ትዳሬን ወይስ የልጅነት ፍቅሬን የ ዘመኗ ሩታ/ እውነተኛ ታሪክ

  Рет қаралды 123,894

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

2 жыл бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
@feven04
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 308
@fevenketema
@fevenketema 2 жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 @feven04
@aaammm1194
@aaammm1194 2 жыл бұрын
Dese yemel programe ande lawareshi felge neberku
@user-wd3ev9nk8t
@user-wd3ev9nk8t 2 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ፕሮግረም ነው እኔም ማካፍልሽ ነጋር አላኝ
@mcell1734
@mcell1734 2 жыл бұрын
ሰላም ዘመኖች አሪፍ ፐሮግራም ነው ኤፍሬምን ማናገር ቢቻል አስተሳሰቦ ግን ዛሬም የሰባተኛ ክፍሏ እራሳ ነች አልተቀየየረችም ።እንጂ በጣም ቀላል ነው እንደኔ ኤፍሬምም እዚጋ እራስ ወዳድ ሆኗል እሱ የድሮ ፍቅረኛውን ለማግኘት ሲል የለምንም ጥፍቱ ሚስቱንና ልጆችን ለመንጠቅ ማስብ አይከብድም ለምን?
@hayatmar9979
@hayatmar9979 2 жыл бұрын
ሩታ ጅግና ሴት ነሽ በትክክል ናት ትኩርት ታድርግ ለትዳሯ ቡሀላ እዳይፅፅታት
@osis956
@osis956 2 жыл бұрын
ለባሏ ነግራ የያዘችውን ትዳር አክብራ ትኑር ሁሉም ሰው ያለፈ ጣፍጭ ህይወት አሳልፎ ሊሆን ይችላል ።ነገር ግን ትዳር ውስጥ ገብቶ ልጄች ወልዶ ወደኋላ መመለስ በእግዚአብሔርም የሚያስጠይቅ ነው! አራት ነጥብ እንደሚመስለኝ ልጅቷ ባሌን እወደዋለሁ የምትለው ውሸት ነው
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ሲጀመር ትዳር የሰጪዉ የእግዚአብሔር ነው ክቡር ከ እግዚአብሔር የተሰጣትን ካረከሰች ከ እግዚአብሔር ጋር ትጣላለች ሰይጣን ሊዋርዳት ቤተሰብንም ሊዋርድ ልጆቿንም ሊበትን ነዉና ለትዳርሽ ለእግዚአብሔርም ታማኜ ሁኚ አትዋረጂ በይልኝ።
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
በሩታ ተሳብ ያሥማማኛል በጣም ደሥ የሚል አገላለፅ ነዉ የልጆችሽ አባት ይበልጣል በዛለይ ኤፍሬም የሥጋ ዘመድሽ ነዉ እግዚአብሔር አይፈቅድም ከ7ትዉልድ በታች
@raheelastatike2100
@raheelastatike2100 2 жыл бұрын
ባለታሪኳ እሄን የምታነቢ ከሆነ በሩታ ሃሳብ እስማማለሁ መልሱ ምን ይሁን ምን ባለቤትሽ ልትነግሪው ይገባል ለልጆችሽ ስትይ ተጎጂ ጎሽ ለልጆ ስትል ተጎዳች ይባላል እባክሽ ቤትሽን አታፈርሺ ጠንካራ ሆነሽ የልጆች እናት ነኝ ተወይ በይ ትዳር ክቡር ነው
@user-qk6lj9is1j
@user-qk6lj9is1j 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነዉ 👌👌👌
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
ትክክል
@mackbelecomputer3416
@mackbelecomputer3416 2 жыл бұрын
ለልጆች ሲባል መጎዳት የሚባል ነገር የለም፡፡ አንድ ሰው ትዳር ሲመሰርት የሚጋቡትም ባል ሚስት ብቻ ሳይሆኑ ቤተሰቦችም ጭምር ናቸው፡፡ ቤተሰብ ሳይፈቅድ የሚጋቡ ሰዎች ደግሞ ቤተሰብ መራገሙ አይቀርም……እርግማን እና የእርግማን መንፈስ ደግሞ በጣም ከባድ ነው፡፡ ለፍቅር ስል መስዋእትነት አከፍላለው ብሎ ራስንም ቤተሰብንም የወደፊት ሕይወትንም ሲዖል እንዳይሆንብሽ ምንም ነገር ከመወሰንሽ በፊት 1000 ጊዜ አስቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
@@mackbelecomputer3416 ከወንድ ፍቅር ለልጅ ብሎ መጎዳት ሺህ እጥፍ ይበልጣል ሲጀመር ሁሉ ስለሚያምረን እንጂ የተለየ የለውም
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ውይ ፌቨንዬ ስወድሽ አስመስለው ሳይሆን ሆነው ከሚተውኑት ትቁት ተዋናይዎች ውስጥ አንድቷ ነሽ መልካም የስራዘመን ይሁንልሽ
@user-qy3iu7cj7p
@user-qy3iu7cj7p 2 жыл бұрын
2 ምርጥ እቁ የሆናችሁ እህቶቻችን እዉዳቹሀለሁ ቬቨንየ የኔ ትሁት😍😍😍😍
@kidistyismaw9760
@kidistyismaw9760 2 жыл бұрын
አንች ባለ ትዳረ ነሽ ለዚያውም የልጆች እናት አምሮሽን አሣምነሽ ፀልየሽ ወደ ትዳርሽ ስተቶችን አትደጋግሚ ብዙ ሠው አትጉጂ 1 ኤፍሬምን 2 ባለቤትሽን 3 ልጆችሽን ከዛም በላይ ፈጣሪሽን ብቻ ከባድ ነው ለባለቤትሽ እውነቱን ተናገርሽ እሱን ልጅ ከህይወትሽ አውጪው ሲጀመር ከመጀመረያው ችግር አለብሽ ዘመድ እንደሆነ ስታውቂ ፍቅር ውስጥ መግባት አልነበረብሽም ሲቀጥል ከአገባሽ በኋላ አግ/ር ከሱ ጋር ስለለየሸ ማመስገን ነበረብሽ ፀልይ መልሱ አንድ ትዳርሽን በአግባቡ ያዠ ካልሆነ ግን መንገድ ላይ ትቀሪያለሽ ምክንያቱም ልጆሽም ሌላ አባት አይፈልጉም ኤፍሬምም የሠው ልጅ አይፈልግም ዛሬ አለ ማለት ሁሌ እውነት አይሆንም ተስፍ አየሠጠሽ የልጁን ጊዜ አታቃጥይበት ተከበሪ በቃ አንች ባለትዳር ነሽ።
@user-gx1tv1bf6g
@user-gx1tv1bf6g 2 жыл бұрын
ቀጥይበት ምርጥ ፕሮግራም ነው 👌😍
@user-kh9zk8mc8i
@user-kh9zk8mc8i 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እንከፍ ወንድ ስጠላ ፍቅር ካለዉ መጀመሪዉን አብሮ መስዋት መክፈል ነበረበት አሁን መጥቶ ከነልጆችሽ እቀበልሻለሁ ይላል ትዳርሽን እዳታጭ ይሄ ላይሆንሽ
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 2 жыл бұрын
ይገርምሻል የኔ ታሪክ ይመስላል,,1ልጅ ከወለድን በኋላ ጥላኝ ሄደች. ከቀማመሳት በኋላ ቤተሰቦቼ ዘመዶቼ የወለደች ልጅ ምንታደርግልሀለች እያሉኝ ስለሆነ እናቁም አላት. አሁን ተለያይተዋል...እኔጋር መመለስ ትፈልጋለች:: እኔ ግን በጭራሽ ዳግመኛ ላያት ሁላ አልፈልግም:: ለልጄ ግን የሚያስፈልገውን እያደረኩለት ነው. Good luck belugne
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 жыл бұрын
@@user-ju2qh8cg5h ይሄ እውነተኛ ፍቅር አይደለም እሷ ከወደዳት ልጅ የአላህ ስጦታ ነው እና አንትም ጥፏቷን ካመነች ተቀበላት
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 2 жыл бұрын
@@user-wx7oc2tj6u አመሰግናለሁ ስለ ቀና ሃሳብሽ አሁን ግን እሷ እኔን ወድዳ ወይ ተፀፅታ አይደለም....ልጁ አልፈልግሽም ስላላት ነው
@hayatltube3682
@hayatltube3682 2 жыл бұрын
ሌላኛዋ ፀጋ ተልከሰከሰች ሀሀሀሀሀ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ክክክክክ ኮሚክ ነሽ ምክር ስጪ
@etangnyabatanafak896
@etangnyabatanafak896 2 жыл бұрын
ፌቨን እዴት እደምወድሽ ቃላት የለኝም የኔ ቆጆ በርች አሪፍ አይዲያ ነዉ 😘😘😘😘😘
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ይሄ ሃሳብ ሳይሆን በደህና አለንጋ ነው መገረፍ ያለባት አለቀ
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 жыл бұрын
ባጭሩ ሩታ ሃሳቤን ገልፃዋለች።እንደምትያት አርፈሽ ትዳርሽን ይዘሽ ልጆችሽን አሳድጊ ይሄ ከሴሰኝነት አይተናነስም በዛ ላይ ከዘመድሽ መሆኑ ትልቅ ንስሃ አለው!እና በተቻለሽ አቅም በምታምኝው እምነት ፀልይ በያት
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 2 жыл бұрын
ሩትየ ቆንጆ ስወድሽ 🥰🇪🇷
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 2 жыл бұрын
ሲጀምር ከዘመድ ጋር ፍቅር እንዴት ይጀምራል ከዚህ አይነት ፍቅር ብትርቅ ይሻላል ለባሏ እውነቱን ትንገረውና ትዳሯን ተታደግ
@betimola4102
@betimola4102 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ፌብየ🙏 የኔ ሀሳብ እዉነቱን ለባሏ ትናገር ለኤፍሬም ቁርጥ አድርጋ ከዚህ ቡሀላ አንተን ማግኘት አልፈልግም ትበል በትዳር ቀልድ የለም እኔ እናትና አባቴ በልጅነቴ ተፋትተዉ መከራ የነ አይቼ የሰዉ ፊት እየገረፈኝ ነዉ ያደኩት ለልጆቿ ስትል ለባሏ እዉነቱን ትናገር ይቅር ባይ እግዚአብሔር ታሪኳን ይቀይርላት ንስሀ ትግባ ወደ ፈጣሪዋ ትመለስ ባይ ነኝ 😍ፊቨንየ በርች
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በርች ፌቩዬ😘
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ጠያቂዋ የሩታን ሀሳብ ብትቀበል አሪፍ ይሆናል ያለውን ነገር ለባሌቤቷ ብታስረዳው ከዛሁሉ ጭንቀት ልትገላገል ትችላለች
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ
@mekdesassefa5270
@mekdesassefa5270 2 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር አየደለም ወረት ወይም እራስ ወዳድነት ነዉ ምክንያቱም ከትዳርና ከልጅ የሚበልጥ ፍቅር የለምና
@danieltadesseofficial6481
@danieltadesseofficial6481 2 жыл бұрын
Rutha, you're blessed with the way you explain things. Becourageous !
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ሩታ ቆንጆ አሪፍ ሀሳብ ነው.
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ሀሳብ ነዉ ቀጥይበት እዉነት ይከብዳል ግን እደእኔ ባሎን ጠበቅ ታድርግ ባይ ነኝ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
በሶ ቦታ ላይ ካልሆን ሊገባን አይችልም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳት ፍርድ ከሱ ነውና
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
እውነት ነው እሳ ቦታ ላይ ካልቆምን ሊገባን አይችልም
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
በትክክል ውጭ ሆኖ መፍረድ ቀላል ነው
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 жыл бұрын
Ewnet new gin ikou zemde naschew eyhikou bkinew kesuga edatnor
@gojomedia8460
@gojomedia8460 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ፌቪ ቀጥይበት ❤️❤️
@muhamedm3832
@muhamedm3832 2 жыл бұрын
ፈይብየ አሪፍ ቡረግራም ነወ በርችልን
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ፍቅር መስዋዕትነት ነዉ ሰለዚ ባለታሪኳም ይሁን ኣፍቃሪዋ ሰለ ፍቅር ሲሉ ሁሉንም ትተዉ ህይወታቸዉን ቢመሩ መልካም ነዉ ምክንያቱም ቃል ከባድ ነዉ በዛላይ ልጂች ተጨምረዉበት ። ስለዚ ትዳሩን ጠበቅ ኤፉን ለቀቅ ይሻላል ነዉ ይምለዉ በሩታ ሃሳብ እስማማለሁ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
ዊይ ስወዲሽ ፌቨን ገናዛሬ ይህን ብሮግሪም አየሁት
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 жыл бұрын
ያለውን ነገር ሁሉ ለባሏ ተናግራ ይቅርታ ጠይቃ ከልጆቿ አባትጋ ትቀጥል በደብ ፆለት ታትርግ ሁሉም ይስተካከላል
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይርዳሽ ባለ ታርኮ እንደኔ አርፍሽ ከልጆችሽ አባት ጋር ትዳርሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ
@alelegnteshome8245
@alelegnteshome8245 2 жыл бұрын
ፌበን አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ
@hani6647
@hani6647 2 жыл бұрын
ፌቪ ጀግኒት በርች አንደኛ ነሽ የ ሩታ ሀሳብ እደፋለሁ ኤፍሬም ከሂወቷ ማስወጣት እና መርሳት ነው ያለባት ሴት ልጅ የምትወደውን ሳይሆን የሚወዳት ነው ማግባት ያለባት ባይ ነኝ ምክንያቱም የሚወዳትን ካገባች እንደ ወርቅ ሲንከባት ነው የምትኖረው የምትወደውን ከሆነ ግን አኩኩሉ መጫወት ነው የሚሆንባት ምክንያቱም እሱ ሌላ ፍለጋ መውጣቱ አይቀርም
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
100%
@daniitadesse9467
@daniitadesse9467 2 жыл бұрын
ፋቪ ኣሪፍ ሃሳብ ነው በርቺልን🙌🙌
@user-mu1qf4ed5q
@user-mu1qf4ed5q 2 жыл бұрын
ያገራችን ልጅ የሰፈሬልጅፌቡ አብረን ነበር የተማርንው እኔስደትሁኜእያየሁሽ ነው ደስብሎኝልን
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Feven yena konjo arife program new berche,,ena ye Ruta asabe esemamalawe, betarafa egizabher, yerdate, Ruta yena konjo egizabher yexabeqeshe tebarke
@abelalemu9280
@abelalemu9280 2 жыл бұрын
Fevy it is amezing progrprogram thank u
@user-oq2eq3sc9p
@user-oq2eq3sc9p 2 жыл бұрын
ዎው ሚስስ በጣም ደስ ይላል በርቺ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ 😍😍😍😍
@senaitnigussie3902
@senaitnigussie3902 2 жыл бұрын
ጥሩ ኘሮግራም ነው በርች ፌቡ እኔ የምላት አንድና አንድ ዘመድ ሰለሆኑ ማቆም አለባት አምላኳን ይቅርታ ጠይቃ ልጆቻን ታሳድግ
@mulugetagebremeskel8462
@mulugetagebremeskel8462 2 жыл бұрын
Feven how are you? my favourite actress.This is my first time to watch your show. Keep on k
@zerai56
@zerai56 2 жыл бұрын
I think she took her husband for granted, a man who pays the bills, and if she married Ephrem she might get tired of him too. She is infatuated, once the infatuation (Y Efe, Efe FeKER) is over she will regret it. Love is commitment, honesty, and trustworthiness. Don't confuse infatuation and love. Besides, they are related! thou shall not commit adultery left alone with a relative.
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ታሪኩ ልብወለድ ይመስላል። ለማንኛውም፣ ኤፍሬም ዘመዱዋ ነው። እሱዋ ደግሞ ባለትዳር ናት። አለቀ። ልጆቼ ልቦና ይስጣችሁ። በወጣትነት የጠፋ ጥፋት ቁስሉ እስከህይወት ፍፃሜ አይሽርም። ኤፍሬምን አባሪው። ሩታየ እንዳለችው ፊት አትስጪው።
@brhannegash5509
@brhannegash5509 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቻ
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
ፌቢየ ስወድሽ ቀጥይበት
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
ሩቲየ ቆንጆ ስወድሽ ! ወንድምሽ መስፍኔ በጣም አደንቀው ነበር ነብስ ይማር በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽ እስማማለሁ።
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ ያንቺን ፕሮግራም ደግሜ ደጋግሜ ነው ሰብስክራይብ የማደርግሽ ስነስርአትሽ ብቻ ይበቃል
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s 2 жыл бұрын
ሩታ ልክ ብለሻል ያለፈ ታሪክ ቅዠትነው
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 2 жыл бұрын
በረችልኝ ፈልቅልቋ
@fozitube1771
@fozitube1771 2 жыл бұрын
ፌቭ በርቺ
@user-dr5vd2hu7i
@user-dr5vd2hu7i 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ብሮግራም ነው
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርች
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ሩታ ያለችው ልክ ነው። መች ኤፍሬምን በእይወትዋ ውስጥ አስገብታ አየችውና ነው ጥሩ ነው የምትለው? ፈጣሪ የሰጠሽን ኑሮ አክብረሽ ኑሪ። እንዳትፀፀቺ።
@Emakiya-cx3zg
@Emakiya-cx3zg 2 жыл бұрын
Berchi feven😘
@enattsega8370
@enattsega8370 2 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ፕሮግራም ነው
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 2 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ማር በልጅቱ ታሪክ ግን በሩታ ሀሳብ እስማማለው
@burtukanasffa8249
@burtukanasffa8249 2 жыл бұрын
በርች ጥሩ ነው
@tekleababoy5745
@tekleababoy5745 2 жыл бұрын
Gobezz betam nw emewdeshi fabuy berche
@biniyamseyoum2689
@biniyamseyoum2689 2 жыл бұрын
Yene konjo berechi arif new
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 2 жыл бұрын
በጣም የሚጨቅ ታሪክ ነው ማሰብ ከበደኝ ፍቅር ሀያል ነው አንዳንደየም እራስ ወዳድ ነው ብቻ መፍረድ ለሰሚው ቀላል ነው እና አላህ ትክክለኛውን መገድ ያሳይሽ እኔም ልናገረው የሚከብዴኝ ብዙ ነገር ነበረኝ እባየን እያፈሰስኩ እህ ብሎ የሚሰማኝ ሰው ባገኝ ኡፍፍፍፍ ብቻ ሂወታችን ያሳዝናል
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 2 жыл бұрын
Ayezoshi ehet Allah yaberetashi
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 жыл бұрын
አብሸሪ ሀያቴ ሁላችንም በውስተጣችን አምቀነው እንጂ ብዙ ታሪክ አለን ብቻ አላህ ኸይሩን ይምረጥልን
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው
@user-jh2mv1bs9j
@user-jh2mv1bs9j 2 жыл бұрын
ፌቡየ የኔ ወሎየ😍😍😍
@user-jd1vk6uo6y
@user-jd1vk6uo6y 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ብሮግራምነው
@melatroba5875
@melatroba5875 2 жыл бұрын
የሩታ ሀሳቡ በጣም ጥሮ ነው አኔም ሀሳባን እጋራለው
@fozitube1771
@fozitube1771 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@kam1733
@kam1733 2 жыл бұрын
በርች እህቴ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
Fav Betame des yelale programmeshe
@amanwubaye2272
@amanwubaye2272 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የመጀመሪያ ፍቅር ይከብዳል።
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 жыл бұрын
ፌፍዬ የኔ ይፋቴ ማህተብሽ ሲያምር
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አረ ይቅር ይበላት ዘመዷ አይደል እንዴ በስማም አረአርፋከልጆቿአባትጋርትኑርፌቨን በጣም አስተማሪ ነው በርች
@user-lj3in4ju6w
@user-lj3in4ju6w 2 жыл бұрын
Nice program, my beautiful sister
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ሰላም ፌቪየ ❤❤❤❤❤👍👍
@-theariammedia6178
@-theariammedia6178 2 жыл бұрын
የስነ አእምሮ ባለሙያ ብትጋብዙ መልካም ነበር። ምክንያቱም እንደኛ አይነት መላምት የሚሰጡ፤ (የግል አስተያየት) ሰዎች ብዙ ሰዎችን አናግራ ግራ ስለገባት ነው ወደናንተ የመጣችው ምናልባትም።
@getachewassefatube5882
@getachewassefatube5882 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 жыл бұрын
የሩታዬን ሀሳብ ነዉ ምደግፈዉ እደዛ ማድረግ አለባት ደሞ ሀጥያትም ነዉ የራቀም ዝምድና ቢሆን
@ananyaabebe7966
@ananyaabebe7966 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ወደልባናሺ ተመለሺ ሲቀጥል ልጆች ከፈጠርሺ ባሀላ ለልጆችሺ ኑሪ ልጆችሺን የሰው ፊት አታሳይ ትዳርሺን አክብሪ ፈጣሪን ፍሪ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ሲጀመር ፍቅር ከሁለት ሰው አይዝም ሁለት እግር ስላለ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ሲቀጥል ዝምድና አለ በቃ እውነት ልጆቿን ትዳሯን የምትወድ ከሆነ መሞላቀቋን ትታ ሂወቷን ትቀል ለዛ ቢስ ብያታለሁ ይሄ ችግር ሳይሆን መበላጠጥ ይባላል
@eyuabay5840
@eyuabay5840 2 жыл бұрын
Yene wud yene konjo ehet betam new yemwedsh yemakebrsh yemadenkesh enkuan dena metash
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ኤፊን አንድ ውለታ ብትውልልት መልካም ነው። እሱም ማገኘት እንደማትፈልግ አሳውቃ ፣ለባሏ እውነቱን ተናግራ ባሏን ይቅርታ ጠይቃ ወደፊት መጓዝ አለባት።
@fevensaudi5717
@fevensaudi5717 2 жыл бұрын
Wow wow 👏
@birhanufeleke9538
@birhanufeleke9538 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አገላለፅሽ ደሞ እንዴት ደስ ይላል ፡ በተረፈ ለባለታሪኳ ያለኝ ሀሳብ ከኤፍሬም ጋር ያላትን ሁሉ ነገር ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ አለባት ከዚያ የሞቀ ትዳሯን እና ልጆቿን መንከባከብ አለባት ባይ ነኝ። ለምን ሁለት አይሆንም የሩታን ሀሳብ ወድጄዋለሁ
@janatjjallay6253
@janatjjallay6253 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው እኔም የ4አመት ሙሉ ያሥጨነቀኝ ነገር አለ መፍተሄ እንደምትሠጡኝ ተሥፋ አለኝ
@nasrikelemukassakelemu2954
@nasrikelemukassakelemu2954 2 жыл бұрын
በጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ትፀልዬ ትስገድትፁም ገጠመኝ ትስማ በይቱብ መምህርተስፋዬ አበራ ብለሽ የታሩኩ ባለቤት
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ፌቨን እና እሩታ የምወዳቹ ቆንጆ እንስቶች በመቀጠል ባለታሪኳ ታሪክሽ ከባድ ነዉ እህቴ ሆኖም ግን ፍፊ የምተይዉ አፍቃሪሽ እሱም ከሚቱ ጋር አንችም ከባልሽ ጋር ኑሪ ዉዴ ለባልሽ ግልፁን ንገሪዉ ይቅርታ ጠይቂዉ
@ytub8615
@ytub8615 2 жыл бұрын
የኔ ወደ ራስዋ መመለስ አለባት ሀለተኛ። በምታምንው እምነትሽ መጸለይ አለብሽ ጸበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው እሚታየው ከሆነ ገጠመኝ የምል ይቱብ ግብተሽ አዳምጪ ብዙ መልስ ታገኛለሽ
@mackbelecomputer3416
@mackbelecomputer3416 2 жыл бұрын
ኬብሮም እህቴ …..በመጀመሪያ ፍቅር ስለያዘሽ በጣም እድለኛ ሰው ነሽ፡፡ ከመፈቀር ማፍቀር መልክም ነገር ነው፡፡ልዩ ስሜትንም ይሰጣል እድለኛ ሰው ነሽ… …… ወደ ዋናው ነገር ስንገባ …… በመጀመሪያ ፍቅር ማለት ምንድነው ብለሽ በደንብ አስቢበት….ስላፈቀርሽው ሰው እርግጠኛ መሆን አለብሽ፡፡እርግጠኛ መሆን አለብሽ ስልሽ ምን ለማለት ፈልጌ ነው፡፡ ልብሽን በደንብ አድምጪው በመንፈሳዊ መንገድ መሄድ አለብሽ፡፡ መፆም ፣መፀለይ ፣መስገድ ፣መጠመቅ ሀይማኖታዊ ስርዓት መፈፀም አለብሽ…. በሀይማኖትሽም ጠንካራ ከሆንሽ ወደ ትዳር ከመግባትሽ በፊት ፍቅርሽ እውነተኛ መሆኑን ለማወቅ በሱባዔ እግዚያብሔርን ጠይቂው መልሱን ከእግዚያብሔር ታገኚዋለሽ፡፡ አግቢም አታግቢም አልልሽም፡፡ የወደፊት ህይወትሽን ለማሳመርም ይሁን ለማበላሸት በእጅሽ ነው፡፡ ፍቅርሽ ያንቺ ከሆነ የትም አይሄድም፡፡ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ ………….. የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይርዳሽ……………..
@amena3575
@amena3575 Жыл бұрын
ይቀጥል ጥሩ ነው
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ
@tgaddis1227
@tgaddis1227 2 жыл бұрын
ይህ የሰይጣን ስራ ነው ፍቅር አይደለም። ለሀይማኖት መሪ አማክራ ፀበል ትሂድ። ሩት ባለችው እስማማለሁ። ለባሏ እውነቱን እንገረው። ዘመድ መሆኑን ሳላውቅ ፍቅር የአይን ይዞኝ ነበር። ዘመድ መሆኑን ሳውቅ ተውኩ። አሁን አፈቀርኩሽ እብሎ መጣ እያስፈራራን ነው ለባልሽ እናገራለሁ እያለኝ ነው ብላ ትናገር። ትዳሯን ትቀጥል።
@adebabaygebre
@adebabaygebre 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ችግር ሊያጋጥም ይችላል ነገር ግን ችግሩን አፈታት ላይ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።
@lw440
@lw440 2 жыл бұрын
ከኤፍሬም ጋር ያለዉ ግንኙነት ጤናማ አይመስልም። አንደኛ ዘመዷ ነዉ። ሁለተኛ ኤፍሬም እያስገደዳት ነዉ። ለባልሽ እነግረዋለሁ ማለት ማስፈራራት ወይንም ምርጫ ማሳጣት ነዉ። ወደሱ ለመሄድ ብትወስን በጣም የሚቀናና የሚቆጣጠራት ይመስለኛል። ራስ ወዳድነት ይታይበታል ልጆችሽን አብረን እናሳድግ ሲል የሕይወትን ባል መብትም እየተጋፋ ነዉ። አባት እያላቸዉ ለምን እሱ ያሳድጋል። ባሏን ሚስትም ልጆችም ለያሳጣዉ ነዉ። ሕይወት ባልሽ መልካም ከሆነ የምትወጅዉ ከሆነ የጋራ ልጆችም ስላላችሁ ሚዛኑ ወደሱ የሚያጋድል ስለሆነ እዉነቱን ነግረሽ ከባልሽ ጋር ሆነሽ ልጆችሽን ብታሳድጊ ይሻላል። እንዱሁም ባለትዳር ሴት በምንመ ተአምር ከቀድሞ ፍቅረኛ ጋር መደዋወልም ሆነ መገናኘት ትክክል አይመስለኝም። ራስን ፈተና ዉስጥ መጨመር ይመስለኛል። ባልም እንዲሁ።
@Christian-qq7ey
@Christian-qq7ey 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ፍቅር ምንድነው ?ፍቅር እኮ የሚያገናዝብ ነው ።😎
@saifulrana5973
@saifulrana5973 2 жыл бұрын
በብሩክቲ ሀሳብ እስማማለሁ
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Feven, lemehonu ketema abatesh new weyes yebalesh last name?????
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
በሩታ ሀሳብ እስማማለሁ
@mathiwosbekele6152
@mathiwosbekele6152 2 жыл бұрын
ይህ ዓይነት ችግር በዚህ ዘመን ላይ በእጅጉ የብዙ ባለትዳሮችን ሕይወት እያመሰቃቀለ ያለው ችግር ነው፡፡ ከምንም ነገር በላይ ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር በዚህ ምድር ላይ ትልቁን ተቋም ትዳርን የመሠረት እግዚአብሔር እንደሆነ ማውቅ ይኖርብናል፡፡ በተለያዩ አገጣሚዎች ሰው ከሰው ጋር ልገናኝ ይችላል፣ ፍቅርም ሊይዘው ይችላል፡፡ ፍቅር ከሁሉም ነገር በላይ ኃያል ነው፡፡ ለባለታሪክዎ እና በእንዳዚህ ዓይነት ችግር ውስጥ ላሉት ሰዎች የማስተላለፈው መልዕክት ቢኖር፣ ትዳር በእግዚአብሔር የተመሠረተ ክቡር ተቋም መሆኑን መረዳት ይኖርባችኋል፤ በእግዚአብሔር የተመሠረተውን ትዳር እግዚአብሔር በሚፈልገው መንገድ ሄዳችሁ የተገባችሁ ከሆነ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዕብራውያን መጽሐፍ ውስጥ “መጋበት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጽሕ ይሁን” እንደሚላን ክቡርና ንጽሕ ነው፡፡ ይህንን እግዚአብሔር ያከበረውንና ንጽሕ እንዲሆን ያደረገውን ደግሞ በራሳችን እጅ እንዲፈርስ እናደርጋለን፡፡ በመጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ በምሳል.14፡1 ላይ “ብልሃተኛ ሴት ቤትዋን ትሠራለች፤ ሰነፍ ሴት ግን በእጅዋ ታፈርሰዋለች፡፡” ስለዚህ ቤታችሁን ሚትሠሩትም የሚታፈርሱትም እናንተ ራሳችሁ ናችሁ ማለት ነው፡፡ ከሁሉም ነገር በላይ እግዚአብሔር “መፋታትን ይጣላል”፡፡ትንቢተ ሚልክያስ.2፡16
@wossenebolka6055
@wossenebolka6055 2 жыл бұрын
እኔ ለማለት የሚፈለረገው ሩታ እንዳለችው የልጅነት በዚያ ዕድሜ እንደት ፍቅር እንዴጀመረች ባይገባንም ይኖራል ፍጥነት በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ የሚገቡ ብዙ ሴቶችን አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን አሁን ላይ ያለው ህይወት የእሷ ብቻ አይደለም የአራት ሰው ህይወትን ነው የሚታበላሽው ለአንድ ሰው ብላ እንደወደደችው በውስጧ ቀብራ ትኑር እንጂ ምንም አይነት ህይወት ፍቅር ብላ እንዳትጀምር፡፡ እርሱን ግን በግልፅ ትንገረው ከመናገር ስለምቀር ቤቴንና ልጆቼን ማጣት አልፈልግም ይህን ያህል አመት ልያገኝሽ ያልሞከረ አሁን ላይ ያለውን አትቀበይ ለልጆችሽ አስብ ይጎዱብሻል፡፡ እኔም ያንች አይነት ተመሳሳይ ሁኔታ ገጥሞኝ ቅድሚያ ለልጆቼ ሰጠሁ ለምንም ሁሉ ነገር ከገባሽበት እንዳሰብሽው ላይሆን ይችላል፡፡ አብረን መኖር አንችልም ማለት አለባት አደጋ ስላለው፡፡
@kayteferi8342
@kayteferi8342 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ እንዴት ሰው ከዘመድ ፍቅር ይይዘዋል? ሳታውቂ እሺ ከአወቅሽ በሃላ ግን ወድያው ማቆም ነበረብሽ። ያም ሆነ ይህ በድሮ በሬ ያረሰ የለም። አርፈሽ ትዳርሽን ጠበቅ አርጊ። እሱም ወደ ቀልቡ ሲመለስ የሰውን ሚስት ማሳደዱን ትቶ የራሱ ያላትን ሴት ፈልጎ ያገባል።
@user-en8ss3ef9j
@user-en8ss3ef9j Жыл бұрын
እኔም አልፎብኛል እጂግ የሚወድኝ ልጂ ኘበር እኔም እንደዛዉ ግን ሌላ አገባሁ ያገባሁት በኔላይ ለ3አመት አፍቅሮ አገኝሁት እሚገርመዉ እኔ ጡሩነዉ ሲሉኝ የሚወደኝነ መግፋቴ ነዉ ያናደደኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 жыл бұрын
እህቴ ከየትኞውም ፍቅር ትዳረሽንና ልጆችሽን አስበልጭይ ትዳር ስበተን ልጆች በጣም ነው የምጎዱት አስብላቸው ለባልሽ እውነቱን ንገርው ለወንድምሽ ጥሩ ሴት አስተዋውቅው
ሀይማኖቴን ልቀይር ? ፍቅረኛዬን ልጣው ?
20:51
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 78 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
🔴ግንቦት ልደታን ከቤተሰቦቼ ጋር አርቲስት ትዕግስት ግርማ
10:20
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 210 М.
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ባዩሽ እና ንግስት
43:54
Maya Media
Рет қаралды 218 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 67 М.
Тигра в команде Вафельки! А ты? 🐯#симбочка #тигра #симба
0:42
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3,6 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 64 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 16 МЛН