ልጇን ግድያ የምታስተምረው እናት

  Рет қаралды 120,544

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #ethiopia
እነዚህ ሁለት ሴቶች በዚህ ግቢ በየራሳቸው ቤት ከ20 ዓመት በላይ ሲኖሩ በመሀከላቸው ሊያግባባ የሚችል ቁርሾ በመፈጠሩ ዛሬ አንዳቸው ቤት ሀዘን ዘው ብሎ ገባ፡፡ ሆኖም የአሰገደች የአብራክ ክፋይዋ የሆነው በ17 አመቱ ቢኒያም ከወትሮ በተለየ ሁኔታ ከት/ቤት ሳይመለስ ሰአታት አለፈ ሆኖም የአንድ ልጇ ሳይመለስ በዛው የመቅረቱ ጉዳይ ውስጧን ያስጨነቃት አሰገደች ሰአታት ቢቆጠሩ ቁጥር የልብ ትርታዋ አብሮ እየመታ መቀመጥ አቅጧት መቁነጥነጥ ጀመረች፡፡ ምንም እንኳን ልጄ ይመጣል ብላ በር በሩን እያየች በጉጉት ብትጠብቅም ልጇ ግን አልመጣም፡፡ አሁን ይበልጥ ተረበሸች የወላድ አንጀት አላስቀምጥ ሲላት ፍለጋ ወጣች በደመ ነብስ የምትጓዘው አሰገደች ስለ ልጇ ብቻ እያሰበችና ስትሮጥ እንቅፋት ቢመታትም ህመሟን ዋጥ አድርጋ ልጇ ይኖራል ብላ ባሰበችበት ቦታ ሁሉ ፈለገችው፡፡ ነገር ግን ልታገኘው አልቻለችም፡፡ ከፍለጋ ተመልሳ ስልክ ደግማ ደጋግማ የተለያዩ ቦታዎች ብትደውልም ልጇ ቢኒያም አየው የሚላት አጣች በስተመጨረሻ ግን የፈራቸው ደርሶ እንደ አይን ብሌን የምታየው አንድ ልጇ ጉዳት ደርሶበት ሕይወቱ ማለፉን ቤቷ ተቆርቁሮ በሰማች ጊዜ ሰማይና ምድሩ ተደበላለቆባት ጩህቷን አምባረቀችው፡፡ አሰገደች አሁን በቤቷ የሀዘን ወላፈን ሲገርፋት በሌላ በኩል ደግሞ ጎረቤቷ በቀለች አሰገደች ሀዘን ውስጧ በደስታ ተሞልቷል፡፡ ታዲያ እኝህ ሁለት ሴቶች በፈጠሩት አለመግባባት ከ20 አመት በላይ ሲነታረኩ ኖረው ዛሬ የአሰገደች ልጅ ነፍስ በሰው እጅ ሲጠፋ ግን የአብራኬ ክፋይ የቢኒያም ነብስ እንዲጠፋ ያደረገችው ጎረቤቴ በቀለች ናት ብላ አሰገደች ለፖሊስ አቤቱታ ያቀረበችው ሳትውል ዛታድር ነው፡፡ ሆኖም የልጇ ሞት ያንገበገባት አሰገደች እርግጠኛ ሆና አንዱ ልጄን አስገድላብኛለች ብላ ለመርማሪ ፖሊስ በጎረቤቷ በቀለች ላይ ጥቆማዋን ስትሰጥ በሙሉ እምነት ነበር፡፡ ሆኖም ጠቆማ የደረሰው መርማሪ ፖሊስም በወጣቱ ሞት ምክንያት ብዙ ስራ እንደሚጠብቀው እያመነ የዚህ ውስብስብ የወንጀል ታሪክ ለመፍታት ስለነበረው ቁርሾ ከአሰገደች ዝርዝር እውነታውን ሲዳሰስ የቀድሞ የበቀለች ባል ተስፋዬ ከ 20 አመት በፊት በተፈጠረ አለመግባባት ትዳራቸው የፈረሰ ሲሆን እንደበቀለች እምነት ግን ትዳሯ እንዲፈርስ ምክንያቷ አሰገደች ናት ብላ ነው የምታስበው፡፡ ታዲያ ይህ በቀል እንደተቋጠረ ውሎ አድሮ በቀለች አሰገደችን 20 አመታትን ጠብቃ የበቀል ፈላፃዋን መለሰችለት የሚለውንና ሌሎች በታሪኩ የሚደሰሱ አጓጊ ክንውኖችን ይከታተሉ እያልን ጋበዝናችሁ፡፡

Пікірлер: 291
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ከምሰማውና ከማየው አንተ ጠብቀኝ ተአምር ነው።
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 4 жыл бұрын
እናትየው በጣም ታሳዝናለች። ማንም ወላጅ የልጁን መጥፎ ነገር በተለይ ደግሞ ሞትን ማየት የለበትም። በተለይ በዚህ እድሜ ክልል ያሉ ልጆች ሁሌም ቢሆን ቆም ብለው ማስብ አለባቸው። ማንም ቢሆን ከህግ የሚያመልጥ የለምና ለወላጅ ሃዘን መሆን የለባቸውም።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ወላጆች ልጆችን ስናሳድግ ትልቅ ሀላፊነት አለብን የኛ #መጠቀምያ ልናረጋቸው አይገባም 😢
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Hi azee betesbe enhune subscribe enderarege wede
@beetiru2853
@beetiru2853 3 жыл бұрын
Awo Wey betam
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Tkkl
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 жыл бұрын
ፊልም ነው እውነት
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 4 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እናት አባት እደዚ መጥፎ ነገሮቼን እየነገሪ አሳድገው ነው አገርን የ150አመት ታሪክ በጭንቅላታቸው ተሞልቶ አድገው አገርን የማቃጥሉብን😥😥😥😥😥አይ አገሬ ፈጣሪ ይሁንልሽ😥😥😥
@hpkw2365
@hpkw2365 4 жыл бұрын
አዳዶች ቤተሠብ ቤተሠብ ነው ይላሉ ግን መጥፎ ነገር ከመማር ከቤተሠብ መራቅ ይሻላል
@neritube7462
@neritube7462 4 жыл бұрын
150 amet hezebn chfchfo mekads fetari yewdewal?
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 4 жыл бұрын
ያአላህ ድህናጎረቤትስጠን መጥፎስውንአርቅልን🙉🙈
@melkamtube6658
@melkamtube6658 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
@@melkamtube6658 Esh wede areguse nachewe melshene
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
በጣም ጎረቤት ጥሩ ሲገጥምሽ ጥሩ ነው ከነገረኛ ጎረቤት አላህ ይጠብቀን
@hananng3813
@hananng3813 4 жыл бұрын
እኔ የምለው ነገር አለኝትክክለኛ ነገር አባቴን ምንም ሳላውቀው ጐደኛው ገደለው እያደግሁ ስሄድ አባቴን የገደለውን ሰው አወቅሁ ሁለየም የምመኘው የአባቴን ገዳይ መበቀል ነበር ሰውየው በአባቴ ብቻ አልነበረም ማጥቃት የሚፈልገው የኔ ታናሽ ወንድምም ማጥቃት ይፈልጋል አልፎ አልፎ በመንገድ ሲያገኘን አተልጅ እያደህ ነው ትበቀለኝ ይሆናል እያለ ይዝታል ይሁእጂ ዛቻው እናቴም ስለምታውቅ ልጀን ይገልብኛል እያለች ስለምትፈራ ሰፈር ቀየርን እኔ ለናቴ እማ እኔ ሳድግ የአባቴን ገዳይ እበቀላለሁ እላት ነበር ልጄ እደዚህ አትበይ እግዚያብሄር ይፉረዳቸዋል በቀል ጡሩ አይደለም ትለኝ ነበር እኔም አድጌ ከሀገር ውጭ ተሰደድሁ ይሁን እንጂ የአባቴን ገዳይ መበቀል እፈልግነበር አንድቀን ለናቴ ስልክ ደወልኩ እማ የአባቴን ገዳይ ብርአለኝ ዱርዬ ገዝቼ አስገድለዋለሁ አልኳት ወይልጄ ሴት መሆንሽ ጠቀመኝ ወድማ ብትሆኚ ገናዱሮ ሂወትሽን አበላሽተሽ ነበር አለችኝ እግዚአብሄ ደግነው ተበቃይም መሀሪም እነሱ የእጃቸውን አግኝተዋል አለችኝ ምንሆኑ ሞቱ አላኳት አሉ አለችኝ እና ምን ሆኑ የዘመኑ በሽታ የአልጋ ቁራኛ አርጐቸዋል አለችኝ በጣም ይገርማል እኔም ሳልሳሳት መግስት አድነገር ሳያደርግ እግዚያብሄር አሳየኝ ይከንን ያልሁ ት በእዉነት ልቤ ስለደማነው እናቴን አመሰግናታለሁ በቀል ምንም አያረግም እያለች ስላሳደገችኝ ትክክለኛ ነው የፃፍክት አገሬ ስገባ የናተ ፕሮግራም ላይ ቀርቤ መናገር እፈልጋለሁ አሁንም ከቻላችሁ ብትተባበሩኝ አብዝቶ ደስ ይለኛል ብዙ ያልገለፅኳቸው አሉ ትምህርት ይሆናሉ በቀል ይብቃ
@mohammadshadin2836
@mohammadshadin2836 3 жыл бұрын
አራ ታማስገን አዉ ኡንካንም ስት ኦንሽ
@user-ks2xb6qg2l
@user-ks2xb6qg2l 4 жыл бұрын
ሤት የላከው ችብ አይፈራም አሉ ይገርማል ልጅ የወለደ በልጅ ይጨክናል የች እድሜ ልክ መታሠር አለባት እድሜ እኳ አይመክራትም ሆ ለቢኒ እናት መጽናናትን እንመኛለን ፈጣሪ ከዚ ይጠብቀን
@asfawgashe8196
@asfawgashe8196 4 жыл бұрын
ሤት የላከው የሚለው ተረት እዚጋ አይገባም
@asfawgashe8196
@asfawgashe8196 4 жыл бұрын
ደሞ ጅብ አይደለም ሞት ነው የሚባለው
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
የአባት እዳ ለልጅ አሉ የእናቶች መዘዝ ለልጆች ለዚህ ከንቱ አለም ምነው እርስ በእርሳችሁ ብትስማሙ ቱ አይ ህይወት እንደዋዛ ኡፍፍፍፍ ምስኪን ሲያሳዝን ገና በለጋ ዕድሜው በአጭር አስቀሩት 😭😭😭😭😭
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናውን ይሰጣችሁ😭😭😭😭😭😭 በጣም ያማል😭😭😭😭😭
@lemlembirassa3618
@lemlembirassa3618 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ላስተዋለው ህይወትጰ ውድ ነገር ናት ገዳይ መሆን ዋጋ ያስከፍላል ከፍርድ እንኩዋን ቢያመልጡ ከህሊና እዳ መውጣት አይቻለምጰገዳይ የገደለ እለት ቀድሞ ሞቶአል ልቦና ይስጠን ፕሮግራማችሁ ሪፍ ነዉ በርቱ👍👍👍👌👌👌👌
@Seni-Afro
@Seni-Afro 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ መልካም ወላጅ አድርገኝ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 4 жыл бұрын
በጣም ያማል የእውነት ሀገራችን ትልቅ ሰይጣን ነው የገባው
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u 2 sister 💚💛❤😭😭😭😭
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው መልካም እናት ካልመከረች ልጅ በነዱት ነው
@selamgebreab7639
@selamgebreab7639 4 жыл бұрын
እባካቹ ታናናሾቻችን ህነ ልጆቻችንን መልካም እነትን እናስተምር 😭
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰላሳ አመት ቢፈረድባችው ደስ ይለኛል እናትየዋ እድሜልክነው ብትችሉ ብትገሏት ውስጤ ይርሳል ይህኔ ስንትሰው ገላለች
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ብስራትዬ በጣም ነዉ ያማረብሽ በርቺ ከረጅም አምት በኃላ ነዉ ያየሁሽ በጣም ጥሩ ፓሮግራም ነዉ በርቱ
@romanabebe9148
@romanabebe9148 4 жыл бұрын
Egziabheir Hoy 😔
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ህይወቶች ሰው ግን በጣም ነው የሚገርመው በለጋ እድሜው ህፃን ልጅ ላይ እንዲህ አይነት ክፉ ነገር መፈፀም በጣም ይከብዳል አይምሮዋስ እንዴት አሰበላት ልጅን ለመግደል
@abiyeassaallaanegn1782
@abiyeassaallaanegn1782 4 жыл бұрын
Well enkuwan beselam mexachu
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 4 жыл бұрын
ስነህይወቶች ስወዳችሁ ኑሩልኝ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ወንጀል እንዴት እንደሚሰራ ሳይሆን እንዴት ከወንጀል እራሳችንን እንድንጠብቅ ነው። የአቅራቢዎችን ድንቅ አቀርምረብና አስተማሪነት እውቅና መስጠትም መልካም ነው
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 4 жыл бұрын
ሰውን ለመግደል ቢላ የሚቀባበልበት ቤተሰብ በአጠቃላይ ክፋ የሚባልበት ዘመን ይህ ነው🤔🤔😰💔
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
ይገርማል ስንት ወጣቶች ከንቱ ቀሩ 4ይ ይህ ማለት እናቶች የራሳችውን ህይወት ኑርው የልጆቹን ህይወት አበላሹ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
ሰው ፍቅር አጣ አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848 3 жыл бұрын
Betam yasazinal 😭😭😭☝️☝️
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ዘንድሮ ቄሮ ደም እሚያፈሱት እንዲ በበቀል አንፀዋቸው እኮነው ለልጆች መሰረት ቤተሰብ ነው
@Cool-yb3ux
@Cool-yb3ux 4 жыл бұрын
Weregna🤮🤮🤮🤮
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 жыл бұрын
እወንት ነወ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 жыл бұрын
@@Cool-yb3ux ወርኛሽ የጥፋ አንች ደፍን ቅል
@BabyBaby-xi1pd
@BabyBaby-xi1pd 4 жыл бұрын
አሽቀባኝ እናት አባቶችን ልቀቅ አፍሽን አትክፈች እዘ እንዳለማድሽ ወጣቶችን
@neritube7462
@neritube7462 4 жыл бұрын
Neftgn ye Atewoch rezeraz edma lekachu setgedlu norachus men tebalachu
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 4 жыл бұрын
ቆይ ለምንድነው በዚህ ፕሮግራም የተፈረደባቸውን ፍርድ የማትናገሩት ሁሌም በጉጉት ስጠብቅ አትናገሩም ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ አይደለም እንዴ ድራማ ነው እንዴ
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 4 жыл бұрын
👍
@kiki7863
@kiki7863 4 жыл бұрын
That is my question too
@galilalele7493
@galilalele7493 4 жыл бұрын
ewnet new gin 😭 tinsh tasrew yemewetuwat neger eyetelemede new 😓😭😭😭
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ግን በድራማ መልክ ነው እሚያቀርቡት
@hayatali5809
@hayatali5809 4 жыл бұрын
ፍርዱ ስለማያስደስታቸው ክክክ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
wuy Betam Yasaznal
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
Keep it up it .
@samicell8824
@samicell8824 4 жыл бұрын
Gud
@nebihahussen5108
@nebihahussen5108 4 жыл бұрын
አላህ ከንደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን ውድ የስው ልጅ ሂወት መቅጥፍ እራሱን ለመኖር ሌላውን መጥፋት ሊላው ደም መረጅያውን ለህዝብ ማሳወቃቹ ጥሩ ነው ነገር ግን ተወናያኑ ባይኖር ጥሩ ነበር ምክንያቱም ሊላ ሰውንም ወደ ወንጀል ይመራል እንጂ አያስትምርም በቅርብ ጊዜ የሆነ በወላይታ የተፈጠር ክስተት አለ በትምህርት ይሁነን በፊልም አይተው ውድ የሆነውን ሰው ይቀጥፋሉ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
እኔ በተፈጥሮ ጓደኛ አላምንም እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ከሩቁ አይመጣም ይህ ለኛም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@hafteab6188
@hafteab6188 3 ай бұрын
ትምህርት ነዎ😊
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 3 жыл бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም በቀለች ኩፉነች
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 жыл бұрын
በጣምየሚያሳዝንነገርነው
@redietabeje4501
@redietabeje4501 4 жыл бұрын
Koy gen ewnet new..... belu ahun l father weleta anesew yemtelu like
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያማል ወላሂ
@samusamuti5276
@samusamuti5276 4 жыл бұрын
እናት ጥሩ ነገር እንዳስተምር ነው ማቀው ይከብዳል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ከጎረቤት ሸረኛ ተንኮለኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏
@user-mo3kn9eu1v
@user-mo3kn9eu1v 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ
@user-zk7sn1yi2w
@user-zk7sn1yi2w 4 жыл бұрын
አሜን ❤️😘
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@user-zk7sn1yi2w አሜን
@romanhaile6056
@romanhaile6056 4 жыл бұрын
Beserat ena rahele afer belu wargochiii amerga tetergumalechiw
@user-zc6ie8hj8x
@user-zc6ie8hj8x 4 жыл бұрын
እግዞ መሀረኒ ክርስቶስ ምነአይነትጭካኔ
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ፍቅር ስምምንት አንድነት ምህርት ይቅርታ ማድርግ እግዚአብሔር የሚውድው ነገር ነው በፍቅር እንኑር ፍቅር ይስጥን ቢብድሎንም ይቅርታ ምርትን ፍቅር እናውርድ በቅል ምንም አይጥቅምም ይጉዳል እንጅ ውግኖች በፍቅር እንኑር
@ffjhfgffjhg8973
@ffjhfgffjhg8973 4 жыл бұрын
Kaza firidu mini tawosana
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
I love you so much sister 💚💛❤😭😭
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
ይገርማል የሄ ሁሉ ዓመት ጠብ ለማሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እኔ አላምንም ይገርማል እኝ ስናድግ ዛራ ቢጣሉ ለሰአታት እንጂ ንአመታት አይ ሰይጣም ስራው ኩፉ
@monadires6594
@monadires6594 4 жыл бұрын
እኮን ደና መጣቹ
@tammytamene5874
@tammytamene5874 4 жыл бұрын
Welcome
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 3 жыл бұрын
ፖሊሲ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናት ፀናቱን ይስጥሸ
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 4 жыл бұрын
ቆይ ግን አንዳቸው ቤት ቀይረው አይወጡም ነበር?ለሌላውም ትምህርት ነው አንዳቸው ለቀው ቢሆን ይሄ ሁሉ አይሆንም ነበር
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት አምላክ አንተህ ታረቀን ይቅር በለን እናት እንዴት በልጅ ትጨክናለች 😭😭😭
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 жыл бұрын
እጅግ የሜያሳዝን ያማል
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 4 жыл бұрын
ይገርማል
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መጥፎ ሰውን ያርቅልን ያሳዝናል እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እየሆነ ያለው ነገር ሰይጣን እራሱ ይቀናል 😭😭😭😭😭 ለልጆች መጥፎ ነገር ማስተማር እስኪ ምን ይሉታል ኢጭ
@makifekr4916
@makifekr4916 4 жыл бұрын
😍😥
@habetamtam7754
@habetamtam7754 3 жыл бұрын
😢😢😢😢
@meronayele2822
@meronayele2822 4 жыл бұрын
በእውነት ይሄ አሁን ላለንበት ጊዜ በጣም አስተማሪ ነው ሰዎችዬ?
@kasechimoreketa3808
@kasechimoreketa3808 3 жыл бұрын
😤😤😤
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጁን ህይወት ባጭር አስቀሩት ይች እናት አድለችም አንድ እናት ልጇን የምትወድ ከሆነ ልጅም መውደድ አለባት ልጇን ስለማትውድ የሁሉንም ልጆች ህይወት አበላሸች ። ለቢኒ እናት መፅናናቱን ይስጥልን የቢኒ እናት አይዞዎት
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
ለምነው ግን ሢፈረድባቸው የማታሣዩት አያሥተምርም ባይ ነኝ ለምን ብትሉ ቅጣቱንም ማሥተማር አለባችሁ
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ በጉጉት ነው ምጠብቀው ፕሮግራማቹን እስቲ ልስማው
@sintayehubirumuleta3512
@sintayehubirumuleta3512 2 жыл бұрын
Wayine😓😓😓
@yeshiderwaro7363
@yeshiderwaro7363 4 жыл бұрын
Ufff😭😭😭😢😢😢💔💔💔
@sabrinaadmasu2046
@sabrinaadmasu2046 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ያማል.ምነው.ጨካኝ.በዛ
@user-ep1ev6ei9g
@user-ep1ev6ei9g 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
@omerali5706
@omerali5706 4 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪዬ በየቀኑ ምንድን ነዉ ምንሰማዉ አረ ፈጣሪ አስበን
@Kalidesmael
@Kalidesmael 3 жыл бұрын
መቸም ምንም የሚባል የለም አላህ ውነቱን ያውጣው
@mstewlmstewl3653
@mstewlmstewl3653 4 жыл бұрын
ነፍ ነፍስ ይማር ቢላ የሠጠችዉ አረመኔ ፍት አሥገዳይ ገዳይ ፍትህ
@hawiiwakuma7499
@hawiiwakuma7499 4 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 жыл бұрын
ውይ ያሳዝናል ያማል
@sabasaba840
@sabasaba840 4 жыл бұрын
😭😭
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
እኔ፡መስማት፡የምጓጓው፡እያንዳንዱ፡እንደየወንጀላቸው፡ምን፡ወይም፡ምን፡ያህል፡ፍርድ፡እንደ፡እንደተወሰነባቸው፡ነው፡፡ ከታሪኩ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ከፍርዱም፡ሰዎች፡በተለይ፡ወጣቶች፡እንዲማሩ፡እና፡እንዲፈሩ፡ያደርጋቸዋል፡ብዬ፡አምናለሁ፡፡ እናም፡ይነገረን፡፡ ስንት፡አመት፡እንደተፈረደባቸው፡፡ መቼም፡እኛ፡ሀገር፡የደፈረም፡የገደለም፡ፍርዱ፡ብዙም፡አይለይም፡ያስገርማል፡፡
@zuzuzuzu5860
@zuzuzuzu5860 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 4 жыл бұрын
Hmm
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
እኔ የምለዉ ገዳዮቹ ሲፈረድባቸዉ አይታይም ወይንስ በነፃ ተለቀቁ የዚቺን ምስኪን እናት ከለልጅ ያስቀራት አረመኔ ናቸዉ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Hi azee betesbe enhune subscribe enderarege
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ብርቱ አስትማሪ ነው
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 4 жыл бұрын
😥😥😥😥
@user-kc2ow5ex1q
@user-kc2ow5ex1q 4 жыл бұрын
ውይ
@temrali5943
@temrali5943 2 жыл бұрын
MN aeynet ftur nat esuwanu nber bejezaguw gube mejdel alah ymarewu. Betam yasaznal
@obsituuadugna8568
@obsituuadugna8568 4 жыл бұрын
Uuuuuuuufffff amlake hoyi 😭😭😭😭😭😭😭😭
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያሳፈራል ጉርብትና እንደዚህ ሆነ ማለት ነው
@mussie12341
@mussie12341 4 жыл бұрын
It is good story but you have to dramatize the plot to make it interesting thanks any way good job
@saralisane608
@saralisane608 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
እነአሊላ ወነአሊላ ረጁን
@user-dz6zm2yb2x
@user-dz6zm2yb2x 4 жыл бұрын
ኧረ ባሁን ሰአት ይሄ አይነቱ መረጃ አያስፈልግም ኡፍፍፍፍ😭😭😭
@user-lp1zj1jh1r
@user-lp1zj1jh1r 3 жыл бұрын
እረ ተዉ የገደለን ግደሉ ተዉ ተዉ ተዉ እረ ኡኡኡኡ
@mk-mm4vx
@mk-mm4vx 4 жыл бұрын
💔😭😭😭😭
@biruktawitargaw207
@biruktawitargaw207 3 жыл бұрын
Ebakachu yihe program TV program lay yirasu seat tisetot lehizb letY yigbal.kitatum lelalaw timhert endehon chan Yale mihon alebt😥wey hagre!!! Geta zenbel yiblelesh.😥😥😥😥
@yahoo4888
@yahoo4888 3 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አላማ ምንድን ነው? አልገባኝ ከታሪኩ ባሻገር፣ የፓሊሶችን ታታሪነትና ለህብረተሰቡ ደህነት የሚተጉ መሆኑን ለማሳወቅ ከሆነ ፍርዱን ማሳወቅ አለባችሁ። ሌሎችን ከጥፉት የሚያስታግሰውና ትምህርት እንዲወስዱ መደረግ አለበት
@ChappStory
@ChappStory 4 жыл бұрын
ቪዲዮውን አይተው ከወደዱት ሰብስክራይብ በማድረግ ይደግፉን፡ እናመሰግናለን። kzfaq.info/get/bejne/j5l5YLhmv5esomQ.html
@libenshgirmah5430
@libenshgirmah5430 3 жыл бұрын
Uuuuuufffffff😢😢😢😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-rx4rb9pw2o
@user-rx4rb9pw2o 4 жыл бұрын
ምን አይነት እናት ነት ባለጌ
@user-mq8xl2en1f
@user-mq8xl2en1f 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን ይስጥ
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 3 жыл бұрын
የሁሉቱም ሴቶች ችግር የአእምሮ ህመም ነው
@bezawityemaremlij3372
@bezawityemaremlij3372 3 жыл бұрын
Min ayinet chekani new lebona yiseten
@hagosadimasu3748
@hagosadimasu3748 3 жыл бұрын
ፍርዳቸውን ብጠቅሡት የበለጠ አስተማሪ ስለሚሆን ፍርዳቸው ቢገለጥ አሪፍ ነው
@mohmmdnoor6772
@mohmmdnoor6772 2 жыл бұрын
Senysho
@kmm9838
@kmm9838 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን ጤነኞች አይደላችሁ ስታስጠሉ
@muluwork2113
@muluwork2113 4 жыл бұрын
በጣም ሰው ለክፋት ብቻ የሚኖርው
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 3 жыл бұрын
ላይክ የምናደርገው ጥሩነው ለማለት አይደለም ፕሮግራማቸው አስተማሪ ነው ለማለት ነው ድርጊቱንደግሞ በኮሜንት እናወግዛለን
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
እኔ ዲላይክ ያረኩት ስንት እንደተፈረደ ስለማይነግሩን ነው።
ፍቅራቸውን ያቋረጠው የወላጆቻቸው ገመና
36:23
ኣባቱ በግፍ የተገደለበት ታዳጊ
28:36
Sile HiwotTV
Рет қаралды 127 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 47 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
facebook ትዳር አፋታ
26:17
Sile HiwotTV
Рет қаралды 74 М.
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 313 М.
የልጁን ሥጋ የበላው አባት
28:16
Sile HiwotTV
Рет қаралды 409 М.
ያልተጠበቀው ጉድ
28:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 114 М.
Let me show you (P12)
0:21
Discovery Boy
Рет қаралды 4,8 МЛН
Почему НИКА решила уехать из дома?
0:46
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мужик психанул и купил 200 Ленд Роверов
0:19
Сергей Милушкин
Рет қаралды 5 МЛН