No video

አስደንጋጩ የአባት ኑዛዜ! ለምን ??? Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 66,937

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 160
@bogalebitane6733
@bogalebitane6733 Жыл бұрын
መሲ እጅግ የሚደንቅ እይታና አንቂ ዝግጅት ነው!! ጠበቃና የህግ አማካሪ መንትያዬ መልካም ማህበረሰባዊ ኃላፊነትህን እየተወጣህ ነውና በርታልኝ!! የብዙሃኑን ጥያቄ ለመመለስና ንቃተ ህሊናን ለማጎልበት እየሄዳችሁበት ያለው ርቀት ያስመሰግናችኋል፡፡
@emuemuti1105
@emuemuti1105 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ውይይት ነው መሲ አግዚአብሔር ይስጥልን ሁሉ ይውደድሸ
@mesafint44
@mesafint44 Жыл бұрын
ወንድምህን ያበረታታህበት ቋንቋ ልቤን ነካው "መንትያዬ"ታድላችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው ነህ በባለፈው ተማሪ ቢኒያም የህክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ከጎኑ ቆመህ እስከመጨረሻ ኢንደማትለቃቸ ቃል ገብተህ ልጅ ባንድም በሌላም እንዲቀጥል ተደርጋል።እባክህ በፈጠረህ የዶ/ር ሳራን ጉዳይ ብታየው ደስ ይለኛል፣ የምችለውን ሁሉ እኔም ቢሆን አግዛለሁ።ትክክለኛ እና እውነተኛ በመሆኗ ፍትህን አታ ማየት በጣም ያማልና ከቻልክ አግዛት።በተረፍ ጀግና ነህና ቀጥልበት 💪💪💪።መሲም ቢሆን ሁሌም ከተበደሉት ግን ስትቆሚ አይሻለሁና ድምጽ ሁኛት
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
እማማ ባዩሽንም በረዳት የደሴዋን ታሳዝነኛለቸ ፍትህ ተነፍጋ በገዛ ንብረትዋ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
@@user-rc1ty4ot3x እ እሷን እንካን አላየሃትም የት ላይ ነው እተለቀቀችው ? የዝች ደክተር ነገር ማርያምን በጣም አንጀቴን በልቶታል ይህ ሰው ከረዳት 1 ወር ደሞዜን እሰጠዋለሁ ማርያምን የምሬን ነው በጣም ነው ያዘንኩት እኔ ዘመዴ ወይም የማቃት ልጅ ሆና ሳይሆን ያየሃት እዝህ ዩቱብ ላይ ነው ግን እኔም እንዲህ ተሰቃይቸ ፍትህን አጥቸ ብዙ ነገር ስላየሁ ስታወራ ባላት ሃቅ ባላት አቃም እንደዛ ስትጠላ አዝኛለሁ
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
@@unievrsal-tube ተባረኪልኝ ሰው ስትሆኝ እንዲህ የሰው ህመም ያምሻል እማ ቆይታለች ማልቀስ ከጀመረች በእዮሀ ሚዲያ ቀርባ ነበር የዛሬ አመት ደሴ ነፃ ስትወጣ ደሞ የራሷ ዩቲዩብ አላት ባዩሽ አበበ የሚል ፍትህ ላጡት ቀን ይውጣላቸው
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
@@user-rc1ty4ot3x እስኪ ስየዋለሁ አወ ማርያምን በጣም ያመኛል ሰው ስለሆኑ ብቻ አቃለሁ ፍትህ የለም ግን ለምን እኛ ስላልተነካን አሻግረን እናያለን በነሱ ጫማ ሆነን ማየት እኔስ ብሆን በል ማሰብ ግድ ይለናል
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
ይገርማል!! ደጉን ግዜ ያምጣልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ከእንዲህ አይነት ቤተሰብ ሰውረን እንዴትስ አስቻላቸው ያውም በአካለ ስንኩል ልጃቸው ላይ በእውነት በጣም ያሳዝናል ወንድማችን ጥበቃ አያሌው ስላንተ ለማናገር ቃላት ያጥረኛል እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው ያካፈልከን በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን መሲዬ እናመሰግናለን
@yabsira9739
@yabsira9739 Жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራምነው ቀጣይ በሃርብ አገር ሰርተን ስንመለስ በቤተሰብ በባል ገንዘባችንን ይከዱናል እንዴት በህግ መጠየቅ እንዳለብን ያብራራልን በቀጣይ ይቅርብልን
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ድንቅ ትንታኔ
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 Жыл бұрын
መስዬ ዝግጅትሽ ሁሉ አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ.
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
መሲዋ ሰላም ሰላም!! ጠበቃ አያሌውን ከልብ እናመሰግናለን!!!
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
መጥፎ ዘመን መሆኑ ጥለውት ለሚሄዱት ንብረት ክፍ ኑዛዜ ይቅር ይበላቸው እንኳንም ሀብት አልኖረክ አባቴ ነፍስህን ይማር ልጆችህ በአባትነትህ ፍቅር እንጂ በምንም አንወቅስህ ተመስገን
@eleniadane4952
@eleniadane4952 Жыл бұрын
Thank you it’s very good topics . God bless Mr Ayalew and Mesey
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
በጣም የሚያስተምር የሚጣፍጥ ፕሯግራም ነው ወንድማችን ጠበቃ አያሌው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@makedestasefaya8046
@makedestasefaya8046 Жыл бұрын
ba ewenate laga baxame asetamare yahona perogerame new wademachene edemaxana xana kamala batasebehe fare yesexehe masi achi laga jagenachine nashe faxare yexabeqeshe
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይህ ሰዉዬ ማርያምን በጣም ጎበዝ ነው ምክንያቱም በባለፈው የሕግ ጠበቃ ሆኖ በባለፈው ባካል ጉዳት 5 ዓመት ከተማረ በኃላ ስያባሩት አብሮት የቆመ ሰው ነው:: ከቻልክ የዶተራን ጉዳይ ብታየው ባይ ነኝ::
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
I think her case is different, it's a matter of moral.
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
እህት ስላለሽ ትልቅ ግንዛቤና አስተያየት አደንቅሻለሁ
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
ግሩም ዝግጅት ነገ እኛም በአረብ ሀገር ለፍተን ያፈራነውን ለመቀማት እሚፈልጉ ሰወች ታሉ እንደት እደምናሳፍራቸው መንገድ ከፈታችሁልን♥♦♦♦♦
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ኘሮግራም ነው::
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና አንድነትን እኩልነትን እምነትን እውነትን ታማኝነትን ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን አሜን
@emebetembet00
@emebetembet00 Жыл бұрын
አንደዚህ ያለ ነው አውኔታው ጠበቃ አግዚአብሔር የብርክህ መስዬ አግዚአብሔር የብርክሽ የኔ አመቤት
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
መሲየ እኛ ሀገር የማይሰማ የለም እኔየምኖርበት ሳውድ ትንሽ የሚያማት ልጅ አባት ሲሞቱ ሶስት እጅ ለእሳነው የተናዘዙላት እኔ አባቴ ትስስር ለታማሚ ውንድሜ ይህን የምሰማውን ቢናዘዝ ሌላም ሰው እንድሰማም አልፈልግም እህት ወንድሞች እቢ ቢሉ የኔን ድርሻም እሰጠዋለሁ ለወንድሜ ሰርተው ለሚበሉት ትናዘው ለታመመ ይህን ማለት የክፋትነት ጥግ ነው
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ሙስሊም ከሆኑ እኮ ቁርአን ላይ ተቀምጧል አንድ ሶስተኛ ነዉ ሴት ልጅ የምትወርሰዉ ወንድልጅ በርከት አድርጎ የሚወርሰዉ ሀላፊነት ይጠብቀዋል ቤተሠብ የሚያስተዳድረዉ እሱ ነዉ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
፣ስዬ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርትነው ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
ATO AYLAWE EGZABHER YEBARKHE YOU DOING GREAT WORK❤
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
አባት በፍፁም ይህን አያረጉም ከበስተኃላ አንድ ነገር አለ ብዬ እላለሁ🤔ይገርማል
@selamselam8098
@selamselam8098 Жыл бұрын
ጥለውት ለሄዱት ንብረት ምነው በመልካም ነገር ስማቸው እንዲነሳ ቢያረጉ አባት ያሳዝናል በጣም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
በቁም ክፉ ሲሞትም ክፉ ነው
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
አባት ለወለደው ልጅ እንዴት እንደዚህ ይጨክናል? እንደውም መስራት ስለማይችል ለእሱ ነበር ብዙው ድርሻ መሆን ያለበት። እንደሚያውቀው ሰው ልጁ ውስጤን አንሰፈሰፈኝ። ኡፍፍፍፍ
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Жыл бұрын
መስዬ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ያህዌ ይባርክሽ እንዴት እንደምወድሽ
@gabriellaabraham869
@gabriellaabraham869 Жыл бұрын
Great job Ayu. Keep up the good work!
@ethionegaritehig
@ethionegaritehig Жыл бұрын
Thanks my dearest
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
መሲዬ በጣም ጠሩ ትምህረት ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍😁😁😁🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹ተባረኩ ፈጣሪ ከእንዶህ አይነት ቤተሰብ ሰዉረን
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Жыл бұрын
ሰላም መስዬ ይህ ወንድማችን እጅግ ጀግና ነው ይመቸው
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ተባረክ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ተባረክ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ሚሲ፤ተባረኪ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አቦተባረክ
@tedytedy2435
@tedytedy2435 Жыл бұрын
አስትማሪ ፍሮግራም ነው 👍
@kenawbogale5797
@kenawbogale5797 Жыл бұрын
የሚጠቅም ውይይት ነው እናመሰግናለን::
@gracegetahew4571
@gracegetahew4571 Жыл бұрын
Thank you for sharing this information.
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት ሰላም ያብዛልን
@EMU918
@EMU918 Жыл бұрын
እንደኔ ግን ሰውየው እዲህ ያደረጉበት ምክንያት እኩል ከወረሰ ለገንዘቡ ሲሉ እኔ ሞግዚት ልሁን ብለው ወንድም እህቶቹ እዳይጣሉበት እና እዳይጎዱት አስበው ነዉ ብየ እማስበው በክፋት አትዩት ልጆቹ ያልገባቸው አባትየው ልጃቸው በህይወት እስካለ ድረስ በሰላም እንዲኖር አስበው ነው እጂ የክፋት ነው ብየ አላስብም ምክንያቱም በሽተኛ ልጂ ያላቸው ወላጆች እነሱ ሲያልፉ እንዲጎዱባቸው አይፈልጉም በኔ አስተሳሰብ ልጁን እንዳይጎዱት የተጠቀሙት ዘዴ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
በልጁ ንብረት ሌሎቹ ይጣሉበታል ብለው ከሆነ ያሳዝናል ! ገንዘብ የሚገባው ሰርቶ መበላት ለማይችል መሆን ነበረበት።
@munaali4698
@munaali4698 Жыл бұрын
አቤቱ ምን አይነት ግዜ ደረሰን ጥለውት ለሜሄዱት ይቅርና በሄወት ቢኖሩ የሚፀድቁበት ነበር ለዚህ ልጅ የሚያረጉለት ሰው እንኳን ለወለደው ይቅርእና አንዳንዴ ጡሩ ለማድረግ እራሱ መታደል ነው
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 Жыл бұрын
አረ ይሰማል ኮሜንቶች ምንሆናችሁነው
@maledamulu5027
@maledamulu5027 Жыл бұрын
I found very educational. The lawyer eloquently interpreted the Ethiopian civil law, Will and inheritance . Thanks
@amsaleatraga3803
@amsaleatraga3803 Жыл бұрын
Wow it's good info thanks so much
@Helen-ff3yi
@Helen-ff3yi Жыл бұрын
Interesting topic! Thank both of you Messi !
@kisanet4715
@kisanet4715 Жыл бұрын
ወይ የ ሰው ልጅ ይገርማል አባት ተብሎ, ተባረክ ጠበቃ
@abebahadegu1938
@abebahadegu1938 Жыл бұрын
መስረት በዙ ተባረኪ
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
ክበርልን በእዉቀት ደረጃ መማማሩ መልካም ነዉ በጭከና ለምንሮጥ እርፍ በሉ አለቀ።
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Жыл бұрын
መሲ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ቢቻል ሟቹን አስነስቶ በድጋሚ መግደል ነበር
@geteteshome6543
@geteteshome6543 Жыл бұрын
መሲ በጣም አመስግናለእው ጥሩ መረጃ ነው ይቀርብሽው የጠበቃ ውን ስልክ ማግኝት ይቻላል ማማክርው ውርስ ልጀ እይለሁ እገር ስለማልኖር እይት እና እክስት ወረሱት ከቻልሽ ማግኝበትን እጋጣሚ ካለ
@rsdfzd9266
@rsdfzd9266 Жыл бұрын
ሰው እውነት ቦታ እየሄደ እዴት ትክክል ፍርድ ያለበት እየሄደ እኩል መናዘዝ አለበት።
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Жыл бұрын
ጠበቃ አያለው the best man
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌻🌻💐💐💐
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
መሲዬ ጠበቃውን እንፈልገዋለን pls
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
There is. phone number you can take go back u see it.
@Zelalem12t
@Zelalem12t Жыл бұрын
ግሩም ዝግጅት
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
ምን አይነት አባት ነው አይ ጊዜ ስንቱን ያሰማናል
@heebaheeba7160
@heebaheeba7160 Жыл бұрын
ሰው ሲሞት እንኳን ክፈቱን አይተውም አይ ሰው
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 Жыл бұрын
በእውነተእግዚአብሔርእንደአተአይነቱን.ያብዛልንወንድማችንከዚበፊትከአንድምሂትሦሥቴሠምቼነነበርከልብአመሠግናለው.የምትናገራቸቸውሀሣብሁሉደሥየሚልነው
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Жыл бұрын
ጥለውት ለሚሄዱት ዱንያ በሀቁ ቢከፋፈልስ
@eyutg8178
@eyutg8178 Жыл бұрын
Lord Have Marcy 😢
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
አባትይው እራሱ ጤናቸው ያጠራጥራል ውርሱን በፃፉበት ወቅት እዳውም ለታማሚ ልጃቸው ነበር ማድላት ያለባቸው ጆሮ ጭው ያረጋል ሲሰሙት።
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 11 ай бұрын
ይሄ ሠዉዬ አባት ሣይሆን እበት ነዉ እዴት እዳሣዘነኝ እደዉም የበለጠዉን ላካል ጉዳተኛዉ ነበረ መስጠት የነበረባቸዉ
@tamiratwoldewoldemariam4095
@tamiratwoldewoldemariam4095 Жыл бұрын
You r great mesi gebez nech antem endeziyaw atelyat min gizam
@tigistg-amlak3654
@tigistg-amlak3654 Жыл бұрын
Very sad 😔 አደሳሳ ጎጆ ፍቅር ከሞላበት ወተን በውርስ መጣላት ጀመርን
@askaletesema2978
@askaletesema2978 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት አባት ይኸን በመልካም አይምሮ አያደርጉትም ሲሆን ሌሎችው ሰርተው መተዳደር የሚችሉትን ቀንሰው ለሱ በህይወት እስካለ ባለቤተ ታስተዳድር የሰዋ ህይወትም ቢያልፍ ተተኪ ቤተሰብ እስ እስካለ እንዲከባከቡት ማድረግ ነበረባቸው ይኸ ልጅውን ማገዳቸው ብቻ ሳይሆን ጤነኛ ሁነው የሰሩት አይመስልም መውደቅ ያለበት ንዝ ነው።
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Жыл бұрын
መሲዬ ለሕብረተሰባችን አስተማሪ ፕሮግራም ነው:: እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እናትየዋ እኮ በሕይወት እያሉ እንዴት ንብረት በሙሉ ማውረስ ይችላል ?
@ethionegaritehig
@ethionegaritehig Жыл бұрын
እርሱ ነው ኑዛዜ የሚባለው። በኑዛዜ ወራሽ የሚባለው በኑዛዜ ቃሉ ላይ የተጠቀሰው ኑዛዜ አድራጊው ሲሞት እንደቃሉ እንዲፈጸምለት ለማድረግ የሚከወን ነው። የሚያወርሰውም የራሱን ድርሻ የሆነውን 50% ብቻ ነው። ለዚህም ነው ኑዛዜ ፍጹም ግላዊ የሆነ መብት ነው የሚባለው
@heebaheeba7160
@heebaheeba7160 Жыл бұрын
በኢትዮ ህግ ሚስት በሏን አትወርስም በልም ሚስት ስትሞት አይወርስም
@hgfg3434
@hgfg3434 Жыл бұрын
እንዴ ምን ሆናችሁ ነው ተመልካቹች በደንብ ነው የሚሰማው
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ኧረ መሲ አይሰማም የድምጽ ያለህ😍
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Жыл бұрын
ቆይ ሟች ኣሁን የት ገብተው ይሆን??????? በገሃነም ዋና እሳት ወላፈን እየተጫወቱ ይሆን???
@samiasaid7399
@samiasaid7399 Жыл бұрын
ሰላም ምን አይነት ዘመን መጣ አረ አንጨካከን ሁሉንም ለእሱ ቢሰጠው ምንም ማለት አደለም እሱ ሲሞት እነሱ ነው የሚውስዱት
@eyobfanta3662
@eyobfanta3662 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ መሠረት የተደረገው የህግ ግልፅ ውይይት ጥሩ ነበር ከተቻለ የራሴን ገጠመኝ ታሪክ የህግ ግልፅነት ለማወቅ ስለምፈልግ በዚ ስልክ ደውሉልኝ መወያየት እፈልጋለሁ
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h Жыл бұрын
እኔ የምሎ እሄ ሁሉ ከምሆን የሞች ምስት የመስሸር መብት የለትም ወይ ?? የልጆቹ እናት ማለቴ ነው መልሱልኝ
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
መስየ ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አንድ ጥያቄ አለኝ ያም በፍርድ እናት ወይም አባት ለሚፈልጉት ልጅ አዉርሰዉ አፅድቀዉ ከሆነ ሌሎች የመካፈል እድል ይኖራቸዋል
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
አይሰማም መሲዬ
@hermelagetachew5000
@hermelagetachew5000 Жыл бұрын
አይሠማም መሲ
@eldanaabebe9533
@eldanaabebe9533 Жыл бұрын
Ayesemam
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
አባትየው ማካፈል የሚችለው የሱን ግማሽ ድርሻ ብቻ ነው እናቱ ግማሹ ድርሻ የሷ ስለሆነ የበለጠውን ወይም ሁሉንም ለታመመው መስጠት ትችላለች አባትየው የሚያውቀው እኛ የማናውቀው ነገር አለ ቤት ቢሰጠው ሌሎቹ ይገሉት ይሆናል ብሎ ይሆናል
@serkalemgirma7871
@serkalemgirma7871 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@tgabyoutb6269
@tgabyoutb6269 Жыл бұрын
Migerm nw yihenin guday miyasredagn sew sifelig nber ameseginalew mesi thank you
@senisfamily5411
@senisfamily5411 Жыл бұрын
ግን ሰውየው ህክምና ያስፈልገው ነበረ ይህ ጤንነት አይደለም
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
ኧረ መሲዬ ያልወለድኩት ተከራይ ቤቴን ሊወርሰኝ ነው ስልክሽን ላኪልኝ
@martac3910
@martac3910 Жыл бұрын
አለልሺእማ
@martac3910
@martac3910 Жыл бұрын
ይደዉሉይላልእኮ ምስሰትዎቃለይውዴ
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Жыл бұрын
እባክህ ጠበቃ አያለው ዶክተር ሳራ ደምሴ የምትባል አዩሃ ምድያ ላይ ውጥታ ነበር እይላት
@esubdikayeleq3760
@esubdikayeleq3760 Жыл бұрын
እረ በጣም ይገርማል እኔይ ያደኩት ጉድፈቻ ነው ግን ንብረት አይገባሽም ተባልኩ ያውም ዳኛው ነው ያለኝ የሥጋ ዝምድና የለሽም አለኝ ዳኛው ጉድፈቻ ሲል ገርሞኝ ነው ያሳደገችኝ ልጅ የላትም እህትና ወንድሟ ወሠዱ ንዛዜይ የለሽም ተባልኩኝ
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
ያው ባሁን ግዜ ሰው ያስፈልጋል እሄን ሰው በምታገኙበት መንገድ አግኝታችሁ ብታዋዩት ይረዳችዋል አይዞሽ ላንቺ ጤናሽ ሀብት ነው
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
@Esubdik Ayeleq እህቴ በጣም አዝናለው የወላጆችሽን ነብስ እግዚአብሔር ይማር ...ግን ዳኛው ትክክል ናቸው ወላጆችሽ በጉዲፈቻ ሲወስዱሽ በህግ ፊት በሰነድ የተደገፈ መሆን ነበረበት ወይም በሽማግሌዎች ፊት ወራሽ መሆንሽን ማሳወቅ ነበረባቸው ...እህቴ ህግ ስሜት የለውም... ዳኛው ህግን ነው ያስፈፀሙት ....ችግሩ እኛ ሀገር የጉዲፈቻ ልጅ ሲወስዱ ልጅነቱን በህግ ፊት አያስመዘግቡም ...ፈጣሪ ለሌሎች እምትተርፊ ሴት ያርግሽ
@user-of9sg6kp8c
@user-of9sg6kp8c Жыл бұрын
ፈረንጅ ደሞ ለታማሚ ልጅ ነው የሚያወርስ እሱ ፈልጎ ባላደረገው ነገር እንደዚህ ያሳዝናል
@asegedechmoges8968
@asegedechmoges8968 Жыл бұрын
Ere aysemam
@አላህምዱሊላ
@አላህምዱሊላ Жыл бұрын
አይሠማም
@almasswiby1138
@almasswiby1138 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
መሲ የጠይቀችውን ጥያቄ አንዱ መልስ አላገኘም መልስ ያላገኘ ጥያቄ እንዲህ ነበር አንድ ወላጅ ለአንድ ልጁ ብቻ መናዘዝ መበት የለውም ወይ ነበር ?🤔
@serkalemgirma7871
@serkalemgirma7871 Жыл бұрын
Arif timhirt new bertu
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
ነፍሱ አይማር ጭካኝ ምን ያርግ ልራሱ በሽተኝ
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
እንዳንድ ቤተስብ ኖሮም ሞቶም. ስላም አይስጥም
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
አይይ መሢዬ የዛሬው ፕሮግራምሽ ድምፅ የለውም 🤔
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Жыл бұрын
ሚስት ተረሳች ማለት ነው
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Жыл бұрын
Maybe he is not his father.........
@mabrateehailu4414
@mabrateehailu4414 Жыл бұрын
Welcome ❤❤❤❤🙏
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Жыл бұрын
Hi Mesi how are you doing
@zenebechhabte951
@zenebechhabte951 Жыл бұрын
ማቹ ሞቱ እንጂ አካል ጉዳተኝው ልጃችውን ሲበድሉት እንደነበረ ያሳያል በጣም ያሳዝናል.
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እህት እና ወንድም ወራሽ መሆን ይችላል እኮ ለምን ልጅ ወይም አባት እና እናት ወይም አያት ወይም ቅድሜ አያት ከለለ ምንግስት ይወርሳል አልክ እህት እና ወንድም መውረስ የለበትም እንደ? እባክህ አስረዳኝ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ቂጣቸውን የሚበዱ ቢሮ (Office) ሄደው ይመዘጋባሉ ።
@beimnetbekure898
@beimnetbekure898 Жыл бұрын
Abetu maren!! Sew eyemote kifat yiseral? Egziabher yiker.yibelen
@sameman9014
@sameman9014 Жыл бұрын
መሲ ሚስጥር ነው ወሬው 🤣🤣🤣
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
መሲዬ ድምፅ የለም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
የእኔ ወንድም እጅግ ሞላጫ ሌባ ነበር። ቤተሰባቺንን ደሃ አድርጏል። አባቴ ሁልግዜ ለሌባና ህይወቴን ላበላሸ ሰው ትንሽ ገንዘብ ሰጥቼ አሰናብተዋለው ይል ነበር። በሌብነት የታወቀ ሌባ ነበር። ጥያቄዬ አባቴ ሌባ ልጁን ከውርስ ማውጣት ይችል ነበር???👈👈👈
@hannahanna1490
@hannahanna1490 Жыл бұрын
አይችልም
@emuyeemuye4069
@emuyeemuye4069 Жыл бұрын
ኧረ ድምፅ የለም
@jdjdjfjfxbxbbxhx3316
@jdjdjfjfxbxbbxhx3316 Жыл бұрын
Yabedut abatyew kehonus
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x Жыл бұрын
አረእኔምእህቴ ተቸግራለች በፍርድቤት
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 Жыл бұрын
ማፊ ድምጽ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
እረ ይማን
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
በመርዝ የማይጠቃ
4:39
CHRIST EMBASSY ETHIOPIA ZONE - ክራይስት ኤምባሲ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 61
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 356 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН