Seifu on EBS: ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ወደ ቤተመንግስት እንዴት እንደተጋበዘች ተናገረች Hilina Desalegn

  Рет қаралды 421,778

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገችው ቆይታ ክፍል ሁለት | Hilina Desalegn interview Part 2 on Seifu on EBS
አስገራሚ ተፈጥሮ የ13 አመቷ ታዳጊ ፅዮን ..... bit.ly/2MM8RUn
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 000
@user-fr2jz1vm5w
@user-fr2jz1vm5w 4 жыл бұрын
እውቀት በእድሜ ቢሆን ኑሮ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር ህሌናዬ እድግ በይ ማማዬ ♥ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@adameaschalw
@adameaschalw 25 күн бұрын
😍
@esmizeesmize531
@esmizeesmize531 4 жыл бұрын
ምርጥ ፀባየ ሰናይ ቆንጆ የልጅ አዋቂ ህሊና
@seni2156
@seni2156 4 жыл бұрын
ሂሊናየ የኔ መልካም እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንሽን ይባርከው የዘመኔ ጀግና ብየሻለው ❤
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን 😍
@almthehayekebrete3873
@almthehayekebrete3873 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@further8735
@further8735 Жыл бұрын
እደጊልን ይህ ያንቺ አእምሮ /አንጎል/የእግዚአብሔር በመሆኑ መከበርና ልንንከባከበው ይገባል!!
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
እውቀት በእድሜ ቢሆን በቀለ ገሪባ የት በደረሰ ነበር 😂 ህሊና በእድሜዋ ሳይሆን በአስተሳሰብ የበሰለች ልጂ ናት!
@hmksa8911
@hmksa8911 4 жыл бұрын
በትክክል
@mintiwabagudew8394
@mintiwabagudew8394 4 жыл бұрын
አልሰማሽም ማሬ በቀለ ገለባ እኮ በታይ በጋለ ምክንያት ወደ አራትኛ ክፍል ተዘዋውሯል 😂
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 4 жыл бұрын
Hahahahahaha eko mary
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 4 жыл бұрын
@@mintiwabagudew8394 😁እር አንደኛ ነበር መመልስ የነበርባቼው 😁
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 4 жыл бұрын
👍👍👍👍❤
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
እንደህሊና አይነት ሀገር ወዳድ የባለብሩህ አእምሮ ባለቤት የሆኑ ሀገር ተረካቢ ወጣቶችን ያኑርልን🇪🇹🇪🇹
@seifu2615
@seifu2615 4 жыл бұрын
ቅመም የሆንሽ ልጅ በርቺልን ምርጧ የእትዮጵያ ልጅ ።እስቲ ህልናን የምትወዱት በ like አሳዩኝ
@kasutube8310
@kasutube8310 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሺ ልብ ይስባል ፈጣሪ ከአይን ያዉጣሺ ድግል ትጠብቅሺ
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አንችን ለመግለጽ ቃላት የያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥበብና ማስተዋልን ያብዛልሽ😍
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 4 жыл бұрын
ባለማተቧ ውብ ኢትዮጵያዊት ይህን ጥበብ የቤተ ክርስቲያን ልጅነትሽን ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንሽ ይርዘም ውቢቱ ሃበሻ😘😘😘
@ethioweekly1280
@ethioweekly1280 4 жыл бұрын
በሕሊና እና በ በቀለ ገሪባ ያለው የዕድሜ እና የዕውቀት ደረጃ በቀለን ወደ ፊት ሳድግ እንደ ሕሊና ነው መሆን የምፈልገው የሚያስብል ነበር
@user-sk4qp3ss3k
@user-sk4qp3ss3k 4 жыл бұрын
*አለ ለኔ የተሻለ ነገር* *ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር* *በጄ የጨበጥኩት በድንገት ቢበተን* *ዙሪያዬን ቢከበኝ ያላስብኩት ሃዘን* *እንባዬ በደስታ መቀየሩ አይቀርም* *እተማመናለሁ በጌታዬ አላፍርም.....*
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ😍😘
@user-sk4qp3ss3k
@user-sk4qp3ss3k 4 жыл бұрын
@@aselefechhabtamutube እሺ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@user-sk4qp3ss3k Amen Le Hulachin Yibzalin 🙇
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 4 жыл бұрын
ሰየይፉየ እጅግ አመሰግናለሁ የምወዳትን ልጅ ስላቀረብካት የኔ ምር ቅመም እግዚአብሔር የይጠብቅሽ
@samriethiopia3264
@samriethiopia3264 4 жыл бұрын
የኔ መልካም እንዴት እንደምወድሽ ኢትዮጵያዬን ባንቺ ውስጥ ሳያት እደሰታለሁ 💚💛❤
@user-ge2fk7mz1s
@user-ge2fk7mz1s 4 жыл бұрын
😙😙👍👍👌👌💚💛❤
@tyconstruction6855
@tyconstruction6855 2 жыл бұрын
እውነት ነው !!!
