የቤቢ ሻወር እና የቀለበት ዝግጅቷ 2 ቀን ነበር የቀረው!በፈረንሳይ የነፍሰጡሯ አሳዛኝ አሟሟት!(

  Рет қаралды 120,264

SHEGER INFO

SHEGER INFO

6 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 613
@clickcell4333
@clickcell4333 6 ай бұрын
ወልዶ ለማቀፍም ለካ ጌታ ሲፈቅድ ነው እግዚኦ😢😢
@sarageleta2094
@sarageleta2094 6 ай бұрын
Egeziyabere fekedo setashewe nebere ye setane sera new
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 6 ай бұрын
Ende awo fetari kalfekede meramedem ayechalem
@sarageleta2094
@sarageleta2094 6 ай бұрын
​@@rahelwerkusahle4832ede fetarima bayefekede noro ayesetasheweme nebere egeziyabere seto ayenesame egeziyabere yesetale setane demo kefu sewoshene tetekemo yenesale
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 6 ай бұрын
ወልዶ ማቀፍ ብቻ ሳይሆን ምንም ነገር ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጭ ምንም ማረግ አንችልም እኛ እኮ ያለሱ ምንም ነን ምንም!ይሄን ማወቅና መረዳት ተስኖን እንነቃቀፋለን እንገፋፋለን እንባላለን ማስተዋልን በቸርነቱ ያድለን!ለእኛም የንሰሀ እድሜን ይስጠን ለሞተችው እህታችን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቡ መጽናናትን ያድልልን
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 6 ай бұрын
ትክክል እኔም 2ኛ ልጄን ነፍሰጡር ነበርኩ በ 9 ወሬ ልጄ ሆዴ ውስጥ ሞተ የምጥ መርፌ ተሰቶኝ ሞቶ ወጣ ምንም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው የሚሆነው
@user-eh8oi3yi3w
@user-eh8oi3yi3w 6 ай бұрын
ከአገር ዉጭ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ እኔን ጨምሮ😭😭😭😭😭😭
@rozayallou5348
@rozayallou5348 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 6 ай бұрын
አሜን
@yordi2738
@yordi2738 6 ай бұрын
Amen😢
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@eftah21
@eftah21 6 ай бұрын
አሜን😢😢
@frey2383
@frey2383 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጣችሁ
@dollyawaka4581
@dollyawaka4581 6 ай бұрын
Jj3j3j1ww11❤
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 6 ай бұрын
የኔ ምስኪን ነፍሽን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት ባለቤቷንና ቤተሰቦቿን እግዚአብሔር ያፅናችሁ ልብ የሚነካ ሐዘን ነው
@melkimelki1671
@melkimelki1671 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል መፀናናቱን ለአተም ለመላ ቤተሰቦቿም መፀናናትን ይጥልን😢😢😢
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 6 ай бұрын
መስዩስላምሽይብዛበጣምነውያዘንኩትነፍሶንበገነትያኑረውለቤተስቦቾጽናቱንይስጣቸው
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 6 ай бұрын
Balyew tetertari new
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 6 ай бұрын
በጣም በጣም ነው እሚያሳዝን ነገር ነው እግዚአብሔር ነብስ ይማር እላለሁኝ ለቤተሰቦቻ መፅናናትን ይስጥልን
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 6 ай бұрын
Mesi, I have never heard Somalian, Sudanese or Kenyan helped Ethiopians in any kind of situations on KZfaq. Eritreans, especially those we were born in Derg or Haileslasie zemen speak & write at least understand Amharic. I have contributed & helped in many occasions that you presented in your show as much as I could but I wonder why can’t we learn from 60 years of mistakes killing each other & live in this temporary world loving each other like god creates us🙏🏿🍀❤ GOD HELP THESE TWO COUNTRIES👏🏾🙏🏿💗🍀
@etete2657
@etete2657 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያሳርፈው በጣም ታሳዝናለች ለቤተሰቧም መጽናናትን ይስጣቸው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
ውይ እመ ብረሃን ከእንዲህ ያለ መሪር ሐዘን ድንገተኛ ሞት ይሰውረን ነፍስ ይማር አምላክ ያፅናቹ😢
@lidiyalid5756
@lidiyalid5756 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ የሚነካ አሟሟት ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑረው ለባለቤቷም ለወዳጅ ዘመዶቿ መጽናናትን ይስጥ።
@abebamiki4193
@abebamiki4193 6 ай бұрын
የኔ ከርታታ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ወድቃ ያማል እፍ😢😢😢😢😢😢 ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@desertlumi1420
@desertlumi1420 6 ай бұрын
መሲ እንዴት ነው የወደቀችው? ከምን ላይ ነው የወደቀችው? ከ ደረጃ ነው ወይስ ከምንድነው? ወደቀች ብሎ ነገር ኣለ እንዴ?
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 6 ай бұрын
Police ashara metayet alebet.
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 6 ай бұрын
Yemiyasteretir neger ale
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
መጣራትአለበትየኔእናት😢😢😢😢
@fasikatesfay5561
@fasikatesfay5561 6 ай бұрын
police need to investigated the husband I don't understand this and the medical team as well the should investigate please?
@desertlumi1420
@desertlumi1420 6 ай бұрын
@@fasikatesfay5561 true. This needs investigation and French police isnt that thorough like American police.
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 6 ай бұрын
ቤቢ ሻወር የሴጣን ግብር ነው ሓበሽው ተውት የህንድ እና የኣሜሪካ ኣምልኮ ነው እባካቹ ሓበሻዎች ኣቅሙ የነጭ እየተከተልን ባህላችን ትተን መጨረሻችን እንዲህ ነው ነብስ ይማር የህታችን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 6 ай бұрын
they not lesson
@kisanet4715
@kisanet4715 6 ай бұрын
ትክክል 💯💯💯
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 6 ай бұрын
Yes
@woinshet5669
@woinshet5669 6 ай бұрын
Is true
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 6 ай бұрын
@@woinshet5669 baby showr isnot our calcher
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
እግዚኦ ማረን በጣም ያማል ኡፍፍፍፍፍሰ😢😢😢እግዚአብሔር ነብስ ይማራ።ሰው እንደሚሄድ በማንኛውም ሰአት አያውቅም። ስለዚ በህይወታችን መልካም ነገረ እንስራ 😢😢ወደ እግዚአብሔር እንቅርብ 😢ተውቤቢ ሸው የሚሉትነገረ ሴጣናው ነገረነው ተው ተመለሱ እንዲ ማደረግ😢
@haimont9075
@haimont9075 6 ай бұрын
ነፍስ ይማርልን ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን
@marthachane9777
@marthachane9777 6 ай бұрын
እግዚኦ በጣም አሳዛኝ ነው እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 5 ай бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ቤተሰቡ ን ያፂናናቸው !!😭😭😭!!!
@umnathanthan
@umnathanthan 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ይስጥልን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰዉረን
@saharm119
@saharm119 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ክመቅረት ይሠውሰን በጣም ያሣዝናል ወይ አምላኬ መጠራት ባይቅርም በሥደት እዳቀር እርዳን😢😢😢ነፍሦን ባጸደገነት ያኑርልን ለበተሠቦቹም መጼናናትን ይሥጥልን😢
@wedwed9036
@wedwed9036 6 ай бұрын
እግዝያብሔር ያፅናህ
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ እጅግ በጣም አዛኝ ነው እግዚአብሔር በቀኝ በገነት ያኑርሽ እህቴ
@sableqatar673
@sableqatar673 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሑ ነብሳን በአፀደገነት ያኑረው
@messi-ru8gs
@messi-ru8gs 6 ай бұрын
ውይ ነፍስ ይማር ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅርት ይሰውርን ለንሰሀ ሞት አብቃን አምላክ ሆይ😢😢😢
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው 😢 እንኳንም ለአገሯ አፈር አበቃት። ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿም ምፅናናትን ይስጥልን።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 ай бұрын
😥😥😥💔 ሁለት ነፍስ ከባድ ሐዘን ነው በሰው ሃገር በስደት ፈጣሪ አምላክ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይስጣቸው
@sabashbzualem5711
@sabashbzualem5711 6 ай бұрын
አግዛብሄር ያጽናችሁ ሁሉም በአርሱ ሆነ።
@wubalemfeleke2976
@wubalemfeleke2976 6 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናህ!!!!!
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 6 ай бұрын
በስማም በጣም ያሳዝ ናል😢😢😢😢
@selima4387
@selima4387 6 ай бұрын
ፈጣሪያበርታህ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 6 ай бұрын
የኔ እናት ነብስሽ በሰላም ትረፋ ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችው
@jojomrkb2878
@jojomrkb2878 6 ай бұрын
ጌታ መፅናኛውን ይስጥልኝ መሲዬም ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 6 ай бұрын
ነብሳቸውን ይማር እናተንም እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@yetnayethunde8079
@yetnayethunde8079 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ቤተሰቦቻን እግዚአብሔር ያፅናቸው
@tinajery8829
@tinajery8829 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ በጣም ከባድ ነው.
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
😢በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጣቸው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 ай бұрын
ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን የቤተሠቦችዋ መፀናናት ተመኘሁላቸው
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፀናቸው
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 6 ай бұрын
ነፍሰ ይማር
@alexenyew7599
@alexenyew7599 6 ай бұрын
የኔ ናት በጣም ነው የምታሳዝነው😢😢ፅናቱን ይስጣቹህ ለመላው ቤተሰብ
@bellixs
@bellixs 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል😢 ልብም ይሰብራል😢
@etyety7760
@etyety7760 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy 6 ай бұрын
ቤተሰቦቿን እና ባለቤቷን እግዚአብሔር ያፅናቹ እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@alemneshalebacehw372
@alemneshalebacehw372 6 ай бұрын
በጣም አዝነናል በማዘን ከሞት መነሳት ቢኖር እናኑ ትነሳ ነበር እግዚአብሄር የፈቀደውን አደረገ ነውና ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሠብም መፅናናትን እግዚአብሄር ይስጣቸው
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 6 ай бұрын
መፅናናቱን ይስጥህ ለስዋም እረፍተ ቅዱሳን ይስጥልን
@addisalemmeliss8095
@addisalemmeliss8095 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ነብስሽን በገነት ያኑራት 😢😢😢
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 6 ай бұрын
በጣም ያማል በእውነት የኔ እህት ነፍሷ ይማረው ለቤተሠቦቿም መጽናናትን ፈጣሪ ይስጥልን😢😢😢😢
@user-uz3fr8zj7g
@user-uz3fr8zj7g 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናችሁ ቤተሰቦች
@rediate
@rediate 6 ай бұрын
እግዚኦ አምላኬ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን እግዚኣብሔር አምላክ መፅናናቱን ይሰጣችሁ እህህ እናቷ እንዴት ይሆኑ
@etalemtilahun4101
@etalemtilahun4101 6 ай бұрын
ነፍስሽን ይማርው እግዚአብሔር ለቤተሰቧ መፀናናትን ይስጣችሁ
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 6 ай бұрын
የ ሰው ልጅ ብቻውን ይኑር ዘንድ መልካም አይደለም አንዱ ቢወዴቅ ሊላኛው ያነሳዋል ነብሥ ይማር❤❤❤
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 6 ай бұрын
My condolences sorry for your loss. Be strong God be with you.
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 6 ай бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ነብሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁለት ነብስ በጣም ያማል ለቤተሰቦቾ መፅናናትን ያድልልን
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 6 ай бұрын
ኦ እግዚኦ ከባድ ነው ለቤተሰብ ለወዳጁ ለዘመድ መፅናናቱን እግዚአብሔር ያድላቹ😢🙏
@BemntTube-ow2nj
@BemntTube-ow2nj 6 ай бұрын
ያማል❤
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር!!!
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ!!!አምላኬ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን😢😢😢
@birukgidey8805
@birukgidey8805 6 ай бұрын
ወይ ነብስ ይማር ለቤተስብ ፈጣር መፅናናቱ ይስጥታቸዉ
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 6 ай бұрын
😢😢ምስኪን
@user-ly4ss4uj2t
@user-ly4ss4uj2t 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ፈጣሪ ነብሷን ይማር 😭😭
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናቹ
@saraabate1804
@saraabate1804 6 ай бұрын
አቤት የኔጌታ😢😢😢😢ኡፍ ለባለቤቷ ፅናትን ይስጠው!የህታችንን ነፍስ ከነ ልጇ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
@alexalso3867
@alexalso3867 6 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ሀዘኑ 😢😢😢😢ወጥቶ ከምቅረት ይጠብቀን
@user-lj5gd9mv2i
@user-lj5gd9mv2i 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ፈጣሪ ያፅናቹህ
@zahrayuesuf6430
@zahrayuesuf6430 6 ай бұрын
አላህ መፅናናትን ይስጣቸው ለቤተሰቦቾ ይሳዝናል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 ай бұрын
መድሀንያለም አባቴ... ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን አምላክ ይጠብቃችሁ ..🥲🥲🥲💔💔💔
@hananbilall
@hananbilall 6 ай бұрын
ነብስ ይማር
@tregeocell2094
@tregeocell2094 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭 በጣም አሳዛኝ
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን በአጸደገነት ያኑርልን ለባለቤቷ ለቤተሰቦቿም መጽናናትን ያድልልን
@temesgen2257
@temesgen2257 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ሁሉ በ እግዝኣብሄር ፍቃድ ነው መጽናናት ለ ቤተሰብ
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 6 ай бұрын
አሳዛኝ ነዉ ነብሷን እግዝያብሔር ይማር እንዲህ የተሯሯጡትን ይባርክ እግዝያብሔር ቤተሰቧን ወዳጆቿን ያጽናቹ በስደት 😢😢
@gdhhx1654
@gdhhx1654 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር እህቴ በጣም ያማል
@berrybrook4180
@berrybrook4180 6 ай бұрын
ቤቢ ሻውር በጣም ነው የምጠላው እኔም በጣም መጥፎ አጋጣሚ ነበረኝ እኔም የ8ወር ልጄን ምንም ባልታወቀ ሁኔታ አጥቻለሁ!! እግዚአብሔር ይመስገን እኒን አትርፎኝ በሊላ ልጆች ባረከኝ !!እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ቤተስብዎቻ ሁሉ !!
@user-ge8eh5eh4e
@user-ge8eh5eh4e 6 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ነብስሽን፣በገነት፣ያኑረው
@danieltsegaye6987
@danieltsegaye6987 6 ай бұрын
ነብሰ ይማረ
@rozatesfaye1770
@rozatesfaye1770 6 ай бұрын
በትክክል በለሻል የእይውት ኢንሹራን ለልመናም አየውጣም. የሚሰማሽ ካለ ብዙ ሰው አይፈልገም
@destadesta8955
@destadesta8955 6 ай бұрын
የኔ እናት ነብስሸን በአፀደ ገነት ያኑርው
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 6 ай бұрын
ፈጣሪ ነብሷን በቀኙ ያሳረፍት የሰው አሟሟት አይነቱ መብዛቱ አምላክ ፅናቱን ይሰጥህ እግዴ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
የኔ ክርታታ እህት ነብስሽ በአፀደ ገነት ያሳራፍልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@miokl6214
@miokl6214 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር አይ የኛ ነገር😢😢😢
@jay-jay7567
@jay-jay7567 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው፣ ነፍሷን ይማር። ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን።
@winniekifle6705
@winniekifle6705 6 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 6 ай бұрын
የአላህ ከደዚህ አይነት ነገር ጠብቀን መቸ ይሆን ደናነገር እምሰማው
@MalhetDejene
@MalhetDejene 6 ай бұрын
ነፍሷን ይማር በጣም ያማል ኦፍፍፍ😭😭እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ 🙏
@asne3025
@asne3025 6 ай бұрын
ነብስ ይማር ያማል
@tinsayesh
@tinsayesh 6 ай бұрын
እድነን , እጅግ ያሳዝናል😢😢😢 እግዚአብሔር ነብሶን በገነት ያሳርፍልን::
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢
@444jerusalem
@444jerusalem 6 ай бұрын
ነፍስይማር ፅናቱን ይሰጥ
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ነብስ ይማረሰ😢😢
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 6 ай бұрын
ነፋስ ይማር
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 6 ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እህት ነብስሽን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን 😢😢😢😢😢😢😢
@elsa3589
@elsa3589 6 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ፣ ምስኪን እርጉዝን ሴት በምንም አይነት ሁኔታ ብቻ ተትቶ አይኬድም ለሰአታትም ቢሆን እንኳን ለቀን ፣ ነፍሷን ይማረው
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር😭
@abateguangul7893
@abateguangul7893 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር።አሳዛኝ ነው።
@amarechbahiri4784
@amarechbahiri4784 6 ай бұрын
ነፍስሸን ይማርው
@sofiasherif809
@sofiasherif809 6 ай бұрын
😭😭😭😭ሚስኪን
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 19 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 100 МЛН
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 6 МЛН
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 15 МЛН
Неудачный День 😱🔥
0:54
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 4 МЛН