Seifu on EBS: ድምፃዊ ፍጹም በ ሰይፉ ሾው ቆይታ

  Рет қаралды 177,821

Seifu Show

Seifu Show

5 жыл бұрын

Seifu on EBS: ድምፃዊ ፍጹም በ ሰይፉ ሾው ቆይታ

Пікірлер: 338
@Riyo12396
@Riyo12396 5 жыл бұрын
ኣለም ሰገዲ እድቀርብ እንደኔ ካለ በላይክ ድምፃችን እናሰማ።ፍትህ ለ ኣለም ሰገድ ኣድናቅዎች ድመፃችን ይሠማ💪👍👏😢
@abealemnesh9378
@abealemnesh9378 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ አይናፋር ነዉ አይቀርብም
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
አዎ ይሠማ ....ድማፃችን ይሠማ. . ድምፃችን ይሠማ
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
@@abealemnesh9378 ለኛ ላድናቂዎቹ ሲል ግድ ነው ሆ! የምን ማፈር
@user-hr3js8hw6d
@user-hr3js8hw6d 5 жыл бұрын
Wakakakakakakaakakakkakaka eree tewu komentateroch enem wuste new gnn esu flagot layinorew yichilal
@user-hr3js8hw6d
@user-hr3js8hw6d 5 жыл бұрын
@@abealemnesh9378 😂🤣😂🤣😂🤣 edeza new yasebkut lolzz
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ ደስ ይላል💚💛♥️ ፊንፊኔ ቢባል እስኪ አስቡት ጣጣ ነው🤦🏿‍♀️አዲስ አበባ ሲባል ደስስስስ የሚላችሁ ኢትዮጵያውያን ላይክ💚💛❤️
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
@@eleenmeseeleen6793 thank you i agree with you
@emandafuji6761
@emandafuji6761 5 жыл бұрын
😁😁
@meskinageyemareyamlijmeski7588
@meskinageyemareyamlijmeski7588 5 жыл бұрын
😂😂😂 ኢትዮጵያዊነትን እናስቀድም ሌላ ወሬ ትተን
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ💚💛❤
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 жыл бұрын
ትክክል 💚💛❤ሸገር አድስ አበባ የምን ፍንፍኔ መቼም አይሆናት
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ እንኳን ከሳራቲ ወደ ፍፁምቲ አሻገረህ
@englishforethiopians3419
@englishforethiopians3419 5 жыл бұрын
meazi የሚካኤል ልጅ 😄😄😄😄😄
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@englishforethiopians3419
@englishforethiopians3419 5 жыл бұрын
Wudoche esti subscribe argugn bezi agatami. Addis KZfaqr negn semonun post mareg ejemralew 😊
@user-wz2kh5yo4f
@user-wz2kh5yo4f 5 жыл бұрын
meazi የሚካኤል ልጅ ክክክክክ እመቤቴን እኔም እየሣኩኝነበር
@zynebazyneba2038
@zynebazyneba2038 5 жыл бұрын
እኔ ከነሱ ኮሜት የምትሰጡት ታዝናኑኛላችሁ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 5 жыл бұрын
ፍፂ 1ኛ ፐ አቆም ዋው ነክ ይመችህ እስኪ የፍፂ አድናቂዎች ገባ ገባ በሉ💪
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ የሚለዉ ዘፈንክ ለኔ እራሱ የዉስጤን ይገልፀዋል thank you fetuma👑❤
@loveuallhabsha4197
@loveuallhabsha4197 5 жыл бұрын
በጌታ ስም እንዴት እንደሚያምርኮ በጣም ነው ምወድህ የኔ ቆንጆ አቅዋም መልክ ስብእና አሞልቶ የሰጥህ በርታልኝ
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
ፍፄ ከምስክር አወል ቀጥሎ በጣም የምወድህ የማከብርህ አርቲስት ነህ! እንዲ ነው እንጂ የሚያምረው ባንቺ የሚለውን ዘፈንህን አንተ እንኳን ከኔ የበለጠ የምትወደው አይመስለኝም!!! ብዙ መስራት የምትችል መልካም ስብህና ያለህ አርቲስት ነህ በርታ ፍፄ!!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ፍጹም ቲ ምርጥ ልጅ ትልቁ ሰጦታ ነው
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 5 жыл бұрын
ፍጼ የአራዳ ልጅ💓
@teneggrecia3656
@teneggrecia3656 5 жыл бұрын
ምን አለ. ለዛሬ ሙዚቃው ቢቀር አዘኑ እስከሚለቀን ሁላችንም ልባችን ተሰብሮን አቤቱ የሞቱትን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት አኑርልን🙏🙏🙏ያለነውን ደግሞ ልቦናስጠን
@FisumT
@FisumT 5 жыл бұрын
አለሁ 😁
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu 5 жыл бұрын
ኑርልን ቅን ልጅ
@barnimb-7519
@barnimb-7519 5 жыл бұрын
Fisum T ante matihon sew neh 😂😂😂kemechew metak ezih
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወድህ
@user-fh2pv9sr1u
@user-fh2pv9sr1u 5 жыл бұрын
የምወድህ ❤ኑርልኝ
@heavengebremariam6700
@heavengebremariam6700 5 жыл бұрын
Haha besu SIM lemeneged naw
@user-mr5pg5hs8r
@user-mr5pg5hs8r 5 жыл бұрын
አቤት ስወድህ ፍፁምዬ ደሞ ባሌን ነዉ የምትመሥለዉ መልካም ስራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚያብሔር ካንተ ጋ ይሁን።
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ይቅረብልን በናትህ ሰይፍሻ
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 жыл бұрын
እንዲ እንዲህ የሚለውን ሙዚቃ ውስጤ ነው ለጥሩ ስራህ ልትመሰገን ይገባሃል 👏😍😍
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ፍፁም ቲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አድናቂህ ነኝ😍😍 እባካችሁ የኢንስትግራም ፔጁን ፍሎው አድርጉት ብዙህ ትማራላችሁ
@tsegad5188
@tsegad5188 5 жыл бұрын
ይህን ልጅ ስወደው ዘፈኖቹ በጣም ይመቸኛል
@user-bq7xt8xe1d
@user-bq7xt8xe1d 5 жыл бұрын
ፍፁሜ እንወድካለን በጣም 🙏🙏😘😘😘😘❤❤❤
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 5 жыл бұрын
ዋው ፍፁም በጣም የምወደው ሙዚቀኛ ነው ሰይፍሻ በጣም አመሰግናለሁ በግሌ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ፍፄ ምርጥ ሴፍዬ የኛ ምርጥ💓
@user-hm3yy7js8s
@user-hm3yy7js8s 4 жыл бұрын
እድለወርቅን አቅርብልን ሴፍሻ እባክህንንን ልለምንህ ማነው እንዴኔ የሚወዳት
@Mita4164
@Mita4164 14 күн бұрын
ውይ ሰይፍዬ ቶሎ አባረርከው ትንሽ አታዝገውም ነበር በጣም ነው ምወደው😢
@user-mc7xx6oy6y
@user-mc7xx6oy6y 5 жыл бұрын
ፍፁምዬ ስወድህ የኔ ውብ ዘፈኖችህ ሁሉ አሪፍ ናቸው በተለይ አዲስ አባ
@abusha2002
@abusha2002 5 жыл бұрын
ከፌቴ ነው ወይስ ይሄ ልጅ ወፍሯል ለማንኛውም አዲስ አባ ሚለው ዘፈንህ እና ሌሎች ስራዎችህ ይመቹኛል 👌🔝👑
@beniambzuye7687
@beniambzuye7687 5 жыл бұрын
I really like your humbleness Buddy!
@tigiyeamaruljphonetastic7632
@tigiyeamaruljphonetastic7632 5 жыл бұрын
ፍፄ ምርጥ ልጅ
@madeinethiopia4572
@madeinethiopia4572 5 жыл бұрын
እውነት ነው ፍፁይ ክታስበበት እማይድርስብት ነግር ይለም ጅግና ነህ
@martaz9311
@martaz9311 5 жыл бұрын
Interesting interview.
@mohammedrajeh951
@mohammedrajeh951 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ።አድናቂህ ነኝ ።
@vnb199
@vnb199 5 жыл бұрын
ወይኔ ሰይፍሽ እናመሰግናለን ይሄን ልጅ ስወደው
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 4 жыл бұрын
So Humble and handsome man 👨
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 5 жыл бұрын
ፍጹም ቲ ስወድህ በተለይ እንዲህ የሚለው
@mekedishow4995
@mekedishow4995 5 жыл бұрын
Wayne endet yamral 😍
@samgreat8918
@samgreat8918 5 жыл бұрын
Libish dingete ale, kotetam!
@user-nd4on3cn2e
@user-nd4on3cn2e 5 жыл бұрын
ዋዉ ፍፁም ቲን አቀረብከዉ ሰይፍሽ እናመሰግናለን ፍፁም አድናቂህ ነኝ በርታ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 жыл бұрын
ፍፂም ቲ ቆንጆ ስውደው ሙዙቃህን ምንም የሚጠላ የለውም ሀገሩን የሚወድ ዘፋኝ ውስጤነው
@user-nj5on7jg3n
@user-nj5on7jg3n 5 жыл бұрын
ፌፄ በጣም ቆንጆ ነው ለልጆች ያዘጋችሁት መጫወቻው በርታ
@fritademse3395
@fritademse3395 5 жыл бұрын
ፍፁሜ ስለአየሁክ ደስ ብሎኛል በጣም በጣም አደንቅካለሁ እወድሃለሁ❤❤ *ፍሪታ ነኝ ካለሁበት ስይፍሻ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን.....
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ አሥታወሥከኝ የዛሬ ሥድሥት አመት ከባለቤቴ ጋር ነዉ አዲሣባ የሚለዉን የሠማሁት ግን ሥደት አለያየን በምንም አንገናኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ፍፁምቲ ስወድህ ጥሎብኝ ሀገር ወዳድ
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 5 жыл бұрын
እድህ የሚለው ዘፈንህ ላይ ሰወድህ 😍😍
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ድምፅክ ከህትህ ጋር በጣም ይመሳሰላል ፍሴ ውድድ😘😘👍👍👍
@user-yj7pu5zo1e
@user-yj7pu5zo1e 5 жыл бұрын
ካሁን ብሀላ ሙዝቃም ድራማም አላይም መቸ እደምሞት አላውቅም እና የሞቱትን አላህ በራህመትህ ጀነተል ፍርዶስ ውፍቃቸው ያረብ ሞታችንን አሳምርልን
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አወ አትይ በተለይ ሙዚቃ አትስሚ ማር የሸይጧን ነው በተቻለሽ ምርጥ የሙስሊም ቻናሎች አሉ እነሱን ሰብስክራይብ እያደረግሸ ተከታተይ አላህ ሁላችንንም ይቅር ይበለን
@user-ro6jb8ki2l
@user-ro6jb8ki2l 5 жыл бұрын
አሚን
@user-yj7pu5zo1e
@user-yj7pu5zo1e 5 жыл бұрын
@@Tube-vh6ot አሚን ማማየ
@imbosstomylife6806
@imbosstomylife6806 5 жыл бұрын
የፍፁም ቲ ፡ ፀጉር እንደ ሳራ ቲ ፀጉር ሂዉማን ሄር ነዉ ።ሰይፋ ትምህርት ዉሰድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zm4go2in5c
@user-zm4go2in5c 5 жыл бұрын
ጣፋጭ።።።።።።
@user-me4pp2nd1f
@user-me4pp2nd1f 5 жыл бұрын
ዋው ፍፄ አድናቂህ ነኝ እንዲውም ሰፍሻ
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 5 жыл бұрын
ፍፄ ስወደው የሁነ ኩል ከድምፅጋ ጎበዝ ልጅ 😘 እህት ወንድሞቼ ስለሀገራችን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ ዋናው ሀገር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ሳምንቱን በሀዘን ጨረስነው እነሱም ላይመለሱ ሄደዋል ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን 😭😭😭
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 жыл бұрын
*በለው* *በስንት* *ልመና* *አቀረብከው* #ጎበዝ *የኔ* *ቆንጆ*
@lusifekerlusi7665
@lusifekerlusi7665 5 жыл бұрын
yene marrr
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@myfirstloveismybeautifulma8744
@myfirstloveismybeautifulma8744 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድም ሀ ሰይባል ሁ አይበልም ስራ ክብር ነው !!!!!
@aminatseid9841
@aminatseid9841 5 жыл бұрын
ያድሳባው ውስጤነው መቸም የሚረሳ እንት አደለም
@dagimawitadane6945
@dagimawitadane6945 5 жыл бұрын
Yenga mert ❤😍😘
@omanali5521
@omanali5521 5 жыл бұрын
👏👏👏👌👌👌💪
@romaroma1651
@romaroma1651 3 жыл бұрын
የዚህ ልጅና የመስፍን በቀለ አገጭ የት ገባ ወይ ጉድ ሲወፍር ሰው መሠሉ
@user-xu2ov5fe2i
@user-xu2ov5fe2i 5 жыл бұрын
ፍፁሜ በጣም ነው እምወዲህ አንበሰ እንደየገኝህ
@emayenealemenateewedeshalw7626
@emayenealemenateewedeshalw7626 5 жыл бұрын
♥♥♥♥♥
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ #የሚለው እኔን #እራሱ ይገልፀዋል #ዋው ምርጥ ስራ #ነው
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 5 жыл бұрын
የምን አ አበባ አይገባችሁም እንዴ ትክክለኛ ስሙ ፊንፊኔ ቲሽ ዱቅታ ሁሉ።
@lidyashkor8829
@lidyashkor8829 5 жыл бұрын
አለምሰገድ የሚጠየቅበት ቀን በጉጉት ነው የምጠብቀው።
@user-ng2ll6rm7b
@user-ng2ll6rm7b 5 жыл бұрын
Ine hulem yemewdlet zefen ADDIS ABA fetse long life
@sartuousmane1775
@sartuousmane1775 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዘፋኝ ነው አዲሳ የሚለውን ዘፈንውን አውን ድረስ እሰማዋለው
@emebettades3150
@emebettades3150 5 жыл бұрын
sef Esti Bocherane Akerblene!!!!! Benateh!sewdeh!
@user-ep8lq3bz3g
@user-ep8lq3bz3g 5 жыл бұрын
😍😘
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
ስወድህ #ፍፄ😘
@user-fh2pv9sr1u
@user-fh2pv9sr1u 5 жыл бұрын
ፍፄ የኔ ምርጥ
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 3 жыл бұрын
ስወደው
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
Fisumt love you የኔ ቆንጆ
@user-kq7pz2mq3f
@user-kq7pz2mq3f 5 жыл бұрын
ውይኔ ስታምር አፍፍፍፍፍ 🤒🤒ቆንጆ ነከ ግን ከስይፎ መብለጥ አይቻልም ሚዚ ከሙሽራ መብለጥ የለበትም 😂😀😄😄😄😄
@tayetuammanuel3065
@tayetuammanuel3065 5 жыл бұрын
Woow 😘👌👍
@user-mx5eu3bu4h
@user-mx5eu3bu4h 5 жыл бұрын
ዋውውው ስታምር ባሌ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ሀሀሀሀ
@user-pi6wh6fl9s
@user-pi6wh6fl9s 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👍
@muluemebetseyoum8822
@muluemebetseyoum8822 5 жыл бұрын
Wow
@mistertadele7181
@mistertadele7181 5 жыл бұрын
ስይፍዬ አንዳዴ ታናደኛለክ ብዙ የሚጠየቁ ጥያቄዋች ነበሩኮ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 5 жыл бұрын
ቆንጆነህ፣ህልምህን፣ያሳካልህ
@Koki1993
@Koki1993 5 жыл бұрын
😍😍😍
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 5 жыл бұрын
ፍፄ ምርጤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ጎመን በስጋ ምትስራ ተገኝች እንዴ አማረብህ እሳ😉😁
@bettybetty5969
@bettybetty5969 5 жыл бұрын
😘👌
@user-cq5ck6wp7j
@user-cq5ck6wp7j 5 жыл бұрын
እንዲህ ነው እንጂ ሚለው ሙዚቃ ውስጤ ነው
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Fsuu ✌❤❤😘😘
@neima5439
@neima5439 5 жыл бұрын
ፍፁሜ ስወድህ ሸበላየ
@user-py4vw8bn4p
@user-py4vw8bn4p 5 жыл бұрын
ኣለምሰገድ ኣቅርብልን ሰይፊሻ
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 жыл бұрын
ፐ የዚህ ልጅ ቁንጅና እኮ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
አታምኑኝም እጅ ድንግል እኮነኝ እዴት ልሙንሺ ሚጣየ
@user-er3wr8db2r
@user-er3wr8db2r 5 жыл бұрын
አትወፈር አትቅጠን በለክበት ሁን ውሰጤ ነው ቁመትክ የእኔ አንደኛ
@majetmedia6073
@majetmedia6073 5 жыл бұрын
jegnaye
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን
@mesiyemaariyaamliji3418
@mesiyemaariyaamliji3418 5 жыл бұрын
Uufffffff sitamir😍😍😍😍
@sarass838
@sarass838 3 жыл бұрын
በናታቹህ ይሔን ልጅ ስወደው
@qatarm8568
@qatarm8568 5 жыл бұрын
ስወድህ
@user-gd6zc1vp5t
@user-gd6zc1vp5t 5 жыл бұрын
ስወድው
@amettube5071
@amettube5071 5 жыл бұрын
ፍፁምቲ በጠም አድነቂክ ነኝ
@mamoonmamoon8927
@mamoonmamoon8927 5 жыл бұрын
ፍፄ አንደኛዬ ውድድድድ
@user-mt6it5xs9g
@user-mt6it5xs9g 5 жыл бұрын
ፍጹሜ ስወድክ ሰላምክ ይብዛልን
@sameraa8328
@sameraa8328 5 жыл бұрын
መቅዲ ያርሴማ ልጂ
@hiwottadese4840
@hiwottadese4840 5 жыл бұрын
Fitsum t love u
@hiwottejene4722
@hiwottejene4722 4 жыл бұрын
Fesuom meet lijjjjj
@medyasem8355
@medyasem8355 5 жыл бұрын
Sewdew konjey man 😍
@hanan7573
@hanan7573 5 жыл бұрын
አረ ተው ሰይፍ በህግ አምላክ አለም ሰገድን አቅርብልን ኡኡኡኡኡኡ
@birhanetop9555
@birhanetop9555 5 жыл бұрын
Betamm new mehudihu fitsem adinkhunig
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 5 жыл бұрын
Yen konjooooo
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 жыл бұрын
Wowwwwwwwwww
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
ስታምር
@mekidesmekides7981
@mekidesmekides7981 5 жыл бұрын
ዋው የማድንቀው ልጂ
@latushhalsalsiy5360
@latushhalsalsiy5360 5 жыл бұрын
ዋውውው ስታምረ ብርታ እደንቅህ ንኛ
@lezamedia-4487
@lezamedia-4487 5 жыл бұрын
ፍፁም ቲ የሳራ ቲ ወንድም ነው ለካ 😂😂😂
@hiwotdesefekeryashenfalfof2677
@hiwotdesefekeryashenfalfof2677 5 жыл бұрын
ወረኛ በዚህም ታወራለህ አ ቅቅቅቅቅ
@user-xu6bb7wv2x
@user-xu6bb7wv2x 5 жыл бұрын
በዚህ መጣህ ደሞ
@user-uj4hv8xn8v
@user-uj4hv8xn8v 5 жыл бұрын
እዚህም አለህ እንዴ 😏
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 жыл бұрын
ለኔም ወንድሜ ነው ፍፁም ቲ 😊😜
Seifu on EBS : ድምፃዊ ጃሉድ በሰይፉ ሾው
13:56
Seifu Show
Рет қаралды 364 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 126 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 21 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 37 МЛН
FITSUM T |ደስ ይላል| Des Yilal Ethiopian New Music 2020
4:09
WUB ALEM FAMILY ENTERTAINMENT
Рет қаралды 109 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 126 МЛН