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 4 жыл бұрын
በአጭሩ ቀመም ብይሻለሁ እውቀት በእድሜ አይለካም በአስተሳሰብ እንጂ ትልቅ ሆነው በእድሜ የአስተሳሰብ ድሃ አለ በርቺ የእኔ ወድ
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
🖐
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 4 жыл бұрын
ቅመምዬ ለቁምነገር ያብቃሽ
@rtrt1443
@rtrt1443 4 жыл бұрын
ህሊናዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዩኒቨርስቲ ስትገቢ እራስሽን ጠብቂ ውዴ
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 4 жыл бұрын
እመብዙሃን ትጠብቅሽ ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛልሽ የነውብ
@ruisfgj7579
@ruisfgj7579 4 жыл бұрын
😱🐨🐨🐨🐨🐨🐵
@salamphonetastic9589
@salamphonetastic9589 4 жыл бұрын
ህሊና ደሳለኝ የመንጋው መድሀኒት ሰላምሽን ያብዛልን 💚💛❤😍😍😍😍😍
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
የእኔ ልዕእልት አንድ ሰሞን መንጋን ያንጫጫሽ ጀግና ነሽኮ ስወድሽ ሰይፉዬ ስላቀረብካት እናመሰግናለን
@ayyushayyush4411
@ayyushayyush4411 4 жыл бұрын
Haram new yesawun lij allah fi hulum ikul new
@sofoniyaszerhiun739
@sofoniyaszerhiun739 4 жыл бұрын
በርቺ
@misayeassen4360
@misayeassen4360 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ህልዬ የልጅ አዋቂ እድሜ ይስጥሽሽሽ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*የመንጋዊች እራስ ምታት እንኳን ድህና መጣሽ ማርይ በጣም ነው የምውድሽ ማምየ የኔ ቆንጆ ብርችልኝ !*
@user-oe9eg3xh1e
@user-oe9eg3xh1e 4 жыл бұрын
😄😀😀😃😃😃👍
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት ክፉን ያርቅላት አሜን🙏🙏🙏🙏
@SaraH-xz7nf
@SaraH-xz7nf 4 жыл бұрын
ይሄን እምታነቡ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ህሉ በጣም ነው እማደንቅሽ በኡነት እምታምኛት እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ !!!
@lezelalemtinur9681
@lezelalemtinur9681 4 жыл бұрын
Amen
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
አሜን
@syhhgffgdfjugfg4046
@syhhgffgdfjugfg4046 4 жыл бұрын
Mzmur
@syhhgffgdfjugfg4046
@syhhgffgdfjugfg4046 4 жыл бұрын
@@aselefechhabtamutube amn
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@syhhgffgdfjugfg4046 አሜን🙏
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
እንዴ ስምሽ ህሊና ያለሽ ልጅ ነሽ በንግግርሽ ሁሉ የእግዚአብሔር ስም ታስቀድሚ አለሽ እግዚአብሔር ካሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ። የኔ እንቁ እመቤቴ ከነ ልጇ አትለይሽ።
@lemnonl5888
@lemnonl5888 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😆😆😅
@blatena-9991
@blatena-9991 4 жыл бұрын
እችን ጽሁፍ የምታነቡ ሁሉ ይሳካላችሁ::
@alenema87
@alenema87 4 жыл бұрын
Amen
@alenema87
@alenema87 4 жыл бұрын
@ፍሲካ Fasika yasbelal hulum new yalut gen metefo ayidelem bebego enekebelew
@batlamebeltie1985
@batlamebeltie1985 4 жыл бұрын
Amen
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ኧረ ይች ሙድ ብዙ ቦታ ተደጋገመች አይይይይ ተነቃቃን እኮ
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 4 жыл бұрын
ህሊናዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣሽ ማር ነገር ነሽ ❤❤
@fanosasafa9601
@fanosasafa9601 4 жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜😜😜🦓🦓🦓🐃🐆🐴🐪🐪🐪🚫🚫👎👎👎😋😋😋👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@fanosasafa9601
@fanosasafa9601 4 жыл бұрын
Washatam shamuxa🐪🐪🐪🐪🐪👎🐴🐃🚫🚫🚫🚫🚫
@phonezone3495
@phonezone3495 4 жыл бұрын
@@fanosasafa9601 ምቀኛ ቅናት እንደት ያረግሻል እባክሽ
@user-ec6co5ku7c
@user-ec6co5ku7c 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 4 жыл бұрын
@@user-ec6co5ku7c አሜን😍😘
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
ሀገር ወደዳድ እንቁ ነሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ ቅመም
@GM-cu4bq
@GM-cu4bq 4 жыл бұрын
ሰው ነሽ። ጸባይዋ ስነ ስርዓትዋ። ውስጧ ላይ ደሞ ትልቅ ደግነት ይነበባል። በናገገርዋ የ እግዚኣብሄር ስም መጥራትዋ ለስነ ስራትዋ በደምብ ያሳየዋል ረጂም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጥሽ መድሃኔ ዓለም እህቴ
@mira6337
@mira6337 4 жыл бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን ውዴ የሀገሬ ልጅች ሰይፌዬ እናመስግናለንየምንወዳትን ሂሊና ደሳለኝ ምርጥ ቅመም ገጣሚ ስወደሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Love you our wonderful beautiful sister!!! Great job!! United and ancient Ethiopia forever!!!
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
ህሊና ደሳለኝ የልጅ አዋቂ የሴት ጀግና እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ👌❤😘👏👏
@user-cr3yj1nb7f
@user-cr3yj1nb7f 8 ай бұрын
ስሙን መላክት ያወጣዋል እንዲሉ❤❤❤❤ ህሊና.......ያንቺ ይለያል❤❤❤❤
@alemalem7542
@alemalem7542 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም የኔ ጀግና እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡
@hadiyahadiya8796
@hadiyahadiya8796 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ ኑሪልን ብዙ እንጠብቃለን ካንች ገና
@touch3206
@touch3206 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ የድንግልማርያምልጅ ከዚህም በላይ እውቀትና ጥበቡን ያብዛልሽ ሁሉንም ነገር አሟልቶ ሰቶሻል እረጋያልሽልጅነሽ ሰላምምሽን ያብዛው እህታችን በርችልን እንወድሻለን
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
ሰይፉ በተለያየ እድሜ ያሉ ሰዎችን እንግዳህ አድርገህ አይቻለሁ። ሰውን በየፈርጁ ማስተናገድ ትችልበታለህ። ድንቅ ችሎታ ነው። አደንቅሃለሁ። ክብር ትሰጣለህ። የሚያዋርድ ጥያቄ አትጠይቅም። ደስ ብሏቸው እንደመጡ ደስ ብሗቸው ይሄዳሉ። ጥሩ ችሎታ አለህ። አመሰግናለሁ። በርታ።
@spokiyo6152
@spokiyo6152 4 жыл бұрын
ዋ ክላ እና ኧሯ ናቸው የኔ ምልክቶች ቤተሠብ ሁኑልኝ እናንት ባህርዳሮች
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 4 жыл бұрын
Spokiyo ስፖኪዮ ሆኛለሁ አንቺም ነይይይkzfaq.info/get/bejne/fM58nLmAubLKhIk.html
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
spokiyo subscribe እንደራርግ
@Zuz725
@Zuz725 4 жыл бұрын
Adrgyalew
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 3 жыл бұрын
ተባረክ
@Sumsam15
@Sumsam15 4 жыл бұрын
ቤተ መንግስትማ ያንስሻል። ገና ዋይት ሀውስ ትገብያለሽ። የኔ ውድ።
@oro_doc
@oro_doc 4 жыл бұрын
kkkk..White House
@me-fs4yy
@me-fs4yy 4 жыл бұрын
Dude Ethiopian palace much better than white house. Don't be fullish just proud on your own.
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 4 жыл бұрын
ልክ ብለሀል! የአሜሪካ ቤተ መንግስት ለኛ ምናችን ነው???? በራሳችን ቦታ ህዝባችንን ታገልግል እንጂ
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 4 жыл бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን ስጠብቅ ነበር ህሊና ስምን መላክ ያወጣል ማለት ላንቺ ነው ጀግና ነሽ
@kifleejigu5666
@kifleejigu5666 4 жыл бұрын
ሕሊናዬ ንግግርሽ እራሱ ግጥም ነው ፡፡ ረጅም ዕድሜና ጤና ከበለጠ ጥበብ ጋር ይስጥሽ አሜን !!!
@sameratubeonline2866
@sameratubeonline2866 4 жыл бұрын
ፍቅር ለዘላለም አያርጂም እሱን ስትገርፍ ሰብስክራይብ ታደርጋለህ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 4 жыл бұрын
ባለ ብርሁ አእምሮ ባለቤት ጀግናነሽ በርቺ
@hirutyemareyamlij5873
@hirutyemareyamlij5873 4 жыл бұрын
እውቀት በድሜ አይደለም ባስተሳሰብ ነው ህሊና ምርጥ በአስተሳሰብ ያላት ምህር ናት ለወደፊት ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች እግዜአብሄር ይጠብቅሽ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
A genius is a genius ...!! Nobody can take away her brain away! She is like an old soul, beautiful & super talented girl
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 4 жыл бұрын
Who else like before watching?
@mekdestsegaye2612
@mekdestsegaye2612 4 жыл бұрын
Meeeee
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 жыл бұрын
Me princess
@Joshdposh
@Joshdposh 4 жыл бұрын
Meeee....if I like the first 2mins😁👍🏼
@gamikiya6914
@gamikiya6914 4 жыл бұрын
Fuck off
@gamikiya6914
@gamikiya6914 4 жыл бұрын
Fuck off
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ምነው 18 ደጋገምካት ልጅትዋታስታውቃለች እኮ እኔ አባይሊገደብነው ሲባል 6ተኛክፍልነበርኩ እናም ታናሼናት በእውቀትግን ግጥምአድርጋ ትበልጠኛለች አቤትስብእናዋ ከአይንያውጣሽ እህቴ
@zanebawel1670
@zanebawel1670 4 жыл бұрын
kkkkk
@sahapapdo7432
@sahapapdo7432 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ሂሊናየ በርች አች ያቀርብሽው ግጥም የማንንም ቢሄር አይገልፅም መልካም እንሁን ነው ያልሽው የተቅለበለቡት መጋ ተባልን ብለው ስራቸውን ስለሚያውቁ ነው
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 4 жыл бұрын
እቺን ቅመም ልጅ እንክዋን ጋበዝክልን ውይ ስወዳት ።እምትገርም ናት እውነት ነው ከሰውነትዋ ከስራዋ ካነጋገርዋ ጋር እድሜዋ በፍፁም አይመጣጠንም ጥበቡን እውቀቱን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
ግጥም አልወድም ነበር አንችና ግጥምሽን ግን መጥላት አልችልም😊😂🚶‍♂️ የኔ ቅመም ❤️😍
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
ተረት ተረት የላም በረት ክክክክክክክክክ ላሞች ናችሁ አማራ ስትባሉ በተረት በዘፈን በሽለላ የምታድግ ይመስላችዋል ክክክክክክክክክክክክኮክኮክክ
@nonenone3420
@nonenone3420 4 жыл бұрын
you must be 0 class education.
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
@@user-tm9kw1uv3b *እንደ አንቺ ዘር ከመቁጠር ላም መሆን ይሻላል እስኪ ትንሽ እውቀት ለመጨበጥ ሞክሩ ትምህርታችሁ ከሆነ ከማህይምነት ምንም ለውጥ የለውም አረ እንደውም ያልተማረ ይሻላል።ፈጣሪ ዘረኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ዘረኝነት ከእውቀት ማነስ የሚመጣ በሽታ ነው።*
@ehittesfaye6657
@ehittesfaye6657 4 жыл бұрын
@@user-tm9kw1uv3b ጋላ ከሚወልደኝ ላም ትራኝ አለ እበት!! ክክክክ እውነት ነው
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
@@user-yt7bc3qg4l ክክክክክክክክ በተረት ሀገር አይገነባም እፃኑ ልጅ ይሻላል ከዚቺ ነገራ ሴት ከልጅነቷ ሰውን በነገር በአሽሙር ከምትወጋ እፃኑ ነገ አድጎ እንደዶክተር አብይ ኢትዮጵያን ስሟን ከፍ ያረጋል እቺ ነገረኛ በምን ታሳድጋለች ሀገር በተረት አታድግም በወሬ የድሮ መንግስት አላሳደጉም እድሜ ለዶክተር አብይ ሀገራችን በተረት ስሟ ከፍ አሊለምምምሞም ሰገጤ ውላ መፀሀፍ ማንበብ ከፈለግሽ እውቀት የዶክተር አብይን መፃፍ አንብቢ ተደመሪያለሽ ትለወጫለሽ ለናተ አይነት በተለይ ይጠቅማችዋል።
@user-jz3je9rm5w
@user-jz3je9rm5w 4 жыл бұрын
ደስ ስትል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ለኔም እንዳንቺ አይነት ሚስት ይፍጠርልኝ አሜን
@hbvbbbb2310
@hbvbbbb2310 4 жыл бұрын
ለምን እሷን አታገባም bro
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ የእግዚአብሔርን ስም ደገግመሽ ስትጠሪው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ
@edenkidane1043
@edenkidane1043 4 жыл бұрын
She’s so cute and matured ሰይፉግን እስቲ እሷ ታውራበት ግዜስጣት ጠያቂ አንተ ነህ እሷ ? ደሞ ስታወራ ቃላት ምረጥ እማማ አይባልም እሺ የመድረክ ስነምግባር ይኑርህ እንጂ respect her አስተሳሰብ በለጠችህ እኮ እድሜዋ ትንሽ እንደሆነች እኮ ታስታውቃለች
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በክፋ ከሚያይሽ አይን ያውጣሽ ለወግ መአረግ ያብቃሽ እመብርሀን ጥላከለላ ትሁንሽ.
@wubetumitikie8529
@wubetumitikie8529 4 жыл бұрын
ይችን ቅመም ባየንበት እነ ዶ/ር ገመቹ የመሳሰሉ ፍልጦችን ማየታችን በጣም ያሳዝናል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
"DOCTOR"
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
በጣም
@wubetumitikie8529
@wubetumitikie8529 4 жыл бұрын
ዶ/ር አልሁ አይደል በስህተት ነው፡፡
@user-ri5gl3mv9d
@user-ri5gl3mv9d 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሺ በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሺ እድሜ ይስጥሺ ማር
@sebleworku7381
@sebleworku7381 4 жыл бұрын
ውይ ህሊየ ስወድሽ ስይፍየም ምርጥ እና ድንቅ ሰው ነህ ስለእድሜዋ ሰይፍየ ያረብ ልጆችን ብታይ የ12 አመት ልጅ ከህሊ ትበልጣለች
@elshaddai7086
@elshaddai7086 4 жыл бұрын
ኧረ ባክህህ እሷን አስወራት ወሬ በፍቅር ነው እምትወደው ግሽጣ
@abab6006
@abab6006 4 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ራሱ ይማርካል ያስፈቅራል እወድሻለሁ ማሬ
@addisiekassaw7750
@addisiekassaw7750 4 жыл бұрын
ህሊናዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዩኒቨርስቲ ስትገቢ እራስሽን ጠብቂ ውዴ!!!
@mezmure8618
@mezmure8618 4 жыл бұрын
አንዳንዴ ትችትና ፈተና ሲያጋጥም ወደ ተሻለ ነገር እየገፋ መሆኑን ማሳያ ነው በአንዳንድ ሰው በደረሰብሽ ትችት የሰማሽም በደንብ ሰምቶ እንዲያደንቅሽ ያልሰማሽም እንዲሰማሽ ሰምቶ የሚተችሽም አንቺን ዝነኛ ለማድረግ ነውና እንኳን ደስ አለሽ። ሰው በፈለገበት ቢተረጉም ዋናው አንቺ የተናገርሽበት መልእክት ነውና በርቺ።
@getnettadesse4415
@getnettadesse4415 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ አቀረብክ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ባታካብዱት ጥሩ ነበር ምክንያቱም እሷ በግጥም ነው ስንት አሉ በተለያዩ ስራዎች ፈጠራዎች ሀገራቸውን ያስጠሩ በአለም ላይ የተሽከረከሩ ከሷ ያነሡ በእድሜ አታካብዱት ቀጥይበት
@aferasaron4849
@aferasaron4849 4 жыл бұрын
ግጥም አላነብም አላዳምጥም ህሉዬ ባንቺ ነው የጀመርኩት ሁለመናሽ ጣፋጭ እግዛብሄር ይጠብቅሽ የኔእንቁ💎💎💎😘😘❤❤🌹🌹🌹
@teketelewalaye7908
@teketelewalaye7908 4 жыл бұрын
May God keep you safe and grow well!!
@hanakassie6339
@hanakassie6339 4 жыл бұрын
You're Beautiful inside and out
@teritadase5482
@teritadase5482 4 жыл бұрын
She is so smart brilliant even I surprised the way to described her tought wow!! Really She is gifted, God bless you more young girl.
@nonenone3420
@nonenone3420 4 жыл бұрын
Exactly she is better than his ball head he moved out from ATL because he is tired off smoking hookah.
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 4 жыл бұрын
Wait who moved out from ATL, seifu👀?
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 4 жыл бұрын
ሰላም. ነው. ሕሌና. በርቼ. ምርጥ. ኤትዮጵያዊት. የኛ. ጀግና. መታወቅ. ያለበት. የእግዜአቤሔር. ስጦታ. ነው. ማናችንንም. ሲፈጠረን. ያለ. ችሎታ. አልፈጠረንም. ቀስ. ብለን. መፈለግ. አለብን. ስሙ. ይባረክ. የኛ. ጌታ. ማንኛውም. ሰው. በተሰጠው. ጥበብ. አገርን. ለማዳን. ሕዝብን. ለማስተማር. ሲጠቀምበት. ደስ. ይላል. ሐጤያት. አይመስለኝም. ዘረኝነት. ጠፍቶ. ሐገራችንን. ሰላም. ያድርግልን. አመሰግናለሁ. ሰይፉ. ፋንታሁን።።።መልካም. ስራ. ነው. የምትሰራው።።።።
@natinati1714
@natinati1714 4 жыл бұрын
የወብዳር ማመጫ አቤት ሴይፉ ነፍስ አይማርም 😂😃😄ሂሌኑዬ ትልቅ ቦታ ድረሽልን እንወድሻለን
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ምንድነው ሰሞኑን ከላይክ ግጩኝ ወደ ይሄን ሀሳብ ምታነብ ምታነቢ ሀሳብሽ ይሳካልሽ ምትሉት ሀሳባችሁ ይበታተን ወይ መልዕክት ጨምሩበት ዘንድሮ በስንቱ ኮመንት አፃፃፍ ልበድ
@user-cc5xv6ve4p
@user-cc5xv6ve4p 4 жыл бұрын
ትክክል አሁንው ኮሜት እያሥጠላኝ ነው
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
በጣም እኔ በፊት ኮሜንት ማንበብ ደስ ይለኝ ነበር አሁን ግን ቱቱቱ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 4 жыл бұрын
አይባልም ዝም ብሎ ማለፍ ስድብ ምን ይገኛል
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 жыл бұрын
ገርሞኛል እኔም እደዚህ አባባል እማያመጡት የለም
@hanajimma8158
@hanajimma8158 4 жыл бұрын
Wud ye ethio lijoch selamachuu yibzaa hagerachinin selam yarglin zeregninetn yaxfalin amin
@ephunegnyek1664
@ephunegnyek1664 4 жыл бұрын
ደስ ስትል ደግሞ ጨምሮ እድሜ ይስጥሽ ህሊናዋ ህሊናሽ ብሩህ ነዉ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ምርጥ ገጣሚ ነሽ ህልና እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልን የኔ ቆንጅ
@eleleta5821
@eleleta5821 4 жыл бұрын
የድሮ 18 እና የአሁኑ 18 ልዩነት አለሁ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
አወ አለው
@haniharar735
@haniharar735 4 жыл бұрын
ትለያለሽ እማ❤️
@gizachewteshome8416
@gizachewteshome8416 4 жыл бұрын
በእውነት አንች ፍቅር የሆንሸ ሰው ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አብዝቶ ጨምሮ እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኔ እና ባለቤቴ ከልብ እንወድሻለን !!!!!!!!!!!!
@Addis948
@Addis948 4 жыл бұрын
አቤት ማስተዋል አቤት መረጋጋት ሽማግሌዎቹ ወደ ልጅነት ተመልሰው ጭቃ ላቡካከ ባሉበት ግዜ አንቺን መስማት እንዴት ያስገርማል! ተባረኪልኝ የኔ ቅመም 🙏👏👏👏👏👏👏👏 ለአስቸገሩን ሽማግሌ🙆🏻‍♀️ዎች በቀን 3 ግዜዘ ይህን ቃለመጠይቅ እንድታዳምጡ አዝዤላችኃለሁ።
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 жыл бұрын
እዉቀት ቢሠጥ ኖሮ እዉነት ትንሽ ለበቀለ ገለባ የተወሠን እድትሠጠዉ እልምናት ነበር ምን ዋጋ አለዉ
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 жыл бұрын
She’s beautiful girl
@user-qy1sd1vp4g
@user-qy1sd1vp4g 4 жыл бұрын
ውይ ሰይፉየ የሰው ልጅ በእድሜ ብቻ አይደለም በሳል እሚሆነው ዋናው ነገር አስተዳደግ ነው ምክንያቱም አንድ ልጅ ሲያድግ ስለ ሀገር ፍቅር እያስተማርከው ካደገ ስለ ሀገሩ ይቆረቆራል ። በተቃራኒ አንድ ልጅ ስለ ዘረኝነት እያስተማርከው ካደገ ሀገር እድታድግ ሳይሆን የሀገር ሰላም እንዲደፈርስ ፆለት ያደርጋል !!! እና ለማለት የፈለኩት እሷ የከተማ ልጅ ስለሆነች ነው እንጂ ስንቶቻችን ነን ገጠር ተወልደን እውቀታችነን እንዳመቅነው ወደ ስደት የተሰደድነው ። እግዚአብሄር አምላክ አዲሱን ዘመን የሰላም፣ የጤና ፣የፍቅር፣የመተሳሰብ፣የአንድነት፣የመቻቻል፣የብልፅግና ያድርግልን አሜን አሜን አሜን። እንደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እግዚአብሄር አምላክ ያሰብነውን ያሳካልን !!!! ህልማችንን እውን ያድርግልን አሜን አሜን አሜን !!!!! ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና ሰለማችሁ ይብዛልኝ ። እና በተረፈ ህሊና ደሳለኝ አድናቂሽ ነኝ በርች እንዳች ለሀገራቸው እሚቆረቆሩ ሰወችን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልን ። ዘረኞችን እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጣቸው!!!
@adanechtessema8515
@adanechtessema8515 4 жыл бұрын
እዉነቱን ነዉ የተናገርሽወ ቆንጆ ልጅ በርቺ
@alqaemalqaem4813
@alqaemalqaem4813 4 жыл бұрын
ሰላም ሰይፍ ምርጤ
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
እማዬን ኢትዮጵያ ሠላም አደረገንል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Amen! Wonderful and proud ancient Godly Ethiopia forever!!!
@ayneayne5823
@ayneayne5823 4 жыл бұрын
@@fantastic1231 የቆጆ
@tegegnewassie7460
@tegegnewassie7460 3 жыл бұрын
There are times when names exactly tell what the persons are. Hillina Dessalegn tells what you are. You are a great poet beyond your age!
@sergiogabriel8936
@sergiogabriel8936 4 жыл бұрын
Our Jegnit! Yene mar, i’m so proud of you knowing what you are capable of!
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
እቺ ሆድ ዉስጥ በሥላህ ነው የወጣችሁ 😜😂😂😂ሴፉ 😂😂😂
@nahomb2784
@nahomb2784 4 жыл бұрын
Kinat kinat alesh minew
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63 4 жыл бұрын
Ere shemii noo anchii asiraa 18 sitiyii atafiriimii biyyaasii 24 atoyiimii
@addis1166
@addis1166 4 жыл бұрын
ሰይፋ በጣም ደጋገማት ሰይፋ በሰው ሙድ አትያዝ
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 жыл бұрын
Wow heli smart one best of ethio love you for thanks sefsha
@tsehay8941
@tsehay8941 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-yb9lj3we1y
@user-yb9lj3we1y 4 жыл бұрын
በድሜ ቢሆን ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ያሉት የት በደረሱ ግን ወረቀቱን ብቻ ነው የያዙት
@smronewi5033
@smronewi5033 4 жыл бұрын
እወድሻለሁ ቆንጆ
@samiisamii3820
@samiisamii3820 4 жыл бұрын
የኔ ማር አንደበት ፈጣሪ ዪጠብቅሽ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሽ። ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን።
@HamGHamG
@HamGHamG 4 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ያማረኝን ካላገኘሁ ልጄ ላይ ምልክት ይወጣባታል 😭ሰብስክራይብ አድርጉኝ አደራ እንዳልፀፀት
@elssaabay3452
@elssaabay3452 4 жыл бұрын
ene adergyalhu wede
@tigstassefa7312
@tigstassefa7312 4 жыл бұрын
alen alen
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይጉድ
@marefanetawen2371
@marefanetawen2371 4 жыл бұрын
ዝም በል ስለ እድሜዋ ምን አሰጨነቀክ አንተ ሴፉ ስታቀሳስር ነዉ
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 4 жыл бұрын
😅😅😅
@user-fb7fs8vb1z
@user-fb7fs8vb1z 4 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አቦ
@AaaBbb-vs2hp
@AaaBbb-vs2hp 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድታገለግይ ያድርግሽ በእውነት የትንሽ ትልቅ ነሽ
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ምርጥ ገጣሚ ነሽ ስወድሽ ግን ውፍረትሽን ብትቀንሽ ይበልጥ ውበትሽ ያምሪል
@awolseid8198
@awolseid8198 4 жыл бұрын
You are stupid to comment about her size.she is an ethiopian dream.and you are nothing just a number
@user-nj7qg9yc2b
@user-nj7qg9yc2b 4 жыл бұрын
በቃ ሀበሻ የግዴታ ነው ነጌቲቭ በስመአብ እባካችሁ እራሳችሁን አስተካክሉ አመለካከታችኩን ውይይይይ በቃ የግድ ኔጌቲቭ ካልተናገር ያመናል ማለት ነው
@rahimahussenrahimahussen812
@rahimahussenrahimahussen812 4 жыл бұрын
አይ ሰይፎየ ግጥም አለኝ ብለህ 5ደቂቃ እኮ ነው የጠበኩህ
@edanayale7644
@edanayale7644 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ጀግና ለጅ ነሽ በርች
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 4 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እናትና አባትሽ እንዴት የታደሉ ናቸው
@munsalove6441
@munsalove6441 4 жыл бұрын
ደስ ስትይ እርጋታሽ በሳል አነጋገርሽ እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን
🔴 " ናፍቆት " ግጥም በ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
8:55
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 157 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН