ከቤታችን ተሰርቆ ነው የተወሰደው !በማደጎ ሆላንድ ያደገው ወጣት ቤተሰብ ነን ያሉ ተገኙ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 131,565

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 396
@emmabet5594
@emmabet5594 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ውድ የኢትዮጽያን ሁሉ አድባር ተባረኪ. ያሠብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ሣይሽ ደሥ ነው የሚለኝ.
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 Жыл бұрын
ከእህቱጋ በጣም ይመሳሰላሉ እግዛብሄር እዉን አድርጎት የብዙ አመት ጥያቄአቹ ተመልሶ በደስታ ተገናኝታቹ ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏‼‼‼
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
🤔🤔🤔No such things መመሳሰል must be checked out by DNA 🧬
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Жыл бұрын
ዲኤኔን በአስቸኳይ ይደረግ ልጅ በጣም ያሳዝናል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
That was I’m just saying መመሳሰል ብሎ ነግር የለም DNA 🧬 that all to approve it
@hiwotamare6153
@hiwotamare6153 Жыл бұрын
እናት ልጆን ሰረቀ ሊባል አይገባም ወሰደች እንጂ እግዚአብሔር ያገናኘው ከቤተሰቦቹ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
Aygermum? Be geza lijwa
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
አባባሉ እኔም ደንቆኛል ወይ ስርቆቅ😢
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
ልጇም ቢሆን ወሰድኩ ይባላል። መውሰድ መብቷ ሆኖ ሳለ ሰው ሳያያት ይዛ ከተሰወረች ስርቆት ነው
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
@@hermelam.tefera4103 be geza lijwa ye manenenm feqad meteyek yelbatem.
@gezachigndadi849
@gezachigndadi849 Жыл бұрын
​@@desertlumi1420 ትታዉ ከሄደች አመት አለፋት አሉኮ እና ጥላዉ ከሄደች ለመዉሰድም ማሳወቅ ግድ ነው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@mesi2838
@mesi2838 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@letebrhanarefaine9556
@letebrhanarefaine9556 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hewanshiferaw8402
@hewanshiferaw8402 Жыл бұрын
አሜን
@tewabtube
@tewabtube Жыл бұрын
አሜን አሜን
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Жыл бұрын
አሜብ
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 Жыл бұрын
ናዝሬት የናቱን ቤተሰብ ካወቁት ለምን ሔዳቹ አትጠዪቁም
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
እራ የነዚህ ቤቴሰብ ባይሆን ደስ ይለኛል እናቲቱን ይሄኔ አቃጥለው አባረረዋት የእናት አንጀት አልችል ስል ነው መታ ልጁዋን ይዛ የሄደችው ይመስለኛል ያኔ ምንም አልፈለጋችሁም አሁን ልጁ አድጎ ሰው ሲሆን ነው የኛ ነው የምትሉት እናተ ከእናቱ አትበልጡም በጭራሽ ከእናት ጋር አትወዳደሩም እግዚአብሔር እናቱን በሰላም ያገናኛት
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
አይባልም ቤሆንስ እውነተኛ እናት ልጇን ለምና ታሳድጋለች እንጅ ለድርጅት ትሸጣለች የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው ተቸግሮ ከቤተሰብ ጋር ማድግ ይሻላል
@samiirahsamirrah2473
@samiirahsamirrah2473 Жыл бұрын
በጣም አነጋገራቸዉ ይለያል እናት በልጆ አትጨክንም
@victoramore9477
@victoramore9477 Жыл бұрын
@@samiirahsamirrah2473 chekagn bithonewinji kebetesebu leyta ledirjit yesetechiw
@victoramore9477
@victoramore9477 Жыл бұрын
😳😳😳😳
@user-eo2py5kn2n
@user-eo2py5kn2n 10 күн бұрын
Eda enesu mn atu ljtam wuchi nat sewyawm wuchi new slezi mn yfelgalu ager bat bihonu felgew new ybalal slezi zm blesh atfreji yferedbshal
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
መገኘታችሁ ደሥ ይላል ግን እናት ልጇን ሰረቀች አይባልም ወረዳችሁባት እኮ ሆ
@genetnegash3152
@genetnegash3152 Жыл бұрын
ድሮም ለሷ ያላቸውን የጥላቻ አመለካከት ነው ያንፀባረቁት
@meronalex2219
@meronalex2219 Жыл бұрын
የእናቱስ ጉዳይ ትኑር ትሙት ይታወቅ ይሁን
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 Жыл бұрын
ለሁላችህም ፈጣሪ ይርዳችሁ አሜን 🙏🙏🙏
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እናቱንም ፈጣሪ በህይወት ያገናኘዉ።
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
ይህ ልጅ ትክክለኛ ቤተሰቦቹ ናቸዉ
@Sel633
@Sel633 Жыл бұрын
Yarglet
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ውይይ የእውነት ባደረገላቸው። ፈላጊንም ተፈላጊንም እግዚአብሔር ከስጋዎቻችሁ ያገናኛችሁ! 🙏🙏🙏 የልቡን መሻት አይቶ ለእሱም ከወገኑ ያገኘናኘው! የሁላችሁንም ልብ ፈጣሪ ያሳርፍ! 🤲🤲🤲
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
ውይ እናትየው በተገኘች የአባቱም ቤተሰቦች እውነት ያርግለት ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
በእውነት እውነት ያርገው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እውነት ያርገው
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
❤❤❤
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
መሲዬ እኮን ለኪዳነምረት አደረሰሽ የኔ መልካም ልበቀና የኔደርባባ ኑሮሽ ሁሉ ያማረ ይሁን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
እግዝአብሔር በሰላም ያገናኛቹ ምንም ቢሆን እናቱ ብትወስደው በጊዜው የነበረ ችግር እራስዋ ነው ምታቀው
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty Жыл бұрын
እናት ናት ሰርቀች አይባልም ልጆን ነው የወሰደችው
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ አልሰረቀችውም ልጇ ነው የወሰደችው
@melukongio5148
@melukongio5148 Жыл бұрын
እውነት ሊሆን ይችላል ድሮ ሚዲያ ብዙም የህዝቡን የሚያሰማ የለም ነበር እንዳሁኑ እዛው እቤት ኡኡ ብሎ ዝም ከሆነ እንጂ
@ddhshd1738
@ddhshd1738 Жыл бұрын
ግን አስተካክሉት እናት ልጃ ሰረቀች አይባልም እንዴ😢
@tsitube2342
@tsitube2342 Жыл бұрын
እናቱ ብትገኝ ጥሩ ነው ከእህትም ከወንድምም እናት ትቀርባለች😍😍 ሲቀጥል አደጋ ደርሶባት ቢሆንስ የተለያዩት
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
ልዑል እግዜአብሔር የውነት ቤተሰቦቹ በሆ 🙏 ድንግል ማርያም ትርዳው 🙏🙏🙏
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እዉነት ያድርገዉና የናፈቀዉን ቤተሰቦቹን ፈጣሪ ያገናኘዉ ዘንድ ምኞቴ ነዉ❤
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
እናቱናት ዋናዋ🙏
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
እውነት ያድርግላችሁና ህልማችሁ ይፈታ🎉መልካም እድል
@hiwigirma9903
@hiwigirma9903 Жыл бұрын
ሁሉንም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳ ለሱም ቤተሰቡን ለናንተም ልጃችሁን እንድታገኙ ❤❤❤ምኖቴነው
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 Жыл бұрын
ግን ወገን ታአቃላችሁ ደም እዴት እደሚለይ አያያቹ ከሁለቱም ጋር የሚያመሳስል ነገር አላቸው እግዚአብሔር እውን አርጎ እድትገናኙ ይርዳቹ❤❤❤
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
መሲ አቀራረብሽ በራሱ ደስየሚል ነው ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ መልካቸው በጣም ይመሳሰላል እዳልሽው DNA ይመርመሩ
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Жыл бұрын
ወላዲት አምላክ የውነት ታርገው
@haimanotbelay6283
@haimanotbelay6283 Жыл бұрын
What good news for Elias. I hope the DNA fits.God wil him.
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
መስዬ እንደው የናቱስ ነገር 🤔እናት ምን አይነት ህይወት ውስጥ አልፋ ይሆና ይሆን እናትማ እንደ ሰራተኛ ልጁን ሰርቃ ሄደች መባሉ ያሳዝናል😢ግን እሷ ምንገጥሞትይሆን!ያሳዝናል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
ይመስገን አምላክ መሰዬ የኔ ቅን መልካም ሴት እአግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️አምላክ ሆይ እውነት አረገው ጌታ ሆይ አግዘን መልካም ደሣታ አስማን ጌታ ሆይ ❤️🙏
@kassaayelegn56
@kassaayelegn56 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ መሠረት በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምታደረጊው። በተሠቡ ነን ለሚሉት ሠዎች እውነትን ለማግኘት የምታደርጋው ጥያቄ ቆንጆ ነው በርች።
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 Жыл бұрын
ደስ የሚለው ዘመኑ ጥሩ ነው። DNA tests ሁሉንም ያወጣዋል መልካሙን ለኤልያስ
@neniyemar-kb5hg
@neniyemar-kb5hg Жыл бұрын
እንኳን ቤተሰቡ ጋተገናኘ ግን ስለናቱ የተናገራችሁት ደስ አይልም እናቱም ምክንያት አላት ፈጣሪ እናቱን በሂወት ያገናኘው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ምክኒያቷን ነግራሽ ነበር?😅
@habesha9871
@habesha9871 Жыл бұрын
​@@selammesganaw3899 Le enates negerachehu neber????;!!!!
@selamtadese2942
@selamtadese2942 Жыл бұрын
ከእሷ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው🙏🙏🙏
@mesiyebelalij7467
@mesiyebelalij7467 Жыл бұрын
የአጎቱን ልጅ ነው የሚመስለው ፈጣሪ ይርዳችሁ
@hdhdhwhehhehs5302
@hdhdhwhehhehs5302 Жыл бұрын
እግዛብሄር ለልጁም ቤተሰቡን ይርዳው ለፈላጊዎቹም ይርዳቸው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ልጁ ያለምንም ጥርጥር እነዚህን ቤተሰቦቹን ይመስላል በተለይ የፊቱ አወራረድ አቶ ደስታን ቁጭ በቃ የእናተ ነው።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ችግር ሰው ይመስሳላል ትዝ ካላችሁ ኢብስ
@genetnegash3152
@genetnegash3152 Жыл бұрын
በቃ የናተ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅
@NanaNana-jn1pu
@NanaNana-jn1pu Жыл бұрын
ከእህቱ ጋር እራሱ መልካቸው አንድ ነው
@mekdeslakew5811
@mekdeslakew5811 Жыл бұрын
መሲ አንቺ ጋር የቀረበ መላ አያጣም ተባረኪ
@broucknegash2875
@broucknegash2875 Жыл бұрын
ደስታ ይህን ታሪክ ነግረህኝ ነበር
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ሲውዘርላንድ ከኔዘርላንድ በጣም ቅርብ ነው እኔ ኔዘርላንድ ነኝ ።እና እውነት የእነሱ ቢሆን ከእህቱም ከአክስቱም ልጅ ጋር በቅርበት ሊገናኙ ይችላል ፈጣሪ ይርዳችሁ አሜን።
@rozalovetube
@rozalovetube Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እናንተ ትክክለኛ ቤተሰቦቹ ከሆናችሁ በጣም ደስ ይላል ካልሆነም ደሞ ለሱም ትክክለኛ ወላጆቹን ለእናንተም ወንድማቹን ያገናኙቹ ይበልጥ ግን እናቱ ብትገኝለት መልካም ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይዳርህ
@adetub1854
@adetub1854 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ወይ ሲያዉት እራሱ አጀት ኢበላል እናት እዴት አስቻላት እኔ ለጣል😢
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ እውነት ያርገው🙏
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ከእህቱ ጋር ይመሳሰላሉ ። መስዬ በናትሽ ውጤቱን እንጠብቃለን ።
@belayche4050
@belayche4050 Жыл бұрын
Thank you to God 🙏
@esetechender8983
@esetechender8983 Жыл бұрын
የውጭው አለም እንኳን የማንነት ጥያቄ ኖሮ እንደውም ይከፍል።ፈጣሪ መልካሙን ዜና ያሰማችሁ።አስተያየት ሰጭዋች ግን ብትረጋጉ ጥሩ ነው።እንትናን ይመስላል እንትናን እያላችሁ አታጎጉዋቸው።ከዚህ በፊትም ebs ላይ በግራ ያለችው ናት እናቱ በቀኝ ያለችው በሚል መጨረሻ የሁለቱም ሳይሆን የቀረበት አጋጣሚን አለ።
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ይርዳው ያረቢ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
መስዮ እነዚህ ሰዎች በእውነት ቤተሰባቹ ይሆኑ ? ጥርጣሬ ፈጠረብኝ። እግዚአብሔር ይርዳው።
@user-hm3go2sy5m
@user-hm3go2sy5m Жыл бұрын
አላህየይርዳው አጎቱንይመስላል
@hewan8034
@hewan8034 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የእውነት ባደረገው
@masertwube8453
@masertwube8453 Жыл бұрын
ይመሳሰላሉ ግን አውነት ያድርገው ፈጣሪ 🎉🎉
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
የባል ዘመድ እውነት አያወራም ከስንት አንዱ የሚገኘው
@hewantaye1966
@hewantaye1966 Жыл бұрын
"አባት በህይወት ከሌለ እናት ከሌለች ከሉት ልጆች ገር ይመሳሰል ይሆን ፈጣሪ ይርዳዉ
@stenabereket5563
@stenabereket5563 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ አባቱን ነው ይመስላል DN 99% ቀርቶ 100%ነው በተለይ አፍንጫቸው ውጤት በጉጉት ነው ይምጠብቀው😊😊😊
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
አባቱን?? በግምት ነው የሚያወሩት ከሆነ ቢሆን እያሉ ነው የሚያወሩት very confused about the situation Good luck to him 🤞🏻🤞🏻I can’t wait to hear 👂 about the result
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እግዚአብሔር ያርግለት የማንነቱ ጥያቄ ይመለሰለት ነው የምለው
@hayathamza6115
@hayathamza6115 Жыл бұрын
ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን መሲ ጌታ ይባርክሽ የፍታቸዉ ርዝመት ይመሳሰል አንድ ያርጋቸዉ 🙏🙏🙏🙏
@ameleworklemma2490
@ameleworklemma2490 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የውነት ያድርግላችሁ ትመሳሰላላችሁ እሱም የሁልግዜ ህልሙ ይፈታለት
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
እናት ሰረቀች አይባልም
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያርግለት ከቤተሰቡ ያገናኘው
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እውነት ያድርግልህ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Жыл бұрын
ዉይ እናቱ በተገኘች ሰዉ ካልተቸገረ ልጁን አሳልፎ አይሰጥም በተለይ እናት❤
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
ያጎቱ ልጅ በደምብ ይመሰለዋል የፊታቸው ገፅታ ከግራና ከቀኝ 🙏🙏 DNA 100% aprove ::🙏🙏🙏🙏🙏
@jonyjony2927
@jonyjony2927 Жыл бұрын
ውጤቱን እግዛብሔር ይርዳ ፍጻሜው ይመር ልጁ ግን አጎቱንም ይመስላል
@lensa3719
@lensa3719 Жыл бұрын
በእውነት፣ይመሳሰላሉ ትክክለኛ፣ታርክ፣ይመስላል
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ደስታን ይመስላል ፈጣሪ እውነት ያድርግላችሁ
@uerywe-tz9lj
@uerywe-tz9lj Жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዘዉ እዉነት ያርግለት
@fatimashsh1741
@fatimashsh1741 Жыл бұрын
ፈጣሪ እውነት ያድርግልህ ወንድም
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው እውነት አድርጎ ለመደሰት ያብቃቸው እናትየዋም በህይወት ካለች መመስከር አለባት
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
መሲ.መልካም.ሰው🎉🎉🎉🎉🎉
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Жыл бұрын
ልጁ እኳ አጎቱም ጋ ይመሳሰላል እንኳን አባቱን እግዚአብሔር መልካም ነገር ያድርግ የእውነት ይገርማን
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እረ እህቱንም ይመስላል
@user-wt2zr7oy9r
@user-wt2zr7oy9r Жыл бұрын
እህቱ ትመሰልዋለች ጌታ ይርዳችሁ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 Жыл бұрын
እመብረሀን የኔንም ወንድም ቢያስገኚልኚ ደስይለኚነበር አራት አመት ሞላው
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj Жыл бұрын
አፈላልጉ 4አመት ቅርብ ነው ግዜ አታባክኑ ካልሞተ ይገኛል
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አንተን የመሰለ ይወደዉ የነበረ የአጎቱን ልጅ የናፈቀችዉን እህት ጋር ቢገናኝ ደስ ይለኛል❤
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl Жыл бұрын
እናት ምንጊዜም ቢሆን ልጃን ተመመ ብላ ጥላ አትጠፍም ሌላ ችግር ካልገጠማት በስተቀር በተጨማሪም እናት ልጃን ሰረቀች አይባልም እግር/ር ልጁን ከእውነተኛ ቤተሰቦቹ ያገናኘው።
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Жыл бұрын
Gigi ሁሉም።እናት አንድ አይደለም. ምን አልባት. ከባለቤቷ ጋ ካልተስማማች ልጅን ይዛው ልጠፍ ትችላለች. በፋቃደኝነት. ላይሰጣት ስለሚችሉ ነው
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ልጁ የአባቱ ቢሆን ለሁሉም እመኛለሁ ።የአባትየው ታሪክ ግን ያሳዝናል።
@user-tu5mv7mg1e
@user-tu5mv7mg1e Жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዘዉ እዉነት ያድርግለት
@faruzaethio
@faruzaethio Жыл бұрын
Ewont yarglet ❤like 👍 adrguge swodachu
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይይርዳችሁ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
እግዜብሔር ለሁለታችሁም መልሱን ይሰጥ ቶሎ DNA ይሰጡ አምላክ ይርዳችሁ🙏🙏🙏መሲ የኔ ጎበዝ በርች እንወድሻል
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Жыл бұрын
እናቱ ባህይወት ካለች ቢጉናኙ ለሁሉም ነገር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳው
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
My lovely sister your very kind ❤❤❤😢
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын
DN yaderigu Fatar yeredacho yee wunet yarigewu🥰🙏
@fasekaamare4114
@fasekaamare4114 Жыл бұрын
Mese you did a great job God bless you 🙏
@elsashume9747
@elsashume9747 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያርግልለት
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 Жыл бұрын
አላህ የእውነት ያድርግለት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ::
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
ታሞነበር የሆነ ቀሐስል ነገር ያሉት እፎቶላይ ያስታውቃል ቤተሰቦቹ ናቸው አላህ ያግዘው
@tigistgirma9731
@tigistgirma9731 Жыл бұрын
ከቤተሰቦቹ ጋር በሰላም ያገናቸው ።
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Жыл бұрын
በደንብ ነው ከኣጎቱ ጋር ራሱ የሚመሳሰለው 100% ቤተሰቦቹ ናቸው
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
መሰረት በዙ ❤
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
Good luck!
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
ልጁ እኮ ይመሳሰላሉ 😢😢
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
ምልካም እድልን እመኛለሁ ❤
@Fikrte-ni8bj
@Fikrte-ni8bj Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ለማላውቀው ሰው ድረውኝ ፍቅር ያዘኝ።ባለ ታሪክ ሰላማዊት በላቸው።
35:31
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 47 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 17 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 32 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 8 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 22 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 3,7 МЛН