Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V15

  Рет қаралды 129,936

Semere Bariaw

Semere Bariaw

26 күн бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 566
@automotive797
@automotive797 23 күн бұрын
የማይነጋ ህልም ሳልም የዘመን ደዌ ሳስታምም የማያድግ ችግኝ ሳርም የማይድን በሽታ ሳክም የሰው ህይወት ስከረክም እኔ ለኔ ኖሬ አላውቅም። ነብስህ በሰላም ትረፍ 🙏
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 23 күн бұрын
ሰመረ እድሜ ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም ❤❤❤ተባረክ ለእነዚህ ለላሸቁ ሰዎች መድሃኒት ነህ
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 24 күн бұрын
"ቫይራል ለመሆን የስድብ ቫይረስ መልቀቅ" ዘመን የማይሽራቸው ሊቃውንቶቻችን እንኮራባቸዋለን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር❤
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 24 күн бұрын
መርማሪ ፖሊስ ነኝ በዚች ሴትየዋ ጉዳይ እና ዩቱብ የሰሩት ልጅ camera ማን ምርመራ መዝገብ አቃቤ ሕግ ጋር ቀርቡዋል በቂርቡ ቃሊት ይዎርዳሉ ይበልጥ ኢትዮጵያ አምላክ ይፍረዳቸው
@honeywine1
@honeywine1 24 күн бұрын
ሰሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምንም አልልም እንደ እነዚህ አይነቱን እንሰሳ ልኩ ልኩን ስትነግርልኝ አንጀቴ ይርሳል ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hussenseid2
@hussenseid2 24 күн бұрын
ሎሬት ፀጋዬ እንኳን በህይወት አልኖረ።በዚህ አይነት የንግዴ ልጅ በተፈጠረበት ዘመን ሎሬቱ ተፈጥሮ ቢሆን ኖሮ ምን ያህል ክስረት እንደሆነ አስቡት።አወይ ያያያያያያያ ዘመን😢😢😢😢😢😢😢😢
@bekelegechi5109
@bekelegechi5109 24 күн бұрын
ሰሜ አንተ እስክትመጣ ሁሌ ይናፍቀኛል...ሰሜ አንተ ምርጥ ጀግና ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ነህ!!!...አንተ እይታህ፣አስተሳሳሰብህ ፣እውቀትህ ሁሉ ትልቅ ነው!!!...እጅግ የማከብርህ ወንድሜ ነህ፤በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!በርታ!!!
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v 24 күн бұрын
አይ ሠመረ ይሄ ትዉልድ አማረልኝ ብሎ ያማይሉት የለም ትልቅ ማዋረድ ስራአርገውታል
@abione-1414
@abione-1414 23 күн бұрын
Really thank you. ባርዬ ማርያምን እንደዛሬ አንጀቴን አርሰከው አታቅም በይበልጥ በሎሬት ፀጋዬ ጉዳይ በጣም አመሰግናለው።
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 24 күн бұрын
እውነትም ደፋር በግም አፉ የሎሬትን ስም መጥራቱ ይገርማል
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 23 күн бұрын
አላህ እድሜህን ያስረዝመው።እምትናገረው ሁሉ እቤታችን ሆነን ተቃጥለን ልንሞት ነው አንተ የጀግና ጀግና ነህ ለኔ።አሳስራት በናትህ
@adey1782
@adey1782 23 күн бұрын
We appreciate your hard work, intellect and sense of humor! 💚💛❤️
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@SurprisedDancing-sy7bz
@SurprisedDancing-sy7bz 24 күн бұрын
ላቃቃሚ ጭንጋፍ ስለ ሎሬቱ የማውራት ምንም የለውም ። ለምን ይህን ትልቅ ሰው ደግሞም በሕይወት የሌለን እንድ መናገር አተላነቱን ያሳያል።
@GenetAlemayehu23
@GenetAlemayehu23 24 күн бұрын
እረ ወዲያ ፈጣሪ ይታረቅህ እራሱ ቀንጭሮ የቀነጨረ ይላል ልቅ አፍ
@viber907
@viber907 24 күн бұрын
እንዲህ አይነት ድፍረት እውቀት ከሌለው ብቻ የሚመጣ ነው። ልኩን ነገርክልን!!!
