ሴቶች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ መልእክት ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI

  Рет қаралды 365,886

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 748
@natanimmediayoutube
@natanimmediayoutube Жыл бұрын
ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ ወንዶች ሁሉ እንደ ሴቶች ሆነው ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው፤ ተባረኪልኝ አለምዬ!😍
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
እንደሴቶች ሆነው ለምን 😅😅 በወንድነታቸውም መስማት ይችላሉ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
በትክክል 🙏
@alemtsehaylelissa3719
@alemtsehaylelissa3719 Жыл бұрын
Amen Natuye❤️
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 Жыл бұрын
Great
@alemtsehaylelissa3719
@alemtsehaylelissa3719 Жыл бұрын
እዉነት ነው ናቱዬ🙏
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
አንዴ ስስቅ አነዴ ሳለቅስ ደሞ እየጮሁክ አሜን እያልኩ ደሞ እልል እያልኩ ነው የሰማሁት ይሄ ሁሉ የራሴን ሂወት ባንቺውስጥ ስላየሁት ውስጤን እምነት ይሞላኝ ነበር ተባረኪ ድንቅ ምስክርነት ነው
@alemtsehaylelissa3719
@alemtsehaylelissa3719 Жыл бұрын
ተባረኪ
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ለታመኑት ታማኝ ነው😭 እግዚአብሔርን ተስፋ የምአደርጉት አያፍሩም ክብር ለጌታ ይሁን
@woyinishetwoynua2296
@woyinishetwoynua2296 Жыл бұрын
Tebarek 🥰
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
@@woyinishetwoynua2296Amen😍
@kidist2779
@kidist2779 Жыл бұрын
በጣም ደስስ ምትል ልጅ iam Orthodox ክብሩ ይስፋ🙏
@negestyosefakakoo1625
@negestyosefakakoo1625 Жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ይሰማል ዘንድሮ ከስንት ውድደት አዳነኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሄር እናትም አባትም ይሆናል ፣ አእምሮን ይከፍታል ፣ ያለ ማንም ጣልቃ ገብነትም ድንቅን ያደርጋል በህይወቴ አይቼዋለው ብርክ በይ የኔ እህት ።
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
ለዮኒዬ እናት ይህም ሲያሳት ነዉ ወርቅ ወልዳ የሰጠችን እንቁ ናት ዮኒዬ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 Жыл бұрын
true!!!!!
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 Жыл бұрын
ትክክል 🙌😍
@sifirashbade794
@sifirashbade794 Жыл бұрын
0 0
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
አሜንንን አንቺም ብር በይ።
@DestaBarsawi
@DestaBarsawi Ай бұрын
እ/ር ይመሥገን
@tsegasisay26
@tsegasisay26 Жыл бұрын
የኔ ውድ ክርስቶስ ኢየሱስን በሙላት በውስጥሽ አየሁት እጅግ በጣም ተባረኪ
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
ሆ አምላኬ! ለካ እግዚአብሔር በብዙ ይናገራል! ...እግዚአብሔር በብዙ አስተማረኝ, ደሞም እየሄድኩ ካለሁበት ሕይወት ያለ ትንቢት, ያለ ስብከት በእዚህች እህት የሕይወት ምስክርነት ዳንኩኝ❤❤❤❤ ''ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ''
@TinaTina-mk1sv
@TinaTina-mk1sv Жыл бұрын
Amen amen geta yichilal yoni tebaaaarek ufe
@Yetm113
@Yetm113 Жыл бұрын
አይገርም እግዚአብሔር ሲሰራ ድንቅ ነው
@tigistwaritay2679
@tigistwaritay2679 Жыл бұрын
''የወደቀውን ቀና አድርገህ የምታቆም አምላክ ጌታ እኮ ነህ''
@Geo-politic
@Geo-politic Жыл бұрын
I knew this girl when I was in campus!!!Haileyesus Bala one of the best campus instructors!!!Spaces were very nice part of TTC!!1996 E.C was the year I saw her:She preached us the gospel and the story is true!!!This woman advised me a lot and that has helped me a lot and honestly she is so humble!!!!She is so good one!!!her advise helped me to take my degrees, my masters’s and my ongoing third degree!!!
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o Жыл бұрын
God bless you for your positive comments about her!
@Geo-politic
@Geo-politic Жыл бұрын
@@Surviver-e2o she was like a best friend; like the times good advisor; TTC was toughest campus at the time; It was difficult campus and we worked hard and God is good many Christian friends had helped me to reach my todays life and PhD candidacy. She was humble!! May she be blessed a lot!!
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 Жыл бұрын
I need help please…
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
መልካም ወጣት በድል ተጠናቋል እልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው
@nehemiah5860
@nehemiah5860 Жыл бұрын
ይሄ የሚገርም የአመቱ ምስክርነት ሆኖ አግኝቼዋለው። የኔም ታሪክ እንደዚህ ይሆናል ብዬ አምናለው። እግዚአብሔር ይችላል በዬርዳኖስ ባህር ላይ ታምር ያደረገ በኔም ህይወት ይሄንን ያደርጋል አምነዋለው ጌታን። 🙏🙏🙏🙏🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
ዮኒ የእግዚአብሔር ምርጥ ልጅ ዘመንህ ዘር ማንዘርህ ይባረክ🙌🙏 አንተን በክፉ የሚያይ ክፉ ስራው ይፍረስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም🙌🙌 ሀይማኖት ሳይሆን ኢየሱስ ያድናል::✅ እህቴ የእምነት ጀግና ነሽ ተባረኪልኝ💕🙏💕
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ምን ያህል በራስሽ የተማመንሽ ውብ ሴት ነሽ ብርታትሽ ጉብዝናሽ ከእግዛብሔር ነው ደስ ይላል ፀጉርሽ ሲያምር ስታምሪ አይገልፀውም እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክሽ ብዙ ትምህርት ካንቺ ህይወት አግኝቻለሁ
@rutht9104
@rutht9104 Жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ 🎤እንዴት እንዲያደርግ ያውቃል እግዚአብሔር እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር የሚያመልኩትን የሱ የሆኑትን በመከራ ሆነው የሚያከብሩትን 🎼
@sinikneshkasaye4434
@sinikneshkasaye4434 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም ያንች ይጋባብኝ አሜን አቦ ይጨምርልሽ ያብዛልሽ ይባርክሽ አሜን
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
ኪንዱ ነው ተርኬን የለዋወጠው ጣቱ ነው ነገሬን የቀያየረው አይቻለሁ በአንተ ሸለቆው በውኃ ስሞላ ጌታ ስትሆነኝ ከለላ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
ማን እንደ እግዚአብሔር ሸላልሞ ለክብር ያበቃል ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏 ጀግና የእምነት ሴት ነሽ ተባረኪ በብዙ።❤❤👏
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
አቤት እየሱስ በእምባ😭፣ ጌታን በማመንና በፀሎት ሰማኋት: የጌታ ታማኝነት ያስደንቀኛል: እንኳን ጌታ ረዳሽ እህት አለምፀሐይ ዮኒዬ አንተ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይለምልም!
@alemtsehaylelissa3719
@alemtsehaylelissa3719 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ይድንዬ
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
@@alemtsehaylelissa3719 Amen dear. Yetabrekesh nesh.
@berhanumengistu4435
@berhanumengistu4435 Жыл бұрын
What a wonderful testimony. እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም ለታመኑበት ማምለጫ ነው in Jesus name!
@Bara577
@Bara577 Жыл бұрын
ምን ተማርኩ ጸሎት ከንቱ እንዳልሆነ። ጌታ እንደሚሰማ። ግን ስንጸልይ ሥርአት በሆነ መንገድ ሳይሆን ልክ ሰው እንደምናወራ በእምነት በጌታ እንደምንሰማ ሆነን ማውራት። Great woman God bless you more. Yoni love you.
@tsegasisay26
@tsegasisay26 Жыл бұрын
ታላቅ አምላክ ያላት ታላቅ ሴት ተባረኪ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
ዋዉ ነፍስም አልቀረልኝም ምስክርነትሽ ዘመንሽ ይባረክ ዓለምፀሐይ እንዴት መታደል ነዉ ከጌታ ጋር መሆን
@asegedechabate
@asegedechabate Жыл бұрын
ምስክርነቱ ድንቅ እናንተም ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ።
@bezawitthomas4028
@bezawitthomas4028 Жыл бұрын
The most impressing testimony I ever heard ...wow ..when she speaks...I was like crying.and Smiling..
@tarekegngebre9714
@tarekegngebre9714 Жыл бұрын
ጌታ ማልካም ነው
@workineshdubale9205
@workineshdubale9205 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ስራው ድንቅና ከአእምሮ በላይ ነው እህቴ ከአሪያም ከማያልቀው በረከት አሁንም ተባረኪልን ጥሩየእምነትተምሳሊትም ነሽ ይጨመርልሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Жыл бұрын
ሴቷ ጳውሎስ!!! እግዚአብሄር የመረጠሽ ምርጧ ብዬሻለሁ፡፡ ጳውሎስ በእስር ቤት ይላክ ነበረና ነው፡፡ፈጣሪ ይባረክ፡፡ እግዚአብሄር መልካም አባት ነው፡፡ ዮናታን እንደዚ አስተማሪ የሆነ ህይወት ያላቸውን ሰዎች ማቅረብን ቀጥልበት pls it helps a lot. የእግዚአብሔርን መልካምነት በብዙ አየንበት፡፡ የኔ እህት ፈጣሪ በፀጋው ያትረፍርፍሽ፡፡
@bitsitbirhanu4883
@bitsitbirhanu4883 Жыл бұрын
ምን የሳነዋል አየሱስ ሁሉ ከ እርሱ ሁሉ በ እርሱ ለ እርሱ የ ሆነለት ጌታ ነው ከብር ለ አግዚአብሔር ይ ሁን 🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹
@yoditabebe5531
@yoditabebe5531 Жыл бұрын
ተባረክልኝ የኔ መሪ አንተ ባትሆን መሪ ይችን ዛሬ ላይ መጠንከር ከባድ ይሆን ነበር ተባረክ ወንድሜ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Жыл бұрын
ተባርክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የአንቺ ምስክርነት ቀጥታ ለእኒ ለምስኪና እህትሽ ነዉ ዮውኒ ዘርህ ይባርክ ኑርልን
@user-ww7eo7wm7b
@user-ww7eo7wm7b Жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እየጨመረ ይባርካችሁ አንቺንም ዮናታንም እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክህ 🙏🙏👍👍💚💚💚
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
እንግዲህ እግዝአብሔርን ምን እንለዋለ ክብር ምስጋና ይሁንለት
@ashyalemu8373
@ashyalemu8373 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የማይጠገብ ምስክርነት
@yemiserachkebede3344
@yemiserachkebede3344 Жыл бұрын
የህንን ዛሬ ያለምክንያት አልሰማሁትም :: እግዚአብሔር ሲመክረኝ ነው ::
@henockmatiasofficial8690
@henockmatiasofficial8690 Жыл бұрын
Alemina (🌎 ☀️) , my old friend and childhood Solo singers mate..Happy to see on the highest stage ..May God bless you both..... Singer Henock Matias
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 11 ай бұрын
ዎው የሚገርም ታሪክ የጌታ ስም ይባረክ ታሪክሽን የቀየረ የታመንሽው ጌታ ቅድሚያ ስላረገሽ የጌታ ስም ይባረክ ለሚታመኑበት ይታመናል እየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ ብርክ በልልኝ❤❤❤
@tsion468
@tsion468 Жыл бұрын
Yne enat ewente betam like nesh ❤❤❤
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 Жыл бұрын
አለም የሴት ጀግና ነሽ ስለጌታ በሄድሽበት የምትመሰክሪ
@meseret5776
@meseret5776 Жыл бұрын
ሁላቸውም ተባረኩ💕💕💕
@tesefeneshyegetalij2534
@tesefeneshyegetalij2534 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የክፉ ቃን ወደጀችን ነው
@rozeag5510
@rozeag5510 Жыл бұрын
ይሄስ,ድንቅ,ምስክር,ነው,ዋው,ዘመንሽ,ይባረክ,ዮኒ,ተባረክ,ሁሉን,ያረገለሽ,ጌታ,ስሙ,ይባረክ
@aynalembelay1572
@aynalembelay1572 Жыл бұрын
አሜን የኔ እህት ተባረኪ አባን ጌታዬን እየሱሴን ያመነ ያፈረ የለም አሜን
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 Жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነዉ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ሀሌሉያያያ
@azebgmeskel9689
@azebgmeskel9689 Жыл бұрын
እጂግ በጣም የሚደነቅ ምስክርነት ነው ተባረኪልኝ።
@fakihcell2489
@fakihcell2489 Жыл бұрын
አሜንንን እልልልልልልልል ተባረክ ዎድማቺን ጌታ ዘምንህን ይባርክ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክሽ ❤❤
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ወርልድ ሰን ክክክክክክ ወይ ኢየሱስ አረ ትልቅ ነህ አባቴ
@naolt4279
@naolt4279 Жыл бұрын
የዚህች ሴት ምስክርነትን ከዚህ በፊት ማርሲል ላይ ሰምቼ እሷ ላይብረሪ በር ላይ የፀለየችውን ፀሎት ምስክርነቷን እየሰማሁ በነበርኩበት ቦታ ሆኜ ፀለይኩ። ከዛን ጊዜ ጀምሮ በትምህርቴ አስደናቂ ተአምራት ሆነ። እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ።
@dejenebotoro2398
@dejenebotoro2398 Жыл бұрын
❤❤
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Жыл бұрын
እባክሽ አውሪ አትጨርሺ🙏
@meriyyoutube6153
@meriyyoutube6153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አዋቂ ነው
@hanadaniel5585
@hanadaniel5585 Жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እህቴ እንኳን ጌታ ለዝህ አበቃሽ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ያለምልመው ዮኒ የኛ አንደኛ ጌታ በእጥፍ ይባርክህ ተባረክልኝ
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 Жыл бұрын
Weyyyy errr anche leyu neshe demo atetegebi menewe balalek eyaleku newe yesemahute tebareki eheti❤❤❤🙏
@ga3775
@ga3775 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
@betlhemzewge3525
@betlhemzewge3525 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ እርሱ ትልቅ ነው ቃል የለኝም 😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን ዘር ማንዘርሽ ይባረክ
@ebisagemechu
@ebisagemechu Жыл бұрын
Highly energetic, motivetional and practcal examplery. God bless you.
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
እንደ እግዝአብሔር ያለ ማንም የለም
@nonow5990
@nonow5990 Жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር እንደሚሰማ ምስክር ነኝ የኔ ውድ አባት አንተ እኮ ልዩ ነህ እወድሃለሁ አመሰግናለሁ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና የሚባርክ ምርኮ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካመነው በላይ ያስደንቀናል ስሙ ይባረክ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እውነት እግዚአብሔር ታማኝ ነው 🙏የኔዬ እውነት ይጥብቅከህ ❤ትባርክዕ ❤❤እግዚአብሔር ይምስገን
@ttlove618
@ttlove618 Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ እየሱስን የተደገፈ አይወድቅም እኔም አይቸዋለሁ ዮንዬ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም!!
@alemargaw1641
@alemargaw1641 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
@genieva3909
@genieva3909 Жыл бұрын
ደሰ የሚል ምሰክርነት ክብሩ ለጌታ ይሁን
@mekdes8059
@mekdes8059 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ጨንቆይ ስሰማሽ ተስፍ አደረኩ ውጤት እየጠበኩ ነው
@fdk8369
@fdk8369 Жыл бұрын
አምናለሁ ትራራልኛለህ፤ እንዳልከው ታደርግልኛለህ!❤😍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ድንቅ መልህክት ነው እህቴ እውነት እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ እውነት እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ስሙ ይባረክ 🥰
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይችላል እንታመነዋለን በእርሱ ፊት ቀላል ነው ክብር ምስጋና እልልልልልልታ ስግደት ለሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ተባረኪ ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኪ የራሴን ታሪክ የምትመሰክሪ ነው የመሰለኝ ትውልድን የሚያይ ጌታ እኮ ነው ትልቅ የእምነት ሴት ነሽ በርቺ ይታመናል እግዚአብሔር ...
@alemtsehaylelissa3719
@alemtsehaylelissa3719 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
@mihiretsulamo
@mihiretsulamo Жыл бұрын
የኔ ቅመም አለምጸሀይ ስለአንቺ እግዚአብሔር ይባረክ።
@aabebaw
@aabebaw Жыл бұрын
““ኀይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ደካማውንስ ምንኛ አዳንኸው! ጥበብ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ታላቅ ዕውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!” ‭‭ኢዮብ‬ ‭26:2-3‬ ‭NASV‬‬ Our God is a faithful God.
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 Жыл бұрын
ምን አይነትድንቅ ሴት ነሽ ዛሬ ብዙ ተማርኩኝ በጣም አመሰግናለሁ
@aberuberhanu1776
@aberuberhanu1776 Жыл бұрын
ዘመንሽ በክብረ ይለቅ አለምፀሀይ
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Жыл бұрын
ድንቅ ምሰክርነት ተባረኪ😍❤🙌🙏
@tsionalemayehu
@tsionalemayehu Жыл бұрын
Alemeye, what a testimony! I am a witness to what God has done in your life. I am glad I know you and praise God for all your accomplishments. You are such a hard working women and a great example to many 😘
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
Prince of PEACE, Wonderful , counselor, Mighty God,, Eternal FATHER, THIS IS OUR GOD,!!! PRAISE HIM!!!! AlemTsehay, you are like your name! Yonathan you are a mighty man of GOD! Many mighty men of God , great leaders will rise in this ministry by the Grace of GOD! GOD bless our PM who saw a great leader in our Yonathan Aklilu! Glory be to our King Jesus Christ!!!!!
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ጌታ እየሱስ ከፍ ይበል ጠንካራ እምነት ነው ለሴቶች ብርታት ነሽ🥰
@kaccu_fik
@kaccu_fik Жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 1 (Philippians) 28፤ በአንድም ነገር እንኳ በተቃዋሚዎች አትደንግጡ፤ ይህም ለእነርሱ የጥፋት፥ ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፥ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Жыл бұрын
ድንቅ ነው የጌታ ሥራ ጌታ ይመስገን ስለ መልካምና ስለማይነገር ስጦታው።
@AbuAbuye-v7g
@AbuAbuye-v7g 12 күн бұрын
Be iyesus tarikish yiketelal lanchim yoniyen betam wodowalew letiwulid bereket abat misale wodaji tebarek❤❤❤❤❤❤❤
@Seni.601
@Seni.601 Жыл бұрын
ድንቅ ነሽ አንቺ በአንቺ ላይ ሀያል የሆነ ጌታ ይባረክ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
ያመንሹ ጌታ አላሳፈርሽም ክብር ለእግዛብሔር ይሁን
@justusing4718
@justusing4718 Жыл бұрын
Yene enate geta abezeto abezeto yibarkesh awo esun tameno yekesere yelem 🥰🙏
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም አሁንስ ተስፋኤ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን የሚለው ቃሉ የታመነ ነው ። ጌታ መንፈስ ቅዱስን ቦታችን ይህ አይደለም አንተ እንደተናገርክ አውጣኝ ምረኝ ማለት እንደዚ ያከብራል እቴ ጌታየሱስ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛ ልላቹ
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
ዋሆ አስለቀሰቺኝ ጌታ ይባርክሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዴት እንዲያሳልፍ እሱ ያውቃል ስሙ ይባረክ
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Жыл бұрын
በእዉነት ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ማለት ባንቺ አየዉ፣ደግሞ በእምነትና በፀሎት፣እኔም እንደ አንቺው ብዙ ነገር አስለፈኩ ደግሞም ተስፈይኛነኝ በእግዚአብሔርም አምናለሁ በህይወት እስካለሁ ድረስ ያስብከዉ ቦታ ደርሳለዉ በእምነት።
@alemtsehaylelissa3719
@alemtsehaylelissa3719 Жыл бұрын
ትችያለሽ እግዚአብሄር ታማኝ ነዉ።
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክሽ ዮን ዘመንክ ይለምልም ታበራክ ጸጋ በእጥፍ ይጨመርልክ 💓💓
@ababaa3514
@ababaa3514 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባርክሽ ❤️👈
@ganitumiso6238
@ganitumiso6238 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 😭😭😘❤️❤️❤️
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እንዲህ ያስተማረውን የሚያስመሰግን ሲገኝ በጣም ደስይላል ተባረክ ዮንዬ❤❤
@Freefire-og2sf
@Freefire-og2sf Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ብዙ ትምህርት አስተምረሽኛኜ ጥንካሬሽን ስላደንቅ አላልፍም ።
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
አለምዬ መውደቅም መነሳትም ብዙ ሰምቻለውም በራሴ ህይወትም አይቻለው ምስክርነትሽ ስሰማ ከእቅልፍ እደሚነቃ ሰው ነው የሆኩት አልችልም ባልኩበ ነገር ላይ እችላለው ብዬ እድቆም አደረግሽኝ አመሰግናለው ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
@alemtsehaylelissa3719
@alemtsehaylelissa3719 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን🙏
@tinsaegetenet3371
@tinsaegetenet3371 Жыл бұрын
I am so touched and motivated by ur testimony God bless u 🙏🙏🙏🙏
@jerrylove9403
@jerrylove9403 Жыл бұрын
ማደሪያው ድንኳንኑ ይባረክ የአባቴ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እሜን ለዮኒዬ አሜን ብያለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለ ዮኒ እናት ይገባታል ይባርክ ትለምልም አንቺም ተባረኪ
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እህቴ በእውነት እግዘብሔርን ብቻ ነው መደገፊያ ተባረኪ
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ወይ የኔ ውብ ስወድሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ ወንዶችም ስሙ ኡኡፍፍ
@eyerusalemsemiyateyerusale8432
@eyerusalemsemiyateyerusale8432 Жыл бұрын
የኔ እናቴ ተባረኪልኝ በብዙ 🥰🥰🥰🥰ዮን አንተም ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለመልም ከክፉና ክፉ ከሚናገሩት ጌታ ይጠብቅ 😘😘🥰🥰
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 Жыл бұрын
አንቺማ ዛሬ ጌታ ለኔ የሰጠኝ መፅናኛዬ ነሽ ተሳክቶልሻል ብሩክ ሁኚ::
@alemtsehaylelissa3719
@alemtsehaylelissa3719 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን🙏
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 112 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 10 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 38 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН