መጫወት እያማረኝ በጀርባዬ አዝዬ ያሳደኩት...መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 161,760

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 282
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
እኔን ወንድሜ አይዞኝ አስለቀስከኝ ኢየሱስ ሲነካ እንዲ ነው ዘንድሮ ኢየሱስ ራርቶልናል ፀሎታችንን ሰምቶ መልሶልናል አሜን ኢየሱስ ተባረክ
@tsionandualem8742
@tsionandualem8742 Жыл бұрын
EWent new yoni betam new yemnwedh. We can’t wait to see you in here ( USA).
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዮንዬ የኛ ብርቅ ስጦታ ፀጋ ይብዛልህ ከክፉ ይጠብቅህ አባቴ እግዚአብሔር ላንተ ያለመፀለይ አልችልም ጌታ ይረዳኛል
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Жыл бұрын
ዮንዬ ብርቅ ስጦታችን ለምልም
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዉድ ስጦታ
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v Жыл бұрын
ስለአንተ ቃል የለኝ ዮኒ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ስለወጣት እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሄር ይክበር ፈውስ ድነታቸው የጸና ይሁን!!!
@fasiltadesse5667
@fasiltadesse5667 Жыл бұрын
Yoni you are a gift from God to ethiopia
@tagazich3653
@tagazich3653 Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባረክ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሄር ጥላ ከለላ ይሁንህ ክብርና ሞገስ ያጎናፅፍህ ዘርህ ይብዛ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ !!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ወንድምህን ጌታ ይባረክ ላንተም ጌታ ደርሶልሀል አይዞህ ወንድሜ ነገ መልካም ይሆንልሀል ዮኒ ክፉ አይንካህ❤❤❤
@samsungkalba3538
@samsungkalba3538 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ኦፍ የእግዚአብሔር ፍቅር ልብ ካልነካ በፍፁም አይለውጥም ተባረክ ዮኒ
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 Жыл бұрын
መዝሙር 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። 🙏ጌታ እያሱስ ጌታ ነው ይላውጣል እያሱስ 🙏
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሱ
@tigesthebabo4241
@tigesthebabo4241 Жыл бұрын
ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ እማማ ለእኔ ፀልይልኝ ባረብ ሀገር ነው ምኖረው አብራኝ ያለች ኢትዮጵያዊት የልጄ እኩያ ናት ግን ለስሙ ከኛው ወገን ናት ግን በወሬ ከሰዎቹ ስታጋጨኝ ደጋግማ በጣም ከኔ የማይጠበቅ ስድብ እስከ ዱላ ተዳርሻለሁ ግን ካፌ የወጣው ቃል ይዐዕተኛል እግዚአብሄርን እንደበደልኩ አውቃለሁ ጌታም ራርቶልኝ ዛሬ አለሁ ዐልይልኝ ።
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
@@tigesthebabo4241 እሺ፣ የጌታ ምህረተና ፀጋው ዘወትር ይብዛልሽ! ንሰሐ ግቢ፣ ምንም ብትበድልሽ እንኳን አንደ ክርስቲያን ይቅርታ ጠይቂአት፣ ከወለዱት ልጅ ጋር መኖር የከበደበት ጊዜ ነው፣ ለሰላምሽም ቢሆን ታርቃችሁ አብራችሁ ስትሠሩ ነው ።
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭 እግዚአብሔር ቸር ነው እድል ይሰጣል ሁልም አይዞክ ወንድም ውድቀትን አውቆ ከውድቀት መነሳት ነው ዋናው ምርጥ ወንድም አለክ ጌታ ይባርከው።❤👏
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 23 3፤ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። Jesus is love ❤️
@mekidestadese869
@mekidestadese869 Жыл бұрын
አሁን ሰይጣን ካልሆነ በቀር የነዚህ ወጣቶች መለወጥ የማያስደስተዉ አለ ብቻ ዮኒ ተሳክቶልሀል ጌታ ይባረክ
@seadalove5488
@seadalove5488 Жыл бұрын
ዮኒዬ ወላሂ ስወድህ አላህ ይስጥህ ስንት ወንድሞቼን ከሱስ አስወጣህ 😭😭😭አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ አታልቅስ
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
ALHU.KANTGAR.YHUN.KLBHUSAWENHU
@tsegnashdegaf5185
@tsegnashdegaf5185 Жыл бұрын
ዮንዬ ስለ አንቴ ጌታ ክብሩን ይዉሳድ ታበረክልን እግዚአብሔር እንዴ በለጠግናቱ ማጣን አብዝቶክ አብዝቶክ ይባረክ ኢትዮጵያንም ይባረካት አሜን ❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🤲🏻🤲🏻
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ የወንጌል አርበኛ ተሳክቶላሃል አይዞህ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ እስራት ይፈታሃል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው እሚቀይረው ወንድሜ ለዘልአለም ተቀይረህ ቅር በየሱስ ስም‼ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም‼🙏❤
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ደስ ይላል በጣም ለሁሉም ግዜ አለው ብሎዋል ንጉሥ ሰለሞን።
@abeba3977
@abeba3977 Жыл бұрын
በእውነት ይህ ሰው አንጀቴን ነው የበለኝ 😢። ፍቅር እግዚአብሔር ነው
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
የስንቶች ህወት ተቀየር ዮንየ ከእግዚአብሔር በታች ባንተ ምክንያት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 😍😍
@tsegnashdegaf5185
@tsegnashdegaf5185 Жыл бұрын
አይዞክ የኔ አባት ጌታ ዳሪሶልካል ካእንግዲህ ያካሰ ይሁንልህ ዘማንክ አይዞ ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ታበረክ ❤❤❤
@tareamare1057
@tareamare1057 Жыл бұрын
ሰው የሆኑ ሁሉ ሰው አይዳለም ሁሉ ከአንተ ይማር የዘመኑ አንድ ጰውሎስ ነክ ብልክ መገነን አይሆንብኝም .የሰውን ልጅ ዱላ አይመልሰውም .እየሱስ ክርስቶስ በሰየው መሠረት በፍቅር ና ትህምርት በመስጠት በዛዴ እንዳሆነ ከአንተ አየሁትኝ።።። እግዚአብሔር አምላክ በሰዎች ዘንድ ተሰሚነትን ይስጥህ ከዚህ በበለጠ ጥበብና እውቀት ያብዛልህ .በእየሱስ ስም መስፋፋት ይሁንላችሁ. አሁንም የሚጠሉ ይውዳዱ .
@konjeteeshetu3118
@konjeteeshetu3118 Жыл бұрын
ውይ ጌታ ሆይ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ተስክቶልካልህ ወንድሜ አይዛክህ ጌታ ደርሴልካልህ
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 Жыл бұрын
አማንዬ አይዞኝ ለጌታ ሁሉም ቀላል ነው እኳንም ዮኒንም እኳንም ጌታ አስነሳል
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h Жыл бұрын
አንተ ወንድም ብቻ አደለህም ጌታ ይባርክህ የብዙዎች አባት ያድርግህ
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
የኔ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው የስሱ መጨረሻ ጸጽት ነው እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ ከዚህ በኋላ አንተ መልካም ወጣት ነህ በርቱ
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Жыл бұрын
" ወደ ሱስ ከፍለህ እንደገባህ ከፍለህ ነው የምትወጣው ! " ዮኒ - ይህ ትምህርትህ ግለሰቡን ለክፍያው ሬዲ ስለሚያደርግ ድንቅ አባባል ነው ! ከሱሱ ለመውጣት የቆረጠ ሰው ደግሞ ክፍያውንም ለመክፈል ይጨክናል ! አንተ ብሩክ (ዮኒ) - ዘመንህ ይባረክ !
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ሁዑዑፍፍ የኔ ወንድሜ አይዞህ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው እሱ ታሪክህን ይቀይርልህ ለውጥህ የፀና ይሁን ተባረክ ዮንዬ የኔ አንደኛ ተባረክልኝ ጌታ የብዙውን ልጆች እይወት በአንተ እያገኘ ነው ተባረክ 🥰🥰
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ!!የሰንቱን እንባ አበሰክ ዘንድሮ ዘመንህ ይባረክ!!
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 Жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ ከምንም በለይ ከኢየሱስ ጋር መሆን በቅ ነው የምድር ሁሉ ቀር ነው ኢየሱስ ጌታ ነው🙏
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 34 8፤ እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው። 🥰✝️🩸
@boss2647
@boss2647 Жыл бұрын
ዮኒዬ❤💪ትለያለህ እኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@biruklagisewu6698
@biruklagisewu6698 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen U yoniye zemanih yetebereka yihun I love you so much nurilign yoniye ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
በዚህ አመት አላለቅስም ብዬ ቃል ገብቼ ነበር ግን ዛሬ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳህ ዮኒዬይይ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@saa8066
@saa8066 Жыл бұрын
Ameeen ameeeen ❤ 😭😭😍👏
@melkamsewwordofa1827
@melkamsewwordofa1827 Жыл бұрын
አሜን እየሱስ መንገዴን አደራ!
@menfesawitleta3335
@menfesawitleta3335 Жыл бұрын
ዮኒዬ ተሳክቶልካል በጣም እኖድካለን እንኳን ለዚች ምድር ተፈጠርክ 💕💕💕💕💕💕
@mezmurtube-6237
@mezmurtube-6237 Жыл бұрын
Wow this is amazing testimony. God bless you all.
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
በስመአም እንዴት አይነት ወንድም ነው እናትን የሚያስንቅ ነው ወንድሜ ታድለሀል አልመሸም አይዞህ እንዲህ የሚቀበሉህ የሚንከባከቡህ ቤተሰቦች አሉህ አይዞህ ከሱስ መውጣት ይቻላል በርታ ከዚህ በኋላ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም አይዞህ በርታ
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 Жыл бұрын
የሚገርም የወንድማማች ፍቅር ውይይይ... ጌታ ሆይ ተመስገን!!!!!
@user-dz1ym2ks3j
@user-dz1ym2ks3j Жыл бұрын
እግዚአብሔር የረዳህ ያገዝህ ክብሩን ይውሰድ ❤️❤️🙏🙏🙏yoni ተባረክ 😘❤️we love you 🙏🙏
@batrileta5214
@batrileta5214 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!፣አሁንም ይህ ለትውልድ የመድረስ ፀጋ ይብዛልህ ዮኒዬ ተባረክ!
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ደርሶልሀል አምልጠሀል
@tigabukassa5725
@tigabukassa5725 Жыл бұрын
ዮኒ ምን ብዬ ብባርክህ ልኩን አጣሁ ዘላለም ተባረክ
@filominahawle
@filominahawle Жыл бұрын
God is Good for Ethiopia 🇪🇹 🙏 🙌 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@esakotube.
@esakotube. Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምስክርነት ስሰማ ዉስጠ ደስታ ይሞላል
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, COUNSELOR, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER, RECONCILIATION AND RESTORATION OF FAMILY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@meriyyoutube6153
@meriyyoutube6153 Жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ❤😍 ወንድም አይዛክ ጌታ ይርዳህ🙏❤
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ጌታ መልካም ነው ዮኒዬ ተባረክ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ሴጣን የወሰደብህን በረከት ተመልሶልህ እናይሀለን ።
@maranat7829
@maranat7829 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለማንም የለም ዮንዬ ጌታ ጸጋውን ያብዛላቹው 🙏❤❤❤
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስጌን አምላኬ
@wudigutema8234
@wudigutema8234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ስምህ በታናናሾች ላይ በታላላቆቹ ላይ ከፍ ይበል እድርገህልናል እንወደሃለን ዬኒ ባንተ መልካሙን ስራ የጅመረ ጌታ እስከፍፀመው ያደርሳሃል እምናለው የሕዝበ ንጋት ይፈጥናል ጌታዬ ያደርገዋል
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 Жыл бұрын
ኡፉፉፉ ስያሳዚን በጌታ 😭❤❤❤❤
@Yiftalem
@Yiftalem Жыл бұрын
Yen geta silewt Endinw Eko💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayalneshtilahun617
@ayalneshtilahun617 Жыл бұрын
እኔም የተቸገርኩበት ነገር የእህቴ ልጅ ነው አባቱም እናቱም ሞተዋል እኔ ያለሁት ከሀገር ውጪ በሱስ ተጠምዶ ላጣው ነው ይህን ዕድል ቢያገኝልኝ ነፍሱም ከአምላክ ጋር ብትጣበቅ
@zinuabera2558
@zinuabera2558 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😓😓😓 እግዚአብሔር ባለበት ያግኘው! የሰማይ አምላክ አባትም እናትም ይሁንለት! መልዕክት ሎጥን ከሰዶምና ገሞራ እንዳወጡት ካለበት ሱስ ነጻ የሚያወጣ እና የጴጥሮስን ሰንሰለት በጥሶ በሮችን ከፎቶ ያስመለጠው መልዓክ ይገናኘው!
@wintatenna672
@wintatenna672 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን ሀሌሉያያ
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f Жыл бұрын
😥😥😥😥💔💔💔💔አስለቀሰኝ አይዞህ ወንድሜ ዮኒዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@hadiyamazmur6116
@hadiyamazmur6116 Жыл бұрын
_Uuuuuuffffffffff Geta Malkam New Ayzokiii Yoniyeee Zamani Ybarekiiii Geta Ybarekiiii🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️_
@elsatekle5623
@elsatekle5623 Жыл бұрын
ዬኒተባረክ።እግዚያቤሄር።ዘመንህንይባርክ። 18:39
@Temesgen.Mezgebu
@Temesgen.Mezgebu Жыл бұрын
Yoonii koo waaqayyo bara kee, umurii kee haa eebbisu🙏 Waa'ee keef waaqayyo haa kabajamu❤ From Oromia !Thank you
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ይፍረስ በኢየሱስ ስም ሱስ አይዞ የኔ ወንድም እግዚአብሔር መልካም ነው
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 Жыл бұрын
😭😭God will be with you bro be strong 💪 we Love you 🙏❤️& God bless your brother
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ተወለድክልን
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ዮኒዬ በረከታችን ነክ አንተን መልካም ወጣት ራዕዩን የሰጠክ ጌታ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ😘
@senigebre3851
@senigebre3851 Жыл бұрын
ተባርክ ዩኔዬ ቃል የለኝም ይህንን ያደርግ እግዚአብሔር ይክበር።
@redeatagegegnehu7869
@redeatagegegnehu7869 Жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ስለወጣት እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሄር ይክበር ፈውስ ድነታቸው የጸና ይሁን!!!
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Жыл бұрын
አሜን የኛ በረከት ዮወኒ እድሜህን ሙሉ ተባረክ
@tesfugirma8826
@tesfugirma8826 Жыл бұрын
Uuuuufffff 😭😭 geta hoyi simhi yibarki 💖🙏
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 Жыл бұрын
Weyne Enkuwan Egziaber redah enkan Yonatan gar metah. Sayh betam new yedenegetkut. Abren T.M.S temrenal. Ayzoh Egziabeher kante gar new.
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
የኔ ወንድሜ አስለቀስከን አይዛከ ነገ ላላ ቀነ ነው ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
ትንቢተ ኢሳይያስ 40 29፤ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። our God is faithful ✝️🩸🙏
@tfffyhhre2768
@tfffyhhre2768 Жыл бұрын
amen amen
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
አላውቅም በውስጥህ ያለው ፀጋ ይብልጥብህ ይጭምርልህ ዮንዬ ባንተ ወስጥ ሁኖ የሚስራው የእስራኤል አምላክ ስሙ ለዝላለም ይባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
እግዚያብኤር መልካም ነው ። አየዞ ወንድሜ ኢየሱስ ያለፈውን አስረስቶ አደስ ነገር ያደርግልአል የጌታ ባርያ ከነቤተሰብ በጌታ በኢየሱስም ጥበቃው ይብዛል !
@ga3775
@ga3775 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ከእግዚአብሔር ጋር ተጠጋ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ዬኒየ የስማይ እምላክ በነገር ሀሉ ይባርክህ የስንቱን ቤት እንባ እያበስክ ነው ለምን የእንድ ስውስ ቢሆን ዘመንህ ትዳርህ ልጅህ ይባረክ
@Misshanidani
@Misshanidani Жыл бұрын
አንደኛ የሆነ ወንድም ነው ያለክ🙏
@genetkenea2984
@genetkenea2984 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አባት እግዚአብሄር ይርዳክ
@AsterMola
@AsterMola Жыл бұрын
ዮኒዬ ጸጋ ይብዛልክ
@samrisimret4988
@samrisimret4988 Жыл бұрын
😍😍😍yoiye andena yze midir bereket tebarek 🙏🙏🙏🙌🙌❤❤
@simegn8630
@simegn8630 Жыл бұрын
ዮኒዪ ምን እንደምል አላውቅም አንተን ለዚህ ትውልድ ያስነሳልን ልኡል እ/ር ይመስገን ዮኒ አንተ አንደኛ ነህ
@imkmimi6958
@imkmimi6958 Жыл бұрын
አረ ጌታ ይባረክ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በምህረቱ ያሰበን ደግ አባት አለን
@jeritube9079
@jeritube9079 Жыл бұрын
ዮን የኔ ጀግና የኔ ልዩ ጌታ ይባርክህ የኔ ብርቱ አስተዋይ ክፉ አይካ ጠላቶች እግዚአብሔር ያውድማቸዉ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ተባረኪልኝ ተባረኪልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ILove you ዮንዬ
@imchristianbychrist.55
@imchristianbychrist.55 Жыл бұрын
Kibir le eyasus yehun🙌❤✝️ Yoniye Zemenh yebarek
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
አባዬ የኔ ጌታ 🙏🙏😭😭😭 እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ስም ይባረክ ♥️🙏 ዮንዬ የትውልድ አባት ክፉ አይንካክ ዙርያክ በእሳት ቅጥር ይታጠር ተባረክ
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 Жыл бұрын
አሜን ልክ ነው ሁሉም ለራሱ ሲል ይለውጥ!
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሥራ ግሩም እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ በረታ እግዚአብሔር ይረዳሃል ብቻ አንተ ጨካኝ ሁን በለ ላይ
@eyosiassamuel4543
@eyosiassamuel4543 Жыл бұрын
አንተ ባያስነሳ ኑሮ መጨረሻችንምንነበር ጌታሆይ ተባረክ
@senasena421
@senasena421 Жыл бұрын
Temesgen yene yesus.inkuwan yante honkugn🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@misszebib3969
@misszebib3969 Жыл бұрын
Yoni number one I can't stop crying you are blessed
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
ዮንዬ የኢትዮጵያ እናቶች ስጦታ ወንድማችን እንቁአችን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@mihret7963
@mihret7963 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምን ልበል ከማልቀስ ውጪ ጌታ ሆይ ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ
@mazamaza5313
@mazamaza5313 Жыл бұрын
ዮኒ ተባረክልኝ
@birukadisu4009
@birukadisu4009 Жыл бұрын
ዮን የኔ አንደኛ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የዘመነችን ብርሃን እወድሃለው!
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ 🙏❤️❤️😘😘❣️🥰
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 Жыл бұрын
ወንድምዬ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ልክ ነህ ታላቅ ወንድም አባትም ወንድምም ነዉ
@hanameseki2004
@hanameseki2004 Жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ የህዝብ አባት አድርጎሀል ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
ዮንዬዬዬዬ ስወድ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ጨርሶ ይበረክ አይዞ ወንድሜ አሁን በረታ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ነው ጌታ ሆይ ስም ለዘላለም ይበረክ
@dershayiyegeta3460
@dershayiyegeta3460 Жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ይባነክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ላንተም ለቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Yoneye you are always 1gna nehi,,,,,🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
@maluyebamud6032
@maluyebamud6032 Жыл бұрын
Pastor yoniye Egzabiher yimasgen aniten aniten sila Egna masitatu tilk dasita yisamanal tsaga yibzalik Eysus geta new haleluya Ewodihalew egzabiher yitabikik telatochk yidakalu ante tikatelale
@rozeag5510
@rozeag5510 Жыл бұрын
አይዞን,ወንድም,ዮኒዬ,ተባረክልን,ጌታ,ከክፉ,ይጠብቅህ????
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w Жыл бұрын
የኔ ወንድም ጌታ ታድጎሃል አይዞህ
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,7 МЛН