⭕️ሴቶችን የሚያሳብድ ወንድ ሁን : ቁጥብ ሁን⭕️

  Рет қаралды 133,668

WuBALeM🥀🍷

WuBALeM🥀🍷

7 ай бұрын

Пікірлер: 254
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388
በሐሳብ ወንዶችን የሚደግፉ ሴቶች እጅግ የበሰሉ እና መልካምነት የበዛላቸው ስለሆነ በወንድሞች ስም አመሠግንሻለሁ።
@girmaymesfen
@girmaymesfen 21 күн бұрын
በመጀመሪያው ሃሳብሽ ላይ በፍፁም አልስማማም ምክንያቱም አብዛኛው ሴቶች ተጫዋች ወንዶችን ነው የሚወዱት ። ሴትን ልጅ ማሳመን የሚችል ጥሩ አፍ ያለው ሴትን መማረክ ይችላል። የንግግር ችሎታ ያለው ሰው የሰውን ሃሳብ የመቆጣጠር ጉልበት ጉልበት አለው በየትኛውም መንገድ ማለት ነው
@DesalegnDerbew
@DesalegnDerbew 19 сағат бұрын
56%አፈኛ ወንድ ነው የሚፈልጉ ሴቶች አሉ አትሳሳች ከአዩት በኋላ ?
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 Сағат бұрын
ቁጥብነት ከመጥፎ ነገር እንጂ ራስን አለመግለፅ ተወዳጅ አያረግም! ባንቺ ሀሳብ ከልምዴ በመነሳት አልስማማም:: እንዲያውም ተጨዋች: ቀልድ የሚችል ወንድ በሴቶች ተመራጭ ነው!! ሴክስም ቢሆን ነገሮች ይመሩሻል:: እየተሳሳምሽ ስሜትሽ ካልመጣ ሌላ ችግር እለ ማለት ነው: : ተሳስመሽ ሁሉ ነገር ዝግጁ ሲሆን ከዛ መሸሽሊኖርብን? እረ አይሆንም!😅😅
@AliDerse
@AliDerse 14 күн бұрын
እራሴን የገዛሁ ቀን አታስፈልጉኝም
@user-fw7mv8wi8x
@user-fw7mv8wi8x 14 күн бұрын
ተይ እባክሽ ዋናው የጀላው አቋም ነው ።
@user-zz4yx4dt2d
@user-zz4yx4dt2d 2 сағат бұрын
ማሳበዱ ምን አመጣው ለምን የአማርኛ ፊልም እስክሪፕት አትፅፊበትም ማን ያዉቃል ከዚህ ሀሳብ የማይወጣዉ ፊልም ተብያችን አንቺ ፅፈሽዉ ይሆናል ። ለነ julia አልያም Ketty ሊሆን የሚችለዉን ስነ ልቦና ተርጉመሽ የሐበሻ ወንድ በነ ሳምሪ ላይ ልሞክር ብሎ እንዳታስበይዉ
@derejegelan
@derejegelan 14 күн бұрын
ሲንግል ነኝ እያለች ነው ወንዶች አትፍዘዚ
@DanielTilahun-or7vc
@DanielTilahun-or7vc
የእውነት አስተማሪ መረጃ ነው ግን ግን ሴቶች ማናቸው አኛ ወንዶች ለእነሱ ብቻ ነው አንዴ ተጠሪነታችን በሴቶች ውስብስብ አና ትብትብ ፀባይ ለምን አኛ አንታሰርበታለን ?
@YohannesMeresa
@YohannesMeresa 7 сағат бұрын
የጩጬዎች ድምፅ ከተሰማችሁ እህቶቼ ናቸው ልጆች የሉኝም 🤔🤔😆
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557
ጥሩ ትምህርት ነው እህታችን በወንዶች ጉዳይ ስም እናመሰግናለን😍🙏🙏
@ayelekebede1565
@ayelekebede1565
Thank you that is a good advice,appreciated
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 Күн бұрын
Thank you it is good lesson.
@getsolomon
@getsolomon
በቲክቶክ ላይ አይቼሽ ወደ ዮቲዩብሽ መጣሁ ❤❤❤በርቺ ዉቤ
@Yenhal7
@Yenhal7
Thank you sis that was make sense ❤
@mulugetagabrielhuit1726
@mulugetagabrielhuit1726
ትመቻለሽ በርቺ የኔ ቅንጆ❤❤❤
@Belsh-u6o
@Belsh-u6o
U'r different from all. U"r advice is best
@FgoGgf
@FgoGgf
ትክክል ነሽ ይመችሽ
@EskindirYimer
@EskindirYimer 21 күн бұрын
Thank you 🎉
@mogeshailu
@mogeshailu 21 күн бұрын
I really proud of you👌👌👌 perfect 🥰
⭕️ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም⭕️
12:10
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 111 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 108 МЛН
⭕️ሴትን ልጅ አታቅብጣት⭕️
8:34
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 8 М.
"dating ጠንቋይ"  ኮሜድያን ፅላተ
10:36
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 18 М.
ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች
14:45