የእማማ ቤት 21 | ዶ/ር አብይ እና ፊት አውራሪ

  Рет қаралды 199,160

Sodere TV

Sodere TV

5 жыл бұрын

Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 647
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ከላይ የተላከ ጠበቃ አብይን እሚወድ ላይክ ያርግ
@mominabediru8283
@mominabediru8283 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@seniarsenal2199
@seniarsenal2199 5 жыл бұрын
ወይኔ ትኩስ እንጀራ ሳይ ምን ትዝ አለኝ እናቴ እንጀራ ስትጋግር ትኩስ እንጀራ በበርበሬ አጠገቧ ቁጭ ብዬ እበላ ነበር......ኡፍ ይሄ ድራማ ቃላት ያጣውለት ነው😔😔😳
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማረ ሁለም ያልፋል
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
በጣም እህቴ
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እኔም፡ልክ፡እዳች፡አይዞሽ፡ያልፋል፡ጤና ከሆን፡ተመስገነዉ
@hayunegni1732
@hayunegni1732 5 жыл бұрын
አስለቀሽኝ
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን በስደት አለም ላላቹ እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ ሁሌም አዝናኝ ናቹሁ በርቱ ማሮቼ 💋💋💋❤❤😍😍😍
@user-rp2qm9hu4r
@user-rp2qm9hu4r 5 жыл бұрын
rahimah m አሜን 👍❤👈
@lakilaik3115
@lakilaik3115 5 жыл бұрын
comentsh dasisil achim alhaa yagizsh marr
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
@@lakilaik3115 አሚን ያረብ
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
አሜንንን ማማየ
@mominabashirali4663
@mominabashirali4663 5 жыл бұрын
ዋው
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 5 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደው በእግዚአብሔር ሁሉም ላይ አስሩት እንዴት እንዳሳቀኝ በአጠቃላይ የእማማ ቤቶች ስወዳችሁ ከልቤ ነው በርቱልኝ 💚💛❤😍
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 5 жыл бұрын
"የእማማ ቤቶች" ምችትትትት ይበላችሁሁሁ አብያችንንን የእናቶች ጾለት ከምንም ነገር እደሚጠብቅህ አልጠራጠርም
@ggggggg7775
@ggggggg7775 5 жыл бұрын
ይሄ ዲራማ አገሬ ስለማስታዉሰኝ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@user-vr1rm8xs1p
@user-vr1rm8xs1p 5 жыл бұрын
ፊት አውራሪ ከሌሉ ለካ ያስጠላል ሲቀጥል የእማማን ቤት ድራማ ሳይ በጣም የድሮ የሰፈሬን ትውስጣ ያቅበጠብጠኛል እኛም እንደዚ ነበር ተሰብስበን የጣሳ ጠላችን ምንኮመኩመው
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክሚ2
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ቤቢ ሻወር ማነው የነጭ ያደረገው ዘመናዊ ሆነ እንጂ በኛ በባህላችን ከድሮም ጀምሮ ልትወልድ ስል ገንፎ ጎረቤት ተስብስበው ይበላሉ።
@jesuslord7644
@jesuslord7644 5 жыл бұрын
ትክክል።
@muhammadhammad6320
@muhammadhammad6320 5 жыл бұрын
@@jesuslord7644 ትክክል በኛ በወሎ 9 ወር ሲሞላት ከባሏ ቤት ይደገሳል የዛን ጊዜ የሷ ቤተሰብ ታድመው ባሏ ቤት ገፎ ይበላል የሷ ዘመዶች የሱ ዘመዶች በደብ የሚተዋወቁበት ትልቁ ቀን ነው ከዛ በዱአ ይደረጋል ብሩክ ልጅ ትውለድ በደህና ትፈረጅ (ትውልድ)ተብሎ ፐሮግራሙ ሳልቅ እናቷ ቤት ስለምትወልድ የዛኑ ቀን ቤተሰቦቿ ይዘዋት ይዳሉ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
የት ሀገር ነው ያለው እኛ ጋር የለም ዊዲንግ ሻወር ግን አለ ጓደኞቿ ቤተሰቦቿ ሰርጉ 1ወር ሲቀረው ስጦታ ይገዛሉ
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 5 жыл бұрын
እኮ ሊቾ አሁን ገንፎ የሚሠራ ስለሌለ ነው
@user-cy7fv7vg3m
@user-cy7fv7vg3m 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኛም ጋር ገጠር አለ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ ኮሜንቶች #ማዙካን የሚወድ #ላይክ
@zineb1307
@zineb1307 5 жыл бұрын
እኔ እሽ ቀበጥየ
@abdulkarimmohamed715
@abdulkarimmohamed715 5 жыл бұрын
Kkkkķk
@jamalozil8521
@jamalozil8521 5 жыл бұрын
Lebdash
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
@@jamalozil8521 መልስ እመልስልክ ነበር ግን አዝናለዉ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
@@zineb1307 💞💓💋
@user-wg8lo9ee6b
@user-wg8lo9ee6b 5 жыл бұрын
ሚጣየን የሚወድ ላክ አርጉኝ የመጀመረያ ነው ላ ስል ጥቅሙንም አላቅም። በናታችሁ
@monam540
@monam540 5 жыл бұрын
ሱሶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም የምታቀርቡት ነገር ሁሉ ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ እግዚሐብሔር ጥበቡን ይጨምርላቹ በቀልድ እያዋዛቹ ትልቅ ቁምነገር ነው የምታስተላልፉት
@user-uf5uo8tn4g
@user-uf5uo8tn4g 5 жыл бұрын
አቤት ስወዳቹ እውነት ደግሜ ደግሜ ብሰማው ባየው የማይደብረኝ ፕሮግራም ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@user-vr1rm8xs1p
@user-vr1rm8xs1p 5 жыл бұрын
ፊት አውራሪ በሀሳብ ዶክተርዬን አዩት አብያችን ኑርልን የኔ ፍቅር
@selamselam1138
@selamselam1138 5 жыл бұрын
አሜን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ማዝዬ ጠላ አምሮኛል እንኳን ደስ ያልሽ ማዝዬ ፊት አውራሪ መጡልሽ ሚጡ ስወድሽ
@terngot1726
@terngot1726 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 5 жыл бұрын
*ፊትአዉራሪ የዱሮ አራዳ ይመችወት አቦ*
@firahiwotterefe3608
@firahiwotterefe3608 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ የኔ ምርጦች ማዙካዬ አሜን አሜን ብያለው😘😘😘
@addis-li3de
@addis-li3de 5 жыл бұрын
አሜን
@alu6ialy539
@alu6ialy539 5 жыл бұрын
You
@alu6ialy539
@alu6ialy539 5 жыл бұрын
I
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
አሜን
@benbokelo9572
@benbokelo9572 5 жыл бұрын
@@addis-li3de u r from dire dawa
@hana-qj1qs
@hana-qj1qs 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች!😍😍😍😍😘
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
ወይ የቶክቻው ልጀጅ ደግሞ ደስ ሲል በጣም የምወደው ድራማ በርቱ ማሮች 😍😍😍
@hawauae3243
@hawauae3243 5 жыл бұрын
ለዶክተር አብይ እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ትወና ነዉ በጣም ትምርት አዘል ሁላችሁንም አደቃችሇለሁ እወዳችሆለሁ በርቱ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
እማምዬ እንኳን ደህና መጡ
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ
@user-xo4db9sd2u
@user-xo4db9sd2u 5 жыл бұрын
ውይይ እግዚአብሄርይስጣችሁ እንዴት ደብሮይ ነበር
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 жыл бұрын
አብዮ የእኔ መለአክ ሠላምክ ብዝት ይበል 1000ሺ አመት ንገስ ውድድድድድድድድ♥
@ekramekram960
@ekramekram960 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዙካ ♥♥
@haleluyatube19
@haleluyatube19 5 жыл бұрын
አሜን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ዶክተር አብይ ትጠብቅልን ከሪሞ ይመቸኛል ክክክክ ባፋ ኩሎ ዴታ ሜታ የአስኔ ስታየል ስወዳቹ
@abaooi8616
@abaooi8616 5 жыл бұрын
Arif new bertu
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 5 жыл бұрын
Wow enameseginalen betam astemari new
@hanamj985
@hanamj985 5 жыл бұрын
የሚገርም ሀገራዊ ድራማ እራሳችንን የምናይበት ምርጥ ነው በርቱልን
@user-nd6zx6mn8p
@user-nd6zx6mn8p 5 жыл бұрын
እንዴት ነው ደስስስስስስ የሚለዉ በፊት ሳያጠፈም አፈሱ ማስር ነበር አሁን ግን አጣረቶ ማስር ዋው ነው በጣም ጥሩ ስም ነው ከፈጣሪ የትስጠን ስጦታ አቶ አብያችን ባሃላችን ዉብታችን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እማማ ቤት በጣም ነው እምወዳቹ ብዙ ነገራቹ ሰፈሪን የሚገልፅ ነገር ስላላቹ በየ ሳምንቱ የመታሳዩን ነገር ላይ ሁሉ ሰፈሪን ታሳዩኛላቹ ባጠቃላይ ደራማው የኢትዮጲያዊነትን አኗኗር የሚገልፅ ነው ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው እማደርጋቹ በርቱ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
ስሞትላችሁ ላይክ አርጉኝ ዛሬ ፍቅር ይዞኝ ደስ ብሎኛል
@user-fg9el8kf5j
@user-fg9el8kf5j 5 жыл бұрын
ውይ ለኔም ይላክልኝ
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
እማየ እወድሻለሁ #ላይክ የፈለግሽውን ምን ለማግኘት ነው
@sass4755
@sass4755 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔም ፍቅር ቢይዘኝ ደስ ይለኝ ነበር ለኛም ያድለን ውድ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
@@muller19961kkkkkk ላይክ መደረግ ደስ ሲለሚለኝ ነዉ
@tigistmesfin7506
@tigistmesfin7506 5 жыл бұрын
እማየ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ የሞቱት መች ተመለሱ ከሞሞትሽ በፊት ይህው የፍቅር ዘመን ያርግልሽ ከንች በላይ እሱ ያፍቅርሽ አሜን
@helengrima1084
@helengrima1084 5 жыл бұрын
ክክክክክክ የድሮ ልጅ እንደዚ የተመጣጠነ ዱላ እየቀመሰ ነው የሚያድገው ከቤትም ከጎረቤትም ልጄን ለምን መታሽ ለምን መታህ የለ ብቻ የደጉ ጊዜ ቁንጥጫ ቀረና የዛሬ ልጅ አይን አውጣ
@tenatena7649
@tenatena7649 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 5 жыл бұрын
እውነት ይሄድራማ ደስ ሲል አብያችን ሁሌም ብሆን ከጎንህነን የኛ ጀግነኑርልን እኛ አቅም ባይኖርን ፈጣሪ በኛ ተተክቶ አንተን ይጠብቅልን
@user-gl5hi1jr6j
@user-gl5hi1jr6j 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በጣም የምወደው ፈልም ነው የነማማ ቤት ነው ድራማ ማለት እኛነታችንን ይገልፃል ዶክተርአብይአህመድ እድሜና ጤናይስጥህአባቴ ሁሌም እወድሀለሁ
@user-zo8cf7os6r
@user-zo8cf7os6r 5 жыл бұрын
ምርጥ ሀገራዊ ድራማ በርቱ
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ ውደደ የማደርጋቹ እመቤቴ ከናተጋር ትሁን
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 5 жыл бұрын
ህንክዋን ደህና መጣችው የህኔ ምርጦች♥♥♥
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 5 жыл бұрын
ምርጥ አስተማር ድራማ የሰው ወርቅ አያደምቅ ።
@mekiyaabdullah8686
@mekiyaabdullah8686 5 жыл бұрын
Abyii yee fiqirii abbata 💙💙💙💙✔
@htahta2186
@htahta2186 5 жыл бұрын
አብያችን አላህ ይጠብቅህ
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 5 жыл бұрын
Betam arif new yaderu sefera teze yelegale fekerachene gurebetenachen betam dase yemele nabera baretu
@ephriephraim3559
@ephriephraim3559 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ!!!
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ትምህርት አዘል አዝናኝ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነዉ በእዉነት አሜን፫ እመብርሀን ለመሪያችን ትርዳልን
@user-lx6zx6dd9j
@user-lx6zx6dd9j 5 жыл бұрын
አብዬ የኔ።ፍቅር በጣም እኮነው የምወደው እመቤቴ ትጠብቀው
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንኳን በደህና መጣቹህ
@ermiastedla4723
@ermiastedla4723 5 жыл бұрын
Please, can any body tell me who the singer is or what the title for the music is: ግዜ ቢያሳየኝም ክፋትሽን ኣጉልቶ እኔ እንዳንቺ ኣልሆንም, ኣልጠላሽም ከቶ!
@user-lu6ih2nx7w
@user-lu6ih2nx7w 5 жыл бұрын
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ከልሆነ ድንጋይ ነው ተብለህ እንዳትጣል አሉ አብያችን ሰላምህን ያብዛልህ
@user-dj2ty5ih6c
@user-dj2ty5ih6c 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይን የምትወዱ like ግጩኝ ስወዳችሁ የኔ ቅመሞች
@user-pm6bj8qi6e
@user-pm6bj8qi6e 5 жыл бұрын
Yee Emamaa bet sii Fatsii Wawu Laa Dr Abey nawu yee sarut Amenn belanal💗💗💗💗
@user-sm5ty9et8x
@user-sm5ty9et8x 5 жыл бұрын
እናቴ ማርያም በነገሬ ሁሉ ቅደሚልኝ
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የእማማዪ ቤት #####< ሚጣ የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ
@anulove465
@anulove465 5 жыл бұрын
ውይይይይይ ዶ/አብያችን ደስ ሲል አቦ ይመቻችሁ ምርጦቼ ወድድድድ ቤቢ ሻወር ክክክክ አረ በደንብ ንገሩልን
@user-wb7ro3cp2q
@user-wb7ro3cp2q 5 жыл бұрын
ምርጦችየ ውድድድድ እኮ ነው ማደርጋቹ እማማ እኩዋን ደስ አለውት ፎቃወ ተፍቱ
@favenyeman9192
@favenyeman9192 5 жыл бұрын
Ba fane kulo malate baqetishe lebidashi malate new
@favenyeman9192
@favenyeman9192 5 жыл бұрын
Lalame lecamerileshi taliyaniga sehone
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 5 жыл бұрын
ክፉሺን አልስማ እማ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@user-wb7ro3cp2q
@user-wb7ro3cp2q 5 жыл бұрын
@@favenyeman9192 ጉድ ፍላ ጠብ ያለሺ በዳቦ ምንሺ ላይ ደርስኩብሽ እህት ?
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
ቀላል ፎንቃ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ውይ የእማማ ቤት ስወዳችሁ አይ ቤቢ ሻውር እውነት እኔም ገላ ማጠብ ይመስለኝ ነበር ክክክክክክ ደግሞ የፌስቡክን ወሬ እንኳን አነሳችሁልን
@user-dt3iq8rk9g
@user-dt3iq8rk9g 5 жыл бұрын
በርቱ በርቱ የእማማቤቱች ድረማ በጣም አስተማሪ
@Merkorious2468
@Merkorious2468 5 жыл бұрын
You are the best!
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ባሻዬ እንኳን ተፈቱ የእማማ ቤት ተዋንያኖች ሁላቹም ትመቹኛላቹ እረጅምእድሜ ተመኘሁላቹ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ዋውው እናመሰግናለን!
@semuteub5895
@semuteub5895 5 жыл бұрын
ያገሬ ሰዎች በርቱ
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 5 жыл бұрын
የእማማቤትን በጣም የምወደው ድራማ ነው በጣምም ይስቃል ዛሬ ግን ትንሽ ቅር ብሎኛል ምክንያቱም የዲያስፓራ ልጆች በአብዛኛው ጭዋ ነው አንድ እንድ አይጠፉም ስለዚህ ሁሉንም ዲያስፓራ እንድ ላይ አትውቀጡት ብትረፈ በርቱልን።
@user-do4pr2up5x
@user-do4pr2up5x 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፣የእማማ፣ቤት፣ውስጤ፣ናቹ
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የእነማማ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣክ
@user-xo4db9sd2u
@user-xo4db9sd2u 5 жыл бұрын
ክክክ ውይ የቶክቾልጅ በሳቅገደለይ
@antenehmulat3297
@antenehmulat3297 5 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣችሁ ስወዳችሁ
@amiti5809
@amiti5809 5 жыл бұрын
መማፀን በዶ/ር አብይ ተመቻቹን
@user-cg4cx4ko5s
@user-cg4cx4ko5s 5 жыл бұрын
መጣሁ ጠብቁኝ የመዳም ሻይ ላቀብልት
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 жыл бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ የአስኔ ባፍንኩሉ የምትላት ነገር ናት
@user-uf9hb7ds6g
@user-uf9hb7ds6g 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@highbhh9249
@highbhh9249 5 жыл бұрын
@user-hf3lo4cl8l
@user-hf3lo4cl8l 5 жыл бұрын
ዶ/ሪ አ/ዲን ጌታ ይጠብቀው እትዮጵያ ለዛለላም ትኑር አገራችን ሰላም ትሁን
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ 1ኛ ናቸው እንደሌላው ፎቅ ላይ መንጠልጠል የለም በርቱልን አብይ ሰላሙን ያብዛልን
@oromoofirst789
@oromoofirst789 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ አህመድ ከ177/176 ድምፅ በማግኘት ድጋሜ ተመርጦል ደስ ብሎናል እንኩዋን ደስ አላቹ 2011 መልካም የስራ የነፃነት የአንድነት ስራ የፍቅር ዘመን ይሁን
@samerasaud2912
@samerasaud2912 5 жыл бұрын
በስደት ያላቹህ እህት ወድሞ ቸ እምርሀን ትጠብቃቹ እወዳቹህ አለሁ
@user-nb9kl1mc4b
@user-nb9kl1mc4b 5 жыл бұрын
Aman aman
@shahamsham3502
@shahamsham3502 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች
@sentaethiopiasenta4650
@sentaethiopiasenta4650 5 жыл бұрын
እናተን ሳይ አገሬ ትዝ ትለኛለች ቀጥሉበት በርቱ
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ማሮች
@gebeye6878
@gebeye6878 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@user-ji9rc3oc6k
@user-ji9rc3oc6k 5 жыл бұрын
ስላም
@user-lu6ih2nx7w
@user-lu6ih2nx7w 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዶ/ር አብይ እንዳው እንደ ጨው እሁሉም አስገብት እኮ ኧረ ለሞቱት ፍትህ ፍትህ ፍትህ። እንጅነር ስመኛው
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 5 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤል 19 በጣም ዮገርማል እኮ እነ ኢጃነር ሥመኘው እዳልሞቱ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
I like this show.
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 жыл бұрын
ኧረ ስታስቁ በጣም ደስ ይላል ደግሞ የርጉዝ ቀን የሚባል መጣ ይገርማል ። አየ ግዜ ማምሻም እድሜ ነው አለ ፊት አውራሪ ገና ብዙ እናያለን ካልሞትን
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
የት ነበርሽ ዛሬ ነው ምትሰሚ በነጭ ያልኮረዠነው ሀብት ብቻ ነው
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ገና ከነሱ ስሰማ
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
እም
@alamalan2043
@alamalan2043 5 жыл бұрын
ዋዉ ስወዳቺሁ
@alooygggg5327
@alooygggg5327 5 жыл бұрын
ameen
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
Wolcome maroche😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ጠ/ ር ዶ/ ር አብይ ሠላምክ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 5 жыл бұрын
😃😃😃😃 ዋው ያምራል ምርጦች በርቱ
@zerihungebre4731
@zerihungebre4731 5 жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ ሁላችሁንም።
@user-xc4qw2ty6e
@user-xc4qw2ty6e 5 жыл бұрын
ዋውውውው አብይየ አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር ውሰጤ ነህ
@embetrak5362
@embetrak5362 5 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ የኔ ማሮች😍😍😍
@yanateenafakeeasnii8301
@yanateenafakeeasnii8301 5 жыл бұрын
Ewanten nw fb like becha zem beloo😁😁😂😛😛
@Betelhemi
@Betelhemi 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሻሩኬ ስወድህ
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 5 жыл бұрын
አስናቅዬ ሀረካትሽ ውስጤ ነው
@samiraoro4658
@samiraoro4658 5 жыл бұрын
Dr Abiyi keenyaa❤❤😍 umurii nu dheraadhuuu
@kingmichael1873
@kingmichael1873 5 жыл бұрын
Love it
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
አብያችን ሽ አምት ኑርልን♥♥♥ የማማ ቤቶች እንወዳችሃለን♥
@addis-li3de
@addis-li3de 5 жыл бұрын
ማዝ ካዬ እንኮን አብሮ ደስ አለን
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው አባይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘💞💞💞🌷🌷🌷🌹🌹🌹❤❤❤አሜን
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
የማማ ቤት ኡፍ ስወደው
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
Yemwedachu eyaznanachu feta tadergunalech betam enameseginalen
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@user-cr6hq2iq8i
@user-cr6hq2iq8i 5 жыл бұрын
አሚን እማማ አብያችንን ይጠብቅልን
@aishaethopi8975
@aishaethopi8975 5 жыл бұрын
wow shariuk sewdeh
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 5 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Betoch - "ደግነት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 239
25:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 819 М.
ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 31 - Ethiopian comedy
25:26
YeEmama Bet Comedy Episode 1 - Yebetesebe Ekide
26:43
AmharicTV
Рет қаралды 98 М.
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,2 МЛН