የቀረኝ ዘመድ አባቴ ብቻ ነው ግን አላውቀውም!የ14 ዓመቷ ታዳጊ የታፈነ እውነት!

  Рет қаралды 70,347

SHEGER INFO

SHEGER INFO

7 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 583
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 7 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ በቃቹ ቀለን እግዚኦ ያማል ያማል እጅግ በጣም ያማል 😢😢😢😢😢
@aberachassefa8066
@aberachassefa8066 7 ай бұрын
😢😢😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
💔😭😭
@user-fy7ur6vl1d
@user-fy7ur6vl1d 7 ай бұрын
ኧረ የኢትዮጵያን ሕዝብ ተረባርቦ ይችን ታዳጊ ህልሟን ያስቀጥልላት የኢትዮጵያ ሕዝብ እናት አባት ይሁናት ጠንካራ ልጅ ናት
@aahmed6426
@aahmed6426 7 ай бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ላይችል አይሰጥም ልጄ እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥሽ😭😭😭💔💔💔
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 7 ай бұрын
መሲ እስከዛሬ ካቀረብሽው ፕሮግራም የዛሬው ልብ ይሰብራል ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እግዚሀብሄር ደግሞ ከአባቷ አገናኝቷት ደስታዋን ይመልስላት
@temesgen2257
@temesgen2257 7 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢አቤቱ የሰማይ ና የምድር ንጉስ እግዝአብሄር ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 7 ай бұрын
መቼም እኛ ለሰማነውም ሐጥያት ሳይሆንብን አይቀርም 😭😭😭
@ወነሸመኸሐሐኸ
@ወነሸመኸሐሐኸ 7 ай бұрын
በጣም😢
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 7 ай бұрын
በጣም
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 7 ай бұрын
ትክክል ፣ምክንያቱም ከምትሰሙትም ተጠበቁ ይላል መጽሀፍ ቅዱስ
@temesgen2257
@temesgen2257 7 ай бұрын
እውነት ነው ይቅር ይበለን
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 7 ай бұрын
የሰሜን ህዝብ መቼ ነው ከዚህ ከዘቀጠ ባህል የሚላቀቀው አላህ አባትሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ እናት😢
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 7 ай бұрын
የሰሜንን ጦስ ውሰጅ
@tsion5088
@tsion5088 7 ай бұрын
የአማራ የቆየ ባህል ቢባልም በተፈጥሮ ሁሉም ሰው ያደርገዋል። በፈረንጆቹ ሲሆን ብር ከፍለሸ በፊልም ታይዋለሸ 😅
@woubristbinalf5080
@woubristbinalf5080 7 ай бұрын
ውሻ ዘረኛ ዘርሽን ያጥፋው አሁንም
@chd44444
@chd44444 7 ай бұрын
ብሺቅ
@chd44444
@chd44444 7 ай бұрын
እናንተ አላቺሁ አይደል የሰው ስጋ የምትበሉ
@sableqatar673
@sableqatar673 7 ай бұрын
ልብይሰብራል እግዚአብሔር ከአይምሮሽ ያውጣልሽ እመቤቴ ታበርታሽ 😢😢😢
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ዐይነት ዘመን ላይ ደረሳን 😢😢😢 እግዚኦ ማራን ክርስቶስ 😢😢😢😢
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 7 ай бұрын
መሲ ከመቼዉም የበለጠ የፙሳዝን ታሪክ ና ልብ የሚነካ ነዉ አቺ ወጣት ልጅ ትልቅ ደረጃ ትደረሳለች አይቀርም መሲ ባንቺ በኩል 3አመት ትምህርት ቤቶን ለመክፈ ና በተቻለኝ ነገረ ለመራዳት አፈልጋለኡ በረዳሁ ጌዜ ስሜን መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም ባንቺ በኩል ህንዲርሳት አካዉንትሽንና ስልክሽን ላኪልኝ መሲ አመሰግናለሁ ።
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ያክቤርልን ተበረክ ❤❤ ሰጪወች ሁሌም ይባረካሉ❤
@salehkhlo3855
@salehkhlo3855 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-ih4yj3dx6z
@user-ih4yj3dx6z 7 ай бұрын
በሽሽግ እንደረዳሽ ዋጋሽን ፈጣሪ በፊለፊት ይስጥሽ:: ተባረኪ:: ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ::
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ከልበ ቅኖች ጋር ይሆናል !!!
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 7 ай бұрын
እንጀራ አባት ግን ክፉ ነህ ምናለበት ከልጆችህ ጋር አብረህ ብታሳድጋት ብሩህ ጭንቅላት ያላት ጠንካራ ልጅ ናት ግን ዘሯ ስላለቀ በልጅቱ ምክንያትም ለኔም ትተርፋለች ብለህ ነው 😢😢
@ay6922
@ay6922 7 ай бұрын
Please don't judge. 🙏
@aynalemyilma1426
@aynalemyilma1426 7 ай бұрын
አሁን እያሳደጉ ያሉት ቤተሰቦች በጣም መመስገን አለባቸው ።
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 7 ай бұрын
ታሪኳ አሳዛኝ ድምፇ ወርቅ የሆነች ልጅ ፈጣሪ የልቧን መሻት ይሙላላት ከአባቷ ጋር ያገናኛት
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 7 ай бұрын
የእህቶቶቿ እና የወንድሟ አባት please ይቺ ልጅ ለእህት ወንድሞቿ ታስፈልጋቸዋለች እሷም ብቸኛ ከምትሆን እራራላትና አገናኛተ እባክህ😭😭😭
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 7 ай бұрын
እንጀራ አባት ም ስለሆነ አያሥፈልግም
@elsa3589
@elsa3589 7 ай бұрын
እንጀራ አባት እኮ ነው ፣ በሰላም ብቻዋን ትኑርበት ጉዳቷ ይበቃታል
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
እፍ የኔ እናት እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭💔💔💔 በምን ትፅናኚ ይሆን አህምሮዋ እራሱ በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ አይመስለኝም 😭😭
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 7 ай бұрын
በጌታ 😢😢 ይዚችን ልጅ ልብ የሚጠግን አምላክ ብቻ ነው❤ የኔ እናት ይሄን ሁሉ ነገር በዚች ትንሽዬ እድሜሽ አይዞኝ ተስፈሽ አምላክሽ ነው አይረሳሽም አይተውሽም እሺ የኔ ሚጢጢዬ ልጅ😢❤
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 7 ай бұрын
የኔ እናት ይህ ሁሉ ወርዶብሽ ጥንካሬሽ ብቀላ ባዶ ያስቀራል አሁን የዚችን ልጅ ብቸኝነት ምኑን ያስደስታል በቀል የእግዚያብሔር ነው ይቺ ታዳጊ በጭንቅላት በለጠቻችሁ
@bahrainds8221
@bahrainds8221 7 ай бұрын
እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ግን የልጅቷ አስተዋይነት እና ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ከአባቷ ያገናኛት
@ummiumi3911
@ummiumi3911 7 ай бұрын
መስዬ እንዴት አጀቴን እንደበላችኝ እቺ ልጅ እኮ አልቅሳ ተቸግራ ተገፍታ ለዚህ የበቃች ጠንካራ ነች በጣም ስልክዋ ካለ ሐጥፉልን ልብስ ደብተር ራፅሀፍ ልርዳት 🙏🙏🙏🙏😢😢😢💔💔💔💔
@astermoges2433
@astermoges2433 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ በጣም ያማል
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ የሚሆኔብንን ሁሉ አሰብ 😢😢😢
@begotakele9373
@begotakele9373 7 ай бұрын
በገጠሩ አካባቢ እኮ እንደዚህ ነዉ አለመታደል ምናለ በቃ ቢለንና ህዝባችን ቢተሳሰብ
@fatiya8477
@fatiya8477 7 ай бұрын
አላህዬ እርስ በእርስ ከመጨራረስ አንተ ጠብቀን የኔ እናት ልጅታግን 😢😢በዚህ እድሜዋ ይህንን ሁለ መከራ መሸከሟ በጣም ያሰዝናል 😢😢ፈጣሪ ያበርታች የኔ ቆንጆ
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 7 ай бұрын
ወይ ሰው በፍጣሪ ምን አይነት ተአምር መጣብን እረ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ደረሰብን ይቅር በለን የፍጠርከን አምላኬ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል 🙏🙏🙏
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 7 ай бұрын
🥹🥹🥹🥹🥹🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እጅግ በጣም ልብ ይሰበራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሱ ጥላ ከለላ ይሁንሽ የኔ ቆንጆ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@salamgedawn4047
@salamgedawn4047 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ነብሳቸውን ይማር😢😢😢
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 7 ай бұрын
በእውነት በጣም ልብ ይነካል የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቅሽ❤
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 7 ай бұрын
መስዬ እኔ ላሳድጋት አዳማ ነኝ አሁን ካገር ውጭ ነኝ በቅርብ እገባለሁ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር የምትፈልገው ቦታ እንዲያደርሳት እንጸልይ 😢😢😢
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 7 ай бұрын
እኛም ቢፈርድብን ነው የማንሸከመውን ስናደምጥ የምንውለው ፈጣሪ ካንቺጋር ልጄ በርቺ🙏🙏🙏😭😭😭😭
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 7 ай бұрын
Ewnet new 😭😭😭😭
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው ማርያምን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
አባባልሽ ልክ ነው 😥😥😥
@zed8332
@zed8332 7 ай бұрын
ልክ በለሻል😢😢
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 7 ай бұрын
ልክነሽ ውደ
@user-dx5qf1zj5k
@user-dx5qf1zj5k 7 ай бұрын
በርቺ የሞቱትን ነፍስ ይማር መሲዬ አበርቻት አካውንት ትክፈት
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 7 ай бұрын
እረ መሲ ልጅቷን በደንብ ጠይቂያት ስም ተሳስታ እንዳይሆን አሸናፊ ፍስሀ እንዳይሆን እሱ ሴት ይወዳል ሱዳን ነበር እኔም ከጠፋብኝ ቆይቷል በሊቢያ ጦርነት ከሊቢያ ወደ ሱዲን ገብቷል ስሙን ይቀያይረዋል በናቱ ኤርትራዊ ባባቱ ኢትዮጵያ ነው ግን እሱ ኤርትራዊ ነኝ እያለ ነው እስቲ ልጅቷን ጠይቂያትና
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ በጣም ነው የምታዛዝ ነው
@robidemissie3642
@robidemissie3642 7 ай бұрын
መድሐኒአም አስከመጨረሻ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ማር! ያንቺ እኩያ ልጅ አለችኝ። በለቅሶ ነው ያየሁት።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
በጣም ያማል ደግነቱ ትምህርቷ ላይ ጎበዝ መሆኗ ነገ ትልቅ ቦታ ለመድረስ መሰረቱ ይሄ ስለሆነ በርቺ አባትሽንም ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳሽ።
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 7 ай бұрын
በጣም
@genettesema8908
@genettesema8908 7 ай бұрын
ምን አይነት የጅል አስተሳሰብ ነው ደም መላሽ ተብሎ ሴትን መግደል ዘር ማንዘሩንም ጭምር ገድሎ ይሄኔ ይፎክር ይሆናል እንዲህ አይነት የጅላጅሎች መገዳደል መቼ ይሆን የሚያበቃው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሁሉም ነገር የሚያስጠላ ሁሉም ነገር የሚዘገንን ነው።
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 7 ай бұрын
ዋው አይዞሽ አይዞሽ በርቺ !!! መሲ የኔ ምርጥ የምርጦች ምርጥ!!!
@ጣቢታ
@ጣቢታ 7 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ደም መም መላሽ መንፈስ የተወጋ ይሁን
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 7 ай бұрын
Bekel ye egzehabher new
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 7 ай бұрын
መወለዷንባያቅ ነው እጅ ኢርትራውያን ልጃቸውን በጣም ነው የሚወዱ ፈጣሪ ያገናኛችህ
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 7 ай бұрын
አቺን የምፅእናና ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፅናቱን ያድልሽ የኔእናት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ያማል
@bezebeze2553
@bezebeze2553 7 ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር አገናኝቶሽ ያሳየን ደስታሽን ያሳየን
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 7 ай бұрын
ውይይይይ ዘንድሮ እማንሰማው የለ ጌታ ሆይ ድረስልን:: እግዚአብሔር ያፅናሽ ልጄ .....
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 7 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ነገር ነው እህታችን ፅናቱን ይስጥሽ ለሟቾቹ ቤተሰቦችሽ ፋጣሪ ነብሳቸውን ይማርልሽ አንቺንም እግዝአብሔር አምላክ በታአምራቱ ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እህቴ እመብርሐን ታጽናናሽ በዚህ እድሜሼ ይሔን ሁሉ መከራ ተሸክመሽ በምን ቃል ልግለጽሽ
@asnak3038
@asnak3038 7 ай бұрын
በጣም በጣም የሚያሳዝን ታረክ እግዚአብሔር ከአባትሸ ጋር ያገናኝሸ የኔ ማረ ሀይዞሸ በጣም ጠንካራ ልጂ ነሸ❤❤❤
@proudtobemuslim3245
@proudtobemuslim3245 2 ай бұрын
ይሄ ነገር እስካሁንም አለ ቆይ ህግ የለም ጎበዝ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለን.
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl 7 ай бұрын
እግዚኦ መሓረኒ ጎይታይ መዓረይ😭
@gabekassa3626
@gabekassa3626 7 ай бұрын
አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በርቼ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
@MimiTube442
@MimiTube442 7 ай бұрын
ወይ ፈጣሪሆ ኢቺ ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር የሚሰራው ዘግናኝ ድርጊት ሰጣንን ያስጠየፈነው በአለም ላይ ያልተራ መከራ በሀገራችን ሲፈፀም መፈጠሬን ጠላው አቤቱ ተመልከተን በቃቹ በን 😢😢😢😢😢
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ መድሀኒያለም
@almazbati2519
@almazbati2519 7 ай бұрын
መሲ ትልቅ ልብ ያለሽ ስው ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አንቺም ጠንካራ ልጅ አይዞሽ የሀገራችን ወሬ እህህህ ብሎ ከስሙት ሊያሳብድ ይችላል እግዚአብሔር ይማረን🙏🏻💕
@mediftsum8752
@mediftsum8752 7 ай бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ምንድነው የምንሰማው እገግዛብሄር ያፅናሽ የኔ ማር
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 7 ай бұрын
እግዚኦ!!! የእዝች ልጅ ጉዳት ከአቅም በላይ ነው እሙዬ አንቺ ትንሽ ብላቴና !! እመብረሀን ከአንቺ ጋር ትሁንልሽ ደግሞም ከአንቺ ጋር
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 7 ай бұрын
የኔ ልጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አላህ ይጠብቅሽ በርቺ ይሄ ያንቺ ጥፋት አይደለም
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 7 ай бұрын
እግዚኦ ምሀረና እረሰ በረሰ መተላለቅ እግዚአብሔር ያፀናሸ እህቴ ከአባትሸም አምላክ ያገናኝሸ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አጠገብሽ ይሆን ❤❤❤❤❤❤ጀግና ነሽ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
አልቻልኩም በዉነት እኔ በታሬኩ በሰማዉት አልቻልኩም የኔናት ጀግናናት በጣም ጥንካሬዋ የሜገርም እራይ አላት ፈጣሬ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እህት ወድሞችሽን የምትረጅ ያርግሽ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
ስታሳዝን የስው ልጅ ሽክም ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ መጥፎ በሀል
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 7 ай бұрын
እመአምላክ አፅናኝ መላክ ትላክልሽ የኔ እናቴ አይዞሽ 😭😭😭😭
@henok1495
@henok1495 7 ай бұрын
ባጣም ያሳዝናል በእውነት መስማት አቅቶኝ አቃረጥኩት !!! ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ !!!
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏 ጎበዝ ነሽ በይልኝ መሲ 😍 ባለፈው ያቀረብሻቸው ከሱዳን ከነ ልጆቻቸው የመጡት ቢጠየቁ ይቺን ልጅ የምታኖሪ ና የምታስተምሪ ተባረኪ 🙏
@geberu899
@geberu899 6 ай бұрын
የኔ ምስኪን ልጅ ልበ ብርቱ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ነው። ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ በርቺ አይዞሽ ጥንካሬሽ አይለይሽ
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 7 ай бұрын
Oh wow, you make me cry. I hope you find your father. I hope I pray for you don’t give up.🙏🏼👏🙏
@kon9394
@kon9394 7 ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል እስከመጭረሻው በእባ አሳለፉኩኝ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዞ ማህረነ ክርስቶስ አድነን የኔ እናት እውነት ነው እንዲህ አይነት ጭካኔ ቢቀር ምን አለ ብቅላ መቸም አይቆምም
@marthahidego7902
@marthahidego7902 7 ай бұрын
በልጅነቱዎ ብዙ ነገር ነው ያየችው እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@yznameritu
@yznameritu 7 ай бұрын
😭😭😭የአሏህ በጣም ያማን በልጅነት አእምሮዋ ያየችዉ ነገር እስከ እድሜልክ እማይደበዝዝ ጠባሳ! የአሏህ 😭 አሏህ ያጠንክርሽ አባትሽጋርም ያገናኝሽ ምንአይነት ነገርነዉ እምንሰማዉ እኔ ለሰማሁት ሰዉነቴ ተንቀጠቀጠ ፈጣሩ ያጠንክርሽ እህቴ😢 መሲየ በቻላችሁት አቅም ያለችበትን ሁኔታ ለመረዳት ሞክሩ አቅም ያለዉ ድርጅትም በቋሚነት እድረዳት ትምህርቷንም ያለምንም ጫና እድትማር እርዷት እንርዳት! ይችልጅ እያሳለፈችዉ ያለዉን ችግር ፈጣሪ ይወቀዉ ብቻ ምንማለት እዳለብኝ አላቅም ያረቢቢቢቢ
@birhangemechu1712
@birhangemechu1712 7 ай бұрын
የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይየሰው ጭካኔ የድንግል ማርያም ልጅ ከሰው አውሬ ይጠብቅሽ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ
@mekdesgebre4640
@mekdesgebre4640 7 ай бұрын
እንደዛሬዉ ታሪክ ያመመኝ የለም ፈጣሪ ፅናቱንና ጥንካሬዉን ይስጥሽ አባትሽን ታገኝ ዘንድ አምላክ ይርዳሽ
@netsolo8225
@netsolo8225 7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ቅርስ ውዳችንንንንንን 👍🥰💯💯💯💯💯
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ካባትሽ ጋር ያገናኝሽ መሲም ተባረኪ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ የኔ አመቤት እግዚአብሔር ያፅናሽ
@gigiriri4865
@gigiriri4865 7 ай бұрын
Mesic bless you and your family I’m proud of you 👍 keep going for the love and help ❤️👏👈
@moviegallery4757
@moviegallery4757 7 ай бұрын
እግዚኦ ማረና ክርስቶስ ኸረ ጌታ ሆይ ምህረትን ስጠን
@Happymemos
@Happymemos 7 ай бұрын
Messie, you are amazing - your empathy to all that need it, attention to detail, gentle questioning style and listening skill makes you simply the best. God bless you ❤ You deserve an award!!
@nigistdelelegn905
@nigistdelelegn905 7 ай бұрын
የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ብርታቱን እና ጥንካሬውን ይስጥሽ። አድገሽ ደግሞ የተመኘሽውን ለመሆን በርትተሽ ተማሪ አይዞሽ።
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 7 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭 በምን ቃል ላፅናናሽ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@yalem2598
@yalem2598 7 ай бұрын
በጣም ነው ምታሳዝን አይ ጭካኔ ፈጣሪ ወደቀደመው ፍቅራችን መተሳሰባችን መልሰን እባክህ እኛ በደለኞች ነን አንተ ግን ማሀሪ አባት ነህ
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 7 ай бұрын
አማራ እኮ ጨካኝ ነዉ የኔ እናት አይዞሽ ሰዉ መግደል ባህላቸዉ ነዉ 😢
@EreyanEreyanawol
@EreyanEreyanawol 7 ай бұрын
ጂል የትአባሽ አየሽ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 7 ай бұрын
አቤት ሰው አማራን ለመውቀስ አጋጣሚውን ተጠቀምሽ😡 ለልጅቷ ከማዘን ይልቅ 🙄 የጭልጋ ሰው አማራ እንደሆነ በምን አወቅሽ እ 😔 እኔ የልጅቷ ታሪክ ልቤን ነክቶታል ብሔሯ ማንነቷ አይደለም ሰው በመሆኗ ብቻ በዚህ ዕድሜዋ አሳዝኖኛል 😭 እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ያዘጋጅላት ❤🤲
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 7 ай бұрын
አማራን የመናገር አቅም የለሽም እከፍ
@eyubdewit2263
@eyubdewit2263 7 ай бұрын
አንቺ እራስሽ እርኩስ ነሽ
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 7 ай бұрын
ለልጅቷ ፀልይ ለስድቡ ትደርሽበታለሽ
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 7 ай бұрын
እግዞኦ መሐረና ኩሩስቶስ አህህህህህ ነመቱት ሙሉ ቤተሰብ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን መድሀኒአለም አሜን ያኔ ልጅ መድሀኒአለም በተአምር ያተረፍሽ ለበጎ ነዉ መድሃኔአለም በጥቡ ያሳድግሽ አሜን 😭😭😭🙏🙏🙏🇪🇷
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 6 ай бұрын
አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በጣም ይዘገንናል ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት እኔ በእውነት ድንጋጤም አልችልም መስዬ በእውነት ታሪኩ በጣም ይዘገንናል ።ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማረው።እሙዬ አንቺም።አባትሽን አግኝተሽ ደስታሽን ያሳየን
@butu22mimi
@butu22mimi 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልብ ሲሰበር ወዴት ነዉ የሚኬደዉ😭😭😭😭😭
@marthachane9777
@marthachane9777 7 ай бұрын
አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ቸር ያሰማሽ
@matilove3643
@matilove3643 7 ай бұрын
አቤት መጥፉ ባህል የኛ ሀገር ወሬ ሁሉ የሚያሳምም ነው እግዚአብሔር መልካም ነገር የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን።እግዚአብሔር አባትሽን ያስገኝልሽ!
@atlabachew1
@atlabachew1 7 ай бұрын
ጠንክሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@muzeimogos9652
@muzeimogos9652 7 ай бұрын
My heartbreaking 💔 😢 I hope she finds her dad ❤🙏🇪🇷 your voice is amazing ❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እናትዬ
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 7 ай бұрын
የእውነት ጀግናነሽ ማርያምን ተስ አለመቁረጥሽ ያለኝ አማረጭ ትምርቴ ማለትሽ የትንሽ ትልቅ ነሽ የኔናት የልብሽን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልሽ🙏ስለሞቱቱም ነፍስ ይማር አባትሽን እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ አይዞሽ እማየ ከዚህም በላይ ጠንክሪ❤የናትሽ ጓደኞችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምናገባኝ ሳትሉ ስለስተማራችኋት እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ እናተ የሰው ጥግ ናችሁ በዚህ ሰአት ሰው ሁናቹ መገኘታችሁ እናተን አለማድነቅ አይቻልም👌😘
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
የኔናት እግዜአብሔር አባት እመብርሀን እናት ትሁንሽ መሲ በግዜአብሔር ያች በመልካቾች ይዴረዳት አርጌ በጣም ያማል
@kidanabera5960
@kidanabera5960 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እመብርሃን ታፅናናሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 7 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ ወየው መከራችን 😢😢😢😢😢😢😢ኦፉ ኦፉ ኦፉ እውነት ያማል ያማላ ወየው መከራችን😢😢😢😢😢
@hiwot6050
@hiwot6050 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኘሽ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 7 ай бұрын
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ኣቤት ጭካነ ኣቤት ጌታየ ትዕግስትኻ ሓፍተይ ናተይ ኪዳነምህረት ኣደይ ካብ ጎንኺ ኣይትፈለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐
@SarahSalama-tn5it
@SarahSalama-tn5it 7 ай бұрын
ያማል እህቴ ፈጣሪ ያበርታሽ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ😥 አ ይ ዞሽ የኔ ዉድ። እዚህ በተአምር ደርሰሻል። የቀረዘመንሽ ይህን ሀዘንና ኑሮ የሚያስረሳ ረዳት ይስጥሽ።
@zo122m-im1zy
@zo122m-im1zy 7 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አይዞሸ
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ሞገስ ይሁንሽ
@FururUtit8r6-oi4oq
@FururUtit8r6-oi4oq 7 ай бұрын
በጣምያማልልልልል
@fatimahassan1422
@fatimahassan1422 7 ай бұрын
አኒቺ ጀግና ንሽ እግዛቤሪ ፀናቱ የስጢሽ አላህ የራዳሽ አላህ አባትሽን ያገናኝሽ😂😂😂
@buonavita4175
@buonavita4175 7 ай бұрын
i wish she will be safe from abuse..... please God be with her ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wazmak9255
@wazmak9255 7 ай бұрын
መሢዬ ተባረኪይ ጥንካሬሽ 😢
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 89 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 15 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН