ማንን ምን እንጠይቅልዎ - በዳግም ምዝገባ የ1997 እና የ2005 የኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች ዕጣፈንታ!

  Рет қаралды 84,449

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Ай бұрын

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 212
@AmanAzcar-cf6mb
@AmanAzcar-cf6mb 28 күн бұрын
ከ97ጀምሮ ያለ የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢ ላይ የተሰራው ግፍ እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 28 күн бұрын
ወንድሜ የአቶ ገብሩ በየነ ጥያቄ ብቻ አይደለም ለምሳሌ እኔ ልክ እንደ እሳቸው ነኝ የሆነው እና በጣም ነው ልብ የሚሰብረው በእውነት ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንላለን 😢
@ayenewmolla5240
@ayenewmolla5240 28 күн бұрын
ከነዚህ ሰወች ቤት ፈረሳ እንጅ ቤት ግንባታ አትጠብቁ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 28 күн бұрын
ኮንደሚኒየምኮ የቆጠበው ሌላ የሚገባበት ሌላ !!! እያወቅን አንሸዋወዳ !!!
@esayasadmassu2041
@esayasadmassu2041 28 күн бұрын
ምናለ እንደኮሪደር ልማቱ ኮንዶሚኒየም ያልደረሰውንም በዘመቻ ብታጠናቅቁና ብታስረክቡ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 22 күн бұрын
የእኔ ጥያቀየም ነው በላፈው 2015ተስፋ ሰጥተውን ነበረ
@JournalistTajuKaffa
@JournalistTajuKaffa 28 күн бұрын
የህብረተሰቡ ድምፅና የቅሬታ ፍች ታታሪና ታማኝ፣ የሬዲዮ ጣቢያ ነዉ ሸገር፣ ሁሌም ሸገርና ግርማን አንረሳም።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 28 күн бұрын
በኛ በር የተሰራውን ለዘመዶቻቸው አደሉ በገበሬ ልጅ ስም ምድረ ካድሬ ወሰደው
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 28 күн бұрын
ቅስምም ልብንም ሞራልንም የሚሰብር፡ ምላሽ ነው፡ በአቶ ሽመልስ የተሰጠው።
@yeshiwasfentahun
@yeshiwasfentahun 28 күн бұрын
በ2005 ስንመዘገብ በአምስት አመት ውስጥ ሁላችሁም ይደርሳችኋል ተብለን ነበር ያ ማለት ከስድስት አመት በፊት ሊሰጠን ስለሚገባ ቤት ነው እየጠየቅን ያለው
@user-nd2jf2zu4d
@user-nd2jf2zu4d 28 күн бұрын
ሸገሮች በጣም ተከታታያችሁ ነኝ ስፈልገው የነበረው ጥያቄ መልስ አገኘሁበት ጋዜጠኛው ከ❤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@M_B401
@M_B401 28 күн бұрын
ምኑ ነው የተመለሰው ?? ለአቶ ገብሩ በየነ ጥያቄ ሀላፊው የሰጡት መልስ ባጭሩ ይህ ነው.... "አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የቦንድ ብድር አቅርቦቱ ትንሽ እጥረት ስላለው እሱ እስኪፈታ ድረስ በምንፈልገው መጠን ብድር እያገኙ መገንባት ሊያስቸግር ይችላል ኢሄ ግን አይፈታም ማለት አይደለም ቀጣይ እኛም ያለብንን እዳ እየቀነስን ስንመጣና አጠቃላይ አሁን ያለው ችግር ሲፈታ የቦንድ አቅርቦቱም በዛው መጠን ሊመጣ ስለሚችል እድሉን በዛው መንገድ እየፈታን እንሄዳለን ብለን እናስባለን። አንድ ነገር መልስ የሚባለው የጊዜ ገደብ ሲቀመጥለት ነው። (ቢያንስ ወይ ቢበዛ ተብሎ)
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 28 күн бұрын
ትክክል ​@@M_B401
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 28 күн бұрын
እዎነት ነው 2005 ጀምረን እስካሁን እየቆጠብን ነው
@kidisthailu5891
@kidisthailu5891 17 күн бұрын
በጣም ብዙ ቁጥር ባዶ ቤቶች አሉ በጣም ብዙ እኛ እየቆጠብንም የቤት ኪራይም እየከፈልን እንሰቃያለን እነሱ ይቀልዳሉ ብዙ ዝግ ባዶ እጣ ያልወጣባቸው ቤቶች አሉ ወገኖቼ 😢😢😢😢😢
@thomywub2317
@thomywub2317 28 күн бұрын
የቆጠብነውን ተሰርቶበት ለልማት ተነሽ እና ለሌሎች ልማት ውለዋል። ሚያሳዝነኝ በተስፋ እድሜዬን እየጨረስኩ ነው።
@2016dileale
@2016dileale 28 күн бұрын
ያሳዝናል በጣም፡፡ ይህ መልስ አይደለም፡፡
@sobndad3369
@sobndad3369 28 күн бұрын
ይሄ የኮንዶሚንም የመኖሪያ ቤት ጉዳይ በራሱ አንዱ የሀገሪቱ የልማት ፕሮጀክት መሆኑ ይታዎቃል ፣ግን መንግስት ልክ እንደ ጫካ ፕሮጄክት እና ኮሪደር እናም ሌሎች ፕሮጄክቶች ከፈተኛ ትኩረት ቢሰጠው መልካም ነው።በርግጥም ከተማው ውብ እንደሆነ ሁላ የሰው ልጅም ውብ መሆን እንዲችል።
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 28 күн бұрын
በጣም ጉበዝ ጋዜጠኛ ነኸ የሰዎን ችግር ተቀብለ እስከመጨረሻው እየተከታተልክ ማቅረብ የምትደነቅ ነኸ ይሄ የኮንደሚኒየም ጉዳይ ግን እነሱ የጀመሩት ፕሮጀክት ስላሎነ ቸል ተብሎ ይመስለኛል ይኸው እንደምናየው ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ነው
@QemerMedia-lt6fd
@QemerMedia-lt6fd 25 күн бұрын
የተመዘገብነዉ በ1997 ዓ/ም ነዉ ከ2005 ዓ/ም ጀምሮ ደግሞ ለ 20/80 ገንዘብ እየቆጠብን ብንገኝም ምንም ዓይነት መፍትሄም ተሰፋም የለዉም. ኣንድ ጠባብ ክላስ ለማግኘት ከ 20 ዓመት በላይ መጠበቅ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራልም. Anyway ህብረተሰቡ በግልፅ ሊነገረዉ ይገባል የሚመለከተዉ ኣካል ካለ ማለቴ ነዉ
@Ahmed-wj9rz
@Ahmed-wj9rz 26 күн бұрын
ሽገር የ 7 መቶ ሺ በላይ ተስፈኞችን ጥያቄ በ መጠየቃችሁ እናመስግናለን! ወያኔ ይግደለን ! ወደድህነት ያሽቀነጠረንን ያሽቀንጥር ልን
@enanubizuneh559
@enanubizuneh559 23 күн бұрын
እግዚያብሄር ይፈርዳል
@adaneNegash-sp1wm
@adaneNegash-sp1wm 22 күн бұрын
ፍትህ ለ1997 ተመዝጋቢ
@emebetgebeyehu5857
@emebetgebeyehu5857 28 күн бұрын
በቆጣቢ ገንዘብ እየገነባን አይደለም አይባልም ገንዘብ ባንክ እስካለ ድረስ ተገልጋዬ መንግሰት መሆኑ ግልፅ ነው፡፡
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 25 күн бұрын
ፍትህ ለ1997ኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች ያሳፍራል20 አመትሙሉ
@mahifashion1267
@mahifashion1267 19 күн бұрын
@@user-fi4px6lb8l ወላሂ አው አላህ በዚህም በቀጣዩም አይመቻቸው 😔
@KelemeworkAssefa
@KelemeworkAssefa 22 күн бұрын
ይህ ጥያቄ በእውነት አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ ነው ፤ የኔ ጥያቄ ደግሞ ለየት ያለ ነው ፤ለምሳሌ 1997ዓ/ም ተመዝግቤ በ2005ዓ/ም ከባንክ ጋር ውል ተዋዋሉ ሲባል ፡ እንደ አጋጣሚ ሁኖ ችግገጥሞኚ ክፍለሐገር ደርሽ ስመጣ ምዝግባው ቅን አልፏል ብለው እንቢአሉ ይኸው እስከዛሬ በቤት ኪራይ እሰቃያለሁ ፤ግን አሁን ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ፤ለሚለው ምን አማራጭ ነው የለን አመሰግን አለሁ። ግን መልስ እፈልጋለሁ
@mekuriasime5661
@mekuriasime5661 28 күн бұрын
ግልጽ አሰራር የለም፤ የተደራጀም በፍትሐዊነት አይደለም
@AyehuKassa-s1j
@AyehuKassa-s1j 24 күн бұрын
በርቱ
@yonathnemekonen1926
@yonathnemekonen1926 28 күн бұрын
የ70/30 ለመመዝገብ ለነባር 20/80ለነበርነዉ ለመክፍል አቅም ካለን ማለት aforaed ማረግ ከቻልን የት ነዉ መመዝገብ ያለብን
@abelassefa2180
@abelassefa2180 27 күн бұрын
SELFISHE
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 21 күн бұрын
ይህ የሁላችንም ጥያቄ ነው እኔም የ 97 ተምዝጋቢ ነኝ ግን ይኸው ምንም አላየንም እኛ ግን እየቆጠብን ነው !
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 27 күн бұрын
2005የተመዘገቡ በተስፋ የተቀመጡ አሉ
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 22 күн бұрын
2005 በእውነት ተመዝጋቢ ነን ግን እንደገናም በማህበር ብለው አደረጅተውን ነበር ግን ምንም አልተባለ እኛ በማህበር ይሰጣል ተብሎ እየቆጠብን ነው እንዲያው ምንድን ነው
@tesfayehailu1651
@tesfayehailu1651 14 күн бұрын
ግርማን አመሰግናለሁ እስከ ዛሬ ይኖራል በሚል በተስፋ ስቆጥብ ነበር ።አሁን ከመላሹ እንደተረዳሁት ከዚህ በኃላ የኮንደሚኒየም ዕጣና እየተሰራም ያለ ኮንደሚኒየም ቤት እንደሌለ ነው።ስለዚህ አማራጭ መፈለጉ መፍትሔ ሆኖ እነሱ ያቀረቡ ት ግን አሁንም ዝቀተኛ ገቢ ላለው የማይሆን መሆኑን ሞክሬ ትቼዋለሁ።
@danyabebe9625
@danyabebe9625 28 күн бұрын
በህገወጥ ና በኮሪደር ልማት ሰም የዜጎቹን ቤት በማፍረሰ እሰከ አሁን ከሶስት መቶ ሺህ ቤቶችን ካፈረስ ስርዓት ኮንዶሚኒየም ሰርቶ ይሰጠኛል ብሎ መጠበቅ ጅልነት ነው
@PEACEOFMIND469
@PEACEOFMIND469 28 күн бұрын
My brother, government never ever build condominiums house again for 20/80 and 40/60 . We unlucky generation...almost 20 years to get a house. Shame on TPLF and PP.
@MerobIsayas
@MerobIsayas 10 күн бұрын
Melsu gin algebagnm yegebau yasredagn please ?
@miftashemsu5598
@miftashemsu5598 24 күн бұрын
የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለተመዝጋቢው መስጠት ቢፈልግ መስጠት ይችላል ምክንያቱም ብዙ ፍላጎቶቹን እያሳካ መሆኑን ማየት ስለቻልን ። የትኩረት እና የእምነት ብሎም የፍላጎት ጉዳይ ነው ባይ ነኝ። መንግስት አሁን አይፈልግም አላመነበትም የሚል ህምነት ነው ያለኝ። እንጂም የአቅም ችግር እና የማድረግ የመስራት ችግር የለበትም መንግስታችን ።
@rutadn
@rutadn 24 күн бұрын
ኮንደሚኒየም አቅም ለሌላቸው ሰዎች ታስቦ እንደተጀመረ ነበር የምናውቀው። አሁን እየሆነ ያለው ሌላ ነው ያሳዝናል
@fekaduy895
@fekaduy895 28 күн бұрын
Look the government always laying, laying, laying, what the hell?.., What the officer 'Ato Shimelis' said is thumps down. Anyways thank you for asked him even if he said nothing.
@mahifashion1267
@mahifashion1267 20 күн бұрын
ወላሂ አክስቴ 17 አመቷ እስካሁ ምንም በጣም ያሳዝናል እዴት ብላ እደገባች እኔ ነኝ የማቀው ሞትማ መኖሩ ጥሩ ነው ከ አላህ ዘንድ ታገኝዋለች 💔
@demelashzerihun2655
@demelashzerihun2655 28 күн бұрын
ምን ማብራሪያ ሰጠ፤ አይሰጥም ነው መልሱ።
@user-uo8cm6pt4u
@user-uo8cm6pt4u 16 күн бұрын
ይህ ጥያቄ የኔም ነው ። ከጉሮሮ እየነጠቀ የቆጠበ ብዙ አለን ለሰው ከሚያስፈልገው መሠረታዊ ከሆኑት ውስጥ ውሃ፣ ምግብ፣ መጠለያ፣ ልብስ ወዘተ የግድ ይላል ዋና ዋናው ቢሞላላን
@ArgaAkmel
@ArgaAkmel 28 күн бұрын
እረ በፈጣሪ ይሁንባችሁ በልልን አባቴ መላ ይበለን
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 5 күн бұрын
በኮንዶምኔየም ቤት ጉዳይ ፍትህ ለኢትዮዽያ
@WendeWendeTirueneh
@WendeWendeTirueneh 22 күн бұрын
በጣም የሚገርመው አመራሮች በተለይ በተለይ የን/ላ/ክ/ከ ከቡታጅራ ከአዋሽ ላሉ ቤተሰቦቻቸው የገበሬ ልጅ በሚል ሰበብ ሰጥተው ይዘውታል። ታድያ የኛስ ተስፋ እግዚአብሔር አይደለምን😢😢😢
@fethawinetlehulachen113
@fethawinetlehulachen113 22 күн бұрын
Me too, waiting since 1997 for 60/40.
@adaneniguse4750
@adaneniguse4750 8 күн бұрын
ይህ ጥያቄ የሁላችንም ጥያቄ ነው እኔም 1997 ዓ፡ም እስትዲዎ ተመዘገብኩ እስከ 2005 ዓ፡ም እጅግ በጉጉት ጠበቅሁኝ እጣ አልወጣልኝም ።በ2005 ዓም የተሻለ አማራጭ 40/60 ምዝገባ ሲመጣ ከአቅሜ የተነሳ ባለ 1 ምኝታ ተመዘገብኩ 3 ጊዜ 40/60 ለእጣ ብቁ ሖኘ እጣ ውስጥ ብገባም አልደረሰኝም ። ከ1997 ዓም ወደ 2005 ዓም ወደ 40/60 የቤት ፕሮግራም የመጣነው ለምን አይታይልንም እኔ በግሌ የተሰማኝ ስሜት እጅግ ክባድ ነው እግዚ አብሔር ያውቀዋል ምክናያቱም በፊት ብቻየን ነበርኩኝ አሁን ግን ልጆች አሉኝ ትዳር አልኝ የግድ ባለ 1 ምኝታ 40/60 ያስፈልገኛል አቅም ያለው በማህበር ይደራጅ ሌላ አማራጭ አለ አቅም የሌለው ግን እጣው ይጠብቅ ተብሎ ነበር አሁን ቤቱ እየተገነባ አይደለም ምንሰማውም እጣ አይውጣም ያለውም ላልተመዘገበ ለልማት ተነሽ ወዘተ እየተሰጠ ነው እኔ በግሌ ተስፋየ እየጨለመ ነው 25 አመት በቤት ክራይ መሰቃየት ከባድ ነው ባልኝ አቅም ወይም ሙያ፡እውቀት አገሬን እጅግ ዋጋ ከፍያለሁ ማለትም በልማት በረሃ ለበረሀ እየዞርኩም ምግብ በለለበት ሙቀቱ በብዛበት ሳላማርር መኪና በማይገባበት 20 ኪሎ ሜትር በእግር እየተመላለስኩ ተራራውን ፡ቁልቁለቱ፡ ጫቃውን እያቆራረጥኩ ለረጅም ጊዜ ፊል በኩንትራት በመብራት ሐይል፡ በኢትዮ ቴሌኮም እና በሌሎችም ድርጅቶች በትጋት ሰርቻለሁ በኢትዮጲያ ባሉ ክልሎች ማለትም በደቡብ፡ በኦሮሚያ ፡በአማራ ፡በአፋር፡ በሶማሌ በሲዳማ እና በሌሎችም የገጠር ወረዳዎችና ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ኔት ዎርክ ማስፋፋት በአዲስ አበባ እጅግ በርካታ የልማት ስራዎች ማለትም በኤሌክትሪክ ባቡር ፡በቴሌ በኮፐርም በፋይበርም ስራ፡ በመንግዶች የሰብቤዝና በኮብል ስራዎች፡ በውዳጅነት ፓርክ ስራ በተለያዩ የሙያ ስራዎች እስኪመረቅ ድረስ አሁንም ባለኝ ሙሉ አቅም ቀንም ማታም ከኑሮ አንጻር እየሰራሁም ኑሮውን አልቻልኩትም ምንም ሱስ የለብኝም ይህን ሁሉ ሰርቸ ግን መኖሪያ ቤት የለኝም እኔ የእድሜየን ከግማሽ በላይ ጨርሻለሁ ነገር ግን ልጆቸስ ለማን አቤት ልበል ማንም የለኝም ኢትዮጲያ ሀገሬ አይን ፡ጀሮ ቢኖራት ካደረግሁላት አንጻር መኖሪያ ቤት ትሸልመኝ ነበር። ይህን 8:34 ያቀረባችሁት ፕሮግራም ካለፈም ባየው ባየሁበት ሰዓት እያለቀስኩ ይህንን መልክት ለሚመለከተው አካል እድታስተላልፉልኝ በልዑ እግዚ አብሔር ስም እጠይቃለሁ። እግዚ አብሔር በእናንተ በኩል ስራውን ሊሰራ ይችላል። በእውነት ለናንተም ትልቅ በረከት ነ ው አመርሰግናለሁ።
@B34456
@B34456 28 күн бұрын
መለሰ ነው ቀልደ የሚባለው😮😮
@habtamuatadesse8843
@habtamuatadesse8843 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢ጌታን ብንጠብቅ የሻለን ነበር ሆሆሆሆ
@selinaendale5803
@selinaendale5803 27 күн бұрын
ኧረ ተቸግረናል😭😭😭😭😭 ተሰቃየን በቤት ኪራይ😭😭 ወይ የቆጠብነውን አላወጣን ወይ ቤቱን አልሰጡን😭😭😭
@user-zg9nu4gb3p
@user-zg9nu4gb3p 17 күн бұрын
በ1997 ጀምሮ እየቆጠብኩ እዳውን ዘግቻለሁ ግን እስካሁን አልደረሰኝ ዳግ ኤርኬኖ የእጣ ቋት ውስጥ ገብቼ ነበር
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 24 күн бұрын
በጣም የሚያሳፍር መልስ 20/80 ና 40/60 ሳይሰሩ 70/30 ? ሊጠቅሙ ያሰቡት ማህበረሰብ እንዳለ ያሰታወቃል ደሞ ገንዘብ የለም ለኮሪደር ልማት ለ 90 ቀናት 33ቢሊዬን ያወጣችሁ ለመኖሪያ ቤት ሲሆን የላችሁም 😡😡😡ሰውየው ሲያብድ አብሮ የሚያብድ ከንቲባ, መከላከያ ሌሎች ሚንስትሮች ባሉበት ከዚህ በላይ አልጠብቅም!!
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 9 күн бұрын
ይህ የሁላችን ጥያቄ ነው በ 97 የተመዘገብነው ግን ምንም የለም
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 9 күн бұрын
2005 ተመዝጋቢ ነኝ ላይደርሰኝ ገንዘቡን አወጥቸ የቤት ኪራይ ከፈልኩ አሁን መመለስ ይችል ይሁን😢😢😢
@sew1391
@sew1391 27 күн бұрын
ምላሽ መስጠቱ ቢያስመሰግነውም የአመለካከት እና የእውቀት ችግር አለበት :: ከባንክ ተበድረን ነው የምንሰራው ይልና በቆጣቢው ብር አይደለም ይላል፡ ፡ ቆይ ንግድ ባንክ ብር የሚያበድረው ከየት አምጥቶ ይመስለዋል ? ከቆጣቢው ነው! ለዛውም በዝግ አካውንት በሚቆጠብ ! "ቅድሚያ የቆጠበ ... ቅድሚያ ይሰጠዋል" የሚል መርህ የለም ይላል ... 40/60 100% ለቆጠበ ቅድሚያ ይሰጣል የሚል መርህ እነ ውል ነበረ መንግሥት በማን አለብኝነት " 100% የቆጠበ ሀብታም ... " ነው በሚል ቁንፅል ጠባብ እና በድሆች እንወደዳለን በሚል የተወላገደ መርህ ሽሮት መሆኑን ጋዜጠኛው ቢያስታው ጥሩ ነበር።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 28 күн бұрын
ጥያቄውን አልመለሰም
@hasna892
@hasna892 22 күн бұрын
ሁላችንም ተስፋ ቆርጠናል😢😢😢😢ብር ልናውጣ ነው ተስፋ የለንም
@user-pt4xm7oj2t
@user-pt4xm7oj2t 17 күн бұрын
ማውጣት ይቻላል እንዴ
@user-hg6kg6nt9s
@user-hg6kg6nt9s 15 күн бұрын
ሳይ ጨርሱ ነው ሚያ ድሉት እጥፍ ክፍ ያ በራስ ማሰራት ማለት ነው ። ፎቅ ያለ ሊፍት ውሃ መብራት ምን ይስ ራል ? በውጭ ሲታይ ያለ ቀ ይመስላል ???🤔🤔
@natesesaye5954
@natesesaye5954 3 күн бұрын
የቤት ልማቱን እየፋጠንን ነው ያሉት ትክክል አይመስለኝም የልቁኑ የሚያፈረሡትና የሚያፈናቅሉት ይበዛል
@lemalemageberemariam
@lemalemageberemariam 6 күн бұрын
ላም አለኝ በሰማይ...
@demeketeshome7223
@demeketeshome7223 19 күн бұрын
2007 ዓ ም የተመዘገብን አድስ ተመዝጋቢወች አልተሰጠም ማህበራት የተባሉት ደግም የሌባ ማህበራት ናቸው ጤና ቢሮ ዳሸን ባንክ አለበት ተብሎ ነገር ግን ምንም የሰሩት የለም አንድ ዓመት 5ወር ምን እንደሰሩበት አይታወቅም !
@ewentesfateshome
@ewentesfateshome 15 күн бұрын
በ2005 ዓ.ም በ20/80 እና በ40/60 ተመዝግበን እየቆጠብን ያለን ሰዎች ምን ማድረግ ነው ያለብን መፍትሄውስ ምንድነው
@hasna892
@hasna892 22 күн бұрын
በህዝብ ገንዘብ ለወገናቸው እየሰጡ ነው ቤት አለ ግን ባለስልጣኖቹ ለቤተሰብ እየሰጡ😮😮
@M_B401
@M_B401 28 күн бұрын
ምኑ ነው የተመለሰው ?? ለአቶ ገብሩ በየነ ጥያቄ ሀላፊው የሰጡት መልስ ባጭሩ ይህ ነው.... "አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የቦንድ ብድር አቅርቦቱ ትንሽ እጥረት ስላለው እሱ እስኪፈታ ድረስ በምንፈልገው መጠን ብድር እያገኙ መገንባት ሊያስቸግር ይችላል ኢሄ ግን አይፈታም ማለት አይደለም ቀጣይ እኛም ያለብንን እዳ እየቀነስን ስንመጣና አጠቃላይ አሁን ያለው ችግር ሲፈታ የቦንድ አቅርቦቱም በዛው መጠን ሊመጣ ስለሚችል እድሉን በዛው መንገድ እየፈታን እንሄዳለን ብለን እናስባለን። አንድ ነገር መልስ የሚባለው የጊዜ ገደብ ሲቀመጥለት ነው። (ቢያንስ ወይ ቢበዛ ተብሎ)
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 5 күн бұрын
በኮንዶምኔየም ቤት እደላ ጉዳይ የኢ/ያ ህዝብ ሆይ ተስፋ ቁረጥ ለቆጣቢ አይሰጥም!!
@rozabetseha6668
@rozabetseha6668 24 күн бұрын
የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ ነው እውነት መረረን አሁንስ
@yenetafach8777
@yenetafach8777 28 күн бұрын
ህይወቴን ጨላማ ያረገው ዘመን ደም እዳስለቀሳቹኝ የስራቹን ይስጣቹ ግን ገብቶአቹሀል ግን ሁላቹም እራስ ወዳድ ናቹ
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 25 күн бұрын
የሚመልሰዉ መልሰ ግልፅአይደለም የተድበሰበሰ ነዉ ያሳፍራል አሳፋሪ ከንቲባነዉ
@StifoStifo-r5e
@StifoStifo-r5e 28 күн бұрын
አምላክ፣ይፍረድ
@fekaduwondie544
@fekaduwondie544 9 күн бұрын
የጋራ ቤቶች ምዝገባ በ1997 የተካሄደው ለልማት አገልግሎት ለገበሬ ቤተሰብ ና ለችግረኛ ይሰጣል የሚል በመመሪያ የተደገፈ አልነበረም በዓላማ ና በዕቅድ ተጀመረ የህብረተሰብ የቤት ፊላጎት መሠረት ማዕከል ማድረግ ሲናርበት ቅድሚያ ከፍሎ ያጠናቀቀ ጭራሽ ቅድሚያ አያገኝም መበሉ ትክክል አይደለም የቤት ግንባታ በ1997 ሲጀመር የወጣ መመርያ ተገናዝቦ ለህዝብ ችግር መፍተሔ መፈለግ አለበት ደሀ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ በግል ተደረጅቶ መሠራት የሚችል የለም መንግሥት አፈጻጸሙን መፈተሽአለበት
@carlosde9898
@carlosde9898 28 күн бұрын
17000$ ሿሿ ተሰራው። 40/60 11 አመት ሆነው እንደዋዛ፣
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 28 күн бұрын
እሽሩሩ እያለ ራቴን ሳያበላ እንደራበኝ የሚያስተኛ ምላሽ 😜... አይ ዘመን
@elhamzainab2076
@elhamzainab2076 15 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ስደት የሄዲኩት ለሱ ነበር ከፈልኩ ግን የለም ብቻ ያሳዝናል ልጀን ጥየ ስደት የሄድኩት የቤክራይ መሮኝ ነበር ግን የለም አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ በቂቃ😢😢😢😢😢😢😢
@emukasa7979
@emukasa7979 25 күн бұрын
አዳዲስ አነድ አመት የሞላቸው እጣ የደረሳቸው ኮንዲሚኒየም አደሰ የዘጉ ካርተሰ የያዙ ሰዎች በኑሮ ወደነቱ ምክንያት ሸጠው አነስ ያለ ለመግዛተ በቀሪወ ኑሮን ለመሸነፍ የሚፈልጉ ለምንደነው አምሰት አመት ካልሞላ አይቻልም ሰም ለማዞር የሚባለወ ይህን በትጠይቅ የብዙ ሰው ጥያቄ ነወ
@user-it6cw1qq1f
@user-it6cw1qq1f 20 күн бұрын
😢are yenem endeza new aldersenm
@kasahuntazelek2160
@kasahuntazelek2160 28 күн бұрын
የአዲስ አበባ ላዳ ተክሲወችን ጉዳይ ለሚመለከተው አካል ጥያቄ ብታቀርቡልን
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 28 күн бұрын
ብሩን ቢመልሱልን ለመመለስም እኮ ወረፋ ነው ወይ ኢትዮጲያ የማፌያ ሀገር
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 24 күн бұрын
😢አቶ ሽመልስ ሲመልሱ ብራችሁን በራሳችሁ አካውንት ነው የተቀመጠው መውሰድ ትችላችው ብለዋል ዶላር የከፈልን ዶላራችንን መውሰድ እንችላለን?
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 28 күн бұрын
የደረሰንን መቼ ጨርሰው አስረከቡንና ነው
@YasminDargaga
@YasminDargaga 20 күн бұрын
ተስፋችንን አጨለማቹት የገንዘብ እጥረት እያለብን ለሌሎች ሀገራት አበዳሪ መሆናችንስ እንዴት ይታያል
@mitikuatadesse6311
@mitikuatadesse6311 25 күн бұрын
በሙሉ የክፈለስ ????
@naolamenu5615
@naolamenu5615 28 күн бұрын
ስልካችሁን ስጡኝ ጥቆማ አለኝ
@YosiHamid
@YosiHamid 16 күн бұрын
2005እየቆጠብን እየጠበቅን ሰዉ አገር በሰበስን ገና በአዲስ መልክ የምትሉት 97እንካን አልጨረሳችዉም እና እኛም እንክዲ ተሶፋየለንም ማለት ነዉ አረበናታች የሰዉ አገር ደገመኝ 2005 ባለ3መኝታ ምንም ማረፋየለኝም የምጠብቀዉ ቤቱንነዉ😢😢😢😢😢 4:20 ዉ
@rozabetseha6668
@rozabetseha6668 24 күн бұрын
በማህበር አቅም የለንም
@user-bd1so7up8w
@user-bd1so7up8w 18 күн бұрын
መልሱምንምየተለየነገርየለውምያውሁሌማምታታት
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 5 күн бұрын
ሌቦች በህዝብ እንባ ትመፃደቃላችሁ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ይፈረዳል/ለዘመድህ እየሰጠህ ነው/እናገኛለን ብለን ነው የምንቆጥበው ከፈለጉ ማውጣት ይችላሉ ትላለህ
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 28 күн бұрын
Almost 20 years? What a JOKE! ኧረ ተደበቅ።
@hiwotteshome4411
@hiwotteshome4411 23 күн бұрын
ለነገሩ የቤትን ችግር ያልቀመሰ ህመሙ አይገባዉም
@abiyeshetu1588
@abiyeshetu1588 14 күн бұрын
ይሄ የሁሉም ሰዉ ጥያቄነዉ
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 21 күн бұрын
ፋቶክ የቆጠብን የኮንዳም ንየም ድምፃችን ይሰማ
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 23 күн бұрын
እነዚሕን ግፈኞች ምርጫ ካለ ለመቅጣት መዘጋጀት ነው። ካሁኑ ዘመቻ መጀመር ነው። የእባብ ዕቁላሎችን ።
@AsterWorku-of1vx
@AsterWorku-of1vx 18 күн бұрын
ያሳዝናል እናተም ባለስልጣኖች ፈጣሪ በቤት ኪራይ ያንከራታችሁ
@ameleworkassefa4914
@ameleworkassefa4914 16 күн бұрын
betam yasazinale egna bekefelinew eko lelaw new eyetetekeme yalew lelawin titenew ahun ley ersu yekefelew sew bekiray eytesekay bet yelem beliw yeneberut lekoriden lemate letenesa hulu bet setachew ena Fatariy Yiylachew Betile 1997 Temezgabiy Tebdiluhal
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 28 күн бұрын
anjet ares teyake new yetykilen ??, tebarek endflgu ekdre ena bechrta eyfnaklu lemichebchebut yeaddis aban hizeb yemtaw hulu yemariam telat yemihonebet enkokelish girum new mchem???🤔🤔🤔
@habtamu144
@habtamu144 27 күн бұрын
Afer bellu belachut
@fass1977
@fass1977 15 күн бұрын
እግዚአብሔር የሥራችሁን ይስጣችሁ ይህን ህዝብ እንዳስለቀሳችሁ አትቀሩም .... የአዲስ አበባ ሰው ሆይ ንቃና መብትህን አስከብር:: አታላዝን::
@sarasmartsara
@sarasmartsara 24 күн бұрын
ቆይ ግን ብልፅግና ቤት ማፍረስ እንጂ ቤት መገንባት ፍላጎት የለውም??ኢህሀዲግ የሰራውን ዘረፉት ተሰባስበው ኢህአዲግ ቢኖር ኖሮ ለተመዝጋቢዎች ሁሉ ይደርስ ነበር
@nuruyimer2193
@nuruyimer2193 28 күн бұрын
የቤቱን ጉዳይ ሁሉም ሰው ያውቀዋል በጨረታ መቸብቸቡን ማንን ለመሸወድ ነው ከፖለቲከኛው ወይም ድስኩር ከሚያወራው እጅጉን የታሻለ ማሰብ እሚል ማህበረሰብ ባለብት ሀገር ማዋሸቱ ምን አስፈለገ እር በቃን
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 28 күн бұрын
ከተማን አፍርሶ ለሚገነባው ብልጽግና ለቆጠቡ ሰዎች ቤት መስጠት አቅቶትሳይሆን ከቆጣቢዎች ቤት ከ ጠባቂዎች ምንም አይነት ጥቅም ምንም አይነት ፖለቲካ ትርፍ ስለማያገኝባቸው ነው ።ለማለት በቂማስረጃ የለኝም።እንጂ .......
@user-fx2fk9pu7t
@user-fx2fk9pu7t 15 күн бұрын
እንዴት በኛ ገዘብ ተስርቶ ለተፋናቃይ ይሰጣል የኞገዘብ ኣቅም የቀነሰ ኣይደለም እንዴት
@NibrasDelivery-e2b
@NibrasDelivery-e2b 26 күн бұрын
Foto tensto sechares bet lesera yechel yehonal gin feter teru mengest yametalin
@desalegn337
@desalegn337 21 күн бұрын
ቆጣቢ በቆጠበው ቤት ለሌላው መስጠታችሁ በምን አግባብ ነው
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 22 күн бұрын
እኔ አድ ብር ብትሉኝ አልገዛም የጥራትና ታማኝነት ችግር😂😂😂😂
@RahelAsemare-wp1cy
@RahelAsemare-wp1cy 22 күн бұрын
ምነው ለኮሪደር ልማት ብለው የሚደፉት ለምን ኮንደምኒየን አይሰሩም?
@SegiYab
@SegiYab 18 күн бұрын
ኮሊዲር ብላቹ ከምታሽቃብጡ ምን አለበት ህዝቡን ከቤት ሰቆቃ ብትገላግሉ ሰው ኮሊደር ላይ ይኖር ይመስል ማለቅለቅ ስትወድ ተቃጠልን እኮ 😢
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 5 күн бұрын
ማፈሪያዎች የኢ/ያ ህዝብ እንባ ይፋረዳችኋል አሁንማ ቀልዱ
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 4,1 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,6 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 9 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,7 МЛН