ፊት ለፊት ግልጽ ዉይይት // የሻለቃ ዳዊት ጥያቄ? ቆይታ እንግዶች ጋር

  Рет қаралды 28,500

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

12 күн бұрын

ፊት ለፊት ግልጽ ዉይይት //
የሻለቃ ዳዊት ጥያቄ? ቆይታ እንግዶች ጋር #ethiobeteseb

Пікірлер: 216
@TigistGuta-ve3uo
@TigistGuta-ve3uo 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሰው አላት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ትልቅ ሰው አየሁ እግዚአብሔር ይባርክዎት
@zelalemtakele3723
@zelalemtakele3723 10 күн бұрын
እግዚአብሄር ብርታቱ ይስጣችሁ ከሰው ምንም አትጠብቁ መልካም መስራት ለራስ ነው በርቱ ጠንክሩ እግዝያብሄር ብርታቱና ፅናቱን ይስጣችሁ
@AW-go3su
@AW-go3su 10 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለማያ መሰግን ነው እንጅ ብዙ ደክማችዃ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እናመሰግናለን
@getachewargaw409
@getachewargaw409 11 күн бұрын
በነገራችን ላይ ገንዘብ ሰብስበን እጃችን ላይ አለ የሚል እስከዛሬ አልሰማሁም። ገንዘባችሁን ተረከቡ ማለታቸው የሚደነቅ ነው። በጣም ሊመሠገኑ ሲገባ እንዴት ለምን አላጠፋችሁም ማለት ምን ማለት ነው? በጣም ግልጽና ጥሩ መልስ ሰጥተዋል። እንጀነዚህ አይነት ታማኝ ሰዎች እግር እስኪቀጥን ቢኬድ አይገኝም።
@ethioacat4641
@ethioacat4641 11 күн бұрын
መሀይም
@rozetesemma287
@rozetesemma287 10 күн бұрын
I had big respect for Yilma Hailu due to his heart touching spiritual songs but seeing him talking and knowing his personality a little , he isn’t exactly what I thought he is!!! Such a big disappointment seeing the interview but I appreciate how transparent and clear Ato Tefera was. Memiher Samuel did great as usual. Thank you very much for your work Memihr, big respect and much appreciation to you and the other respected man Ato Tefera except Ato Yilma Hailu!!! Nothing stays in the shadows, sooner or later, everything comes to the light!!!!
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 10 күн бұрын
ይሄ ኢንተርቪው የደከማችሁትን ድካም እንድናውቅ አድርጎናል። ለደከማችሁት ድካም እግዚአብሐር ድስጣቹ።
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 10 күн бұрын
እግዜብሄር ይባርካችሁ ጊዜቸው ጉልበታቸው ውስደውይህንን ያህል ለሰሩት ስራ እነዚህ ድንቅ ሰዎች ናቸው ምንም ያህል ገንዘብ ቢጠፋ የሰሩት ስራ ቀላል አይደለም ሊመሰገኑ ይገባል እግዜሀብሄር ዕድሜ ጤና እመኝላቸሆለሁ እንደዚህ በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን ወገኖቻቻን ሁሉ አመሰግናለሁ ::
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 10 күн бұрын
በብዙ ሕዝብ በይፋ የተዋጣን ገንዘብ በሚስጥር መያዝና በሚስጥር መስራት ነው የሚገባው የሚባል ነገር የለም። የተዋጣው ገንዘብ ለተዋጣለት ምክንያት በሚስጥር ሳይሆን በግልጽ እየተነገረ ሥራ ላይ መዋል አለበት።
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 10 күн бұрын
አሁን ምን መጨቃጨቅ ያስፈልጋል በሚቀጥለው ቀጠሮ ተወስዶ በማስረጃ ስንት ገንዘብ እንዳለ account ውስጥ በደንብ መናገር ነው defencive ለምን ይኮናል? ገንዘቡ የት ነው ስንት ያህል ገንዘብ ነው ያለው ነው የተጠየቃችሁት በትክክል መልስ መስጠት ነው እንጅ መቆጣት አያስፈልግም።
@nigistberayne8114
@nigistberayne8114 10 күн бұрын
እግዝያንሄር ይስጣችሁ አይዟችሁ እኳን ሰራችሁ ለህሌናችሁ የኛ ሰው ብዙ ይላል ::
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 10 күн бұрын
ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያውያን ይሰጣቸው ::
@alemgmichael2127
@alemgmichael2127 10 күн бұрын
ግሩም : አሰተማሪ ዝግጅት ። እግዚአብሔር ያክብራችሁ ። ትልቅና ድንቅ ስራ ሰርታችሀኧል ። እናንተ ለአገርና ለሕዝብ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ::
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 10 күн бұрын
ምርጥ ምርጥ ሰላዮች ላይ ያነበብኩት ፤ አንድ ድርጅትን ለማፍረስ ብር ተበላ ብሎ ፖሮፓጋንዳ መንዛት የታወቀ ነው። አሜሪካ ውስጥ የአንድ ሰው ደሞዝ ይሄን ያክል አያነጋግርም።
@amelakuagebremariam4384
@amelakuagebremariam4384 9 күн бұрын
They responded clearly and faithfully…… ምንም የተምታታ ነገር የለም
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 10 күн бұрын
አቶ ተፈራዕድሜ ጤና እመኝለሁ ድንቅኢትዬጵያዊ !
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 11 күн бұрын
አሜን ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 10 күн бұрын
የህዝብ ገንዘብ ለህዝብ ይስጥ ስንት ስው በርሀብእየሞተ ለምን ገንዘቡ ይቀመጣል ቶሎ ብላችሁ መፍትሄ ስጡ ሁሉንም ያደረገ እግዚአብሔር ነው ምንም ከኛ የሆነ የለም አይኖርም ግልፅነት መልካም ነው ከቻላችሁ አንድ ቦታ ተስብሳባችሁ ተውያዬአለዚያ የጀመራችሁትን ጨርሱት ሀቅ ሁሌም ሀቅ ነው ከሚሞተውና ከረሀብተኛው የኛ ክብር አይብለጥብን
@EtsegenetAyele-zp9sx
@EtsegenetAyele-zp9sx 10 күн бұрын
Why didn't the Orthodox chruch leaders ( the one in US) did not present their case to international chruch council? I respect those two gentlemen for their hard work.they tried their best.
@user-ch4zy5wx5q
@user-ch4zy5wx5q 10 күн бұрын
I didn’t get email and why does Yelma refuse to disclose the amount of money in the bank . Shame
@LoverofStMarry
@LoverofStMarry 11 күн бұрын
ከገንዘብና ከቁስ ይልቅ ምናለበት የውይይቱ #Detail የተሰራው ስራና የተገኘው ውጤት ላይ ቢያተኩርና ወደፊት እንዴት ማስቀጠልና ማሳደግ እንደሚቻል In detail ብታወሩ... ይሄ ለሕዝብ መርዶ ለጠላት የምስራች መናገር ነው የሚመስለው...
@helengirma3534
@helengirma3534 10 күн бұрын
በትክክል
@tigistmelesse706
@tigistmelesse706 10 күн бұрын
Good conversation thank you
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 7 күн бұрын
የተሙዋላ ውይይት ለማድርገግ አባታችንም ሻለቃንም ፣ሌሎችም ካሉ ብታሳትፉ ጥሩ ነበር። ለቀሩት እድል እንደምትሰጡ አምናለሁ።
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 10 күн бұрын
ለምንድነው ሚስጥር የሚሆነው? ለህዝብ የሚሰራው ስራ ለህዝብ ጠቀሜታነት እስካለው ድረስ ህዝቡን ከሞት ከስደት መታደግ ምን ያስፈራል በተለይ ቤተክርስቲያኖ ከማን ጎን ነው መቆም ያለበት ከተበዳይ ጎንበግልጽና በአደባባይ መሆኑ ምን ያስነውራል ?እባካችሁ በትክክል ለህዝብ እረኛ መሆን ያለባቸው አባቶች ከተለኮአቸው እየራቁ መንጋቸውን መጠበቅ እንዳልቻሉ በአደባባይ እየታየ በስውር የሚባል ነገር ለእኔ አይገባኝም ምርጭው መሆን ያለበ እንዴት መቼ በምን ሁኔታ የዚህን ህዝብ መከራ ምስወገድ ላይ ትኩረት ብናደርግና ጠንክረው በአንድነት ብንታገል ይገባል ::
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 10 күн бұрын
መምህር እባካችሁ ይብቃን ያንድ መስመር የሆናችሁ በሚዲያ መነቋቆር ደሰ አይልም ሊቀ መዘምራን ምን ለማለት እደሆነ ለመረዳት ቀላልነው
@gashawsibhat3447
@gashawsibhat3447 11 күн бұрын
ምንድነዉ መ.ምህር ዛሬ አጠያየቁን አንዛዛኸዉ ሻለቃን ማንም ይጥራቸዉ ማንም ተጠርተዉ ስራ ተጀምሯል አሁን ምንተሰራ ገዘቡስ ሌላሌላ ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ ማንሳት ይቻላል ወደገደለዉ ሞህር
@mamexutamare4198
@mamexutamare4198 8 күн бұрын
የ ህዝብ ጉዳይ ብለው እስከገቡ ድረስ ጥያቄ በተነሳበት ጉዳይ ሁሉ መልስ ሊሰጡ ይገባል ባይ ነኝ አለበለዚያ ምኑን ለህዝብ ቆሙ ሊቀ መዘምራን ይልማ እሳቸውን መከላከልም አይጠበቅብህም እንደሚመስለኝ አቡነ ቴዎፍሎስ ባለቀ ሰዓት ከመንግስት ጋር ያጣላኛል ብለው ያመኑበት ይመስለኛል ።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 10 күн бұрын
ይህን ጥያቄ የሜያነሠት የገዳዩች ወገን ናቸው አቶ ተፈራ በቀረው ገንዘብ የሕግ ባለሙዎች ዳር ያድሩሱት ብለዋልና ቀጣይ ስራዎች ላይ መበርታት ነው እንጁ እነዚህ በስተርጅና ለወገኖቻቸው የሚገላቱትን እንደሌባ ማፋጠጥየመምህር ሣሙኤል አጠ ያየቅ አልተመቸኝም ስን ት ሌባ ባለበት ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተበላሽቷል ገንዘብ አይደለም የሰውሥጋ የሚበላና በሰዉደም የሚነግድ በዛበት ማለት ነው የጄኖሣይዲ ቀጥሏል እንጂ አበቃም ሥራ በ ውን ማንቀሣቀስ ተገቢ ነው እላለሁ
@samuelliben1564
@samuelliben1564 10 күн бұрын
Today Mehmir Samuel asks grt question and challenge his guests, in my view Zemari Yelima looks offended about the question and Ato Tefera seems he knows wt he is talking about. All in all Transparency is a challenge to our culture
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 10 күн бұрын
ቀሲሰ ሳሙአኤል አጠያየቅህ ሰህት ነዉ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 9 күн бұрын
እቶ ትፍራ ጥንካራ ኢትዮጵያዊ ኦቶዶክሳዊ እንድሆኑ ምስክር ነኝ ።ሊቅ ምዝምራንም ይልማም እንዲሁ የኛ ሰው ትግባር ላይ እይግኝም ስም ለማጥፋት ግን 1ቁጥ ር ነው ።
@josephparazza9417
@josephparazza9417 11 күн бұрын
ትክክል ነው
@tenagnemicaielmicaielg7222
@tenagnemicaielmicaielg7222 10 күн бұрын
አግዚአብሔር ዬ አትዮጵያ አምላክ ብድራቺሁን ይክፈላቺሁ በርቱ
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 9 күн бұрын
በጣም ይገርማል የተሰበሰበው ወገን ለመርዳት አይደል ለምን ገንዘቡ ተቀማጭ ማድረግ ተፈለገ
@ethioacat4641
@ethioacat4641 11 күн бұрын
አሁንም ክሱ እንዴት ይቀጥልና ገንዘቡ ስራ ላይ ይዋል??
@KGhaile
@KGhaile 10 күн бұрын
አቶ ተፈራ በጣም ቀና ሰው ይመስላሉ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 10 күн бұрын
እውነት በጦርነቱ እናት አባቶቻቼውን አሳዳጊ ላጡ ህፃናት ይሰጣቼው ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንግዶች እንኳን ደና መጣቹሁ
@user-Loyalists
@user-Loyalists 11 күн бұрын
የዘማሪ ይልማ አስተያየት ግልጸኝነት ይጎለዋል የዝማሬ አገልግሎቱ ላይ ቢያተኩር ጥሩ ነዉ
@esad-Canada
@esad-Canada 11 күн бұрын
Midre papas hula biheru lay tewetfo new leka yalew. Achberbari hula
@addisin80s
@addisin80s 5 күн бұрын
Remaining!
@aya8710
@aya8710 10 күн бұрын
የኢኦተቤክ አባቶችማ የገንዘብ ሆዳቸው ይሙሉ ስለ ሰው የመናገር አዕምሮ ተዳፍኗል እግዚአብሔር ቤቱ ያፅዳ ለምመናኑ የሚቆረቆር ጳጳሳት ያስነሳል።
@Kebede_aynalem
@Kebede_aynalem 9 күн бұрын
I think they both did great job we should appreciate them Zemede need to stoped what ever he saying it’s not helping for the people who’s hearting in back home it’s only help Abiy please stop it this guys try at least and did amazing job.
@tigisttadesse5186
@tigisttadesse5186 10 күн бұрын
ምነው ሊቀ መዘምራን ሆዳቸውን ባር ባር አለው አይጠየቁም አትጠይቆቸው መማአልና መገዘት የጭንቀት ምልክት ነው እውነተኛ ሰው በድፍረት ይናገራል ለምን ማንም ቢሆን ለህዝብበሰራው መጠየቅ አለበት ሁለቱ ሰዎች ናቸው ተጠያቂዎች የገንዘቡን መጠን መናገር ማሳወቅ ምን አስፈራቸው ጉድና ጅረት ከወደሆላነው ለተጠየቁት ጥያቄ ገንዘቡን በተመለከተ ሽፍንፍን አድርገዋል ኢትዮጵያውያኖች አልታደልንም በዚህ ክፍ ዘመን ለወገኖቻችን በእውነት ካልቆምን እፍርት ነው:: ቀሲስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ጨዋነት በተሞላበት የህዝብን ጥያቄ ወደመድረክ ስላመጣህልን:: ያሳዝናል በጣም...
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 10 күн бұрын
😢😢😢😢
@konjitasfaw7582
@konjitasfaw7582 4 күн бұрын
በቂ መልስ ሰጥተዋ ተዋቸው ኮዲት አድርገው የቀረዉን ገንዘብ ያሳዉቃሉ። That is good live them Alone.
@user-tt3fv9xd3l
@user-tt3fv9xd3l 10 күн бұрын
በነገራችን ላይ ጄኔቫ የሄዱት ለሽርሽር ነው የሚሉት ይሄ ክስ እንዳይቀጥል የሚፈልጉ ናቸው ይህንን እንዴት መገንዘብ ያቅታል ለምንስ ጥያቄ ሆኖ ይቀርባል?
@muzikamengiste1283
@muzikamengiste1283 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ዘማሪ ይልማ ቀሲስ ሳሙኤል እና ዘመድኩን ሰው ማዋረድ ፀጋ መስሏቸው መሰዳደብን እንደ ወግ ይዘውታል አንተ ባትገኝ ጥሩ ነበር
@user-hh4ii2bh3u
@user-hh4ii2bh3u 10 күн бұрын
ምን ማለት ነው ወኪል አስቀምጦ የለሁበትም ማለት ???
@workmam6933
@workmam6933 10 күн бұрын
❤❤
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 10 күн бұрын
እኔ ይልማን የማከብረው ሰው ነው ግን ስለገንዘቡ ሲያወራ ውስብስብ አረገው በዚ ወቶ በዚ ገብቶ
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 11 күн бұрын
❤❤❤
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 11 күн бұрын
አባቶች ስማቸው ሚዲያ ላይ እንዳይነሳ አባቶችን ማማከር ታጠቅ ዝመት ሲሉ ከርመው ማጠፊያው ሲያጥራቸው አይተናል
@ethioacat4641
@ethioacat4641 11 күн бұрын
ይሄ ሌባ አዝማሪ እሱ ዘፈኑን ይሽጥ እንደፀጂ ስለሚሞተው ሰው ምን ቸገረው? እኔ አገልግሎቴ በቂ ነው ይሄ እኮ ለከርስቶስ ውለታ ልሰራለት ነው የምሰራው ነው ያለው። ጉድ እኮ ነው የምንሰማው
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 10 күн бұрын
ብሩ ይቀመጥ ስራው እንዲቀጥል ማድረግ ይቻላል፤ በተለይ የመረጃ የማሰባሰብ ስራ ቀጠል አለበት።
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 10 күн бұрын
እስከ መቸ ?
@weysewweysew964
@weysewweysew964 9 күн бұрын
Lemindnew zerezerun yematenagerut
@akhyoutube5428
@akhyoutube5428 5 күн бұрын
tikkkil kine tibeb tikkil new yalawatam lihon yichilal eko endih yemiyachuachuhew
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 10 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቄስስ ይፍቱኝ 👏👏👏 ድል ለአሳረኛው ፋኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 9 күн бұрын
ድል ለሀገር ጠባቂው ፍኖኖኖኖ
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 11 күн бұрын
ሀምሌ አቦ በዘልማድ ይባላል በዓሉ የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውልስ ሁለቱ ሐዋርያ ት ስማዕትነትን የተቀበሉበት የመታሰቢያ በዓላቸው ነው የጻድቁ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የሚዘከሩት ጥቅምት አምስትና መጋቢት አምስት ነው ሀምሌ አምስት ወራዊ የጻድቁ መታሰቢያ እንጂ አመታዊ ዝክር አይደለም ልምድ ሃይማኖታዊ ስርአት ሊሆን አይችልም ስንዱ እመቤት ቅድስት ቤተክርስትያን ያስቀምጠችውን ስርአት መከተል የግድ ይላል
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 10 күн бұрын
ትክክል
@EshetuChabo
@EshetuChabo 11 күн бұрын
ቤተክርሥትናዋ ከበቂ በላይ ችግር እያለባት ራሡዋ ተጠቂ ኾናበምትገኝበት ቀዉጢ ወቅት የግዙፍ ፓለቲከኛ ለአሜሪካ መንግሥት ቅርበት ያላቸዉ ከአድዋ ጀምሮየተዋቀረዉንና እሣቸዉም የሠለጡንበትን ሠሪዊት የተማረኩ ወታደሮች አደራጅተዉ የ"ጢቂት" ጀነራሎች ሕልፈተ ሕይወት ቀጥታ ግንኙነት ያላቸዉ ለበተክርሥትያኗ አሥታራቂነት ሚናዋን የሚያመነምን ይኾናል እኔ የብርብር ማርያም የአባ ባሕረይ ደብር ሠዉ ነኜ ፓለቲከኛች ክርሥቶሥንለምድራዊ መንግሥት መሠላል መወጣጫ ማድረጉ ኢክርሥቲያናዊ መኾኑየማይታየዉ ዕቡይ ነዉ አኔ አድነነ ከመኣቱ ሠዉዉረነ በምሕረቱ በንተማርያም ወላዲቱ ከማለት ሌላ አልልም አላልኩምም አለ ካላችሑም አላልኩም እላለኹ አቶ እሸቱ ጫቦ የኢትዮጵያ መንግሥት የቀድሞ የሕግ አማካሪ በሣይንሥና ቴክኖሎጂ
@addisin80s
@addisin80s 5 күн бұрын
Whst is the remaining?
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 11 күн бұрын
ለምን ፀጥ ረጭ አሉ እሰካሁን አትዮጵያ ክረምት እሰከበጋ ደም እየዘነበ ብልጣብልጦች ሰተት ብለው ይገቡና የሽን ገንዘብ ማነም ይዘርፈዋል የሽን ወንድም ማን ይነካዋል ስንቶቹ ናቸው ያለምንም ወኔ እውቀትና እምነት የጀግኖችን መስዋትነት የጎተቱት
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 9 күн бұрын
ሻልቃ ይሚባሉት ሰው በሚዲያ ልቅው ክሚያውዛግቡት ሕዝቡን ሲጅምሩ እድትምካክሩት እሁንም ለምን ትምካክረው እላያሳውቁም ??? ጳጵሱም ቢሆኑ ልስባዊነት ክመስራት በላይ ምን እል በዚህ ምድር ላይ ለሃይማኖት እባት ብቃ ሁሉ ምርቃት እና ድእግስ ላይ ብቻ ነው ምግኝት የሚፈልጉት ???
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 10 күн бұрын
ውድቀት በየፈርጁ የመሠሪነትና የተንኮል ሥራ ውጤት ነውና አትገረሙ ። ውሸቶችና ክፋቶቾ ያብቁ !
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 11 күн бұрын
ገንዘብ በይፋ በፍቃደኝነት የተዋጣበት ጊዜ ቢኖር የሶስቱ ሰወች ምስክርነት በቂ ነው
@addisin80s
@addisin80s 5 күн бұрын
Just the remaining amount only?
@user-hh4ii2bh3u
@user-hh4ii2bh3u 10 күн бұрын
ቆይ ሲጀመር አቡነ ቴዎፍሎስ ይህ ጉዳ ካላሳሰባቸው እና ካልተከታተሉትም ምን ነበር ሥራችው?
@akhyoutube5428
@akhyoutube5428 5 күн бұрын
eski libina yistachew yefera yimeles yibal yele
@tenagnemicaielmicaielg7222
@tenagnemicaielmicaielg7222 10 күн бұрын
ስልገንዘቡ መናገር አስፈላጊ አይደለም በሚድያ :: ያዋጡት ሰዎች በግል መጠ የቅ ይቺላሉ
@user-jm1lu5jz3n
@user-jm1lu5jz3n 11 күн бұрын
Ye zendero abatoche yemote yemute kalewe gare enkexelalene new. Yenantene lefate egzehabehare yekuxerelachehu
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 10 күн бұрын
እዚህ የመጣችሁት ብዙ ነገሮች ሰለተዋጣው ገንዘብ ለማስረዳት ስለሆነ ለምን ሪፖርት ስለተዋጣው ገንዘብ ለመስጠት ተዘጋጅታችሁ አልመጣችሁም?
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 10 күн бұрын
ግን በስም ግልፅ የሆነ እውነታ ብታደርጉት ዘመዴ የደከመበትን ይፋዊይ ያስፈልጋል እረፍት ከፖለቲካ ነፃ ያስፈልጋል
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 10 күн бұрын
ትክክል
@addisin80s
@addisin80s 5 күн бұрын
Remaining?
@girmaabdi182
@girmaabdi182 10 күн бұрын
መሀላውን ትተህ ምልክቱን እይ ይባላል ። ይልማ የሚባለው. ሰው. ደረቅ ነው ። ይህን ዕድል. አበበ በለው ወይ መሳይ. ቢያገኘው ኖሮ ። ወይ ነዶ!
@lamesginkassa8353
@lamesginkassa8353 10 күн бұрын
ገንዘቡ የት ኤደ እያለ ስማቸውን ሲያጠፋ የከረመው ዘመድኩን የሚባል ለምኖ አዳሪ ሁሉም ሰው እንደሱ ስለሚመስለው ሰው እንዲወዛገብ ያደረገው እሱ ነው የስራውን ይስጠው
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 10 күн бұрын
ግልፅ እንጅ የገንዘብ ሱሰኛ አይደለም ዘመድኩን
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 11 күн бұрын
ዘማሪን መጠየቅ ዘማሪውን ማዋረድ ነው? ሕግ ሀገር ተቀምጦ "እመኑት" ብሎ ነገር አለ? ሀገሩ በህግ እንጂ በመተማመን የሚሰራበት አይደለም
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 10 күн бұрын
ዘመድኩን የሚባል ሰዉ አባቶችን መዘለፍ ሰራዉ ነዉ
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 11 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ዳቆኑ ለምን ለመደባስ ሞከሩ ጳጳሳቱ እንደሆን ጥቅመኞች ናቸው ለእግዚአብሔር የካዱ ናቸው😮
@ethioacat4641
@ethioacat4641 11 күн бұрын
የጥቅሙ ተካፋይ ስለሆነ እሱም እድንዳይጠቃ ብሎ ነው አዝማሪው
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 11 күн бұрын
የተጠየቀን መመለስ ዋጋ አለው We are fed up of demagogy
@user-tq3io2mm8v
@user-tq3io2mm8v 10 күн бұрын
Most negative comments come from Genocider groups. Thanks for the great man Yilma and Ato Tefera for your great contribution!!!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 10 күн бұрын
Ante wusha aleqalaqi afhin zige. Yegallla mengist telalaki nehi ::
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 10 күн бұрын
ሊቀ መዘምራን ትክክል ነው አባቶቻችን ብዙ ከብልጽግና የሚወረወር ጦር እንዳለባቸው እየታወቀ ሚዲያው ም ሆነ ሻለቃው ትክክል አይደሉም የሊቀ ጳጳሱን ክብር መጠበቅ ትክክል ነው
@KGhaile
@KGhaile 10 күн бұрын
በቂ መልስ አልሰጡም
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
አምታታው በከተማ ለደንቆሮ አዋጭው በጀሮው ንገረው ለካ በሻሻው ሰርጎ ገብቷል በሰለጠነው ዓለም ሚኒሻወች
@desalegnlakew8339
@desalegnlakew8339 10 күн бұрын
በእውነቱ ይልማ ግልጽነት ችግር አይቸበታለሁ ደግሞ የሚሰጣቸው አስተያየቶች እና መልሶች የተምታቱና የሚጋጩ ናቸው። ለምሣሌ አቡነ ቴዎፍሎስን ከዚህ ውስጥ ባናስገባቸው ካለ በኋላ እንደገና መጥቶ ጳጳሳት ቢገቡ ይላል ንቀትም አይቸበታለሁ በጣም የሚያሳዝን ነው። እንደገና ደግሞ ስለ አማራ እና ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ማንም መስማት አይፈልጉም ይልና በዚህ ጉዳይ ላይ የሚሰሩ ሰዎች አፋልጉን የሚል ሀሳብ ያቀርባሉ ይገርማል ይህን ያህል መከራ ሕዝባችን በችግር በረሃብ አለንጋ እየተጠበሰ የውጭ ሀገር ባንክ መነገጃ መሆኑ ያሳዝናል ተስፋ የሚቆርጥ ሰው መጀመሪያውንም መጀመር የለበትም። የአቶ ተፈራን ጥረት ግን አለማድነቅ አይቻልም። 😂😂😂
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 11 күн бұрын
Account managed by one person, no control mechanism.
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 11 күн бұрын
ይልማ የምትሉት ምንድነው ትእቢት ትእቢት የሚለው?
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 11 күн бұрын
በጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ፕሮግራም ቢቀርቡስ ገንዘብ በመሀላ ኦዲት አይደረግም
@seyomworkagegehu3368
@seyomworkagegehu3368 10 күн бұрын
ማንም ተነስቶ ገንዘብ መጠየቅ አይችልም ካዋጡት ሰዎች በስተቀር
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 9 күн бұрын
ማንም ካልጠየቀ በሕዝብ ስም የተለመነ ገንዘብ የትም ይቅር አይባልም :: የጥቅም ተካፋይ የሆነ ሰው ሌላው ምን አገባው ብሎ ሰውን ያታልላል ::
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 10 күн бұрын
የሰራችሁት ትልቅ ስራ ነው።
@weysewweysew964
@weysewweysew964 9 күн бұрын
Wey zendro
@teddy6507
@teddy6507 10 күн бұрын
ይልማ ያለአቅሙ ነው ያስገቡት
@KGhaile
@KGhaile 10 күн бұрын
ለዚህ interview ሲመጣ ስለገንዘቡ ተዘጋጅተው መምጣት አለባቸው። ዘማሪው ሲናገር እውነተኛ መልስ አይሰጥም
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 10 күн бұрын
When you asked a question, Ato Teferra was providing a detailed explanation, but you kept interrupting, which prevented us from gaining a full understanding. Please allow your guests to finish speaking before you verify and validate the details. This will help ensure a more comprehensive and clear discussion,
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 10 күн бұрын
Any availble fund which was meant to run a certain NON-PROFITABLE ORGANIZATIONshould be donated to another existing Non Profitable Organization. The 3000 fund raisers are not supposed to interfer. The Bylaws should have taken care of such issue in the event of liquidation. In fact, such thing is a prerequisite to obtain licence. Even if the Bylaws didn't address it, it goes without saying that the remaining fund has to be donated to a similar active Non-Profit Organization. Full stop. መቼስ አላወቅንም ማለት አታውቁምና አትጃጃሁ !
@addisin80s
@addisin80s 5 күн бұрын
Not Clear
@user-tq3io2mm8v
@user-tq3io2mm8v 10 күн бұрын
Yedkamachihun Fetari Yikfelachehu!! Most negative comments come from odd personality.
@genetaredo7255
@genetaredo7255 10 күн бұрын
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ የእናንተን ልፋት ቆጥሮ እውነተኛ ዳኛ ነው እሱ ይፍረድ
@deginetgebremichael7227
@deginetgebremichael7227 10 күн бұрын
ይልማ እውነት መናገር የማይፈልገው ችግር ስላለበት ነው ገንዘቡን በልቷል እንዴ ?
@helengirma3534
@helengirma3534 10 күн бұрын
ግልፅ ነው አየተናገረያለው
@kimiestifo1491
@kimiestifo1491 10 күн бұрын
ባማራሰሞ የተበላዉን መልሱ
@shewangizawteshome1623
@shewangizawteshome1623 10 күн бұрын
የኔ አስተሳሰብ ሕዝብ በተጨፈበት ቦታ ሁሉ ሙዚየም መሠራት አለበት ለሁሌ እንዳይረሳ በአቅሜ ብዙ ገንዘብ እንዳዋጣ ሰው አደራ እላለሁ። ሁለተኛው ምኞቴ ጠበቃ ቀጥሮ ክሱን መቀጠል የአማራ ጭፍጨፋ ቀጥሏል ሦስተኛው ለሠራችሁት ሥራ አምላክ ይካሳችሁ። እባካችሁ ሰብሰባ ሲኖር አስታውቁኝ
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 10 күн бұрын
ቀሲስ ግን ትልቅ መነጽር ከፊትህ ጋር አይስማማም ቀይረው ፤ ወንድማዊ ምክሬ ነው
@meretwork
@meretwork 11 күн бұрын
ያሳዝናል በህግ እንዲህ የሚጨፈጨፈው ህዝብ የበጎቼ እረኛ ናችሁ የተባሉትም በገሀድ የተካደ የአማራ ህዝብ ለቀሬው ዘመን ሁሉ ታሬክ አይረሳውም ያሳዝናል 😭😭😭
@weysewweysew964
@weysewweysew964 9 күн бұрын
Beru tebeltowal
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 598 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
#ethiopia #የበታችነት ወይስ? June 28, 2024
42:42
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 1,1 М.
ToRung short film: 🎁special gift❤️
0:49
ToRung
Рет қаралды 19 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,1 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41