"የተረጋጋ ቤተሰብ ያላት ሴት መሆን እፈልጋለሁ" የዘጠነኛው ሺህዋ ቲና ተዋናይት ሄቨን ሀብቱ "ጥንቅር " …. ቶኪቾ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 541,594

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

"የተረጋጋ ቤተሰብ ያላት ሴት መሆን እፈልጋለሁ" የዘጠነኛው ሺህዋ ቲና ተዋናይት ሄቨን ሀብቱ "ጥንቅር ብሎ ይቅር" …. ቶኪቾ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 574
@yonman9437
@yonman9437 3 жыл бұрын
ቶክቻው ያራዳ ልጅ አቦ ይመችሕ ፈታ አደረግከኝ ምርጥ አርቲስትም ነህ በርታልን።
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 жыл бұрын
ቆንጅዬ አለባበስሽ አነጋገርሽ ደስ የሚትይ ነሽ በርቺ ቲናዬ😍😍😍😍😍😍
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign nyi endmamar ehita
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
@@hannatube3952 እሺ ዉዴ አንቺም እንድትመልሺ ቪዲዮ አይተሽ ማሴጅ ፃፊ
@walwal2953
@walwal2953 Жыл бұрын
Can. Xdusnonodsbxk?
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
👉 ከተማረ ዘረኛ ይልቅ ያልተማረ እረኛ ለኢትዮጵያ መድህን ነው ‼️ መልካም እለተ ሰንበት ለሁሉም! # ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ 👍
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@hadramoussa837
@hadramoussa837 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ይች ከ 22 አትበለጥም ግልፅ ነው ግን አጫጫችሁ ኮመቶች እኔ 21 አመቴ ነው ግን ከሷ ትልቅ ነው የሚመስለው እናም አታካብዱ እስኪ እራሳችሁን ተመልከቱ ቲሽ ምድረ ቅናተም ዶሮ ሁላ ቃጭልየ ግን ውድድር
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
እውነትም ጥንቅር ይበል ስለ ኢትዮጵያ ክፉ ሚያስብ ግድቡን ሚቃወም ጥንቅር ይበል 👎👎👎
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@fetlewektekeley2497
@fetlewektekeley2497 3 жыл бұрын
@@hannatube3952 ㅐ7
@merongirma6247
@merongirma6247 3 жыл бұрын
ቶኪቻው ልክ ብለካል፣ የተማረ ይግደለን ባልንበት አፋችን ይኸው የተማረው አናታችን ላይ ተምበጫበጨ! አንድ ያድርገን፣ ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ይብዛ💚💛❤
@tsisami9841
@tsisami9841 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያኖራል በደብ አድርጎ ይኖራል እውነት ነው ምርጥ አገላለፅ
@kidistkassa9814
@kidistkassa9814 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርግት ያለች ልጅ አደራ ከቀበጦች ጋር እንዳትገጥሚ እንዳትበላሺብን
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ቆንጂየዋ 👏👏👏❤😘
@sulamith8910
@sulamith8910 3 жыл бұрын
21 ዛሬ ልኩን አገኘ፡ ትንሽ መሆንዋ ያስታውቃል፡ ደሞ ስነስርኣትዋ፡ አለባበስዋ አሪፍ ነው።
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ቶክቻው ወላሂ ትመቻለህ አለም በሚያየው ጣቢያ ላይ በነፃነት እራስን መስሎ ሳይሆን ሆነ ሲመጣ ተመቸህኝ ጥንቅርይበል♥
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar you
@ethioghion9089
@ethioghion9089 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/8A088jtcG6GN4yK3Ff-pbA
@alemcaf39
@alemcaf39 3 жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር ለ ኢትዮጽያችን
@tadesseberhanu5633
@tadesseberhanu5633 3 жыл бұрын
jvhggcxnj
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
ቶክቻው የድምፁ ግርማሞገስ ዋው ነው!!!👌
@hassettube5175
@hassettube5175 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እለተ በዓል ፆማችሁን እግዚአብሔር ይቀበል። ዛሬ መልካም ለማድረግ የተዘጋጃቹ ክርስቲያናዊውን ሀሴት ቲዩብ 👈የምትለዋን ተጭነው ቤ ተ ሰ ብ አንሁን❤
@enattube5399
@enattube5399 3 жыл бұрын
በየቀኑ እያየሁልክ ነኝ ቶክቻው ምርጥ ስራ ነው @ቲና ስርዓቷን ደስ ይላል።
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 3 жыл бұрын
ቶክቻው..የኔ.አንባሳ.ባረታ.ምርጥ.ኢትዮጵ.ልጅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤❤❤
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
ወንድሜ ትክክል ነህ የኢትዮጵያ ፕሮፌሰርና አንድ የአህያ ነጂ አንድ ናቸው..
@selamtube7575
@selamtube7575 3 жыл бұрын
ደስ የምትል ልጅ ነች የኔ ቆንጆ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
I like tokecho !!!! He speak the truth...👍🏽👍🏽👍🏽
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግዜ ነበረን እናመሰግናለን
@consciousLife777
@consciousLife777 3 жыл бұрын
ቶኪቻው አቦ ገብቶሀል ሁሉ ነገር ቁልጭ አድርገህ ነው ቁጭ ያረከው ዘፈን ትችላለህ እሱ ምንም ጥርጥር የለውም🙏ኑሮም ትችላለህ እንደተረዳነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሁሌም🙏🙏🙏
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ቶኪቻው የድምፁ ግርማ ሞገሥ💚💛❤
@foziyamehdi168
@foziyamehdi168 3 жыл бұрын
Amazing🥰
@mubeferdi6401
@mubeferdi6401 3 жыл бұрын
When before 10 years we were having tokicho dance group at school omg it was good
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
የቶክቻው ጨበላላን የሚያክል ዘፈን መቸም አይዘፍንም ጨበላላንም የሚያክል ዘፈን የዘፈነ የለም ሶ ቶክቻው ❤❤❤❤
@bobydan7731
@bobydan7731 3 жыл бұрын
ሰይፉ በመጀመሪያ አድናቂህ ነኝ ነገር ግን አንተ ኢንተርቪ ላይ ያላስተዋልከውን ኮመንት ልንገርህ. ጥያቄዎችህ በዙ ሾው ላይ አንዳንዴ በጣም ያናድዳሉ ያበሳጫሉ ለተመልካች. ስጠይቅ ወቅታዊ የሆኑ ጥያቄዎች ብቻ መጠይቅ ደስ ይላል.
@mrnone9274
@mrnone9274 3 жыл бұрын
invite such people...it makes it learning show too. THANks
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 3 жыл бұрын
ቶክቻው አውነቱ ነው ጥንቅር ይበሉ አንዚ የሃገር ሸክሞች
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@adanemaru9688
@adanemaru9688 3 жыл бұрын
ግዜውን የጠበቀ ሙዚቃ ነው! ቶኪቻው ሁሌም ይመቸኛል!
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
እናናዬን ሳያትን አቅርብልን ሴፍሻ ቲናዬ ጎበዝ በዚክ እድሜሽ ጥሩ ስራ ላይ ነሽ በርቼ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@fufumebrtu8546
@fufumebrtu8546 3 жыл бұрын
Iam in love with tokch voice and mind to 😍😍😍😍😍😍
@yibeltalebiadge3048
@yibeltalebiadge3048 3 жыл бұрын
l appreciate you takuchaw. U said the right thing
@raheladefris252
@raheladefris252 3 жыл бұрын
Just independent, Bless you!
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
እርጋታሽን በጣም ወዲጀዋለው ቆንጆ
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 3 жыл бұрын
ቶክቾ ሀቅ ተናግሯል ደግሞ የዚህች ልጅ እራጋታ የሰው ልብ ያቀልጣል
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
በርቺ እርጋታሽ ደስ ይላል
@shegaweyayu953
@shegaweyayu953 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጆች ናችሁ በርቱልን።ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ ሙሉ እምነት አለን።
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 жыл бұрын
አለባበስሺ እራሱ ያምራል ደስ ትያለሺ የኔ ጣፋጭ
@tarikuwameles
@tarikuwameles 3 жыл бұрын
ለምን እኛ የሀርብ ሴቴችን አታቀርብም ሁሌም ሀብታም ብቻ ታቀርባለክ አይነፍም
@musicography773
@musicography773 3 жыл бұрын
እኔን አዋሪኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
@@musicography773 ehita demrgni bekenenet endmamar
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Eshi bills mindinew yemitaweriw
@seadayoutube9150
@seadayoutube9150 3 жыл бұрын
እኛ።እራሣቺቺ።ካልተወያየን።ሠይፋ።ትዝም።አልንለው
@tinaaddis1579
@tinaaddis1579 3 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ የቶክቾ ሃሳብ ጥሩ ነበር ለምን አታስጨርስም ወሬ 🙆‍♀️🧐
@gigigigi1858
@gigigigi1858 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርቺ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ውብ እኮነሽ የኔውድ በርች ስራሽም ጥሩ ነው የኔ ቆንጆ😍😍😍😍😍
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 3 жыл бұрын
✌🇪🇹 ቶኪቾ ያራዳ ልጅ, I like your speech, long live !!!
@ashenafimossisa3673
@ashenafimossisa3673 3 жыл бұрын
ቶኪቻው 1ኛ ነህ👌 ልጅቷን ግን ረግጠህ ሳትገድላት መትረፏ ተመስገን ነው😂
@fnggjh3553
@fnggjh3553 3 жыл бұрын
ይች እንኳን ትንሽ ልጅ ናት ታስታውቃለች ምን ነካችሁ ኮሜንታሮች
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@hagereemedia
@hagereemedia 3 жыл бұрын
Heaven መንግስት ሰማይ ትርጉሙ። ገነት Paradise ነው። ሰይፉ ሰሚህ ብዙ ስለሆነ ብትጠነቀቅ።
@yihenewyinesu1196
@yihenewyinesu1196 3 жыл бұрын
Ena what is the difference between heaven and paradise??
@jerry1956
@jerry1956 3 жыл бұрын
Yene konjo tinaye berchi bezi edmesh ehen yeserash wedefit tru bota tdershalesh...ergatash chewanetsh des ylal keep ur good things for future. Love u 💘
@hiwothaile7809
@hiwothaile7809 3 жыл бұрын
ምስርዬ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅሽ ለዚህ በመብቃቷ
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 жыл бұрын
አቦ ቶክቸው ተባረክ አመሰግናለሁ የልቤን ነው የነገርክልኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@davidmashudu8591
@davidmashudu8591 3 жыл бұрын
ቶክቾ. ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹💪ilove. You. You. Best. Ethiopa. We. Love. You. ❤️
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 3 жыл бұрын
Tebarek tokichaw ewunet new wendemiy😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪jegena new
@shushuali9828
@shushuali9828 3 жыл бұрын
ስታምር
@futures_Academy
@futures_Academy 3 жыл бұрын
can u use those video for acadamic project as testing image by extracting those video in to image ....am asking for permision ....please reply i need it
@melaselewondem3149
@melaselewondem3149 3 жыл бұрын
U right tokicho bravos
@zekiwedaje3325
@zekiwedaje3325 3 жыл бұрын
ቶክቻው ትክክል ነክ ተማረን የሚሉ ሰዎች ናቸው አገር እያጠፉ ያሉት እውነት ነው
@tesfayeato4661
@tesfayeato4661 3 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 3 жыл бұрын
ሰነ ሰርኣትሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ሴት
@kedjiatube5472
@kedjiatube5472 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@Damu6.
@Damu6. 3 жыл бұрын
ቶኪቻዉ ያለ ወቅቱ የተፈጠረ ምርጥ የመድረክ ድምቀት።የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሲመቱ ሲደክሙ የሰይፉ መጫወቻ ይሆናሉ ።
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ቶክቻው ድምፅህ ደስ ይላል ። ቲናዬ ስወድሽ
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ቶክቻው አዲሱ ስራክን ወድጄዋለው
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Wendma KZfaq channel subscribe adergni
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
አንተም ምርጥ ዘፋኝ ነህ💚💛💝💪
@begonetub2590
@begonetub2590 3 жыл бұрын
ዶ/ር ሙፍቲህ ሀጂ ሸህ ኡመር ያሉት ትዝ አለኝ ድሮ ልጆቻችንን ወደ ትምህርት አንሰዳቸውም ተንኮል እና መጥፎ ነገር ተምረው ይመጣሉ ብለን በመስጋት እና ቶኪቻው ፕሮፌሰሮች ዶክተሮች ሌሎችም አወቅን የሚሉ አለማወቃቸውን እና እንደገና መማር እንዳለባቸው የሚመስል ሀቅ ንግግር ተናገረ ለኔ አዋቂ ፕሮፌሰር ነህ ቶኪቻችን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ረጋ የለች ውብ ቆንጆ 💚💛❤
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 3 жыл бұрын
እርጋታሽ ደስ ይላል ።አስር አመት ሀበሻ ጋር ሳልገናኝ እምሰራ እህታችሁ ነኝ ፎቶየን ተጭናችሁ ብታበረታቱኝ ደስ ይለኛል
@TUBE-hh8ls
@TUBE-hh8ls 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የተባረከ ትዳር ከልጅጋ ይስጥሽ 💕
@amazonexpress3860
@amazonexpress3860 3 жыл бұрын
ቶኬ ግን እንዴት ደስ ሚል ሰው ነው.
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
ቶክቻው ተመችኝ እጅግ የተወደደ የሰው ዘር
@atlas4738
@atlas4738 3 жыл бұрын
በርቱ
@memihrtube8785
@memihrtube8785 3 жыл бұрын
ቶኪቻው ተመቸኸኝ፥በእውነት፤የውስጤን ነው የተናገርከው።
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 3 жыл бұрын
መልካም ወንዶች እዚህ ጋ ተሰለፉ::
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
እንግዶችህ ደስ ይላሉ ሁሉቱም:: ልጁም ደስ ይላል ልቡም ንፁህ ይመስላል ግን ቤተሰቡ እናት አባቱን የሚረብሽ የሚበጠብጥ ይመስላል:: እቤቴ ድርሽ አይላትም እኔ ጋር::❤️
@malcomentertainment2136
@malcomentertainment2136 3 жыл бұрын
Congratulations heven
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
He is Amazing guy and so funny 😆
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 3 жыл бұрын
ሁለቱም ደስ ይላሉ።
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 жыл бұрын
እርጋታዋ ደሥሢል
@Uthiop
@Uthiop 3 жыл бұрын
16:07 ቶክቻው ምችት ይበልህ። well said. No more generalizing 'educated person' character. No more‼‼ የጁንታና ሸኔ አለቆች ብዙ አሳዩን'ኮ ዘንድሮ
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
Menaw fano abn....resahachaw tenb zeregna
@rawadarawada7786
@rawadarawada7786 3 жыл бұрын
Zimbey qafo bado cinqilat dedab 👎👎 safriwoch
@ethioghion9089
@ethioghion9089 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/8A088jtcG6GN4yK3Ff-pbA
@oberasfaw2210
@oberasfaw2210 3 жыл бұрын
የአብን እና የባልደራስን እረሳሀቸው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
ቄሮን ለቀቅ ጁታን ጠበቅ ተበዳ ፋኖ እና ቄሮ👍ተውልን ትግሬ👎👎👎
@Breeyeshop
@Breeyeshop 3 жыл бұрын
Good luck to our young Hustler💴💸💸💴💳💷💶
@ibrahimmohammed6504
@ibrahimmohammed6504 3 жыл бұрын
He's nice person
@bettybetty2653
@bettybetty2653 3 жыл бұрын
አሜንእግዝያብሄር ያኖረናል
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Betty
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 ehita demrgni bekenenet endmamar
@gualerihalal3243
@gualerihalal3243 3 жыл бұрын
Tokich yene konjo love u yene marr🌿🌿❤❤❤❤❤❤❣️❣️❣️❣️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nb5vp6yl4h
@user-nb5vp6yl4h 3 жыл бұрын
ኣራዳዉ ሲመቸኝ ደስ ይላል ምቅልል ያለለ ኣሪፍ ሰዉ ይመችህ ኣቦ👊👍
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
😝😝😝😝ጎረቤታችን ስለ ዘረኝነት ሲወራ ምን ተሰማዎት
@katlinlove3897
@katlinlove3897 3 жыл бұрын
Good girl
@Tube-kk9wd
@Tube-kk9wd 3 жыл бұрын
ቶክቸው በጣም ነው የምወድህ የተለየ ድምፅ አለህ በርታ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
Ehita demrgn bekenenet endmamar
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ በርቺ🥰😍
@teddyamhara
@teddyamhara 3 жыл бұрын
She is beautiful😍
@user-vp4gp5ey3i
@user-vp4gp5ey3i 3 жыл бұрын
ተክቾ ወንድሜን ይመስላል በጣም ነው እምወደው
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
ዋው
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እረጋታሽ ደስ ይላል እድጊልን
@zakariyesnuur7290
@zakariyesnuur7290 3 жыл бұрын
Wow she is nice
@kingminilikasayachew6526
@kingminilikasayachew6526 3 жыл бұрын
ቶክቻው100%ትክክል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@yishakyishak3637
@yishakyishak3637 3 жыл бұрын
ኧረ ላይክ 22 የሴቶች እድሜ🙌
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
She is so cute 😍 and cool
@eyobmulugeta3752
@eyobmulugeta3752 3 жыл бұрын
Good
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ቲናየ የኔ ቃጅል
@eyoeltaye1930
@eyoeltaye1930 3 жыл бұрын
Nice to see you my man Tokichaw the one and the only endet endmewdeh
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
22 ሴቶችየ የእድሜ ነገር ክክክክክክ ስይፉሻ መች ነው እኔን እምታቀርበኝ ሳያትን አቅርብልን plss
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
እና ይቺ ከ22 ታልፋለች? እኔ እንዳውም 19 ነበርየጠበኩት
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 3 жыл бұрын
22 mndn new sewoch negerugn tez yelegnal 22 ye bole bus neberch tekeyerch ende
@Moneybag444
@Moneybag444 3 жыл бұрын
ስንት ነገር እየተገለባበጠ😂 አንደኛ😂😂😂😂
@yergashewamashala4579
@yergashewamashala4579 3 жыл бұрын
ቶክቾ ምርጥ ሰው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አትጥፋ 💚💛❤️🙌🙏💚💛❤️😍
@soniyaaman1242
@soniyaaman1242 3 жыл бұрын
ስወድሽ
@tekatheodoros5977
@tekatheodoros5977 3 жыл бұрын
ALL ways jest like these filam ? chang the system?
@viva4110
@viva4110 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ በተለይ አለባበስሽ በዚው ቀጥይ መገላለጥ እርድና ይመስላቸዋል
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 3 жыл бұрын
ቶኪቾ የኔ ማርርር አፌን ከፍቸ ነው ያየው 😊😊💜💜✌️
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
በኪህ እዴሜሽ የብዙ ባለሞያ ጎበዝ 💔💔🤗
@user-gf4he3xw4k
@user-gf4he3xw4k 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 136 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 14 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 17 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 59 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,8 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН