📌ተልባን እንዴት እንቁላው❗️ለኮሌስትሮል ተልባን እንጠቀም❗️ በጥያቄያችሁ መሰረት❗️flaxseed recipe

  Рет қаралды 2,437

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

2 ай бұрын

#ethiopianfood #flexseeds

Пікірлер: 39
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@amiram.6620
@amiram.6620 2 ай бұрын
በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ❤ በርቺ እኛንም ባለሙያ እያደረግሽን 💪🏼ጀግኒት
@meronhailu4808
@meronhailu4808 2 ай бұрын
ቤትሻ ምርጧ ያንችን ቤት ልክ እንደ ቤቴ ነው የማየው ሁሉንም በቀላሉ እና ምርጥ በሆነ መንገድ 🖐️ ይባረክ ገና ሳላይሽ ነው ላይክ የማረገው ❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሜሪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@FevenTekia
@FevenTekia 2 ай бұрын
ምርጧ እምፈልገዉ ነገር ቤትዬ እጅሸ ይባረክ አንደኛ Every day excellent wenderful
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ፌቨንዬ ብርታቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ እጅሸ ይባረክ በርች 🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ ብርታቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 2 ай бұрын
ሁሌም አንደኛ 👏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
መቅዲዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n 2 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ቤቲሻ እጂይባረክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@HappyCookingApron-up3ic
@HappyCookingApron-up3ic 2 ай бұрын
ስላም ቤትዋ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 2 ай бұрын
ዋው ተባረኪ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰሚራዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለጥያቄዬ መልስ ስለሰጠሽኝ ተባረኪልኝ እህቴ ቤቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሜሪዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 ай бұрын
ቤቲዬ ተልባ በጣም ነው የምወደው ያቆላሉን ዘዴ ስላሳየሺን ምስጋናዬ የላቀ ነው የኔ ባለሙያ ❤ ትንሽ ትንሽ ቆንጠር እያደረግን ስንቆላው እኩል ይበስልልናል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ነጃትዬ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እውነት ነው ተልባ መጠቀም ለጤንነት ተመራጭ ነው እኔም ወዳጁ ነኝ🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 ай бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አስናዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 2 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍የኔ ማር የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ኩኪዬ ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድረስሽ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-ow2fr3po4y
@user-ow2fr3po4y 2 ай бұрын
ቤትዬ እንዴት ነሽ አንቺን መከታተል በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም በቀላል መንገድ ስለምታሳይን አመሰግናለሁ።።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
እጅግዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@Bese7777
@Bese7777 2 ай бұрын
❤❤❤👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@edyanna5683
@edyanna5683 2 ай бұрын
Mefchawn yet new ye gezash bettye?
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 ай бұрын
Yene wede zare yeserashewn efelgew neber amsegnalhu
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ናርድዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 ай бұрын
ውድዋ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ በቅርቡ ኮሎስትሮልሽ በጣም ከፍ ብልዋል ተብዬ መድሀኔት እየውስድሁ ነው እና በእርግጥ ይጠቅመኛል!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ዘውዲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ለኮሌስትሮል በጣም ጥሩ ነው ተጠቀሚው ማታ ላይ ስትተኚ ለብ ባለ ውሀ ውሰጂው ይጠቅምሻል🙏🥰❤
@samirasham6811
@samirasham6811 2 ай бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ጥሩ ወድጄዋለሁ ተባረኪ ግን ተልባ በብዛት አዘጋጅተን ፊርጅ ብናስቀምጠው ይቻላል ?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰሚራዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እኛ እቤት አዘጋጅተን ለወረ ያህል ይቀመጣል ከፍሪጅ ውጪ በደንብ ከድነሽ አስቀምጪው ምንም አይሆንም 🙏🥰❤
@saaa9448
@saaa9448 2 ай бұрын
ስካር አይፈልግም ወይስ ከቀረፋው ጋር አፍልተሽው ነው
@meronhailu4808
@meronhailu4808 2 ай бұрын
እንዲጣፍጥ ከስኳር ይልቅ ማር መጠቀም ይሻላል ኮሌስትሮል እና ስኳር ላለባቸው ሰዎች ግን ባዶውን መጠጣት ነው የሚመከረው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ እኔ ስኳር አልጨመርኩም ስኳር ለጤና ጥሩ ስላልሆነ ቀስ እያልሽ አስወግጂው እሺ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሜሪዬ🙏🥰❤
የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)
18:10
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 312 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
ተልባ ሳይቀቀል ለተሸበሸበ ቆዳ 100% መድሃኒት ነዉ :: ተጠቀሙት ! FLAX SEED FOR FACE.
14:50
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 3,5 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
The mother gave birth to a capsule baby ➡️#nico #dog #funny #smartnico #cute
0:33