Steamed Bread የህብስት ዳቦ

  Рет қаралды 4,255

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

2 ай бұрын

ህብስት ዳቦውን ለማዘጋጀት የሚያስፈለጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን
- 250ግራም 1ኛ ደረጃ የፉርኖ ዴቄት
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ስኳር
- 1 ቁንጥር ጨው
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾእ
- 3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት (የዌራ ዘይት ካለም እሱ ተመራጭ ነው)
- 1 ብርጭቆ ሙቅ ውሃ (ውሃ ካነሰው ተጨማሪ ሙቅ ውሃ ሊጡን በጠብታ በመጨመር ማቡካት ያስፈልጋል )
አበሳሰል
- ድስት ውስጥ ከገባ በሃላ በመካከለኛ ሙቀት ለ30 ደቂቃ ድስቱን ሳትከፈቱ ማብሰል
ጥንቃቄ ፡
- ድስቱን ስትከፍቱ ከፍተኛ እንፋሎት ስለሚኖረው እንዳትቃጠሉ መጠንቀቅ
- ድስቱን 30 ደቂቃው ሳያልቅ መክፈት የለባችሁም
- ዳቦው ሳይበስል ውሃውን ከጨረሰ ድስቱን ቶሎ ከፍታችሁ ዳር ላይ የፈላ ውሃ ዳቦውን ሳይነካ መጨመር

Пікірлер: 17
@Emawausheshebru
@Emawausheshebru 2 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@genetyohannes-vn7ix
@genetyohannes-vn7ix 2 ай бұрын
እዉቀትህንም ጉልበትትህንም ይባርክልህ ❤
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን🙏👏👏👏
@GhGg-cd2tz
@GhGg-cd2tz Ай бұрын
🎉
@GhGg-cd2tz
@GhGg-cd2tz Ай бұрын
👍🏻
@kamilausman
@kamilausman Ай бұрын
Melenyaw tekekelegna habeshakoneh bekelalunew moya yemetastemeren
@RodiBehailu
@RodiBehailu 2 ай бұрын
እናመስግናለን ❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
ቀላልዘዴነው እሞክረውአለሁ
@hewanadam4067
@hewanadam4067 Ай бұрын
ሰላም የሽምብራ ቡጥጫ እንዴት እንደሚሰራ ልታሳየን ትችላለህ?
@tig2119
@tig2119 2 ай бұрын
Thank you 👍👌🥰
@birehanasfaw4960
@birehanasfaw4960 Ай бұрын
Scotch egg siralin
@nardi1074
@nardi1074 2 ай бұрын
I will watching your yt channel..do you have corn bread recipe
@user-fv7jn6pr4q
@user-fv7jn6pr4q 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በቀላሉ የቡና ቁርስ አገኘን ማለት ነው ግን ቴሌግራም ገፅህን ማግኘት አልቻልኩም ሊንኩን አስቀምጥልን
@hayatyimer2344
@hayatyimer2344 2 ай бұрын
ጥቁር አዝሙዱን ግን ዱቄቱ ላይ መጨመር አይሻልም ነበር የበለጠ እንዲጣፍጥ
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo Ай бұрын
አልሙኔም ለትኩስ ምግብ አይመከርም ለጤና ጥሩ አይደለም
@melegna
@melegna Ай бұрын
እስኪ የሙግት ሃሳብዎን በዝርዝር ያስረዱ ?
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,1 М.
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
የበዓል ህብስት Hibsit Ethiopian steamed bread
10:21
Addis Kitchen
Рет қаралды 596 М.
Halewa የሃልዋ አሰራር
8:10
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
How to make Home Made Yogurt እርጎ
8:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,8 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 51 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
የቂቤ አነጣጠር  How to Make Ethiopian Seasoned Butter
8:28
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 50 М.
Bizda +50☀️ Subscribe❤️
0:14
Hayot Sinovlari
Рет қаралды 4,4 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
0:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
The baby is the best 😂 @_miss_tais_
0:12
YANA CHIRKINA
Рет қаралды 22 МЛН
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,9 МЛН
Cute❤️‍🔥😍
0:10
H Hi
Рет қаралды 8 МЛН