርጉድ ሰይፎየ እኔ ብቻ ቀርሁ እባክህ እኔንም አቅርበኝ የስዴትን ሂወት ልናገር እኔም ድፍን 12 አመታትን አስቆጠርኩ ወደሀገርሽ ግቢ በሉኝ በመቀጠል እናንየን ከልብ እናመሰግናል በልልኝ አደራ አድርስልኝ
@egeziabehareabatedegelamal2064
@egeziabehareabatedegelamal2064 4 жыл бұрын
Yigeremal ena sadege eniye behiwot edelalechi new yemakew fetari yemsegen selayeweshi edelegna negni miret eyethpioa lije
@umuhibadawud8526
@umuhibadawud8526 6 жыл бұрын
Astekachihugn
@abbazegerdim7039
@abbazegerdim7039 5 жыл бұрын
Betam!!! Kenezih arawitoch gar tegabetta zerachinin atefetawalech, yechi yesett wesha!!!!
@laurancecell302
@laurancecell302 4 жыл бұрын
Kabatadanial
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
መስቀልሽን የት ጣልሽው እህታችን ውበትሽኮ መስቀልሽ ነው
@selam12ful
@selam12ful 5 жыл бұрын
አያገባሽም።
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
@@selam12ful ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው ክብርና ውበት እምነት እምነት ነው ወርቅ ነገ ጠፊ ነው አትከራከሪኝ ደግሞም ያገሬ ልጅ ስለሆነች የመናገር መብት አለኝ ባህሏን እና ማረጓን እምነቷን ስትተው መምከር መብቴ ነው ገባሽ ዘለሽ ፊጥ አትበይ
@samueladal3847
@samueladal3847 4 жыл бұрын
የጌታዬ እናት ለኔም እናቴ ናት ሰው እኮ ሰለጠንኩ ወይም ሁሉንም አወኩ ሲል ነው የሚጠፋው
@seief1414
@seief1414 4 жыл бұрын
እጨት ለማገዶ እጅ ለአገት አያስፈልግም
@user-bi1gg5tt8p
@user-bi1gg5tt8p 3 жыл бұрын
@@seief1414 ዶማ ገገማ አህዛብ👽👽
@umuhibadawud8526
@umuhibadawud8526 6 жыл бұрын
Yetigrie zemen newu yimechachihu
@MetsiHabesha
@MetsiHabesha 4 жыл бұрын
Sort by Metsi Habesha ነኘ ውድ የሃገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ!please ኑ ወደ ቻናሌ ልጋብዛችሁ! If you guys like to watch different ideas then this is the right link for you to click . kzfaq.info/get/bejne/ZpmFnsuCy9OxeWw.html . Subscribe, share,Like and bell sign መጫን እንዳይረሱ!!
@umuhibadawud8526
@umuhibadawud8526 6 жыл бұрын
Astelachihun
@getaybarkacuewedacuhelehul4657
@getaybarkacuewedacuhelehul4657 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
የኔ ቆጀ
@ataklitiepha8778
@ataklitiepha8778 7 жыл бұрын
seifu ya yemache enodhalen
@hfjfehsvsv3308
@hfjfehsvsv3308 8 жыл бұрын
איזי לא
@GoteTube
@GoteTube 3 жыл бұрын
ምን።ነው
@user-rb3uc2hc9q
@user-rb3uc2hc9q 8 жыл бұрын
wowwwwww
@habbajbnbds8552
@habbajbnbds8552 6 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር
@bihongnetinsae1121
@bihongnetinsae1121 5 жыл бұрын
👧 ????
@korechogeleta9138
@korechogeleta9138 4 жыл бұрын
Woyane agbita yefezezech meselegn
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 6 жыл бұрын
eneye ginn lemin yetigre libs lebesish? Lik yam yagerish new ? Ye gonder libs melbs allebish
@abbazegerdim7039
@abbazegerdim7039 5 жыл бұрын
Man abatu setew letigrea yeager libesin??? Bayhone endet kebaledamachin gar tegabash Belo meteyek yeshalal!!
@bilankonjooo1748
@bilankonjooo1748 3 жыл бұрын
ሰውየው ምላሱ በመአብ እናቃለን እኮ የጭራቁ ህወሃት ቅጥረኛ እንደነበር
@SM-uj4my
@SM-uj4my 5 жыл бұрын
Sewadshe
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 жыл бұрын
asafari nesh endyt ke banda tigabyalesh lela telat litweljiln newa tiiii degmo esu new emiyazesh confidence yeleshim esu kale esu kale tiyaesh 10 gizie weyyyyy sitanadjie
@jdjdhdhh4810
@jdjdhdhh4810 6 жыл бұрын
ይሄ ባሏ ነው እንዴ? እስኪ ንገሩኝ
@user-nn4cb7ho7k
@user-nn4cb7ho7k 6 жыл бұрын
Jdjd Hdhh አዉ
@user-ib7ce7cy3x
@user-ib7ce7cy3x 6 жыл бұрын
awo
@jdjdhdhh4810
@jdjdhdhh4810 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሮች
@AbcdenamacahammalekasbechamadA
@AbcdenamacahammalekasbechamadA 5 жыл бұрын
Awo
@sebleahmed4297
@sebleahmed4297 5 жыл бұрын
ነው እንደ
@laurancecell302
@laurancecell302 4 жыл бұрын
Kaaba takes
@sisaygezahegn
@sisaygezahegn 4 жыл бұрын
Konjye
@MIkItube
@MIkItube 5 жыл бұрын
አለባበሷን ሁሉ የጎንደር አይደለም ምን አልባት ባለቤቷ ተፅኖ አድርጎባት ይሆን?
@selam12ful
@selam12ful 5 жыл бұрын
ምንም እኮ ችግር የለውም። በጎንደርና/ ትግራይ እንጀው japan እና Engiliz አታርጉት። ዛሬ የትግሬ አሐባበስ አምሯት ይሆን።
@MIkItube
@MIkItube 5 жыл бұрын
@@selam12ful ይሆናል ግን በጣም ፈዘዘች ታስራ የተፈታች መሰለች እኮ
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ምነው ሀበሻ ባህሉ አንድ ነው አይደል እንዴት? እኔም የትግራይ ተወላጅ ጠብሽ ነበር እናንተን ካስከፋ በቃ ይቅርብኝ ወይስ ታዋቂ ሰዉ ብቻ ነው?
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 жыл бұрын
@@alemitu8622 bikerbesh new emishalesh ke banda atgabi lela telat litfetri new degmo ye tigre zer mingziem le amhara telati new emihonew yebatun new emiyzew pls yekrbesh
@alemitu8622
@alemitu8622 4 жыл бұрын
@@selamawitchanie5830 @የኔ ውድ በጣም ነው የማመስገነው እኔም አላምንበት ብዬ ነው የጻፍኩት ካሁን በፊት ከቃል ውጭ ምንም አላደረግንም እሺ ማር
@amharaahyagondergonderyeah5946
@amharaahyagondergonderyeah5946 5 жыл бұрын
Gonder Gonder Ye Ahya ager 1Andi. Beka Ye Tigray behal mesrki New serachw. Amlak abey kab Tigery woy kab Ethoipa ne Gonder zebhalu dekalu atfelna.
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
አንተ ልብ ይስጥህ ሲጀመር እንደ ዜጋ እንጂ እንደ ብሄር አታስብ እሷ ኢትዮጵያውይነቷን ስለምታስብ ነው የ ጎንደር ቀሚስ የሚታወቅ በሷ ነው
@amharaahyagondergonderyeah5946
@amharaahyagondergonderyeah5946 5 жыл бұрын
@@alemitu8622ye Gonder dekala kal be Tigray metfat alebet. Gonder malt Ye Tigray talat malt New. Ye Tigray lij ke Gonder set yemewld kalu Ye Tigray talat nachw. Gonder yembalw ahyu alewdem
@amharaahyagondergonderyeah5946
@amharaahyagondergonderyeah5946 5 жыл бұрын
@@alemitu8622 ok. Ye Gonder Konjo ❤️✌️✌️✌️
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
👏👏👏
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 жыл бұрын
anbetam kortami ye gibresedom zer banda leba tifir nekayi
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 4 жыл бұрын
What ? he is lily ,That is just simple rasetorant it was !! her hasband was working in the cleaning at night for a wale !! so most of the things he side is not thru at all !! the other things no beady Santere or police calibrate the Ethiopian's rastorant !!!!
@genetabera7691
@genetabera7691 5 жыл бұрын
የህዉሀት ታጋይ ካድሬ /የፓርላማ አባል ስለነበርክ ነዉ ያፈረሳችሁትን አንጋፋዉን የፋሲልን ኪነት ቁጥራቸዉ አምስት የማይበልጡ ሰዎችን ለማሰባሰብ ሞክረሃል። የሚገርመዉ ግን የእነየን ዝና ተጠቅመህ ታዋቂ ለመሆን ሀብት ለማሰባሰብ ነዉ።
@kidanehadush7926
@kidanehadush7926 4 жыл бұрын
ትግራይ መሆን ኣማራት እንዴ ?
@gernet.t6745
@gernet.t6745 4 жыл бұрын
Edita malate kaAmarah Ayedaleda lakakemachu yawsadachute
@tirongotirongo9390
@tirongotirongo9390 4 жыл бұрын
Teshi. Zerga. Hulum agerwa now. Men agebashi
@user-gx6eo8xs7k
@user-gx6eo8xs7k 5 жыл бұрын
ኣህያዎች ስርአት አርጉ
@asrialkatheeri9354
@asrialkatheeri9354 4 жыл бұрын
ቅናት ቅጥል በይሠይጣም አንች አፈር መሆንሽን አትርሽ ለዝች አጭር እዴሜሽ ተኝተሽ መነሳትሽን ታውቂያለች ሹልቃ
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 жыл бұрын
Gondereynat be-kulkual yelawotsh kehadi. Ke-Agamey belay Agamey honeshal.. ampol sekitash be-kimalamoch tekbash metash? As a Gonderey..I'll say, ahiya gedel gibi anchi hodam! Woyyaney lost power & you lost Gondar.
@user-jq1tg2ti3w
@user-jq1tg2ti3w 6 жыл бұрын
አተ ቅማላም ትግሬ
@ssss-nj7ef
@ssss-nj7ef 6 жыл бұрын
احمد اسلو dedeb
@helengidey7201
@helengidey7201 6 жыл бұрын
سلو danquro
@AbcdenamacahammalekasbechamadA
@AbcdenamacahammalekasbechamadA 5 жыл бұрын
Kemalshe yergafena man tegara adaragat web gondare amara nat😏😏😏😏way ewaki way tayeki
@wudaseyemaneyemane9393
@wudaseyemaneyemane9393 5 жыл бұрын
Woww nise 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saraabraham504
@saraabraham504 5 жыл бұрын
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕 mdre komchie atnchachu mkegnoch
@genetabera7691
@genetabera7691 5 жыл бұрын
አንች ቆሻሻ በማንነትሽ የማትኮሪ 100% ከትግሬ አጋሜ በላይ ትግሬ ሁነሻል ጃል።
@niemamohamed3531
@niemamohamed3531 5 жыл бұрын
Genet Abera hhhtigre yemetelu hula keteltele belu yabei wesoce
@ritaa6260
@ritaa6260 5 жыл бұрын
Geneye, atesadebi. Ehitesh nat. Gonderenetuan yemtakebir kur ethiopiawit nat. Balwa lela, esua lela.
@hibstnbesymarhibst970
@hibstnbesymarhibst970 5 жыл бұрын
Mechem atlwtum anchi ynech lebse eylbshe Adel
@elsanegash9259
@elsanegash9259 5 жыл бұрын
Genet abera komata sefari koshasha buda ayesh aydel tigre malet seda yale areb new Minew werku aberabishi Anchi komata abuwara diha buda mujeliam
@ritaa6260
@ritaa6260 5 жыл бұрын
@@elsanegash9259 wey weu elsa, ehet endezih yisedebal. Gedefi haftey newri eyu. Bayehon marem new enji. Metfo nigiger manenem ayitekmem.
@user-jq1tg2ti3w
@user-jq1tg2ti3w 6 жыл бұрын
ሰይፋ ትግሬ አታቅርብ
@hermelaheniy6912
@hermelaheniy6912 6 жыл бұрын
احمد اسلو meheym
@ssss-nj7ef
@ssss-nj7ef 6 жыл бұрын
احمد اسلو ቆርቆሮ
@helengidey7201
@helengidey7201 6 жыл бұрын
احمد اسلو bsbse
@handhabendehffhfh4732
@handhabendehffhfh4732 6 жыл бұрын
احمد اسلو 🐖🐖🐖🐖
@sarahmagdy6043
@sarahmagdy6043 5 жыл бұрын
ማነው ትግሬ ያደረጋት ጂል
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 жыл бұрын
ወሬኛ አዝማሪ
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 17 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Seifu on EBS: Eneye Takele Welcoming
6:22
Seifu ON EBS
Рет қаралды 307 М.
Fikeru Yilkal - Arada | አራዳ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
6:43
አስገራሚ ጎንደርኛ ጭፈራ እንየ ታከለ ከልጆቿ ጋር
16:57
Gonder Kinet Troupe - eyenama
4:36
cybraddis
Рет қаралды 270 М.
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 26 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 19 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН