በልደት ቀኗ ፍፁም ያላሰበቸው የገጠማት አስደንጋጭ ክሰተት

  Рет қаралды 217,707

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 185
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤
@selamdere7629
@selamdere7629 Жыл бұрын
ምወድህ ሠው
@iamthesonoftheholyvirginma2962
@iamthesonoftheholyvirginma2962 Жыл бұрын
አሜን
@abibafleifel116
@abibafleifel116 Жыл бұрын
AmenAmen
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@selamdere7629 ማማየ ደምሪኝ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ከናንየ ደምረኝ🙏🙏
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️ያረቢ አተ ጠብቀን ያኢላሂ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አቤትስወደው ይሂንን ፕሮግራም ሰላም ለሀገራችን ፍቅርለወገኖቻችን 🥰🥰🥰🥰😘😭
@wubatube1644
@wubatube1644 Жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@genetkiberet7740
@genetkiberet7740 Жыл бұрын
Amen 🙏
@berhanuhagos6237
@berhanuhagos6237 Жыл бұрын
amen🥰🥰🥰🥰
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@genetkiberet7740 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@berhanuhagos6237 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@kidanfera6943
@kidanfera6943 Жыл бұрын
ተራኪው በስማም ደስ ይላል
@medisho822
@medisho822 Жыл бұрын
ብሩን የበሉበት ሰውዬ ግፍ ነው አጉል መዝናናት ቤተሰብም ከልክ በላይ ነፃነት መስጣት ጣጣው ብዙ ነው
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ሴቶች ላይም ችግር አለ ያለፉበትን እየተቀበሉ ሲሳለቁበት ነበር እዬ ብልግና ነው ለሶስቱም ወንዶች ፊት የሰጠችው እራስዋ ነች ዛሬ እንደቀልድ የምናየው ነገር ነገ ህይወታችንን ያሳጣናል ለሌላ ሴቶች ትምርት ይሁናቹ ለጥቅም ብሎ ወንድ መቅረብ ዋጋ ያስከፍላል
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይህን ፕሮግራም
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Жыл бұрын
የሴቶችም ያልደከሙበትን ገንዘብ መቀራመት ልክ አደለም አባቶቻችን ሲተርቱ ነገሩ እንጂ ጩቤ ሰው አይገልም ይላሉ በዚህ እድሜያቸው ቡና ቤት ለቡና ቤት መንጦልጦል ጥሩ አይደለም ያለፋሽበት ገንዘብ መዘዝ ይዞ እንደሚመጣ ማወቅ ያስፈልጋል እናም ካልፈለግሽው ወይም ከማትፈልጊው ሰው የሚመጣ ገንዘብ መዘዙ ብዙ ነው ወይም ለተከፈለሽ ገንዘብ እራስሽን ለመስዋት እንደቀረበ የእርድ በግ ለሰውዪው መሰዋት አለብሽ ምክንያቱም ዋጋ ተከፍሎብሻል እና ጨዋነት ያድናል በተለይ ለሴቶች እነዚ ትንንሽ ልጆች ሳሩን እንጂ ገደሉን መች አዩት ያሳዝናል ቤተሰብ ከልጅነታቸ አንስቶ በመምከር ማሳደግ አለበት ያልሽውን እጋራዋለሁ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
You are absolutely right
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@arielasgedom3242 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@hananhanan-sd1hq
@hananhanan-sd1hq Жыл бұрын
እውነት ነው ሰርቶ ማገኘት በምን ጣእሙ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በአለም ዳርቻ ያላቹ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ሰላም እድሜ ጤና ይስጠን አገራችን ሰላም ያርግልን!!!!
@samritadese124
@samritadese124 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 Жыл бұрын
አሜን አሜን ሰላም በጣም ይሁን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@samritadese124 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@mesimesi4779
@mesimesi4779 Жыл бұрын
Amen
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@mesimesi4779 ማማየ ደምሪኝ💞💞
@mahramatyos9112
@mahramatyos9112 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሴቶች ጋር ችግር አለ ለምን ለገዘብ በለው ለምን ውንዶችን እንድህ አድገው ይሄዱና ችግር ይፍጥራሉ ግን ለምን እናት ድግሞ ልጆችን በስራት መክ ራ ማሳደግ እና ጥንቃቄ ማድረግ አልብን
@weyni2552
@weyni2552 Жыл бұрын
በዚህ ታሪክ ላይ የወለደ አንጀት እናት አሳዘነችኝ
@godisgood2672
@godisgood2672 Жыл бұрын
የልጆቹ ህይወት በራሱ ለወንጀል የተጋለጠ ነው ምንም ጥሩ ነገር ሊጠበቅ አይችልም ምስኪን እናት እሷ ናት የምታሳዝነው
@petrospetros5226
@petrospetros5226 Жыл бұрын
የት ደረሠች??መጨረሻዉ??እግዝአብሔር ባለችበት ይጠብቃት ከዚህ አይነት ይሠዉረን
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
ከልጅቱ መጥፋት የበለጠ ሊያሳስባችሁ የሚገባ ወጣቶች ስርዓት ቢይዙ እንደእድሚያቸው ቢሆኑ ብትሉ ይሻላችኃል
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ልጆቹ አብደዋል ማስተዋል ያብዛላቸው ከአባታቻአው ጋር የሚወጡ ይመስል በሰባት ሰዓትመውጣት ጤና ነው ት /በት ደርሰው እስክመጡ እንኩዋ ወላጅ እየተጨ ነቀ ከሕፃንነት ጀምሮ አንዳንዱ ከልክ በላይ ነፃነት አንዳንዴ ከልክ በላይ ቁጥጥር እየተደረገባቸው አድገው ያልወለደውን እስከመመኘት ምደርሱ ወላጆች በዝተዋል እድሜያቸውም ብሆን ክፋት ምያደርስባቸውን ከማሰብ መዝናናታቸውን ነው ሚያዩት
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi Жыл бұрын
ተራኪው 👌👌
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
ፋጣሪ ሁላቺንም ይ ታብቀን 💚💛❤🙏🙏🙏
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
ጥሩ ለሴቶች አስተማሪ ድራማ ነው
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
ጋዜጠኞቹ ገለፃ የሚያደርጉበት ፕሮግራም እውነተኛ ታሪክ ነው በድራማ መልክ የሚያቀርቡት
@user-tr8kk6io9v
@user-tr8kk6io9v 3 ай бұрын
ማነዉ ድራማ ያለክ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንድትሰወር ያደረጋት ልጅ በነፃ መለቀቁ ለጓደኞቿ ከላከችው ሜሴጅ ውጪ የምን ማስረጃ መፈለግ ነው ገዳዩ ወጣቱ ልጅ ነው
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያየሁትና የተረዳሁት ነገር በወንዶቹ አንዳችም ጥፋት የለበትም እኔም ብሆን የማደርገው እንደዛ ነው ምክንያቱም ልጆቹ በሰው ላይ የሚቀልዱ ካለእድሚያቸው በወንዶች ገንዘብም ሆነ ህይወት ላይ የሚያሾፉ እንዲሁም እሽ እያለች ወንዶችን ግራ የምታጋባ በተጨማሪም በዚህ እድሚያቸው ከወንዶች ጋ ብየ ክለብ ቤቱ የሚዞሩ ወንበዴዎች ናቸው እናም ይገባቸዋል ምክንያቱም ወጣቱ ተበላሽቷል
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
እሷ እንደፈለገች የሙትፋልለው እናቷ ሕግ የላትም በቤቷ እንዴ ። እንደዚሕ አንዘላዝሎ ማሳደግ መጨረሻው ይሔ ነው
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
ትክክል
@universal8534
@universal8534 Жыл бұрын
Thank you it's awesome 👍
@tomstomy4191
@tomstomy4191 Жыл бұрын
ሴቶች የወንድ ገንዘብ ሲበሉ ብልጥ የሆኑ ነው የሚመስላቸው የሆነ ቀን እንደሚበላት አታቅም
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
👍👍
@fafialitube6664
@fafialitube6664 Жыл бұрын
እና የልጅቱ መጨረሻ ምን ሆነ ጠፍታ ቀረች
@abejewoldetsadik4996
@abejewoldetsadik4996 Жыл бұрын
ገንዘብ ዝም ብሎ የሚሰጥ ሰው የለም ሴቶች ጥንቃቄ ብትረጉ የሰው ገንዘብ አትውዱ
@elesabethyohannes8849
@elesabethyohannes8849 Жыл бұрын
ቤተሰብ ግን እንዴት ልጃቸው እስከ እኩለ ለሊት ድረስ እንድታመሽ ይፈቅዳል? እና ሴት እህቶቻችን ወንድ ልጅን ካልፈለጋችሁ እስከ ገንዘቡም ይሁን እባካችሁ። ብቻ እግዚአብሔር ያፅናቸው
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much Sile Hewot ❤👍
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነው ብርቱ ምርጥ ትምህርት ነው ጎበዝ ናቹ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ወይ ሀገሬ እግዚአብሔር ይማርሽ 😭🙏🏿
@englishwithteshe8
@englishwithteshe8 Жыл бұрын
It has a great message!
@kalkidan127
@kalkidan127 Жыл бұрын
እኔኮ 1 ሲሆን ከአባቴ ስልክ 10 ነው ሚደወልልኝ 7ሰዐት ከቤት እንዴት ይወጣል ይሄ የወላጅ የአስተዳደግ ጥፋት ነው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
አቤቱ ለቤተሰቦቿ ፅናት ይስጣቸው መጨረሻዋ ሳይታወቅ መቅረቷ እራሱ ህመም ነው
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
ሲም ቢቀየር ታድያ የተለዋወጡት ንግግር በቴሌ ሬከርድ ውስጥ አይቀመጥም እንዴ?በድምፅ ያወራት ሰው ማን መሆኑ ሊታወቅ አይችልም??
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
በቀጥታ መስመር ከተደወለ እንደት ነው በቴሌግራም እሪከርድ የሚቀመጠው
@lidya2753
@lidya2753 Жыл бұрын
እኔ ከሊቱ 7ሰአት እንኳን ከቤት ልወጣ ያዉም ምሽት ቤት 1ሰአት ሲሆን የስድብ አይነት ነዉ ቤት የሚጠብቀኝ እዴት ሴት ልጅ ከለሊቱ 7ሰአት ሆሆ 7ሰአት ሲወጣ የምታገኞቸዉ ሰወች ጤነኛ አይደሉም
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 Жыл бұрын
በጣምአስተማሪነው
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Жыл бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ ተራኪ 👍👍👍👍
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
ስለ ህይወት 👍
@hanastube4716
@hanastube4716 Жыл бұрын
ሰላም ለናቴ ይሁን እንኳ ለመስቀል በአል አደረሳቹ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻
@melkam2674
@melkam2674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍነን መግባት መውጣታችንን እርሱ ይቆጣጠርልን
@abdulfetahseid8240
@abdulfetahseid8240 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ከማትፈልገው ግን እሱ ከሚፈልጋት ሰው ስጦታም ሆነ ገንዘብ ከተቀበለች መጨረሻዋ በፍፁም አያምርም። ሶስት የሚፈልጓት ወንዶች በአንድ ልደት ላይ? እቺ እራሷን አጠፋች ነው መባል ያለበት
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
ማነዉ በዝህ ፕሮግራም ሱስ የያዘዉ ❤❤❤❤
@user-ky9ky9bz5v
@user-ky9ky9bz5v Жыл бұрын
እኔ
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 Жыл бұрын
እኔ
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
@@user-ky9ky9bz5v የኔ ዉድ
@yaredtefera2231
@yaredtefera2231 Жыл бұрын
የዚህ ስራሽ አክባሪ ነኝ።በርች ማለት ብቻ ሳይሆን ስለቅንነትሽ አመሰግንሻለው። መሉውን ይሄንን ስራ ሰማሁሽ ከደቂቃዎች በኋላ ግን በጣም የከነከነኝ ነገር ካልጻፍክ በሚል አእምሮየ እረፍት ነሳኝና ይህን ለመጻፍ ተገደድሁ። 1-ኛ _ሰውን ያህል ነገር ጠፍቶ በመርማሪው በተሰረቀ ሲም ነው የተደወለው የሚል በጣም ቁንጽል ምክንያት ተሰጥቷል ፤ይህ ፈጽሞ አሳማኝ አይደለም ፤ ምክንያቱም ዋናው የስልኩ ቁጥር ሳይሆን በዚህ ቁጥር ምን ምን አይነት ነገሮች አወራች content የሚለው 2-ኛ ከዚህ ስልክ በዛ ቀን ወደሌሎች የተደወሉ ቁጥሮች ካሉ 3-ኛ ከሶስቱ ሰዎች የየትኛው ድምጽ ከዚህ ድምጽ ጋር ይመሳሰላል የሚለው ቼክ መደረግ አለበት 4-ኛ የነበረችበት ክለብ ቤት ታዘወትር ነበር? 5-ኛ ስትወጣ ካልታየች እዛው የነበረችበት ክለብ ቀርታ ወይም ከበር ላይ ታግታ ከሆነ ባካባቢው ፍተሻና አሰሳ ቢደረግ 6-ኛ ጋርዶች ያሉበት ቤት ስትወጣ አላየንም የሚለው አሳማኝ ባለመሆኑ ጋርዶች ላይ ትኩረት ቢደረግ 7-ኛ ይሄ አደገኛ የተቀነባበረ ከሴትነቷ ጋር የተያያዘ ወንጀል እንጅ ከህጻናት መጥፋት ወይም መሰረቅ ጋር ተመሳሳይ አይደለም 8-ኛ ፖሊሱ ወይም መርማሪው በመጨረሻ ሰዐታት ያወራቻቸውን ጨምሮ በዛን ሰሞን ስላወራቻቸው ነገሮችና ሰዎች በስልክም በአካልም ክሮስ ቼክ አድርጎ ያገኘው ውጤት መንድነወ?
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Жыл бұрын
ትክክል ቢለሀል ግን የኢትዮጲያ ቴክኖሎጂ እንደዝ ለመከተተል. ይችለል ወይ? የሂፀናት መጥፈት. ከዝች ፈፆም አይመሠሰልም ትክክል ነው የለልከዉ
@mheretkeflai6730
@mheretkeflai6730 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ልክ ነህ ኣገላለጽህ ይሄን ሃሳብ የስለህወት ፕሮግራም ተረድተው መልስ መስጠትና ተግባራዊ ማድረግ ኣለባቸው?
@rabiyayasin6790
@rabiyayasin6790 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚወደዉ ፕሮግራሙን
@madunahmadunah5555
@madunahmadunah5555 Жыл бұрын
enkuwan Beselam Metachu
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
በርቱልኝ ብርቱዎቹ💞
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Жыл бұрын
በርቱ
@belaychaely9961
@belaychaely9961 Жыл бұрын
dinek sera ymitesere neshe enameseginalen
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
ምርጦቼ፣እኳን፣ደናመጣቹ
@user-qc7xq8gf5x
@user-qc7xq8gf5x Жыл бұрын
@yegbtshiwotabay3673
@yegbtshiwotabay3673 Жыл бұрын
😍😍😍 gobezoch
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@meserethaile9599
@meserethaile9599 Жыл бұрын
በቃ ሳትገኝ ቀረች ዉይይይ፤
@fantofanto4430
@fantofanto4430 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም 🙏🌹💞💓
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@niyamaawol7035
@niyamaawol7035 Жыл бұрын
👍👍👍💖❤
@lubabalubaba1369
@lubabalubaba1369 Жыл бұрын
ሴቱ ችግር አለበት የልሠራውን ያለፋበትን ለመብላት ይሄን ያህል ጣጣ ይዞ ይመጣል ለብር ብላችሁ ወንድ ለወንድ የምትሯሯጡ ሴቶች ልብ ግዙ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
May Allah protect us from these guys people
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ✍️✍️✍️
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ረ ተቀድመሻል 🙄🙄🙄🙄🤔
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome Жыл бұрын
Hye porgram betam aref ,astemar new
@user-ww2pl7vm1c
@user-ww2pl7vm1c Жыл бұрын
መጀመሪያውኑ ልጆቹ ብልሹዎች ናቸው ሲጀመር ነፃ ስጦታ የለም ቤቷ ሲታይ የድሓ ልጅ ናት ምን ሑማን ሔር ሞባይል እየወጡ መጠጣትን ምን አመጣው
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 Жыл бұрын
አህለን እኳን ደህና ምጣቹ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ
@hirutgashaw308
@hirutgashaw308 Жыл бұрын
የከተማችን ሴቶች ከዚህ ተማሩ በየሆቴሉ እየዞራችሁ ወንድ የምትግጡ ማፈሪያዎች
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጠፍታ ቀረች ማለት ነው
@fantutadese1418
@fantutadese1418 Ай бұрын
ግን ጓደኞቿ ተጠርጥሯል ምክንያቱም ብዙም ጊዜ ወንዶች እሷን ነበር በተደጋጋሚ ሲፈልጓት የነበረው ቅናት የሚባል ጉዳይ ህይወት ያሳጣል ፤ የእዮብ ጓደኞች
@ferahiwotferahiwot6431
@ferahiwotferahiwot6431 Жыл бұрын
Eshi mechershawes lejeto tefta kerechey
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
በቃ ተወልዳ ካደገችበት ሀገር ጠፍታ ቀረች ወየው. ሚስኪን ስታሳዝን ያርቢ ከክፎ ነገር አሏህ ይጠብቀን ያርብ ያርብ
@lensekeneni5117
@lensekeneni5117 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@mheretkeflai6730
@mheretkeflai6730 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ግን ኣንደኛ የእጅ ኣሻራስ የለምዴ ለምንድነው ለሶስቱም የማታደርጉላቸው ኣሻራስ ተጨማሪም እንዴት ኣወቃችሁ ገድሎ እንድቀበራት ለህዝብ ግን እልገለጻችሁልንም ( ኣላሳወቃችሁንም)please?
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ፖሊሱ ግን በየት በኩል ነው ወንበሩ ላይ የሚቀመጠው በየት በኩል ነው የሚወጣው ። office መግቢያም ሙውጫም የለውም
@zdggdfgdxvhhc6578
@zdggdfgdxvhhc6578 Жыл бұрын
😁
@zdggdfgdxvhhc6578
@zdggdfgdxvhhc6578 Жыл бұрын
ባንዲራው ባለበት በኩል ነው በደምብ አስተውይው😎
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
@@zdggdfgdxvhhc6578 ተጣሞ እንደ እባብ እየተሳበ
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
🙄🙄😂
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 Жыл бұрын
ሃሃ የሰው ልጆች የሚያሳስበን ነገር ልዩነቱ 😂😂
@adyamtata3811
@adyamtata3811 Жыл бұрын
Tel hedo the last conversation magente aychalem???
@tomstomy4191
@tomstomy4191 Жыл бұрын
ያው የበላችውን ነው የተፋችው ነብስ ይማር
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@santabirhanu4916
@santabirhanu4916 Жыл бұрын
Arif program nw ketlubet
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ስለ ህይወቶች ስወዳችሁ
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
😭😭
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 Жыл бұрын
ያስገደላት ሁለተኛው ስውይ ነው መኪና ገዚ መስሎ በመጣው ልጅ ነው ያስገደላት
@moammarcargouae6836
@moammarcargouae6836 Жыл бұрын
They deserve most of them they do it
@selampeace4261
@selampeace4261 Жыл бұрын
ሀይ ስለ ህይወቶች ስለ ፍሬ ስለተባለችው ልጅ ከአለቃዋ በስተቀር ሁለቱ ሰዎች ያስጠረጥራሉ 1ኛ ወድኳት ያለው ሰው ስራው ምንድነው የገቢው ምንጭ ከየት መጥቶ ነው ፍሬንና ጓደኞቿን ሲያንበሸብሽ የነበረው እኔ እሱ ነው ብዬ አልደመደመኩም ፖሊስ ይህንን መጣራት አለበት 2ኛ, በሌሊት ደውሎ የጠራት ኢዮብ የተባለው ም ን እንደሚሰራ ደገቢው ምንጭ መኪና ከየት አምጥቶ ነው የገዛው በማስጨነቅ abuse ያደርጋት ነበር ይህን የምልበት ምክንያት አለኝ ኢሉሚናቲ የሚባሉ መሀል አዲስ አባ የሚነሩ አሉ እነሱ young የሆኑ ለጆችን ይመርጣሉ ከዚያም ልጆቹን ለአጋንንት መስዋዕት ያደርጓቸዎል ለአረቦች ለብዙ ነገር ይጠቀሙባቸዋል አኔ ግን ሳስበው ቦሌ ያሉ ዝግ ቤቶች ሁሉ underground ቤቶች ሊኖራቸው ስለሚችል ፖሊስ ይህንን ማጣራት አለበት please please ቦሌ መሀል አዲስ አባ የሲዖል ኑሮ የሚኖሩ የጠፋ ሴቶች እህቶቻችንን እያሰብን ወደ እግዚአብሔር እንጩህ ከእነዚህ ከሁለቱ ተጠርጣሪዎች አንዲ በፍሬ ላይ ይህነነ ፈፅሞታል
@yeshimaretube2491
@yeshimaretube2491 Жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሑ ስለ ሕይውት ሑሌም ነው የምከታተላችሑ እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያድርግልን በቅንነት ስብስክራይፕ እንደራረግ 🥰🥰🥰🥰
@mitu8128
@mitu8128 Жыл бұрын
Mechem me sostu wendoch ayalifem wendochun betam meketatel alebet yesintoch dem demekelib hono keritoal ,,
@user-fm7bz5wq5y
@user-fm7bz5wq5y Жыл бұрын
እንኴን አደረሳቹሁ ለመሰቀል በዓል
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@loveshore3405
@loveshore3405 Жыл бұрын
😭😭😭🤔🙄
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 Жыл бұрын
What we learn from this story is Ethiopian police force is weak to defend to investigate crime doers. On my opinion don't present in your program unless fully investigated the crime doers and their punishment otherwise it might encourage to commit crime without trace. Thanks
@hamdinbagcho696
@hamdinbagcho696 Жыл бұрын
☹️☹️☹️☹️☹️☹️😭😭😭😭😭
@user-tr8kk6io9v
@user-tr8kk6io9v 3 ай бұрын
መቸም ጉዳቹ ማለቂያ የለዉም ምንድናቹ ኢትዮጵያ ምትባሉ ኣገር
@betelbteklehaimanot1920
@betelbteklehaimanot1920 Жыл бұрын
ኣወዳት ርስሓት ደዶቦች ሳስጠሉ ኣረሜኖች ለምን እንደዛ አይነት ድርጊት ከሴቶች ምትሰሩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 Жыл бұрын
በትክክለኛ ፎቶ ብትፈለግ ጥሩ ነበረ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
መጨረሻዉስ?
@kebebe3818
@kebebe3818 Жыл бұрын
ደግአደረገ የሰዉገዘብ መብላት አስፈለጋት
@lideyalidumohammed8392
@lideyalidumohammed8392 Жыл бұрын
ሳትገኝ ቀረች 😥😥😥
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር እዩ ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🌹
@user-wd4ff3jg7v
@user-wd4ff3jg7v Жыл бұрын
የህፃናት መጥፋትን ፓስተር ዮናታል ላይ ቀርባ ያወራችውን ልጅ deeply መመርመር አስፈላጊ ነው::
@lewamtsehaye7739
@lewamtsehaye7739 Жыл бұрын
What’s the end??
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын
በቃ ጠፍታ ቀረች
@munafshaya6231
@munafshaya6231 Жыл бұрын
Her friends as well should’ve investigated they could be jealous
@weletageberela4280
@weletageberela4280 Жыл бұрын
Endaa filmaa baraschoo demtsa bisera konjo nebera mabarara saygebabeta
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Ine damo be mabireriya new dase imilegn
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 106 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 68 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
የልጁን ድንግልና የሸጠው አባት
25:43
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 445 М.
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 109 М.
ተጥላ የተገኘችው ህፃን  ያመጣችው መዘዝ
21:41
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,6 МЛН