'ውሸት እዋሻለሁ ትል እና ትዋረዳለህ .."😳 በአዲሱ ውሸት አጋላጭ ማሽን ምን ተከሰተ 🤣ውሸት በሞላበት ዘመን እውነት ያሸልማል//ልዩ የአዲስ አመት ዝግጅት/

  Рет қаралды 176,391

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 159
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 10 ай бұрын
ውሸት በሞላበት ዘመን እውነት ያሸልማል ምርጥ ቃል❤
@user-ew3jg6jh6t
@user-ew3jg6jh6t 10 ай бұрын
ይህ ነገር የት ነበር እስከዛሬ ዘና አልኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመቸኝ ጨዋታ ❤❤❤❤❤❤❤
@neimaseid5437
@neimaseid5437 10 ай бұрын
እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ😂😂😊
@fekerlove300
@fekerlove300 10 ай бұрын
ማሽኑን በባለስልጣናት ቢሞከር
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Fano203
@Fano203 9 ай бұрын
አንድ እውነት አይገኝም
@birktesenay4502
@birktesenay4502 10 ай бұрын
አሪፍ ጨዋታ ሶልያና ግን ሞኝ ነሽ በሚዲያ ላይ የሞኝ ጥያቄ ነው አየር ላይ ሆነሽ አይባልም
@luluatkhalij5
@luluatkhalij5 10 ай бұрын
አብይ አህመድ ይጠየቅልን የምትሉ
@user-pi3vb5cq4l
@user-pi3vb5cq4l 10 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 9 ай бұрын
እሡ ምንም እውነታየለውም
@የራያዋ
@የራያዋ 9 ай бұрын
😂😂😂
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 7 ай бұрын
ጣቢያውን ለማዘጋት ነው እንዴ 😂😂
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 10 ай бұрын
አሁን ምርጥ ፕሮግራም ጀመርክ ከአንተጋ እሚሄድ በርታ ቀጥልበት
@HayatQueen12
@HayatQueen12 9 ай бұрын
ይህማ ማሽን ለጀማሪ አፍቃሪዎች ነበር😂😂😂😂😂😂
@AmharicBibleTube
@AmharicBibleTube 10 ай бұрын
🙏🙏እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን 🙏🙏
@Eyou653
@Eyou653 10 ай бұрын
ዋው ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋቹኝ😅😅😅
@fresenay2022
@fresenay2022 10 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው
@kidanabera5960
@kidanabera5960 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን
@user-vl9yu6uv1o
@user-vl9yu6uv1o 10 ай бұрын
ሶልያና አጉል በጎ አድራጊ ነኝ አልሽ ቅዳሜን ከኛ ጋር ግሩፖች እንሱም እየረዱ ነው አልተናገሩም እንጂ ከአንቺ በፊት ነው የጀመሩት አሁን ተናገርሽ እንጂ ትረጂ አትርጂ ምንም አናውቅም ...ለመብላትና ለመጠጣት ነው የሚጨርሱት ያልሽው ልክ አደለም እውነት እናውራ ከተባለ ቅዳሜን ከኛ ጋር መስራቾችን ማመስገን ነው የሚገባው ምክንያቱም ስንት ወጣትን ከአልባሌ ቦታ እንዳይውል ያደረገ ነው እኔን ጨምሮ
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n 9 ай бұрын
ቀልቃላ ነገር ናት
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 9 ай бұрын
ይሆንን ማሽን ለአማራ ህዝብ ይሰጥልን እዉነታዉ ይዉጣልን
@eniyewyehuala953
@eniyewyehuala953 9 ай бұрын
ጀዝባ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
ለምን አብይን አታቀርቡልንም
@zuzuandashu
@zuzuandashu 9 ай бұрын
😂😂😂
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 9 ай бұрын
​@@zuzuandashu😂😂😂
@babi619
@babi619 9 ай бұрын
አዎ ጠቅላዩን አቅርቡልን😂
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 9 ай бұрын
@@babi619 እሚጠቀልል ይጠቅልለዉ እና እሱን ብሎ ጠቅላይ😂
@eyerus982
@eyerus982 9 ай бұрын
​@@babi619እሱን ብሎ ጠቅላይ አንዳች ነገር ጠቅሎ ይውሰደውና
@bashat5742
@bashat5742 10 ай бұрын
ወው❤ደሰሲሉ መልካም አድሰ አመት ቀጥሉባት
@AtoMedia
@AtoMedia 10 ай бұрын
ናቲዬ እንኳን አደረሰህ 🌻
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 9 ай бұрын
Love this program! ይቀጥል
@fathiaabderahman27
@fathiaabderahman27 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@onelove8524
@onelove8524 9 ай бұрын
የምስራች በጣም ደስ የምትል ልጅ❤
@legambotube9740
@legambotube9740 10 ай бұрын
የሀገራችን ነጋደወች ላ መገጠም ነበረበት
@user-ph9ko2ht7k
@user-ph9ko2ht7k 10 ай бұрын
Nice
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 10 ай бұрын
ኧረ ይህን ማሽን የትነዉ የማገኘዉ ባሌን ላፋጥበት 😅😅😅😅😅😅
@zuzuandashu
@zuzuandashu 9 ай бұрын
😅😅😅 ቢቀርቅሽ ይሻላል😅😅
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
ትፋቺያለሽ ይቅርብሽ😂😂😂😂😂
@zuzuandashu
@zuzuandashu 9 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm ሳህ
@manycell9813
@manycell9813 9 ай бұрын
ፍሬ ከሽ ከሽ በርታ ወደሆላ ሳይሆን ወደፊት የኘ ህዝብ በርታ ማለት አለመደበትም
@kibrukebede705
@kibrukebede705 10 ай бұрын
አስሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል🙌
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
እየሳቅኩ ጨረስኩት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤😂😂
@tube6263
@tube6263 10 ай бұрын
እኔም😂
@Hanakelkay
@Hanakelkay 10 ай бұрын
PLC continue this show
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
ናቲ እንኳን አደረሰህ
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 10 ай бұрын
ቀጥሉበት ሀሪፍ ነው
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 9 ай бұрын
ይሆ ማሽን ስደት ላሉ እህቶቸ ለባላቸዉ ዉሸት ማወቂያ ይሆን ነበረ
@user-dx1rh5of9o
@user-dx1rh5of9o 9 ай бұрын
ሴቶችስ መቸ ከወዶቹ ይሻላሉ
@hirutayele5030
@hirutayele5030 9 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@user-om3lr1pi4p
@user-om3lr1pi4p 10 ай бұрын
Nati my love welcome to EBS😅😅😅
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu 10 ай бұрын
አብይ አህመድን ደመቀ መኮነንን ሽመልስ አብድሳን ጌታቸው ረዳን አቅርብልን ናቲ😅😅😅😅😅
@zaharatube6352
@zaharatube6352 10 ай бұрын
እስየክክክ
@ebrahit55
@ebrahit55 9 ай бұрын
😂😂😂🤣🤣🥰🥰
@mekdi7550
@mekdi7550 10 ай бұрын
ይሄ ነገር ግን እውነት ነው??🤣🤣🤣🤣
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በፈጣሪ በሣቅ ሞቶኩኝ ኣሪፍ ማሽን ነዉ
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ተመችቶኛል ጫወታው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
ናቲየ በርታልንን እሽ ❤
@hayuttiij7154
@hayuttiij7154 9 ай бұрын
ereee desyemil chowata wow 👌💫
@vgcc8232
@vgcc8232 10 ай бұрын
አርቲስቶቹን አቅርቡልን እድማቸዉን እንወቀዉ ክክክ
@zuzuandashu
@zuzuandashu 9 ай бұрын
😂😂😂
@evacell1380
@evacell1380 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Leiylamusa
@Leiylamusa 10 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@roobakimoo775
@roobakimoo775 9 ай бұрын
Wel come back naty
@DanaTube0
@DanaTube0 10 ай бұрын
Keep it up 😂😂😂😂😂 this is fun
@jonasyonii5722
@jonasyonii5722 9 ай бұрын
Wow
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 ай бұрын
ዘና አረጋቹህን❤❤❤😂😂😂
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 10 ай бұрын
ቀጭኗ አውቃለው አውቃለው ትላለች 😂
@mominamomi2726
@mominamomi2726 10 ай бұрын
ናቲ my love 😅
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 10 ай бұрын
ምረጥጨዋታ
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
ናቲያችን
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 10 ай бұрын
ናቲ በየት መጣህ
@user-xk6ft8ck9o
@user-xk6ft8ck9o 9 ай бұрын
wowwwwwbetam des,ylal
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 9 ай бұрын
i like it already 😂😂😂 What about climate change 😅😅
@Naniya254
@Naniya254 9 ай бұрын
😂😂ዘና ነው ያልኩበት
@sablasabla4975
@sablasabla4975 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ተመችቶኛሎ
@user-fv3ov7wj5b
@user-fv3ov7wj5b 10 ай бұрын
😂😂 እር በሳቅ
@user-wz9gn7wc6w
@user-wz9gn7wc6w 10 ай бұрын
ናቲዩዩዩዩ
@KassaBekele
@KassaBekele 9 ай бұрын
አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💪❤ ውድቀት ለፀረ ኢትዮጵያው አብይ ስርዓት🤪
@kalkali
@kalkali 8 ай бұрын
የሚዬ😘
@user-gz1pq7xy3r
@user-gz1pq7xy3r 9 ай бұрын
Wow natyeeee😁😁😁😁😁😁
@kecomekel2000
@kecomekel2000 10 ай бұрын
Des yamel program
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 10 ай бұрын
🥰🥰🥰😁😁😁😄
@salamesh8059
@salamesh8059 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uo1jk7dr4b
@user-uo1jk7dr4b 9 ай бұрын
yhi program meketel bichle tru nw
@tamiruzeleke8161
@tamiruzeleke8161 10 ай бұрын
betam yemiyasdest
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@FitsumAlemayew
@FitsumAlemayew 10 ай бұрын
Fun
@birukgetahun5119
@birukgetahun5119 10 ай бұрын
Misir beye
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 10 ай бұрын
wow desss tlalachu yemer❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 10 ай бұрын
@@TruthEz እሺ በጣም ግሩም ነው ታምራላቹ አሁንስ
@tigigago4876
@tigigago4876 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@cheltugerma1988
@cheltugerma1988 10 ай бұрын
Kkkk😂😂😂😂
@user-hy6gt7hm8f
@user-hy6gt7hm8f 8 ай бұрын
ለምን ተቋረጠ ቀጥሉበት 😂😂
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck 10 ай бұрын
😂😂😂
@fatumfatuma566
@fatumfatuma566 10 ай бұрын
ይገርማን ይህም አለደ ሆ ለኔ ምን አለ ብሸጡልኝ ባል ተብየውን እንደዝህ የማረግበት
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
ኣሜረካን ኣገር ሚለየን ዶላር ነዉ ሽልማቱ ጥያቄያቸዉግን ሢያሥፈራ ብታይ ቡዙባለትዳር ቤተሠቦች ለጣልተወል እዉነት ከባድነገር ነዉ ግን ኣብዛኛ ዎቹሽልማቱን ያሸንፋሉ
@monaalmona1194
@monaalmona1194 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@koketiii4830
@koketiii4830 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@your-americandoc6577
@your-americandoc6577 10 ай бұрын
The tall one is very annoying…calm down baby!
@shitoryo8871
@shitoryo8871 10 ай бұрын
🙏🏽🇲🇱🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🇲🇱
@abayaschale5295
@abayaschale5295 10 ай бұрын
OMG , this so funny!
@yemachaltube
@yemachaltube 10 ай бұрын
ናት አንደኛ 111
@zerihunambachew5833
@zerihunambachew5833 9 ай бұрын
ናቲ ሁሌ host አድርግ🙏
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 10 ай бұрын
አይ የድሜነገር😂😂😂😂😂
@tsionkebirutwowyemigeramnw9975
@tsionkebirutwowyemigeramnw9975 10 ай бұрын
Kkkkkkk Enagen Sewadege Yemire
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 10 ай бұрын
ሁሉ ነገራችን ኩረጃ ይሄ የጄርሚ ኬሪ ሾዉ ነዉ አረ ፍጠሩ ፈጠራ የሀገር ዉስጠጥ ሞክሩ በገብርኤል😂😂😂
@tgworku4170
@tgworku4170 10 ай бұрын
መልካም ነገር ቢኮረጅ ምንም ችግር የለውም
@sameeramuroor8988
@sameeramuroor8988 10 ай бұрын
አንቺ ምን ፈጥረሻል ትርፌ ?
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o 10 ай бұрын
​@@sameeramuroor8988እኮ ክክክክ
@abduredi2421
@abduredi2421 10 ай бұрын
Take off your wig first 😅
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 10 ай бұрын
​@@sameeramuroor8988😂😂😂😂😂
@የራያዋ
@የራያዋ 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 10 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 10 ай бұрын
የሄንማሽንማ ለዶክተርአብይ መርመር አለበት ጉዱን እደዋጣለት መቸም አውሪነው አፍን እያለሰለሰ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂👍አላህ ያወጣዋል የሡንማ ኢንሽአለህ በማሽን አይደለም
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 10 ай бұрын
@@SusuBaba-zw5vp ኢሻአላ የሱንማ ጉድ አላህ ይፈርደናል
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅👍👍👍
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 10 ай бұрын
@@ameensuiij8076 ሳቂልኝ ሆዳችን እያረረ እንሳቅጂ አብይደሁ የሰውም ደም ጎርፍ ሁኖ አለመሰዱ እኮነውእሚገርመኝ ማማየ😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 9 ай бұрын
😂😂😂❤❤
@Absalat700
@Absalat700 10 ай бұрын
25 batch hanash dero alsh 😂😂😂 natiye 😂😂😂 wow the best game I like
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 9 ай бұрын
ያልቆማችሁ ቁሙ ምን አይነት ምርቃኖ ነዉ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
ጥያቄዉን ቀለል ሊያረግልሽ ፈልጎነዉ እግርሽን የጠየቀሽ በጣም ተጠባረርሽ የሞኝጥያቄ ትያለሽ ማግጠሽ ሠርቀሽታቂያለሽ ብትባይ ታለቅሺ ነበር
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@irikrir538
@irikrir538 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@RedietDereje-un9rv
@RedietDereje-un9rv 10 ай бұрын
Ere tewaredu😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 10 ай бұрын
ናቲሻ ያራዳ ልጅ
@rabiarabi2150
@rabiarabi2150 9 ай бұрын
ነትከሆነ፣አብይ፣ይጠየቅልንንንንንን😂😂😂😂
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 10 ай бұрын
Hhhhhhhhhh ere wuyina
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 9 ай бұрын
ይሄን ማሽን ባሌን መፈተኛነበር
@user-ub4cx3uy5x
@user-ub4cx3uy5x 10 ай бұрын
አስጨፋሪያቹህስ
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 9 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 193 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 53 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 14 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 93 МЛН
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 43 М.
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
Andrew Glazunov
Рет қаралды 1,8 МЛН