@FaithSaves23
@FaithSaves23 24 күн бұрын
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የመጣበትን ማህበረሰብ የመናቅና የማጥላላት ዘመቻው አንዱ አካል ነው።
@seasea3019
@seasea3019 24 күн бұрын
ሰመረ ባርያው በርታልን 🙏🙏🙏
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 23 күн бұрын
እጅግ ያሳዝናል ሎሬት ፀጋዬን እንዲህ ማለት !? ከየት ከየት የመጣ ነው ? ለመታወቅ እያለ መኮሰስና ማነስ ይታይበታል ። ሰሜ ኑርልን ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ !!
@nejatnuru1240
@nejatnuru1240 24 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ:: በሰለጠነው ዓለም የህፃናት አጥፊዎች የሚታረሙበት አሰራር አለ :: ይሄ ባለጌ ልጅ በሕግ መቀጣት አለበት :: መብት ሌላ ብልግና ሌላ.::
@nathanmitiku9240
@nathanmitiku9240 24 күн бұрын
ሰሜ አንተ እኮ አትናገር ከእውቀት ጋር ስለሆነ እርቃናቸውን ነው የምታስቀራቸው😂😂😂
@user-mt7dv5ln2r
@user-mt7dv5ln2r 23 күн бұрын
ሰሜ አፌ ይቆረጥ ያራድዬ ልጅ የመጨረሻ ተመቸከኝ😂😂😂😂😂
@meserachbekele5368
@meserachbekele5368 9 күн бұрын
እደው ሰመረ ባሪያው ምን ላድርግህ ይሄንን አፉ እዳመጣለት የሚናገር ደነዝ ሁሉ ልክልኩን ትነግርልኛለህ እድሜህ ይስጥህ ቸሩ መድሐኒያለም የምታኮራ ነህ
@huludebebe9935
@huludebebe9935 24 күн бұрын
ከ18 አመት በታች ከሆነ ጋር ግነኙነት ማረግ በህግ መጠየቅ አለበት!!
@YT-uo6ou
@YT-uo6ou 24 күн бұрын
Thank you for giving this guy the right answers. Little knowledge is dangerous.
@aduadu3685
@aduadu3685 22 күн бұрын
ባርዬ የተችው ጉዳይ ምን ትዝ አስባለኝ መሰለህ ኡስታዝ ኑሩ ያሲን አንዴ በትምህርቶቹ መሃል አንዴ የተናገረው... ሰውየው ሳልለፋ ታዋቂ የምሆንበት መንገድ ሲለው ቀላል ነው ከታዋቂ ሰዎች መሃል አንዱን ጠቅ አድርግ አለው ከዛ አሃ እንትናን ጠቅ ያደረገው ትባላለህ አለው አለ ይኸው ነው እንግዲህ ፊጥ አናት ላይ!!!! እንደው እንዴት የልቤን ነህ እኮ ባርዬ አላህ ይስጥህ ወላሂ ኡፍፍፍ
@EliasAbdulaziz-bm3zj
@EliasAbdulaziz-bm3zj 24 күн бұрын
ቃል አጣው። ሰመረ ...... አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤
@wendem739
@wendem739 24 күн бұрын
ሰሜ ይሄንን ልጅስ ብትተወው ይሻል ነበር፤ ሃሳቡ ራሱ ያሳምማል እኮ፤ ለወሬም የማይመቹ በርታልኝ
@N33Natty
@N33Natty 24 күн бұрын
ሰሜ እንኳ ደና መጣህ ልክ ልካቸውን ንገረልን እስኪ።
@natandawit8179
@natandawit8179 9 күн бұрын
ጉራጌማ ምርጥ ናቸው ስወዳቸው እኮ ጉራጌ ብሆን እንዴት ደስ እንደሚለኝ እወዳቹሀለው
@zola-zk4th
@zola-zk4th 24 күн бұрын
እራሱ የቀነጨረ ወራዳ ነው ሰመረ ቋንጃውን ስበረው።
@user-lu2he4gv4e
@user-lu2he4gv4e 24 күн бұрын
ታዋቂ ለመሆን የሚረክሱ ሰወች በዙብን
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 24 күн бұрын
ሴትዮዋም ቀራጯም ይታሰሩ!!!! ሚዲያው የዘጋ። እፍረት የሌለበት ህብረተሰብ ! አምላክ ያጥፋችሁ። እነዚህን ሁለቱን መቅጣት ግድ ነው። ልጁን ተመክሮ ይሰጠው።
@user-bg3hu4wz6g
@user-bg3hu4wz6g 24 күн бұрын
እንደው ሰሜ ምን ሰም ልሰጥህ ነገሮችን ከእውቀት አንግል የምትተነትን ትልቅ ሰው ነህ!!!እንዲያው እውቀት የሌላቸው ሰዎች እንበላቸው እንጂ ከመሬት ተነሰተው የማያውቁትን እናውቃለን የሚሉን ጅሎች
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 24 күн бұрын
Thank you Seme.He will pay for this kind of exposure.
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 23 күн бұрын
አድናቂህ ነኝ ሰሜ። እተማመንብሃለው። ፈጣሪ ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን።
@danielmekuria2212
@danielmekuria2212 24 күн бұрын
ወገኖች ፣ የሚመጣውም ትውልድ እንዲ እንጨት ራስ እንዳይሆን እኛም ወንድም እህቶቻችንን ፣ ልጆቻችንን በአግባቡ ሰው አድርገን እናሳድግ ። ከዚ ውጭ ምንም መፍትሄ የለውም ። ሰሜም በርታበት ጥሩ ስራ ነው የያዝከው ፣ ምናልባት ተመክሮ የሚመለስ ሰው ይኖራል።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 23 күн бұрын
ተባረክ ባርያው ኑርልን ኣንተ ባትኖር ማን ይታዘብልን ነበር .ወይ መጠራራት ከ ሎረት ጋ ሆ
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 23 күн бұрын
Man, i could watch this all day,. especially your reaction to the first video,. seme we love and respect you,. we need more of your videos,.
@mekdeslakew5811
@mekdeslakew5811 24 күн бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
@kalkidan745
@kalkidan745 23 күн бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏 የተከበሩ በነበሩበት ጊዜ ዘመን ማይሽራቸውን ስራ ሰርተው ያለፋ አርቲስቶቻችን፣ገጣሚዎቻችን እና ሌሎችም በሰላም ይረፉልን ስራቸው ዝንታለም ሲታወስ ይኖራል🙏🙏🙏እንዲህ አይነቱ ሊያቃልላቸው አይችልም
@munaadamu8720
@munaadamu8720 24 күн бұрын
እግዞ ምናይነት ዘመን ደረስን እነዚህን ሰወች ላለማዬት እራሳችንን እናጥፋ ።እነሱ ካልጠፉ ምን እንሁን የት እንግባ። ልጆቻችንን የት እናሳድጋቸው ወዴት እንግባ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን።
@TigistWakjira-gq2or
@TigistWakjira-gq2or 23 күн бұрын
ሰሜ በርታ ብዙ ፕሮግራህምህ ለሀገር ለማህበረሰብ ለትውልድ የሚጠቅም ነው እንዳንተ አይነት ብዙ ሰው ቢኖር እመኛለሁ!!!
@countrystayletub
@countrystayletub 24 күн бұрын
የማፈንደድ መንፈስ የተመታ ይሁን አሜን
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 24 күн бұрын
እራሱ ሲያዩት በአስተሳሰብ የቀነጨረ ነው ሎሬት ጸጋዬ ሞተው እራሱ ይበልጡካል እንዳንተ አይነቱ ደደብ ዕውቀት ሲርቀው በሞተ ይቀናል እነደሳቸው መሆን ስለማትችል በድድብነቱ በዚህ ታዋቂ መሆን ፈልጎ ነው ግን ተተፋ ሰመረ እግዚአብሔር ይስጥ ልኩን ነግረከዋል ይሄን የሰይጣን ጭፍራ
@alemuserawit
@alemuserawit 24 күн бұрын
ይመችህ
@bulgaw
@bulgaw 24 күн бұрын
Seme semre .. spot on as usual. Thank you so much.
@zola-zk4th
@zola-zk4th 24 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ታረቀን።
@user-cw7gx1vh7y
@user-cw7gx1vh7y 24 күн бұрын
ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ሰዉ ያብዛልን እዉቀት ከርዕቱህ አንደበት ጋ ተሰጥቶሃል❤
@SevenApp21
@SevenApp21 24 күн бұрын
ሰሜ ጀግናችን ነህ በርታ የተሰማህን ከመናገር መቼም ወደኃላ እንዳትል ብሮ
@user-yv8ue6rq5z
@user-yv8ue6rq5z 23 күн бұрын
እንዴ ቤት ቢመታ እኮ ሰሜዋ ያንተ ራሱ ሰምና ወርቅ ያለው ግጥም ነው ምትናገረው በእውወነት መልካም አልኽ❤❤❤❤
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 24 күн бұрын
BRAVOOOOOO!!!!!THANK YOU WENDIM ALEM😂😂😂😂
@mohammedabdul-kader8771
@mohammedabdul-kader8771 23 күн бұрын
እድሜ ለዚህ ሶሽያል ሚድያ ለሚባለው ሰይጣን ላይክ ሳብሰክራይብ ሼር የሚባሉ ነገሮች ከመጡ ቦሀላ ነው እንደዚህ የዘቀጥነው።
@ayelekebede1565
@ayelekebede1565 22 күн бұрын
አይ ሰሜ ምንአይነት ድንቅ ትችት ድንቅ ሀሳብ አቅራቢ ማህበረሰብን አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@hilinaemeshaw
@hilinaemeshaw 23 күн бұрын
Thank you for being caring and loving human being. God bless you!
@selamawitalemayehu5425
@selamawitalemayehu5425 24 күн бұрын
Yene Geta tebarek
@MubarekAhmed-ul7kg
@MubarekAhmed-ul7kg 24 күн бұрын
ሰሜ keep up !!🥰 እነዚን ትዉልድ ገዳይ የሆኑ የአሮጊት ስብስብ ።
@meserettefera1424
@meserettefera1424 23 күн бұрын
ሰሜ ለህግ መቅረብ አለባት
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 22 күн бұрын
The best lawyer in the city seme...🤙🏿🤙🏿🤙🏿
@teshomeabebedegnetu999
@teshomeabebedegnetu999 23 күн бұрын
ሰሜ ባሪያው ! አንጀቴን አራስከው፣ አረሰረስከው። ጥበብ ሀይማኖት ስትሆን ጋሽ ፀጋዬ ደግሞ ካህኗ ፣ ነብይ ነው። ልጁ ቆንጆ የድንቁርና መገለጫ ነው።😅😅😅😅😅
@alemufenta8322
@alemufenta8322 24 күн бұрын
Keyet new yametut yihen ንፍጥ አሮጌ! ፀጋዬን ሆሆሆ
@sinalemma2459
@sinalemma2459 23 күн бұрын
ሰሜያችን ክበርልን በተናገርከው ላይ ምንም መጨመር አያስፈልግም የልቤን ነው የተናገርክልኝ እና እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርታልን።
@fantunegussie5647
@fantunegussie5647 24 күн бұрын
ሰሜ ክበርልን እረ አሁንስ በዛ ስንቱን ባለጌ ጋጠወጥ ነው የተሸከምችው ሀገራችን እረ ምንጉድ ነው 😭 በርታልን ወንድሜ ያንተአይነትን ልባም ሀገሩን ከነ ባህልና ክብሯ በልቡ ያተመ ያዛልን እንዴት እንደማክብርህ ማርያምን❤❤❤
@user-me4ci4sx9t
@user-me4ci4sx9t 24 күн бұрын
Thanks my brother God bless u
@bekadamu3745
@bekadamu3745 24 күн бұрын
Seme...ተባረክ!
@aguakl8732
@aguakl8732 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ ሕይወት አለዉ አስተማሪና ገንቢ ነው በዚሁ ቀጥልበት
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 24 күн бұрын
Semere Pls pls pls pls,. Betam teftekal eko,. we misss your reaction videos,. i didn't even watch this gen i am so excited to watch it now,.
@dagibab
@dagibab 24 күн бұрын
ሰመረ ተባረክ የዚ ነፈዝ ድፍረት ገራሚ ነው
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 23 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ ሠመረ
@yoditberhane6925
@yoditberhane6925 22 күн бұрын
ትክል ነህ ሰመረ እድሜ ይስጥህ
@bezaorku2149
@bezaorku2149 24 күн бұрын
ሰሜ አንተ የልብ አድርስ እኮ ነህ እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ
@jesusismylord.3041
@jesusismylord.3041 23 күн бұрын
Exactly you are right semera baryaw. Good message .
@rahelsoli
@rahelsoli 23 күн бұрын
ሎሬት ፀጋዬ ይሄን እና መሰሎቹን ሳያዩ ማለፋቸው ዕድል ነው ሙት ነህ
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 24 күн бұрын
አቦ ተባረክ
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg 23 күн бұрын
Ere Egziabhere hoy ere tew na.
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 24 күн бұрын
ሰሜ እንዳንተ አይነት 10 ኢቱ በር ቢኖረን ቆሻሾቹ በአጭር ጊዜ ይጠፉልን ነበር በርታልኝ ጀግናዬ
@user-ex6lv9xm1u
@user-ex6lv9xm1u 24 күн бұрын
ወድማችን. ተባረክ
@Brainwaves640
@Brainwaves640 24 күн бұрын
እረረ ወዴት እየሄድን ነው😢😢 ፡ፈጣሪ ይድረስልን፡ ሰው ብር እያሳበደው ነው ፡፡ሴሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፡፡የኛ አንደበትና ተስፍችን ነህ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 24 күн бұрын
ሰመረ ወንድሜ ሃቀኛ ስው የተከበረ ባህላችን ሌያፈርሱብን ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷ፍቅር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 24 күн бұрын
ሠሜ አምሮብሀል ግን ጥሩ ነው ያለኽው ማሻላህ
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 22 күн бұрын
በናትህ ሰሜ እነዚህን ይቱበሮች እነዳትለቃቸው።
@inclusivetube4493
@inclusivetube4493 24 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ!
@lemlemmichael6587
@lemlemmichael6587 23 күн бұрын
Tebarek yene wendm ❤❤❤❤
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 24 күн бұрын
ሰምዬ ነብሴ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሰምዬ ሀገሬ ስገባ አንደኛ አንተን ነው ማግኘት እምፈልገው የሳቄ ምንጭ ስወድህ❤❤❤
@belongtojesus1497
@belongtojesus1497 24 күн бұрын
ሰሚዬ የኔ አንበሳ ❤ አግዚአብሄር ያክብርህ መፅሀፉን ማንበብ አይደለም ከቨሩንም አላየውም ምን ይመስላል😂
@etechetech7158
@etechetech7158 24 күн бұрын
ሳሚ,የኔጀግናነህ,እደሜእና,ጤና,የሰጠህ,
@Kiya1326
@Kiya1326 22 күн бұрын
አቦ ተባረክ!
@helusalema3536
@helusalema3536 22 күн бұрын
Yesidoch medhanit semew tebarek abo
@bedruousman7529
@bedruousman7529 24 күн бұрын
ሰሜ በርታ ተከታዮችህ ብዙ ነን
@tilahungezahegn5511
@tilahungezahegn5511 24 күн бұрын
እነዚህ ሰዎች ከየት መተዉ ነው ሰሜ
@henoklucy712
@henoklucy712 23 күн бұрын
Many thanks, Seme.
@eyobgegziabher3969
@eyobgegziabher3969 24 күн бұрын
ክበርልን በእውነት❤❤❤ ቃላት የለኝም!
@abdusemom5075
@abdusemom5075 23 күн бұрын
ሰሜ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 24 күн бұрын
ሰሜ ተባረክ።
@selaisemicaelbrahan8672
@selaisemicaelbrahan8672 22 күн бұрын
Tanks wenidim semere
@azebsandberg126
@azebsandberg126 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤🎉
@JeaferBedru
@JeaferBedru 24 күн бұрын
ሰሜ በርታ እውነትህን ነው ይቀየራል ከጎንህ ነን በበኩሌ ደጋፊህ ነኝ
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 24 күн бұрын
Dubaa fit😂
@YoniHuy
@YoniHuy 5 күн бұрын
Betamm
@Tefelucky
@Tefelucky 24 күн бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው....የሰው ማኛ
@AmanuelKebede-qh4fn
@AmanuelKebede-qh4fn 23 күн бұрын
ይመችህ ሰሜ
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,6 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 20 МЛН
ፍቅር ያጣ ትውልድ በጣሊያን ሮም ካስተማሩት  Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
27:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 3,2 М.
Mr. Krabs's Regret #spongebobexe #shorts
0:11
ANA Craft
Рет қаралды 37 МЛН
Панда 🐼🤣❤️
0:58
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,8 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
0:56
Feinxy
Рет қаралды 11 МЛН