ሲነጋም ሲመሽም

  Рет қаралды 5,586,696

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

6 жыл бұрын

Пікірлер: 1 600
@habtewayne8190
@habtewayne8190 2 жыл бұрын
እኔ አንደኛ ክፍል እያለዉ የፕሮቴስታንት ት/ቤት ነበር የተማርኩት ጠዋት ጠዋት በስፒከር ይከፈት ነበር በዛ እድሜ ምንም ሳላዉቅ የእየሱስ ፍቅር ያስለቅሰኝ ነበር በዚህ መዝሙር ምክንያት ከ 16 አመት በኃላ ነዉ እዉነት ህይወት መንገድ ጌታ እየሱስ የነብሴ መድሐኒት ስሜን በህይወት መዝገብ ላይ በደሙ የፃፈልኝ ከሐጢያቴም በደሙ አጥቦ ቀድሶኛል ክብር ይሁንለት ለጌቶች ጌታ ለአማልክት አምላክ የነገስታት ንጉስ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ለናዝሬቱ ለእየሱስ ይሁንለት
@BenCraftsCreative
@BenCraftsCreative Жыл бұрын
Amen
@WadiTamiru3744
@WadiTamiru3744 Жыл бұрын
Appdp addaa sa
@sissokomali7
@sissokomali7 Жыл бұрын
Ameeeeeeen Hallelujah !!!
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
Amen 🙏 semu kafi yebalel
@wubalem1298
@wubalem1298 Жыл бұрын
wey des sil
@fish47074
@fish47074 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ብሆንም ይህን መዝሙር ስሰማ ወደ ፋጣሪያ እንዳስብ እና ከሃጥያት እንድርቅ ይሰማኛል፡፡ ያግዘኛል፡፡ ምን ዓይነት መባረክ ነው፡፡ የእግዛብሄር ክብር ያለበት፤ ልጅነቴን ያስታውሰኛል ያንተን መዝሙር ስሰማ ተባረክ፡፡
@temesgenachiko5505
@temesgenachiko5505 3 жыл бұрын
Dani geta yebarkhe
@michuberiso2872
@michuberiso2872 3 жыл бұрын
🥰
@tinadenebelew3565
@tinadenebelew3565 3 жыл бұрын
Vvvv g Vvvvvvegrevv g Rgh Ggvg
@mishatseda5520
@mishatseda5520 2 жыл бұрын
geta besu tetakimo eyeterak naw temelas
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
እየሱስ ይወድሀል ና ነፍስኸን ከጭለማ አውጣት እየሱስ ያበራልሀል ❤
@shembeshembe2267
@shembeshembe2267 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ ነኝ እሄንን መዝሙር በጌታ ስም እወዳለሁ!
@hirthirut6185
@hirthirut6185 3 жыл бұрын
banel
@miko4065
@miko4065 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጌታ ነው
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 2 жыл бұрын
ከመዝሙር ይልቅ የዘላለም ሕይወት የሚሰጠው ላይ ኢየሱስ ላይ ይሁን
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ተባረክልን የጌታ ጸጋው አብሮነቱ አይለህ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
የተሆድዋ ሳብስክራኝ አረጊኝ
@amanuele.chorito1924
@amanuele.chorito1924 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ፡ ይህን መዝሙር ስሰማ የእግዝሐብሔርን ቸርነት ሁሌም አስባለው። ሲነጋም ሲመሽም፡ሁልግዜ ማስታውሰው ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፍቅርህ ነው።
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
በርታ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ👍🙏🙏🙏🙏
@mishatseda5520
@mishatseda5520 2 жыл бұрын
ewinatu yigaletilih lela minim alelim
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
Amene mezmur kirstoyan Muslim ayilem wanaw be geta manor nw
@wkfk6862
@wkfk6862 3 ай бұрын
Lante endigeletlh etselylhalew❤❤❤​@@mishatseda5520
@lililetel9128
@lililetel9128 3 жыл бұрын
የማንኛውም ሃይማኖት ተከታይ ከዎደደው ዎደደው ነው፡ አኔ ክቶሊክ ኦርቶዶክስ etc ማለቱ ኣይታየኝም ምክንያቱም አየሱስ አግዛብሄር ለ ሁሉም ኣንድ ነዋ። ።መዝሙሩም ድንቅ ነው ኣሜን
@rebel4792
@rebel4792 Жыл бұрын
It’s a testimony so it’s good 👍 😊
@jony-baroi
@jony-baroi 2 жыл бұрын
Love from Bangladesh to our Ethiopian christian brothers and sisters,♥️
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
ጌታን ሳላውቅ የቆየውበት አመታቶች ቆጨኝ አሁንም እንኳን የጌታ ልጅ ሆንኩ🙏🙏ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ ፓሰቴር ዳንኤል
@bereketsolomon3841
@bereketsolomon3841 5 жыл бұрын
የጅማ ልጅ ነኝ ትግ ጌታ s s Wa
@FNeway
@FNeway Жыл бұрын
የሆንሽ ገለቴ ነገር። we all know Jesus
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተ የአባቴ ብሩክ ነህ ! የአንተን መዝሙሮች እየዘመርኩ ከጠዋት እስከማታ ያለፍኳቸውን ከባድ ጊዜዎች ሳስብ እንዴት አለፍኳቸው ብዬ እደነቃለሁ ጌታንም እጅግ አመሰግናለሁኝ ልጆቼ ያኔ ህፃናት ነበሩ በልጅነታቸው እየሰሙ ስላደጉ ለአንተ መዝሙር ልዩ ቦታ አላቸው አሁን ስራቸው ላይ ሆነው እንኳን የአንተን መዝሙር እየሰሙ ነው ስራ የሚሰሩት ምን እንደምልህ አላውቅም ዘመንህ የተባረከ ይሁን ልጆችህና ትዳርህ ቤትህና ቤተሰብህ በሚቀጥል ቅባትና በረከት የተባረኩ ይሁኑ! የመንፈስቅዱስ አገልግሎትና ህይወት በቤትህ ይቀጥል ይብዛ ዘርህ ለጌታ ይገዛ!
@ayidaakalewold1142
@ayidaakalewold1142 Жыл бұрын
An Orthodox Christian went to Akaki Adventist School listening this song a lot during break at school and chapel, still I listen to it when I need some strength. God is awesome, may God bless you, lots of childhood memories. Thank you!
@tizitaamdemichael
@tizitaamdemichael 9 ай бұрын
Me too that moment was special. I can't forget it's good memory. Akaki Adventist 😊🥰
@desalamedesalame4132
@desalamedesalame4132 2 жыл бұрын
I am eritrean orthodox , but when ever i get stressed i always listen to this gospel
@Abel_Girma91
@Abel_Girma91 4 жыл бұрын
Daniel I am Ethiopian american raised in the U.S. When I was a kid my mom played your music in the car CD player. She is now with the LORD but when I hear your music I think of her.
@samymulu7110
@samymulu7110 4 жыл бұрын
Isn’t a blessing to surely know where she is!? Sorry for loss though. Stay blessed and strong bro.
@josefkidane1196
@josefkidane1196 3 жыл бұрын
Jjkcķĺĺĺķppp
@ruhamakebede3710
@ruhamakebede3710 3 жыл бұрын
Sorry for your loss brother RIP
@abenezerethiopiawi
@abenezerethiopiawi 3 жыл бұрын
Sorry for your loss 🙏🏾 Brother stay strong
@kenyaalolawaqqaa3680
@kenyaalolawaqqaa3680 3 жыл бұрын
Hi
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የዳኒ መዝሙሮች አጥንት ውስጥ ሰርስረው ይገባሉ ተባረክ! ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
wow , i love coming together more than any thing , i promise you i will start wearing black thread around my neck !!! haleluya GODD UNITE ORTODOKS AND PENXEDOKS
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
so you are penxedoks !!!
@hanajuses7715
@hanajuses7715 4 жыл бұрын
አታስመስል
@derejegulmame
@derejegulmame 4 жыл бұрын
ጭልጥ ብለሽ እንዳትቀር ግን ተጠንቀቅ አንቺ የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ልጅ ነሽ!!!!!
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 3 жыл бұрын
You get the secret of what does means Christian waw bless you
@helensemaw4535
@helensemaw4535 4 жыл бұрын
እኔ አርተቶክስ ነኝ ግን መዝሙርክን እወደዋለው ጌተ ዘመንክን ይባርክል
@musiemelese4239
@musiemelese4239 3 жыл бұрын
@@jamparound68 ቅ
@jamparound68
@jamparound68 3 жыл бұрын
@@musiemelese4239 አንቺ ቅ ምንድነዉ ደሞ ቅ? ለመሳደብ ከሆነ እኔም እለቀዋለሑ። ዲክሸነሪም ቢሆን አገላብጫ
@mahin.t3427
@mahin.t3427 3 жыл бұрын
እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም አንድ ነው :: እርሱም እየሱስ ነው:: No religion saves but the name of Jesus! Repent and be saved! God bless you!!
@diribakumara7832
@diribakumara7832 3 жыл бұрын
beleive in Him and only Him as your savior, come to the Lord and start a new life. No religion can save you, but you will be saved if you believe only in him. Come to Jesus!
@edentadele4372
@edentadele4372 5 жыл бұрын
ከእየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነዉ እዉነት ነዉ
@tesfamariamfesseha5470
@tesfamariamfesseha5470 Күн бұрын
❤❤❤❤ እንዴት መታደል ነው ከየሱስ ሞኖር ኣሜን።❤❤❤ መታደል ነው ኣሜን❤❤
@segengigen7844
@segengigen7844 6 ай бұрын
يا جمال صوتك يا دانييل احبك في الرب. صوتك الشجي خلاني ازيد ايماني بيسوع المسيح. الرب يحفظك ويرعاك ويستخدمك لخدمته. كل السلطة والمجد لرب الارباب يسوع المسيح. شكرا مرة تانية والى الامام.
@kidisttekle6343
@kidisttekle6343 4 жыл бұрын
Am Orthodox but if I listening this mezmur I feel so emotional really thanks dani
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 2 жыл бұрын
That is not the feeling of emotionality that is holy sprit that is the presence of God , you are blessed
@simegngamee7242
@simegngamee7242 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ከ3አመት በፊት እህቴ በጠና ታማ አለርት ሆስፒታል እያስታመምኳት እና ወንድሜ በማያውቀው ጉዳይ ታስሮ በነበረበት ወቅት ይህም መዝሙር እያዳመጥኩኝ እንባዬ ይወርድ ነበር እንደዛም ሆኖ እያመሰገንኩኝ አቅም ጉልበት ይሰጠኝ ነበር ዝማሬው። አሁን ያሁሉ አለፍ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@HshsHahahll
@HshsHahahll 8 ай бұрын
Blessing paster. Daniel long live ok
@johnfeday1394
@johnfeday1394 2 жыл бұрын
እግዝኣብሄር ይበልጣል፡ ከሁሉም ይልቃል እየሱስ ያድናል።
@lemlemlemlem9362
@lemlemlemlem9362 4 жыл бұрын
አኔ ኦርቶዶክስነኝ ግን ሲካፈኝም ደስሲለኝ ጠዋት ጠዋት አመሰግንበታለው ደስይለኛል ስለግዛቤር ብቻ ነው የሚናገረው ያኔ ስሰማው አሴት አደርጋለው ፈጣሪ ይቤርክኽ
@derejegulmame
@derejegulmame 4 жыл бұрын
ጭልጥ ብለሽ እንዳትቀር ግን ተጠንቀቅ አንቺ የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ልጅ ነሽ!!!!!
@sweetlove2592
@sweetlove2592 4 жыл бұрын
በህይወት እስካለው ሁሌ የምሰማው መዝሙር የማይጠገብ ነው በተለይ መነሻውን ለሚአውቅ ሰው ተባረክ ፓስተር ጸጋው ይብዛልህ።
@sikublessed8147
@sikublessed8147 5 жыл бұрын
ኣሜንንንንን ኢየሱስ ኣንተ ትበልጣል ከሁለ በላይ ❤🥰🔥🇪🇹🇪🇷 Paster dani god bless you
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የአባቴ ልጅ ዳኒ በዝማሬዎች ሁሌም እፀናናለሁ!!
@teketelfonkamo5414
@teketelfonkamo5414 4 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አንተ አገልግሎት ና መዝሙር ብዙ ኮመንቶች አያሁ ብዙ ሰው በጣም ተባርኮበታል ብዙው ሰው በጌታ ያልሆነ ሆኖ ግን በንተ መዝሙር ሁሉም እግዚአብሔርን ያከብራል ቃሉን ሰምተወል በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 3 жыл бұрын
This is what I see too from him:Awitaru;Tekesite:Yosef ;and Tesfaye chala a lot of non believers like their mezmur which is very good worship Jesus
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
የምወድህ የማከብርህ ያባቴ ብሩክ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው መዝሙሮችህ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ነው ጌታም በጉባኤው መካከል አለ ተባረኪ በኢየሱስ ስም ብሩክ ነህ ።
@Universe12_234
@Universe12_234 5 жыл бұрын
I'm Orthodox but the song touches deep inside, thank you.
@eritrean_forever
@eritrean_forever 2 жыл бұрын
I don't understand the comments "I am Orthodox but I love the song". What do you mean??? Are you listening to what you are not supposed to listen? Don't chain yourself. If the song moves you, touches you deep, brings you closer to God it doesn't matter which religion you follow. Don't act like you are crossing beyond borders when you listen to this type of mezmur. I am an Orthodox myself but I believe we are all in the same boat, we all worship One Good Lord. Let us be lifted and be blessed by whatever raises God's name...by whatever reflects his mighty Power and above all, His Love!
@abenezerhabeshawi1089
@abenezerhabeshawi1089 Жыл бұрын
@@eritrean_forever well said!
@delinamarta4184
@delinamarta4184 Жыл бұрын
Eyesus Yadnal !!!!! Eyesus geita newww !!!!
@genetpawlos5242
@genetpawlos5242 5 жыл бұрын
ሲነጋም ሲመሽም ሁል ጊዜ ማስታውሰው ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊ ፍቅር ነው አሜን ተባረክ
@tombagaza7243
@tombagaza7243 4 ай бұрын
I don't understand this language but every time I listen to these songs I feel deeply moved. Thanks Dan and the team
@neaminab8786
@neaminab8786 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ክርስትና ተከታይ ነኝ። I get excited whenever I hear this song. Keep shining Dani. ተባረክልኝ ዳኒዬ።
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 3 жыл бұрын
በማለዳ ከእነቅልፌ ስነቃ ጌተዬ እየሱስ በዚህ ዝማሬ ሞልቶኘ ተነሳሁ: የኔ እየሱስ ዘመኔ ያንተ ነዉ:: Glory to GOD ALMIGHY forever more. Dear Dani God bless you.
@Lydia2627
@Lydia2627 3 жыл бұрын
I will never ever bored of listening this song almost almost 2 decades reminds me of my childhood and my school Makan Yesus, ❤️😍🙏🙏🙏🏫 Much love Legend Sir Daniel you are one of my favourite gospel singers ever.
@lidyahaileselassi4351
@lidyahaileselassi4351 6 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ትረሰርሳለች የኔ ጌታ ከሁሉም በልጦኝ ነው ከሱጋ የተጣበኩት ጌታ ያክብርህ ወንድም ዳኒ መዝሙሮችህ ያንፁኛል
@merdemyiheyis6084
@merdemyiheyis6084 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ብሆንም ይሄን መዝሙር ማድመጥ ማቆም አልቻልኩም እንዲህ አይነት ዘማርያንን እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏
@netsanet8483
@netsanet8483 3 ай бұрын
ሁለም ነው የምሰማው ኦሮቶዶክስ ነኝ ጌታየ❤
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 2 жыл бұрын
I am protestant ግን ይህንን መዝሙር በጣም ነው የሚወደደው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺
@meserttaddesa5067
@meserttaddesa5067 3 жыл бұрын
ዳኒ ባዳምጠው በየጊዜው አዲስ ይሆንብኛል አንተ እ/ር ያደለህ ድቅ ዘማሪ ነህ።ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጌታ ይስጥህ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ።
@JustAThought155
@JustAThought155 4 жыл бұрын
I cannot speak Amharic, so I simply relied on the Holy Spirit's gift of tongues, and joined in the praise! Bless you all for lifting up praise to the Most High God from the tribe, as in "every tribe and every tongue," from Ethiopia!!!
@kenyaalolawaqqaa3680
@kenyaalolawaqqaa3680 3 жыл бұрын
Hi
@naimahhabasha9309
@naimahhabasha9309 Жыл бұрын
God bless you
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋር መዝሙር ጌታ ይባረክ ያኔ ልጅ ሆኜም ስባረክ ነበር አሁንም በሰማውትና በዘመርኩት ቁጽር እፅናናለው እባረካለው ክብሩ ጌታ ይውሰደው ዳኒ ብሩክ ነህ
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 жыл бұрын
ፍቅርህ ዛሬም አድስ ነው። ከእየሱስ።ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው እልልልልልልልልልልልልል እጥፍ በጥፍ ፓስተር ዳንኤል ከነቤተሰብህ ይባርክህ
@mekonnenasrat5601
@mekonnenasrat5601 3 ай бұрын
አእምሮዬን የባረከኝ ዝማሬ ነው የእግዚአብሔርን ቃል ማኖሪያዬ አእምሮዬ ሁሌም የተባረከ ነው ተመስገን።
@user-hh8ok4yr5l
@user-hh8ok4yr5l 5 жыл бұрын
ተባረክ በጣም የምገርም መዝሙር ነዉ ቃላቶቹ አንድ በአንድ ይሰማሉ
@bekelekabtymer6254
@bekelekabtymer6254 4 жыл бұрын
Geta zemenhn aglglothn yibark .
@terefememru541
@terefememru541 6 жыл бұрын
ካለፉተ 11 ዓመታት ጀምሮ የሞባይሌ ጥሪ መዝሙር ሆኖ እያገለገለኝ ይገኛል፡፡ ሁል ጊዜ ስመሽም ስነጋ አስታዉሰዋለሁ፡፡ ክብር ለጌታ ይሁን ለዘላለም አሜን፡፡
@seedtube1738
@seedtube1738 4 жыл бұрын
. ነፍስን አለምላሚ መንፈስን ጠጋኝ ወደጌታ ጎትቶ የሚያስጠጋ ሕይወት የሚገኝበት መዝሙር ዘማሪ!
@eden5672
@eden5672 6 жыл бұрын
ሀሌሉያ ያምልኮ መንፈስ እዲህ ነው ጌታ ሲመለክ እዴት ደስ ይላል። ዳኒ እግዚአብሔር በጸጋው አሁንም ይባርክህ ዘመንህ በእግሩ ስር በክብር ይለቅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር አሁንም እልልልልልልልል
@bekeledemissie137
@bekeledemissie137 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ በጣም ልብ ውስጥ ይገባል የተረጋጋና መልዕክቱን በትክክል ለማዳመጥ ይረዳል አጥንትን ያለመልማል እ/ር ይባርክህ
@emebetteshome2799
@emebetteshome2799 5 жыл бұрын
antenm yibarkih
@aminegezae6194
@aminegezae6194 5 жыл бұрын
Tkklenga ortodox neh ante ye getan sm siwera mitwed tebarek ybzalh
@Aklilusas12
@Aklilusas12 5 жыл бұрын
እኔም ካቶሊክ ነኝ ግን ብዙ የፐንተኮስታል ተከታዮች መዝሙሮች በቤተክርስትያን ሳይቀር እንዘምርዋለን። በተለይ ሊብያ እስርቤት እያለን ሁላችን ካቶሊክና ኦርቶዶክስ በነበርን መዝሙራችን የሶስና እና የዳኒኤል ከመሃል ከኣምላክ የምንገናኝበት መንገድ ነበረ።
@achukagirma1131
@achukagirma1131 5 жыл бұрын
Brothers the reason you love the mezmur is because GOD IS WITH US!!! Join us!!! God is with us we have the Gift of the Holy spirit!
@missackkone5679
@missackkone5679 5 жыл бұрын
@@achukagirma1131 please can you translate it in english for me. Thank
@redietsertso6494
@redietsertso6494 6 жыл бұрын
አረ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም መዝሙርህን
@hellenshibru9984
@hellenshibru9984 5 жыл бұрын
እውነተኛ የጴንጤ መዝሙር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@robelabraha8197
@robelabraha8197 4 жыл бұрын
እኔስ እሄን መዝሙር ስሠማ በጣም መንፈሴ ይረጋጋል ዳኒ እ/ር መርጦሃል እድሜና ጤና ይስጥህ
@elisaelisa8601
@elisaelisa8601 6 жыл бұрын
አሜን አሜን ዳኒ ጌታ ዘመንህ ቤትህ አገልግሎትህ ይባረክ መዝሙር ደጋግሜ ብሰማም ማይጠገብ ነው መዝሙርህ ተባረክ ክብር ለአምላካችን ይሁን ሀሌሉያ
@godisgood8544
@godisgood8544 6 жыл бұрын
ዳንዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ዝማሬህን በጣም ነው እምወደው አንተንም በጣም ነው የምወድህ ተባረክልንንን
@yenayena8676
@yenayena8676 6 жыл бұрын
ተባረክ ዳኒ እንዳንተ ያሉ በእውነት እና በመንፈስ የሚዘምሩ ይብዙልን
@kefiyalewnigussie167
@kefiyalewnigussie167 6 жыл бұрын
amen
@natenethio7447
@natenethio7447 6 жыл бұрын
Amen
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 6 жыл бұрын
Kiya Kiya endanchi yallu be EGZIABHER MENFES yemimmerru lijochu yibizzullin ? Be EGZIABHER MENFESS Yemimmerruu enesu ye EGZIABHER lijoch nachew , amen
@natnaelweldeslasie5117
@natnaelweldeslasie5117 6 жыл бұрын
§ § $§ $§ ¨$§ y
@natnaelweldeslasie5117
@natnaelweldeslasie5117 6 жыл бұрын
§ § $§ $§ ¨$§ y
@eduameduam8884
@eduameduam8884 5 жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስ ያድናል አቤቱ ባንተ ከስንት ዳንኩ ጌታ
@user-dj8hv1is2l
@user-dj8hv1is2l 5 жыл бұрын
ቃል አጠረኝ እዳልተርከው አሜንንንንን አሌሉያያያያ ክብር ለየሱስ ይሁንንን።
@hennyedidiatareke3866
@hennyedidiatareke3866 4 жыл бұрын
Every time I listen to this song I cry my eyes off reminds me of my childhood Aletefahum still kework ke’enku tibeltaleh Jesus thanks for your grace & Marcy!!!! I will fly higher again by your grace 🙏🏾
@rndjg879
@rndjg879 4 жыл бұрын
2€33u rd yhfhf
@hiwotebekele4493
@hiwotebekele4493 6 жыл бұрын
እግ/ር ይበርከቹ እኔ ሁሌም ጠወት ስናሰ እሄን መዝሙር ከልሰማሁ ቀን አይሄድልኝም ሀይማኖቴ ኦርቶድክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው
@masiwoldegiorgs3203
@masiwoldegiorgs3203 6 жыл бұрын
ታበረክ እነት ደስ ትየላሽ
@asget6497
@asget6497 6 жыл бұрын
እኔንም እንዳንችው
@yoditendalmawe4115
@yoditendalmawe4115 6 жыл бұрын
Hiwote ename endachewe....
@salmali1997
@salmali1997 5 жыл бұрын
እምነት አያድን እየሱስ። ነው የሚያድነዉ
@helenfessh6971
@helenfessh6971 5 жыл бұрын
Enim
@Feven600
@Feven600 Жыл бұрын
ዳኒየ ጌታ በብዙ ይባርክህ ውድ ወንድሜ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሪዎች በሀዘን ውስጥ ሁነህ ስትሰማቸው የሚያፅናኑ በውድቀት ውስጥ ብትሆን የሚያቆሙ ናቸው እና ከዚ በላይ ለትውልድ የምትተርፍ ያርግህ ዘመንህ ይባረክ❤🤲🙏🤲🙏❤🤲🙏🤲🙏❤🤲🙏🤲🙏❤
@user-un5ri2kd9z
@user-un5ri2kd9z 7 күн бұрын
የዘላለም ሒወት እየሱስክርስቶስ ነው አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ .......!
@oromoostar3018
@oromoostar3018 3 жыл бұрын
I learn Amharic because of this song I'm always happy. Thank you our beloved Pastor I love you I just won't call you my menfaswi Abat
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 жыл бұрын
Please change your name if you’re born again Christian we don’t have ethnics group we are a child of God
@oromoostar3018
@oromoostar3018 3 жыл бұрын
@@Jesus_is_the_only_way_to_heave please, accept who I’m if you born again in Christ, Thank you 🙏
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 жыл бұрын
@@oromoostar3018 yes I’m born again Christian but I hate Galla because your people are killed a thousand Innocent peoples in Ethiopia
@oromoostar3018
@oromoostar3018 3 жыл бұрын
@@Jesus_is_the_only_way_to_heave I’m sorry for you, but I love you brother and, I encourage u to read a bible. Stay blessed.
@nahummamodaniel8278
@nahummamodaniel8278 3 жыл бұрын
@@Jesus_is_the_only_way_to_heave born again christians don't hate people.
@zerihungebre7429
@zerihungebre7429 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩ ልብ ይነካል፡
@turiyemamo6500
@turiyemamo6500 2 жыл бұрын
Ameeeeeen
@user-xv3ck4eg8w
@user-xv3ck4eg8w 9 ай бұрын
Amen amen geta zemenih yibarikih semiche semiche alitegibim ihen mezmur🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dunidagi668
@dunidagi668 4 жыл бұрын
ከወርቅም ከእንቁም በልጦብኝ ነው ከማንም በላይ ተመችቶኝ ነው የቱ ነው ታድያ ሞኝነቴ ለእኔ ጥበብ ነው ጌታን ማወቄ
@mekedhabeshawit4057
@mekedhabeshawit4057 5 жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያተ መዝሙሮች ልብ ዉስጥ ይገባል እዴት ብየ እደሞናገር አላቅም ተባረክ😍😍😍😍😍😍😍😍
@akberetfutsum2138
@akberetfutsum2138 4 жыл бұрын
Wushetam orthodox ney tilaleh demo 👎👎👎👎👎👎
@akberetfutsum2138
@akberetfutsum2138 4 жыл бұрын
Aygebahm endiye be jusus sm eyalk mewashet
@getaekonewkaenagereyalwe6666
@getaekonewkaenagereyalwe6666 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እዉነት ነዉ ከኢያሱስ ጋር መኖር መተደል ነዉ እስይይይይይይይይይይይይይይይይይ እግዚ/ር ከሁሉ ይባልጠል አሜንንንንንንንንን ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉየ ልጁ የደራገኝ ኢየሱስ ይበራክ ደን በዝመሬክ ሁሌም ነዉ ምበራከዉ እዉነት ነዉ ስነገም ስማሽም ሁልጊዜ መስተዉሰዉ እግዚ/ርን ነዉ ተበራክ ደን ፀጋዉ በእጥፊ ይብዘልህ ተበራኩ ፀጋዉ ይብዘለችሁ አሜንንንንንንንን
@fatherinthehavens3923
@fatherinthehavens3923 5 жыл бұрын
ዘውትር የማስታውሰው ዘላለም ፍቅሩ ነው አዎ ቃላቶች ያጥሩኛል ሁሉን ቻይ አምላክ ትልቅ ነው በመሲህ የሹዋ ጌታ እግዚአብሔር ትልቅ ነው። አሜን! ዳንኤል መዝሙሮቹህ ደስ ይላሉ ጌታ ሞገስ ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ እግዚአብሔርን ታወድሳለህ ከፍ ከፍም ትባርከውም ታመሰግነውምአለህና!እድሜ ይስጥህ ይባርክህ ፊቱን ያብራልህ…!♥
@adiseamado8306
@adiseamado8306 5 жыл бұрын
God bless you lovely singer and pastor dani
@zerihuntoru2117
@zerihuntoru2117 7 ай бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። አገልግሎት ከዘር ግንድህ አወሰድብህ። በምድር በሰማይ ተባረክ። ለብዙዎች መዳን መዝሙሮች ምክንያት ናቸው።
@ndayimuhozacharles8167
@ndayimuhozacharles8167 5 жыл бұрын
I don't have Idea of what the song means but I enjoyed it just because of the passion The only thing I knew is that it's a worship song my God bless you
@samberhanu
@samberhanu 5 жыл бұрын
When it's dawn and dusk, all what I remember, all what doesn't escape my heart, is the everlasting love ... how can It be forgotten, what you've done for me, at Calvary what you've paid, your love is ever new, not short of wonder to be able to express?, ...... ...(Chorus).@ 1:50..for if i sing i'm at loss of words, for i speak i'm at loss of words, is there there such a (metered) response for your love... (x2) .... "Let worship fill your abode , let " "Eleelta-- (that's that typical ethiopian ladies' triumph sound") fill your abode ...continues after expressing how a priviledge it is to live with Christ for Christ doesn't have a limit and his lovingkindess doesn't have bound ....continues... 6:50 God is greater than everything... Jesus is greater than everything ... 9:07 (he states Psalms 63:3 because your lovingkindess is better than life, my lips shall praise you) (can I ask for a favor, please post in the response a link to a worship song just like this in your language. (preferably with little fanfare except maybe just a simple guitar and a choir singing) Thank you brother)
@netsanetmekbib1174
@netsanetmekbib1174 5 жыл бұрын
Yes indeed
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
This is the kind of gospel song change your life touch and Teach you makes you OK in Jesus name Amen 🙏🙏🙏
@marthagetachewbekele6200
@marthagetachewbekele6200 5 жыл бұрын
What a beautiful song. It takes my soul to a different world, a peaceful world!
@hewanhailu1193
@hewanhailu1193 6 жыл бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው ሲነጋ ሲመሸም የመማይቀያየር
@tsga270
@tsga270 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ከኢየሱስ ጋር ማኖር እንዴት ማተደል ነው እውነት ነው ዳኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@yetigirbe4354
@yetigirbe4354 6 жыл бұрын
ዝማሬውን ማቆም አቃተኘ ጌታ ሆይ ካንተ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው
@rodasmuez2391
@rodasmuez2391 5 жыл бұрын
Hallelujah eyesus geta new yigenawal kibir misigana hulu tebareku birukane bless you pastor daniel
@negakassa
@negakassa 4 жыл бұрын
Ooo my God I am blessed by this songs so many times Keep it up Dani by his grace
@desalegnsiraj5362
@desalegnsiraj5362 6 жыл бұрын
ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ አትፍሪ ልጄ የኔሽ ያለኝ ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር አምላኬ ነው። ያኔ በመከራ የደረሰልኝ
@salamawitbaradedi319
@salamawitbaradedi319 5 жыл бұрын
ተባራክ ውንድመቻን እኔ ኦርቶክሰ ብሆንም መዝሙራችሀ ውስጤ ነዉ
@emushbubumare5031
@emushbubumare5031 5 жыл бұрын
መዝሙሮችክ ያፅናኑናል ምን ልበል የምር
@henoksolomon6165
@henoksolomon6165 4 жыл бұрын
i think u have kind heart ...but what gives life for eternity is having Jesus as your lord and savior ....make sure u have Jesus in your heart as lord and savior ...since Jesus is not for religion
@themorningstar9458
@themorningstar9458 4 жыл бұрын
Tebareki selamiye! Eyesus Geta newu! Geta Eyesus yiwedishal.
@yewbdargizaw7879
@yewbdargizaw7879 4 жыл бұрын
ተባረክ
@tamirattamiraralemu6325
@tamirattamiraralemu6325 4 жыл бұрын
Ameeeen god bless U
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 4 жыл бұрын
አቤት የቅባትህ ጉልበት! ጌታ ሆይ ተባረክ።
@tirsitbogale1733
@tirsitbogale1733 5 жыл бұрын
ከእየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው ስሙ ይባረክ
@maryanaselam8903
@maryanaselam8903 4 жыл бұрын
ፖስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ:ይሄን መዘሙሩህን እየሰማሁኝ ትላልቅ ችግሮች አለፈኩኝ መዝሙርህን ኣበረታተኝ:
@danibest7718
@danibest7718 4 жыл бұрын
በሂወት ዘመኔ የእግዘብሔርን መልካምነት እንዳይ ያደርገኛል የእውነት ጌታን አይቼብሀለው የገባው እንዳንተ ነው
@aidabelay9842
@aidabelay9842 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበልጣል አዎ መታደል ነው ተባረክ ወንድሜ ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜን ይባልጣል ተባራክ ዳንዬ አንቴ የተወደድክ የአባቴ ጃግና ዘለላምህ ይባራክ መዝሙሮችህ ሁሉ ያፅናኑኛል ኡፉፉፉፉ አሜንንንንንን
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 4 жыл бұрын
ይሂ የድሮው ጲንጢ ነው ረጋ ያለ ዳንስ ጭፈራ የሊለብት አምልኮ ብቻ ተባረኩ ለሊሎችም አስተምሩ እባካቹህ። የት ነው? መዝሙራቹህ ከዘፈን ጋር መለየት አቅቶኝ ማዳመጥ አቁሚ ነበር። መዝሙር ማለት ይህ ነው አምልኮ ምስጋና ያለው።
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 4 жыл бұрын
ልክ ነው ውድ ወንድሜ! አዎ የዘንድሮ የጴንጤ መዛምራን ትንሽ ኮራፕትድ ሆነዋል። እኔ ጴንጤ ነኝ። ሐቁን ግን ተቀብያለሁ።
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 3 жыл бұрын
ወንድሜ/ እህቴ እንዳትሳቱ🙏ንጉሥው ዳዊት በቆናጃጅቶች ፊት ለፊት በማስቆና በዘፋን እያመሰገነ ስመጣ ባለበቱ ምልኮ አንተ ንጉሥ ሆኔ እንዴዚህ ትጨፍራለህን? አለቹሁ ግን ዳዊት ባንቺና በአባቶች ቤት ላይ ከፍ አድሪጎ ላኬበረኝ ለአምላኬ ኮሆንኩ በላይ እሆናለሁ አለ ምልኮ ግን እስኬ የምትሞትበትም ቀን ለዳዊት ልጅ አልወለደችለትም ወጌን ብቻ የምት ሆኔው ነገር በሙሉ ለጌታ ይሁን እንጅ ለሌላው አትደነቅ ምህረቱ፣ ፍቅሩ፣ ቸርነቱ አሪ ስንቱን ልናገር ግን ስያስ ነው እንጅ ኮሆነናው በላይ ምኔው ቦሆንኩለት
@aregashderessa2144
@aregashderessa2144 4 жыл бұрын
What God has done in my life is countless. Praise to his name.
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው ሁሁሁሁሁሁ አሜን አሜን
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN Jesus Kristus Amen Temesge Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen ❤❤❤❤
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 3 жыл бұрын
ዛሬም እንደ አዲስ አዳምጣለው። ጌታ ፍቅር እኮ ነው።
@shewitamebrahtu355
@shewitamebrahtu355 6 жыл бұрын
Amen! Amen! How lucky we r to live with our lord Jesus ! Glory t be God !!! God bless u blessed brother Dani !🙏🙏🙏
@zedabe
@zedabe 4 жыл бұрын
ዳን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙርህ ህይወትን ያድሳል ተባርክያለሁ። ፀጋ ይጨመርልህ
@tamikamcfarlaneleadon1081
@tamikamcfarlaneleadon1081 3 жыл бұрын
This never worship never gets old..PEACE &Love
@abelyitzhak1693
@abelyitzhak1693 5 жыл бұрын
Glory to God.Amen.Daniel God bless you in the name of jesus christ.
@abara2074
@abara2074 5 жыл бұрын
አምልኮ መዴራሂን ይሞላ አሜንን አሜንን ጌታ ይበርክ ዘመን በጌታ ይላማልም
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የሚመስጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይበልጣል ❤️
@user-zx2fo6kp2i
@user-zx2fo6kp2i 4 жыл бұрын
ሲነጋም ሲመሽም ሁሉግዜ ማስተውሰው ዘላለማዊው ፍቅርክ ነው አረሳውም ጌታ ለኔ የዋለውን ውለታው ሀሌሉያ ሀሌሉያ ተባርከህ ቅር ሀሌሉያ
@shad05
@shad05 4 жыл бұрын
I don’t even have idea of what the song means, but I can feel how much the song is powerful and emotional
@abushabush3614
@abushabush3614 4 жыл бұрын
እኔ ምንም እምነት የለኝም ግን መዝሙሮች ደስ ይላሉ ዳኒዬ
@teclu3286
@teclu3286 2 жыл бұрын
የአለም ሁሉ አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። በርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው። የማያምን ሰው ግን የዘላለም ሕይወት የለውም። ጌታ ኢየሱስን እንድ አዳኝ አድርገህ ተቀበለው። ይባርክሃል ሕይወትህን ለመልካም ይለውጠዋል።
@mathewosgobchu5932
@mathewosgobchu5932 6 жыл бұрын
ከወርቅም ከእንቁ በልጦብኝ ነው ጌታን ማወቄ አይኔ በርቶልኛል ከዚበላይ የለም የዘላለም ሂወት በነፃ እግኝቻለሀ ኡፍ አባቴ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Oh my God !!!! I am blessed by this song I usually in to this song !!! May God bless you. Have a blessed day for every one who worship our lord Jesus Christ at this moment.
@yonas8572
@yonas8572 4 жыл бұрын
አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው ከልቤ ፡ የማይጠፋው ዘላለማዊው፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x) እንዴት ፡ ይረሳል ፡ ያደረግህልኝ? በቀራንዮ ፡ የከፈልክልኝ ፍቅርህ ፡ በሕይወቴ ፡ ዛሬም ፡ ትኩስ ፡ ነው ግን ፡ ቃል ፡ አጠረኝ ፡ እንዳልተርከው ብዘምር ፡ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ብናገር ፡ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ለፍቅርህ ፡ ምን ፡ ምላሽ ፡ ይገኛል ፡ ኦሆሆ (፪x) አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው ከልቤ ፡ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x) አይታክተኝም ፡ ለሃገር ፡ ባወራ ስለ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ስለ ፡ አንተ ፡ ዝና ምነው ፡ በሆነ ፡ ልቤ ፡ እንደ ፡ ጅረት እንደ ፡ ውኃ ፡ ፈሳሽ ፡ እንደ ፡ ገነት ፡ ምንጭ አምልኮ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው ዝማሬ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው ዕልልታ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ ኦሆሆ (፪x) አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው ከልቤ ፡ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x) wikimezmur.org/am/Daniel_Amdemichael
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 3 жыл бұрын
💓💓💓💓💔💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏👆👆👆👆👆🙏🙏💓💓💔
@marthagetachewbekele6200
@marthagetachewbekele6200 6 жыл бұрын
Real worship song! Thank you, Daniel. May God continue to bless you and be your grace.
@nichye.g.5887
@nichye.g.5887 4 жыл бұрын
አሜን ካንተ የሚበልጥ ምንም የለም እየሱስ
@melesegudeta8772
@melesegudeta8772 5 жыл бұрын
ውድ ዳኔ ሁሌም ባንተውስጥ የጌታዬን ክብር ሳየው ላንተ ፀጋና እድሜን እመኝልሃለው ብርክ በልልኝ የኔ አባት
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,3 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 6 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 4,9 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 10 МЛН
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,6 МЛН
አይገርምም ወይ?
5:48
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 738 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 46 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,1 МЛН
ዞር ብዬ ሳየው Daniel Amdemichael
5:53
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 154 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 321 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.