No video

ሽምግልና 😍

  Рет қаралды 108,767

Neba Entertainment

Neba Entertainment

10 ай бұрын

ሽምግልና 😍

Пікірлер: 1 200
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 10 ай бұрын
ሽማግሌ ሲል እኔ ደግሞ እሙ ቤተሰብ ጋ ሽማግሌ ላከ ነባ ብዬ ለማየት ስሮጥ ልደፋ ነበር 😂
@mekdesyedingllij9660
@mekdesyedingllij9660 10 ай бұрын
እኔም😂
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 10 ай бұрын
እኔም
@eid8059
@eid8059 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 ай бұрын
የኔ ብጤ የወሬ ሱ
@starcall9965
@starcall9965 10 ай бұрын
መታርቃችሁጥሩነውግንሁለተኛአብረውአዳይሰሩ
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 10 ай бұрын
አርቲስትዋን ሲያይ ድራማ የመሰለው ላይክ👍👍👍👍❤❤❤❤
@rhfhr7556
@rhfhr7556 10 ай бұрын
እኔ እራሱ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 10 ай бұрын
እኔ 😂😂😂
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
እኔም😂😂
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat 10 ай бұрын
አኔ😂
@user-my7bc5yv9f
@user-my7bc5yv9f 10 ай бұрын
እኩ
@eman3582
@eman3582 10 ай бұрын
እስኪ እንደኔ ሽምግና የሚለዉን ፅሁፍ ሲያ ነባ ለሙዬ ሽምግና የላከ መስሎት ይሮጦ የገባ በላኪ አሳዉቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
❤እኔም እደዛ መሥሎኝነበር ዘልሌ ኮመትሲገባ እዳልሆነነዉየተረዳሁትገናጀመርኩት
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q 10 ай бұрын
😂😂እኔ እዳዛ ነው ያሰብኩት እሳን ልመና ማለት ነው😂
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 10 ай бұрын
እኔ
@missmiss3560
@missmiss3560 10 ай бұрын
እኔም ስሮጥ የመጣሁ ለዛ ነበር ግን ይኸም መልካም ነው🙏🙏🙏
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 10 ай бұрын
እኔ😂
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 10 ай бұрын
የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው በርቱ❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 10 ай бұрын
የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባለሉና
@romanzewdie9841
@romanzewdie9841 10 ай бұрын
Me to 😅😅😅
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጅች አድስ መዝሙር ለቅቅያለዉ እዩልን❤
@user-mc3yc7no5n
@user-mc3yc7no5n 10 ай бұрын
​@@romanzewdie9841ረዩኡ፣፣
@roseeadisu543
@roseeadisu543 10 ай бұрын
እሙ ግን እና ነባ ባለጌወች ነችሁ ሰው ይቅርታ ሲላችሁ ቁጭ ብለች እዴት ትጨብጫላሽ አይ ሰለጠንሁ ስንል እኮ ያገሬ ሰው ሲተርት ጋላ ሲሰለጥን በጨረቃ ጥላ አጥሉልኝ አለ ይባላል አንቸም አስጠላሽም አሮጊት ምን ትመስላለች የመጣሽበትን አትርሽ እሽ ላስታውስሽ እዉር
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 10 ай бұрын
ይችን አርቲስት ስወዳት ሱሬ ጎበዝ ነገሮችን አለባብሰህ ማለፍ አለመቻልህ መልካም ነዉ እዉነት እዉነት ነዉ በተረፈ ብዘገዩም የጓደኛ ጥግን አሳይታችሁናል የናተ ፀብ እደፈረሰ የሀገራችን ችግርም ይፍረስልን አሜን
@Mekatub
@Mekatub 10 ай бұрын
Sijemerim alitetalum Wishet baluwan ayidelem liju😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase 10 ай бұрын
​@@Mekatubደምሪኛ
@user-di3vq8um6y
@user-di3vq8um6y 7 ай бұрын
አሜን
@gedam626
@gedam626 10 ай бұрын
እዉነት ቆንጆ ሽምግልና ነዉ እግዚአብሔር ይባረካችሁ በዉነት ደሴ የሚል አመት ነዉ ፍቅር ሰላም አንድነት ለእምዪ እኢትዮጵያ❤❤❤ፍትህ ለአማራ ህዝብ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 10 ай бұрын
​@@Love-if4qjደምሪኛ
@rabimhammed119
@rabimhammed119 10 ай бұрын
እንደ የነሱ ፀብ ሳይሆን የስራው ጉዳይ ነው ያሳሰበኝ ያለው ልጅ ምን ያክል ሰው ቢንቅ ነው ይሄ ከርፍፍ የሳ ክብር ይበልጣል ካንተ ስራ እሺ ክብር ይገባሀል ሱራፌል
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 10 ай бұрын
የኔ እናት❤እኒ ሤትዮ አርቲስት ስወዳቸዉ ሽ አመት ይኑሩ የድሮ ቅርስ ነወት
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 10 ай бұрын
ነባ ኮሜት ፅፌ አላቅም ግን ሳይህ አስተዋይ ትመስለኛለህ ይህ ልጅ አይጠቅምህ ጓደኛህን በፈስ ፈትነው ይላል የአገሬ ሰው ለጥቅም ነው የፈለገህ ሱራ እኔ የምልህ የለኝም መጨረሻህን የፈጠረህ ጌታ ያሳምርልህ አስተዋይ ወንዳ ወንድ ደስ ሲል ንግግር ያረካል
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 ай бұрын
እሙ መታርቃቹ ጥሩ ነው ሰው ገን አትመኛ በዚ ዘመን
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d 10 ай бұрын
በጣም ሠላምታ መለዋወጥ እንጂ አብረው ይሥሩ አልልም
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 10 ай бұрын
በጣም በመከራ የገነባችውን ስም ስራ ሊያበላሽባት ነበር የሚጠብቃት አልተኛም
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 10 ай бұрын
ሰው አመንክ አላመንክ የሚሆነው ይሆናል ሰው ከወደደህ ይሞትልሀል ካልወደደህ ደሞ አይወድህም እንኳን ማመን አለመተማመን
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 10 ай бұрын
ሰው ጥሩም ክፉም ነው አብዛኛው ጥሩ ነው ጥቂቱም በርግጥ ይጎዳል እንኳን ሰውን አገር ያፈርሳል
@susuchanal9540
@susuchanal9540 10 ай бұрын
አላህ አሥታራቂዎችን ያብዛልን ❤ በጣም ደሥ ይላል ማሻ አላህ
@HH-uo7el
@HH-uo7el 10 ай бұрын
ነባየ መታረቁ ጡሩ ነው ነገረ ግን ልጁ ለፍቅራችሁ አይሆንም እሽ እራሳችሁን ጠብቁ አደራ እሙየ የዋህ ስለሆሽ እዳንጎዱሽ ነባ እሙን አደራ እሽ አደራ በምታምነው ፈጣሪህ❤❤❤
@rigvhfg275
@rigvhfg275 10 ай бұрын
አታሽቃብጡ ኤጭ 😏😏😏
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 10 ай бұрын
​@@rigvhfg275ምነው እውነቷነው
@HH-uo7el
@HH-uo7el 10 ай бұрын
ተያቸው ከውነት ከወደድ ጓደኛው ከሆን በህይወቱ ባልመጣ ነበር ለጥቅም ነው የፈለገው
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 10 ай бұрын
ልክ እናንተ ተጣልታችሁ እርቅ እንዳወረዳችሁት ሁላ ሀገራችንም እርቅና ሰላም ይውረድ በመሀል የሚገባ ሼይጣንን አላህ ይያዝልን አሚን😍😍😍😍😍😍😍
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
አሚንንንን ያርብ
@jeri3637
@jeri3637 10 ай бұрын
መታረቃችሁ እጅግ ደስ ይላል ግን እሙዬ ሰው አትመኝ ስራም ከነባ፣ከሱሬ፣ከአዴ፣እና አዬ ጋር ስሪ ከዚህ ልጅ ጋር አትስሪ ❤
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 10 ай бұрын
👍👍👍
@zinetseid9156
@zinetseid9156 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የሚያስታርቅ በጽአን ናቸው በላን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ 🙌🌾 አሜን 🙌
@user-tq9yx4ru7t
@user-tq9yx4ru7t 10 ай бұрын
ለጥቅም ብሎ ከሚቀርብ ሰው አላህ ይጠብቀን ያረብ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 10 ай бұрын
ነባ እሙ መልካም እርቅ ነው ይሄ ልጅ ግን ወሬው በጣም አናዶኝ ነበር ነባ ከዚህ በሆላ ኑሮህ ላይ ማንንም እንዳታስገባ እሺ ወንድሜ❤❤❤❤
@samfattal2967
@samfattal2967 10 ай бұрын
በተክክል🙏🙏🙏🙏
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 10 ай бұрын
ለእሙ ሽምግልና የተላከመሥሎኝ ስሮጥ ተደፍቸነበር😂😂
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe 10 ай бұрын
እኔ እራሱ መስሎኝ ነበር
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 10 ай бұрын
እኒ ረስ ሲሮጡ ወደቅ ተነሰዉ ዉይ ዩቱበሮቹ ሚጠቀሙቱ ሲሲትም ወለህ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
😂😂😂
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 ай бұрын
ክክክክክክክክክ የሶ ሽምግልና ቢተሰብ ጋራ ነው እንጂ ተንዚህ ነው እንዲ ሚቀመጡ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 10 ай бұрын
@@tigisttamiru5213 ቤተሠቦቿ ቪዶውላይ አያቸዋለሁብየነዋ 🤣😂😂
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 10 ай бұрын
ድራማ መስሎኝ ሰፍ ስል ከድራማ በላይ ደስ የሚል ፕሮግራም
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 10 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በአገራችንም ሰላምና እርቅ ይብዛልን ተባረኩ 😍😍😍😍
@user-js7sz3mt5x
@user-js7sz3mt5x 10 ай бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት 🎉🎉🎉❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 10 ай бұрын
ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ነገሮችን ማክር አይጠቀምም ይቅር መባባል ትልቅነት ነው እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 10 ай бұрын
ዋውውው ሱራ ምርጥ መከታ ወንድም ነህ❤👌
@thgfhf3199
@thgfhf3199 10 ай бұрын
መታረቅ ጥሩ ነው ነገር ግን ልጁ ለእናታ አያስፈልግ የአላህን ሰላምታ እየተሰጣጣችሁ እርቃችሁ ኑሩ በመካከላችሁ ማንንም እንዳያስገቡ ዛሬ ጊዜ ጤነኛ ጎደኛ የለም እሙየ የዋህ ናት አላህ ይጠብቅ ትዳራችሁንም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ከምቀኛ ጎደኛ ይጠብቃችሁ
@hayatadefa3029
@hayatadefa3029 10 ай бұрын
አወወ እስማማለሁ
@user-bx2qo9ud2d
@user-bx2qo9ud2d 10 ай бұрын
@thgfhf3199 ትክክል እሙ የዋህ ናት ባርያዉ በጣም ተኮለኛ ነዉ አሁንም አያርፍም
@emuyali9863
@emuyali9863 10 ай бұрын
ትክክል
@samfattal2967
@samfattal2967 10 ай бұрын
በትከከል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 10 ай бұрын
እሱ ይፈልጋት ይሆንደ
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 10 ай бұрын
ባለ ኮፊያው ግን የእውነት ሰው ነህ ተባረክልኝ ወንድሜ
@Wude-he3uc
@Wude-he3uc 10 ай бұрын
ሱሬ ምርጥ ወንድም ነክ ድንግል ትጠብቅክ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 10 ай бұрын
ካሁን በጏላ ግን በሁለታቸው እገባለሁ ቢል እኛነን 👊👊👊ነባና እሙየ እግዚያአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 ай бұрын
አሪፍ ሽምግልና እና ነው 2016 ለምድራችን የእርቅ ዘመን የሰላም ዘመን ይሁን ታረቁ ደስ ይለናል❤❤❤❤❤
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 10 ай бұрын
እሰይ ደስ ስትሉ እንዲህ ነው ሰይጣንን ቦታ ማሳጣት ሁልጊዜ ፀብ የሚፈልገው ሰይጣን ስለሆነ ፍቅራችሁ ይብዛ ሁልጊዜ ተደሰቱ አብራችሁ ስሩ ሁለታችሁ በጣም ትልቅ ስጦታ አላችሀ ከጎናችሁ ነን በርቱ ❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d 10 ай бұрын
የፍቅር የሠላም የሥኬት ያድርጊላችሁ ለኛ የመዳም ቅመሞች ያልታሠበ የእረፍት እንጀራ ይሥጠን አሚን በሉ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dhfg336
@dhfg336 10 ай бұрын
Amennn
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር የሙን የመባን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውድድድ❤❤❤ ይህ ትልቅነት ነው
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 10 ай бұрын
የሚስታርቁ ብፁዓን ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤ ካሁን በኋላግን ፀብ ቢኖርም በውስጥ ጨረሱ ሚዲያ አታውጡ እማዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 10 ай бұрын
ሱሬ ምርጥ ሰው እውነት እውነቷን ማፍረጥ ነው
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 10 ай бұрын
በጣም የምወዳት እናት አርቲስት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሪል እናከብርሻለን እንወድሻለን እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብዙ ፊልም እንጠብቃለን በአስታራቂነት ስላየሁሽ ደግሞ ደስ ብሎኛል ይቅር እንባባል የሰማይ አባታችን ይቅር እንዲለን ይቅርታ መጠየቅም ይቅር ማለትም ታላቅነት ነው ሱሬ ምርጥ ጓደኛ ነህ ሁላችሁም ምርጥ ጓደኞች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 10 ай бұрын
ሱሬ ምርጥ ወድም ነህ እደወድም ሁነህ ስትከራከር ከእሙ በላይ ምርጥ ሰው ነህ ሱሬ ብቻ ምርጥ ጉዋደኛ 🙏🙏🙏
@sadahalzaabi3672
@sadahalzaabi3672 10 ай бұрын
እኔራሡ እደት ደሥ እዳለኝ ❤
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ የሀገራችን ሰላም የሚጀምረዉ ከዚች ከትንሿ ነዉ ያስታራቃችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካትሁ ።❤❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መታረቃቹ እግዚአብሔር ይወደዋል አስታራቂዎች ጌታ ይባርካቹ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
ውይይይ ይቺን የእናት አርቲስት ስወዳት በጣም ደስ የሚል ሽምግልና ነው ሽማግሌ አይጥፋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 10 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ አዎ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ጸብ ለማንም አይበጅም እናተ ስታረቁ ሴጣን ይቃጠላል እማዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እደናተ ያሉትን ትላልቅ ሰዎች ያቆይልን የኛ አስታራቂዎች❤❤❤❤ለሚያልፍ ቀን. የማያልፍ ቃል አትናገር?
@youtube3789
@youtube3789 10 ай бұрын
እልልልል መታርቅ ደስ ይሳል ፅብ አይጠቅምጥሩ ጋደኛ እንድውድም ነው ❤❤❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 10 ай бұрын
እዬብ በጣም ትቢተኛ ነው እውነት ሌላው ስለ ሰው ክብር ሳይሆን ስለገንዘብ መክሰር ነው የሚወራው በጣም ነው የሚያሳዝነው ። ነባዬ አንተ በጣም ትክክል ነህ ሌሎቹ ስለጥቅም ብቻ ነው የሚያወሩት ለማንኛውም ይቅር መባባልን የመሰለ ነገር የለም ተባረኩ ነባዬ አንተ ምርጥ ሰው ነህ
@tinattina9633
@tinattina9633 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamabera8756
@selamabera8756 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
በጣም ለሰራብቻ አሰመሰለባቹው የሚታረቁት
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 10 ай бұрын
በትክክል ኪሳራ ኪሳራ የማያወሩት
@user-um5gg7hf1x
@user-um5gg7hf1x 10 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ፍቅርን የመሰለ የለም ጥላቻ ጥሩ እንዳላደለ በደብ ታዉቃላችሁ 👍👍👍👍
@selam8161
@selam8161 10 ай бұрын
ልክ እንደናተ የሀገራችንም ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን የሁንላችሁ 🌻🌻🌻
@yese7783
@yese7783 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ይድረረሳት
@newphone5786
@newphone5786 10 ай бұрын
የተጣላን ማስታረቅ እግዚአብሔር የሚወደው ስራ ነውና እናታችንና ወድሞቻችን እግዚአብሔር ፍቅረ ሰላሙን ይስጣቹ አሜን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ታረቃችሁልን ፍቅር ይበልጣል ❤❤❤
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ደስአላችሁ አስታሪቂዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤👏👏👏
@user-fy1ef2jk7z
@user-fy1ef2jk7z 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏የእውነት ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@እህተ
@እህተ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሉ ደስ ይላል።ሰላም እግዚአብሄር ነው እንኳን ታረቃችሁልን።ተመስገን እነሙየም ለፍፃሜ ያብቃችሁ።ነባየ የኔ መልካም ወንድም ይቅር ተበባሉ ከልብ
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 10 ай бұрын
ደስ ይላል እኳን ታረቃችሁ እግዚ አብሄርም ይንን ነው እሚወደው ፍቅርን❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይግባው ፍቅር ያሸንፋል ተባረኩ እሙዬ ነባዬ ሠርጋቹን ደግሞ ይቀረናል❤❤❤
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe 10 ай бұрын
ማሻአለህ ደስ ይላል ከሁሉም በላይ ፉቅር ያሸንፋል
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 10 ай бұрын
እውነት ሱሬ ጀግና ነህ ጥሩ ወድም ነክ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@user-qz3il7tv4m
@user-qz3il7tv4m 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን። እኔ ጎጃም ሰለቀ እንዴ ብየ ነበር ነባን 😂😂 ለማንኛውም አሪፍ ነው ደስስ ይላል መታረቃችሁ ከጠብ ምንም አይገኝ❤
@አህላም966
@አህላም966 10 ай бұрын
ማሻአላህ መታረቅ ጥሩ ነዉ ❤ሰላም ፍቅር ለሀገራቺን
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 10 ай бұрын
እንኳን ታረቃችሁ ውዶቸ ምንም ተባለ ምን እናተ ተዋዳችኋል አልሀምዱሊላህ ፍቅራችሁን እስአመጨረሻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ የኔ የዋሆች❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 10 ай бұрын
እኔ ደሞ ለእሙ ቤተሠብ ሽማግሎ ልኮ መስሎኝ😂😂😂
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 10 ай бұрын
እኔም እደዛመሰሎኛነበረ ግንይህም ደስ ይላልል
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 10 ай бұрын
@@user-rn6br2hb5b አዎ መታርቃችዉም ደስ ይላል👍
@lblb4521
@lblb4521 10 ай бұрын
​@@user-rn6br2hb5bእኔ እሚገርምሽ ስራ እየሰራሁ ነበር ሽምግልና አይቸ ትቸው ቁጭ አልኩ ለእሙ መስሎኘ ነበር የህም ደስ ይላል አላህ ያስማማቸው
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
😂😂😂ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@zekiyatube954
@zekiyatube954 10 ай бұрын
በመጨመሪያ ከምንም በላይ እርቃችሁ ደስ ይላል ከጥል ከጥላቻ ምንም የሚገኝ ነገር የለም ደስ ይበላችሁ ደስ ብሎናል ሲቀጥል መታረቅ ተገናኝቶ ለስራ አው ለጥቅም ሳይሆነ ሠው በመሆኑ ብቻ ስታከብረው የወንድምነት የህትነት የጓደኝነት ማንነት ሲኖረው ብቻ ነው ከሽማግሌዎቹም ስለ ስራ አብሮ መስራት ብቻን ያነጣጠረ ወሬ እይታ ያለው ነው ሆኖም አብሮ መስራቱ ሆነ ማድረጉ ክፋት የለውም ግን ሲያውት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል እዮብ በግባርህ ነው እያየህ ያለኸው በመጀመሪያ ኪሳራው ሳይሆን ሁላችሁንም መታየት ያለባችሁ ክብራችሁ ጓደኝነታችሁ ነበር እዚህ ጋር ግን እህት እሙ አንድ የምልሽ ነገር ቢኖር ከማገኘት ማጣትን በትንሽ መኖርን ባለሽ ነገር ይበቃል ብለሽ በትንሽ ነገር ማንነትሽን አስከብረሽ አንችም ነባም መኖር ትችላላችሁ ነባ ጓደኛህ ነው ስራ ደግሞ ሌላ ነው የግድ ጓደኛ መሆን አብሮ በመስራት አብሮ በመኖር ብቻ የሚገደብ ማንነት አይደለም እዚህ ጋር ግን ተሰርቶ ያልተለቀቀው ስራ ኪሳራ ኪሳራ የተባለውን መሆን ያለበት አድርጋችሁ ገለል አድርጉት ምንም ቢሆን ለሙና ለነባ መጀመሪያ ከሁሉም በፊት ለሂወታችሁ ለኑሮአችሁ ቅድሚያ ዋጋ ስጡት ለምን የናንተ ጥንካሬ ባይኖር እደተወራው ቢሆን አሁን ላላችሁበት ደረጃ አደርሱም ነበር እሱም አሁን መጥቶ ይቅርታ ያለው እሱ ባወራው ልክ ሆኖ ስላላገኘው ነው ነባ እና እሙ አድላይ ባይሆኑ ኖሮ ባሁን ሰአት ያ የከሰረው ኪሳራ ኪሳራ የሚለው አይታየውም ነበር በጊዜው እኮ ሌላ አታውራ ና አንተም በጥሩ ነገር ይቱብህም ያድጋል እናበረታታሀለን እነሱን ተዋቸው እያልነው እሱ ግን በዛ በያዘው ማንነቱ እሚያድግ መስሎት ነበር ተመልካች እንደሆነ ለእዮብም ለነባም አንድ ነው አመጣጥክ ነው አክባሪ ያሳጣክ
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 10 ай бұрын
ወይኔ ማርያምን በጣም ደስይላል እግዚአብሔር በመካከላችሁ ይገባ በእውነት ስውን ማሳታርቅ ትልቅ እነትነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደርግ ታርቁ ወንድምቸ ደስአለኝ
@samsungdubai4057
@samsungdubai4057 10 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ፍቅር ሰላም ይሻለና❤❤❤
@astertube8785
@astertube8785 10 ай бұрын
እንኳንም ሰላም ፈጠሪችሁ አዱሱ አመት አዲስ ሰው ሞሆኖው ያለብን👍👍👍🌻🌻🌻
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 10 ай бұрын
ትርቅ እግዚአብሔር የሚወደው ነው። ሱራ ግን ንፁህ ልብ አሪፍ ፀባይ ነው ያለህ እግዚአብሔር አመስግን አይቀይርብህ ፀባይህን ነባና እሙ ተጋብታቱ ፍጣሪ በፍሬ ይባርካቱ
@HayatMohammad-ym9bu
@HayatMohammad-ym9bu 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አገራችንም ሰላም ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 10 ай бұрын
መታረቃችሁ ደስ ይላል ግን አብራችሁ አትሰሩ ከጓደኝነት ውጭ ጸብ የመጣባችሁ አብራችሁ መስራታችሁ ነው
@eyerusdagnaw
@eyerusdagnaw 10 ай бұрын
በውነቱ እሂይ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ይባርካች በተለይ በዚህ ዘመን you guys u did good job really🙏🙏💕💕
@teje7615
@teje7615 10 ай бұрын
ሱሬ ሳላደቅ አላልፍም ተባረክ ደስ ይላል መታረቃቸው ሰው ከመናገሩ በፊት ማስብ ለበት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 10 ай бұрын
አሰታራቂ አይጥፋ 🙏🙏🙏ተባረኪ እህታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💚💛❤አገራችንስላማ ይብዛ 🙏🙏🙏
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-mt5qg7dv7b
@user-mt5qg7dv7b 10 ай бұрын
እልልልልልልልል💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💞
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 10 ай бұрын
አስታራቂ ሰዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 10 ай бұрын
ማስታረቁ አይገብድም ልጁ መጥፎ ነዉ ወላሂ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
​@@user-or2xm2tl6tእርቁ ፣ጥሩ ፣ነው🙏🙏 ፣ግን ፣ባሪዉ፣ፎክሱ፣የብር ፣ሰዉ፣ነው ግን ከብር፣ሰዉ፣ይበልጣል ፣ልቦና ፣ይስጠን 😢🤔🙄
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 10 ай бұрын
በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ሽምግልና በማየታችን በጣም ደስስስ ትላላችሁ ሁላችሁም ተደማምጣችሁ ; ተከባብራችሁ ወደ አንድነት በመመለሳችሁ ክብር ይገባችኋል በተለይ ወ/ሮ ቤዛ ሁሌም ምክርሽ ሽምግልናሽ አይለያቸው በርቺ፣ የደስታ የሰላም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ 🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👍
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@salamafre2426
@salamafre2426 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 10 ай бұрын
ወይኔ አርቲስቷን በጣም ነው የምወዳት❤️😍 Enikuan tarekachiku ke tseb minm aygegnim🙌
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 10 ай бұрын
2 ነገር አሳስብቹኝ 1እንታቺንን ሳይ ድርማ መስሎኝ ነበር 2 ናብ ለእሙ ሺምግልና ያልክ መሰልኝ 😂😂😜😜💖💖ይቅርታን ፋጥሪ ይወዳል ይቅር ተባባሉ 💞💞💞💞
@azebteshome750
@azebteshome750 10 ай бұрын
Sura you are the best friend and Co- worker. God bless you.Emu I love you and your son God bless your family.
@wuditu
@wuditu 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም ወረደ ስላማቹሁ ያብዛው
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu 10 ай бұрын
መታረቃችሁ አሪፍ ግን እንደዝህ አይነት ጎደኛ አያስፈልግም
@woine123
@woine123 10 ай бұрын
ወገኖች ሆይ , እኛ ኢትዮጵያውያን እንጀራ ስንበላ እንጅ ! ስራ ስንሰራ በፍቅር ብዙ እርቀት አንሄድም :: ይህ እንደሚሆን የታወቀ ነው እንኳን በቀላሉ ሆነላችሁ:: ለወደፊቱ ተማሩበት !!! የማናውቀውን የሰው ጨዋታ PRANK. ቀምተን ገብተንበት አናቡካው:: ለሳንቲም ምንጭ ሆኖ የግድ ከሆነም ከራሳችን ባህል ከመከባበር እና ከይሉኝታ ጋር ይሁን!!!
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 10 ай бұрын
እኔግን በጣም ነው የምጠላህ ጡሩራ ባርያ
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 10 ай бұрын
Wow God bless you mother ❤❤❤
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 10 ай бұрын
ስለ ታረቃችሁ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 10 ай бұрын
እስይ እልልልል ሴጣን አፈር በጣም ደስ ይላል ስላም ዋጋ አለው ይቅርታ መጠየቅም ታላቅነት ነው ተባርኩ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወንድሞቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alem844
@Alem844 10 ай бұрын
አስታራቂዎች ተባረኩ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንን ኢትዮዽያን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን🙏
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@birtukan2095
@birtukan2095 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግማግሌ አይጥፋ ደስ ሲል ♥️
@fasikay
@fasikay 10 ай бұрын
ምን😂 አሜን(3)💖
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
🤲🤲🙏🙏❤❤
@user-gy8rx6yz3m
@user-gy8rx6yz3m 10 ай бұрын
“የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” - ማቴዎስ 5፥9
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም ወረደ ❤❤❤አላህ የሀገራችንም ሰላም ያዉርድልን እኛንም በስደት ላይ ጭንቀት ይገላግለን አሚን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል እኳ ደስ አለቹ እኮን ታርቃቹ አልህምድልላ
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 10 ай бұрын
እሙና ነባ ፈታ በሉ ደግሞ ይቅር ባዮቺን ፈጣሪ ይወደዋል በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ፕሮግራሙ🎉🎉🎉
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 10 ай бұрын
ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ሰው አታሳጣን እግዚአብሔ ፍቅር ያሽንፍን ተሁሉም ጥብ ለሳይጣን ተውት ነባ ወድሜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 10 ай бұрын
ከምንም በለይ እርቅ ማድረጋችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@almazabdo1106
@almazabdo1106 10 ай бұрын
ሹማግልቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የተጣላ ሰውን መስታራቅ ፈጣር ይዎዳል
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 10 ай бұрын
እዴት ደስ ትላላችሁ ክብር በሉ ሁሌም ፍቅራችሁ ይብዛ ❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 10 ай бұрын
በጣም ደሥ ይላል ይቅር ባይነት ትልቅነት ነዉ ከዚህ በኋላ ለፍቅር እንጅ ለጥላቻ ልባቹህን እዳከፍቱ ፍቅር አድነትን ለሁላችንም ያድለን
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 10 ай бұрын
እንኳን ታረቃችሁ ይቅታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ የኛ እየሱስ ክሰርስቶስ በቀራኒዎ ተሰቅሎ ያስተማረን ፍቅርን ነዉ ፀብን አይደለም ❤❤❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 10 ай бұрын
ኅበዝ እንዲህ ሰላምን መፍጠር ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@metefeleke9600
@metefeleke9600 10 ай бұрын
Beza enwedeshalen yene konjo tebarki egizeabher agerachin endezeh yastarkilen selamin yametalen❤❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 10 ай бұрын
ሠላም እሙዬና ነባ ሱሬ እንኳን ደህና መጣችሁ ይቅረ ለግዚአብሔረ በጣም ትልቅነትነዉ ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔረ ይመሠገን እንኳን ታረቃችሁ🙏🙏🙏
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ይቅርታ መጠየቅ መሸነፍ አይደለም መልካም የመስቀል በሀል ይውንላቹ ከማዳም ቤት ቅመሞነኝ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ልዩ የበአል ዝግጅትና የማሲንቆ ነቆራ!
50:23
Neba Entertainment
Рет қаралды 128 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 20 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
እሙ በሙያዬ ተገረመች 😍
33:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 106 М.
የኔ ፍቅር የእውነት ነው---
15:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 349 М.
የነባ ልጅ ያሳዝናል
13:08
Neba Entertainment
Рет қаралды 115 М.
ለማነው የዘፈሽው??
17:53
Emebet Kassa
Рет қаралды 56 М.
እሙን ቤቴ ጋበዝኳት...እሺ አለችኝ
23:39
Neba Entertainment
Рет қаралды 330 М.
እሱ ለማደግ የእኔን ልብ ሰረበረው  😭😭😭
18:39
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 20 МЛН