"ባንተነው ማማሬ" መሰሉ ፋንታሁን በልጇ ሊድ ጊታር ታጅባ የ90ዎቹ ተወዳጅ ሙዚቃዋው እንዲህ ውብ አድርጋ አቅርባዋለች | Seifu on EBS Live

  Рет қаралды 406,106

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

"ባንተነው ማማሬ" መሰሉ ፋንታሁን በልጇታጅባ የ90ዎቹ ተወዳጅ ሙዚቃዋው እንዲ አቅርባዋለች | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 697
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 3 ай бұрын
ጎበዝ እናት ማለት ልጆቻን ሳትበት የራሷን ክብር ጥላ የልጇችን ትልቅ ደረጃ ለማድረሰ የምትታትር ጠካራ መሰሉ በልጆችሽ ተደሰች❤❤❤❤❤
@kokimamo7746
@kokimamo7746 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የልጅ እርጋታ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሰህ በርቺ ቆንጆ
@hanademelash6673
@hanademelash6673 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️👍
@lulalula7120
@lulalula7120 3 ай бұрын
ለሙዚቃ ግን አይሆንም ከርፋፋ ነገር ይመስላል
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 3 ай бұрын
ነፃነቷን እወድላታለሁ ❤ልጅኦ ሲያምር❤
@saraababa
@saraababa 3 ай бұрын
በጣም and she is so FUNNY❤️❤️❤️
@salcnail6660
@salcnail6660 3 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ❤ መሰሉ ❤ ልጅ ለቁም ነገር ማብቃት ከባድ ነው እግዚያብሄር አብዝቶ ይጨምርልሽ❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 3 ай бұрын
አሜን
@saet454
@saet454 3 ай бұрын
ሀበሻ በቃ በሰው ህይወት ካልወሰንኩ ይላል የፈለጋቸውን የመሆን መብት አላት እኮ መሰሉየ ድምፅሽ❤❤❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ай бұрын
ደሞኮ ጨዋ ሆኖ እሱዋን ቢተች መልካም ነው ስንት ፀያፋ ነገር የሚያደርግ ሀጥያት ያለበት ሲተች 😂 እሱዋ ስራዋ እኮ ነው ቢያንስ ስንቱ ቲክቶክ ላይ ምን ሲሰራ እንደሚዉል እያየን ነው እኮ በነፃ ለመታወቅ ለፎሎ መሰሉ ዘለለች ተሽከረከረች ቅናት ነው እኮ
@kimo428
@kimo428 3 ай бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ሸርሙጦች ናቹ ምትወዷት ሸሌ ለሸሌ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
Exactly
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s 3 ай бұрын
Yena mrwa mshi❤
@AscheHabesha
@AscheHabesha 3 ай бұрын
ዘመናትን ሳይደበዝዝ ጥርት"ኩልል ብሎ የዘለቀ ድንቅ ድምፅና ችሎታ "መሱ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ"የእናቴ ማስታወሻ ነው ይሄ ዘፈን።
@samiabera9766
@samiabera9766 3 ай бұрын
ሰይፉ ዛሬ መሰሉን በብዙ አጠያየቅ ቃላቾች በታጀበ ሊያሸማቅቃት በጣም ሲሞክር ነበር ቀልድ እያስመሰለ! እንዲህ ማድረግህን አሎደድኩትም ዛሬ ።
@user-dv1vb2qo8j
@user-dv1vb2qo8j 3 ай бұрын
እውነት ነው በጣም እኔም አዝኛለሁ በጣም ያዉም ልጅ ፊት ብዙ መስመር ዘለለ እንጂ ነውርም ጭምር ነው ለልጁ ሞራል ሲባል ብዙ ማለፍ ይችል ነበር
@samiabera9766
@samiabera9766 3 ай бұрын
@@user-dv1vb2qo8j ከመጀመሪያው ጀምሮ ለአስተዋለና ለተመለከተ ሰው በደንብ ማስተዋል ይቻላል! በጣም ሊያሸማቅቃት ጥፋተኝነት ተሰምቷት ይቅርታ እንድትል ሲያስጨንቃት ነበር። በስተመጨረሻ ደሞ የባንዱን አባላት ሁሉ እናታቸው ወይም ወልደሽ ታደርሻቸዋለሽ አላላትም ልጇ ፊት ነውር ነው ሰይፉ ድሮ እንዲ ነበር ሰው የሚዘረጥጠው።
@tigistzewide5647
@tigistzewide5647 3 ай бұрын
በትክክል እኔም እያልኮ ነበረ ግን ጀግና ልጅ አላት:
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 3 ай бұрын
Tekekel betam demo belejua fit
@yonat3509
@yonat3509 3 ай бұрын
Bechayen mwslon neber siefu betam abezaw .
@mulugetahana416
@mulugetahana416 3 ай бұрын
ሰይፉ በመጀመረያ መሰሉን አንተ ወልደክ ታደርሳታለክ በቃ የወለደ ሁሉ አሮጊት ነው አንተ እኮ የብርቱካን እኩያ ነክ ልጅ ልጁ አትጫወት ሁሌም እንደ ሴት ሰለ እድሜክ የምትጨነቅ መላጣ
@hanaawoke6228
@hanaawoke6228 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሰይፋ መሰሉን ወልደህ ታደርሳታለክ
@amenpipi2013
@amenpipi2013 3 ай бұрын
እውነት ነው የእናቷ እኩያ ነው እሱ ሁል ጊዜ የዕድሜ ነገር ሲያነሳ እንደ ሴት ይሽለጠለጣል የሆነ መላጣ
@zufanbelachew281
@zufanbelachew281 3 ай бұрын
exactly!
@martatolera7065
@martatolera7065 3 ай бұрын
👍👌​@@hanaawoke6228
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 2 ай бұрын
😂😂😂
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 3 ай бұрын
ልጁ ግን በጣም የተረጋጋ ነው ደስ ይላል ። ፍፃሜህን ያሣምርልህ
@abduendris2046
@abduendris2046 3 ай бұрын
ፖል ነዉ ሰዉ ?
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
😂
@AzmirAmeha-bw9xs
@AzmirAmeha-bw9xs 2 ай бұрын
❤😊
@AzmirAmeha-bw9xs
@AzmirAmeha-bw9xs 2 ай бұрын
@messymessy6911
@messymessy6911 3 ай бұрын
በዚህ ጊዜ እንደዚህ ስርአት ያለው ልጅ ማሳደግ ከባድ ቢሆንም አንቺ ግን ልትኮሪ ይገባል እድለኛ ነሽ ካይን ያውጣልሽ ያሰበበት ይደረስልሽ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 3 ай бұрын
ልጁ ደስ ይላል ።ተባረክ ያሳድግህ ።መሰሉም ጤና ይስጥሽ ሀበሻ ከባድ ነው ስራ አይወድም የሚሰራውን ማሸማቀቅ ባህሪው ነው ።
@dosjenner1778
@dosjenner1778 3 ай бұрын
ልጇ ጊታር ሲጫወት ይመስጣል ጨዋነቱ ዋው እደግልን ኢትዮጵያዊ ነው ፀባዩ ❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
💚💛❤🙏
@tigistasefa8427
@tigistasefa8427 3 ай бұрын
❤❤❤እናት ከምትመኘው በላይ ፈጣሪ ልጆችሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እንዴትም ሆነሽ ፍሬዎችሽን እዚህ ማብቃት መቻልሽ ጀግና እናት ነሽ❤❤❤
@debalkekebede1695
@debalkekebede1695 3 ай бұрын
አንዳንዴ ግዴለሽ የመስሉን ሰዎች በጣም ቁምነገር ይሰራሉ:: መሰሉ በውጭ ስታብድ እንዲህ አይነት ፍሬ ያላት አትመስልም:: ጌታ የልቧን ቅንነት አይቶ በልጅ ባርኳታል
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 3 ай бұрын
Ewenti nw !! I love her confidence ❤❤❤
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 2 ай бұрын
ትክክል
@Princess_rules_YT
@Princess_rules_YT 3 ай бұрын
የሚገርመው ጀግና ናት በሙያዋ ልጆቿን የምታሳድግ ጀግና ናት ያሳድግልሽ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 3 ай бұрын
Comment ላነብ ነው የመጣሁት ግን ልጁን ተባረክ ጨዋ ልጅ ሳልል ማለፍ አልፈልግም ለቁም ነገር ያብቃህ ❤
@haletahaleta-mj4ny
@haletahaleta-mj4ny 3 ай бұрын
ene banchi tekarani negn des tilalech❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 3 ай бұрын
ክብር ለመሠሉ ይገባታል❤❤❤❤
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 ай бұрын
ምንስለሆነች
@Poembina
@Poembina 2 ай бұрын
@@user-cx2ql7so9i ሰው ስለሆነች!😒 ደነዞ
@rozalove7257
@rozalove7257 3 ай бұрын
ዳጊ ፀባይህ ልክ እንደመልክህ አንደኛ አላህ ለቁምነገር ያብቃህ ❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 3 ай бұрын
ዘመን የማይለውጠው ድምፅ100%ጀግና እናት❤ ልጆችን በጨዋነት የምታሳድጊ ልጅሺ ትልቅ ደረጃላይ ይድረስልሺ🙏
@abinaturaltube
@abinaturaltube 3 ай бұрын
በልጅነት ልጅ ወልዶ አሳድጎ ለቁምነገር ማብቃት ትልቅ ስጦታ ነው ፈጣሪ የበለጠ ባርኮ ፍሬውን ያሳይሽ ኡፍፍ ድምፅሽ እንዳለ ነው ደስ ሲል
@netsanetsahillu41
@netsanetsahillu41 3 ай бұрын
ልጆች የወላጅ ውጤቶች ናቸው ምርጥ እናት ናት ❤❤❤
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 ай бұрын
ቀጣይ ደግሞ በመዝሙር ከልጂሽ ጋር ታጅበሽ እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ እምትዘምሪ ያድርግሽ❤❤❤
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 3 ай бұрын
እናንተ ዘምራችሁ ምን ፈየዳችሁ? መዝሙራችሁ መንዙማችሁ ከስድብ ከዘረኝነት ከጥላቻ አላላቀቃችሁ። ሲጀመር አንች መዝሙር ወዳጅ ከሆንሽ ሙዚቃ ያለበት ቦታ ምን ትሰሪያለሽ? መሰሉን አይተሽ መጣሽ ሙዚቃሽን ከኮመኮምሽ በኃላ የሃበሻነት 'መጥፎ ንንግግር እንዳይቀርብሽና እሷን አስኮንነሽ ለምጽደቅ ''ዘምሪ' አልሽ፣ ቅንቅናም፣ የውሸት ሃይማኖተኞች ናችሁ፣ሃገር ያበላሻችሁት ምድረ ምቀኛ ቡሽቲ በጣም ምቀኛ ከመሆናችሁ የተነሳ በረከት ገበሬዋንም ሳይቀር ጻደባላችሁ፣ ለዛም ነው ኮመት መስጫው የተዘጋው፣ ''እችን ጨፈርሽ ያችን ሽሮ አልበላም አልሽ እዛጋ አጭር ልብስ ለበሽ እችኛዋን ሃብትሽን ያገኘሽ ከምናምን ነው፣ ባለ መስቀሏን ባለ ሂጃቧን እስላም ክርስቲያኗን ሁሉንም ትኮንናላችሁ ቱ
@tgyegna5636
@tgyegna5636 3 ай бұрын
​@@Habesha_vlog-s mn agebash korkoro mezmur yshalal ke mesfen seytan
@kenaskids4126
@kenaskids4126 3 ай бұрын
Amen!!!
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 3 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤
@themane9894
@themane9894 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነው ዳጊ በርታ ከፀባይ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zeritudesta9077
@zeritudesta9077 3 ай бұрын
ሰይፉ ግን ምን አይነት ወላጅ ነው ያሳደገህ የምጠይቀው ጥያቄ ደም ነው የማፈላ ህገወጤ ዳንሴ በቅርቡ ልጅ ያመጣል ሌሎችም ሌሌችም ወልደሀል የፉህን በረከት ብላ ታዳጊ ልጅ ካጠገብህ አስቀምጠህ እንዲህ አይባልም ልጁ የጨዋ ጨዋ ነው ከቁም ነገር ያድርስህ
@solomonsol7174
@solomonsol7174 3 ай бұрын
ነፃነቷ ደስ ይላል እራሷን ሆና ነው ምትኖረው ልጇ ደሞ ሲያምር ❤
@jordanos3792
@jordanos3792 3 ай бұрын
ለልጁ እንደዚህ መሆን የ እናት ውጤት መሆኑን አትርሱ. ጀግና ነሽ ትልቅ ክብር
@mekides-vlog
@mekides-vlog 3 ай бұрын
አንደኛ እናት ናት ስራ ሌላ እናትነት ሌላ ነው ተዋት ሰርታ ልጆቿን ታሳድግበት
@Serwat-qp1wo
@Serwat-qp1wo 3 ай бұрын
ጨዋ ልጅ አለሽ ልቦናውን እግዚአብሔር አይቀይርበት መጨረሻውን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
ዘመን የማይለውጠው ወርቅ የሆነ ድምፅ❤❤❤
@askas3500
@askas3500 3 ай бұрын
ከምንም በላይ ያየሇት ልጇን እንዴት በስስት እንደምታየው or እንደሚያት እእእእፍፍፍ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያድርስልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Thobi587
@Thobi587 3 ай бұрын
THIS IS SO COOL, SON PLAYING FOR HIS MOM , WOW GREAT JOB SON!!! 🖐🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 3 ай бұрын
ታስቀናላችሁ እናትና ልጅ ❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
በጣም
@amenpipi2013
@amenpipi2013 3 ай бұрын
ሰይፉ ግን ስትናገር አንዳንድ ቃላቶች ያዳልጡካልና ጠንቀቅ በል
@selamawitkebede6439
@selamawitkebede6439 3 ай бұрын
ጨዋ ልጂ አለሽ መልካሙሁሉ ይግጠመህ👍
@nunu2408
@nunu2408 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤መስዬOh my God ኢትዮጵያ ላይ የጠፍው ስረሀት ዳጊላይ ይተናል የኔ ፈቅር ጌታ ይባርክ በክብር በሞገስ ይጠብቅህ
@manenet2867
@manenet2867 3 ай бұрын
በእውነት እላለሁ ይህንን ብላቴና ልጅ ❤ እግዚአብሔር-ዓብ❤️ ይባርከው🙏😇🙏 ከዚህ በኋላ እናቱ እራሷ በሱ ትባረካለች ፣ ትሞገሳለች ፣ ትደነቃለች የሚል ግምት አለኝ👌
@user-zw2fk8rt2z
@user-zw2fk8rt2z 3 ай бұрын
ወይ ድምጽ ገራሚ ነው ልጅሽ ስርአቱ ጎበዝ
@solomonurgie374
@solomonurgie374 3 ай бұрын
ይሄ ሴይፉ ይሚባል ሰውዬ ግን እውነት ጤነኛ ነው በምን አይነት ቤተሰብ መሃል ነው ያደገው ለሚሰቱ እና ለልጆቹ ክብር ያለው ሰው ይሄን አያደርግም በሚገርም ሁኔታ እሱ መድረክ ላይ ከሚያሳየው ብልግና ዳንስ በላይ የለም ስርአት ማድረግ ይጠበቅብሃል ስርአትን ከመሰሉ እና ከልጅዋ ተማር ሰው ነኝ ካልክ ስራሀ በጭራሽ ሚድያውን አይመጥንም
@meseret1762
@meseret1762 3 ай бұрын
Very true.
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 ай бұрын
በጣም የምወድው ዘፈን ትችያለሽ መሰሉ ሊጅሽ ደሞ እኩያሽ ደስ ይላል
@misrakbezabh5103
@misrakbezabh5103 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ያልተበረዘ ድምጽ ነው ያለሽ በርች ሰው በሰው ህይወት መግባቱን አያቆምም ልጆችሽን ይባርክልሽ
@user-vd5qe7ok6x
@user-vd5qe7ok6x 3 ай бұрын
ሰይፉ በዛሬው ሾው ላይ ንቀት አሳይይተሀል ኢንተርቪው ላይ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
እሱ ጋ መቅረብ እኮ ለመሠደብ ነው።ያላዋረደው ማን አለ? የሆነ ደደብ ነገር ነው፤ እኔን ግን ቢናገረኝ አሩን አበላው ነበር ።
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 3 ай бұрын
ዳግምየ የኔ ጨዋ የኔ አዋቂ ተባረክልኝ፡ እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃህ ፡❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 3 ай бұрын
ማርያምን ልጁ አሳዘነኝ ሚስኪን ፊት ነው ያለው 🥺በዛ ላይ እርጋታው አቦ መጨረሻህ ያማረ ይሁን ዳጊዬ🙏❤❤
@user-mq5sf9vj4f
@user-mq5sf9vj4f 3 ай бұрын
ሰይፋ በጣም ብልግና ነው በዚህ ልክ ሰውን ማሸማቀቅ ልጇ በለጠህ ምን ለማድረግ እንደሞከርክ ግልፅ አይደለም መሰሉዬ ልጅሽ ጀግና ነው ይባረክልሽ
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 3 ай бұрын
ጅግና እናት ነሽ ማርያም ተባረኪ🤱🙏😘
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 3 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ❤❤❤ መስሉየ ስወድሽ እግዚአብሔር የጥብቃችሁ ልጅሽ ትልቅ ደረጂ ይደርስልሽ ❤❤❤❤❤❤
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 3 ай бұрын
እማይቀየር ተሰምቶ እማይሰለች ድምፅ መሰሉ❤❤❤❤❤❤
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
መሰሉዬ ለልጆችሽ ስትይ እዳይሳቀቁ ረዘም ያለ ቀሚስ ልበሽ ልጇ ሑሉን ያደለው ጨዋ ይሔ ዘፈን የሖነ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ😢😢አይ ስደት😢
@lilywondemu6454
@lilywondemu6454 3 ай бұрын
ልጅ ፊት ግን እናትን ማሸማቀቅ ደስ አይልም ሰይፊሻ በተረፈ ሌላው ነገር ጥሩ ነው መሰሉም ጀግና እናት ነሽ
@user-vd5qe7ok6x
@user-vd5qe7ok6x 3 ай бұрын
አቤት ድምፅ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤
@Enkutatash77
@Enkutatash77 3 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ምን መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልጅ ❤❤❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሺ,ይጠብቅሺ, ከነልጂሺ! ችግርሺን ዋጥ አድርገሺ, መድረክ ላይ ፈገግ ብለሺ እያንጎራጉርሺ! ያዘኑትን, አስደስተሺ, በፍቅር የወደቁትን ለፍቅረኞች በዘፈኖችሺ መልክቱን አስተላልፈሺ,... ስዋችን,በውዝዋዜሺ አወዛውዘሺ, እየሳቅሺ!እየሳቁልሺ, የምታስደስቺ, አንቺ መስሉ,ክብር ላንቺ የሁሉ አምላክ,ጤና እድሜ ይስጥሺ! ከነልጂሺ!🙏🏾👍🏾👏🏽✌🏽🕊️💓
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
አንጀቴን አራሽው እንዴት እንደምወዳት❤❤❤
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 3 ай бұрын
ውይ የልጅዋ እርጋታ ታድሎ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ❤
@haniyo2210
@haniyo2210 3 ай бұрын
I like her energy. She is a sweet, energetic mom
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 3 ай бұрын
Wow bless you both❤🙏 ድምፅ እንዳለ ነው👌
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 3 ай бұрын
እናትና ልጅ በመድረክ አንድ ላይ ደስ ይላል።
@abelotr58
@abelotr58 3 ай бұрын
በጣም ደስ ትይኛለሽ መሰሉ ለልጅ ሀላፊነት ወስደሽ እዚ ደረጃ ማብቃት ቀላል አደለም ለዛ አለሽ እግዛቤር ይባርክሽ
@abebagetachew
@abebagetachew 3 ай бұрын
ማንም የለዉም ይሕን ስርቅርቅ ያለ ድምጽ ። ብርቅዪ ልጃችን ኑሪልን
@Maryg05
@Maryg05 3 ай бұрын
እናትና ልጆች በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርክልሸ
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 3 ай бұрын
አበሻ ወንድ ምን ሚሌኔር ቢለነር ቡሆን ልጁን ማሳደግ የማይችሉ የአእምሮ ድሀ ናቸው የወርቁ አይተነው ልጂ ቤት ክራይ ውስጥ ያሳዝናል አንቺ መልካም እናት ነሽ መልካም ተናግረሻል ግን ህመምሽ ህመሜ ነው እረዳሻለሁ የኔም የልጆቸ አባት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ገንዘቡን ያፈሳል 2 ልጆች ይዠ ሚለነሩ ባለ እሪል እስቴት ፓንት ገዝቶላቸው አያውቅም አሁን ከ18 አመት በላይ ሆነዋል እግዚአብሔር ይመስገን። ግን የአባት ፍቅር የውሸት ነው ያሳዝናል ልጆቸ ኢትዬጵያዊ ባልም ምስትም ስለማይመርጡ እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 ай бұрын
ለበቱ ቀጋ ለውጪ አልጋ አበሻ ወንድ
@JONTAMBEK
@JONTAMBEK 3 ай бұрын
የሰይፉን ዝርጠጣ ያው መቻል ነው፡፡ መሰሉ ምርጥ ብቃት አለሽ፡፡ ሰው ስለሚወድሽ ነው አስተያየት የሚሰጥብሽ
@TadeseTsehay
@TadeseTsehay 3 ай бұрын
❤❤❤❤ ትለያለሽ ለልጆቺሽ ያለሽ ክብር ይለያል ምርጥ እናት ነሽ በርቺ ማነንም አትስሚ❤❤❤❤❤❤
@yem870
@yem870 3 ай бұрын
ንፁህ ልብ ያለው ያስታውቃል❤ በልጆችሽ ተባረኪ እህቴ
@user-yi5ij2kv5k
@user-yi5ij2kv5k 3 ай бұрын
I see Elias Melka in her son's calm demeanor. I'm glad he's playing his guitar too.
@asmiretamare7524
@asmiretamare7524 3 ай бұрын
The way she looks at him proud mom right there .Wow Dagi good job❤❤❤❤
@ethiopanlove7543
@ethiopanlove7543 3 ай бұрын
ልጆ እግዚያቤሔር ይባርክልሽ እርጋታው
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ እናትና ልጅ..❤❤❤❤
@saraababa
@saraababa 3 ай бұрын
በጣም ደሰ የምትይ ሰው ነሽ የህው ልጅሽ ይናገራል ሁኔታው። ጊታ በጥብ ልጀችሽን ያሳድግለሽ። ለአንችም እረዥም እድሜ ተመኝሁልሽ። ጊታ በነገሩ ሁሉ ይቅደምልሽ።
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 3 ай бұрын
ኡፍፍ ልጁ እንደት እንደሚያምር እርግት ያለ❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 3 ай бұрын
ሰይፍዬ ምርጡ ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያኑርህ
@sheewaaa401
@sheewaaa401 3 ай бұрын
ሰይፉ ባለጌ ነህ ! ለከት ይኑርህ፤ፈራጅ ፈጣሪ ነው፡፡ ሁሉም ሰው በጌታ ፊት ሀጥእ ነው፤ እናውቅሀለን እኮ ጉደ ብዙ ነህ፤ ለሰው ክብር ይኑርህ ድልብ ፋራ ሚባለው እንደ አንተ አይነቱ ነው፡የሰው ባውንደሪ ማታቅ ዥልጥ ፤መሰሉ ያራዳ ልጅ ልጇ ፊት ስትሰድባት ለማሸማቀቅ ስትሞክር ላንተም ለሷም ክብር ስትል ባልሰማ ላሽ፤ የምር ቃል አጠረኝ ፤እደግመዋለው የክፍለዘመኑ ምርጥ ባለጌ ብዬሀለው፤፡
@zufanbeshir4098
@zufanbeshir4098 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ ልጃ በስስት ነው የምታየው❤❤❤❤ ፈጣሪ ረጅም እድምና ጤና ይስጣቹ❤❤❤🙏🙏
@SahraAlodaibe
@SahraAlodaibe 3 ай бұрын
ሤፋ ይችን ዘፋኝ በጣም በሚያሸማቅቅ መልኩ ሥለጠየካት ይቅርታ ልትላት ይገባል በልጅዋ ፊት ክብር በለሌዉ መልኩ ሥትጠይቃት ነበር ህገወጥ ጭፈራ ልጁንም ፌሥቡክ አለህ እያልክ ቡጣም ደሥ በማይል ቃላት ስትናገራት ነበር ህጋዊ ጭፈራ ምን ሤይገልበልጅዋፊትክብርበለሌዉመልኩሥትጠይቃትነበህገወጥጭፈራልጁንምፌሥቡክአለህእያልክቡጣምደሥበማይልቃላትስትናገራትነበርህጋዊጭፈራምን አይነት ነው እራቁታቸውን የሚሄዱ አርቲሥቶችን በሥርአት ሥታናግር አይተንሀል እኔ በሥዋ ቦታ ብሆን ዝም ብየ አላዳምጥህም ነበር ለማናቸውም ሠዉን ማክበር ይልመድብህ
@Elbethel167
@Elbethel167 3 ай бұрын
Love ❤ don't listen to negative comments your a beautiful ❤️, am proud of your son the way his supporters you❤
@ledee3868
@ledee3868 3 ай бұрын
The son is awesome and we love his mom. She is great. Love her dance too. Keep it up 👍
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ай бұрын
መሰሉ ነፃነትሽን ግልፅነትሽን ጨዋታ አዋቂ ፈታ ያልሽ ሰዉ ነሽ ማንም የፈለገዉን ያዉራ ሀበሻ ምንም ብታደርጊ ከወሬ አይቦዝንም ሁሉን ማስደሰት አይቻልም ይለፋልፉ ምን ያመጣሉ የራሳቸዉ የማይታይ ስንት ነዉር አለባቸዉ ይመችሽ❤ ቆንጆ ድምፅ አለሽ አልበም ናይት ክለብ ጊዜሽን አጨርሺ በአመት 3ነጠላ ዜማ ከነክሊፑ መልቀቅ ትችያለሽ ሚዲያዉን መቆጣጠር
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ትክክል የእኔ ቆንጅዬ የምወዳት የማከብራት ዘፋኝ ነች
@hamiddino7826
@hamiddino7826 3 ай бұрын
ሰይፊ ንቀት አሳይተሀል በጣም ይደብራል በልጇ ፊት ለማሸማቀቅ ሞክረሀል 😏መሰሉዬ ድምፅሸ እኮ😘😘😘
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Lijishien sesemiw embaye meta 😭fikir nesh yene geta atem lekumneger yabkah hulem enategin wudedat lenate bela nw yemtlefaw ❤❤
@user-zg9zx3gs6i
@user-zg9zx3gs6i 2 ай бұрын
ለሰሉ ሳቅዋ በቻ ይበቃል ❤❤❤ በርቺ በዳንሱም ተመችቶናል አስነኪው❤❤❤❤
@anezinmulatu6713
@anezinmulatu6713 3 ай бұрын
መሰሉ ብዙውን ተመሌካቾችሽ አድናቂውችሽ ብለውታል እኔም ለልጆችሽ እናት ያርግሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አባዬ አተም ትልቅ ቦታ ድርስ እንወዳቹኋለን በርቱ ጎበዞች ናቹ ❤❤❤❤❤
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 3 ай бұрын
ጀግኒት ነሽ ድምፅሽ በጣም ያምራል ልጆችሽን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ🙏ሴፉ ቃለ መጠየቅክን አስተካክል ሼም ነው
@yaredethio2200
@yaredethio2200 3 ай бұрын
መሰልዬ አንኩአን ደስ አለሽ በልጅሽ ኮርተሻል ዳገማዊ ኤልያስ መልካ በለነዋል በተለይ መቼርሻ ላይ የሰራሃት solo ግሩም ናት የዛሬው እደል ለወድፍት የሙዚቃ ህዎትክ በጣም ማርሽ ቀያርይ መስፈንጠሪያ አጋጣሚ ነወና በደንብ እጅከን አጠርተህ ቀጠል በትለይ ደግሞ ከመቆም የልቅ በመጠኑ ተንቀሳቀስ በጣም አርይፍ ነው በርታ
@asemu1459
@asemu1459 3 ай бұрын
Love her son so very dissent and respectful ❤
@nigusuabera478
@nigusuabera478 3 ай бұрын
መሰሉ ጎበዝ ነሽ ጥሩ ድምፅ አለሽ ትንሽ ስነ ስርአቷን እንደ ደርባባዋ ቡርትዬና የሺዬ ብትሆኚልኝ ደስ ይለኛል።የምነግርሽ እንደ ቤተሰብ ነዉ።እርጎ የሆነች የተከበረች እናትሽን ጤና ሰላም ከነ መላ ቤተሰብ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ስወዳት
@zodoshafi2076
@zodoshafi2076 3 ай бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ አላህ ልጆችሽን ትልቅ ብታ ያድርስልሽ❤❤❤❤
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 2 ай бұрын
😥😥😥 የኔ እናት አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እውይ እርጋታው ልጁ ደስ ሲል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
ውይ ልጇ❤❤❤ ድምጻቸው ክዘር ነው ረጋ ብለሽ ስትዘፍኚ ከውበትሽ ጋር ይምራል በዚሁ ቀጥዬ❤
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 3 ай бұрын
የተባረከ ልጅ አይዞህ በርታ መሰሉዬ እወድሻለሁ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 ай бұрын
እሷ በጣም ትመሰገናሌች ልጅ ምስክር ነው ለእናቱ እንዴት ብታሳድገው ነው ስነስራቱሁ እድሜ ለእናትህ ይስጣትህ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጨዋ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 3 ай бұрын
መሠሉ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ለተሣዳቢወች ልቦና ይሥጣቸው❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ትክክል
@LoveLife-dj6sw
@LoveLife-dj6sw 3 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ታሳዝናለህ ምንም ማገናዘብ አልፈጠረብህም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ
@TesfayeRetta
@TesfayeRetta 3 ай бұрын
🎉 ጎበዝ!! ለሙያው ለከፈልሽው ዋጋ ምስጋና ይገባል።🎉 ልጆችሽን ይባርክልሽ።
@SsSs-kg2uf
@SsSs-kg2uf 3 ай бұрын
ጀግና እናት ለስራ ያላት ፍቅር ❤❤❤ሰላምሺን ያብዛው ❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 ай бұрын
ድምፅ ❤ መሰሉ ከነልጅሽ ❤
@user-no5dk4io1j
@user-no5dk4io1j 3 ай бұрын
ለእኔ የዳንስ እንቅስቃሴዋ ሞያዊ ግዴታ ነዉ የሚል እምነት አለኝ። ትክክል ነች አንደኛ ❤
@KassahunKasu-om5zq
@KassahunKasu-om5zq Ай бұрын
ትችላለህ ይሄ ነው የሚዲያ ሰው💪💪💪big love and big respect ለናዮ ደሞ😢ግን ምርጥ surprise
@Bsbshgsfgh
@Bsbshgsfgh 3 ай бұрын
Seyfu fantahun 1. Respect 0 2. Yaltegeba nigigir 💯 3.tesadebalek 💯 Enede angafa gazetegna sereat yelelew ateyayek betam asazagn new. Please watch your words Meselu berchi bemanim asteyayet atnadeji.
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 3 ай бұрын
መሰሉዬ😍🥰🥰🥰🥰
@weyn636
@weyn636 3 ай бұрын
ልጇ ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
እስዋም ፍቅር ነች
@weyn636
@weyn636 3 ай бұрын
@@meseretdibabe8020 አዉ ግን ልጁ አደብ አለዉ በጣም ይለያል እሷ አሽቃባጭ ናት 😍
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
Andrew Glazunov
Рет қаралды 1,8 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 35 МЛН
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 8 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 14 МЛН
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 4,8 МЛН