አትድንም ብለው ጫካ ውስጥ ጣሉኝ…ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI

  Рет қаралды 249,537

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 398
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ የጉድ አገር ናት እግዝአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ብዛት ራርቶልን እንጂ የትም ዓለም የሌለ ክፋት ነው እኛ አገር ያለው እህቴ እንኳን ጌታ አወጣሽ
@tolesadiriba9151
@tolesadiriba9151 Жыл бұрын
Gud Bicha
@healingtube9082
@healingtube9082 Жыл бұрын
Tkikle
@sirgut1640
@sirgut1640 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ!! ምሕረት ይሁንላት ለምድሪትዋ!! አሳልፎ ከሚሽጥ ወዳጅ /ይሁዳ ይጠብቃችሁ!!
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Жыл бұрын
አውነት ነው በየሱስ ሰም የጌታ ምህረት ነው
@senit.k5262
@senit.k5262 Жыл бұрын
So true .btam btam.
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Жыл бұрын
ክርስቶስ ሕይወት የለሆነላችሁ በሙሉ ትልቅ ምስጋና ለጌታ ሰው እልልልልልልልልልልልልል
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምን አይነት መልካም አምላክ ነክ😭🙏❤
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
ይቅርታ ማድረግ መልካም ነዉ ነገር ግን እነዚህ ሰዎችማ ለመንግስት መጋለጥ አለባቸዉ የሌሎች እህቶቻችንን ህይወት እንዳይበላሹ።🙏🏽💕
@simethio2517
@simethio2517 Жыл бұрын
በትክክል የስንቱን ሂወት አጥፍተዋል
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
እውነት ነው ተመልሰው ለንስሀ ካልበቁማ በምድርም በሰማይም መቀጣት አይቀርላቸው ዝም ማለት የለባትም።
@ebisagemechu
@ebisagemechu Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ስቃይ በኋላ በት/ርቷ እንደዚህ ዉጤታማ መሆኗ በጣም ይገርማል። ከዝህ ሁሉ የምንረዳው መልካም ወጣት ግለሰቦችን ብቻ ሳይሆን፣ አገርን እየለወጠ መሆኑን ነው።
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
True very true
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Жыл бұрын
ጌታኮ ነው!!!
@zinuyekirstos9312
@zinuyekirstos9312 Жыл бұрын
ውይይይይ የእግዝአብሔር ምሕረት ወደር የለለው ፍቅሩ😭😭😭 የኔ እህት እግዝአብሔር የእንደገና አምላክ ነውና እድል ሰቶሽ እንደገና ስላቆመሽ ስሙ ይባረክ ...አዎ ትክክክል ነሽ የቀየርሽው ሐይማኖት ሳይሆን ሕይወትሽን ነው እንኳን ክርስቶስን አገኘሽው❤🙏 ዮኒ ፍቅር ዘመንህ ይለምለምፐ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ♦️ምህረት♦️ እርራእናት ♦️ቻርናት♦️ ቦጎናት ♦️ለኛ ላልጆቺ ያለው ጥባቃ ❤️ሁሌም ያስጋርምኛል 🙏እንካን ጌታ ዳርስልሽ የኔ ቆንጆ ♥️ክበር ለየሱሰ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
የእኔ እናት እንኳን ጌታ ከዚያ ስቃይ ታደገሽ እንኳን ጌታ አስመለጠሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ💝💝
@bereketleta8670
@bereketleta8670 Жыл бұрын
ጌታ ጠብቋት እሷ አምልጣለች ስንት እህቶች ይሆኑ እዛውስጥ ያሉት ወደውም ሆነ ተገደው የገቡ በቀሏን መተዋ መልካም ነው ይህ ቦታ ግን በሚመለከተው ሰው አማካይነት መወገድ ያለበት ቦታ ነው ስንቱን ይሆን የሚያሰቃዩበት ቦታው ተጠቁሞ ስራው መወገድ ያለበት ይመስለኛል
@burtedejene8421
@burtedejene8421 Жыл бұрын
በትክክል ስንት እህቶች በዚህ አይነት ሕይወተቸው ተበላሽቷል የሚመለከተው ክፍል ነገሩን በትኩረት እንዲመለከተው በማድረግ የበኩላችንን ግዴታ እንወጣ ትውልድን እናስመልጥ
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын
ይህ የነበርሽበት የጨለማ ቦታ የጥልቁ ዘንዶ በየትኛውም ክልል ከተማ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የሕፃናት ሴቶችን ደም የሚጠጣ አውሬ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ ። አሜን ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የጠፋው ልጅ ተገኝቷል ጌታ ደግ ነው
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
በለቅሶ ጀምረ በለቅሶ ጨረሰኩ ጌታ ሆይ ሰንቱን ጉዲ ነው እግዚአብሔር የቻለው ኢትዮጵያ ተሰፋ አላት ጌታ ዮኒን ለዚህ ሁሉ ወጣት ቤተሰብ እንባ አባሸ አድርጎ ሰላሰነሳው አመሰግናለሁ
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሽ ❤❤❤ ታሪክሽን በመፅሀፍ ፃፊው❤️❤️
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 11 ай бұрын
ወዬ ጌታ እየሱሰ የሰዉ ክፋት እነዚ ሰዎች ጌታን ይቀበላሉ ተባረኪ 3 ጌዚ ሰማሁ ይህን ምሰክርነት።
@yemiendale2928
@yemiendale2928 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ደረስልሽ ያገሬ ልጅ በጣም አስገራሜ ነገር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚስማው VIP ተብለው የጭለማውን ስራ የሚያራምዱ ስራቸው ይፈረስ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 23 5፤ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፡ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። wow thank you Jesus 🙏
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
ጌታ ይባረከሽ የኔ እህት ዮኒዬ ዘመንይባረከ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ እግዚያብሄር ድንቅ አምላክ ነው:: የአስመለጠሽ ጌታ ይባረክ:: ዮኒ አምላክ አንተን ሆን ብሎ ቀብቶ ስላስነሳህ ጌታ ክብሩን ይውሠድ ተባረክልን ጌታ በደሙ ይሸፍንክ::
@hannahhanna6091
@hannahhanna6091 Жыл бұрын
አቤት አምላኬ ምህረቱ ብዛቱ በፍቅር የምትለውጥ ጌታ
@haymanotayele7244
@haymanotayele7244 Жыл бұрын
😭😭😭❤️❤️❤️❤️
@Natural1827
@Natural1827 Жыл бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው KZfaq ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏
@hshwnisinq7042
@hshwnisinq7042 Жыл бұрын
አሜን 🙏❤
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ከዚህ ውድቀት ውስጥ አንተ ታደካት እራራህላት እንደ ሕይወት ሰጠሐት ከዚህ በላይ ፍቅር የለም ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለአንተ ብቻ ሁንልህ ጌታ ስለረዳሽ ክብር ይብዛለት ::
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Жыл бұрын
እናንተ በሴት ገላ ሀብትን የምትገነቡ የከበረውን የእግዘብሔርን ፍጡር ያረከሳችሁ ንሰሀ ግቡ በቀል የኔ ነው ይላል ጌታ ከእጅ ማን ያመልጣል ...ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ምንድነው ብር ከመሰላችሁ ከሆነ ተሳስታችዋል እርግማን በቁም ይበላችዋል ንሰሀ ግቡ ከእግዚያብሔር ታረቁ መንገዳችሁን አሰናዱ ንሰሀ ግቡ ንሰሀ ግቡቡቡ
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርመኛል ያሳዝናል ጌታ ደረሰልሽ ክብር ለእርሱ ይሁን ።
@netsibutik9401
@netsibutik9401 Жыл бұрын
አቤት እግ/ር ሲረዳ አቤት የእግ/ር ምህረት አቤት የእግ/ር ፍቅረ አቤት የእግ/ር ምህረት አቤት ጥበቃ uuuffff ስሙ ይባረክ የእኔ ጌታ 🙏🙏 ❤❤❤
@freweinimehari527
@freweinimehari527 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ነው እንኳንም የእንደገና አምላክ ደረሰልሽ ተባረኪ እህቴ
@tezulemma7505
@tezulemma7505 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው?በመልካም ወጣት ላይ የምሰማው ሁሉ ያስደነግጠኛል።የሀገሬ ሕዝብ ምን ሆነ?ይሆናል ብዬ የማልገምተውን ነው የምሰማው።አሳቃቂ ነገር ነው።እነኛ ሰዎች vip very important people አሁንም አሉ ወይንስ እዛ ደደቢት የገቡት ሰዎች ናቸው?ኧረ ወገኖች በፆም በፀሎት በጌታ ፊት እንውደቅ።እግዚአብሔር ጠላትህን አውጥቶ አጥፋው ይላል።እግዚአብሔር ተበቃይ አምላክ ነው።ሚስጥሩ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ነው የተገለጠው ግን የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ እናደርግ ዘንድ ለእኛ ለዘላለምም ለልጆቻችን ነው ።ዘዳግም 29:29 እባካችሁ የመንግሥት አካላት እንደዚህ አይነት ቤቶች ቢታሰሱና ቢዘጉ ።እንዲህ በሌላው ልጅ ሕይወት የምትቀልዱ ብልጆቻችሁ ላይ መርገም እንደምትሰበስቡ እወቁ።ቀን ሳለ ንሥሀ ግቡና ተስተካከሉ።አልበለዚያ ሞት በደጃችሁ ታደባለች።ጌታ ትውልዱን ይታደግ።ዓሜን
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ቤተሰቦችህን አብዝቶ ይባርክ ወድ ዮንዬ ፣አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ።እግዚአብሔር ባንተ ብዙዎችን ታድጓልና ልጅህ ይባረክ።🙏💖⛪🙏
@ferhiwotadane3355
@ferhiwotadane3355 Жыл бұрын
የረዳሽ እግዚአብሔር ዘላለም ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
@salamelahned1023
@salamelahned1023 Жыл бұрын
ጌታ እኮ ውይይይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እህቴ እንኳን ጌታ እረዳሽ ዛሬን አይቶልሽ ነው ተባረኪ ❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ አስመልጦሻል
@liyazewde6646
@liyazewde6646 Жыл бұрын
የሆነ youtube ላይ ያየሁሽ አንቺን መሰለኝ።ያየኋት ልጅ ስታመልጥ ራሱ ብዙ የሚገርም ታሪክ ነበረው። ዋናው እንኳን ወደ እረፍትና ሰላም ወደሆነው ጌታ መጥተሽ ወደዚ ህይወት ገባሽ።
@novacell9751
@novacell9751 Жыл бұрын
ያድናል እየሱስእንኳን እረዳሽ እህቴ
@richlove4954
@richlove4954 Жыл бұрын
ግን ሰዎቹ መንግሥት ሊጠይቃቸው ይገባል ምክንያቱም ካልተቀጡ ሌላውንም እህቶች ይጨርሳሉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የክፋት ስራ የጭለማው ገዢ እግዚአብሔር ይገልብጠው
@mtigistdemeke6975
@mtigistdemeke6975 Жыл бұрын
Amen
@sintayehwworku2630
@sintayehwworku2630 Жыл бұрын
ያድናል ይታደጋል ኢየሱስ።
@abbyyirga7689
@abbyyirga7689 Жыл бұрын
ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር!!!
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Жыл бұрын
ያድናል ይታደጋል እየሱስ ጌታ ነው
@ss-jm8se
@ss-jm8se Жыл бұрын
አሜን
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አቤት የምህረትህ ብዛት ዮኒዬ የተባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ እወድሃለሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃና ርህራሄ እእእፍፍፍፍፍ
@mengistunoah7429
@mengistunoah7429 Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት ዓይነት መከራ የበሉ ሰዎችን ነው የተሸከምሺው 😭😭😭##ዮኒ ለኛ ዘመን ወጣቶች አንተን የቀባው እግዚአብሔር ይመሰገን!!
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
የኔ እህት የረዳሽ ያገዘሽ ጌታ ይባረክ ምስክርነትሽ ለብዙዎች እህቶች ትምህርት ነው የሚገርመው ዛሬም በሀገራችን እንደዚህ አይነት የእህቶች ሽያጭ አለመቆሙ ነው እደዚህ የምታደርጉ ሰዎች ተመለሱ
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንኳንም ጌታን አገኝሽ በቃ ያለፈው መከራሽ ሁሉ አልፈዋል, የክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነጻል ተብሎ ተጽፈዋል እንቺ አሁን አዲስ ፍጥረት ነሽ በቃ ከዚህ በኋላ ከፍታ ያንቺ ነው በጌታ በእየሱስ ስም፡ ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏼
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
አቤት ጌታ መልካም ነው
@gracemaker4824
@gracemaker4824 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ስለዚች ልጅ ተባረክ። የኔ ቆጆ ደስታሽ እጥፋ ይሁን። ጌታ አድምቆ ሞሽሮ ይዳርሽ። በእየሱስ ደም ተሸፈኚ።
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ ከይቅርታ የሚበልጥ ነገር የለም አሁን በክርስቶስ ተቃይርሻል እንኳንም ይቅር አልሽ በቃል የእግዚአብሔር ነው ። ለንች ደግሞ ትልቅ ዋጋ አለው በእግዚአብሔር ዘንድ ተበረክ የንዬ ዘማንክ ሁሉ በኢየሱስም ይለመልም
@Seni.601
@Seni.601 Жыл бұрын
የኔ እናት እሰይ ጌታ እንዳንቺ የረዳው የለም እንኳን ሌላ እድል ሰጠሽ ተርፈሻል አድኖሻል ደርሶልሻል ኢየሱስ ስሙ ይባረክ እንዴት ድንቅ ነው
@nebiyatkebede1218
@nebiyatkebede1218 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አቤት እንዴት ድንቅ አባት ነህ አምላኬ ሆይ ስምህ ይባረክ
@girmaroman8655
@girmaroman8655 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንኩዋንም ጌታ እረዳሽ እህቴ
@fasilkassu3448
@fasilkassu3448 Жыл бұрын
በቀልን የሚሽር የይቅርታ ጊዜ፡፡ጊዜ፡፡God bless u and saves u in to the kingdom of God forever.Glory to God.እንወድሻለን !!!
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ፣ በሌሊት በመኝታዬ ሳለሁየጌታ መንፈስ ቀስቅሶኝ፣ "ዘመኑ በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አለኝና ልባችሁን እንጂ...(ኢዩኤል . 2፣ 12,)ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በዘሁ ገጽ ላይ ያለውን መልእክቶች በደንብ ተመልከቱት፣ ተባረኩ። እማማ ነኝ
@user-rl8vb8po3v
@user-rl8vb8po3v Жыл бұрын
የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Жыл бұрын
አቤት አቤት ስንት ጉድ ነው ያለው ጌታ ሆይ ደብቀህ ሁሉን ነገር ንቄ እዳድግ ስለረዳሔኝ አመሰግንሀለው ልጅኔቴ እድገቴ በቤትህ ስለሆነ ስምህ ይባረክ የወለዱን ቤተሰቦቻችን ሲነግሩን መስማት አንሰማም ብለን ስንወጣ የመንገዱ መጨረሻ ውርደት ነው በዚህ ሁሉ ጌታ በደልን ሳይቆጥር ከገባንበት ጉድ ያወጣናል ጌታ ሆይ ትውልድን ታደግ ዮኒዬ ቃል የለኝም ብርክ በል በዘንድሮ መልካም ወጣት የምንሰማው ከባድ ነው ጌታ ይርዳን በዚህ ዘመን ወንድሜ ተባረክልኝ እንወድሃለን
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o Жыл бұрын
አንቺ #1ኛ ነሽ የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ
@eyuhailu3938
@eyuhailu3938 Жыл бұрын
እንኳን አመለጥሽ በእርግጥ ጌታ ደርሶልሻል ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ደረሰልሽ አንቺን የመሰለ ልጅ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባዉ ። ዮኒዬ ምን ልበል ስላንተ ጌታ ይባርክህ ልጅህና ባለቤትህ ትዳርህ ይባረክ።
@mercyeya
@mercyeya Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው …እንኳን ማምለጥ ሆነልሽ
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳሽ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ዘርሽ ሁሉ እግዚአብሔርን በማምለክ ይባረክ እንኳን ጌታ መከራሽን አስረሳሽ እግዚአብሔር ኑር ያለው ሰው በህይወት ይኖራል አሜን በጣም ነው ደስ ያለኝ ለምልሚልን 🥰🙏✝️
@richlove4954
@richlove4954 Жыл бұрын
ባለስልጣኑ የምስጊኑ የሀገሬ ህዝብ ብር ልባቸው አሳውሯቸው የሚያደርጉትን አያውቁም እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው ቢዙገይም ከፍርድ አያመልጡም ፣ ግን እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ተግባር በኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩ በጣም ያሳዝናል ፣ ግን በህግ ይቀጡ ይቀጡ የብዙ እህቶቻችን ገላ እየሸጡ አይኖሩም ።
@hsjjsh8229
@hsjjsh8229 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እንኳን ረዳሽ እየሱስ ዛሬም ለዘልአለም ጌታ ነው
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳንከዚህሁሉችግርአድኖሽለዚህላበቃሽምስጋናይግባው።ለሁላችንምትምህርትይሆናልበተለይለወጣቶችቤተሰብንእረግጦመሄድብዙያስከትላል።ዮንዬአንተንምእግዚአብሄርይባርክህ።
@tube6107
@tube6107 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡፎፎፎፎፎ ፈጣሪ ለዛሬ ስላደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@hffcfty5583
@hffcfty5583 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ኢየሱስ መልካም ነው አየዞሽ አየዞሽ የኔ አህቴ አግዚአብሔር ድረስለሽ 🙌🙌🙌
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 Жыл бұрын
አቤት እትዮጵያ ውስጥ ያለው መይተዋቅ የጨለማ ስራ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ😥 በደምብ መጸለይ ይህን ክፉ ነገር መንቀል አለብን ዮኒዬ ተባረክ 🙌
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h Жыл бұрын
እንካንም ጌታ ረዳሽ ያስመለጠሽ ጌታ ይባረክ ዮኒሻ ጌታ ይባርክክ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ከባድ ነገር ነው ግን እህቴ ጌታ መልካም ነው እንኳን ተረፍሽ እንኳን ጌታ አዳነሽ ተባረክ ዮኒ ድንቅ ሰውና አገልጋይ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ በቀል የእግዚአብሔር ነው ተባረኪ ዮንዬ ዘመንሽ ይለም ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ላጌታ ይሁን 💞💞🙏🙏💞💞
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለ ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው 😭 ጌታ ሆይ ልጄን ጠብቅልኝ በደምክ ሸፍንልኝ ። አንተን በመፍራት አሳድግልኝ😭 ዬኒ ተባረክ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
አሜን ለማንም አይድረስ እናቴን ያጣሀት የእህቴ እንደዚች አይነት ልጅ ህይወት በመሆኑ በብስጭት አጣዃት
@melkamsewe
@melkamsewe Жыл бұрын
Betesh stelyewe mine malet newe yehey yeraseshe ngere enji esuan yemyaberta aydelem comment metaregiten eweku.
@rozeag5510
@rozeag5510 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ,በእየሱስ,ስም,እንኳን,ጌታ,እረዳሽ,የኔ, እህት
@tigistitirkaso399
@tigistitirkaso399 Жыл бұрын
እህቴ እወኮን ጌታ የረዳሽ ተበረክልኝ ዮኒዬ የኔ አባቴ ❤❤❤❤👈😭😭😭😭
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተባረኪ የማያልፍ የሚመስል ሁሉ በጌታ ይታለፋል 🥰
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ቤተክረስቲያን ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! መልእክቶቹንም በዚሁ ገጽ፣ ኮሜንት .መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Жыл бұрын
አዳንዴ ሒወት እዲህነው.......መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ። እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ።
@ydyd6754
@ydyd6754 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለስም ይሁን
@elsagebre5418
@elsagebre5418 Жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ የሚያደርጉት ወያኔዎችና የእነሱ ሰዎች ናቸው ሀገራችንን እንደዚህ አበላሽተው ነው የሄዱት
@keyamenbere6209
@keyamenbere6209 Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ የኔ ወርቅ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እወድሻለሁ በጣም
@kidistzerfu7366
@kidistzerfu7366 Жыл бұрын
😭😭😭🥰🥰🥰Yene konjo enkuan Geta redash😘😘😘
@cherinetmarkosfashe1762
@cherinetmarkosfashe1762 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት መልካም ነው ‼ አንቺ ልዩ ነሽ አቤት በጌታ መወደድ
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
ወይ የአገሬጉድ ትውልድ ንቃ
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወይም ስለ እግዚአብሔር ምን ይባላል ያዳነሽ እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ዉብ
@meskeremtesfaye843
@meskeremtesfaye843 Жыл бұрын
እንካን ጌታ እረዳሽ እህታችን መታደል እኮ ነው ከጥፈታችን እግዚአብሔር ለመነሳት ለመዳን እድል የተጠሽ ጌታ ይባረክ እህቴ በስጋ ሳይሆን በመንፈስ ይህንን የርሱሰትን ስራ ትበቀየዋለሽ
@gediwon6288
@gediwon6288 Жыл бұрын
ቆይ አሁን ማነዉ ያ ምህረትአብ ሚባለዉ ሰዉዬ ምን ይላል
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ልልልልልልልልልል እንኳን ገረታ ደረሰልሽ የኒየ ተባረክ
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ይችላል
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Yadenale yetadegale eyesuse geta new enqwanem dereselesh yoniye tebarek
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 Жыл бұрын
Getaa iyesus yibarek yoniyee Tokkofadhaa❤️❤️❤️🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
እህቴ እንኳንም ተረፍሽ ጌታ ስሙ ይባረክ
@user-vw4vl7ue5q
@user-vw4vl7ue5q Жыл бұрын
ያዳነሽ ይባረክ
@hanamhedi4487
@hanamhedi4487 Жыл бұрын
እፋፋፋፋፋ እንኳ እግዚአብሔር አረዳሸ የኔ ቆንጃ😭🥰🥰
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ሂሉዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሸ 😭😭
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Жыл бұрын
What a wonderful testimony I love you so much my sister god bless you stay safe 💗💗💗🇨🇦🇪🇷
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 Жыл бұрын
በጣም ልብ ያደማል እንኮን ጌታ እረዳሽ omg
@sainasaina2388
@sainasaina2388 Жыл бұрын
Enkuan Egziabher eradash ehite ❣️😍😍
@reditkk4184
@reditkk4184 Жыл бұрын
Human trafficking right under our noses 😡 ሌሎች እህቶቻችን እንዳይጠቁ ግን እነዚህ ሰዎች አሁንም እዛው ቦታ ከሆኑ ዝም ማለት አይገባም፣የህግ አካላት ጋር በመተባበር አስፈላጊው እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል የሚል ሀሳብ አለኝ🙏 እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ እህታችን💖
@sainasaina2388
@sainasaina2388 Жыл бұрын
😭😭😭😭tilku neger enatishinina abatishin be hiywot magignat naw. Hywote yekatilal ayzosh Egziabher ale be zufanu yefardal ayferdim atibelu😭😭
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou Жыл бұрын
ብዙ ነፃ መውጣቶችን በማየት ተደንቄአለሁ። የዚህኛው ባህሪ የተለየ ነው። ባለጉዳዩአ ይቅር ማለቷ ከመንፈሳዊ አቅጣጫ ጥሩ ነው፥ ነገር ግን የበደሏት ሰዎች ወንጀለኞች ናቸው። ወንጀለኛ ደግሞ መቀጣት አለበት የወንጀል ድርጊቱንም ማቆ አለበት። ይችኛዋ ጌታ አስመልጧት ወንጀሉን ለመግለጥ በቅታለች። በዚህ ሰዓት ሌሎች እህቶች ልክ እንደሷው ታፍነው ለሽያጭ እየቀረቡ እንደሆነ ማስተዋል ቀላል ነው። ስለዚህ ጉዳዩ ለህግ አስከባሪዎች ሪፓርት ተደርጎ መመርመር አለበት። መንግስትና ህግ ባለበት አገር እንዲህ ዓይነቱ ወንጀል ተገልጦ መቀጣት አለበት። ባለጉዳዩአ በሷ ላይ የደረሰውን በደል ይቅር ብትልም እየቆሰለ ያለው ህግን አሁንም በወንጀል እየተጠቁ ያሉ ወገኖች መካስ አለባቸው። ፓሊስ ጥቆማ ተሰጥቶት ስራውን መጀመር አለበት።
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
በእውነት እንኻን እግዚአብሔር ረዳሽ ከሁሉም በላይ ዳግም በክርስቶስ ስለተወለድሽ ደስ ይበልሽ እያለቀስኩ ነኝ ያዳመጥኩሽ : እህቶቻችንም ልጆቻችንም የሞያበላሹ ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን ይበቀላቸዋል:: ከሁሉም በላይ እየሱስ እሸናፊ ነውና : ዬኒ ተባረክ አንተ ብሩክ ነህና::🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
እውይ ጌታ እየሱስ በብዙ ራርቶልሻል የጠበቀሽ ጌታ ይመስገን😘
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Жыл бұрын
አቤት የያአ ጌታ አንዴት ምልካምዕ አባት ናይ .ታራርርክ አባ አባ አባ ትባርርርክ .ዮነየኤ ትባራርርክ አንተም 👍👍👍👍👍👍
@mryamm6582
@mryamm6582 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🤲🥰 Thanks so much Jesus ❤️💕❣️
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,2 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 19 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН