የእንጀራ እናትየው ተንኮል እና ደባ ከልጆቹ እስከ ባሏ መግደል ድረስ

  Рет қаралды 174,717

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

#sileHiwet #ethiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 332
@user-ws9og1hz9g
@user-ws9og1hz9g 3 жыл бұрын
ግደል የተባለው ወጣት ለፖሊስ ማመልከቱ እጅግ በጣም ነው ያስደሰተኝ የኔ አስተዋይ እዳተ አይነቱን አላህ ያብዘልን ወንድም አለም
@yirgachompe4378
@yirgachompe4378 3 жыл бұрын
B
@Yukoaltacc
@Yukoaltacc 3 жыл бұрын
ש מ בי
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 3 жыл бұрын
That is the only part of the story I like.
@user-wn5pg3qt5n
@user-wn5pg3qt5n 3 жыл бұрын
እኔ ወላጅ እናትም እንጀራ እናትም አለኝ እንጀራ እናቴ ልክ እንደ ወላጅ እናቴ ናት ሲከፋን አብራን ተከፍታ ስናለቅስ አብራን አልቅሳ ስናጠፋ እንደ እናት ተቆጥታ ነው እዚ የደረስነው እውነት እመቤቴ ለልጆችዋ እረጅም እድሜ ይስጥልን ብበጣም እንወዳታለን እንጀራ እናታችንን መጥፎም እንዳሉ ጥሩም አለ💖
@omarkamel9608
@omarkamel9608 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
ግደል የተባለው ልጅ ግን ሊመሰገን ይገባል ሁሉም እንደዚህ ቢያደርግ ስንት የደጋጎች ህይወት ተርፎ ነበር
@user-ws9og1hz9g
@user-ws9og1hz9g 3 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
👌
@Hananhanan-wh6je
@Hananhanan-wh6je 3 жыл бұрын
Sah
@yidi4473
@yidi4473 3 жыл бұрын
ቲክክል
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
ከስት አንድ ጥሩ ቢሆኑ እንጅ እንዴ እንጀራ እናት መርዝ የለም ማን እንዴ ወላጅ እናት #እናት አለሜ ዘላለም ኑሪልኝ
@lemigereziher790
@lemigereziher790 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
በጣም እኔም በንጀራናት ነው ያደኩት ክፉም ደግም አትባልም ግን ስት ስም እንደወጣልኚ ሳስበው እበጂ እበጂ ይለኚል
@Habeshabete
@Habeshabete 3 жыл бұрын
Awo leke nesh bengeranate new yadekut Yemerze merze nachew
@user-fj8ky3ld5z
@user-fj8ky3ld5z 3 жыл бұрын
በጣም
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
በጣም።ማን እንደእማየ❤
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 3 жыл бұрын
አቤት የሰዉ ክፋቱ ግደል የተባልከዉ ሠዉዬ ስላልገደልከዉ በጣም አመሠግንሀለዉ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@user-uk1pk2th6w
@user-uk1pk2th6w 3 жыл бұрын
እ ህህህህ የእንጀራ እናትን ክፉት የሚያውቅ ያውቀዋል አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ
@look3271
@look3271 3 жыл бұрын
እኔን 😔
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
በጣም
@Leyla-tw6ym
@Leyla-tw6ym 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም
@tube302
@tube302 3 жыл бұрын
የኔ እንጀራናት ግን አልሀምዱሊላ እንደ እናት ናት አልሀምዱሊላ
@rahmaali5551
@rahmaali5551 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አወ የሚያቅ ያቀዋል
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ገዳዩ በጣም ጡሩ ልጅ ምናለበት የጫሉ ገዳይም እደዚክ ሂዶ ለፎሊሥ ብናገር ሠዉ ሀያሌቅም ነበር
@user-hg7zd6tm8c
@user-hg7zd6tm8c 3 жыл бұрын
እኔ እናቴ የሞተችብኝ በ13 አመቴ ነው አበቴም ሚስት አገባ ለእኔም የስቃይ ሒይወት መኖር ጀመርኩ ለአባቴ የሆነ ያልሆ ነገር እያጎረሰች ከአባቴ ጋ ማጣላት ጀመረች እኔም ከቤት ጠፍቼ የሰው ቤት ስራ ገባው ትምህርቴ አቋርጬ እዴሜ ለሷ አሁን ስደት ላይ ነኝ እንደ እንጀራ እናት ምቀኛና ቅናታም ሠው ዬለም በእሷ የተነሳ ቤተሰብ ተበታትኖዋል ከእንጄራ እናት ጋ ከመኖር የሰው ቤት ሰራተኛ መሆን ይሻላል
@habebkamaal5858
@habebkamaal5858 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህትዋ
@salimaahmed5071
@salimaahmed5071 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ትክክል ነሽ ጥሩ አይደለቼም እንጀራ እናቴ ጥሩ ልኖርም ይችላል ግን መጥፊ ይበዛል
@user-yf6yk3yn4m
@user-yf6yk3yn4m 3 жыл бұрын
እውነት ነው የጀራ እናት ጋር ከማደግ የሠውቤት ሠራተኛ መሆን
@user-ue3ui9di6x
@user-ue3ui9di6x 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
እስይ እንዴት ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይምስግን ብርቱ አስትማሪ ነው እፍ እንኳንም አልሞት ምስኬን
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 жыл бұрын
አረ ሊገል የነበረው ልጅ መሸለም አለበት
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-nq5rk9rs9t
@user-nq5rk9rs9t 3 жыл бұрын
ትክክል
@Leyla-tw6ym
@Leyla-tw6ym 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-qw1tl6en2k
@user-qw1tl6en2k 3 жыл бұрын
የት ላግኘው ይሄ ለፖሊስ ያስፎገረው ልጅ... ዳጎስ ያለ ገንዘብ ብልክለት ያስብላል
@fikirtealmuu2899
@fikirtealmuu2899 3 жыл бұрын
@@user-nq5rk9rs9t yy7uuuu77u
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ወለይ በጠም የስደሰታኝ ነገር ብኖሪ ለፖሊስ የመለከታዉ ልጂ እንዴት ደስ እንደላኝ ልነግረቹ አልችሊም
@user-ws9og1hz9g
@user-ws9og1hz9g 3 жыл бұрын
እኔም
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 3 жыл бұрын
እገዚቤረ ይመሰገን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
አትሙት ሲለው ገዳዩን አራራለት አፈር ይብሉ እነኚን እናት እና ልጅ የእድሜ ልክ ማሰር ነው
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 3 жыл бұрын
ግደል የተባለዉ ልጆ በጣም ልመሰገን አለበት እደዝህ አይነቶች ያብዛልን
@allahisone2808
@allahisone2808 3 жыл бұрын
ተራኪዉን በጣም ነዉ ማደንቀዉ😍
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ከዚህ የባሰ አታሰማኝ ፈጣሪ ::በርግጥ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ፍፁም ከእናት በላይየሚመረጡ እናቶች አሉ ባሳደግዋቸው ልጆች የሚወደዱናየሚመሰገኑም ይህች ሴት ግን በጣም ጨካኝናት በሀገራችን እየተድጋገሙ የሚታዩት በሙሉ የውጩ አለምጋ በየቀኑ የምናየውና የምንሰማው ነው የታለ ባህላች ፍቅራችን እርስ በርስ መከባበራችና መተዛዘናችን ሳስበው ጭራሽ ማመን ያቅተኛል please who ever watch this program we need to pray
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ሰው ግን ሌትኛው ዕድሜው ነው ለሀብት በሎ ነብስን ያህል ነገር ሚያጠፉት ክፉ ስታስጠላ
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 3 жыл бұрын
ገንዘብ ሳያታለው ለፖሊስ የጠቆመው ልጂ በጣም አድናቂው ነኝ አርቆ አሳቢ ጎበዝ ምናለ ሁሉም ሰው እዳተ አርቆ ቢያሰብ ሌሎቺም ካተ ይማሩ ጀግና ነህ
@user-ul1yw7qo4r
@user-ul1yw7qo4r 3 жыл бұрын
እኔ በእጀራ እናት ነው ያደኩት ግን እግዚአብሔር ይባርካት መልካም እናት ነበርች እድሜዋን ያርዝምልኝ
@hayelomhagos7103
@hayelomhagos7103 3 жыл бұрын
Tberk
@JMGD44
@JMGD44 3 жыл бұрын
እኔ እናቴ በእንጀራ እናት ተንገላታ ነው ያደገችው። እሶም ብዙ ልጆች አሳድጋ ድራለች ለወግ አብቅታለች። ከወለደቻቸው ልጆች ይልቅ የአደራ ልጆችሽን ( የእንጀራ ልጆችሽን ) ተጠንቅቀሽልናል። ለሞግዚቶቻችን ( ሰራቶኞችን ) ሁሉ እንደተንሰፈሰፈሽ ነው። እናቴ እድሜ ይስጥሽ አሁንም ኑሪልን። ባትወልጅኝም ከወለደችኝ እናት በላይ ነሽ።
@omarkamel9608
@omarkamel9608 3 жыл бұрын
የእጀራናት ማለት በጣም ከባድ ነዉ ይሄን ፅዋ ቀምሸዋለዉ በጣም ዘግናኝ ነበር እስከ ሁለት ቀን እህል ዉሃ አልቀምስም ነበር እራሴን ለማጥፋቅ አስቤ ነፍሴ በቀላል እደማታልፍ ተረዳሁ ወንዝ ዉስጥ ለመግባት እግዚአብሔር ሀሳቤን በመልካም ቀየረዉ አባቴም አድቀን እደ አባት እርቦሻል ጠምቶሻል ከፍቶሻል ብሎ ጠይቆ አያዉቅም ብናገር ይጣላሉ በሚል በዝምታ ተዋጥኩ እየበላሽ እየጠጣሽ ምን ሆነሽ ነዉ የምትጠወልጊ እያለ ይደበድበኝ ጀመር በመጨረሻም ከኖርኩ ኖርኩ ብየ ጠፋዉ ኢትዮጵያ ለቅቄ በስደት እኖራለዉ እግዚአብሔር ይመስገን እራሴን ለዉጬ ሰዉ ሁኔ እየኖርኩ ነዉ እግዚአብሔርን የተደገፈ አያፍርም እድሜ ( 8 ) አመት ጀምሬ እራሴን አሳደኩ ሰዉ ሆነን ሰዉነታችንን ባንዘነጋ ጥሩ ነዉ
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 3 жыл бұрын
ከባድ ነዉ
@kmilakmilasied9210
@kmilakmilasied9210 3 жыл бұрын
ወይኔ አላህየአደርህን ከእንዴዚህአይነት ፈተና ጠበቀን
@user-tw4mb9ds9g
@user-tw4mb9ds9g Жыл бұрын
እንጀራ እናት በጣም ነው የምጠላው አያት ባይኖረኝ ኖሮ የእኔም ህይወት በእንጀራ እናት እጅ ይሆን ነበር የእናቴ እናት ውድ አያቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ ጌታ
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
ሀጋራችን ለይ ምን ህግ አለ ትክክለኘ ህግ ልክ እደ ሰውድ አረቢየ የጋደለ ይገደል የሰራቃ እጁ ይቆረጥ የሚል ህግ ቢኖር ኖሮ አድም ሰው በሰው እጅ አይሞትም ነበር አድም ሰው አይሰርቅም ነበር
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የልጆቹ #part ወላሂ እንባ እያነቀኝ ነው ያየውት😭💔እማ ለዘላለም ኑሪልኝ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ይገርማል እበላለው ብሎ መበላትም አለ ግን ሁሉም የእንጀራ እናት አንድ አይደሉም እኔ 2የእንጀራ እናት አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን የተባረኩ ናቸው !!!!
@bman4267
@bman4267 3 жыл бұрын
Anchi setiyo
@bman4267
@bman4267 3 жыл бұрын
Atiketateyign alalkushim
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
እድለኛ ነሺ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
@@bman4267 😂😂😂😂ምን ላድርግ አልሆንልሽ አለኝ ያላንተ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
@@bman4267 😂😂😂
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን መቼም ጆሮ አልሰማ አይል አይ እንጀራ እናት የስራሽን ይስጥሽ እግዚኦ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
አይይይይ የዎህነት አልሀምዱሊላ መጨርሻው ያምራል መገፍት ጥሩነው ወድመዶ ለራሶ ሆናት
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 жыл бұрын
Betam dese yelale
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
@@senaittesfaye9536 በጣም ለራሶ ወጥመድ ገባይ ለሰው ያጠመደችው
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እናትና አባቴን ጠብቅልኝ ሁለቱንም እፍፍፍፍፍ አይ ስው ለገዘብ የስው ህይውትን ያሳጣል አይ የእጀራ እናት እውነትም የእጀራናት
@mariyammariyak6852
@mariyammariyak6852 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል. ላመለከተው. ልጂግን. በናተሚደላይ. ቀርቦመሸለም. አለ በተ. ያድሰውህይወት. ብቻሳይሆን. ያተርፈው. የልጆቹም. ሀዘንንአቅሎአል. እኛእራሱ. ሰጦታማበርከት. አለብን
@bintaby1099
@bintaby1099 3 жыл бұрын
ውይ እኛ ሴቶች ግን አኡዙቢላህ እዴት ልቧ ቻለ ቢስሚላህ ኡፍ
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 3 жыл бұрын
ዋወወወወወወ ዬእውነት ዬአበቴ ጀግና ዋወወወ ኑርልኝ እግዚኣብሔር አምላክ ይበርክ ደድዬ የኔ መር👍👍👍👍🙉😘😘😘😘😘😘😘😁 ዬእነቱነ ልጅ አስበቹሁ ተከሺፎ ስነይ ደስተዬ ውዳር ዬላሚ ያስው ህይውት ያተርፍክ ውንድሜ እግዚኣብሔር እድሜና ጠና ይስጣ 😘😘😘😘🏃🙏🙋💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👆☝🖕ትክክክል ነው ስርካው
@user-ue2oe7yj9b
@user-ue2oe7yj9b 3 жыл бұрын
ተንኮል መጨረሻው እሂ ነው ፈጣሪ በልቦናው አድሮ የንፁሁን ሰው ሞት አዳነ ፀጋ ያለተለየው ጥሩ ሰው መልካምነቱ አይለየው
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 жыл бұрын
ሁሉም እንደዚህ ልጅ ቅን ቢሆን በማስተዋል የምናደርገው ነገር ለብዙዎች ሕይወት መዳን ነው ግደል የተባለው ልጅ ጀግና ብዬዋለሁ
@user-wm7kz2ur3o
@user-wm7kz2ur3o 3 жыл бұрын
ለፖሊስ እንደመለከተው ልጅ አይንት ይብዝልን
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 жыл бұрын
ይህ ነገር በትልቅ ሚድያ ታይቶ ስዎች ይማርበት ነበር
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃል እግዚአብሔር ተኮለኛን ያጋልጣል እግዚአብሔር ሁሉን ያያል እግዚአብሔርን የሚቀድመው የለም እናመሰግናለን በጣም ሁልገዜ እከታትላለሁ
@tube302
@tube302 3 жыл бұрын
ይህ ጥሩ ትምሳሌት ነው ምነው ሁሉም እንደዚህ ቅን ልቦና ቢኖር አገራችን ምንም ነፍስ ባልጠፋ ነበር
@seblicosebli8691
@seblicosebli8691 3 жыл бұрын
ኧረረረረረረረ የንጀራ እናትን
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
እንጀራ እናት ሑሉ ነብሶ አይማርም ።🤔 ለምን እንደሖነ አላውቅም 95% የሚሖኑ ክፋተኞች ናቸው።😠 ወንዶች ልጅ ካላቸው ለምን ሌላ ሴት ያገባሉ??🤔 እርስ ወዳድ ስለሖኑ። 😠እናት ሺ አመት ትኑር። 🤗አባት የት አባቱ እበት ይብላ።😠😠
@user-pn2rl6kp3g
@user-pn2rl6kp3g 3 жыл бұрын
እበት ያብላሽ አቦ አባትም ልክ እዴ እናት ነው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
@@user-pn2rl6kp3g ምን ስድብ አፙጣው ባለጌ ስድ አደግ ቆሻሻ ንፍጥ ጭንቅላት ነሽ ምን አባሽ ያሳድብሻል ። ዘልዛላ ዘልዛላ ወልዶ ዘልዛላ ያሳደገሽ ነሽ ። ብዬ ከፍ ዝቅ አድርጌ እንድሰድብሽ ፈልገሽ ነው??
@user-ei2gd1by6y
@user-ei2gd1by6y 3 жыл бұрын
ረ ስት መልካም አባት አሉ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
@@user-ei2gd1by6y ልክ ነው በጣ ጥቂት አዎ አሉ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ባዳድ ክፍ እጀራ እናት ሁሉም ሊሰደብ አይችልም ስት እደናት የሆኑ እጀራ እናት አሉ ክፉም እጀራ እናት አሉ ያረብ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው በመቀጠልም ገዳዩን ልጅ በጣም ነው እማደቀው መሸለም አለበት
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
ውይ በስመአብ መጨረሻው አስደሰተኝ አምላኬ አደራህን ልጄን የእንጀራ እናት እንዳታሳይብኝ ምን አይነት ክፉ ናት በስመአብ ጌታዬ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር ልጆች ምን ስላደረጉ ነው እንድአንድ ሴቶች በልጆች ላይ ይህን ያህል ጥላቻ ያለባቸው ቅናት ወይስ የአዕምሮ በሽተኛነት ምንስ ነው የሚጠቀሙት በተለይ እናታቸውን በሞት የተነጠቁ ልጆች የበለጠ ፍቅር ሲገባቸው እንደዚህ አይነት ግፍ እውነት ያማል ማሳደጋቸው ካልቀረ ይህን ያህል ጥላቻ እና ጭካኔስ ምን ይሉታል አይገባኝም
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 3 жыл бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ አልጣለውም ደስ ይላል
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p 3 жыл бұрын
እህህህህህ አይ የእንጀራ እናት እውነትም የእንጀራ እናት ጨካኝ አረመኔ ኡፍፍፍፍፍፍ እናቴዋ ኑሪልኝ ካላንች እኔ ሂወቴ ከንቱ ናት የኔ ውድ ኑሪልኝ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ያረብ
@user-ou7dv3mn8v
@user-ou7dv3mn8v 3 жыл бұрын
ገዳይ የተባለዉ ልጅ እግዛብሄር ይባርክህ ትልቅ እነት ነዉ
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 3 жыл бұрын
የማን ናት ዘልዛላ አሮጊት ለልጅ እንኳ ምሳሌ የማትሆን በክት!!! ዘንድሮ ልባችንን በግዜ ካልመለስን ማለቃችን ነው!!! አቤቱ አባት ሆይ የሆነብንን አስብ ይቅር በለን🙏🙏🙏!!! ኢትዮጵያን አስባት🙏💚💛❤!!!! ለእኛም ልብ ስጠን🙏🙏🙏!!!!
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@seyumayelee8421
@seyumayelee8421 3 жыл бұрын
አቦ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
መጃመረው ብየስከፋኝም መጨረሸው ግን በጣም ደስ ብሎኛል… እናት ላዘላለም ትኑር… እህቶቼ የእንጃራ እናት ስቶኑ ምታደርጉትን ነገር እየሳበቹ አድርጉ የነገን ማን የውቃል ለረሳቹ ስትሉ መልኳምን ስሩ????
@lubabaomar6752
@lubabaomar6752 3 жыл бұрын
Betelye lelegu ladergwe derget betame dese yelale
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
@@lubabaomar6752 በትክክል ለብር ብሎ የሰውን ህወት አለጠፋም ለፖልስ ተናገረ ደስ ይለል
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 жыл бұрын
ሰው መለት እንደዝ አይነት ሰውነው ለ ገንዘብ ብሎ ሰውን መግደል ሰይሆን እንዴ ውንድመችን አይነት መሆነው እንዳዝ አነት ሰውች ይብዘሌን ገንዘብ ሰውን ገድልን ምናጣ አይዶለም ሰርቶ መግኝትነው እንጅ አራ እንደዝ አይነት ክፉ ናገር ጌታ ይጠብቀን ልጅ ዳሞ ያኢግዘአብሔር ስጦታ እንጅ መጫውሻ አይዶለም እንውቅ እናመሰግናለን
@rahmahusain704
@rahmahusain704 3 жыл бұрын
ግደልየተባለውልጅእድሜናጤናይስጥህአስተዋይምርጥሰው
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 3 жыл бұрын
ስንት አረመኔ ሰው አለ ።ረጣሪ መሰሪዎችን ከሃገራችን ያጥፋልን በቆፈሩት ጉድጓድ እራሳቸውን ያስገባልን
@asnaasna4215
@asnaasna4215 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክእ
@user-zc6ie8hj8x
@user-zc6ie8hj8x 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግደል የተባለው ሰው ሊመሰግን ይገበዋል በጣም ጎበዝ ሰው ነው
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
እህቶች እሰኪ ጥሩ ሰው እንሁን መልካምነት እኮ ለራሰ ነው
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
ብስራት ሜሬ፡ ተራኪው፡ 3 ምርጥ፡ሰዎች፡አንድላይ፡👌 የተራኩው - ድምፅ፡እና፡እርጋታ፡ማማር የሜሪ - ግሩም፡ትንታኔ የብስራት - በድራማ፡መልክ፡እጅግ፡ልብ፡አንጠልጣይ፡እና፡ perfect የሆነ፡ቅንብር፡በ 30 ደቂቃ፡ውስጥ፡ሰርቶ፡ማቅረብ፡፡በጥቅሎ፡ምርጦች፡ናችሁ፡ለኔ ! 🏆🥇 የስለህይወት፡ቋሚ፡ደንበኛ፡ነኝ፡ ከ German Frankfurt አንድም፡አልፎኝ፡አያቅም 😀 በያላችሁበት፡ሁላችሁንም፡ከክፉ፡ሁሉ፡ጌታ፡ይሰውራችሁ🙏
@ethiopiawitube8339
@ethiopiawitube8339 3 жыл бұрын
ሜሪ ድምፅዋን በጣም ነው ምወደዉ
@user-nq5rk9rs9t
@user-nq5rk9rs9t 3 жыл бұрын
እሠይ እንኳንም ተያዙ ጥቆማ ያደረገው ልጂ እግዚአብሔር ይሥጠው
@samhaile1638
@samhaile1638 3 жыл бұрын
የ background symphony ሙዚቃውን እርእስ (title) እሚያውቅ ካለ እባካችሁ
@user-rb7bc9eq4z
@user-rb7bc9eq4z 3 жыл бұрын
እግዛቤሄር ይባርክ ከንደዚ አይነቱ ክፋት ይሰዉረን
@kokobaalbehewali6323
@kokobaalbehewali6323 3 жыл бұрын
መጨረሳው ደስ ይላል አልሀምዱሊላ
@brukemeredbrukemered5449
@brukemeredbrukemered5449 3 жыл бұрын
ወይኔ ቲጂዬ በዝህ አጋጣሚ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@tigisetbrhanu6525
@tigisetbrhanu6525 3 жыл бұрын
ወዬ አመሠግናለው ግን አላወኩህም
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 3 жыл бұрын
wowwww iwnetana abas antenki tebarekkkkk geta yemi wodo saew
@memimalase7244
@memimalase7244 3 жыл бұрын
Tebareku all ethopian people I love 💕💕💕💕💕👍👍👍👍
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 3 жыл бұрын
የእጀራናት አሉ እጀራ የራበን ያጠግባል የተረገሙ አልፌበታለሁ እማ 💞💞💞
@gizeamenalemu4841
@gizeamenalemu4841 3 жыл бұрын
Ayzosh
@iprocell8054
@iprocell8054 3 жыл бұрын
ደስ የሚለው ነብስ አጥፋትብሎ ነብስ ይትርፍው ጀግና እግዚአብሔር ይስጥህ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 3 жыл бұрын
አላህ። ያጠጠብቀን። ከሸረኝ
@memimalase7244
@memimalase7244 3 жыл бұрын
Tebarek . brother 💕 💕 💕 👍 ☝
@tsahayfantoo2373
@tsahayfantoo2373 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ልጅ ይንሳሽ የእንጀራ እናት ክፉ ናቸው ሁሉም ባይወንም
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 3 жыл бұрын
የእውነት ግደል ተብሎ የተጠየቀው ልጂ የሌለ ጀግና ነው አበጀህ
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 жыл бұрын
ይገርማል ሁሉም መጀመሪያ ጥሩ አይሆኑም ምናልባት 10% ቢሆኑ ነው ግን የኔ እንጀራናት ዛሬ ተቀይራለች ጥሩና መልካም ሴት ሆናለች
@ayushayush5994
@ayushayush5994 3 жыл бұрын
ምን አልባት ስለራቅሻት ነው ሰው አብሮ ሲኖር ነው ማንነቱ ሚታወቀው
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 жыл бұрын
@@ayushayush5994 አይ እደዛ ሳይሆን የራሷ ልጆች ከኛ የተሻለ ሊያስቡላት ስላልቻሉ ነው
@msrakalebachew5851
@msrakalebachew5851 3 жыл бұрын
ግደል የተባለው ልጂ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው እሱ ነው ሂወቱን የታደገው
@absetayimam4174
@absetayimam4174 3 жыл бұрын
ስላም ናችሁ እንዴት ናችሁ! 👍👍👍በጥም አስተማሪ ነው በርቱ እንደዚህ ነው 🇧🇴በመተሳስብ አንድ ምትሆነው: ታማኝ መሆን እንድዚህ አይነቶች ህዝባችንን ያስተምራል በሩቱ ሚያስብል ነው ድርጊቱን ሳይፍጸም ከፓሊሶች ጋር በትክክለኛ በማስረጂያ ማጋለጥ : አረመሄውችን ያልደከሙበትን ባንድ ጊዚ ሀብታም ለመሆን ሚጣድፉትን አስበውት እንዲቀሩ ማድርግ ይቻላል ስንተባበር በኔ ብተስብ ቢሆን ብለን ማስብ ነው? በጣም ቆንጆ ዝግጂት ነው በርቱብያለሁ💕💕💕👍
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
አርምኒ እንድዝ አይንት ስንት አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
ሰምቼ የማላቅ ታሪክ ነው የሰማሁት ምናለ ሰው ሁሉ እንደ ጠቋሚው ቢሆን ስንቱ ወላጅ አልባ ሆኖ አይቀርም ነበር ጠቋሚው መሸለም አለበት ችግሩ አገራችን ጥሩ የሰራውን መሸለም አያቁም እናትና ልጅ ባይገሉም ነብሰ ገዳይ ናቸው እድሜ ልክ መታሰር አለባቸው እነዚ ቢወጡም ከመግደል ወደ ኋላ አይሉም
@user-bm1xm9rq6f
@user-bm1xm9rq6f 3 жыл бұрын
ግደል የተባለው ልጅ የእውነት በአደባባይ መሸለም አለበት ጀግና ነው💖🥇🥇🥇 ሁሉም ሰው እንደዚህ ከህግ ጋር ቢተባበር የብዙ ንፁሃን ነፍስ ይተርፍ ነበር።
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@daniyemuziqaafanaoromi6618
@daniyemuziqaafanaoromi6618 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዋህነት ፊጣረ ከመት አተርፎው
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 3 ай бұрын
Wow gurbba qarshiin hin jijiree,dabarsee. Seeraaf,kennee galatefachuun. Dirqamaa ❤ osoo namnii hundii akkanaa ta'ee Mal ta'aa ?
@yesasofa4174
@yesasofa4174 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ቅን ልንብ ይፍጠርልን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከስውር ወጥመድ ያስጥላል ዩሉሃል ይሄ ነው
@sarayousef2021
@sarayousef2021 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ የእንጀራ እናት በእኔም ደርሶብኝል እራሱን የምትቀጠቅጠኝ አሁንም ያመኛል አሁን ግን እኔ ከእርሷ በጉልበት በገንዘብ እሻላለሁ አልሃምዱሊላህ ነገርግን በደሌ በየደቂቃው እፊቴ ላይ ደግንን ይልብኛል እሷን ላለማየት ወደሀገራችን መሄድ ብፈልግም በእጀ ትጠፋለች ብየ እፈራለሁ አላህ የስራዋን ይስጣት ብየ ለመርሳት ብሞክርም አላቻልኩም ከሀገር ከወጣሁ አ 14 አመቴ የ14 ሁኝ ነው ከቤት የውጣሁት አህህህ 💔💔💔😭😭💔😭💔 የእንጀራ እናት ሰይጣን 👹👹 ኡፉፉፉ
@mubasherahmed3363
@mubasherahmed3363 3 жыл бұрын
Thank u
@tahagasgeremdhin4263
@tahagasgeremdhin4263 3 жыл бұрын
አነየ አናተይ በ ፭ ኣመትይ ነወ መትች ኣበትየም መስተ አገባ ለንየ ገነ ከ አናተ በላይ ናተ በታመ ነወ የመይ ወዳተ
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
ሲጀመር ይቺ አውሬ እናት አይደለችም የወለደ በልጅ አይጨክንም ብሎም ልጇ በሱስ ተጠምዶ ሲያብድ አብሮ ማበድ ምን ይሉታል በጣም ገራሚ እናት ጓደኛው ሊመሰገን ይገባል
@user-nl2yp9mf6m
@user-nl2yp9mf6m 3 жыл бұрын
አይይይ ያማል 😢
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
እውነት ትክክክል
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ወንድሞቸ እንደምን ዋላችሁ ለሀገራችን ሰላም አንድነትን ፍቅር ይስጠን
@rahelabebe4030
@rahelabebe4030 3 жыл бұрын
What an amazing history that I’ve ever heard glad the Eskindir life is saved 👏
@fifififi8632
@fifififi8632 3 жыл бұрын
ግደል የተባለዉ ግን ተባረረክ እሶግን ምንአየነት እረጉምናት
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Mashallah 👦👍👏
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 жыл бұрын
Gata yemsegen betam dese new yalegn meshelm alebete liju yatrefachu gata biwonm selalgdelachu waw
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 3 жыл бұрын
ይገርማል
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 3 жыл бұрын
Betam turu Programm new gn indezih be Film ena be discation yetayem betaaaaam buzum alu bendezih aynet yemiyadgu lijoj yemisekayu alu Sillezih abat yehun inat betam metenkek ina lijojajin yalubet huneta Mastewal yasfeligal betam ego mehon yelebinm Indihum akst agot yehone zemed yemotubachew family Lemasadeg siwsdum gorebet weyim lela betesb mekotater mastewal yasfeligal
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 2 жыл бұрын
የኔን እንጀራ እናት መሠለችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abderhmnemahammed6725
@abderhmnemahammed6725 3 жыл бұрын
በጠም አርፍ ትምርት በረቱ
@sosisosi8501
@sosisosi8501 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኦይ እንደዚ አይነት ባል ቢሰጠኝ
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 3 жыл бұрын
ሪች ስወድሽ ❤❤❤
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
በነሱ ብቻ የሚያቆም መስሎዋት ነው ? እሷንም ያስከትላታል
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
የሚገርም
ህፃናትን የምትሰርቀው ሞግዚት
33:05
Sile HiwotTV
Рет қаралды 259 М.
ህፃናት ወንዶችን እያስገደደ...
38:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 119 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 2,5 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
ልጇን ግድያ የምታስተምረው እናት
31:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 120 М.
S1 E1: Morning Time Routine Intermediate and Advanced English Vocabulary Podcast
31:23
High Level Listening Advanced English Podcast
Рет қаралды 415 М.
Машина Жириновского.  #shorts Лиса рулит
0:52
Лиса рулит shorts
Рет қаралды 5 МЛН
Не уступила место беременной и начались роды 😮
0:49
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 897 М.
МУЖЧИНА И ТОПОР
0:22
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
When Brother Refuses to Listen #shorts #funny #fypシ゚viral
0:19
Javi’s Family Adventures
Рет қаралды 11 МЛН